በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት (ክፍል 42)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @Rimass80
    @Rimass80 3 дні тому +275

    በህይወታችን የሚገጥሙን ፈተናዎች የመዳኛ ምክንያቶች ስለሚሆኑ ፈጣሪን አትፈትነኝ ከማለት ይልቅ ፈተናዎችን ተምሬ እንዳልፋቸው እርዳኝ ማለት ይበልጣል!! የኔ ውድ ዳይመንዶች የስደት እህቶቼ አሏህ ያልታሰበ ርዚቅ ለሁላችንም ይስጠንና እፎይ የምንልበት ዘመን ያድርገን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zuzubintbaba-ut4lk
    @zuzubintbaba-ut4lk 3 дні тому +32

    ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም እህቶች😢😢😢😢😢

    • @frutenafrtuna3745
      @frutenafrtuna3745 3 дні тому +2

      😁😁😁😁😁

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij 3 дні тому +2

      ደግሞ ምን ሆኑ😂😂😂

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 3 дні тому +2

      ምን ያስገለፍጣችሀል ኮሜቶች ምን ሁነው ነው ውደ አላህ ይድረስላቸው😢

    • @zuzubintbaba-ut4lk
      @zuzubintbaba-ut4lk 3 дні тому +1

      @@حبشي-ف2ي እየተሰቃዩነው በሃይማኖታቸው በኒቃባቸው😭😭

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 3 дні тому +2

      @@zuzubintbaba-ut4lk ወይኔ ኒቃቤ ምችግር አለው ቢተዋቸው አላህ ይድረስላቸው ያረብ

  • @ሮማል
    @ሮማል 3 дні тому +61

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሰብለ ነበርች መሞት ያለባት የምትሉ ላይክ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @mishurikebero6789
      @mishurikebero6789 3 дні тому

      😥😥👌❤️👌

    • @bezawit-sc6nn
      @bezawit-sc6nn 2 дні тому

      @@ሮማል ቃጣይ ልትሞት ትችላለች ወይ የጌዲ እናት ዎይም ሜላት

    • @ሮማል
      @ሮማል 2 дні тому

      @@bezawit-sc6nn የጌድ እናት ሁሉንም ስታቅ ትሆናለች ምክናቱም 😢😢😢😢😢😢ሜላት ክፉ ናት አሞትም

    • @ሮማል
      @ሮማል 2 дні тому

      @@mishurikebero6789 😢😢😢😢😢😢😢

  • @meronzerihun7505
    @meronzerihun7505 3 дні тому +6

    ሶስዬ በጣም አሳዝነችኝ, በነገሮች መሃል ሁሌም ንፁ ሰው እንደተጎዳ ነው

  • @YeshiAyalew-tr5es
    @YeshiAyalew-tr5es 3 дні тому +12

    መሞት የለባቸዉም ነበር መጨረሻቸዉን ሳያዩ የምር 😢😢😢😢ድራማ ሆኖ የዉነት የመሠለኝ እኔ ብቻ ነኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔ባልና ሚስቶቹ ናቸዉ ጥፋተኞቹ ቱ ይድፋችሁ

  • @vdyfdudd1055
    @vdyfdudd1055 3 дні тому +13

    ሰብለ ድብን ትበል የምትሉ ላይክ😢😢😢

  • @kadimaku4362
    @kadimaku4362 2 дні тому +12

    እማማ መሞት አልነበረባቸውም የሚል እሰኪ በላይክ አሳዪኝ

  • @WubalemMulugeta-m1s
    @WubalemMulugeta-m1s 3 дні тому +11

    ከለሊቱ 7የናተን ፊልም ልይ ወይኔ በተደደ እንቅልፎ ናርዲ ፈጣሪ ያጸናሽ የምር አልቅሻለሁ😢 እፍ እናቴን አጥቻታለሁ እናት ያላች እረጅም እድሜ ትኑርላችሁ❤

    • @a.cb7th
      @a.cb7th 2 дні тому

      አሚንን

  • @IkramA-k5t
    @IkramA-k5t 3 дні тому +45

    አቦ ሞት ሳይ አለቅሳለሁ 😢😢😢😢😢እስኪ አባቴን ለጀነት ይበለዉ በሉኝ 7አመቱ ካጣሁት😭😭😭😭😭😭

    • @rabiamohammed5290
      @rabiamohammed5290 3 дні тому +2

      አይዞሽ እህቴ አላህ ያበርታሽ

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 3 дні тому +3

      አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቀው እኔስ በህፃንነቴ ነው ያጣሁት 😢😢😢

    • @مانعاليامي-ظ4ت
      @مانعاليامي-ظ4ت 3 дні тому +3

      አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቻው አንቺንም አላህ ይሳብርሽ😢😢😢😢😢😢

    • @KsaKaa-b3m
      @KsaKaa-b3m 3 дні тому

      አይዞሽ ነፍሱን በአፀደገነትያኑራት😭😭😭

    • @Dagem-f7e
      @Dagem-f7e 3 дні тому +1

      Nebes yemare 😢

  • @Abav1221Asbshavnsox
    @Abav1221Asbshavnsox 3 дні тому +11

    ዴራሴዉ ምን ነክቶህ ነው 😢😢😢😢😢እማማ መሞት የለባቸውም መሞት ያለባት ሰብለ ናት የኢትዮጵያ ፊልም ጥሩ ሰው መሞት የለበትም 😢😢😢መጄመሪያ ብዙ ፈተና ቢያጋጥምም መጨረሻ ግን ዴስታ ነው ስለዚህ ጥሩ ሰው መሞት የለበትም 😢😢😢

  • @ZainaTem
    @ZainaTem 3 дні тому +5

    ዋው እማማ እንኩዋን ሞቱ ናርድና ጌድ pls ታስማሙ ጌድ ምርጥ አፍቃሪ ናህ 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @انديش
      @انديش 3 дні тому

      @@ZainaTem ኧረ እንኳን ሞቱ 🥺🥺🥺ጨካኝ

    • @فاطمةعلي-د1س
      @فاطمةعلي-د1س 3 дні тому

      @@ZainaTem አብዙትእኮ😂እማማ አ

  • @Hbeesun
    @Hbeesun 3 дні тому +10

    ጌታን ዲራማው ሁሉ ሀረግ ብቻኖው ኣሁን ላይ የተመቸኝ🤟🙄

    • @FicChv-un6km
      @FicChv-un6km 3 дні тому

      አውልክነሽ

    • @AkramAkram-xf5cz
      @AkramAkram-xf5cz 3 дні тому

      እኔ እራሱ ተመስጨ የማየወ እሱን ብቻ ነው😂😂😂

  • @EmebetAshine
    @EmebetAshine 3 дні тому +24

    የኦርቶዶስ ተዋህዶ እምነት ተከታይዎች ምእመንና ምእመናን በሙሉ እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ወራዊ በአል አደረሳችው አደረሰን

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 3 дні тому +1

      አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤

    • @alem587
      @alem587 3 дні тому +1

      አሜንንንን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @amaamm-pi1xo
      @amaamm-pi1xo 3 дні тому +1

      አሜን እንኮን አብሮ አደረስን ውዴ❤❤❤አገራችን ኢትዮን ስላሞን ያምጣልን❤❤😢😢😢😢

    • @EmebetAshine
      @EmebetAshine 3 дні тому

      @@amaamm-pi1xo አሜን አሜን አሜን

    • @GeYe-qw4cs
      @GeYe-qw4cs 3 дні тому

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏

  • @MuluSew-co4ko
    @MuluSew-co4ko 3 дні тому +7

    እንደኔ እንደኔ ግን፣ የናርዶስ እናት ከሚሞቱ በረከት የሆነ አደጋ ደርሶበት፣ ወይም በጠና ታሞ፣ ናርዲ ሰምታ ደንግጣ... እያስታመመችው ሁሉም ቤተሰብ ባለበት እንደገና ታርቀው.. በረከትም ከአደጋው አገግሞ በአዲስ መልክ ትዳር ተሞሽረው ቢጀምሩ፣ ጌዲም ለናቱ እውነቱን አስረድቶ ሌላ ሚስት አግብቶ ..የሁለቱም ሰርግ አንድ ቀን ሆኖ...ጠላቶቻቸውን አሳፍረው አዲስ ህይወት ጀምረው ...ድራማው ቢያልቅ በጣም ምርጥ ይሆን ነበር። 😊

  • @ዓሳድራያTUbe
    @ዓሳድራያTUbe 3 дні тому +9

    ቅዱስ ጅወርግስ ኣባቴ እንካን አደረሳቹ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን❤❤❤ሳብስክራይብ ኣርጉልኝ❤❤

  • @KiyaYene-k8m
    @KiyaYene-k8m 3 дні тому +6

    ጎበዝ እየተሳሰብን 🙆ድራማ እንደሆነም እያሰብን ሆ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ነብስ ይማር 😭😭🤷🤷

    • @MeriemMuha
      @MeriemMuha 3 дні тому

      ማየት አልቻልኩም 😢😢

  • @WasuWasu-b5u
    @WasuWasu-b5u 3 дні тому +5

    በስዴት አለም የምትኖሩ አላህ እናቶቻችንጋር በሰላም ያገናኘን🎉🎉😢

  • @انديش
    @انديش 3 дні тому +5

    ሶሲ አሳዘነችኝ 😢😢በስደት ላይ ያለነውን በሙሉ የቤተሰቦቻችን ክፉ እያሰማን 😢😢

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 дні тому +3

    ሶሲ ትወና አንደኛ የኔ ውድ ብዙ ለፋሽ እኮ እዲታረቁ 😢😢😢😢

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn 2 дні тому +9

    ሶሲ አይዞሸ አንቺ ምንም አላጠፍሸም የነሡ ችግር ነው

  • @አሀዲ
    @አሀዲ 3 дні тому +11

    አረ ዱሮ ፊልምና ደራማ ላይ ሲሞቱ አልቅሥ ነበር አሁን አላለቅሥም ምክናይቱም አድጌለሁ😂🤣🤣🤣አየ 😜😜😂😂

    • @TenaWorku-u1k
      @TenaWorku-u1k 3 дні тому

      እደኔኔ እኔማ 😅ደም እባ ነበረ ማለቅሰው አሑን አደኩ

    • @Madina-mu8gc
      @Madina-mu8gc 3 дні тому

      እኔምእደዛዉ

    • @semirabaheru9643
      @semirabaheru9643 3 дні тому

      Madage sayihon yaewunate mote selabazaben new yalamadenew

    • @amaamm2623
      @amaamm2623 3 дні тому

      ክክክአዲጋለሁአላልሽም

    • @HappyManticore-hx7yo
      @HappyManticore-hx7yo 3 дні тому

      Kkkkkkk

  • @מזלמזל-ש8ה
    @מזלמזל-ש8ה 3 дні тому +3

    በጣም ያጔጔል,ቀጣዩን ልቀቁልን 🎉🎉❤❤❤❤

  • @AliHassan-m7i4q
    @AliHassan-m7i4q 3 дні тому +12

    ፍትህ ለ አክሡም ሙሢሊሞች

  • @TirfaWube
    @TirfaWube 3 дні тому +9

    ይሄ ድራማ ያስጠላዉ ላይክ

  • @AlemtsehayMaru-p2m
    @AlemtsehayMaru-p2m 3 дні тому +13

    ሶስዬ በረከትን አግቢ 😄😄😄😄😄

  • @semira5875
    @semira5875 3 дні тому +7

    አባትም እናትም የለኝም 😢 እናቴ ስትሞት ከአጠገቧ ነበርኩ አስታወስኩ 😭😭 በጣም ነው ያለቀስኩ 😭 ይሄንስ ፓርት ባልሰራችሁት ቁስሌን ነው የቀሰቀሳችሁት😭😭😭😭

    • @tigistgudisa3644
      @tigistgudisa3644 3 дні тому

      😢😢😢ayizosh ehite enem yelagnim 😭😭😭😭

    • @HikramAsirat
      @HikramAsirat 3 дні тому

      እኔም እናቴ አጠገቤነው የሞተችው😭😭😭😭😭😭

  • @መዲዩቲብ
    @መዲዩቲብ 3 дні тому +23

    ፍትህ ለአክሡም ሙሥሊም ተማሪወች

  • @HAlimetReshid
    @HAlimetReshid 3 дні тому +6

    ፍትህ አክሱም ለሚሰቃዩ እህቶቻችን

  • @سميرهنصر-ذ6ف
    @سميرهنصر-ذ6ف 3 дні тому +5

    ይቀጥላል ከምትሉ በዚህ ያበቃል በትሉ ይሻላል ምክንያትም መጨረሻው ምንም አያጓጓም😢😢

  • @MmMm-vo2de
    @MmMm-vo2de 2 дні тому +5

    ማነዉእንደኔየእዉነትመስሎያለቀሰው😢😢😢😢😢😢😢

  • @MewadedDarbe
    @MewadedDarbe 3 дні тому +3

    እዉነትም የለቅሶ ሱስ አለባችሁ በሰበቡ ወጣላችሁ ወይ ጉድ ሶሲዬ አይዞሽ😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @IrEir-n3x
    @IrEir-n3x 3 дні тому +5

    ወይኔ መሞት አልነበረባትም 😭የእውነት መስሎት ማነው እደኔ ያለቀሰው👍😭

  • @KatiHalabi
    @KatiHalabi 3 дні тому +3

    እናት ዘላለም ትኑር አሜን አሜንአሜን❤

  • @Mesi971
    @Mesi971 3 дні тому +4

    ያስጠላል መሞት አልነበረባቸውም
    ወይ ደግሞ በሶሲ ምክንያት መሆን አልነበረበትም

  • @ሀያት-5
    @ሀያት-5 3 дні тому +19

    አደኛነኝ ዛሬ😊😊ላይክአድርጉኝ

  • @Yona-tube12
    @Yona-tube12 3 дні тому +7

    ተው ግን ቤተሰብ ሁኑኝ..? 2 ልጆቼ ጋር አጣብቂኝ ውስጥ ነኝ..ምናልባት የመውጫ መንገድ ቢሆነን ብዬ ነው ።

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 дні тому +7

    እፍፍ ሶሲ አሳዘነችኝ😢😢😢የምር እማማ መሞት አልነበረባቸዉም😢😢😢😢😢

  • @nuhaminwerekeneh
    @nuhaminwerekeneh 2 дні тому +8

    አሁን ገና አስጠላ እና ለማን ብላ ነው ይቅር የምትለው ናርዶስ ምኑም አያስተምርም በተቻላቹ መጠን ፍሬ ሀሳቡን አሳዩት

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 3 дні тому +7

    😢ለቅሶ ሳይ ሆድ የሚብሰኚ ነገር ድራማ መሆኑን እያወኩ😢

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 3 дні тому

      ወላሒ እኔም ነኝ በጣም ነዉ የማለቅሰዉ

  • @hadyahadyaadem
    @hadyahadyaadem День тому

    ሴሳዝኑ.ያረቢ.ከመጥፎነገርአላህይጠብቀን.ቤተሰቦቻቺንም.አላህይጠብቅልን.ጉሉአሚን

  • @ግዜለኩሉጩና
    @ግዜለኩሉጩና 3 дні тому +6

    መጡ ዛሬም እየተሞዘዙ😂❤

  • @احلامبريئة-ظ6ن
    @احلامبريئة-ظ6ن 3 дні тому +5

    ማዘርየ በቃ በድራማው መልሠው አይመጡም የምር ይናፍቁኛል ሤሥጠላ

  • @mahermahrmahermahr1810
    @mahermahrmahermahr1810 3 дні тому +6

    እዛቤት ጉዳዩን ሳያውቅ ግሩሜ ሞተ እዚ ደሞ እማማ ምንም ሳያቁ አረ አስደበራቹን😢

  • @Keiryagerba
    @Keiryagerba 2 дні тому +2

    ናርዶስ እንኳን ደስ አለሽ አንቺ ግትር😏ሁቱንም እናቶች ማጣታቹህ ነው😢የሶሲ ዉለታ ግን ይህ መሆን አልነበረበትም አሳዘነችኝ ያለጥፋቷ ልትታሰርላቹህ ነው እናንተ ራስ ወዳዶች😖😖አዝናለሁ😢

  • @rhabeshawittube2287
    @rhabeshawittube2287 3 дні тому +6

    Rip ወይዘሮ ሸንኮሬ
    ግን መሞት አልነበረባቸውም ለምን ሰብለን አትገድላትም ነበር አንተ ደራሲ ሰማኸኝ

  • @كميلهوسين-ق6ق
    @كميلهوسين-ق6ق 2 дні тому +3

    ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁአክበር አላሁማሶሊወሰሊም አለነብይነሙሀመድ

  • @KadejhAli
    @KadejhAli 3 дні тому +3

    አይኮሜቶች,,ለፈልም,ለብሶትአልቅሠንእዘልቀዋለንብላችሁነው😂😂😂😂😂😂

  • @ቤተልሄምአለሙ
    @ቤተልሄምአለሙ 2 дні тому +3

    በረከት ይችላል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @QnEEN1709
    @QnEEN1709 2 дні тому +7

    🥂 ውሸት እንደሆነ እያወቅን ለምናለቅስ ሰውች😂🍻😊

    • @MaryamAlzwawi
      @MaryamAlzwawi 2 дні тому

      😂😂

    • @DinaDina-j7v
      @DinaDina-j7v День тому

      😢😢😢

    • @asssahh400
      @asssahh400 19 годин тому

      በፊት አለቅስ ነበር ከካሜራ ጀርባ ማቅረብ ከጀመሩ በኋላ አላለቅስም 😊😊😊😊😊

  • @Sameerah-qy6ie
    @Sameerah-qy6ie 3 дні тому +2

    የማዳም ቅመሞች በቤተሰብ የምታለቅሱት ይበቃን በፊልም አይናችህ እዳይጠፋ😢😢😢

  • @AawjaWnanwj-jt2tt
    @AawjaWnanwj-jt2tt 3 дні тому +23

    ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 3 дні тому +1

      🫶🫶🫶🫶🫶🫶ትክክል

    • @TrhasTiti-dk5nq
      @TrhasTiti-dk5nq 3 дні тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Tarikkediro
      @Tarikkediro 3 дні тому

      😂😂😂😅😅

    • @romanatsimu9460
      @romanatsimu9460 3 дні тому

      ምንሆኑ ልምንድንዉ ኣጅንዳ ይምትፍጥሩት ሌላግዜ እንዴት ንብር ይሚኖሩት

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u 3 дні тому +1

      😢😢😢😢😢ትክክል

  • @ቲጂነኝተስፈኛዋ
    @ቲጂነኝተስፈኛዋ 3 дні тому +6

    የምር ሶስዬ አሳዘነችኝ አንዳዴ ለሰው ማሰብ ዋጋያስከፍላል😢😢

  • @TgloveQueen
    @TgloveQueen 3 дні тому +4

    40 ኛ ነኝ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር 😂😂😂😂ሶስዬ ናርድዬ ❤

    • @bezuGmelana
      @bezuGmelana 3 дні тому

      Ara begeta ena chekati alechelim yemeri mesalagne eji Hulu tekatakata

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 2 дні тому +4

    ነፍስ ይማር የኔን ማልቀስ ምን ይሉታል😢😢😢😢

  • @GftRer6
    @GftRer6 3 дні тому +3

    አይይይይ😢😢😢😢😢😢 ስታሳዝን ሶሲ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZEFEMesele
    @ZEFEMesele 3 дні тому +5

    አብሮ ያለቀሰ😢😢😢😢😢

  • @hayru5409
    @hayru5409 3 дні тому +5

    ናርዶስ ናት እናቷን የገደለቻት እናትየው እኮ አይፈረድባቸውም ልጄ ጥሩናት ብለው ነው የሚያምኑት ናርዶስ ናት ተጠያቂው

  • @Toybጦይቢtube
    @Toybጦይቢtube 3 дні тому +3

    ሶሲ ሆናነው የተወሰነችው እባዋ ድንጋጤዋ😢 እውነት እስኪመስል

  • @sedaletilahun
    @sedaletilahun 2 дні тому +6

    የዛሬው አይነፍም መሞት አልነበረባቸውም በቃ ይለቅ

  • @SisiKabrit
    @SisiKabrit 3 дні тому +2

    ናርዲ ና ጌዴወን ዝምድና ያላቸዉ ይመሥለኛን

  • @saramaood7497
    @saramaood7497 3 дні тому +4

    እፉ የዛሬ በጣም ያስለቅሣል የእናትስ ክፉ መቼም አያሣየን 😢

  • @فاطمةعلي-د1س
    @فاطمةعلي-د1س 3 дні тому +5

    ሡሲ አችነሽ የገደልሻቸው ቀልቃላ😢

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ 3 дні тому +4

    ናርዶስ ግን አስጠላብሽ አንደየ አፍቅሬሀለሁ አንደየ ለፍቅር ዝግጁ አይደለሁም በቃ በረከትን ተይና ጌድን አግቢ እኛም እንረፍ ተቃጠልን

    • @fssgs9748
      @fssgs9748 3 дні тому

      😂😂እረበሳቅ

  • @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ

    ወይኔ ጉደ እኔ ለቅሱ እረራለሁ ነብስ እስከማዉቅ ድረስ ሰዉ አልሞተብኝም አልሀምዱሊላህ ግን በ3አመቴ እናቱ ሞታለቹ ግን አሁን በጣም እፈራለሁ ወላሂ አደራህን አላህየ መጥፉ እንዳታሰማኝ ወላሂ ዉስጤ ተረበሸ 😭😭😭😭😭

  • @Medi-j5y
    @Medi-j5y 3 дні тому +3

    እማማ፡መሞትየለባቸውም፡ነበር፡ሶሲየሚስኪን፡ምንአይነት፡ጣጣውስጥ፡ገባሽ😭😭😭

  • @Jesus-us9rz
    @Jesus-us9rz 3 дні тому +5

    የራሳችሁ ጉዳይ አብሪያቹ ያለቀስኩት ነገርስ እ 😢 ጌዲዬ የኔ ፍቅር አይዞኝ እሺ እኔ አለሁልክ😂😂❤❤❤

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 3 дні тому +6

    አባየ ኡነትኮ አይመሥለኝም😢😢😢😢😢አዳዴ ዉሸትይመሥለኛን ዱአ አርጉለትአባቴ ሞቶብኛል ሶስትሳምቱ😢😢😢😢😢

  • @Misir-k8c
    @Misir-k8c 3 дні тому +1

    ሶሲ የኔ ሚስኪን😢❤ ከድገተኛ አደጋ ሰውረን😢 ክፉ ሰው መቼም ክፉ ነው ሰብለ

  • @ElsabeteGirma
    @ElsabeteGirma 3 дні тому +3

    እረ ይሔ ፊልም ማለቂያ የለውም መጨረሻው ናፈቀኝ የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @HalenGermey
    @HalenGermey 2 дні тому +2

    ውይ ሶስየ የንየ እናት ያምር አሳዘነችኝ😢😢😢

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 3 дні тому +3

    እማማ ሞሞት የለባቸውም😢😢😢😢😢😢😢😢 ሶስና የኔ ምስኪን ስታሳዝን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @asssahh400
    @asssahh400 19 годин тому +1

    የምታለቅሱ ሰዎች ደህና ናችሁ እኔ ግን በፊት አለቅስ ነበር ከካሜራ ጀርባ ማቅረብ ከጀመሩ በኋላ ወፍ😅😅😅

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ

    ሚስኪን የሰራተኘዋ ስቃይ እፍ😢😢😢😢😢

  • @hayat7863
    @hayat7863 3 дні тому +2

    ሶሲዋ ብቻሽን ቀረሽ😢😢😢😢😅😅😅ፊልሙ ሳይሆን የምፈልገው ያንችን መዝናኛነው

  • @TegardaWorku-j1t
    @TegardaWorku-j1t 3 дні тому +4

    አባቴን አላቀውም እናቴ ስትሞት እስክትቀበር ተደብቄ እይ ነበር እይ ልጂነት😢😢😢😢

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam 3 дні тому +4

    ጦሠኞች ሲያስጠሉ በጌታ እማማ በመሞታቸው አዝኛለው 😢

  • @MGMG-z1d7d
    @MGMG-z1d7d 3 дні тому +4

    እማማ መምት የላባችው. የኢትዮጵያን ፌልም ዲራማ የሚያስጠላው. መሞት የለባችው ይገሉችዋል😊

  • @SofiaEithopia
    @SofiaEithopia 2 дні тому +3

    ኤጭ ዘጋችሁኝ ዘጋችሁኝ ስላችሁ በኡነት ስታስጠሉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @AklesiyaSalam
    @AklesiyaSalam 3 дні тому +3

    ሶሲ የድራማው ድምቀት የኔ ቀበጥ ይመችሺ

  • @SerkieDemile
    @SerkieDemile 3 дні тому +6

    የምር በጣም አዘንኩ ፊልም መሆኑን እያወኩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GalKeshi-t9x
    @GalKeshi-t9x 3 дні тому +3

    ሱሲየ በጣም አሳዘነችንኝ 😢😢😢

  • @Sabotuw4v
    @Sabotuw4v 3 дні тому +2

    Aizosho sosiyee😢😢😢😢

  • @የቅዱስገብሪኤልልጅ

    ሶሲየ ኣሳዘነችኝ😢😢😢😢😢

  • @Abav1221Asbshavnsox
    @Abav1221Asbshavnsox 2 дні тому +2

    እማማን የገዴላችሗት ክፍ ሰዉ አይሞትም ጥሩ ሰው ነው የሚሞተዉ ብለን ክፉ እንዴንሆን ነው እንዴ 😢😢😢😢

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 3 дні тому +6

    ሶሲ አስለቀሰችኝ የኔ ሚስጊን

  • @ayanturak6163
    @ayanturak6163 День тому +2

    Susi😢😢😢😢

  • @IhaveMegic
    @IhaveMegic 2 дні тому +3

    ድራማ መሆኑን እያወኩ 😢የምር ኡፍፍፍፍ እዴት እዳለቀስኩ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HkheKj
    @HkheKj 3 дні тому +2

    በስማም የእኔ አብሮ ማልቀስ😢😢😢😢

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 3 дні тому +5

    ሶሲ ምስኪን በሰውቤት ተሠቃየች

  • @genifkr-w1y
    @genifkr-w1y 3 дні тому +4

    ይሄ ድራማ ደግሞ ማለቂያም የለውምዴ🙄😏🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 3 дні тому +5

    Wellcom❤❤❤ከናርዲ እናትሽን አጣሽ ?! ሶሲ ምላስሽ እንደተልባ እንጣጥ እንጣጥ ትይ ነበር ያንችይ ምላስ ለማማ ጦስ ሆንሻቸው መጨረሻው ድራማው ምን ይሆን

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 3 дні тому +1

    ሱሱየ የኔ ዉድ የሳቄ ምጭ አናጋዉን አግቢ😂😂😂😂😂😂💔😎

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce 2 дні тому +3

    ዳርክተሩ ችግር አለብህ 😢 ሰብለ ነበርች መሞት ያለባት እማማ ለምን 😢😢

  • @BipBip-n3j
    @BipBip-n3j 2 дні тому +1

    ወላሂ የዉነትነዉየመሰለኚ በጣምነዉያለቀስኩት

  • @yeshumneshgirmaxasew2026
    @yeshumneshgirmaxasew2026 3 дні тому +5

    የእውነቴን ነው ስቅስቅ ብዬ ያለቀስኩት 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SSada-d1j
      @SSada-d1j 3 дні тому

      እኔም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 3 дні тому +2

    😢😢😢😢😢 በእየሱስ ስም እንደ ሶሲ ከመሆን እንደ ሰብለ ጨካኝ መሆን ይሻላል መሰለኝ 😢😢በገዛ ፅድቅ ስራ ጦስ እና ኩነኔ ኸረ ወየው

  • @GalaxyAa-s7o
    @GalaxyAa-s7o 3 дні тому +7

    እማማ ግን መሞት አልነበረባቸውም ይደብራል

  • @እማትዝታዬነሽሁሌም

    ሶስዬ የኔ መልካም ሴት😢😢😢

  • @HnanaAlshehhi
    @HnanaAlshehhi 2 дні тому +5

    ውይ አዘኑ ልብ ይሰብራል ድራማ ቢሆንም

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 День тому +2

    የልጂ ጦስ ለቤተሰብ ይቸሰፍል ድራማ መሆኑን እያወኩ የማለቅሰው ነገር😢