Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ባሏንም ቤተሰቦቿንም በእጇ ያስገባች ጀግና ሴት ሩትነት ሰላም ስለፈጠራችሁ ደስ ብሎናል❤❤❤❤
❤❤❤❤👍👌
❤❤❤❤❤❤
በመታረቃቸው ደስ ያለው ብቻ😢❤❤❤❤❤❤❤
እኔ በጣም ደስ ብሎኛን❤❤
@@عاااوالهنل እኔ በጣም በጣም
wow
ምን ጥያቄ አለው ❤ እናት ሁሌም ትሳቅ😅
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሩታ ማለት ላመናችበት የማትበገር ሁሉንም እኩልማስኬድ የቻለች ፍቅሮንም ስራዋንም ባሎንም ቤተሰቦቹንም በጆያርገች ጀግና በራሶ የምትተማመን ሴትእድህናት ይመችሽ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሩታዬ የኔ አትጠገብየኔ ጀግና የኔ እርግብ የኔ ትግስተኛ አንድ ነገር ብቻ ነው ከአሁን በኋላ የምፈልገው የትምህርት ምርቃትሽን
እርጉዝናትደእሮታ
@@fatimanigus3261 ምን አገባሽ
@@አለሜእናቴናት ይሱም አይቀርም ውደ አንድ ቀን 💕💕💕💕💕😁
ማርያምን ሩታ ጀግና ነች🔥💪
በጣም👌💪💪
♥️በጣም
በጣም ጀጋና 🥰🥰🥰
በጣም ትለያለች የኔ እርግብ ❤❤❤
በጠም ጀግና🥰🥰😍😍🐅🐅💪💪
የምታፈቅረውን በእጇ ይዛ በቤተሰቦቿ ኮርታ የምትከበርና የምትወደድ ምርጥ የዘመኔ ንግስት ሩትነት እወድሻለሁ ሜሉ ለእህትሽ የከፈልሽው መንገድ መጀመሪያ ላይ ስህተትም ነበር ይበልጥ ግን መልካምነቱ የጎላ ነበር እናመሰግናለን ለዚህ ሰላም ድንቅና ብርቱዋ እናት 🎉🎉🎉🎉 እወድሻለሁ ማሚ
ሩታዬ የኔ ትግስተኛ በዝምታ ገዳይ ጀግና የጀግናዉ ንግስ ረጅም እድሜ ከጤና ለሁላችሁም❤❤❤❤❤❤❤
ሩትነቴ የኔ ጀግና ❤የኔ ጠንካራ ሴት ❤የኔ አስተማሪ ❤በዝምታዋ ሰው ገዳይ የምኮራብሽ የኔ አትጠገብ እንካን ደስ አለሽ እህትነቴ ሙት ብዬ እምወድሽ የኔ እርግብ ❤️💋🫶ባጭሩ ማትናገር የተግባር ሰው ብየሻለው ያንቺ ወዳጅ መሆኔ ደስተኛ ነኝ የኔ ቅኑ ኣሳቢ 😢❤💜🫶🌿
ሩቲ የኔ ጀግና በትግስት ሁሉንም ያስቀጠልሽ❤❤❤❤❤
እሩታዬ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ደስታሽን ሳቅሽን የአንድ አመት ቁጭትሽን ፈቶ የዛሬን ቀን ስላየሽ ደስ ብሎናል ግን ከአብርሽ ጋር ይቀራል ይታረቁ❤❤❤❤
እናታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና የሰጣቸው❤❤❤❤❤❤
ሩታዬ የኔ ውብ በድጋሜ እንካን ደስ ኣለሽ በጣም ደስ ብሎኛል ለእነታችን ረጅም እድሜ ይስጣቸው ሩታዬ በጣም ጅግና ሴት ነሽ ጌታን ይመቸሽ ኣቦ ❤❤❤❤
የኔ ጀግና ሩታዬ💪ሁሉን በተግባር💪💪
እሩታዬ በፍቅር ስቱን አሸነፍሽዉ የኔ ጀግና ሴት እንኳን ደስስስ አለሽ❤❤❤🎉🎉ሜላትዬም ተፀፅተሽ እህትሽን በመታረቅሽ በጣም ደስስ ብሎኛል❤❤
ስለሑሉም ነገር ኧልኸምዱሊላሕ😢ሩቲዬ ጀግና የኔ ፍልቅልቅ😢ጀግና ምንም ነገር የማይበግራት😢የምትሉ 👍👍አሳዩኝ ምድረ ቅቅናም😂😂
ቱ መነዉ ደስ አላለሽም አኡዙቢላህ ሚነሴጣን😂😂😂
❤❤❤ለእናት ከዚህ በላይ ይገባታል እናት ለዘላለም ትኑር ሩታዬ እናትና አባትሽን በደንቡ ተንከባከቡዉ ጋበዛች በርቱዉ አብርሽዬ ግን ስላልኖረ🥲ግን ምንም አደል በሚቀጥለዉ እንጠብቃለን🙏🥰🥰💪
ሩታዬ ትናት እና ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ጎበዝ ❤
ሩታዬ ስላቺ አውርቼ አልቸርስም ሲበዛ ድቅ ልጅ ነሽ ለአላማሽ የማትበገሪ ለሰው ወሬ ቦታ የለለሽ ያልተነገረልሽ ጀግና ሴት 💪የሰውን ደስታ የምያስደስትሽ🥀ልዩ ሴት ነሽ ከልቤ እወድሻለሁ የኔ ምርጥ ሴት ❤️❤️😘😘😘
@@gadislove-x2t የኔ ውድ እናመሰግናለን ክበሪልን የፍቅርዬ ወዳጂ 💕💕💕
❤❤❤❤❤❤😢😢
እውይ አገላለፅ❤❤❤🎉🎉🎉
🥰🥰🥰🥰🎉🎉
አልሀምዱሊላ በመታረቃችው ደስ ብሎኛል እናት ለዘላለም ትኖርልን
የምር ከሩታ በመታረቃቹ በጣም ደስ ብሎኛሀል ሜሉ 😮❤❤🎉🎉
ሩታዬዬዬ የኔ ጀግነ የኔ ትግስተኛ ደስተዬ ወደር ዬለዉም እደዚ ሆነቹ ስለዬሃቹ መማዬ ፈጠሪ ረጅም እድሜ ጤነ ይስጥሽ የኔ እነት RM ዉድድ የኔ ዉድ ፈምሊ🥰🥰😍😍😘😘❤️❤️❤️🐅🐅💪💪💪
ሩታዬ የኔ ወርቅ የኔ ጅግና ሴት እምወድሽ የኔ ታኣጋሽ😢❤
ማነው እንደኔ በመታረቃቸው ደስ ያለው ሩታዬ የሴቶች ተምሳለት ለእናታችን እግዚአብሔር እድሜን ጤናን ይስጥልን መላት የአጥረ ወፍ አትስማሺ❤❤❤❤❤❤❤❤
አንቺ ራስሽ ቢሮ መስራት አለብሽ በጣም የምታምሪው ቆንጆ እናታችን ተባረኪ እውነት ነው የምትናገሪ ቅናት የዳቢሎስ የሰይጣን ነው ፍቅር ግን የእግዚአብሔር ነው።
የተግባር ስው ሩታዬዬዬ ከእህትሽ ጋር በመታራቃችሁ በጣም ደስ ብሎናንለእናትሽ እረጃም እድሜ ጤና ያድልልን
ሩታየ አች ጀገናሴት ሁሉንም ቦታውን አሲያሺው የትግሰትጥግ ባችአየሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍቅር ያሸንፍል❤❤❤❤
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።**አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።**እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"**አሉት።**⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"**እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት**⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።**"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት**⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል**"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"**አሉት።**⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል**"በአላህ ተወከል"አሉት**⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን**እፈልጋለው" ሲላቸው?**"ዚክር አብዛ" አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን**እፈልጋለው?" ሲል**"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።**⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው**"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።**⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል**"አንተም እነሱ የወደዱትን**ውደድ" አሉት::**⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል**"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም**አለብህ" አሉት።**⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*ሲላቸውም**"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።**⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ**እፈልጋለው" ሲል**"ፀባይህን አሳምር" አሉት።**⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል**"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።**⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው**"ሀራም አትብላ" አሉት::**⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል**"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።**⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው**"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።**⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው**"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት**⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?*"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።**⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ**እፈልጋለው?" ሲል**"ሰውን አትበድል" አሉት**⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"**"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።**〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው**"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።**⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል**"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
s 🎉a 🎉w
ማሻአላህ እሩታዬ ጀግና እኳነደሥአለሺ የኔጠካራ ❤❤❤❤
ምርጥ እናቴ ❤❤❤❤እድሜ ይስጠት በእዉነት እሩታ እንኳን ደስአላቹዉ ደስተቹዉ ደስተዬ ነዉ ❤❤❤❤የኔ ፍልልቆች❤❤❤❤❤😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉
እኳን ደስ አላችሁሩታዩ ከባልሽ ጋም አስታረቆቸው በአንድ ላይ ቨዶ ስሩልን
ሩቲዬ የኔ ቅመም እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ አቤላዬ የሩቲ ወንድም የኔ ምስክን❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
ሩታዬ የኔልእልት የኔጀግና❤❤❤❤❤ የኔአትጠገብ በምን ቃላት ልግለጠሺ የኔ ጠካራ❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ🎉❤
እሺዉደ
በምድር ለይ እድሜህ እንድርዝም እናት እና አባትህን አክብር ይላል በጣም አሪፋ አድርጋቸኃል❤❤❤❤❤❤❤
እማማ እናመሰግናለን❤❤❤❤
የኔ ዉዶች ስታምሩ የአብርሽ ንግስት አቤት ትእግስት የኛ ሞዴል
እውነት ነውናት ያልሺው ተባረኪ ጌታ ይባርክሽ በጣም ትመቸኝ አለሽ ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባርክ ረጂም እድሜ ተመኘዉልሽ
አብርሽስ አረ ከአብርሽ ጋርም ታረቁልን🙏❤❤
መረጋጋት ጡሩ ነው
ኣይቀርም ሩታዬ ለባም ሴት ናት ከጣይ ኣብሮው ይመጣሉ ❤❤❤
የረጋወተትቅቤይወጣዋል❤❤❤❤❤❤❤
የኔም ጥያቄ ነዉ?
ሩታየ አትጠገብ የኔ ጀግና ማሚየ ሚሉየ እኮን ደስ አላችሁ ዉዶች🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉
ማርያምን ሩታ ጀግና ነች🎉🎉🎉🎉
እልልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እህትና እህትን ለማቆራረጥ የለፋችሁ አልተሳካላችሁም ሁሌም ደስ ይበላችሁ 🥰🥰🥰🥰 ጉዞ 50k
ማርያምን ሩታ ጀግና ነች🎉🎉🎉❤❤🎉🎉
እንኳን ደሰ አላችሁ አይለያችሁ እናታችንም ርጀም እድሜ ይሰጥልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በሆላ ክፍተት የለም የኔ ማሮች ❤❤❤❤❤❤❤❤ማሚ እንኮዋን ደስ አለሽ
ሩታየ ብልህ ሴት ነሽ ቤተሰቤን ብቻ ብትይ ፈቅርሽን ታጭ ነበር ቤተሰብ መቼም ቤተሰብ ነው ቀርቶ አይቀረም ግን ፈቅርሽን ብተየው መቼም የማታገኝው ይሁናል ና ከሚወዱት ጋር እደመኖር የሚያስደስት ነገር የለም እና በጣም ነው ደስ የሚለን
በጣም ❤❤❤👍👍👍👍
ሩታ መላት በመታረቃቹ ደስ ብሎኛል ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ኣይለያቹ እድሜ ከጠጤና ጋር ለናታቹ❤❤❤
ተባረኩ የኔማሮችእግዚሀብሄረይሰጣቸዉ እናታቸዉንለማሰደሰት ፈግታቸዉአድላይመሆናቸዉእራሱቀበቃበላይነዉ እናትከምንምበላይየልጆቿንደሰታማየትትፈልጋለቸየኔዉድእናት የዘመኑምረጥእናትእረጀምእድሜኀይሰጥላቸዉየኔማሮች የኔዉቦቸየኔፈድሻወችእድሜይሰጥሸእናታችብቻሰለሁሉምነገረእግዚሀብሄረይመሰከን❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የሩትየ እና ኣብርሽየ ደጋፊ የደስታ በዚህ ቪድዮ ሜሉ 50k እናስገባት💪ሶ ሜሉየ ደስታየ ወደር የለውም የኔ ልእልቶች ጠላታቹ ይለያይ ለብዙ ሰው ኣስተማሪ ሁናቸዋል ፍቅራቹ ብዝትዝት ይበልልን 🙏ግን ኣደራ ኣብርሽጋ እርቅ ሳይፈጠር እንዳትመለሺ እኛ ይከፋናል በኣብርሽ ቤት የእርቅ ቪድዮ እንጠብቃለን🙏 😥 ሌላ ደግሞ ፋዘር ባልሽ እና እህቶችሽ ኣንድ ቀን ሸገር ብትመጡ ሰብሰብ ብላቹ ብናይ ደስ ይለናል እንጠብቃቸዋለኝ የምታምሩ ቤተሰብ ናቹ ማሮቼ ❤
❤❤❤❤❤
የኔሴት🎉🎉🎉🎉🎉ሁሉም አለፈ😢😢😢😢
ሩታየ የኔጀግና በምክንያት ነዉ እምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩነት ለራሥ ነው ሰለተስማማችሁ በጣም ደሥ ይላል❤🎉🎉🎉🎉
እስይ የኔ ኡቆች እዲነው የሚያምርባቹሁ❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋ማሚዬ ሺህ አመት ኑሪ እማ
ሩታዬ የኔ ጠንካራ ሴት ስወድሽ
እናቱን እና ቤተሰቦቹን የሚወድ ብቻ እስኪ በላይክ
እሩታዬ ጀግና ኮነሽ ወላሒ😢❤❤❤❤እናትሽን እድሜ ከጤናጋይሥጥልሽ❤❤❤❤❤
ቅማሞቼ የሰባቹት ባሙሉ አላህ የሰካለቹ ጉሉ አሚን😢😢👍😌
አሚንንንንን
Amennnnnnnn❤❤❤❤❤
አሚን😢😢😢😢😢
አሚን🎉🎉🎉
አሜን ❤❤❤
አህያ ቢራገጥ ጠርስ አይሳበርም ማሻ አላህ❤❤❤❤❤
ከዛስ ጨረሸው
መጨረሻው ነገረኝ
በመታረቃቸው ደስ ያላቹ ብቻ ለይኩኝ🎉😂
ዝበል በመለቸዉ አንድ ሰይጠን የሆንከዉ አንተነይ 😂
ሩታየ የኔ ጀግና እህቴ እንኳን ደስ ኣለሽ ማሬ ረጅሜ እድሜ ለናታችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ ። ሆኖም ግን ግጭት ሲፈጠር ክፉ ከመናገር ዝምታን መምረጥ እጅግ በጣም ይመረጣል።ፀፀት እንዳይፈጠር አላህንም ላለማስከፋት ይረዳል ለሁላችንም ትምህርት ይሁነን ለማለት ነው ።መልካም ቤተሰብ❤❤❤
ሩታዬ የኔ ውዶች ደስ ትላላችሁ የምር ዋዉዉዉዉ ብያለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
የኔ ጀግና ሩታዬ 😊ሁሉን በተግባር 😊😊 💪💪💪💪👍👍👍👍
የኔ ውዶች ሩታዬ የኔ ትግስተኛ❤🥰🥰🥰❤ሁሉን በዝምታ በትግስትየምታልፍ እንቁ ጀግና ሴት ነሽ ሩትነቴ አብርሽዬ ንግስት🥰
ማሻአላህ እሩታዬ እከነ ደሥአለሺ የኔ ጠካራ 👌👌👌👌
እሩታየ የኔ ጠካራሴት ሁሉን በትግስት ያለፍች❤የኔ ጠካራ እህት
የጋሺ ታደሠ ቀብራራ የትአለ 😢 አብርሺዬ ዛሬም የለደ የኔ የዋህ የሩታ ሸጋባል የኔ ትግሥተኛ በዝምታው ገዳይ ሩትነቴ የኔ ሥሥት አደራ አብርሺንም አሥታርቂ 😢
ቀጣይ ይመጣል
🇻🇳👌🥰ማርያምን ሩታዬ በኃ አይነት ኪለፃሽ የኔ ጀግና ሴት ባሏንም ቤተሰቦሽ በእጇ ያሰገባች ጀግና እህቴ አትጠገበን ዶሞ ጀግና እነትሽ አለሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏ማሚይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸዉ❤❤❤🎉🎉🙏🙏🙏
ሩታዬ ዬእንኳን ደስ አለሽ❤
የኔ ታጋሽ ንግስቷዬ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ❤❤❤❤
ሩትዬ ደስታሽ ደስታችን ነው የዋህ ምርጥ ላመነችበት ወደኋላ የማትል ትዕግሥተኛ ሁሌም ሰላምሽን ነው የምመኝልሽ ለእናትሽ ከእህትሽ ጋ እንደዚክ ፏ ብለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የባሏ ቀበጥ 🥰🥰🥰
የእኔ ትግስተኛ ጀግኔት ሩታየ ❤🧖💪💪💪
ማሻአላህ ደስስትሉ አንድነታችሁ💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗ያሁሉ ነገር ያሁላ ውጣ ውረድ አልፎ እንድህ ስለሆናችሁ ደስ ብሎናል
Uuuuffii maati jalallaa darabaa nuufi jiradhaa ❤❤❤❤maati naafi ta'aa mee Oro ko ❤❤❤❤
❤❤❤❤
የቁረዐን ፍቅር ያለባቹሁ ደምሩኝ ስደተኛዋ ነኝ🎉🎉🎉 አብረን አንደግ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ijjolleen kun araaramuun jaraa namnii isiin gammachise like godha ❤🎉🙏
Gaaruu guditin gareradhaa namaxamtumitii
እውነት ደስ ሰትሉ እድህ ነው የሚምርባችሁ አይለያችሁ❤
ወዉ ወዉ በጣም ደስ ብሎኛል ለናታቹ ስጦታ በመስጠታቹ አሁን እናታቹ አሪፍ እንቅልፍ ጤንነታቸዉ ይመለሳል እመኑኝ የናተ መጣረቅ ለሳቸዉ ሰላም ይሰፍርላቸዋል እግዚሀብሄር ይባርካቹ አደራ የምላቹ እንዳለ ቪዲዬዉን አጥፋት በስተት የተናገራቹት እንደ አዲስ ሂወት ጀምር ወደነበራቹበት ቦታ ተመለሱ በጣም ደስ ይላል ምነዉ አቤሎ ደስ ያለዉ አይመስልም የአብረሀም ጓደኛ ስለሆነ ነዉ ፈታ በል በሉት ቪድዬ ላይ እንደዚ መሆን አያስፈልግም ቤተሰብ ያለ ነዉ ይጋጫል ሌላ ጊዜ ስትጣሉ በዉስጥ ቸርሱ ሌላ በተረፈ በርቱ ምኞቴ ተሳካ ደስ ብሎኛል አሁን የቀረዉ አባት እና ወንድም ማዘርዬ በነካ እጆት አስታርቋቸዉ በደንብ ሰላም እንዲሆን 👏🙏👍
Melu congratulations again I’m happy for your family gobezu mama allahmdullilah ❤️🙌
በእውነት በጣም ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን !!!
የናታችሁ እድሜ እረዘም ያርግላችሁ እናት ከተማናት❤❤❤❤❤❤❤❤
ሩት የፍቅር መምህር ጀግና ናት አንቺ የኔ አትጠገብ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤የታላቹ የጠንበለሏ ወዳጎች 🎉🎉
ዋውውውው ሰታምሩ❤❤❤❤ እናታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና የሰጣቸው❤❤❤❤❤❤
እናት ነፍ አመት ትኑር ማሪያምን እናት ካለች ሁሉም ሙሉ ነው😢❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ሜሊ ሩታ በእውነት አንድጋ ስለአየሃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እመቤቴን ማማዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥላችሁ ❤
ሩትዪ የኔ እቁሴት አችኮ ልዩ ነሺ እናትሺን ሻአመት ያኑርልሺ የኔ ውድ😢❤🎉❤🎉
በጣም ደስስስ ብሎኛል ስለ ታረቃቹ ተመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አትጠገብዬ ጅግና ሴት የምትለይብኝ💪🔥💜
Bayyee Namti toltni dhugaa Waaqayyooni harme kee Umurii sifi haa dheresuu Ruta yene qojoo yene Jaginaa ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
ሩታዬ እንቁ ጀግና ሴት ነሽ አንደበት ቁጡብ ሁሉን በተግባር💪💪 የባሏ ንግስት🥰💪 የቤተሰብ ቀበጧ ሁሌም በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ🙏😘😍😍🌹🌹🌹🌹
ኧልኸምድልላህ ማታ ወላሂ እባ መቆጣጠር አቃተኝ ሩታዬ ልዩ ነሽ ለሁሉም ነገር ኧልኸምድልላህ 😢😢😢
😯😯ማዘርዬ ምርጥ እናት 😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🤣
ደስ ስትሉ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በቀጣይ ካብርሽ ጋር ደግሞ እጠብቃለን❤❤❤❤❤❤
❤🎉ትክክል እናታች ፈጣሪ ልቦና ይስጠን🎉
አይ ሩታዬ ጃግና ሴት ዳስ ብሎናል እንዳዝ ሲላ አየናችሁ 😘😍😍
እሩታየ የኔ ትግስተኛ በዝምታ ገዳይ ጀግና የጀግና ሚስት❤❤❤❤❤
የኔ ውዶች ፈጣሪ ምን ይሳነዋን የሚአልፍ የማይመስሉ ጊዚወች አሳልፋችሆን ማዘርየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏❤️
በጣም ውድ❤❤❤
ደግለምን ተታረቅሺ ሳትይ🐴🐴🐴🐴👈👈👌👌
በጣም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@SaadaSamad-t2h ሂጅ በግ ከምንም በላይ እኔ ነበር ይህን ቀን የምጠብቀው ተያየይዘው እዲጓዙ እነ መርጦ አልቃሾች😂😂🙌
@@ሀይሚ-የሩታ 😂😂😂😂😜😜🐴🐴🐴
እሩታየ የኔ እናት የኔሴት የምር ትለያለሽ እኮን የኔጠካራ የኔ ጀግና ደስአለሽ ደግሞ ደጋግሞ ይጨምርልሽ የምር እህትሽ ጋር እደትደስ ስትሉ አድናችሁ አይለያችሁ ፈጣረ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹 አይለያችሁ የኔዉዶች ስስቶቸ እናታችሁን እረጅም እድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አትጠገብ ከልብሺ ሥቀሺ ሥላየሁሺ ደሥ ብሎኝል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ ይምል ጊዜ ይሆንላቻው 🎉🎉🎉
ባሏንም ቤተሰቦቿንም በእጇ ያስገባች ጀግና ሴት ሩትነት ሰላም ስለፈጠራችሁ ደስ ብሎናል❤❤❤❤
❤❤❤❤👍👌
❤❤❤❤❤❤
በመታረቃቸው ደስ ያለው ብቻ😢❤❤❤❤❤❤❤
እኔ በጣም ደስ ብሎኛን❤❤
@@عاااوالهنل
እኔ በጣም በጣም
wow
ምን ጥያቄ አለው ❤ እናት ሁሌም ትሳቅ😅
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሩታ ማለት ላመናችበት የማትበገር ሁሉንም እኩልማስኬድ የቻለች ፍቅሮንም ስራዋንም ባሎንም ቤተሰቦቹንም በጆያርገች ጀግና በራሶ የምትተማመን ሴትእድህናት ይመችሽ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሩታዬ የኔ አትጠገብ
የኔ ጀግና
የኔ እርግብ የኔ ትግስተኛ አንድ ነገር ብቻ ነው ከአሁን በኋላ የምፈልገው የትምህርት ምርቃትሽን
እርጉዝናትደእሮታ
@@fatimanigus3261 ምን አገባሽ
@@አለሜእናቴናት ይሱም አይቀርም ውደ አንድ ቀን 💕💕💕💕💕😁
ማርያምን ሩታ ጀግና ነች🔥💪
በጣም👌💪💪
♥️በጣም
በጣም ጀጋና 🥰🥰🥰
በጣም ትለያለች የኔ እርግብ ❤❤❤
በጠም ጀግና🥰🥰😍😍🐅🐅💪💪
የምታፈቅረውን በእጇ ይዛ በቤተሰቦቿ ኮርታ የምትከበርና የምትወደድ ምርጥ የዘመኔ ንግስት ሩትነት እወድሻለሁ ሜሉ ለእህትሽ የከፈልሽው መንገድ መጀመሪያ ላይ ስህተትም ነበር ይበልጥ ግን መልካምነቱ የጎላ ነበር እናመሰግናለን ለዚህ ሰላም ድንቅና ብርቱዋ እናት 🎉🎉🎉🎉 እወድሻለሁ ማሚ
ሩታዬ የኔ ትግስተኛ በዝምታ ገዳይ ጀግና የጀግናዉ ንግስ ረጅም እድሜ ከጤና ለሁላችሁም❤❤❤❤❤❤❤
ሩትነቴ የኔ ጀግና ❤
የኔ ጠንካራ ሴት ❤
የኔ አስተማሪ ❤
በዝምታዋ ሰው ገዳይ የምኮራብሽ የኔ አትጠገብ እንካን ደስ አለሽ እህትነቴ ሙት ብዬ እምወድሽ የኔ እርግብ ❤️💋🫶ባጭሩ ማትናገር የተግባር ሰው ብየሻለው ያንቺ ወዳጅ መሆኔ ደስተኛ ነኝ የኔ ቅኑ ኣሳቢ 😢❤💜🫶🌿
ሩቲ የኔ ጀግና በትግስት ሁሉንም ያስቀጠልሽ❤❤❤❤❤
እሩታዬ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ደስታሽን ሳቅሽን የአንድ አመት ቁጭትሽን ፈቶ የዛሬን ቀን ስላየሽ ደስ ብሎናል ግን ከአብርሽ ጋር ይቀራል ይታረቁ❤❤❤❤
እናታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና የሰጣቸው❤❤❤❤❤❤
ሩታዬ የኔ ውብ በድጋሜ እንካን ደስ ኣለሽ በጣም ደስ ብሎኛል ለእነታችን ረጅም እድሜ ይስጣቸው ሩታዬ በጣም ጅግና ሴት ነሽ ጌታን ይመቸሽ ኣቦ ❤❤❤❤
የኔ ጀግና ሩታዬ💪ሁሉን በተግባር💪💪
እሩታዬ በፍቅር ስቱን አሸነፍሽዉ የኔ ጀግና ሴት እንኳን ደስስስ አለሽ❤❤❤🎉🎉ሜላትዬም ተፀፅተሽ እህትሽን በመታረቅሽ በጣም ደስስ ብሎኛል❤❤
ስለሑሉም ነገር ኧልኸምዱሊላሕ😢ሩቲዬ ጀግና የኔ ፍልቅልቅ😢ጀግና ምንም ነገር የማይበግራት😢የምትሉ 👍👍አሳዩኝ ምድረ ቅቅናም😂😂
ቱ መነዉ ደስ አላለሽም አኡዙቢላህ ሚነሴጣን😂😂😂
❤❤❤ለእናት ከዚህ በላይ ይገባታል እናት ለዘላለም ትኑር ሩታዬ እናትና አባትሽን በደንቡ ተንከባከቡዉ ጋበዛች በርቱዉ አብርሽዬ ግን ስላልኖረ🥲ግን ምንም አደል በሚቀጥለዉ እንጠብቃለን🙏🥰🥰💪
ሩታዬ ትናት እና ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ጎበዝ ❤
ሩታዬ ስላቺ አውርቼ አልቸርስም ሲበዛ ድቅ ልጅ ነሽ ለአላማሽ የማትበገሪ ለሰው ወሬ ቦታ የለለሽ ያልተነገረልሽ ጀግና ሴት 💪የሰውን ደስታ የምያስደስትሽ🥀ልዩ ሴት ነሽ ከልቤ እወድሻለሁ የኔ ምርጥ ሴት ❤️❤️😘😘😘
@@gadislove-x2t የኔ ውድ እናመሰግናለን ክበሪልን የፍቅርዬ ወዳጂ 💕💕💕
❤❤❤❤❤❤😢😢
እውይ አገላለፅ❤❤❤🎉🎉🎉
🥰🥰🥰🥰🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊላ በመታረቃችው ደስ ብሎኛል እናት ለዘላለም ትኖርልን
የምር ከሩታ በመታረቃቹ በጣም ደስ ብሎኛሀል ሜሉ 😮❤❤🎉🎉
ሩታዬዬዬ የኔ ጀግነ የኔ ትግስተኛ ደስተዬ ወደር ዬለዉም እደዚ ሆነቹ ስለዬሃቹ መማዬ ፈጠሪ ረጅም እድሜ ጤነ ይስጥሽ የኔ እነት RM ዉድድ የኔ ዉድ ፈምሊ🥰🥰😍😍😘😘❤️❤️❤️🐅🐅💪💪💪
ሩታዬ የኔ ወርቅ የኔ ጅግና ሴት እምወድሽ የኔ ታኣጋሽ😢❤
ማነው እንደኔ በመታረቃቸው ደስ ያለው ሩታዬ የሴቶች ተምሳለት ለእናታችን እግዚአብሔር እድሜን ጤናን ይስጥልን መላት የአጥረ ወፍ አትስማሺ❤❤❤❤❤❤❤❤
አንቺ ራስሽ ቢሮ መስራት አለብሽ በጣም የምታምሪው ቆንጆ እናታችን ተባረኪ እውነት ነው የምትናገሪ ቅናት የዳቢሎስ የሰይጣን ነው ፍቅር ግን የእግዚአብሔር ነው።
የተግባር ስው ሩታዬዬዬ ከእህትሽ ጋር በመታራቃችሁ በጣም ደስ ብሎናን
ለእናትሽ እረጃም እድሜ ጤና ያድልልን
ሩታየ አች ጀገናሴት ሁሉንም ቦታውን አሲያሺው የትግሰትጥግ ባችአየሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍቅር ያሸንፍል❤❤❤❤
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*
*አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
*እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
*አሉት።*
*⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
*እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
*"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*
*⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
*አሉት።*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"በአላህ ተወከል"አሉት*
*⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
*እፈልጋለው" ሲላቸው?*
*"ዚክር አብዛ" አሉት።*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*
*⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*
*⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
*"አንተም እነሱ የወደዱትን*
*ውደድ" አሉት::*
*⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
*"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
*አለብህ" አሉት።*
*⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
ሲላቸውም*
*"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*
*⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ*
*እፈልጋለው" ሲል*
*"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*
*⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
*"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*
*⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ሀራም አትብላ" አሉት::*
*⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*
*⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*
*⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
*"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*
*⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
*"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*
*⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ሰውን አትበድል" አሉት*
*⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
*"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*
*〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*
*⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
*"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
s 🎉a 🎉w
ማሻአላህ እሩታዬ ጀግና እኳነደሥአለሺ የኔጠካራ ❤❤❤❤
ምርጥ እናቴ ❤❤❤❤እድሜ ይስጠት በእዉነት እሩታ እንኳን ደስአላቹዉ ደስተቹዉ ደስተዬ ነዉ ❤❤❤❤የኔ ፍልልቆች❤❤❤❤❤😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉
እኳን ደስ አላችሁ
ሩታዩ ከባልሽ ጋም አስታረቆቸው
በአንድ ላይ ቨዶ ስሩልን