Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | Funny Reaction| tiktok V50
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Call on WhatsApp
+251901133636
📌Like our facebook page!
www.facebook.c...
Ii 📌Join our facebook group!
www.facebook.c...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuo...
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp....
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show Tadyas Addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs UA-cam, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
በጨዋታው ...
#ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
#ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #ህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
Er ይሄን ምርጥ ሰው ሰሜን የገና በዓል ሳይደርስ እስኪ 200k እናስገባው. ስንቱ እንዝላል ሚሊዮን ገብቶ ለሰመረ እንዴት 200k ማድረግ ያቅተናል.
ሰመረ አንተ ተናገር እውነት አዋቂ አራዳ በቃ የገባህ ሰው ነህ ❤❤ ረጅም እድሜ ተመኘሁ
የድድብና ጥግ የሆነ ቃለመጠይቅ ሰርተን ብዙ ሰው እንዲያየው ጠያቂ ድልብ መሐይም ተጠያቂ ድልብ መሐይም ሲደመሩ አንድ ቶን ማሃይም የሆነ ስራ ነው።ሰሜ በርታልን
ሰሜ ሁሌም ትመቸናለህ እኔም ጓደኞቼም በተሰቦቼም እንዳንተ አይነት ሰዎች ጥቂት ሆነው እኮ ነው አገራችን ግራ የተጋባችው ብቻ ጀግና ነህ እውነት ጀግና ነህ ምችት ይበልህ ።
ሶፊዬ ዘፋኝ እና ያንተ አይነት መናፍቅ መግቢያው አንድ ነው 😂😂 ብታቃቸው አይከፋም 😂bff
ፈጣሪ ብቻ የልብህን መሻት አይቶ ማሕበረሰባችንን ይቀይርልን ልጆች መልካም ነገር የሚያዩበት ኢትዮጵያን ያሳይልን ሰሜ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉
ሰሜው ወሳኝ ሰው። ስንቱን ሰገጤ አስተናግደን እንችላለን ጎበዝ።ኢቶጲስ ላይ ቅረብ😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እኔኮ ሰመረ አላየዉም ወይ ብየ በስስት ነበር ምጠብቅህ
እኔ እኮ ሰሜ ትመቸኛለህ እውነቱን ስትናገር እኮ GOD God bless you.......
ሳሜ የኔ አጃት አርስ እንዳው እድሜ ይስጥ 🙏
Thank you so much,
God bless you. You are the only person who is telling the truth about Ethiopian🙏🏾🇪🇹culture❤️👌
እኔ እኮ ሰሜ ትመቸኛለህ እውነቱን ስትናገር እኮ GOD God bless you.......❤
ሰሜ ተባረክ እንዲህ ማስተማር በደንብ አለብህ
😂😂ኢቶጲስ ላይ ቅረብ አላለም😂
ሰሜያችን ይመችህ ❤
ሰሜ ኑርልኝ ብቻህን ህዝብ ነህ
WOW!!! ሰሜ የልቤ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ!!!
ሰመረ ተባረክልኝ በልጆችህ ተባረክ አሄግን የምትወደው ሰው አብዶበት ይወቀው አንተን ግን እመብርሐን እቅፍ ታርግህ ከነቤተሰብህ 🙏🙏🙏
አቦ እንደዚህ ንገርልን ሠዎቹ ራሣቸውን ዘግተዋል ተባረክልን አቦ
ሰምዪ:ተባረክል:ያንተን:አይነቱን:ያብዛልን።
ሰመረ:-
የዘመኔ ምክንያታዊ ዜጋ!!
እግዚዐብሄር ይስጥህ::
Seamer , I couldn’t wait to hear your reaction to this video. He truly has a childlike mindset. He seems to believe that not knowing certain singers makes him a stronger religious person.
Bravo Seme. አንጀቴን ነዉ ቅቤ ያጠጣኸዉ.
አይ ሰሜ ኑርልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሌላ ምን እንላለን
ትክክለኛ እይታ ነው ። ሰሜ በርታልን የምታቀርባቸው ሁሉ ይመቹኛል ሚዛናዊ ናቸው።
ልጁ አዲስ ጥጃ ነው .... ተወው.... ይሄ ልጅ ነገ ዶ/ር ወዳጄነህንም ፓስተር ቸሬንምአላውቃቸውም እንደሚል ጥርጥር የለውም ... አቤት ዘንድሮ ጆሮአችን ስንቱን ሰማ ስንቱን ጉድ አየ 😳 እግዚኦ ገንዘብ ያሳበዳቸው ያአይምሮ ህመምተኞች ... ሁሉን የምትችል እግዚአብሔር ሆይ አንደበታቸውን እስርልን ትችላለህ ...😔
እብዶቹ'ማ እነዚህ "የጌታ ሰው" ነኝ ባዮች ናቸው እኮ😊
ሰመረ አባቴ የኛ ሙሉ ህዝብ አንተነህ ረጂም እድሜ ይስጥህ
የሃሳብ ሃብታም ነህ። በአጭሩ፣
እድሜና ጤና ይስጥህ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ለነገሩ አይገባቸውም
እድሜ ዘመንህ ይባረክ ሰምዬ ክበርልኝ🙏🙏🙏🙏
በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያ የአጋንንት መፈንጫ ሆነች
ሰሜ ባርያው ምስጋና ይገባዋል በርታ።
አላዋቂነት እጅግ መረን ሲለቅ እነዚህን ተራ "ፓስተሮች" ይመስላል። ሰሜ ግን ትችላለህ፤ ይመችህ አባቴ!!
ሰሜ !ይህ ማስተዋል አይወሰድብህ. እዉነተኛ ተፅእኖ ፈጣሪ ነህ👏
ይገርማል እኮ ሶሻል ሚድያ ከመጣ በሃላ እኛ ኢትዮጵያውያን ምን እየሆንን እንደሆነ አይገባኝ ሰሜ መልካም ይግጠምህ ጋጠ ወጦችን ፈጣሪ ይሰብስብልን የመልካሞቹ አባት ፈጣሪ
Oh, Seme thank you. I really appreciate what you are doing for our comunity.
ሰመረ በጣም ነው የምደመምብህ ተባረክ በውነት አሁን አንተን አውቅሀለሁ እሱ ያላወቃቸው ያለውን ጭምር።
አንጀት አርስ እኮ ነህ ሰሜ❤❤❤❤❤❤
I am happy our country has a concerned person like u 👏👏👏👏👏👏👏
አቶ ሰመረ የምታደርገው ሁሉ እጅግ የሚደገፍና ውነት መነገር መተቸት ያለበት በመሆኑ ልትመሰገን ይገባሃል በርታ
ሰሜ የኔ ልጅ ተባረክ አመት ነገረው ሁሉ እውነት ነው እድሜህ ይርዘም
አይ ወንጌል😂😂😂 ዱባይስ በየትኛው ወንጌል ይሆን ያማረችው?😂😂
ሰሜ እግዚአብሔርን እኔም ተገርሜ ስመለከታቸው ነበር እና የሁለቱም የንግግር ለዛቸው ያስጠላል ተክለሀይማኖትም እንደዚህ ተጃጅሎ አየዋለሁ ብዬ ጠብቄ አላውቅም ያስጠላል እንደዚህ መውረድ😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂የልጅቷን ግጥም ስታዳምጥ የፊትህን ሪያክት😅😅😅ወይኔ አሳቀኝ
በስንት ነገር አንቃጠል ዘንድሮ አላዋቂ በዛ ሀገራችን ላይ
Thank you Semere 👍👍👍
Keep it up please 👍👍👍
በህግ አምላክ ድሬደዌዋ አይበሉ ምን እየጠጡ ነው 🤣🤣🤣 ተደራጅታችሁ ደስ ይላል🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሰሜ ይመችህ ፡፡ሁሉም እንዳንተ ለሰዎች የሚገባቸውን ቢሰጥ ሀገር ትሰለጥናለች
ሰሜ ሰዎች እያወቁ የሚዋሹት አንዳንዶች ኢትዮጵያ እንዳልተወለዱ እንዳላደጉ ሲምበጠረቁ ልካቸውን እውነቱን ስትነግራቸው በጣም ትገርማለህ ትመሰገናለህ ❤❤❤
ሰሜ ፈጣሪ እረጅም እጅሜ ና ጤና ያብዛልህ ❤❤❤
አንበሳ ! ትልቅ ሰው ና ባለውለታ ነህ! በርታ ወንድሜ!!!!
ተባረክልኝ መሀኒድስ ነበረ ድሮም መንፈስም ነበረ ድሮም
Yihee eree hizibinn menaak naaw. Semee tebarek
ሰመረ ወድሜ ተባረክልን በዚህ ዘመን የመጡ አዳድ ሰወች የሚስጠላባቸዉን የማያቁ ፍጥረቶች
ሰሜ ምርጥ ስራ
ትመቸኛለህ
Congratulations 200K
ሰመረ ምን ይለን ይሆን ብዬ እጠብቅ ነበር ። አንደበትህ ይባረክ።
ሰላም ሰሜ እኔኮ አንድ ቤት ያደግን ነው እሚመስለኝ የልቤን ነው እምትናገረው ነውር ጌጡ የሆኑ ሰወች በጣም በዙ በርታ ወንድሜ
Congratulations 🎉🍾🎊🎈 ባሪች (ሰመረ) 200 subscribers 👏👏👏 well deserved .
ምርጥ አባባል ኢቶጲስ ላይ ነው መቅረብ ያለበት ሶፎንያስ
ውድ ሰመረ፡ ልኩ ሊነገረው የሚገባ ሰው ሊነገረው ይገባል፡፡ ትክክል ነህ ወንድማለም፡ እናመሰግናለን!
ሰሜ የዘመኑ ምርጥ ሰው👌🏾
ሰሜ በጣም እማ ትችልበታለህ በሳቅ እኮ ነው ፍርስ እምታረገኝ
ሰሜ እንደው እድሜ እና ጤና ይስጥህ ለእንደዚህ አይነቶች ለሀጫም መድሀኒት እኮ ነህ ወንድሜ ኑርልን::
ሰሜ ሁሌም እግዚሐብሄር ይስጥክ ነው የምልክ ወንድሜ
ሳሜ መልካም ሰወ
Thank you for your service to society Semere.
ሰሜ እንኳን ደስ አለህ ለ200k ሰብስክሪብሽን ከዚህ በላይ የገባሀል
እረአንተስ የተባረክ ሰው ኑርልኝ
Do u know how to Google?iiiiiiiiii 😅😂😂😂😂😂 ጃሉድን ሰላም በለው 😂
Welcome ሰመረ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!!
ግንብ ስር ደና ቦታ በሆነ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እንወድሀለን🎉
እይታህ እኮ 🎉🎉🎉አንጀት አርስ🎉
Thank you for your explanation. Nurelen Seme bareyaw❤❤
Semere i have much respect for you & for your interesting answers, You're a voice of millions Ethiopians thanks brother.
እኛም እንትን የሚመስል ወንድም እግዚአብሔር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በርታል ወንድማችን❤❤❤
ስምዬ u are unique person ever ❤❤❤❤keep it up 💪Big respect 🙏❤️❤️❤️❤️
ሰሜ ተባረክ! ልክ ልካቸውን ንገረልኝ።
😂😂😂sofe tinish sew maferya
ባለጌ😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሰሜ ገደልከኝ በሳቅ
ሰሜ እናመሰግናለን ኑርልን እንዲ አይነት ዋልጌ አስተምርልን
ሠወች ከትልቅ ወደትንሺ ሢቀየር እደዚህ ነው የሚያደርገው የሚታወቁትን ሠወች የሡን አይነት እምነት ካልተከተሉ
አያቃቸውም 😂😂😂😂😂😂
ሰሜ ለማሊያህ 👏🙌🙌👏
ሰሜ አንጀት አርስ እኮ ነህ👍👍👍👍👍
ሰመረ መድሃኒአለም ይባርክህ ❤❤❤
ሰሜ እድሜ ይሰጥህ ልክልክካቸዉን ንገራቸው በናትህ ምድረ ልቅ አፍ ሁሉ።
ሰመረ ወንድሜ አንተ ባትኖር በምን እንተነፍስ ነበር ክበርልኝ ድንግል ማርያም ካንተና ከቤተሰብህ ጋር ትሁን አሜን
Wey tibeb😂😂😂ere befetary lijochachinin yet enasadig😮😮😮😮 wey gitim😢😢😢
ደና ቦታ አይሆንም ግንብ ስር 😅😅😅😅😅😅😅😅😅
Egziabher yibarkih endew wud wendme seme kene betesebochih Egziabher bibarkih yitebikh ❤❤
Congratz on your well deserved 200k brother. Stay up!
ጀግና ነህ ማርያምን መሸለም አለብህ አጋልጥ❤❤❤❤❤❤
ሰሜ ትመቸኛለህ በተለይ ደግሞ የአርሰናልን ማሊያ ለብሰህ ሳይ ደስ አልከኝ
ወንድማችን ሰመረ አንደበትህ ይባረክ ።
SEMAWE YOU ARE GIFT OF GOD FOR ETHIOPIAN LOST GENERATION AND SAME OLDER PEOPLE TOO MY BROTHER KEEP IT UP YOUR GREAT JOB GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY ♥️ 🙏
ስመረ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ያገባያል የሚል ጠፋ ሆዳም በዛ ያአይማኖት አባቶችም አብዛኞቹ ከህሊናቸው ይልቅ ለሆዳቸው ለምድራዊ ምቾታቸው ያደሩ ነቸው አላህ አገራችንን ስላም ያርግልን
ሰሜ ምርጥ ሰው ነህ በርታልን እንወድሃለን 💝🥰🥰
ሰሜ ማኛ ሰዉ ቀላል እኮ አትመቸኝም በወር በሁለት ወር Reaction Video ምትሰራ ሰዉዬ በአል ሲቃረብ በየሁለት ቀኑ ታደርገዋለክ 😅 Anyways የአላማክ አድናቂ ነኝ keep going
ሰሜ 👏
ሰሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
አይቀባጂሩ ላይክ ሰመረ
ምርጥ አስተማሪያችን ነህ በርታ💚💛❤️
Real Ethiopia habesha. Semere bariyaw ❤❤❤❤❤❤