Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | Funny Reaction| tiktok V52

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 815

  • @dawittibebu4554
    @dawittibebu4554 14 днів тому +266

    ኑርልን ሰሜ እንወድሀለን።ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🙏 ቢኖረኝ Nissan platinum ብገዛልህ ደስ ይለኛል።እውቅና ያልተሰጠህ አምባሳደራችን ነህ ሺ አመት ኑርልን 🙏🙏🙏💪💪💪

  • @mekidesfasil8559
    @mekidesfasil8559 14 днів тому +109

    ምናለ አገሬ ያንአይነት ትንሽ አራሚ ቢኖረት ሰመረ በጣም እናመሰግናለን ዘርህ ይብዛ

  • @haimanotlemma7247
    @haimanotlemma7247 14 днів тому +104

    ሰሜ አንጀት አርስ እኮ ነህ! ትችት ከእውቀት ጋር የሞላብህ! ጀግና የዘመኑ ወጣት ነህ! መድኃኔዓለም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏

  • @King-27
    @King-27 13 днів тому +29

    እኔ የወንጌል አማኝ( Protestant ) ነኝ ሰሜ ይሄ ሰው እና መሠሎቹ እኛን አይወክሉንም ትክክል ነህ ሰሜ
    እናመሠግንሀለን 🙏
    ተባረክ 🤲

  • @etalim456
    @etalim456 14 днів тому +80

    እናግዝሃለን ሰሜ። ባለጌን መቆንጠጥ ባሕላችን ነው። በሪፖርት ይቆነጠጣሉ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 14 днів тому +58

    አረ በህግ አምላክ እንዴ አልበዛም???ሰመረ አንተ ግን ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ ኑርልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @BettyBetty1221
    @BettyBetty1221 13 днів тому +18

    ሰሜ ብቻውን እየታገለ ያለ ለትውልድ የሚያስብ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ልናግዘው ይገባል የኛም ሀላፊነት ነው ❤

  • @messeretagegnehu6683
    @messeretagegnehu6683 14 днів тому +66

    ሰሜው አንጀቴንነው ያራስው ተባረክ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 14 днів тому +42

    🤣🤣 “ኩኩ መለኮቴ” ተመቸኝ። ምነው እንዲህ እንዳንተ በ እውቀት ተናጋሪዎች በበዙልን ብዙ ጥራዝ ነጠቆችን ስርዓት ታስይዙልን ነበር። ምድረ ለንፐን ሁላ።
    ሰሜ በርታልን።።

  • @mengistuderibe3822
    @mengistuderibe3822 11 днів тому +2

    ጀግና ሰሜ!! በፈጣሪ አንተ ግን ያለገደብ እንደምታነብና በሁሉም ጥልቅ መረዳት ያለህ መሆንህ ሲገባኝ እጅግ አደነቅሁህ። እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን!

  • @nad7808
    @nad7808 14 днів тому +76

    ምን እላለሁ፣ ተባረክ እኔም ተማርኩ‼️

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 12 днів тому +1

    በጣም ምርጥ ዝግጅት ነው፤ ሙሉውንም ተመልክቻለሁ። ስለ ልደቱ ጉዳይም ፕሮቴስታንት ነኝ፥ አንተ ባልከው ነው የምስማማው።
    በርታ!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 14 днів тому +60

    እንግሊዚኛ ተናጋሪው ኢትዮጵያዊ! Happy birthday to Jesus! ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ! ይህን የጎልማሳ ሕፃን የአገሬ ባሕልን አስተምሩልኝ!!!!

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 14 днів тому +35

    No words ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Tamagnbeyen
    @Tamagnbeyen 14 днів тому +37

    ባርዬ በቃ የዘመኔ አራዳ ነህ ወንድም 💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 14 днів тому +14

    ሠሜ ጌታ ይባርክህ ኢሔ ስጦታህ አይወሰድብህ ።ግን ለምትስቱ ሠዎች ተማሩበት እንጂ እንደትችት አትቁጠሩት በኔ በኩል እንደዚህ ስሰት የሚመልሠኝ ባገኝ ወዳጄ እንጂ ባላንጣዬ አይሆንም ለምትስቱ ኢሔን ወንድም ስላገኛችሁ ብዙ ሳትወድቁ ተመለሡ።ለማንኛውም ሠሜ ዘመንህ ይባረክ ጤናና እድሜ ከነመላው ቤተሠቦችህ ጋር እመኛለሁ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ይባርክህ።

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 14 днів тому +20

    and also ኩኩ መለኮቴ is killin me😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @serawitdagne2997
    @serawitdagne2997 14 днів тому +35

    ሰሜ አባቴ ሠላምህ ይብዛ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 14 днів тому +27

    የኔ ጨዋ ኢትዮጵያዊ❤❤❤ አከብርሃለሁ በርታልኝ አንድ ቀን ድካምህ ፍሬ ያፈራል❤❤❤ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥህ እና የድካምህን: ፍሬ ቆመህ ለማጨድ ያብቃህ❤❤❤።

  • @melatdemessie808
    @melatdemessie808 13 днів тому +7

    ሰሜ ዘርህ ይባረክ እግዚአብሄር የምትጠይቀውን መልካም ምኞት ሁሉ ይጥህ እድሜህ ይርዘም ሌላ ምን እልላለሁ ወይ ጉድ እግዚኦ መሀረነ

  • @andaualemmekonnen1647
    @andaualemmekonnen1647 12 днів тому +4

    አልፎ አልፎ በሃሳብህ ባልስማማ ፤ አልፎ አለፎ ብታበሳጨኝም ዘንዳ . . . መከራከሪያዎችህ ንግግርህ በምትመለከትበት አተያይ . . . . ድንቅ ይለኛል 👏👏👏 በርታ ሰሜ

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij 14 днів тому +11

    እንዴ.....አልደረስኩባችሁም😂😂ከዚህ በላይ እንዴት ትደርስብን😢ፈጣሪ ይማርህ ... ይማረን ሰሜ እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @TadesseWake
    @TadesseWake 14 днів тому +41

    ሰሜ መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ!!!!!!

  • @yagetamekdi66
    @yagetamekdi66 14 днів тому +11

    እግዚአብሔር ዘላለማዊ ነው" መነሻው አይደለም " ለማንኛው ምርጥ ሰባኪ ሆንክኮ በንዴት❤❤❤

  • @AAH4029
    @AAH4029 14 днів тому +28

    Mr.Semere,I can't thank you enough for your rational and unbiased critics.
    I totally agree with your view.

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 14 днів тому +9

    አረረረረረረ ኡኡኡኡ ምን አይነቶች ቲርኪ ሚርኪ ትውልድ ተፈጠረብን😢😢 እምዬ ኢትዬጵያ ኩሩ የተከበረው ባሕልሽን የሚያስከብሩ ልጆችሽ መነመኑ እኮ 😊ጌታ ሆይ አገራችንን ከጥራዝ ነጠቅ ኮተት ትውልድ ጠብቃት!!🙏🏾🙏🏿🙏🏽
    የኔ ወንድም ተባረክ አንድ አንተው ነህ ያለኸን ያልበሰለ ጥሬ ጭንቅላቶችን አቅድ የምታሲዝልን (በጭንቅላታቸው የሚያገናዝብ አንጎል ካለ) ፅናቱን ይስጥህ!!!🙏🏿🙏🏽🙏🏾💚💛❤️

  • @DanielSolomon7
    @DanielSolomon7 7 днів тому +2

    ሠሜ በጣም እናመሠግናለን። ሁላችንም report ማድረግ አለብን። በርታ ወንድሜ

  • @pastorderese.elbeteltv70
    @pastorderese.elbeteltv70 14 днів тому +24

    ሰሜ ተባረክ ❤❤

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 12 днів тому +2

    አንተን ነበር መሪ ማድረግ እግዚአብሔር አምላኬ ብድርህን ይክፈልህ ዘር ዘርህ ይባረክ

  • @DanielMolla-z3u
    @DanielMolla-z3u 11 днів тому +1

    ባርየ ሐይማኖታው እይታህ(እውቀት) በጣም ሚገርም ነው 👏

  • @Salsbel134
    @Salsbel134 2 дні тому +1

    አይዞኝ ሰሜ ከጎንህነን አንተ ያገር ባለውለታነህ መሸለም እጂ መታሰር አይገባህም ትውልድ ምታንፅ ባህል ወግህ ሀገርህ ምጠብቅ የቀጣዩ ትውልድ መልካም አሻራ ምታኖር መልካም ሰውነህ ከጎንህነን

  • @konjobelete8746
    @konjobelete8746 13 днів тому +8

    አንቺስ ምን ጉድ ነሽ ? ወይ አገሬ 👶 ልጆችሽ እንደ አይን ጠፍተዋል ጌታ አምላክ ይዘንልን እንጂ ተስፋ የሚያስቆርጥ ነው ወንድሜ ሰሜ በርታ 🤗✌️👏

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs 14 днів тому +40

    ሰሜ ኣንደኛ ኮማች ነኝ ከሰሜን ትግራይ መቐለ እንወድሀለን ጠበቃ🎉🎉🎉

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ

    ወንድማችን ብርታቱን ያብዛልን እንዳንተ አይነት ስው ያብዛልን ምነው ጠፋህ ???
    እግዚያብሄር ይጠብቅህ🙏🙏🏾🙏🏽❤️👏

  • @StorytellerQuest
    @StorytellerQuest 14 днів тому +18

    ሰሜ በርታልን ሁሉንም ልክ አስገባልን❤

  • @ewenetuyebza2367
    @ewenetuyebza2367 14 днів тому +7

    Sem, this is a brilliant response. Thanks so much 🙏 ተቸገርን እኮ በእነዚህ አይነቶች ክርስትናን የምያዋርዱ አገልጋይ ነን ባዮች ጋጠወጦች።
    Thank you very much for keeping fighting for the ethics and mortality of our society! May the moral and ethical values of our society prevail 🙏

  • @nebiyoukebedemc251
    @nebiyoukebedemc251 3 дні тому +1

    ሰሜ ከጎንህ ነኝ እውንተኛውን ማሰር ቢቻል እውነታውን ግን ማሰር አይቻልም :: የእውነት እና ሃቅ አርበኛችን ነህ ✊🏽

  • @Simonbekele2
    @Simonbekele2 12 днів тому +2

    ተባረክ የኔ ወንድም ሰሙዬ የኔ አንደበት።

  • @MeseretGezmu-kz9tk
    @MeseretGezmu-kz9tk 13 днів тому +3

    ሰሜ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ እግዚአብሔር እድሜህን ይባርክልህ የተቃጠልንበትን ነገር አውጥተህ ትናገርልናለህ እናመሰግንሀለን

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 14 днів тому +5

    ተባረክ! ብሩክ ሁን ሰሜ🙏

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 10 днів тому

    ሰመረበጣም ነዉ ሰበከዉ ግሩም ድንቅ በጣም አድርገህ ሰበከዉ wow ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እጀግ የሚገርም አድርህ የኛን ልዩ አምላክ ሰበከዉ ሰመረ በጣም የሚያስለቅሰ ንግግር ነዉ wow glory to God wow I have no word how much you teach me !
    እጀግ በጣም የጌታን ሰዉ መሆን
    በተለየ በኩል ሰበከዉ ሚሰጥረ ሰጋዊ mystery of incarnation 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 10 днів тому

    ሰመረበጣም ነዉ ሰበከዉ ግሩም ድንቅ በጣም አድርገህ ሰበከዉ wow ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እጀግ የሚገርም አድርህ የኛን ልዩ አምላክ ሰበከዉ ሰመረ በጣም የሚያስለቅሰ ንግግር ነዉ wow glory to God wow I have no word how much you teach me !
    እጀግ በጣም የጌታን ሰዉ መሆን
    በተለየ በኩል ሰበከዉ ሚሰጥረ ሰጋዊ mystery of incarnation 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 14 днів тому +9

    ሰሜ የኛ ምርጥ ❤❤❤

  • @OneloveJesus
    @OneloveJesus 13 днів тому +4

    ሰሜ ተባረክ!! እሱና መሰለቹ ለራሳቸው የፈጠሩት ክርስቶስ አላቸው፣ የሚኖሩትም የሚሰብኩትም መለኮት የሆን ጌታ እንዳልሆነ ከፍሬአቸው ይታያል፣

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 13 днів тому +4

    ሰመረ ባረዉ አወ ንግራጃዉ በጣም ጥሩነው ዋው ❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sunset_star192
    @Sunset_star192 14 днів тому +10

    28:03 እኔም በጣም የሚገርመኝ 7 ቤታቸውም ቢያልቅበት ጎረቤትም እንደ ቤተሰብ የሚከበርበት ሐገር ውስጥ ነው ያደግነው እነኝህን ከየት አምጥተው እንደለቀቁብን ፈጠሪ በታምረ ያጠፋልን

  • @mamushadiss5927
    @mamushadiss5927 14 днів тому +5

    ሰሜ ተባረክ 🙏🙏

  • @babadebrye
    @babadebrye 14 днів тому +5

    ካንተ ትዝብት እየተማርኩ የምስቀውስ ነገር ተባረክ አቦ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 14 днів тому +3

    ሰሜ እንኳንም ተመለስክልን ጠፋ ጠፋ ስትል ፈርቼ ነበረ! እንደው የኛ ነገር የሀገራችን ሁኔታ ተስፋ አስቆርጦህ የተውከን መስሎኝ ነበረ! አይዞህ ወንድማችን እኛ ምንጊዜም ከጎንህ ነን። እግዚአብሔር ይረዳሃል! መድህንዓለም ልቦና ሰጥቶ ያንተንና የመሰሎችህንም ድካም ቆጥሮ ወደቀደመ ጨዋነታችን ይመልሰን!!!

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
    @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 13 днів тому +1

    🌿🌼የወጉትም ያዮታል🌼🌿 ይላል
    እንደዘሩት የክፋት አስተሳሰብ የዋጋቸውን ያገኛሉ።
    ባርዬ ወንድማችን በርታ

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 14 днів тому +20

    እንኳን ደህና መጣክ ሰሜያችን በቁም ነገሮች ግንዛቤ በቀልዶችህ ዘና ነው ቪድዮን በላይክ ❤ደጋግ ኢትዮጲያውያን ልብ ያላቹ ❤ሰው ሰርቶ እንዲቀየር የምትሹ አላቹና ❤ የቀናነት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ ፈጣሪ የልባቾሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ደግ ደጉን የምናይበት የምንሰማበት ዘመንን ያምጣልን❤❤❤❤❤❤

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 14 днів тому +3

    ሰሜ ተባረክ በብዙ እውነትን በመናገር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 14 днів тому +4

    ውይ ሰሜ ፤ ተቃጠልን ባሀል የት ገባ።
    እግዚኦ.......☺️
    እግዚአብሔር አምላክ ይታደገን።
    ብልግና ወደ ጋጠወጥ.....

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 14 днів тому +10

    ውይ ሰመረ ምን ላድርግሕ እግዚአብሔር ይባርክሕ ከልብ አዝኜ ነበር እንደዛ ሲጮሕ አገኘሕልን ትንትን አደርገሕ ነው የነገርክልን ምንም አልቀረም አመሰግንሐለሁ 🙏

  • @aboneshdebebe7086
    @aboneshdebebe7086 14 днів тому +5

    ተባረክ ወንድሜ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ❤

  • @TamratTamrat-zn7hw
    @TamratTamrat-zn7hw 14 днів тому +28

    ሰሜ❤ አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥህ ቃል ልብን ይሞላል🙏

  • @Tefelucky
    @Tefelucky 14 днів тому +11

    ሰሜ ምርጥ ሰው ከswiss

  • @kakusolomon
    @kakusolomon 13 днів тому +1

    ኑርልን ሰሜ እንወድሀለን።ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🙏

  • @Sidetegnaw
    @Sidetegnaw 9 годин тому

    ሰሜ!! ይገርማል ብዙ ቅን ሰው እንዳለ አሳየኝ። ኮሜንትህን 850 በላይ ሳየው ሁሉም ሀሳብህን ብር ያረጉታል።። ያኮራል ።። በርታ

  • @KebedeBirhan
    @KebedeBirhan 13 днів тому +1

    ሠመረ በጣም እንዴት ነህ ከነሙሉ ቤተሰብህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን የብዙ ግዜ ተከታታይህ ነኝ ግን የምታቀርበው ዝግጅት በጣም ብዙ ነገር አሪፍ ነገር ግን የሰለጠነዉ አለም አገሩን ስለማሳገድ እንዴት እራሱን መቀየር እንዳለበት ይማራሉ የኛ አብዛኛው ግን በጣም እየሳትን ነዉ የድሮ አባቶችናእናቶች ቢያዉን እንዴት የዝኑ ይሆን።

  • @monalizaabera4069
    @monalizaabera4069 14 днів тому +6

    ባርዬ መተንፈሻችን ❤❤❤❤❤

  • @MesiGirma-o2d
    @MesiGirma-o2d 10 днів тому

    በጣም ብዙ ነገር እያየሁ ዘመኑ እንደቀረበ አስባለሁ
    እግዚአብሔር ግን ትግስቱን ይስጠን

  • @TeshagerEyassu
    @TeshagerEyassu 14 днів тому +11

    "kuku melekote"😂😂😂😂😂... "Kukuis/Kolo Akefafay"🤣🤣🤣🤣🤣

  • @firewawoke3376
    @firewawoke3376 13 днів тому +1

    ለ ማንም ቁጭራ መልስ አየሰጠህ እድሜህን አታሳጥር ለልጆችህ ኑርላቸው !!! 👃 ሰሜ ልሳናችን 👃

  • @TDF16
    @TDF16 5 днів тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሰመረ በጣም እናመሰግናለን ..ወዴት ወዴት እየሄድን እንደሆና እሱ ይወቀው

  • @linamohammed9157
    @linamohammed9157 13 днів тому +1

    ሰመረ በጣም አደንቅሀለዉ ሰዉ አረ ተዉ ሲባሉ እነሱ ጆሮ የሚደርሰዉ በርቱ ነዉ መሰለኝ ጭራሽ እየባሰባቸዉ መጡ እኔ የምፈራዉ በንዴት በሽተኛ እንዳያደርጉህ ነዉ በርታልን

  • @amaresisay6249
    @amaresisay6249 14 днів тому +4

    እያዝናኑ መምከር ደስ ይላል❤

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 12 днів тому +1

    ወይኔ ሰመረ አለመክሳትሕ ገረመኝ ።እኔኮ ጨጓራየ እያመመኝ ነው 😊

  • @eliasteshome2633
    @eliasteshome2633 14 днів тому +8

    ኩኩ መለኮቴ 😂😂

  • @ኢትዬ
    @ኢትዬ 14 днів тому +4

    ሰሜዋ አፊ ቁርጥ ይበልልህ❤❤❤❤❤

  • @eleninigussie7555
    @eleninigussie7555 13 днів тому +1

    ሰመረ ኑርልን እግዚአብሔር ይባርከህ እሰኪ አስተምርልን ሌለውሰምቶ አይተንም ዝም እንላለን እንተግን ምነ ብየ እንደመሰመሰግንህ አለቅም ቀላት የለኝም ቃለ ህይወት ያሰመሰልን ለኛም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን ❤❤❤❤

  • @SanbatoBulisha
    @SanbatoBulisha 13 днів тому +1

    የሆነ የቀረሮ ዛፍ የሚመስል ሞኝ የሆነውን አዋቂ መሳይ ሰገጤ ልኩን ነገረው ። እድሜ ይስጥህ ሰሜ ሁሌ አንጀቴን እንዳራስከኝ ነው

  • @dolemareki7179
    @dolemareki7179 14 днів тому +8

    ሰሜ ሺህ አመት ኑርልኝ

  • @kalkidanambaw2298
    @kalkidanambaw2298 14 днів тому +11

    ሰሜ እናመሰግናለን 🫶

  • @dawitbirbo2509
    @dawitbirbo2509 12 днів тому

    ሰመረ ወንዶችም ሴቶችም ልጆች እናትና አባት አይሰሙም ፣ አእምሮ አይሰራም ፣እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ። ሰመረ ተባረክ ።

  • @felekweldemariam1499
    @felekweldemariam1499 12 днів тому +1

    ተባረክ ሰሜ❤

  • @aai3499
    @aai3499 14 днів тому +4

    ኩኩ መለኮቴ😂የመለኮት ተማሪ

  • @NohaminSisaye
    @NohaminSisaye 14 днів тому +5

    በግ ነሽ? ፍየል ነሽ? 🤣🤣🤣🤣🤣 አይ ስሜ በሬ ነች በቃ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 14 днів тому +8

    አንተ እኮ ለዚች አገር ልዩ ስጦታ ነህ

  • @Chaina88
    @Chaina88 14 днів тому +5

    ወይ ሰሜ የምታነብ አይመስለኝም ትላለህ ከእውቀት ነፃ ከ3ኛ ኋ ክፍል ያመለጠ ነው

  • @TsegaTadeg
    @TsegaTadeg 13 днів тому

    ውይይይይ ሰሜ ምን ልበልህ ፈጣሪ ዕድሜ ይስጥህ ሀላፊነትህን እንደዜጋ በመወጣትህ❤❤❤❤

  • @talewdheressa2821
    @talewdheressa2821 13 днів тому +2

    You really nailed it. Thumbs up!

  • @HelenAsmerom-gn2zi
    @HelenAsmerom-gn2zi 14 днів тому +6

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን መንፈስ ቅዱስህን ላክልን እኔ ፈራው እግዚኦ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ 😢😢😢😢😢!!!

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 14 днів тому +3

    አይ ሰሜ ባርች ያንተን አይነት ብዝት ያርግልን❤

  • @lebedena
    @lebedena 12 днів тому

    አለማወቁን የሚያቅማ ትልቅ ሰዉ ነዉ። ሰሜ ተባረክ🙏

  • @elshadayhabtamu6871
    @elshadayhabtamu6871 13 днів тому +1

    በእውነት ተባረክ ሰሜ እየሱስ ቃሉ እንደሚለው ነው::

  • @enattube5994
    @enattube5994 7 днів тому

    እጅግ የምናከብርህ እና የምናከብርህ ወንድማችን ፈጣሪ ያበርታህ።

  • @AsheafiLemma
    @AsheafiLemma 13 днів тому +1

    ዘር ማንዘርህ ይባረክ ባሪያው በጣም አመሰግንሀለሁ

  • @NohaminSisaye
    @NohaminSisaye 14 днів тому +5

    ቀንተን ነው 🤣🤣🤣🤣🤣በልልኝ 🤣🤣🤣አይ አይ

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 11 днів тому

    እግዚአብሔር ይስጥህ ሰሜ ከህሊና እዳ መዳን ደስ ይላል አይቶ ከማለፍ
    ክርስቶስ አልፋ ኦሜጋ ነው

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 14 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ብቻችንን የምንበግንበትን በምዲያ ስለምትነግርልን እናመሰግናለን🙏 ሴቶች ግን ኧረ ለእራሳችን ክብር ይኑረን እግዚአብሔርን እንፍራ ማንም እንደ ሸቀጥ የሚመርጠን እቃ አይደለንም እውነት ያሳፍራል

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ 23 години тому

    እንደው ተባረክ እንደው እረከሱ እኮ

  • @mimileds7255
    @mimileds7255 13 днів тому

    ሰለም ለኢትዮጲያ ህዝብ ይሁን ሰሜ በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታቀርብልን አመስግናለው ልጆቻችን የወደፊት ህይወታቸው ያሳስበኛል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው እንጂ ከባድ ነው ወንድሜ

  • @CabodeThewodros
    @CabodeThewodros 14 днів тому +2

    ባሪያው ተባረክ!!! የእኛ እውቀታም እኔንም አስተማርከኝ

  • @TighistiAraya
    @TighistiAraya 13 днів тому +1

    By the way ሞዴልም እኮ መልክ እና ቁመና ብቻ ኣይደለም ኣስተሳሰባችንም ከምንም በላይ ኣስፈላጊ ነው thank you our unique brother keep up the good work 🩵

  • @mimibella6367
    @mimibella6367 14 днів тому +2

    አንጀት አርስ እኮ ነህ ሰሜ ኑርልን ❤❤❤❤

  • @AbiytesfayeGtsadik
    @AbiytesfayeGtsadik 13 днів тому +3

    አይ ሰመረዬ አንጀቴን ነው እኮ የምታርስልኝ ..... thank u !!

  • @MERCYAGETIAgetimercy
    @MERCYAGETIAgetimercy День тому

    ሰሙ ናፍቀኸኝ ነበር የኔ ባርያ ስወድህ እኮ የኛ ቁም ነገረኛ

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 11 днів тому

    ቤተሰብ የላቸዉም በሙሉ ያቀርብካቸዉ ሰሜ መተቸትህ ግን እንዳይፈለፈሉ ይጠቅመናል በርታ።

  • @MelakuTemtime
    @MelakuTemtime 14 днів тому +4

    Wow semiye ur so genius I'm really proud of you bro