Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V18

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • WhatsApp / Telegram +251901133636
    PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
    I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Subscribe here
    / @semerebariawethiopia
    📌Like our facebook page!
    www.facebook.c...
    Ii 📌Join our facebook group!
    www.facebook.c...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/yesamntuo...
    📌Reach out on WhatsApp!
    call.whatsapp....
    📌Drop an email!
    semerebariawshow@gmail.com
    📌Call and say hello on
    +251901133636
    Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
    Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs UA-cam, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
    His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
    ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
    #ሰመረባርያው
    #semerebariaw
    #ምንይላሉ

КОМЕНТАРІ • 487

  • @Haileeshetu-f4p
    @Haileeshetu-f4p 6 місяців тому +107

    ሀገሬን ባንተ ውስጥ ሁሌ አያታለው ተስፋ ማልቆርጥበት ነገር ቢኖር ያንተን አይነት ጥቂት ሰዎች ስለማውቅ ነው. አምላክ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ 🙏

  • @MaherMaher-iw6yv
    @MaherMaher-iw6yv 6 місяців тому +76

    ሰመረ ምርጥ የሀገሬልጅ ያተአይነቱን ያብዛልን

  • @NuredinAbufarup
    @NuredinAbufarup 6 місяців тому +39

    ሰላም ብያለሁ በሳል ሰው
    የት ጠፋህብን!?
    ወላሒ እንደ አንተ የሚቆጣ አባት ያስፈልገናል ።

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 6 місяців тому +27

    ሰመረ ተባረክ እንዳንተ አይነት ሰው ሳይ እውነትም ሁላችንም አላበድንም ጤነኛም ሀበሻ አለ እላለሁ ከዚህ ዘመን ክፋት ልጆችህን ይሰውርልህ

  • @Amenamen15925
    @Amenamen15925 6 місяців тому +23

    እኔ የስነ ምግብ ባለሙያ ነኝ ስለ እንጀራ አስተያየት በመስጠትህ አመሰግናለሁ.. እዚህ ሀገር ሁሉም ሰው ስፓርተኛ የምግብ አማካሪ ስለ ቆዳ ውበት ስለ ፀጉር እየተነተነነው አደብ አስይዝልን professionalism ይከበር የተሳሳተ መረጃ ሲደጋገም እውነት ይመስላል..እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 6 місяців тому +33

    ሰሜ አንተን የወለደች ያሳደገች እናት ጀግና ናት የኔ ምስጋና ላሳደጉህ ነው ለቤተሰቦች

  • @moges0716
    @moges0716 6 місяців тому +26

    ሰመረ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለህ ስልጡን ሰው በርታ

  • @DanielGhebrezghi-kl6fl
    @DanielGhebrezghi-kl6fl 6 місяців тому +15

    እኛ የከፋን ኣነቃቂ የምባሉ ናቸው 😂😂😂
    ሁሉ ሰው ኣነቃቂ ሆኖ ማን እንደ ሚነቃ እንጃ😂😂

  • @FEREWBEKELE-b9c
    @FEREWBEKELE-b9c 6 місяців тому +21

    ሰሜ አንተን ሳይ ነው በሀገሬ ተስፋመቁረጤን የምተወው ብቻ ፈጣሪ ይርዳን እንጂ እያየናቸው ያሉት ጉዶች ሰው ናቸው ለማለት የሚከብዱ ናቸው በጣም አክባሪህ ነኝ BROTHER

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 6 місяців тому +81

    ንገርልኝ ምድረ መሃይም አዋቂ ነኝ ባይ ስለ ምንም ነገር ሳያውቁ እያወሩ ብዙ ሰው እየሸወዱ ስለሆነ ባንተ ይማራሉ ።እናመሰግናለን ሰሜ ሁሌም ስለምታቀርበው ኑርልን ያንተ አይነት ለህዝብ የሚኖሩት ያብዛልን።

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 6 місяців тому +7

    ይሄ: የየረገመ: ስነምግባር: የጎደለው: ወራዳ: ነው: እባካችሁ‼️‼️‼️‼️ምን: ፈርዶብናል: እባካችሁ‼️‼️
    ሰመረዬ: የኔ: የባህል: አምባሳደር!!! ዘመንህ: ሁሉ: ይባረክልኝ: አቦ!!!
    🏆👌🏾💐🙏🏾እንደነዚህ: ትውልድ: አጥፊዎችን: እየመጣህ: አዋርድልኝ: እባክህ!!! 👌🏾🏆🙏🏾💐🏆🏆💐🙏🏾

  • @henoklucy712
    @henoklucy712 6 місяців тому +8

    ሰሜ መርጥ ሰው... እንደተለመደው ተገቢ እና የአስተዋይ ሰው ነቀፋ አቅርበሃል.... ምስጋና ይገባሀል።

  • @tadia7796
    @tadia7796 6 місяців тому +19

    እረ ሰመረ እንዳተ ያለ እቅጭ እቅጩን የሚናገር የመሚያበረታታ የለም ውውንድሜ በርታ እንኳን አባቶቻችን ይህንን ጉድ ጋጠወጥ ትውልድ ሳያዩ ማለፋቸው እግዚአብሔር ይወዳቸዋል

  • @yordanoshagosmichae912
    @yordanoshagosmichae912 6 місяців тому +4

    ሰሜ የልቤ ሰው እድሜህ ይርዘም❤❤❤

  • @sofiaabdulkadir2097
    @sofiaabdulkadir2097 6 місяців тому +13

    አላህ እድሜ ይስጥህ እዳንተ አይነቱ ይብዛ ሁሌም አንተ ን የሚቃወመው ከነሱ ክራሳቸው ከጋጠወጦቹ ነው ና አይዞህ በርታ በጣም ነው ሚያስጠሉ አላህ ይጠብቅህ 👍👍👍🙏🙏🙏

  • @selamawitbekele961
    @selamawitbekele961 6 місяців тому +4

    I am dead 🤣🤣🤣🤣🤣"አትርፌለው ብለሽ አታምኚም ነበር" " intersect" uuuffffffff

  • @saremshimelis4886
    @saremshimelis4886 6 місяців тому +7

    😂😂😂😂😂😂 አይ ሰሜ እያረርን እንሳቅ እንጂ።

  • @Zubidaabdu
    @Zubidaabdu 6 місяців тому +19

    እሰይ መጣህልን ጠፋህብን እኮ ሰንት ጉድ እያለ።

  • @KidistKidist-k8o
    @KidistKidist-k8o 6 місяців тому +30

    ቤቢ ሻወርማ እያሉ ቅጣቸውን ነው ያጡት ነውርን እንደ ደህና ነገር መቁጠር ከተጀመረ ቆየ ሃይ የሚል ጠፋ

  • @selamtadesse-jk8rw
    @selamtadesse-jk8rw 6 місяців тому +2

    ወይኔ 😂 ሰሜ ተባረክ በእውነት ኢትዩጵያዊ ነህ ። እነዚን ጋጥወጦች ጥግ አስይዝልን እስቲ

  • @rosepickup947
    @rosepickup947 6 місяців тому +3

    በጣም እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እንደ አንተ አይነቱን አስተማሪ, መካሪ ያብዛልን 🙏

  • @almaztedla7521
    @almaztedla7521 6 місяців тому +17

    I am wondering, like you. Where are our morals and values. Only God 🙏 🙌 help us. I am so proud of you for speaking the truth. Believe me, you are a voice for all of us. I am grateful and thankful for you. Blessings to 🙏 you and your family. Keep up the good work.

  • @tewahdoteshome8717
    @tewahdoteshome8717 Місяць тому

    ሰመረ እጅግ ደስ የሚል ሃሳቦችን ነው ይዘህ የምትቀርበው በርታ ለትውልድ ማሰብህ ከምንም በላይ ያስመሰግንሃል ምንም እንኳ ትችትን ለመቀበል የተዘጋጀ አይምሮ ብዙም ባይሆን አንተ ግን በርታ ….. እኛ ግን መንገድ ላይ ምንም ነገር ሲሰራ ብናይ አንናገርም አንተችም አንድ ሰው አሜሪካን አሜሪካ ያደረጋት ትችት ነው ብሎኝ ነበር እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @tesfay5605
    @tesfay5605 6 місяців тому +27

    ሰሜ እረ እኔና አንተ ሳናውቀው የሆነ ዘመን ሳያልፈን አልቀረም?

    • @ezadinozil3738
      @ezadinozil3738 6 місяців тому

      😂😂koyi.ante.demo.maneh.
      Kyet.new.yematahbin😂😅

  • @AbetyFeker
    @AbetyFeker 6 місяців тому +4

    ሰሜ ፈጣሪ ብርታትን ይሰጥህ ምርጥ ኢትዬጰያዊ ነህ ለዜጋ እምታስብ ነህ በጣም አሳፋሪ ግዜ አሳዛኝ ትውልድ ነው ያለው አይዞህ በርታ እመብርሀን ትርዳህ

  • @aai3499
    @aai3499 6 місяців тому +8

    የኔ ቆንጆ አለቀብ 😂😂አዶናይ እንጀራ ካልበላን ምን እንብላ😂

  • @tarikuzewdu2276
    @tarikuzewdu2276 6 місяців тому +1

    ሰመረ በጣም የምወድህ ውድ ኢትዮጵያዊ ነህ። ባሕላችንን የሚያበላሹትን ጋጠወጦች ውቀስልኝ!!! Bravo...semer!!!

  • @AminatYimem
    @AminatYimem 6 місяців тому +2

    ሱበሀን አላህ ምን ጉድ ነው ሁሌ የሚሰማው ሀገራችን ወደ የት እየሄደን ነው ፈጣሪን አመፅ ነው

  • @meselutBelayneh
    @meselutBelayneh 6 місяців тому +9

    እኛ ግራ ገባን የት እናሳድግ ልጆቻችንን እረ በህግ ሴቱም ወንዱም ነውር አላቅ አለ ምን ይሻላል

  • @BirtukanBenito
    @BirtukanBenito 5 місяців тому

    ተባረክ እንይዚህ እያረክ እነዚህን አረሞች አሳፍራቸው ። በርታ መገሰፅህን

  • @ethiopiannewendeavor8867
    @ethiopiannewendeavor8867 6 місяців тому +1

    ትውልዱ እንደዚህ ስረዓት አልበኛ እየሆነ ሃይ የሚል በጠፋበት ዘመን እንደ ሰሜ አይነቱን ሰው ማግኘታችን በራሱ ትልቅ ነገር ነው:: እናመሰግናለን

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 6 місяців тому

    ሠመረ ለኢትዮጵያ የተሰጠህ ድንቅና ጠቢብ ልጃችን ነህ!!!!!የእግዚአብሔር አብሮነት አይለይህ!!!!!!!

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh 3 місяці тому

    ሠመረ ብዙ የማያቸዉና የምሰማቸ ነገሮች በጣም የሚያሳዝን ዘመን ላይ ደርሰናል. ያንተ ግን እነዚን እየገፀሰክ እያሰተማርክ በምታወጣዉ ቪዲዪ በጣም ነዉ የምወደዉ ቀጥልበት.🙏🏾

  • @Enku_Drama
    @Enku_Drama 6 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂እያስተማረ ያስቀኛል ሰሜ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 6 місяців тому +1

    ተባረክ ሰሜ አስተምርልን ብዙ ዘባራቂ በምን እንንታይ እናውራ የሚሉ በዝተዋል ❤

  • @user-qi8yq4gb2h
    @user-qi8yq4gb2h 6 місяців тому +8

    በጣም እኮ ነው የምትመቸኝ

  • @FgfgDfff-i6b
    @FgfgDfff-i6b 6 місяців тому +1

    ወላሂ ሰሜ በሂወቴ ከምዳቸው ከማከብራቸው ከሀገሬ ኢትዬጵያ ሰወች አንዱ ነህ ግን እንዳንተ ከማደንቃቸው ሰወች ውስጥ አንዱ ፓስተር ቸሬ ነው ብታደንቅልኝ ደስ ይለኛል

  • @mekidesdugo
    @mekidesdugo 6 місяців тому +1

    ሰሜ እግዚአብሔር ይባርክህ። ሁሉም ወጣት ከሀገሩ ወጥቶ ቢያይ ኖሮ ራሱን እና ሀገሩን እንዴት መውደድ እንዳለበት ያውቅ ነበር። እዚህ ማንም ከሰው አይቆጥርሽም ባህልሽን ማንነትሽን ረስተሽ እነሱን ስለመሰልሽ ፈረንጅ አትሆኚም ከአለም ቀድመን ሳለን ወደታች መሄድ ቆይ ምንድነው ራስሽን ሳታከብሪ ማን ሊያከብርሽ ነው ራስን መናቅ ነው ይሄ። ሚያሳዝነው እንዴት እንደሚፀየፉሽ አለማወቅሽ ነው።

  • @AlekaAlemayw-ex1xg
    @AlekaAlemayw-ex1xg 3 місяці тому +2

    ሰመረ፣የኢትዮጵያ ፣እስታቲክአዊ፣መረጃ፣ኤጀንሲ፣እነኝህን፣ይቆጥራቸዋልወይ፣ነው፣የምለው

  • @hirutmodenese9606
    @hirutmodenese9606 5 місяців тому

    በትክክል እንደናተ ያለ ጠላት እያለ ያልከው!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @deregehailu5958
    @deregehailu5958 6 місяців тому

    ሰሜ እምትናገረዉ መሪት ጠብ አትልም በርታ ስነስርአት እንዲይዙ የምትመክረዉ አባታዊ ምክር ነዉ 👌

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u 6 місяців тому +8

    ምርጥ ሰው

  • @WondwessenTesfaye
    @WondwessenTesfaye 6 місяців тому +4

    ሰሜ ሁሌም ሀሳቦችህን እጋራለሁ

  • @yayneasfaw9729
    @yayneasfaw9729 3 місяці тому

    I have great respect for you. Ethiopia needs more people like you. Thank you.

  • @meronmesfin2003
    @meronmesfin2003 6 місяців тому +9

    Omg😱may God save our Society

  • @KBfunnyshorte-1361
    @KBfunnyshorte-1361 6 місяців тому +4

    እግዚዮ ብለን መፀለዩ ያዋጣናል እንጂ በዚከቀጠልን እንደሐገር ያሰጋናል

  • @marthihudan4676
    @marthihudan4676 6 місяців тому +1

    ሰመረ ኑርልን።🙏🙏🙏

  • @zdds8565
    @zdds8565 6 місяців тому

    ስሜ እግዚያብሔር ይስጥህ በተለይ ነብሰጡሯ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @cheES5647
    @cheES5647 6 місяців тому +4

    😂😂😂😂😂
    ክስረትን አታወሳስቢብን !

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 6 місяців тому +5

    Semex atitfa tolo tolo likekln ... i like your reactions 😂🙏👍

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 6 місяців тому

    ሠመረ አመሠግንሃለሁ!!!!!!በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ነገሮች ተበለሻሽተዋል።ዋናዎቹ ደግሞ ደጋፊዎቻቸው ወደየገደሉ ይገፈታትሯቸዋል።እናቷንማ አትሰማም።ያም ሆኖ ግን በኢትዮጵያ አምላክ ይዤሃለሁ ቢያደክምህም ሥራህን ቀጥልበት።የሚገርመው የሚያቃጥለው ነገር ብዛቱ!!!!!!!!!ቁምነገር በባትሪ ተፈልጎ መገኘቱ ነው!!!!!ልጄ አ ደ ራ ብየሃሁ!!!!!!!ተባረክ!!!!!!

  • @Merry-d3v
    @Merry-d3v 6 місяців тому +2

    😂😂😂😂 ድከም ሲልክ ነው ሰሜ

  • @frutlove2219
    @frutlove2219 6 місяців тому +2

    ሰመረ እንደዚ የሀገሬቷ ን ስም የሚያጠፌ በዝተዋል በብዝ አይነት አንተ ግን ምን ትላለክ ስለነዚ ስዊች አምላክ ኢትዬጵያን ይባርክ ብዬ አላበቃም አለምንም ይባርክ

  • @BeteloteSolomon
    @BeteloteSolomon 6 місяців тому +1

    እንዴት በጣም አንጀቴን እንደምታርሰው እኮ አባ ይመችክ

  • @bulgaw
    @bulgaw 6 місяців тому +1

    Seme, spot on as usual. You spoke with knowledge and authority. You're a real citizen one in a million.

  • @nejatnuru1240
    @nejatnuru1240 6 місяців тому

    ሰመረ መልካም ሰው እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ወንድሜ :: ይቺ ሆዷን አንዘርፍጣ የምትጨፍረው ሞያ ቢስ ሽሮ ወጥ መስራት አንደማትችል አርጋግጥልሃለው:: እንደው የኑህ መርከብ መቶ አንዴ እነዚህን በጠራረገልን ⛵⛵

  • @teferam
    @teferam 6 місяців тому

    ሰሜ በጣም ነው የምቀበልህ የምታነሳቸው ሀሳቦች እውነት ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ::
    NBC ላይ የሳምንቱ ጨዋታ የሚለው ባድ ግራውንዱን ጨዋታ የሚለውን ""ጨ""አስተካክልዋት በተረፈ በዚሁ ቀጥል

  • @shewitgoitom9741
    @shewitgoitom9741 6 місяців тому +3

    Weyne Seme 😅😅Tekatel yalew ale Sintun Armek tchlewalek Programkn mengst bidegfew ❤❤❤❤

  • @mamushtamene5223
    @mamushtamene5223 6 місяців тому +1

    አንደኛ ሰሜ ለማን አቤት ይባላል እግዚአብሔር ብቻ ልብ ይሰጣቸው ሌላ ምን ይባላል

  • @natnaealzewdu6606
    @natnaealzewdu6606 6 місяців тому +1

    I am really very proud of you Brother Great man Semi 👏👏👏🙏👍👍👍👍👍

  • @ephremgizaw1930
    @ephremgizaw1930 6 місяців тому +3

    ሰምዬ እናመሰግናለን ትምህርት አገኘሁበት

  • @gamingtube473
    @gamingtube473 6 місяців тому

    ሰሜ በእውነት እንኳን ኖርክልን ። አሁን አሁን ስሰማ ኧረ ሰመረ እንዳያያችሁ ሲሉ ወጣቶች ሲያወሩ ሰምቼያለሁ ። ቢያንስ ኃላፊነትህን እንደ ዜጋ እየተወጣህ ነው።

  • @KidusYared-q9r
    @KidusYared-q9r 6 місяців тому

    በርታ ሰሜዬ👍 በአጠቃላይ በጣም ትልቅ content ነው ሰዉ አልገባውም እንጂ
    እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏 አባቴ በርታልን!!!

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 6 місяців тому

    በእውነት ማስያዝ ነው ባለፈው የመናፍቅ ትንሽ ብርእያባዙ ባንክ ሀገራችን ለምን ህገ ወጥነት በዛ

  • @yagetamekdi66
    @yagetamekdi66 6 місяців тому +1

    እምነትና ኪሳራ🤣🤣🤣🤣🤣 ሞቼ ጉድ አይቼ አለች ሴትየዋ

  • @biniamtamrat6074
    @biniamtamrat6074 6 місяців тому

    ሰሜ እንወድሀለን በርታልን እንደዚህ ልክ ልካቸውን ንገርልን❤❤❤❤❤

  • @nazretabebe836
    @nazretabebe836 6 місяців тому +1

    ሰሙዬ እናመሰግናለን ወንድሜ ኑርልን 🙏🙏🙏

  • @astereberhanu243
    @astereberhanu243 6 місяців тому

    ሰመረ ምርጥ ሰው ኑርልን ❤

  • @tamirualemayehu5250
    @tamirualemayehu5250 6 місяців тому +2

    thank you semere we proud of you tell us that we Ethiopian have our own cultures but we almost died

  • @mikiasgetachew256k
    @mikiasgetachew256k 6 місяців тому +2

    ሰሜ የመዝናኛ ዜና ለብቻ የሚቀርብበት የዜና ክፍል አለ እንደዛ ይመስለኛል የንቅሳቱ ጉዳይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @turushamil8570
    @turushamil8570 5 місяців тому

    ያንተ አይነቱን አላህ አብረው አላህ ይጠብቅህ።

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 4 місяці тому

    😂😂😂😂😂 endante miaskegn yelem seme eyasak gn lek lekuan very wise

  • @belongtojesus1497
    @belongtojesus1497 6 місяців тому

    ሰሚዬ በጣም ነው የማደንቅህ ተባረክ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @estifanosweldemichael3773
    @estifanosweldemichael3773 6 місяців тому +2

    ሰሜ ስራዎችህን : በጣም ፣ አደንቃለሁ፣ በርታ ፣ ወንድሜ ፣፣

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 6 місяців тому

    ሰሜ አንተ ማለትየኢትዮጵያ የአይን ብሌን ነህ ቀሪ ዘመንህን እግዚያብሔር ይባርክ

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 6 місяців тому

    ሰሜ እግዚአብሔር ይሁነን እንጂ አያያዛችንስ እሳት ከሰማይ የሚያዘንብብን ነው!!!
    በርታልን ወንድማችን!!! ጥቂት ብንሆንም ልክ እንዳንተ ብልግና ያንገሸገሸን የኢትዮጵያዊነት ወጉ ስርአቱ ባህሉ የሚያስጨንቀን ብዙዎች ነን ከጎንህ ነን!!!

  • @temenetmebratu8088
    @temenetmebratu8088 6 місяців тому

    ስሜ ምንም ቃላት የለኝም ብቻ! እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ ቤቢ ሻወር በኝ ጊዜ የነበረውን ገልፀህዋል ማርገዛችን ሳይታወቅ መውለዳችንን ነው የሚስሙት መቼ አርግዛነው ይባል ነበር ስለዚህ አስተየት የሚፅፉት የሷ ጎደኝች ናቸዉ❤️❤️❤️

  • @TsehayAbebaw1216
    @TsehayAbebaw1216 6 місяців тому +1

    ሀሀሀሀሀሀ ወዬው አይ ሰሜ ጋኔል ጋኔል😂😂😂

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 6 місяців тому +3

    የሀገሬ ሰው ወዴት እየሄደ እንደሆነ እንጃ ሆዷን እንዲ ገልብጣ ቤቢ ሻወር ብላ አክብራ የወለደችው ልጅ ነው ነገ ትምህርት ቤቱን የሚያወድመው ወላጁም ልጁም ቅጥ ያጣበት ጊዜ ላይ ደርሰናል የዚ ሁሉ መፍትሔው እግዚአብሔርን መፍራት ነውና እባካቹ ወደሲኦል ሊያስገባን የሚቻለውን እግዚአብሔርን ፈርተን በስርአት እንኑር።

  • @MuletaAbebe-v9l
    @MuletaAbebe-v9l 6 місяців тому

    ሰሜ ምርጥ በአጭሩ ረዥም እድሜ

  • @TekalignBetelihm
    @TekalignBetelihm 6 місяців тому

    #enee andga kmlachw tekitee lebam sewoch mhal andu antee nhh nurelgee le ethiopiayee 💚💛❤tasefelgatalh ewentenee mnagerehenn atakum kemesematem belayee yemenadamthee alnee brettaaa💖

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649 6 місяців тому +2

    ወደው አይስቁም 😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @emebeteshete3696
    @emebeteshete3696 6 місяців тому

    ሰመረ እባክህ ይኸ በየመሀሉ የምትስቀዉ ነገር በጣም ነዉ የሚደብረዉ ልማድ መሰለኘ በተቻለህ መጠን ቀይረዉ የምታቀርበዉ ነገር በጣም ጠቃሚ ነዉ ግን በሳቅህ ምክንያት ቀልድ ይመስላል የግል አስተያየቴ ነዉ።

  • @Mezgebework12
    @Mezgebework12 6 місяців тому

    ሰሜ በነገርህላይ አንድ ቀን ካንተጋ አብረን ቁጭ ብለን እንዲያው ምን ይላሉ እያልን ልክ ልክ ብንናገር ለኔ ክብር ነው ጸጋ ይብዛልህ🙏🙏

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u 6 місяців тому +2

    ወይ መባለግ እዚህ ደረስን አይ እርግዝና

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 6 місяців тому

    ሰሜ ኑርልን ነጭ ነጯን ስለምትነገረን እንወድሃለን ! አሁንማ ባህልና እውቀታችን ጭፍንና የሌለ እብደት ሆነ እኮ !

  • @fathiahamzah
    @fathiahamzah 6 місяців тому

    ኑርልን፣፣ለዘላለም፣ሠመረ፣ባርያው

  • @nuale23
    @nuale23 6 місяців тому

    እኔም ሳምንቱን ሙሉ ክፍለከተማ በእምነት ጉዳዬ ይፈፀማል እያልኩ ስመላለስ ነበር።ዛሬ በእርግጥኝነት ዛሬ ጉዳይሽ ይፈፀማል እመኚ የሚል ጆሮዬ ውስጥ አቃጨለ እኔም አምኜ ሄድኩኝ እነሱም ለ ህዳር ሰላሳ ቀጠሩኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @HannaGirma1
    @HannaGirma1 6 місяців тому

    እኔ በጣም የሜገርመኛ የውጭ አገርን ወሬ ከመልቀም አገራችን ውስጥ ብዙ የሚነገር አሉ የስው አገር መውደድ ጉድ ነው

  • @KalaabBerhan
    @KalaabBerhan 6 місяців тому +1

    ሰሜ የለቡ የመኖሪያ ቤቱን ቲንሽ ማብራሪያ ከማስታወቂያ ባሻገር እስኪ ከነሱ እንግዳ ጋብዝልን❤❤❤👍🙏

  • @woinabebaassefa1064
    @woinabebaassefa1064 6 місяців тому

    ሠሜ የልቤን ትናገራለህ ፈጣሪ ይባርክህ ልጄ

  • @fozy514
    @fozy514 5 місяців тому

    ሠመረ እንዳተ አይነቱን ቢበዛልን አገራችን አሑን ካለችበት አሮቃ ትወጣ ነበረ ምን ይደረጋ ያገረ ከብት ተጠራቅሞ

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 6 місяців тому +1

    ሰሜ ማኛዬ አደከሙን እኮ

  • @FikaduKassa-qe5me
    @FikaduKassa-qe5me 4 місяці тому

    ኧረ ስሜ አንተ እኮ ትለያለህ 😂😂😂

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 6 місяців тому +1

    ሰሜ የኔ 1ኛ

  • @NoorBelay
    @NoorBelay 3 місяці тому

    😅😅😅😅😂😂😂😂😂 አስጣልኝማ እያመጣህ ይኸን ምድረ መሃይም ሁላ

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u 6 місяців тому +3

    ግራ ገባን እኮ 😂😂😂

  • @JorgeTamrat-vc8id
    @JorgeTamrat-vc8id 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በርታልን በጣም አሪፍ ነው !!

  • @AddisalemGobena
    @AddisalemGobena 5 місяців тому

    Aye Seme, yelebachenen eko new metenegrelen.❤

  • @kalabforgiven
    @kalabforgiven 6 місяців тому

    Semere you're voice of Ethiopia