40 ቀናት ጌታ ለምን ጾመ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 101

  • @hannaarega6694
    @hannaarega6694 2 роки тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 роки тому +1

    ቃለ ሂዎትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ቸሩ እግዚአብሔር ያርዝምልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @romanhaile613
    @romanhaile613 2 роки тому +1

    amen amen kale hiwot Yasemalin memihir

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 2 роки тому +1

    Amne aAmne amne

  • @zamzamalk9864
    @zamzamalk9864 2 роки тому +1

    በእውነት ቃልህይውት ያሰማልን

  • @HOPE-yr2vb
    @HOPE-yr2vb 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን። ብቻ እግዚአብሔር ይስጥልን 😢፡ ኑ እግዚአብሔር ለነፍሴ ያደረገላትን ልንገራችሁ አለ ዳዊት በመዝሙሩ ይሄን አይቶ እኮ ነው።

  • @taladesta9903
    @taladesta9903 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ያድልልኝ

  • @EmanEman-f5b
    @EmanEman-f5b 10 місяців тому

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተማርንውን በልቦናችን ያሳድርብን ❤❤❤❤❤❤

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር እዴሜ ይጨምርልህ ምምህር

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 роки тому +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏

  • @msaeretliyan82
    @msaeretliyan82 2 роки тому +2

    ቃለህይቀትን ያሰማልን መምህርር

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ንንንን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 роки тому +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @ruhamaruhama1817
    @ruhamaruhama1817 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቀን በቸርነቱ

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ❤🙏
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን፡አገራችንን፡ሰላም፡ይስጠን፡፡

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 2 роки тому +1

    አሜን! በአውነት ቃለሕይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ፀጋና በረከት ከእርስዎ አይለይ!

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @saregebre3906
    @saregebre3906 2 роки тому +2

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 роки тому +1

    አሜን

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 2 роки тому +3

    ጤና ይስጥልኝ መምህር ። ለመድሀኒትአለም አምላክ ክርስቶስ ክብረ በአል አደረሰህ መምህር እና ለመላው አስራት ጥምቀት ልጆች ኦርቶዶክስዊያ አረሳችሁ አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን የሳድርል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር። በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር ። በእውነት መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ (አማኑኤል) ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ የዘመን አገልግሎቶን ይባርክሎት። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ኤርትራ ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ሀገራችን በጨለማ ጋርዳት ከለው እርኩስ መንፈስ ጠርጎ ብርሃን የድርግልን እና በአለማች በምድራችን ከመጣው ወረርሽ በሽታ እና የጦርነት የሰው ልጅ የተጨነቀበት እና ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 2 роки тому +2

    ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @filmonkalayu6152
    @filmonkalayu6152 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @masiali5964
    @masiali5964 2 роки тому +2

    Kale hiwet yasemalen abatachin

  • @citizenofafrica.nationethi8438
    @citizenofafrica.nationethi8438 2 роки тому +6

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
    ደጋግሜ ነው የሰማሁት ጥዑም ስብከት።እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዘዛልህ።🤲

  • @genetabraham664
    @genetabraham664 2 роки тому +9

    የዮሐንስ ወንጌል 14
    27፤ ሰላምየ አኀድግ ለክሙ ወሰላመ ዚአየ እሁበክሙ። አኮ በከመ ይሁብ ዓለም ዘእሁበክሙ አነ። ኢይደንግፅክሙ ልብክሙ ወኢትፍርሁ።
    በመጀመርያ በዘመናችን እርስዎና እርስዎን የመሳሰሉ ድንቅ ድንቅ መምህራን አቦቶች እግዚአብሔር ስለ ሰጠን እግዚአብሔር አምላክ አመሰግናለሁ::
    የሰላም አባት ቅዱስ እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ሁሉ: ለአለም ሁሉ: ለእንስሶችም ሁሉ ለእጽዋቶች ሁሉ እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን::🕊🕊🕊

  • @elsabeyane5063
    @elsabeyane5063 2 роки тому

    እኛ ምንም አንልም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥ ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @lalisa_lia9040
    @lalisa_lia9040 2 роки тому +2

    Kale hiwot yasemalen memeher

  • @ድንግልሆይእርጂኝ
    @ድንግልሆይእርጂኝ 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Hannakidsdaycare
    @Hannakidsdaycare 2 роки тому

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን መምህር 🙏

  • @BettySaid-xd9mx
    @BettySaid-xd9mx 28 днів тому

    Kale hywet yasemalen memher

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 роки тому +2

    EgiziAbiher yimesigen

  • @bruktitekefelew5633
    @bruktitekefelew5633 2 роки тому +9

    ወንድማችን መካሪያችን አስተማሪያችን
    ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና
    ይጠብቅልን አሜን

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 2 роки тому +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ን ያሰማልን ለመምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 2 роки тому

    አግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @biniamseyoum5876
    @biniamseyoum5876 2 роки тому +1

    Kalehywet yasemaln wendmachn.

  • @ሜሮንደረጄ
    @ሜሮንደረጄ 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @saragebiyaw8455
    @saragebiyaw8455 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን✝️✝️✝️

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤🙏🙏🙏🙏

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 роки тому

    ቃለህይወት ያስማልን! ልብን የሚረስርስ ትምህርት ነው።

  • @azebayelew2297
    @azebayelew2297 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏😭😭❤️❤️

  • @kiruua-g4z
    @kiruua-g4z 2 роки тому +2

    Kaleheweten yisemalen

  • @haregfiseha8314
    @haregfiseha8314 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 2 роки тому +1

    #የብፁዕ አባታችን በረከታቸወን ያሳድርብን
    ቃለህይወትን ያሰማልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
    በፀሎት አስቡን

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ

    አሜን እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 2 роки тому +1

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መጋቢ ሐዲሰ ዶክተር ሮዳስ በዕድሜ በጤና ይጠብቅዎ እግዚአብሔር 🙏

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 2 роки тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @lijsamiyoutube6914
    @lijsamiyoutube6914 2 роки тому

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @koigatu615
    @koigatu615 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለህይወትያሰማልን

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 2 роки тому +1

    ለሁላችንም ትግስትን ትህትናን ይስጠን ሰይጣንን ድል እንድንነሳ

  • @fdtgfdtg3207
    @fdtgfdtg3207 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @andualemyitagesu2092
    @andualemyitagesu2092 2 роки тому

    Glory be for God , allow me to listen his word .

  • @toptopjo9967
    @toptopjo9967 2 роки тому

    🙏🙏🙏🙏❤️💛💚

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 роки тому +1

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @senaytlegasse8328
    @senaytlegasse8328 2 роки тому

    Fater yaberkek selam selam

  • @masratzarga9765
    @masratzarga9765 2 роки тому +1

    😭😭😭😭🙏

  • @mulukenzeleke6525
    @mulukenzeleke6525 4 місяці тому

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብላችሁ በስደት ነው ያለሁት በስጋ ፈተና ወድቄ አለሁ😢

  • @YilmagoremsYilmagorems
    @YilmagoremsYilmagorems 10 місяців тому

    ❤❤❤

  • @younaskiros6353
    @younaskiros6353 2 роки тому +2

    Amen P

  • @nerdgrenade4365
    @nerdgrenade4365 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 роки тому

    🙏🙏🙏

  • @emebethayile4020
    @emebethayile4020 2 роки тому +2

    Mamihir timirth nabs yigazal inamasaginaln

  • @tsedeledegefa9512
    @tsedeledegefa9512 2 роки тому

    Qalaa hiyotii yaseman

  • @toptopjo9967
    @toptopjo9967 2 роки тому

    🤲🤲🤲

  • @younaskiros6353
    @younaskiros6353 2 роки тому +2

    Amen

  • @senaytlegasse8328
    @senaytlegasse8328 2 роки тому

    Se

  • @yeshimebetyirdaw9807
    @yeshimebetyirdaw9807 2 роки тому

    እባክሁ ዶክተር ሮዳስ በማይግሬን በሽታ እየተሰቃየሁ ነው በመቤቴ ትንሽ ቅባ ቅዱስ ፈልጉልኝ መምህር

  • @דוויתביינסאי
    @דוויתביינסאי 2 роки тому

    ህህህ😏😏 እግዚአብሔር ነው ካላቺሁ እንዴት ፆመ ትላላቹ😂😂😂🤣🤣🤣 እይይ እናንት ትግርም ኣላቹ

    • @Daniel-oc2mu
      @Daniel-oc2mu 2 роки тому

      የሰውን ልጅ ለማዳን የሰውን ስጋ ለብሶ ወደ ምድር ስለወረደ ወይም ስለተወለደ ነው ( እንጂ ፍፁም ሰው እንዲሁም ፍፁም አምላክ ነው)

    • @דוויתביינסאי
      @דוויתביינסאי 2 роки тому

      @@Daniel-oc2mu አንት ስው እንዴ አምላክ ሥጋ ይለብሳል ትላለህ ? ምን አይነት አስተሳስብ ነው አይምሮ የላችሁም ? እግዚአብሔር በፁም ረቂቅ ክምሆኑ የተነሳ አይታይም አይዳሰስም ይህን ማወቅ ይገባቹሀል። እና ደገሞ እምቅድመ ይትፈጠር ዓለም የነበረ አሁንም ያለ ለዘላለምም የሚኖር አምላክ ነው ህያው ነው ። እነዴት ፈጣሪን እንደ አንድ ተፈጣሪ በዚህ ግዜ ተወለደ በዝህ ግዜ ተስቅለ ትላልቹ😏😂😂🤣 ጉድ እኮናቹ ውይይይ ልብ ቢሶች ። ሀጥያት ለማስተስረፍም ቢሆ እግዚአብሔር በማይለወጠው ህገ ኦሪት የፈዬል የበግ የላም የበሬ የእክልም መሷእት እንድናደርግ እንጂ ለናንት ስል እኔ ልሙት ይሚል ቃል በፍፁም የትም መፅህፍ ይለም አይኖርምም።

    • @Daniel-oc2mu
      @Daniel-oc2mu 2 роки тому

      @@דוויתביינסאי ይቅርታ ወንድሜ በመፅሐፍ ቅዱስ ታምናለህ? ከሆነ ልናወራ ልናወራ እንችላለን::

    • @דוויתביינסאי
      @דוויתביינסאי 2 роки тому

      @@Daniel-oc2mu አምናለሁ እንጅ እንዴት አላምንም እስራኤላዊ ኦሪታዊ እኮ ነኝ እንዴ። ግን ወንጌል ክርስቶስ ምናምን እምትሉት ፍፅሞ የዉሽት እምነት ነው።

    • @Daniel-oc2mu
      @Daniel-oc2mu 2 роки тому

      @@דוויתביינסאי ስለዚህ በግማሹን መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ነው ምታምነው:: ለመሆኑ ከ 5 ቱ ሙሴ መፅሃፍተ ኦንሪት ውጭ ሌሎች እነማንን መፅሐፍት ታምናላቹ?

  • @SemaeteWahdAbuneEstifanos
    @SemaeteWahdAbuneEstifanos Рік тому

    እብድ ለማኝ ውሻ

  • @abebebekele5531
    @abebebekele5531 2 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 роки тому +1

    Amen

  • @moniendalew5175
    @moniendalew5175 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @msaeretliyan82
    @msaeretliyan82 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን