Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ግእዝን፣ መንፈሳዊ ትምህርትን፣ የፍልሰታ ትርጓሜን የማስተላልፍበት ዐዲሱ ቻናሌ ይህ ነውና ፈጥነው ለመማር ሰብስክራይብ ያድርጉ። ua-cam.com/channels/UBLJV6fM_Dqk3PwuHHGIQA.html
Qal hiywt yasemaln
Dsss eyalen subscribe enadergalen Dr.🥰🥰🥰🙏
Nurln memhrachn destenia neh
@@belemulu6095 ኀ
Betam dese yeleal egziabeher yemesgen
ግሩም ድንቅ ነው። እናመሰግናለን። ወይ ሀገሬ ፠ኢትዮጵያ፠ ድንቅ ነሽ።
እናመሰግናለን ዶክተር ሮዳስ በጣም እናመስግንሀለን እድሜና ጤና ይስጥልን እንወድሀለን የኢትዮጵያ አገራችንን ከጥፋት ከወራሪ። ከችግር ከረክሀብ ከቸነፈር ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመብርሀን የአስራት አገሩዋ ህዝብዋ ትጠብቅልን አሚን
እጅግ በጣም ነው ደስ እሚለው። ሽልማቱም የእውነት ይገባሃል ፣ ታታሪ መምህር ነህ እራስህን ለመልካም ነገር የሰጠህ።
መምህራችን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ያዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክልን ፡ አሜን ፡
I appreciate what the Andromeda team reavaled to it's followers.keep up it,!!!
ኮንታ ዎች እንወዳችኋለን
Kontawech enodachuwalen
በጣም ደስ ይላል መምህራችን እንወዶታለን እግዚአብሔር ምሥጢሩን ጥበቡን ይጨምርለዎት
ድንቅ ነው መምህራችን ። እናመሰግናለን ።
እልልልልል እስይ ክብር ይግባሃል መምህር እንውዳቻሁ አላን
ስለባታው ቃላት ያጥረኛል የምድር ምድረ ገነት ያስብላል ::ይህን የተቀደስ ስፍራ በካሜራህ ቀርፀህ ስላስጎበኘህን በጣም እናመስግናለን ለሁላችሁም ረዥም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን
መምህሬ የኔ ስስት በጣም ነው የምውድህ ማርያም ። ልጀ ሰውልድ አንተን እያስያው ነው ማስድገው በማርያም ፀልይልን
ስላም መምህራችን ልጅች ሁሉ በጣም ይወዶልሁ እግዚአብሔር ከክፍ ነግር ይጠበቃልን ዛሬ በጣም አሚሮብሀል ኑሪልን ሺህ አመት በእውነት እግዚአብሔር አምልከ መንግሥት ስማህት ያውርስልን
ዶክተር እጅግ ግሩም ሰው ነህ በተለይ ሀገራችን ያላትን እምቅ እውቀት እንድትጠቀም የማንቂያ ደወል እየደወልክ መሆኑም እገነዘባለሁ፡፡ ፈጣሪ ይጠብቅህ ውድ ወንድማችን!!!
መምህር እግዚአብሔር ዘመንዎትን ይባርከው :: ሐሰተኛ ዩትዩበሮች ከዚህ ተማሩ በሐሰት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ከምታደሙ በእውነት ተፈጥሮአዊ በረከቷ እንደዚህ በማሳየት አእምሮአችሁን አፅዱ ::
ሰላም ጤና ይስጥልን መምህር በጣም ድንቅ ነው በእውነቱ የሰው አቀባበሉ እራሱ የሚገርም ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ ለሁላችሁም ረጂም እድሜና ጤናውን ያድላችሁ
ክብር ምስጋና ይሁን ለእግዚአብሔር አምላክ። መምህራችን, ሥራዬ አስጎብኝ (Guide) ሲሆን, ለሀገሬ፤ለእምነቴ,፤ለህይወቴና ለኑሮዬ ሥለምታስተምረን እጅግ ላመሰግንህ እወዳለው። አመሰግናለው። እድሜ ይስጥልኝ።
መምህራችን መተኪያ የለህም እኮ እግዚአብሔር እጅግ ብዙ በረከት እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
እንዲህ ስሜታችን ሁሉበጦርነት ወሬ በተመላበት ወቅት ይህንን የምፕሰለ የሚያረጋጋ የሰላም ምግብ ሁሉ ስለመገብከን ዶክተር እጅግ እጅግ እናመሰግናለን!!!
ሰላሞት ይብዛ በክርስቶስ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትህን እግዚአብሔር አምላክ ይበርክሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን በጣም በጣም እናመሰግናለን መምህር ሀገሬ ኢትዮጵያ ውብ ነትእኔ ራሴ አላውቅም ነበር የኮታ ልጅ ሆኛ ይሄንን ውባቶን በጣም በጣም አመሰገናለው
እትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን መምህራችን
መምህር ደስ የሚል ግጥም ሁሉም ነገር ድንቅ ነዉ እናመሰግናለን ።
ይች ናት ኢትዮጵያ ይች ናት ሀገሬመምህር በእጅጉ እናመሰግናለን።
Dr. በጣም፡ ደስ፡ የሚል፡ ጉብኝት፡ ነበር፡ እግዚአብሔር፡ ይስጥልኝ፡ ለቡድኑ፡ በሙሉ፡ የከበረ፡ ምስጋናዬን፡ አቀርባለሁ፤፤ ምድራዊ፡ ገነት፡ አገራችን፡ ናት፤፤ ባየሁትም፡ በሰማሁትም፡ በጣም፡ ደስ፡ ብሎኛል፤፤
ቦታው በጣም ያምራል ዶ/ር ሮዳስ ቃለህይወት ያሰማልን ኮንታዎች እናመሰግናለን አቀባበላቸው በጣም ደስ ይላል ይገባሀል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር!
ዋው በጣም ደስ ይላል ሀይቁን ከመስደደ በፍት በርቀት ነበረ ያየሁት በጣም ግሩም ነው ያስፈራልም ሀገረ ገብቼ እግዚአብሔር ያድርሰኝና እጎበኛለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
ማን ነው የዚሙን የጣለብን...የት ጋር ነው መንገዳችንን የሳትነው... የራሳችንን እንዳናይና የሰውን እንድንመኝ ያደረገን : አገሬ ኢትዮጵያ ሁሉሞሎቷሽ የተረፈሽ እኮ ነው እናመሰግናለን መምህን
እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህራችን በጣም ደስ የሚለ የተባረከ ህዝብ ለምለም አገር ነው ያለችን ኢትዬጵያ የሚገርም አገር መለአኩ ቅድስ ጊዬርጊስ ከበረከቱ ያድለን የከንታን ከተማ አስተዳደር ከልብ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
ደስታችሁ ፍቅራችሁ ይጋባል ደስስስስስስስስ ትላላችሁ ዘመናችሁ ይባረክላችሁ ክበሩ እግዚአብሔር ያክብራችሁ
አምላክ ኢትዮጵያን ከሊሎችአሥበልጦ ሠቷታል መጋቤዋዬ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ መድኔ አረጓዴ በመዉደድ አንደኛነት
መምህር ዘመንህ ይባረክ
በጣም ደስ ትላላችሁ መምህር እናመሠግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑሩልን።
በእውነት መምህር እናመሠግንሀለን ትላንት ማታ ነው ያየሁት ምንልበልህ አገላለጽህ እራሱ ውስጡ ያለሁ ያህልነው የተሰማኝ ቅዝቃዜው እራሱ እየተሰማኝ ውሀው እራሱ የተረጨብኝ ነው የመሠለኝ እናመሠግናለን አንተ ስራህን እየሰራህ ነው ግዴታህን እየተወጣህ ነው ብዛልን
DR ድንቅ ስራ ለማየት ኦንኳን ባልታደል እድሜ ላንተ አየሁ እድሜህን ያርዝመው እውነት እኔ አንተ ከወቅሁ በኋላ እጅግ ተለውጫለሁ ብዙ ነገር አስተምረህኛል አንተ የተባረክህ ነህ አሁንም አብዞቶ ይባርክህ እድምና ጤና ይስጥህ እውቀትህን ሳትደብቅ ሳትሰስት ስለምታካፍለን በእውነት አንተ ልዩ ነህ አኔ ላንተ ቃላት የለነም አንተን እንዳውቅ የረዳኝን እግዚአብሄር አመሰግናለሁ
ዶ/ር ሮዳስ እንዲሁም ባልደረቦችህን በጣም እናመሰግናለን!!! አሜን ፍቅሩን ይስጠን!!!
በጣም ደስ ይላል ደግም እንደዝው ወላይታ ሶዶ ዳሞታ ስላሴንም ብታይ ደስ ይላል እና ለኮንታዎችንም ምስጋናን አቀሪባለው።
በጣም በጣም ደስ ያላል!!! ሀገራችንን ሰላም አርጐልን ለመጐብኘት ያብቃን!
ያምላካችን የልዑል እግዚአብሄር ሥራው ድቅ ነው ክብር ለሥሙ መምህራችን ዘመንህ ይባረክ
THANK YOU KONTAS!!!! EGZIABHER YEFIKIR DEMENA YALBISACHIHU!!!! GOD BLESS YOU DR RODAS !! DINGIL MARIAM TIMALEDIH!!!!BERTA!! BERTA!!!
ጤና ይስጥልኝ መምህር መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ እጅግ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነበር። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር። ፀጋንና በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ። 💚💛❤ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ምህረት ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጠን
እኛ ኢትዮጵያውያን እንደዚህ ያለ በዓይን የሚያረካ አገር ያለን ሕዝብ ነን። ታድለን!!! መምህር እኛንም ስላጋራህን እናመሰግናለን!!! ድንቅ ቦታ ነው።
በእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው ወይ አገሬ ይህንን ጥለን ነው የተስደድነው ?እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር ። በጣም ያጓጓል
ኮንታዎች በጣም ነው የምወዳቹ እግዚአብሔር በፍቅራቹ ያኑራቹ ሁሌም ።መምህር ብቻ ሳይሆን እኔም ምሳ እየበላሁኝ ነበር ስከታተል የነበኩት ግን እንባዬ ጠብ ሲል ታወቀኝ በደስታ ክርስትና ይህ ነው ።ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር።
በጣም የሚያምር ቦታ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህር
እንዴት ደስ ይላል በአይን ለማየት ያብቃን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
ይህን ውብ ተፈጥሮ አስጊጦ የሰጠን አምላክ ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቦታው ላይ ያለሁ እስኪመስለኝ ድረስ ከጥሩ ማብራሪያ አስጎብኝተኸናል የጌታ ፈቃድ ይሁንና ይህን ድንቅ ህዝብና ተፈጥሮ ለማየት ያብቃን::
በዉነት ልቤ በደስታ ተሞላ መምህር ላንተ ከዚህም በላይ ይገባሀል ዉዱ የኢትዮጵያ ልጅ መምህር መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ በጣም እኮራብሀለዉ አከብርሀለዉ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ አምላክ
ተባረክ መምህርዬ ሁሌም በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን
በጣም ደስ ይላል። እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ክብር እና ፀጋ ይሰጥልን መምህር።
መምህር ሁሌም ያስደምሙናል ።
እውነት ኮንታዎች ንፁህ ልብ ❤️ ያላቸው ሕዝቦች ናቸው፣መምህራችን እናመሰግናለን ፍቅር ሕዝብ 🙏🙏💚💛❤️
ኮታ የት ነው?ውዴ
በእውነት ይህ የፈውስ ቦታ ነው መንፈሳዊ ፈውስ የህሊና ፈውስ ቢዲዮውን አይቼ በጣም ተደሰትኩ የጅማ ከተማ ነዋሪ ነኝና ኮንታ ደግሞ ለኛ ብዙ ዕሩቅ አይደለም እንደእዝብሔር ፈቃድ እንደምጎበኘው ለራሴ ቃል ገባው አንተም ተባረክ ዶክተር ሮዳስ እናመሰግናለን ፡፡
እውነት ኮንታዎች ንፁህ ልብ ❤️ ያላቸው ሕዝቦች ናቸው፣መምህራችን እናመሰግናለን ፍቅር ሕዝብ
ሀገራችን ኢትዮጵያ እውነትም ገነት ናት!!! እንደዚህ አይነት ቦታዎችን ማየት ሕይወትን ያድሳል። በጥሩ ግጥም አጅበህ ነው ያቀረብህልን መምህር።
ጤና ይስጥልኝ በጣም የጉመጀሁት ካገላለፅ ጭምር ድንቅ አገር አለን ፈጣሪ ይመስገን የእውነት እድሜ ጤና መምህር አመሰግናለው።
እውነት ኮንታዎች ንፁህ ልብ ያላቸው ሕዝቦች ናቸው:: እንወዳችኋለን! መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልን ፡፡11
ሃገራችን ኢትዮጵያ እኮ ገነት ናት ። መሄድማ ግድ ነው እናመሰግናለን ዶ/ር🙏
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ÷ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ!!!!እንኳን ለባለወልዱ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
አንዴት ደስ ይላል ምአለ እዚ መጥጨ ብኖሮ ተባረክልን መምህር
በመጀመርያ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን በኔ እድሜ ይህንን ታሪካዊ ቦታ በምስል ማየቴ ሲቀጥል አባታችን ይህንን ድንቅ እና ታሪካዊ ቦታ ስላስጎበኙን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ጉዞውን ለበረከት ትምህርቱን እና ድካምዎትን ለመንግስት ሰማያት መውረሻ ለሀጥያት መደምሰሻ ያድርግልን ።ከዚህ በመቀጠል ለኪንታ ህዝብና ለመላው የኮንታ ማህበረሰብ ከፍ ያለ ምስጋናና ክብርን እመኛለሁ ብቻ ባጠቃላይ እንባ እየተናነቀኝ ከስደት መንደር በሳውዲ አረብ ነኝ እና በፀሎታችሁ አስቡኝ ወንድማችሁ ክፍለ ገብርኤል ሰላም ይብዛላችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላምዋንብያብዛልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Woooow i me proud of you doctor Long life for you self 🙏💞💞
እማማ ኢትዮጵያ ሀገራችን የሰማይ መስኮት ይከፈትልን የመከራ ዘመን ይዘጋልን ልዮ የተፈጥሮ ቦታ የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን ይህንን የተሰጠንን ስጦታ መጠቀም አልቻልን እግዚአብሄር ንፁ ልብን ማስተዋልን ይስጠን
በጣም የሚያምር ቦታ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
የኔ ትሁት ይገባሀል የሚደቅ እውቀትና ምርጥ ፅባይ ኮንታዎች ተባረኩ ውድድድድድድ
እናመሰግናለን ተባረክ!🙏
በስመአብ ያለማንም ከልካይ ይሄንን የመሰለ ምድራዊ ገነት ስላሳየሀን እግዚአብሄር ይስጥልን ከቃላት በላይ ነው
በጣም ነው የምናመሰግነው ዶክተር በውነት ምነው አንተን ባረገኝ በሚል መንፈሳዊ የቅናት ነው የቀናውት እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ
መምህር እውነት እውነት ትለያለህ ውድድድ ነው የማደርግህ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት መምህር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዶክተር የሚገርም ነው እዛው ያለሁ ያክል ነው የተሠማኝ እናመሠግናለን ፀጋውን ጊዮርጊስ አባቴ ይጨምርላችሁ ሕዝቡ በጣም ይገርማል ኮንታዎች የፍቅር ስዎች ናችሁ
ኮንታዎች ክብር ይገባችኋል በጣም ደስ ይላል እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን እግዚአብሔር ይመስገን
ዶክተር በጣም እናመሰግንሀለን !!! ትልቅ የመንፈስ እድሳት ነው ያደረክልን!!!እንዲህ ብርቅዬ ቦታዎችን ማስጎብኘት ታላቅ የተቀደሰ ተግባር ነው!!!እጅግ እናመሰግናለን!!!!
ዋው ቃል የለኝም ደስ ስትሉ ኮንታወችእንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለንፅህተ ንፁሀን እማምላክ ወላዲት አምላክ ፍልሰተ በዓል ፆሙን የበረከት ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️💚💛❤️
መምህር በትክክል ያልከው ኑርልኝ
ኦርቶዶክሳዊያን እንካን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳቹ አደረሰን።እናመሰግናለን መምህር🙏
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Amen Amen 🙏🏼🙏🏼
Amen
Dr. Fethari abzeto yebarekeh ejig enamesegnalen.
ከኮንታዎች ዉድ መምህራችንን በክብር ስለተቀበላችሁት ፈጣሪ ያክብራችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ በዉነት ልብ የሚገባ አቀባበል ነበር
አሜን! ዶክተር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን!!!! በማየት ጎበኘሁት!!!
ሰላም መምህሬ በጉጉት ነው የምጠብቅህ መቼም ብዙ እውቀት ነው ያገኘሁት አመሰግንሀለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ይስማልን ድንቅ ነው ቃላት አይገልጸውም።
በጣም ግሩም ደስ የሚል ስነስርዓትናአቀባበል ነው ጨዋና ፍቅር የሆነ ትልቅ ሕዝብ ነው ።እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆነ ይህን ፍቅርየሆነውን ሕዝና የተባረከ ቅዱስ ስፍራለመጎብኘት የቅዱስ ጊዮርጊስን በረከት ለማግኘት ያብቃን ፣ ለመምህራኖቻችንም ቃለ ህይወትያሰማልን ።
በጣም ልዩ ና ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በእውነት የፍቅር ሀገር ኮንታ እንወዳቹሀለን
Betam enamesegnalen !!!
ምንም ሳናጣ መባላት ብቻ እይ ኢትዮጵያውያን መጨረሻችን ናፈቀኝ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ዶ/ር እናመሰግናለን
እግዚሐብሔርን አመስግኑት ስራህ ድንቅ ነዉ በሉት በጣም የሚያምር እዉነትም የምድር ገነት ለማየት የሚያጓጓ ቦታ ነዉ ካለዉ ግርግር ወጥቶ እዛ ብንሆን እዴት ሰላም እደሚሰጥ የሃገሩ ሰዎች ላደረጉላቹ አቀባበል እናመሰግናለን በጣም ይገባችዋልና በተረፈ ሀገር ሰላም ይሁን እዲህ ማስጎብኘቱንም ቀጥልበት መምህራችን
እንጦጦ ፓርክ ጉዱን ያላየ ይገርማል በእውነት አገሪ ስላም ትሁንልኝ ልጄቼ የተፈጥሮ አድንልቂ ናቸው wild animal አድንልቂ ናቸው እንመጣለን
ሳላውቃቸ እንዲሁ የምወዳቸው ደቡቦች ደግናተቸው ይገርመኛ
እናመሠግናለን ዶክተር በጣም ማራኪ ቦታ ነው
ዶ/ር ሮዳስ እጅግ አስደናቂ ዝግጅት ነው: እምዬ ኢትዮጵያ በእርግጥ ሚስጥር ናት: ድሮ ይሄ አካባቢ ኩሉ ኮንታ በማለት ይታወቅ ነበር ሕዝቡም መልክአ ምድሩም እጅግ ውብ ነው: እኔ ግን ፅሎታችን እንዲሰማ መጀመሪያ ንስሀ ብንገባ እመክራለሁ: ሀገራችን በእጅግ አሰቃቂ ዘመን ውስጥ አልፋለች ብዙ የንፁሃን ደም በግፍ ፈሶባታል: ፓትርያኳ ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ በገመድ ታንቀው በግፍ ተገድለውባታል ያሁኑ ትውልድ አያውቀው ይሆናል: ግን ከፀሎት በፊት ብሔራዊ ንስሀ አስፈላጊ ይመስለኛል አመሰግናለሁ ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ::
አግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ዳስ የላል በጣም አውድችኅለሁ
We love you so much Contta peoples your Hospitality was the best .Contta peoples Express the true Ethiopian love and peace . Great people .
አቤቱ ፡ እግዚአብሂር ፡ ሆዪ ፡ ይህን ፡ ፍቅርና ፡ መከባበርን ፡ ይህን ፡ ትውልድ ፡ አትንሳው ፡ ኢትዮጵያ ፡ የምትታወቀው ፡ በዚህ ፡ አይነት ፡ ነበር ፡ አሁንም ፡ ይህንን ፡ አተንሳን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡
ኢትዮጵያችን ፡ ምድረ ፡ ገነት ፡ ለዛለም ፡ ደምቀሽ ፡ በሰላም ፡ ኑርልን ፡
ዋዉ!!! እጅግ ግሩም ቦታ ፣በግሩም ተመስጦ እይታ፣ በልዩ ተሰጦ አንድምታ። 👏👏👏🙏🙏🙏❤
አካባቢው በጒብኝዎች ተጥለቅልቆ እድገታችሁ ተመንጥቆ ለወገናችሁ ልትገልፁ ፈጣሪንም ልታመሰግነኑት ያብቃችሁ።
ዋው እጅግ ደስ እሜል ቦታ ነው እናመሰግናለን ዶክተር ኮንታዎች እንወዳችሗለን ፍፁም ኢትዮጵያውያዊ በሆነ ፍቅር ስላደረጋችሁት አቀባበል ❤️❤️❤️ኢትዮጵያውያ ስመጣ ይህንን ቦታ ለማየት ጏጉቻለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የሚደንቅና የሚመስጥ እውነትም ገነት 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው እውነት
መምህር እድሜ ይሥጥልን እግዚአብሄር ሥራዉ ግሩም ድንቅ ነዉ::
Great thanks Dr for inviting us such amazing and secret place!
መምህር እግዚአብሄር ጤና እና ረጅም ዕድሜ እንዲሠጥክ እመኛለው
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላም አንድነትና ፍቅርን ያምጣልን አሜን
ዋው no words እማማ ኢትዮጵያዬ
በጣም ደስ ይላል የተከበሩ የኮንታ ሰዎች ማክበርን የሚያውቁት ክቡር ሰዎች ናቸው ክብር ይገባቸዋል♥ እኔም እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ❤❤❤ መምህር በረከታችሁ ይድረሰን።
ኮንታዎች ፀጋዉን ያልብሳቹ ተባረኩ እግዚአብሔር ያክብራቹ። ቦንጋ ሄጃለሁ በጣም ተመሳሳይ ነዉ ምድራዊ ገነት ቢባል ማጋነን አይሆንም የፍሩቱ የምንጭ ውሃዉ የአፈሩ ወዝ የሰዉ ፍቅር......ሁሉም ያስጎመጃል መንፈስን ያድሳል። ዶር እናመሰግናለን ተባረኩ ሁላቹም
ሚገርመዉ መምህር የ ሄኖክ ስዩምን ሀገሬን የሚለዉን መፅሀፍ ሳነብ ስለቦታዉ ገርሞኝ ነበር አንተ ደሞ ቦታዉን ቀርፀህ ስላሳየኸን በጣም ደስ ብሎናል፡፡ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልን ፡፡
ግእዝን፣ መንፈሳዊ ትምህርትን፣ የፍልሰታ ትርጓሜን የማስተላልፍበት ዐዲሱ ቻናሌ ይህ ነውና ፈጥነው ለመማር ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ua-cam.com/channels/UBLJV6fM_Dqk3PwuHHGIQA.html
Qal hiywt yasemaln
Dsss eyalen subscribe enadergalen Dr.🥰🥰🥰🙏
Nurln memhrachn destenia neh
@@belemulu6095 ኀ
Betam dese yeleal egziabeher yemesgen
ግሩም ድንቅ ነው። እናመሰግናለን። ወይ ሀገሬ ፠ኢትዮጵያ፠ ድንቅ ነሽ።
እናመሰግናለን ዶክተር ሮዳስ በጣም እናመስግንሀለን እድሜና ጤና ይስጥልን እንወድሀለን የኢትዮጵያ አገራችንን ከጥፋት ከወራሪ። ከችግር ከረክሀብ ከቸነፈር ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመብርሀን የአስራት አገሩዋ ህዝብዋ ትጠብቅልን አሚን
እጅግ በጣም ነው ደስ እሚለው።
ሽልማቱም የእውነት ይገባሃል ፣ ታታሪ መምህር ነህ እራስህን ለመልካም ነገር የሰጠህ።
መምህራችን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ያዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክልን ፡ አሜን ፡
I appreciate what the Andromeda team reavaled to it's followers.keep up it,!!!
ኮንታ ዎች እንወዳችኋለን
Kontawech enodachuwalen
በጣም ደስ ይላል መምህራችን እንወዶታለን እግዚአብሔር ምሥጢሩን ጥበቡን ይጨምርለዎት
ድንቅ ነው መምህራችን ። እናመሰግናለን ።
እልልልልል እስይ ክብር ይግባሃል መምህር እንውዳቻሁ አላን
ስለባታው ቃላት ያጥረኛል የምድር ምድረ ገነት ያስብላል ::ይህን የተቀደስ ስፍራ በካሜራህ ቀርፀህ ስላስጎበኘህን በጣም እናመስግናለን ለሁላችሁም ረዥም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን
መምህሬ የኔ ስስት በጣም ነው የምውድህ ማርያም ። ልጀ ሰውልድ አንተን እያስያው ነው ማስድገው በማርያም ፀልይልን
ስላም መምህራችን ልጅች ሁሉ በጣም ይወዶልሁ እግዚአብሔር ከክፍ ነግር ይጠበቃልን ዛሬ በጣም አሚሮብሀል ኑሪልን ሺህ አመት በእውነት እግዚአብሔር አምልከ መንግሥት ስማህት ያውርስልን
ዶክተር እጅግ ግሩም ሰው ነህ በተለይ ሀገራችን ያላትን እምቅ እውቀት እንድትጠቀም የማንቂያ ደወል እየደወልክ መሆኑም እገነዘባለሁ፡፡ ፈጣሪ ይጠብቅህ ውድ ወንድማችን!!!
መምህር እግዚአብሔር ዘመንዎትን ይባርከው :: ሐሰተኛ ዩትዩበሮች ከዚህ ተማሩ በሐሰት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ከምታደሙ በእውነት ተፈጥሮአዊ በረከቷ እንደዚህ በማሳየት አእምሮአችሁን አፅዱ ::
ሰላም ጤና ይስጥልን መምህር በጣም ድንቅ ነው በእውነቱ የሰው አቀባበሉ እራሱ የሚገርም ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ ለሁላችሁም ረጂም እድሜና ጤናውን ያድላችሁ
ክብር ምስጋና ይሁን ለእግዚአብሔር አምላክ።
መምህራችን, ሥራዬ አስጎብኝ (Guide) ሲሆን, ለሀገሬ፤ለእምነቴ,፤ለህይወቴና ለኑሮዬ ሥለምታስተምረን እጅግ ላመሰግንህ እወዳለው። አመሰግናለው። እድሜ ይስጥልኝ።
መምህራችን መተኪያ የለህም እኮ እግዚአብሔር እጅግ ብዙ በረከት እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
እንዲህ ስሜታችን ሁሉበጦርነት ወሬ በተመላበት ወቅት ይህንን የምፕሰለ የሚያረጋጋ የሰላም ምግብ ሁሉ ስለመገብከን ዶክተር እጅግ እጅግ እናመሰግናለን!!!
ሰላሞት ይብዛ በክርስቶስ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትህን እግዚአብሔር አምላክ ይበርክሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን በጣም በጣም እናመሰግናለን መምህር ሀገሬ ኢትዮጵያ ውብ ነት
እኔ ራሴ አላውቅም ነበር የኮታ ልጅ ሆኛ ይሄንን ውባቶን በጣም በጣም አመሰገናለው
እትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን መምህራችን
መምህር ደስ የሚል ግጥም ሁሉም ነገር ድንቅ ነዉ እናመሰግናለን ።
ይች ናት ኢትዮጵያ
ይች ናት ሀገሬ
መምህር በእጅጉ እናመሰግናለን።
Dr. በጣም፡ ደስ፡ የሚል፡ ጉብኝት፡ ነበር፡ እግዚአብሔር፡ ይስጥልኝ፡ ለቡድኑ፡ በሙሉ፡ የከበረ፡ ምስጋናዬን፡ አቀርባለሁ፤፤
ምድራዊ፡ ገነት፡ አገራችን፡ ናት፤፤ ባየሁትም፡ በሰማሁትም፡ በጣም፡ ደስ፡ ብሎኛል፤፤
ቦታው በጣም ያምራል ዶ/ር ሮዳስ ቃለህይወት ያሰማልን ኮንታዎች እናመሰግናለን አቀባበላቸው በጣም ደስ ይላል ይገባሀል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር!
ዋው በጣም ደስ ይላል ሀይቁን ከመስደደ በፍት በርቀት ነበረ ያየሁት በጣም ግሩም ነው ያስፈራልም ሀገረ ገብቼ እግዚአብሔር ያድርሰኝና እጎበኛለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
ማን ነው የዚሙን የጣለብን...የት ጋር ነው መንገዳችንን የሳትነው... የራሳችንን እንዳናይና የሰውን እንድንመኝ ያደረገን : አገሬ ኢትዮጵያ ሁሉሞሎቷሽ የተረፈሽ እኮ ነው እናመሰግናለን መምህን
እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ
መምህራችን በጣም ደስ የሚለ የተባረከ ህዝብ ለምለም አገር ነው ያለችን ኢትዬጵያ የሚገርም አገር መለአኩ ቅድስ ጊዬርጊስ ከበረከቱ ያድለን የከንታን ከተማ አስተዳደር ከልብ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
ደስታችሁ ፍቅራችሁ ይጋባል ደስስስስስስስስ ትላላችሁ ዘመናችሁ ይባረክላችሁ ክበሩ እግዚአብሔር ያክብራችሁ
አምላክ ኢትዮጵያን ከሊሎችአሥበልጦ ሠቷታል መጋቤዋዬ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ መድኔ አረጓዴ በመዉደድ አንደኛነት
መምህር ዘመንህ ይባረክ
በጣም ደስ ትላላችሁ መምህር እናመሠግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑሩልን።
በእውነት መምህር እናመሠግንሀለን ትላንት ማታ ነው ያየሁት ምንልበልህ አገላለጽህ እራሱ ውስጡ ያለሁ ያህልነው የተሰማኝ ቅዝቃዜው እራሱ እየተሰማኝ ውሀው እራሱ የተረጨብኝ ነው የመሠለኝ እናመሠግናለን አንተ ስራህን እየሰራህ ነው ግዴታህን እየተወጣህ ነው ብዛልን
DR ድንቅ ስራ ለማየት ኦንኳን ባልታደል እድሜ ላንተ አየሁ እድሜህን ያርዝመው እውነት እኔ አንተ ከወቅሁ በኋላ እጅግ ተለውጫለሁ ብዙ ነገር አስተምረህኛል አንተ የተባረክህ ነህ አሁንም አብዞቶ ይባርክህ እድምና ጤና ይስጥህ እውቀትህን ሳትደብቅ ሳትሰስት ስለምታካፍለን በእውነት አንተ ልዩ ነህ አኔ ላንተ ቃላት የለነም አንተን እንዳውቅ የረዳኝን እግዚአብሄር አመሰግናለሁ
ዶ/ር ሮዳስ እንዲሁም ባልደረቦችህን በጣም እናመሰግናለን!!! አሜን ፍቅሩን ይስጠን!!!
በጣም ደስ ይላል ደግም እንደዝው ወላይታ ሶዶ ዳሞታ ስላሴንም ብታይ ደስ ይላል እና ለኮንታዎችንም ምስጋናን አቀሪባለው።
በጣም በጣም ደስ ያላል!!! ሀገራችንን ሰላም አርጐልን ለመጐብኘት ያብቃን!
ያምላካችን የልዑል እግዚአብሄር ሥራው ድቅ ነው ክብር ለሥሙ መምህራችን ዘመንህ ይባረክ
THANK YOU KONTAS!!!! EGZIABHER YEFIKIR DEMENA YALBISACHIHU!!!! GOD BLESS YOU DR RODAS !! DINGIL MARIAM TIMALEDIH!!!!BERTA!! BERTA!!!
ጤና ይስጥልኝ መምህር መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ እጅግ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነበር። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር። ፀጋንና በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ። 💚💛❤ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ምህረት ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጠን
እኛ ኢትዮጵያውያን እንደዚህ ያለ በዓይን የሚያረካ አገር ያለን ሕዝብ ነን። ታድለን!!! መምህር እኛንም ስላጋራህን እናመሰግናለን!!! ድንቅ ቦታ ነው።
በእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው ወይ አገሬ ይህንን ጥለን ነው የተስደድነው ?እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር ። በጣም ያጓጓል
ኮንታዎች በጣም ነው የምወዳቹ እግዚአብሔር በፍቅራቹ ያኑራቹ ሁሌም ።መምህር ብቻ ሳይሆን እኔም ምሳ እየበላሁኝ ነበር ስከታተል የነበኩት ግን እንባዬ ጠብ ሲል ታወቀኝ በደስታ ክርስትና ይህ ነው ።ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር።
በጣም የሚያምር ቦታ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህር
እንዴት ደስ ይላል በአይን ለማየት ያብቃን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
ይህን ውብ ተፈጥሮ አስጊጦ የሰጠን አምላክ ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቦታው ላይ ያለሁ እስኪመስለኝ ድረስ ከጥሩ ማብራሪያ አስጎብኝተኸናል የጌታ ፈቃድ ይሁንና ይህን ድንቅ ህዝብና ተፈጥሮ ለማየት ያብቃን::
በዉነት ልቤ በደስታ ተሞላ መምህር ላንተ ከዚህም በላይ ይገባሀል ዉዱ የኢትዮጵያ ልጅ መምህር መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ በጣም እኮራብሀለዉ አከብርሀለዉ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ አምላክ
ተባረክ መምህርዬ ሁሌም በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን
በጣም ደስ ይላል። እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ክብር እና ፀጋ ይሰጥልን መምህር።
መምህር ሁሌም ያስደምሙናል ።
እውነት ኮንታዎች ንፁህ ልብ ❤️ ያላቸው ሕዝቦች ናቸው፣መምህራችን እናመሰግናለን ፍቅር ሕዝብ 🙏🙏💚💛❤️
ኮታ የት ነው?ውዴ
በእውነት ይህ የፈውስ ቦታ ነው መንፈሳዊ ፈውስ የህሊና ፈውስ ቢዲዮውን አይቼ በጣም ተደሰትኩ የጅማ ከተማ ነዋሪ ነኝና ኮንታ ደግሞ ለኛ ብዙ ዕሩቅ አይደለም እንደእዝብሔር ፈቃድ እንደምጎበኘው ለራሴ ቃል ገባው አንተም ተባረክ ዶክተር ሮዳስ እናመሰግናለን ፡፡
እውነት ኮንታዎች ንፁህ ልብ ❤️ ያላቸው ሕዝቦች ናቸው፣መምህራችን እናመሰግናለን ፍቅር ሕዝብ
ሀገራችን ኢትዮጵያ እውነትም ገነት ናት!!!
እንደዚህ አይነት ቦታዎችን ማየት ሕይወትን ያድሳል። በጥሩ ግጥም አጅበህ ነው ያቀረብህልን መምህር።
ጤና ይስጥልኝ በጣም የጉመጀሁት ካገላለፅ ጭምር ድንቅ አገር አለን ፈጣሪ ይመስገን የእውነት እድሜ ጤና መምህር አመሰግናለው።
እውነት ኮንታዎች ንፁህ ልብ ያላቸው ሕዝቦች ናቸው:: እንወዳችኋለን! መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልን ፡፡
11
ሃገራችን ኢትዮጵያ እኮ ገነት ናት ። መሄድማ ግድ ነው እናመሰግናለን ዶ/ር🙏
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ÷
ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ!!!!
እንኳን ለባለወልዱ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
አንዴት ደስ ይላል ምአለ እዚ መጥጨ ብኖሮ ተባረክልን መምህር
በመጀመርያ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን በኔ እድሜ ይህንን ታሪካዊ ቦታ በምስል ማየቴ ሲቀጥል አባታችን ይህንን ድንቅ እና ታሪካዊ ቦታ ስላስጎበኙን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ጉዞውን ለበረከት ትምህርቱን እና ድካምዎትን ለመንግስት ሰማያት መውረሻ ለሀጥያት መደምሰሻ ያድርግልን ።
ከዚህ በመቀጠል ለኪንታ ህዝብና ለመላው የኮንታ ማህበረሰብ ከፍ ያለ ምስጋናና ክብርን እመኛለሁ ብቻ ባጠቃላይ እንባ እየተናነቀኝ ከስደት መንደር በሳውዲ አረብ ነኝ እና በፀሎታችሁ አስቡኝ ወንድማችሁ ክፍለ ገብርኤል ሰላም ይብዛላችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላምዋንብያብዛልን
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Woooow i me proud of you doctor Long life for you self 🙏💞💞
እማማ ኢትዮጵያ ሀገራችን የሰማይ መስኮት ይከፈትልን የመከራ ዘመን ይዘጋልን ልዮ የተፈጥሮ ቦታ የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን ይህንን የተሰጠንን ስጦታ መጠቀም አልቻልን እግዚአብሄር ንፁ ልብን ማስተዋልን ይስጠን
በጣም የሚያምር ቦታ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
የኔ ትሁት ይገባሀል የሚደቅ እውቀትና
ምርጥ ፅባይ
ኮንታዎች ተባረኩ ውድድድድድድ
እናመሰግናለን ተባረክ!🙏
በስመአብ ያለማንም ከልካይ ይሄንን የመሰለ ምድራዊ ገነት ስላሳየሀን እግዚአብሄር ይስጥልን ከቃላት በላይ ነው
በጣም ነው የምናመሰግነው ዶክተር በውነት ምነው አንተን ባረገኝ በሚል መንፈሳዊ የቅናት ነው የቀናውት እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ
መምህር እውነት እውነት ትለያለህ ውድድድ ነው የማደርግህ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት መምህር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዶክተር የሚገርም ነው እዛው ያለሁ ያክል ነው የተሠማኝ እናመሠግናለን ፀጋውን ጊዮርጊስ አባቴ ይጨምርላችሁ ሕዝቡ በጣም ይገርማል ኮንታዎች የፍቅር ስዎች ናችሁ
ኮንታዎች ክብር ይገባችኋል በጣም ደስ ይላል እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን እግዚአብሔር ይመስገን
ዶክተር በጣም እናመሰግንሀለን !!! ትልቅ የመንፈስ እድሳት ነው ያደረክልን!!!እንዲህ ብርቅዬ ቦታዎችን ማስጎብኘት ታላቅ የተቀደሰ ተግባር ነው!!!እጅግ እናመሰግናለን!!!!
ዋው ቃል የለኝም ደስ ስትሉ ኮንታወች
እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለንፅህተ ንፁሀን እማምላክ ወላዲት አምላክ ፍልሰተ በዓል ፆሙን የበረከት ያድርግልን
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️💚💛❤️
መምህር በትክክል ያልከው ኑርልኝ
ኦርቶዶክሳዊያን እንካን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳቹ አደረሰን።እናመሰግናለን መምህር🙏
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Amen Amen 🙏🏼🙏🏼
Amen
Dr. Fethari abzeto yebarekeh ejig enamesegnalen.
ከኮንታዎች ዉድ መምህራችንን በክብር ስለተቀበላችሁት ፈጣሪ ያክብራችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ በዉነት ልብ የሚገባ አቀባበል ነበር
አሜን! ዶክተር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን!!!! በማየት ጎበኘሁት!!!
ሰላም መምህሬ በጉጉት ነው የምጠብቅህ መቼም ብዙ እውቀት ነው ያገኘሁት አመሰግንሀለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ይስማልን ድንቅ ነው ቃላት አይገልጸውም።
በጣም ግሩም ደስ የሚል ስነስርዓትና
አቀባበል ነው ጨዋና ፍቅር የሆነ ትልቅ ሕዝብ ነው ።
እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆነ ይህን ፍቅር
የሆነውን ሕዝና የተባረከ ቅዱስ ስፍራ
ለመጎብኘት የቅዱስ ጊዮርጊስን በረከት ለማግኘት ያብቃን ፣ ለመምህራኖቻችንም ቃለ ህይወት
ያሰማልን ።
በጣም ልዩ ና ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በእውነት የፍቅር ሀገር ኮንታ እንወዳቹሀለን
Betam enamesegnalen !!!
ምንም ሳናጣ መባላት ብቻ እይ ኢትዮጵያውያን መጨረሻችን ናፈቀኝ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ዶ/ር እናመሰግናለን
እግዚሐብሔርን አመስግኑት ስራህ ድንቅ ነዉ በሉት በጣም የሚያምር እዉነትም የምድር
ገነት ለማየት የሚያጓጓ ቦታ ነዉ ካለዉ ግርግር ወጥቶ እዛ ብንሆን እዴት ሰላም እደሚሰጥ የሃገሩ ሰዎች ላደረጉላቹ አቀባበል እናመሰግናለን በጣም ይገባችዋልና በተረፈ ሀገር ሰላም ይሁን እዲህ ማስጎብኘቱንም ቀጥልበት መምህራችን
እንጦጦ ፓርክ ጉዱን ያላየ ይገርማል በእውነት አገሪ ስላም ትሁንልኝ ልጄቼ የተፈጥሮ አድንልቂ ናቸው wild animal አድንልቂ ናቸው እንመጣለን
ሳላውቃቸ እንዲሁ የምወዳቸው ደቡቦች ደግናተቸው ይገርመኛ
እናመሠግናለን ዶክተር በጣም ማራኪ ቦታ ነው
ዶ/ር ሮዳስ እጅግ አስደናቂ ዝግጅት ነው: እምዬ ኢትዮጵያ በእርግጥ ሚስጥር ናት: ድሮ ይሄ አካባቢ ኩሉ ኮንታ በማለት ይታወቅ ነበር ሕዝቡም መልክአ ምድሩም እጅግ ውብ ነው: እኔ ግን ፅሎታችን እንዲሰማ መጀመሪያ ንስሀ ብንገባ እመክራለሁ: ሀገራችን በእጅግ አሰቃቂ ዘመን ውስጥ አልፋለች ብዙ የንፁሃን ደም በግፍ ፈሶባታል: ፓትርያኳ ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ በገመድ ታንቀው በግፍ ተገድለውባታል ያሁኑ ትውልድ አያውቀው ይሆናል: ግን ከፀሎት በፊት ብሔራዊ ንስሀ አስፈላጊ ይመስለኛል አመሰግናለሁ ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ::
አግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ዳስ የላል በጣም አውድችኅለሁ
We love you so much Contta peoples your Hospitality was the best .Contta peoples Express the true Ethiopian love and peace . Great people .
አቤቱ ፡ እግዚአብሂር ፡ ሆዪ ፡ ይህን ፡ ፍቅርና ፡ መከባበርን ፡ ይህን ፡ ትውልድ ፡ አትንሳው ፡ ኢትዮጵያ ፡ የምትታወቀው ፡ በዚህ ፡ አይነት ፡ ነበር ፡ አሁንም ፡ ይህንን ፡ አተንሳን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡
ኢትዮጵያችን ፡ ምድረ ፡ ገነት ፡ ለዛለም ፡ ደምቀሽ ፡ በሰላም ፡ ኑርልን ፡
ዋዉ!!! እጅግ ግሩም ቦታ ፣
በግሩም ተመስጦ እይታ፣
በልዩ ተሰጦ አንድምታ።
👏👏👏
🙏🙏🙏❤