"ቀልብ" ሳናውቀው በድንገት ከውስጣችን የሚሰማን ምክርና መረጃ ... የእናት ቀልብስ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • ከሆድ ዕቃችን አካባቢ ከኩላሊታቻን በድንገት የሚነግረን ድንገተኛ ስሜት ምንድን ነው?

КОМЕНТАРІ • 127

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar523 3 роки тому +18

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን

  • @marthaabrahamabraham4495
    @marthaabrahamabraham4495 3 роки тому +15

    አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን እንወድዎታለን እርሶ በጣም ጥሩ ትምህርትን ነው የሚያስተምሩን ፍቅርን ነው የሚሰብኩን።

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 3 роки тому

    አንተ ታላቅ የኢትዮጵያ ሳይንቲስት ነህ።
    በተለይ ወጣቶች እንደሚጠቀሙበት ተስፋ አደርጋለሁ
    ስለ እናት ያልከው እኔም በራሴ ብዙ ተገንዝቤአለሁ።
    አመሰግናለሁ

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 3 роки тому +6

    መምህር ከልቤ እውነት ልቤን በእጄ በመዳፍ በመደገፍ አመሰግናለው ረቂቅ ትምህርት……… እኔ የተረዳውት በመረጋጋት እንደአባቶቻችን "በአርምሞ" ውስጥ ስንሆን የኮላሌት " ቀልባችንን " እንረዳዋለን እናዳምጠዋለን …………… መምህር ከልቤ ነው የማመስግኖት

  • @yegleeshetu7426
    @yegleeshetu7426 3 роки тому +3

    ዶ/ር ሮዳስ እጅግ ምርጥ ትምህርት ነበር ከልብ እናመሰግናለን! ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ! እውቀትህን ለሁሉም ያለስስት የምታካፍል ስለሆንህ!

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 роки тому +13

    በቀደምና ዛሬ ስለ እይምሮ ስለ ልብ እሁን ደሞ ስለቀልብ ያቀረብክልን እንድነቃ ትልቅ ደውል ነው የደውልከው እግዚአብሔር ይባርክልኝ እመሰግናለው መምህር ከቻልክ በቀጣይ ስለመርሳትና እንዴት የድሮ ትዝታወችን ማምጣት ማስታወስ ምንችልበትን መንገድ ብታስተምረን እላለው እመሰግናለው 🙏❤️😇

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 3 роки тому

    አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን የሳድርል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ አማኑኤል እግዚአብሔር ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ የዘመን አገልግሎትህን ይባርክልህ። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።

  • @mamushetyohanis5897
    @mamushetyohanis5897 2 роки тому

    ዶር በጣም እንወድሃለን ካንተ ብዙ እንማራለን እድሜ ይስጥልን መከተ ዮሐንስ ነኝ

  • @rahilarahila5350
    @rahilarahila5350 3 роки тому

    መምህር በእውነት እድሜህን ሳብ ያርገው የተናገርከው ሁሉ በጣም መልካም ነው መልካም ሰው ለመሆን እጥራለሁ አምላክም እንደሚረዳኝ አምናለሁ

  • @fortunatilaye6599
    @fortunatilaye6599 3 роки тому

    ሮዳስዬ ባንተ ደስ የሚለኝ ተማሪክ ነኝ ቀልቤ ይወድሀል የኢትዮጲያን ትንሣኤ አብሳሪ 🧭

  • @mentesnotde
    @mentesnotde 2 роки тому

    እናመሰግናለን መምህር ያለንን ድንቅ እውቀት እንድናውቅ ስለሚያደርጉን ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ጥበብ እና ማስተዋሉን ይጨምርሎት።

  • @blueart6146
    @blueart6146 3 роки тому

    Yehen hulu menfes kedus liyadereg yichelale “እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።”
    - ዮሐንስ 14፥17
    Astemarim nw menfes kedus!

  • @hdhdiovtiitcir
    @hdhdiovtiitcir 3 роки тому

    በዉነት እምታቀርበዉ ሁሉም በጣም እሚደነቅ ነው የኔ ጀግና እኔም እንደዚ ያጋጥመኛል አምላክ ይጠብቅህ ስለራሴ ትንሽ ልገር ዉስጤ ብዙ ነገር ያዘኛል ለምሳሌ የተለያየ ዲዛይን ግጥም ሌላሌላም ግን ለምን እደበዛ ትንሽ ብትነግረኝ ሀሳቡ ሲመጣ በጣም አለቅሳለሁ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 3 роки тому +3

    ሰላም ጤና ይስጥልን ቤተሰቦቻችን።
    መምህራችን መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ welcome!

  • @eteneshaugereau3246
    @eteneshaugereau3246 3 роки тому

    ጣፋጭ ትምህርት ነው። ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር።

  • @Hailselassa
    @Hailselassa 3 роки тому

    መቸም እግዚአብሔር ሁሌም ቸር ነው ለልጆቹ እንዲብ አይነት ቅን በእውቀት የሞላ ውድ ወንድም ስለሰጠህን ተመስጌን !!!
    እድሜህን ያብዛልን ዶከተር ሮዳስ!!!

  • @tesfayekedir8985
    @tesfayekedir8985 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዶ/ር ሮዳስ እጅግ ደስ የሚል አዉቀትን ለገሰህናል፡፡

  • @kidistgeremew2230
    @kidistgeremew2230 3 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር. እኔ መጠየቅ የፈለኩት ዝምታ ስላሉት ነው. አይምሮ ልብ እና ኩላሊት በአንድነት ለመጠቀም ጥሞና ካስፈለገ መዲቴሽን ይጠቅማል ማለት ነው? ብዙ ጊዜ መዲቴሽን መጥፎ እንደሆነ ይነገራል. ስለዚህ በጥሞና እና መዲቴሽን መካከል ያለውን ልዩነት ቢያስረዱን መልካም ይመስለኛል.

  • @sangdggshz42
    @sangdggshz42 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለ መምህር ።ቃል ህይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዉርስል

  • @hailezmaryam5848
    @hailezmaryam5848 3 роки тому +1

    ተምረንበታል መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ስለ ነባቢነት ( ተናጋሪነት) ብታስተምረን ደስ ይለኛል! የሰው ልጅ የሚናገረው በምኑ ነው?ምንጩስ ከነብሱ ነው ከስጋው? የብዙ ጊዜ ጥያቄየ ስለሆነ ነው!

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።

  • @Abinet322
    @Abinet322 3 роки тому

    ዋው ደስ ሲል ልጀን ማጫዎት ልጀምር ነው።እስካሁን ይህን በማህፀን ውስጥ ያለውን ሂደትና ሚስጥር አላውቅም ነበር ።አሁን ግን መፅሃፍ ቅዱስንና ፍቅርን አስተምረዋለሁ ማለት ነው እንኳንም ከመውለዴ በፊት ሰማሁት።እድሜ ይስጥልኝ መምህር።

  • @tgmekuria5679
    @tgmekuria5679 3 роки тому

    በእውነት በጣም ግሩም ነው ቃለሕይወት ያሰማልን እንዳንተ ያሉ መምህራን ብዝት ይበሉልን የወደፊት ያገራችን ተስፋ እና የተዋህዶ ብሌናችን ነህ እድሜህን ያርዝምልን።

  • @fitsumtamirat9326
    @fitsumtamirat9326 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን!!!

  • @kaleabteferi7221
    @kaleabteferi7221 3 роки тому

    መምህር ሌላ ምንም አልልም እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @የኦርቶዶክስተዋሕዶልጅ

    እንጠብቃለን የዘመናችን ሊቅ

  • @Lulu-dy6cq
    @Lulu-dy6cq 3 роки тому +2

    I don’t think I can get enough of your teaching Dr.Rodas Egzabhair yestelen
    And I’ll be here for every video because you have a lot to say

  • @sarah14252
    @sarah14252 3 роки тому

    እጅግ ድንቅ ነው እባክሆን አያሳጥሩት ደግመው ቢያቀርቡልን ? ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❗️አሜን

  • @yididyagetachew4332
    @yididyagetachew4332 3 роки тому

    በጣም የሚገርም ነው እኛ ብዙ የማናውቀው ነገር አለ እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ

    እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር

  • @etsegenetlulu482
    @etsegenetlulu482 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ከቃላት በላት ነው ደስታዬ አንተን የሰጠንን አምላክ ዘወትር አመሰግነዋለሁ ክብርን ይስጥልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ያድልልን

  • @birtukanmanaye2560
    @birtukanmanaye2560 3 роки тому

    እግዚአብሔር የአገልግሎት በዘመንህን ትርፍርፍ አድርጎ ባርኮ ይስጥህ መምህር እማምላክ ሁሌም ትጠጠብቅህ። በመቀጥል ስለ ልቦና ከነበረው ትምህርት ጋ የአሳማ ልብ ለሚያስገቡ ሰወችስ የአሳማን ባህሪስ መላበስ ሊያመጣባቸው አይችልም ወይ በእግዚአብሔር በኩልስ ሀጺያት አይሆንም ወይ የሚል ነበር ጥያቄየ መልስ ኮሜንት ላይ ጠብቄ ነበር???

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 3 роки тому

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እጅግ በጣም አስፈላጊና አስተማሪ ነገር ነው የአካፈሉን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ጤናውን ያድልልን

  • @soliyanatamrat4284
    @soliyanatamrat4284 3 роки тому +1

    ዶክተር የኢትዮጵያ እንቁ እንወዶታለን

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 3 роки тому

    አሜን ተወዳጁ እንቁ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ቃላቶችህ ተደጋግሞ ቢታይም አይጠገብም❤

  • @JB-yz9ij
    @JB-yz9ij 3 роки тому

    በጣም ነው የምናመሰነው ዶክተር ሮዳስ! ትልቅ ንገር ነው የነገርከን።

  • @asfaw96
    @asfaw96 3 роки тому

    አሜን: አሜን:አሜን: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን: መምህራችን: በጣም: እናመስግናለን::

  • @HaileleulMesfin
    @HaileleulMesfin 3 роки тому +3

    Keep giving knowledges to aweken the generation.

  • @ሜሮንደረጄ
    @ሜሮንደረጄ 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ቃልኪዳንሲሳይ
    @ቃልኪዳንሲሳይ 3 роки тому +1

    እንኳን ደና መጣክ በጉጉት ስጠብቅክ ነበር

  • @samriyoutube5891
    @samriyoutube5891 3 роки тому

    ብዙነገርን እድንማር ጥሩ ነገር ነው እዝህልን ነው የመጣህልን እናመሰግን

  • @MegaSolomon100
    @MegaSolomon100 3 роки тому

    እናመሰግናለን ፣ እግዚአብሔር ይስጥልን። በተወሰነ ደረጃ በልብ (ልቦና)፣ አዕምሮ፣ እና ኩላሊት (ውሳጣዊ ምክር) በግብር/በሥራቸቸው መመሳሰልና መለያየት ገገብቶቶኛኛል። ኩላሊት የሀሳብ ወይም ምክር መጨሻ/መነሻ ቦታ / ወይም መነሻ ምንጭ/ከቀልብ ጋጋር የተየያዘ መሆኑን፣ ልቦና ደግሞ ኩላሊት አጭሶ ያቀበለውን ሀሳብ አመላልሶና አጣርቶ ለዕምሮ/ናላ/አንጎል ይልክለታል። ከዚያ አዕምሮ ይወርሳል።
    #አንጀትስ? አንጀቴ ተላወሰ እሱ/እሷ እኮ አንጀታም ናት፣ ነው አይጨክንም፣ ቅን፣ ሩኅሩኅህ ነው እንላለን አንጀት ከእነኝህ "ኦርጋኖች" ጋር በተመሳሳይ
    የሚሰራው ነገርና ግንኙነት ይሆን?

  • @mykogetachew406
    @mykogetachew406 3 роки тому +1

    እንኳን ደና አመሽህ።

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 3 роки тому

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣
    መምህር፡ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤
    እጅግ፡ የረቀቀ፡ እና፡ ድንቅ፡ ትምህርት፡ ነው፤፤
    እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤
    እግዚአብሔር፡ ያክብርልን፤፤

  • @weynshetsertsu2234
    @weynshetsertsu2234 Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 3 роки тому

    አሜን ! መምህር ያንተም ሰላም ይብዛ

  • @-mytube4682
    @-mytube4682 3 роки тому

    መምሕር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይዎት ያሰማለን " እስመ መምሕረ ሕግ ይሁብ በረከተ ወየሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል ''
    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ፡ ሳብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን ፡፡

  • @Hannakidsdaycare
    @Hannakidsdaycare 3 роки тому

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ዶከተር

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 3 роки тому

    መምህር ከቻሉ ስለ Meditation አንድ ቪዲኦ ስሩል እቦኮት። ካልቻሉ ግን ምን እደወነ እና ጥቅም እና ጉዳቱን ኢገሩኝ? አመሰግናለዉ💚💛❤️‍🩹

  • @ድንግልሆይእርጂኝ
    @ድንግልሆይእርጂኝ 3 роки тому +1

    ሰላም መምህር እናመሰግናለን

  • @mekuaninttebikew4707
    @mekuaninttebikew4707 3 роки тому +1

    kalehiwot yasemaln

  • @user-gi9bt8nn1b
    @user-gi9bt8nn1b 2 роки тому

    🎉እንኳን ለ2015 በሰላም አደረሰህ ረጅሙን ዘመን ያድልልን::

  • @ztruth.8848
    @ztruth.8848 3 роки тому

    የአንድ ሰው የማወቁ ነገር የሚታወቀው ነገሮችን ቀለል አርጓ በመግለፅ እና በማድረግ ነው: ማንኛውም ሰሚ በሚረዳው ጀረጃ ሆኖ ስታቀርበው ማለት ነው

  • @tsehaymoges2799
    @tsehaymoges2799 3 роки тому

    እናመሰግናለን መምህር እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን

  • @tsehayadera7677
    @tsehayadera7677 3 роки тому

    Egzabher yistilin Dr. Megabe Hadis Rodas !!!

  • @nesanetabay6669
    @nesanetabay6669 2 роки тому

    ስለ Subconscious mind እና
    Imagination አስተምረን ፡፡

  • @emuzawdu1370
    @emuzawdu1370 3 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ከልብ ከልብ እናመሰግናለን

  • @samriyoutube5891
    @samriyoutube5891 3 роки тому

    አሜን ፫ቃል ህይወት ያሰማልን!!!

  • @tsionmekuria7451
    @tsionmekuria7451 3 роки тому +3

    Our icon Dr. Rodas ..... really appreciated all the time the way you instruct, flow of idea, explanation with big life experience and having large reviewing written historical religious documents with modern scientific research ...... thank you so much bring us such big knowledge .... !!!
    Long blessed life

  • @teleport1finance122
    @teleport1finance122 3 роки тому

    Dr. Rodas betame amesegenalehu leyu temeheret newe betame akeberotalehu

  • @zinashnigussie2947
    @zinashnigussie2947 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @alemayehuayalew3757
    @alemayehuayalew3757 3 роки тому

    ዶ/ር እናመሰግንሀለን

  • @tregeocell8322
    @tregeocell8322 3 роки тому

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር፦🙏🙏🙏

  • @mahletgzachew8390
    @mahletgzachew8390 3 роки тому

    Enamesgenaln DR

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 роки тому

    Betam Desi yemili timehirt new memhir egiziyabhir yibarkihi

  • @RuthRuth-u6u
    @RuthRuth-u6u 3 роки тому

    እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ያክብርልን ።

  • @orionthehunter836
    @orionthehunter836 3 роки тому

    hagerachn tlik sew alat enamesegnalen memhr

  • @seblegebregziabherseblegeb4235
    @seblegebregziabherseblegeb4235 3 роки тому

    መምህር ቀልቤን ሰብስቤ በጥሞና እያዳመጥኩ ነው

  • @blatasenadr
    @blatasenadr 3 роки тому

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @mamiethiopia5479
    @mamiethiopia5479 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @jemalibrahim5166
    @jemalibrahim5166 3 роки тому

    Selam selam dr rodase

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 3 роки тому

    EgziAbiher yimesigen

  • @misrakayele4487
    @misrakayele4487 3 роки тому

    Betam yetebark neh🙏

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 3 роки тому

    መዝሙር 7:9 ኤርሚያስ 17:10 coylæde.

  • @bereketbiz
    @bereketbiz 3 роки тому

    this is amazing. our forefathers were truly enlightened. Dr. henok? i don't know him. please tell us his full name so that we can read his researches. thank u.

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ

    እናቴ ልጀን እራባት መሰለኝ ጡቴን ቆረጠመኝ ትላለች እናቴ ታናናሾቸን ስታሳድግ

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 3 роки тому

    በጣም ደስ የሚል አገላለፅ😊

  • @hdhdiovtiitcir
    @hdhdiovtiitcir 3 роки тому

    አመሰግናለሁ ሳልል ላኩት

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 3 роки тому

    Very interesting thanks

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 3 роки тому

    Yakeberlen memeher

  • @tesfaysolomon6790
    @tesfaysolomon6790 3 роки тому

    ሰላም መምህር የኮላሊት ችግር ያለባችሀው ወይም ከጥቅም ውች የሆነባችውስ አንዲት ኣይነት ስሚት ኣለባቸው ስለ ሁሉ ነገር ኣመሰግሃለው

  • @jemalibrahim5166
    @jemalibrahim5166 3 роки тому

    Enamasegenehalan sela temehereteh

  • @abelyisk4145
    @abelyisk4145 3 роки тому

    Very interesting program. Thank you. God bless you!

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 3 роки тому

    👍MORE BLESSINGS TO YOU DR RODAS 🙏 👍 IT IS VERY TRUE 👍THANK YOU 🙏

  • @Nati-jr9qn
    @Nati-jr9qn 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን በጣም 😍 መምህር ስለ 3ኛው አይን ስለ ተመስጦ አስረዱኝ።

  • @VoicefortheVoicelesss
    @VoicefortheVoicelesss 3 роки тому

    Please Dr Rodas tell us about hypnosis Please Please 🙏 at make a 20 minute video Please

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 3 роки тому

    Greetings to you Dr Rodas, may I ask what the Ethiopian scientist believe about the "7 charkas of the body"? Is this even a wisdom that is in alliance with Christianity teachings? Thank you Sir for sharing your incredible insights and Ethiopian wisdom from the enlightened times

  • @yaye5758
    @yaye5758 3 роки тому

    Enameseginalen.!!!

  • @mahlet3570
    @mahlet3570 3 роки тому

    Thank you. God bless you!

  • @hababiy9747
    @hababiy9747 3 роки тому +3

    ሆዴ ነግሮኛል ይባላልኮ

  • @baki4971
    @baki4971 3 роки тому

    Leyu temhrt dr

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 3 роки тому

    Thanks

  • @selammamo4166
    @selammamo4166 2 роки тому

    Thanks❤

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella9675 2 роки тому

    Thank you so much 🙏

  • @antoniogiovanni4630
    @antoniogiovanni4630 3 роки тому

    Tnks my brilliant Dr

  • @sanchodejene8707
    @sanchodejene8707 3 роки тому

    Selam megabe ,Pineal gland silemibalew program biseru? Kedemt Ethiopian min yilalu?

  • @betizazokssie5141
    @betizazokssie5141 3 роки тому

    Thank you Dr 💓

  • @aronyakob6469
    @aronyakob6469 5 місяців тому

    ጥያቄ አለኝ ያስተማርከን ትምህርት ተመልሰን ያ ያስተማርከን ትምህርት ለማግኘት ምን ብለን ስንጽፍ ነው ምናገኘው

  • @fitsumtamirat9326
    @fitsumtamirat9326 3 роки тому

    Memihir enem bizu agatamiwoce getimognal huletune gin asitawusacewalehu kemot Yeterefikubt agatamim neber!!!

  • @איןעלמה-ד3ר
    @איןעלמה-ד3ר 3 роки тому +6

    መምህር ለምን ስለ እስራኤል ህዝቦች እውቱን አትነግረንም ???
    እባክህ 🙏🏾

    • @ishakibrahim3234
      @ishakibrahim3234 3 роки тому

      ዶ/ር አሪፊ ነዉ ግን ትንሽ አጠር አጠር አርገዉ ቢያቀርቡልን