ለምንድ ነው የምሰራው? ለምንድ ነው የምማረው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 68

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 27 днів тому +15

    ጀግና ጀግናን ያፈራል

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 27 днів тому +12

    እንዴት ደስ እንደምትሉ እናንተ ተስፈኞች

  • @ashenafiabeje9519
    @ashenafiabeje9519 26 днів тому +5

    በጣም ነው የኮራውብህ ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ አንተና ባለቤትህን ቀሪውን እድሜአችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤ !!!

  • @Benak2921
    @Benak2921 12 днів тому +1

    በርቱ ጀግኖች ለነገው ሀገር ግንባታ ዛሬ አንድ ብላችሁ ጀምራቹሀል❤❤❤

  • @tenasumuro69
    @tenasumuro69 21 день тому +2

    Wow ዳዊት ያስጨነከኝ ሁሉ ለመልካም ሆነልኝ አለ ❤❤❤❤

  • @WasihunTesfaye-b3l
    @WasihunTesfaye-b3l 26 днів тому +7

    my life turning point is this qoute "we learn for others" am your last year student 2016 wastrick keep doing my dreamer you are not only physics teacher you are life teacher lot thanks father.

  • @Solli780
    @Solli780 14 днів тому

    ጌታን ከትላንት ጀምሬ የናንተ ፕሮግራም እያየው ያነጋዉት እናም በጣም ነው ምዎዳችሁ ❤❤

  • @tigistmekonnen6663
    @tigistmekonnen6663 24 дні тому +2

    ጀግና ጀግና ይፈጥራል በርታ እኛ ደዘ ልጆች ከጎንኸ ነን

  • @natronaty8434
    @natronaty8434 8 днів тому +1

    Er er bxm liyu nachu min biye literachu .nigus nach . king 👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑 wooooooow wooooooow

  • @SS-wt9ur
    @SS-wt9ur 21 день тому +2

    እግዚአብሔር ይህን ሰው ወደዚህ የመጣው የወደቀውን ትምህርት የሚነሣበት መንገድ ሊያሣይ ኢትዮጵያውያን የተሟላ ትምህርት ብቃት ባላቸው ሜቶዶሎጂውን ካልተሳሳትኩ በተከተሉ መምህራን በቂ ትምህርት ካገኙ ለፈጠራ ወይም ለአዲስ ግኝት ብቁ የሆነ ማፍራት ይቻላል ለዚህ ደግሞ የ1950 1960 ምሰክር ናቸው የዚህ ወጣት አባት መስዋትነት የከፈሉት ያ ዕይታ ( vision) ስለነበራቸው ነው ሁሉ ኢትዮጵያውያን አባቶች ይህ ዐይታ ነበራቸው ግን አልተሳካም

  • @teberehabraha4172
    @teberehabraha4172 25 днів тому +2

    በጣም ጎበዝ ፍቅር ሰላምን ትህትና እያስተማርክ ነውና ጌታ ከናንተ ጋር ነው
    የዛሬ አበ ባዎች የነገ ፍሬዎች ነገ ዶክተሮች ፕሬፈ ፓይሎቶች ናችሁና ዳኒ ሰላየሁ በጣም ነወ ደስ ያለኝ ባሌቤትህ ክበር ይገባታል በርቱ

  • @TesfenshYegetaAlij
    @TesfenshYegetaAlij 27 днів тому +3

    በጣም ደስይለል ተበረክ ኢየሱስ ክርስቶስ ይበርክህ❤❤❤

  • @Lore9072
    @Lore9072 27 днів тому +3

    ምርጥ! ይሳካልህ! ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳህ!

  • @AgegnawushAbdii
    @AgegnawushAbdii 27 днів тому +2

    ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 26 днів тому +3

    የታደለ ትውልድ :: እግዚአብሔር እንዴት ይወዳችሁአል!!!

  • @Wawi-vt1ev
    @Wawi-vt1ev 17 днів тому

    ጀግና

  • @መንገደኛነውልቡሽ
    @መንገደኛነውልቡሽ 26 днів тому +1

    ጀግና ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ewinettube5285
    @ewinettube5285 24 дні тому +1

    በጣም ደስ ይላል🎉🎉

  • @MM-cg5zi
    @MM-cg5zi 21 день тому

    በጣም ትልቅ ስራ ነው ንቁ ትውልድ ለመፍጠር ሁሉን የበኩሉን ቢሰራ ሀገራችን የውቦች ውብ ሀገር ናት ተባረክ

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im 25 днів тому +2

    ዋውውውውው

  • @meserettadese-lu5ro
    @meserettadese-lu5ro 27 днів тому +3

    Great work!

  • @hirutebezu2579
    @hirutebezu2579 27 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤የፍቅር ሰው ናቹ ባልና ሚስት እግዚአብሄር እደሚረዳቹ አልጠራጠርም

  • @RuhamaAmdework
    @RuhamaAmdework 22 дні тому

    ❤❤❤❤❤ yesuse ke enante gare yehune mistehen selam belelgne

  • @megersateku6114
    @megersateku6114 15 днів тому

    Wow Amazing you are the best one ❤❤❤❤❤

  • @genetyohannes8922
    @genetyohannes8922 21 день тому

    Egzabhare yebarkhi

  • @DagimawitKelab
    @DagimawitKelab 26 днів тому +1

    you are very lucky use your apportunities well እግዚአብሔር ይርዳቹህ

  • @wudadistesfaye1759
    @wudadistesfaye1759 26 днів тому +1

    እግዚአብሄር አምላክ የልባችሁን ይፈጽምላችሁ❤

  • @WastnaWastna-of3wx
    @WastnaWastna-of3wx 23 дні тому +1

    My only true Ethiopian

  • @godislove-en8hr
    @godislove-en8hr 26 днів тому +2

    ❤❤❤❤ ye iwunet Jegina neki 👍👍👍💕💕

  • @waliiftube8673
    @waliiftube8673 26 днів тому +1

    Jabaadhu... Sii jaalannaa❤

  • @waaqaayyoogariidha
    @waaqaayyoogariidha 27 днів тому +2

    Bara jireenyaakee goftaan has ebisuu jabadhaa❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemnegash9618
    @lemlemnegash9618 22 дні тому

    I’m beyond excited for you guys ❤🎉

  • @MisMiss-yi8km
    @MisMiss-yi8km 21 день тому

  • @Samrawy-p7i
    @Samrawy-p7i 13 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @genetyohannes8922
    @genetyohannes8922 21 день тому

    Egzabhare Amlake yebarkhi ahunme moves yechmrelhi

  • @SkMelkam
    @SkMelkam 26 днів тому

    አግዚአብሔር ባርኮ ይባረክህ ❤❤❤❤

  • @sabelamena8135
    @sabelamena8135 27 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @alemtsegaye4211
    @alemtsegaye4211 27 днів тому +1

    👏🏽👏🏽👏🏽❤️

  • @hiwi-ts9ch
    @hiwi-ts9ch 26 днів тому

    ይመችህ

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 26 днів тому

    ፀጋ ይብዛልህ።

  • @demituhailu6535
    @demituhailu6535 26 днів тому

    እግዚአብሔር ይርዳቹ በርታ ወንድሜ 😊😊😊

  • @getuchina149
    @getuchina149 16 днів тому

    we need practical and posetive reaction from our prime minister. Where is DR Abey!

  • @NiyaAbdulsemed
    @NiyaAbdulsemed 26 днів тому

    jegna nek wellahi berat allah yagzek

  • @Kingbava-h9g
    @Kingbava-h9g 26 днів тому

    Be abateh wesdeh astemeregn

  • @yeneneshdesta9994
    @yeneneshdesta9994 25 днів тому

    Zemenh ylemlim

  • @martaeshete-o2i
    @martaeshete-o2i 26 днів тому

    What doesn't means We Learn For Another Am learn For My Family But i don't know what the Purpose learn

  • @konjitadamuabate646
    @konjitadamuabate646 25 днів тому

    Endet des yelale

  • @HusnaAkmel
    @HusnaAkmel 27 днів тому +1

    Bbetam new yewededkochu adad negerochn edtamakrug dewye nebere alagegehukm

  • @user-tekami-b3d
    @user-tekami-b3d 25 днів тому +1

    የአባትህን አደራ ተወጥተኃል!

  • @BrhanuBre-w4t
    @BrhanuBre-w4t 25 днів тому +1

    Yemin jegina new ihe guto abatun asekayito yebela

  • @B2024-k5y
    @B2024-k5y 24 дні тому

    ይሔን ተቋም በአባትህ ወይም በሚስትህ ስም ብታረገው ለማስተወሻነት ግን በብረሃኑ ነጋ ስም እዳታረግ

  • @bonsawakwoya2395
    @bonsawakwoya2395 26 днів тому +1

    proud to be my seed family go my seed make history become one and only
    let's make dani go viral by commenting on eshetu donkeytube videos

  • @Nftalemofu
    @Nftalemofu 27 днів тому +1

    ❤❤

  • @seblemetaferia4270
    @seblemetaferia4270 26 днів тому

    ❤❤

  • @TarhasHadgu
    @TarhasHadgu 26 днів тому

    ❤❤❤