በጽዳት የሰው ቤት ተቀጥሬ ሰርቻለሁ !| የምትሰራውን የምትወድ ከሆነ ምድረ በዳን ኤደን ማድረግ ትችላለህ !| ቢሊየነሩ ገበሬ |business|Gebeya

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 128

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Рік тому +11

    በ230 ሺ ብር ብቻ ሙሉ የዳቦ ቤት እቃ 2015
    ua-cam.com/video/qeoOCSGRRl8/v-deo.html

    • @addismedia38
      @addismedia38 Рік тому +1

      gebeya media, milking mashin ለምን አል ጤያቃቹልንም✋✋✋✋

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +2

      ቀጣይ ቪዲዮ ይጠብቁ

    • @eyeartaser3773
      @eyeartaser3773 Рік тому

      ወንድም ጫላ እስኪ ስለጧፍና ሻማ መስርያ ማሽን አሁን ላይ ስላለው መረጃ ብታቀርብልን።አያይዘህ ግባአቱንም ከየት እንደሚገኝ እባክ ከይቅርታ ጋ🙏🙏🙏

  • @nneeggaa1
    @nneeggaa1 Рік тому +18

    በትክክል ስራህ ሆነ አነጋገርህ ድንቅ ነው ፡፡ በምትወደው የስራ መስክ ለስኬት በቅተህ ለሌሎች አራያ ስለሆንክ ስለ አንተ ፈጣሪን አመሰገንኩ ፡፡ እኔም እንዳንተው አርብቶ አደር ነኝ ከበረዶው ሃገር ከኖርዎይ ፡፡ ያገሩን ሰንጋ ላሃገሩ ሰው እንዲሉ በአሳማ እርባታ ላይ ነው የተሰማራሁት ። ትንሽም እርሻ አለችኝ ። በጋው አጭር ስለሆነ ሃገሬን እናፍቃለሁ ። አንተ ግን ታድለህ እስክንድር ። በርታ ወንድሜ

  • @eyobtibebu2528
    @eyobtibebu2528 Рік тому +10

    ድንቅ ህልም ከድንቅ ህልመኛ ጋር ሲገናኝ እንዲ ዉብ ይሆናል!!! I'm so proud of you !! ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን......

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Рік тому +2

    ይሄን ሰው አለማድነቅ ንፍጉነት ነው የምር ብዙ እውቀት አሲዘህናል በርታ የዘመናችን የስራናየቁም ነገር ሰው

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Рік тому +4

    OKአክሲዮን አድርገው እና ኢትዮጵያን እናጥግባት በየክልሎቹ አስፋፋዉ እኛም እንግባበት ዲያስፖራዎች አንተ ማኔጂንግ ትወጣለሄ በጣም ረጅምና ተስፋ አለው።

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ጥበብን ሲገልጽና ሲመርጥ እንደዚህ ነው። ያማረ መኪና መንዳትና፣ በቆንጆ ቤት ዝም ብሎ ተቀምጦ ማርጀት ትርጉም የሌለው ነው። ትክክለኛና ለሌላው መትረፍ ሲቻል ነው የሰው ልጅ ተሳካለት የሚያስብለው። አንተን እግዚአብሔር መርጦሀል። ልበ ቅኖችን የፈጠራቸው አምላክ መንገድ ይመራቸዋል። እግዚአብሔር ይመስገን በርታ። ያብርሃሙ ስላሴ ቤትህን በበረከት ያትረፍርፉልህ፣ እሱ እንደሰጠህ እንተም ለተቸገረ ሰጭ ያድርግህ።

  • @getachewgenanew
    @getachewgenanew Рік тому +11

    ስላንተ ከልቤ እውነቴን ነው ቃላት ያንሰኛል ለመናገር ። በምን መንገድ ልትረዳኝ ትችላለህ ? መዳህኔአለም እንዳንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን። እጅግ ገንቢ ቃላትን እና እጅግ ሃይል ሰጭ ፍሬ አዘል ቃላትን ነው አንደበትህ የሚያወጣው። በጣም አመሰግናለን ።

  • @zenebechmengistu3740
    @zenebechmengistu3740 Рік тому +6

    እውነትም ድንቅ ነህ ድንቅ ብቻ አይገልጽህም ወንድሜ አነጋገርህ ራሱ ድንቅ ነው ለብዙ ሰዎች አርአያ የምትሆን ሰው ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

  • @robelalex6189
    @robelalex6189 Рік тому +2

    ራዕይ ያላቸው ስዎች አመለካክታቸው ቀና ነው::ራሳቸው ተጠቅመው ሌሎች እንዲቀየሩ ጥረት ያደርጋሉ:: እንደ እስክንድር አይነት ስዎችን ፈጣሪ ያብዛልን::ጫላ እናመሰግናለን

  • @semirasemuti8396
    @semirasemuti8396 Рік тому +6

    ገበያ ሚዲያም እንዲሁም ወንድማችንንም እናመሰግናለን እኔ ጥሩ መነቃቃትን ፈጥሮልኛል

  • @በስደትያለቀልጂነት
    @በስደትያለቀልጂነት 5 місяців тому

    ቢደወውን ገና አየሁት የምር ደጋግሜ ነው ያየሁ በጣም ጎበዝ ሰው ነው የምወደውን ስራ ነው እየሰራያለው መስራት እፈልግነበር የአቅም ማጠር ወአስደት አመራሁ አሁን ከስደት ተመልሼ ለመስራት ኢንሻአላህ ከአላህ ጋር እሰራለሁ ከቻልኩ በአካል ሂጂ ተሞክሮውን ለመውሰድ ለማየትም እፈልጋለሁ።

  • @do6009
    @do6009 Рік тому +2

    ጀግና ነህ ወንድሜ አሁንም ጨምሮ ይባርክ❤ ጋዜጠኛዉ ወንድማችን የሰዎችን ሀሳብ የማስጨረስና የማዳመጥ ችሎታህ እጅግ ያስደንቃል በርታ ለሌሎች ምሳሌ ነህ❤

  • @devalve618
    @devalve618 5 місяців тому

    ተባረኩ ገበያ ሚድያ ሁሉም የምታቀርቡት ፕሮግራም በጣም ገንቢ ናቸው ባለ ራእዩ ወንድማችን ደሞ ፈጣሪ ዕድመህን ያርዝመው 🙏ፍትፍት የሆነ ትምህርት ነው የምትሰጠን ለኛ ወጣቶች ትልቅ አርአያችን ነህ 👏💯👏 ኣሁንም በድጋሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏

  • @nusbamohammed2742
    @nusbamohammed2742 Рік тому

    በዘርፉ ሰፊ ልምድ ስላለህ ልምድህ እንደኔ ለግብርናው ፍቅር ላላቸው ወጣቶች ስልጠና የምትሰጥበት መንገድ ብትፈጥር ማህበረሰብህ ይበልጥ ተጠቃሚ ማድረግ ትችላለህ ብዬ አስባለሁ

  • @AsegedechAsfaw
    @AsegedechAsfaw 5 місяців тому

    የኛ ልጆች ከሀገራቸው ወጥተው ስደት በግ ፍየል ዶሮ ግመል እንዲሁም ግብርና መስኖ ስራ ይሰራሉ ሀገር ልቀን መተን

  • @keftam
    @keftam Рік тому

    እንዴት ጥሩ አመለካከትና እምነት ያለው ልጅ ነው። እኔ የገረመኝ ይህን ሁሉ ጉቦኛና ነጣቂ አልፎ ፍሬ ማምጣት እንደቻለ ነው።
    ከልቡ ለሌሎች ትምህርት ስለአስተማረ እንዲሁም ገበያ ሜዲያ ይህንን ትምህርት ስለአቀረበ ምሥጋና ይገባቸዋል።

  • @LaketchHirpa
    @LaketchHirpa Рік тому

    ድንቅ ሰው ነህ እራስን ፈልጎ ማግኘት ደስ ይላል እስኪ ምከረኝ ለሞያው ትልቅ ፍላጎት አለኝ በተጨማሪ ቦታም አለኝ የሌለኝ ልምድ እውቀት ነው።

  • @ሚኪየድግልልጂ
    @ሚኪየድግልልጂ Рік тому +2

    ምን አይነት ሙህረ ሠዉነህ ፈጣሪ የልቦናህን ያሣካል 💞💞🙏🙏🙏

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው Рік тому +1

    አሪፍ ነገር ነው በሰለጠነ መልኩ ግብርናን ማዘመን እና መስራት እንደውጪው ሀገር

  • @hayminatannatanhaymi46
    @hayminatannatanhaymi46 Рік тому

    አነጋገርህ ብቻ ይበቃል እወነትም ድንቅ ነህ በርታ ጫላዬ ተባረክልኝ

  • @muludemeke9224
    @muludemeke9224 Рік тому +2

    በእውነት በጣም ድንቅ ነው አቅራባችንም እጅግ በጣም እናመሰግናለን ይህ ሰው ደሞ በጣም ወደድኩት ምክናቱም ከስደት መልስ የማልመውን ያቀድኩትንና የማልመውን ህልሜን ስለሚሰራ በጣም ነው የበለጠ የወደድኩትም ጥሩ ትምህርትም አገኘውበት በርቱ እጅግ በጣም እናመሰግናለ

    • @keftam
      @keftam Рік тому +1

      መልካም ምኞት ነው። ከእንስሳት ጋር መኖር ደስ የሚል ሥራ ነው።

    • @muludemeke9224
      @muludemeke9224 Рік тому +1

      @@keftam በጣም ነው የምወደው እንሰሳ አብሬም ስላደኩ ስደት ላይ እንካን ድመት አሳድጌ ያለኔ አትውኛም ለየት ያለ ነው ፍቅራ ይዘሻት ሄጂ እያሉኝ ነው አይቻልምእንጅይ

  • @tasfumatiwos-os5in
    @tasfumatiwos-os5in Рік тому

    ኡኡኡ!😭😭😭💔አልቻሊኩም በጠም በጠም በጣም!!!የዉስጤ እምቅ ሐሰቤ በአንተ በኩል ስጋለ ማሲመቴ ስለሁሉ እግዚአብሔር ይማስጌን ቀንአለው ለእግዚአብሔር እኔም የውስጤን ራዕይዬ ተሰክቶኝ በምስጋና የምቆምበት ቀን ቅርብ ነው አምናለሁ ጌታዬን። ወንድሜ በውስጥህ የለሁን የዘማነትን ሕልምህክን በእንደዘ የሰመራው የእግዚአብሔርን ስም የተበረከ ይሁን አሜን።በእዉነት እውነትም ድንቅ ነው ለአንተ የረገው ጌታ !በርታልኝ እኔ ከአንተ ብዙ ተምረለው ።

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 Рік тому

    ምን እንደምል አላውቅም አጅግ የምትገርም ሰው ነህ እኔም ምኞቴ ግብርናን አጅግ ነ የምወደው የምኖረው በአገር ካናዳ እግዚአብሔር ለአገሬ ካበቃኝ አንተን ባገኝህ ካንተ ብዙ እማራለሁ እውትም ድንቅ ነህ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ጫልዬ እንዲሁም ወንድማችን ሁሌም ለምታድር ቀና ስራዎችህ

  • @madotbelete4745
    @madotbelete4745 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ!

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ቀረ እንዴ 😊

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 Рік тому

    ዋው በጣም እናመስግናለን እኔ ብዙ ትምህርት ኣግኝቻለው በዛለይ የኔ ህልም ነው ገበርየ የውውውውውው የምታየኝ ትልቅ ነገር ነው ለሃገሬ ለትውልድ የሚተርፍ ህልም አለኝ ደም በርግጠኝነት ኣደርገዋለው የእውነት በጣም እናመስግናለን የህን የትውልድ ኣምስያ ስለ ኣቀረብክልን

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Рік тому +1

    ዋው በጣም ኢነርጃቲክ ያደረገኝ ሰው ግን የዴሮ ቤት እፈልጋለው ቢሻን ጉራቻ እንዲህ አይነት ግሩም ስራ ያለ አይመስለኝም ነበር ።!!

    • @keftam
      @keftam Рік тому

      ለሥራው ፍቅር ካለህ በዚያ ብዙ ፍሬ ማፍራት እንደምትችል አትጠራጠር!

  • @astermekonnen9340
    @astermekonnen9340 Рік тому +2

    በጣም እውደቻዋሎ ኤኔ ራኢኡ አሌኝ ነገር ግን ይምያስፈልጌኚ ገንዘብ ይሌኚም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ቀን......እነ ዲንቅ ኔኝ 😂😂😂አይኔን አበራ ይህ ድንቅ ገባሬ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባሪክ

  • @zmzm5614
    @zmzm5614 Рік тому

    እውነትም ድንቅ ነህ 👍

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 Рік тому +1

    እግዚአብሔርን ክብሩ ይስፋ
    እግዚአብሔርን ፣ይባርክህ

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሀገሬ ሥገባማ ባገኝህ በጣም በግብርና ውሥጤነው በርግጥ ከዚህ በፊት ተበላሽቶብኛል እግዚአብሔር ያግዘኛል እደገና እነሣለው

  • @workujudges3199
    @workujudges3199 Рік тому

    ገበያ ሚዲያ 🙏
    ድንቅ ወንድማችን ልምድህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን በጣም አነቃቅቶኛል 🙏🙏

  • @WeinshetHaile-in4gv
    @WeinshetHaile-in4gv Рік тому

    ሰላም ነዉ ባለቤቴ በዘርፉ ለመሰማራት ፈልጎ ለጉብኝት መጥቶ ነበር ስራ ስለሚበዛብክ ሊያገኝህ አልቻለም ቢሆንም እጅግ በጣም ሰፊ የሆነ ፕሮጀክት እንደሆነ ነግሮኛል በርታ ያሰብከው ቦታ ትደርሳለህ

    • @keftam
      @keftam Рік тому

      ሥራውን መውደድ ብቻ ነው። ከዚያ መንገዱ ሁልግዜም ይኖራል።

  • @Hailuvet
    @Hailuvet Рік тому

    እጅግ በጣም ጥሩ አርአያ ነህ በርታ ወደፊት የበለጠ ደረጃ ትደርሳለህ

  • @ashenafigudeta2564
    @ashenafigudeta2564 Рік тому

    ድንቅ ነኝ ! I love it 😻

  • @universalidentity214
    @universalidentity214 Рік тому +2

    You are an amazing person ! So many Ethiopians can learn What success is all about ! I wish you all the best in everything !

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 Рік тому

    አበት መታደል ነው እናመሰግናልን እኛም🙏🙏

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 Рік тому

    He is a great and honest person. Respect

  • @Lee2005-w5v
    @Lee2005-w5v Рік тому

    እግዚአብሔርን ማመስገን አትርሳ። እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነኝ ❤

  • @ashenafiwondafrash878
    @ashenafiwondafrash878 Рік тому

    You have inspired me to see my self.Thankyou for your posetive sprit.

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 Рік тому +2

    Nageeny waqayyoo siif haa bayatuu guddaa nuuf galatomm an namotaa karoraa qaban fi namaota aja'uu isaan jirachaa jiraan hedduun Orddofaa yeroo maraa kan jedhaan. Naman tokkoo karora isaan galaman ga'uuf waan jalalataan hojjadha jedhuu! Wow ድንቅ ነኝ ትክክል ✅👌

  • @misganashibiru
    @misganashibiru Рік тому

    ዋው የተባረክ ልጅ የሚሸጥ ላም ፈልግልኝ

  • @zekariastesfamichael7575
    @zekariastesfamichael7575 Рік тому +1

    Eskindir is not only a farmer. He’s passionated motivational speaker. You inspired us the way you express life as well as chasing your dreams .

  • @ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ

    በጣም ደስ የሚል ስራነው እናመሰግናለን

  • @chalkao5071
    @chalkao5071 Рік тому +1

    Transformative wisdom, as always! Thank you Skindir! Thanks Chala for making this episode possible.

  • @fireyirga34
    @fireyirga34 Рік тому

    በጣም እናመሰግናን❤

  • @Abdulwadud3269
    @Abdulwadud3269 Рік тому

    ለኛ እራሱ ዕረፍት ነዉ ድንቅ ነኝ ስትል

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Рік тому +5

    እኔ አገሬ ላይ ይህን ኢቨስት ማረግ ፈልጋለሁ ልምድ ብታካፍለኝ ወንድሜ

  • @fetenemarkos4751
    @fetenemarkos4751 Рік тому

    በርታ ደስ የሚል ሀሳብ ነው ተባረክ❤

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 Рік тому +2

    I am very happy to see that you found your passion. I live in the US, and my plan is to move back and invest in commercial farms, particularly sesem seeds. My family had a farm in Mito, Mariko, and the region while I was in high school. After high school, I moved to the States to do my college. My passion is agriculture. I enjoyed watching the program. I believe God has a purpose for allowing me to watch. With all the success, our country needs us

    • @hailugebremenfes4388
      @hailugebremenfes4388 Рік тому

      The guy is impressive. I like him. Where is Mito or Mariko in Ethiopia?

    • @tedtekle2508
      @tedtekle2508 Рік тому

      Thank you, I believe in hard work but using a better strategy, applying technology.

  • @astccb4022
    @astccb4022 Рік тому

    እናመስግናልን ተባረክ

  • @leulgeta7667
    @leulgeta7667 Рік тому

    Very truly said Eske. Passion is the key

  • @derejemekonen1110
    @derejemekonen1110 Рік тому +1

    You’re amazing dear brother! My almighty God bless you more and more.

  • @mewdedsol1641
    @mewdedsol1641 Рік тому +2

    አንተ ድንቅ ነህ

  • @solo_bmk
    @solo_bmk Рік тому

    Egzhaber kezi belay yebarkhee! Telke tmhrt nw bewnt
    Gebeya Mediam betam enamsgnaln

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Рік тому +1

    በቅርቡ ሃገሬ እገባለው ቤታ አለኝ ከከተማ ወጣ ያለ ግን መኪና ይገባል የእግር መንገድ የለውም ልምድ እና ምክር መውሰድ እፈልጋለው ከዝህ ድርጅት በዝህ ስራ መሰማራት የሁል ጊዜ ምኞትና ፍላጎት ነው

  • @Ebrahimmuhidin
    @Ebrahimmuhidin Рік тому

    ኣቦ ይመቺህ ሁሉም እንዳንተ በሆነ

  • @destakeremela5137
    @destakeremela5137 Рік тому

    ገበያ ሚዲያ እንደ ሁልጊዜ ጠቃሚ ቪዲዮ ከምንጊዜውም የበለጠ ቪዲዮ ነው ያዘጋጃችሁት👍

  • @WorkAbebaAbate
    @WorkAbebaAbate 28 днів тому

    ሠላም ሠላም ገበያ ሚጂያ አድናቂያችሁ ነኝ ጥያቄ አለኝ እሱም ?በኬጂ ዶሮ የምናረባ ሰዎች ዶሮዎቹ ቅንቅን ሲይዛቸው ምን ምን ማድረግ አለብን በዚህ ዙሪይ ብትሰሩ፡፡ አመሰግናለሁ፡

  • @gracegoodness3870
    @gracegoodness3870 Рік тому +1

    Thanks alot 🙏God bless you more both of you 🙏

  • @hozitube9008
    @hozitube9008 Рік тому

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ አመሰግናለሁ!

  • @meazalachore9638
    @meazalachore9638 Рік тому

    Getan askedimo yewota mechem ayafirim. Stay blessed 😇

  • @tameth
    @tameth Рік тому

    Chala silmtseteni information betam kilib amesgnalhi, fetar kante gari yihun.

  • @nebiatdebesay245
    @nebiatdebesay245 Рік тому

    I’m so impressed about you thanks for sharing your life experience with us you are amazing and motivate me a lot .
    God bless you more and more.

  • @badrabas6199
    @badrabas6199 Рік тому +2

    I’m proud of you eke. Good job👍
    Do you have any mentorship sessions?

    • @selamawit1475
      @selamawit1475 Рік тому

      Selam Chala hulem satselech lemtadayrn adis sera Hulu enamsegnalen tebarek !

    • @LawofGod
      @LawofGod Рік тому

      That is a good question, if you get grab it .

  • @brookambachew
    @brookambachew Рік тому

    I really like this guy !!

  • @gomegu3557
    @gomegu3557 Рік тому

    Amazing Eskinder ❤Thank you Chalachen❤

  • @worebado6556
    @worebado6556 Рік тому

    ጀግና❤❤❤❤

  • @AshenafiHaylemaryam
    @AshenafiHaylemaryam Рік тому

    አንተን ማግኘት በጣም እፈልጋለሁ ሙሉ አድራሻህ ባገኝ

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 Рік тому +1

    Mito is within Mareko, (Gurage region) you drive from Meki take a right turn after you pass Bekele molla hotel. Then my brother and I were tin-age. It was my father's farm; we were helping during brake from high school in Nazareth where we had our family home.

    • @keftam
      @keftam Рік тому

      ኦሮሚያ ክልል ነው የሚሉት ለምንድን ነው? ምናልባት ወሰን ላይ ሆኖ ሁለቱም ጋ ይሆን?

    • @tedtekle2508
      @tedtekle2508 Рік тому

      @@keftam

    • @tedtekle2508
      @tedtekle2508 Рік тому +1

      @@keftam Right now, it could be at the time it was a Gurage region.

  • @TayechTin-xt8yv
    @TayechTin-xt8yv 8 місяців тому

    በጣም አድንቄሀለው የኔ ህልሜና ፍላጎቴ ነው እንዴት አገኝሀለው

  • @mickyfc4550
    @mickyfc4550 Рік тому

    you are blessed brother

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi Рік тому +1

    ወንድሞቸ መካሪውም አስመካሪውም አመሰግናለሁ የእንስሳት እርባታ ሀሳቡ አለኝ. አገር ስገባ ኢንሻ አላ ችግሩ. መኖ እንደት ይገኛል ያለሁበት ማለት ለእርባታ ያሰብኩት ቦታ ሙኖ ችግር አላ አላህ ከፈቀፍ እሞክራለሁ

  • @reltron-fq1gl
    @reltron-fq1gl Рік тому

    ሰላምለንተአንተጀግና ሰራንወዳደድጌታሰራህንጤናህን ይባርክልህከመትለውበላይድንቅነህ

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 10 місяців тому

    Betam Gerum Temehert New FETAREAhuinm tebebuin yegelestelek!❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mickyfc4550
    @mickyfc4550 Рік тому

    you are blessed. Wendeme

  • @freet.allinone4663
    @freet.allinone4663 9 місяців тому

    Caalaa maaloo,horsiisa horii irratti lenjii dhaabbata kennu naaf eeri,finfinnee keessatti please

  • @berukhagos316
    @berukhagos316 Рік тому

    ENA berase Betame bezu ngre temerebetalewe ❤ 🙏👍

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 10 місяців тому

    Chaleye Yelebachinin Teyaqe Selateyekelen Enamesegenalen❤❤🎉🎉

  • @bayetemesgenn1009
    @bayetemesgenn1009 Рік тому

    Egzaber yebarek

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 Рік тому

    Give all the glory to God

  • @leensaafeyisa4841
    @leensaafeyisa4841 Рік тому

    Caalaa business dhunfa kiyya egaluun fedha mana uffata da'immani garu iformationi isa hin qabu kana dura hojjedhes hin beeku maal na gorsita????????

  • @eba_dereje
    @eba_dereje Рік тому +1

    Pls chaloo sile concrete pole mamrecha

  • @bethlehemdebebe2978
    @bethlehemdebebe2978 Рік тому

    guess what? I was telling to my friend that I will become a farmer and will export organic food worldwide. then the next morning, this video appeared my friend thought I was joking but i believe its a matter of time i know that i will serve millions of people in the world.

  • @hangaatusime3059
    @hangaatusime3059 Рік тому +1

    Kibir le gabare💪👍💯

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Рік тому

    Thanks

  • @francisgebre9690
    @francisgebre9690 Рік тому

    Yemir tileyalek mn aynet dink sewu nek ❤

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Рік тому +1

    I learn so much from you ✅
    I love to listen to you all day and all Night 👌
    Well done you 👏👏🙏

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Рік тому +1

    Hilme Yihew new once hagere ligba enji Ke zih jegna sew gar yemesrat edl endeminoregn minm alteraterim

  • @tsehay9899
    @tsehay9899 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤jagana sewe Eneme hilime newa❤

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics Рік тому

    ድንቅ

  • @zemariamtelelew803
    @zemariamtelelew803 Рік тому

    እባክህ ወንድሜ የስክንድርን ስልክ

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Рік тому

    Brave❤

  • @tedocinema4051
    @tedocinema4051 Рік тому

    ድንቅ ነኝ ትክክለኛ ትርጉሙ አልተሻለኝም ግን ለውጥ አለኝ ማለት ነው

  • @hangaatusime3059
    @hangaatusime3059 Рік тому

    Wowowoo rabbi siyaa milkesuu

  • @fanaalemayhufanaalemayhu6617

    Wow geramiy sew ❤

  • @abeldagnew7660
    @abeldagnew7660 Рік тому

    Thank you all!

  • @keenarabbi6222
    @keenarabbi6222 Рік тому

    Enamesegnalen

  • @Ethi912
    @Ethi912 Рік тому

    ጫላ እናምስገናልን ❤❤❤