ከ25 ሺ-10 ሚሊዮን ብር የማሽን ብድር ያለ ዋስትና ከዋልያ ካፕታል-በሁሉም የአማራ ክልል ከተሞች| machine loan from Walia Capital

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 177

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Рік тому +5

    15% ብቻ በመክፈል የሚፈልጉትን አይነት ማሽን ከአዲስ ካፕታል ያግኙ
    ua-cam.com/video/eSxQ_EZXb7I/v-deo.html

    • @Tነኝየተክልዬዋ
      @Tነኝየተክልዬዋ Рік тому +1

      እና አድራሻቸውን ስልካቸውን አስቀምጥልን

    • @hiwotbrhana7405
      @hiwotbrhana7405 Рік тому

      ሌላ ቦታ ኣለወይ ማለቴ ትግራይ ውስጥ ኣለወይ እደዚ ወድሜ እኔ የደሮ ማስፈል ፈልያ ማሽን ፈልጌ ነበር እባክህ ስደት መረረኝ ካለ መልስልኝ ወድሜ😢

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +1

      መልሱ እኮ ቪዲዮ ላይ አለ ስለማትከታተሉት ነው እንጂ፣በትግራይ ካዛ አክስዮን አለ እያልን ስንተ ተናገረ ጫላ

    • @alidemsie531
      @alidemsie531 Рік тому

      @@hiwotbrhana7405 አለለሽ ለሶስተኛ ግዜ ተናግረዋል ተጠቀሚበት

    • @zd6333
      @zd6333 Рік тому

      ወንድም ጫላ ቁጥርህን አስቀምጥልን

  • @user-Teferi1df3nn9m
    @user-Teferi1df3nn9m Рік тому +2

    ጫላ ጀግና ነህ
    በደንብ እያገዝከን ነው።
    እናመሰግናለን

  • @assefacheru8791
    @assefacheru8791 Рік тому +9

    ዋልያ የካፒታል እቃዋች አ ማ በጣም የሚመሰገን ተቋም ነው ሰራተኞቹም የሚመሰገኑ ናቸው እና መስራት ለሚፈልግ አስተማማኝ ተቋም ነው እና አብረነው እንስራ እኔ ተጠቅሜበታለሁ ሰርቼ እዳየን ጨርሸ የማሽን ባለቤት ሆኛለሁ አመሰግናለሁ ዋልያ ካፒታል!!

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +3

      በጣም ጥሩ፣ከቻልክ ልምድ እና ተሞክሮህን ለተመልካቾቻችን ብታጋራልን ደስ ይለናል

    • @abrhamasefaasefa7239
      @abrhamasefaasefa7239 Рік тому

      እስኪ ከተጠቀምክበት ማሽን ጀምሮ ግልፅ አድርግልን

    • @user-Teferi1df3nn9m
      @user-Teferi1df3nn9m Рік тому

      ተሞክሮህን ብታጋራን ወንድም

    • @ayneteshome739
      @ayneteshome739 Рік тому

      የት ነው ቦታው

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 Рік тому +2

    ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ማስቀመጣችሁን አትርሱ በተረፈ ፕሮግራማቹ በጣም ምርጥ ነው በዚሁ ቀጥሉበት ❤❤❤❤

  • @HabtemariamMolla
    @HabtemariamMolla 5 місяців тому +1

    15% birr መቆጠብ የማይችሉ ከየለኒቨርሲቲው ተመርቀው የወጡ ስራ መስራት የሚፈልጉ ወጣቶች ማሽኑን በምን መንገድ ማግኘት አለበት ።

  • @seidtubee
    @seidtubee Рік тому +1

    እዛው እንድረስና ከስደትበሠላም ተመልሰን እናየዋለን ገበያወቾግን በጣም እናመሰግናለን ክበሩልን🙏

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 10 місяців тому

    @thank you brother Chala ,and Waliya interprise , ,it is helpful idea...❤

  • @huzeyfakedir408
    @huzeyfakedir408 Рік тому +1

    በጣም አሪፍ ነው ግን ስልክ ቁጥራቸው አልተቀመጠም እና ስልካቸውን ብትልክልኝ

  • @melkammel436
    @melkammel436 Рік тому +2

    ጫላ በጣም እናመሠግናለን 500000አለኝ የጎደለብኝ ሠርቼ መክፈል ከቻልሁ ማሽን ገዝቼ ሥራ ለመሥራት አቅጃለሁ👌❤

    • @jemmatube4741
      @jemmatube4741 Рік тому +1

      ይሄ ራሱ ማሽን ይገዛልሻልኮ።

    • @melkammel436
      @melkammel436 Рік тому

      @@jemmatube4741 ከበቃኝ በጣም ደሥ ይላል ግን ውድ ነው ስለሚሉኝ አይበቃኝም ብዬ አስቤ ነው🙏

  • @imayemane
    @imayemane Рік тому +4

    የሶላር እና የጀኔረተር ገበያ ኣቅርብልን ወንድማችን🥰

  • @mengistumulugeta956
    @mengistumulugeta956 Рік тому +1

    ጫላዬ እንደምን አለህ።ይህንንም ሆነ ባለፈዉ ያቀረብከዉን ተከታትያለሁ። ዝግጅትህ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነዉ።
    የኔ ጥያቄ ፤ መታወቂያዬ ነዋሪነቴ አዲስ አበባ ሲሆን ያለኝ ነስራ ቦታ ደግሞ ዱከም ነዉ። የት ነው ማመልከት ያለብኝ ? አመሠግናለሁ ።

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +1

      መስራት ያለብሽ ቦታ ነው

  • @ahmednuru1212
    @ahmednuru1212 Рік тому +4

    ለትጋትህ እናመሠግናለን ወለድ አለው ወይስ የለውም የሚለውን ጥያቄ እንዳረሣ እኛ ሙስሊሞች አላህ ወለድን አስጠንቅቆናል

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo Рік тому +1

    ጫላየ ባለፈው ቪዲዮህ ላይ Atirafi solishion የሚባለው ድርጅት እባክህ አገናኘን ስልካቸውን እየመለሱልን አይደለም ለኛ ትንሽ እሱ ይሻለናል ላረብ አገሮች ቢያንስ ባለን ብር ቤት ውስጥ እንዲያስገቡንና በየወሩ እኛ ወደነሱ እንድንልክ ብለን ነበር ቁም ነገር ሳይኖረን እድሜያችን ሄደ ላጎት ልጂ ላክስት ልጂ እያልን ባዶ ሆን ፕሊስ ጫላ

  • @zelalemkassa5053
    @zelalemkassa5053 Рік тому

    ገበያ ሚዲያን ከሚከታተሉት መካከል ነኝ ስለ አጃክስ በሳሙና በናንተ ሚዲያ ብዙ ማብራሪያ የሰጡት አንቴና የተባለዉ ተቋም
    የሰጠው የስልክ አድራሻ አይነሳም ።እንደዚህ ከሆነ የናንተን ታማኝነትና አይጎጀዳውም

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ይነሳል በስራ ሰዓት ደጋግሞ ይሞክሩ

  • @Aynemayaye
    @Aynemayaye Рік тому +1

    በጣም ገራሚ ፕሮግራም ነው። ደቡበ ካፒታል መች ነው ምታቀርቡት

  • @sargasarga240
    @sargasarga240 Рік тому

    Chala galatomi ani biyya galu barabada garuu birri xiqoo qaba amma kuma dhiba 4 bicha galun sodadhee guda galatomi thanks so much brother God bless you good job 😮

  • @alidemsie531
    @alidemsie531 Рік тому +1

    በርቱልን
    ጥያቄ? በወለድ ነው ወይስ
    የሽያጭ ትርፍ ብቻ ነው የሚያገኙት ብታብራሩልን !!

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      በቀጣይ ቪዲዮ ይጠብቁን

  • @ethiopiankumneger3771
    @ethiopiankumneger3771 Рік тому +1

    Gechi walliya bedereb abrarehilenal thank u and GM

  • @ekermtangy6762
    @ekermtangy6762 Рік тому

    ጫላየ የዶሮ ቤት የት አገኝ ይሆን? እስኪ ስለ መኖም ስራልን ስንት እንደሚሸጭ በተረፈ በርቱ ጎበዞች ናችሁ

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Рік тому

    ስለትጋትህ ፈጣሪ ይባርክህ ግን ኮመንት ላይ ብዙ እህት ወንድሞች ሲጠይቁህ አመላለስህ በጣም ያናድዳል ስራው ትእግስት ያስፈልገዋል

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ምን አይነት አመላለስ?

  • @Hbeshawit9856
    @Hbeshawit9856 Рік тому +1

    እሺ ወንድም የክኔቸር ዋጋ ብትነግረኝ ማለትም ተደራጅተን መግዛት ፈልጌ❤❤

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Рік тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ጫላ የዳቦ ማሽን እሚሰጡ ካሉ እኔ እወስዳለው ቦታ አለኝ

  • @ማን-ቘ1ፀ
    @ማን-ቘ1ፀ Рік тому +5

    ከወለድ ነጻ ነው

  • @alidemsie531
    @alidemsie531 Рік тому +2

    ገባያወች እንወዳቹሀለን ❤

  • @ebrahimadem510
    @ebrahimadem510 Рік тому

    በጣም አሪፍ ፣ከልማት ባንክ ጋ አንድ ነዉ ማለት ነዉ።በልማት ባንክ ስልጠናዉን ወስጄ ነበር ሰርትፊኬት እስኪመጣ ተብሎ ነዉ፣እና ከወለድ ነፃስ አለ??

  • @jibrilmuhdin7089
    @jibrilmuhdin7089 Рік тому

    ወንድሜ ጫላ የክፍለሀገር መታወቂያ ይዞ አገልግሎት ማግኘት አይቻልም ማለት ነው
    ፡፡ ብታብራራልኝ

  • @abubilal2914
    @abubilal2914 Місяць тому +1

    ኢስላሚክ አሰራር አላችሁ ማለት ከወለድ ነፃ የሆነ አሰራር

  • @HntsaEyasu-bj7yw
    @HntsaEyasu-bj7yw 9 місяців тому

    Gebeya medie mtakerbut mereja betam tekami new adenkachuwalehugn sle ካዛ ኣክስዮን ማህበር መረጃ ካላቹ ኣካፍሉን

  • @wonhaile4852
    @wonhaile4852 Рік тому

    አሪፍ ነው በርቱ፡፡

  • @hailayfiseha7299
    @hailayfiseha7299 Рік тому

    በጣም ጡሩ ሀሳብ ነዉ በትግራይስ ካዛ የሚባል አለ ብትሰሩሉን

  • @zaharayimam6727
    @zaharayimam6727 Рік тому +14

    ከወለድ ነፃ ነው ወይስ. ወለድ አለው ??

    • @jemmatube4741
      @jemmatube4741 Рік тому

      15% ወለድ

    • @mekashawdessalegne1320
      @mekashawdessalegne1320 Рік тому +2

      ቢሮ ስንመጣ እንደወሬው ቀላል አይደለም ። ሞራል ገዳይ ሠራተኞች ናቸው። ለምሳሌ ጎንደር ያለው ቢሯቸው

    • @zaharayimam6727
      @zaharayimam6727 Рік тому +1

      ​@@jemmatube4741 ወለድ ከለው አያስፈልግም

    • @zaharayimam6727
      @zaharayimam6727 Рік тому

      ​@@mekashawdessalegne1320 አስቸጋሪ ነው ብቻ

    • @zemaritfasikatube587
      @zemaritfasikatube587 Рік тому +1

      ለምድነዉ ግን ወለድ የሚያስከፍሉ ያዉም ጀማሪ ስንሆን ከባድ ነዉ

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 Рік тому

    አሪፍ መረጃ ነው

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 11 місяців тому +1

    ስልክ፡አድራሻ፡ለክፍለሀገር፡ፈልጌ፡ነው
    እና ታደርሳላችሁ፡ሠሜሸዋ

    • @tigisttigist5108
      @tigisttigist5108 11 місяців тому

      ክፍለሀገር፡ከወሠዱው፡ጫላዬ፡እባክህ፡ስልክ

  • @yohanneshailemichael6068
    @yohanneshailemichael6068 Рік тому +2

    ጫላ ምርጥ ሰው ሁላችንም እንዳንተ ብንሆን

    • @sabboonad2063
      @sabboonad2063 6 місяців тому

      ለምንድነው ሌላ ክልሊ ውስጥ መስረት የማትችሉትን. አማራ ክልል ብቻ ነው የምለው?

    • @AbebeMulat-ff5yf
      @AbebeMulat-ff5yf 3 місяці тому

      ታዲያ ማን ከለከለህ

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 Рік тому +1

    ዌልካም ገበያዎች ❤❤❤❤

  • @tsehayneshworku3699
    @tsehayneshworku3699 Рік тому

    አዋሳ አድራሻ አላችሁ ወይ ለዳቦ ማሽን ቅድመ ክፍያ ስንት ነው የሀገር ውስጥ ማሽን ነው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ሀዋሳ ያለውን ደቡብ ካፕታል መረጃ ሰርተናል በዚህ ቻናል ላይ አለ

  • @zainbmosa-xv2db
    @zainbmosa-xv2db Рік тому

    ጨላ እናመሠግናለን የደቡብን እንጠብቃለን

  • @fikruman1069
    @fikruman1069 Місяць тому +1

    ሥልክ ቁጥር የጎንደር ቅርንጫፍ ዋልያ ካፒታል ላኩልኝ ጫላ

  • @haleemaabad-sj8tk
    @haleemaabad-sj8tk 10 місяців тому

    ኧረ በናታችሑ ሥልክ ቁጥሩን በኮሜት አሥቀምጡልኝ እኔ ማሸን እፈልጋለሁ መከነ ሠላም ቅርጫፍ አለውዴ ?

  • @Romana-ro8hg
    @Romana-ro8hg 10 місяців тому

    ጤናይሥጥልኝየገበያቤተሠቦችማሽኖችእዋሊያጋረአለወይሥብረነውየሚሠጡትከወለድነጳመሆኑንፈልጌነውበቤትቆጣረየሚሠራየዋሊያንሥልክቁጥረሥጠን፡አመሠግናለሑሥራችሁበጣምጥሩነው

  • @alemmebrat1509
    @alemmebrat1509 8 місяців тому +1

    ስልካቸው ይቀመጥልን

  • @kinashaforever
    @kinashaforever Рік тому +2

    በነካ እጃቹ ኦሮሚያ ካፒታልን ዝርዝር መረጃ ጠይቁልን

  • @salimWhab-fo9nf
    @salimWhab-fo9nf Рік тому

    በጣምሀሪፍነዉ

  • @dirshayemario897
    @dirshayemario897 Рік тому +2

    ፒሊስ ትክክለኛውን አድራሻ እንዳገኝ ልትራዳኝ ትችላለህ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ይሄ አድራሻ የውሸት ነው ለማለት ነው ወይስ ?

  • @yuotub-
    @yuotub- Рік тому

    ጫላዬ የሰፈሩ ናሪ ያለው ለምሳሌ እኔ ስደት ስሄድ ፋሚልጋነበርኩ አሁን አዲስ አባነው መስራት የምፈልገው እና እንዴት የሰፈሩ ነዋሪ ወይም ቆይታ ይኑረው ሲል ነበር? ሀለተኛ ነዋሬ ማለት መታወቃ ብቻ ሰላለው ነዋሪ ይባልጫላ መልስልኝ አደራ::❤❤

  • @raxeyaabdo855
    @raxeyaabdo855 Рік тому

    እኔ ምንራው ድሬ ዳዋ ናወ ማሺን ማውሳድ እቻላል

  • @habtemichael221
    @habtemichael221 Рік тому

    እባካችሁ እዚህ ገጠር ላይ እንዴት ነው ማግኘት እንችላለን?

  • @Sara7
    @Sara7 11 місяців тому +1

    አአ አድራሻ የት ነው ኦፊሱ?

  • @user-Teferi1df3nn9m
    @user-Teferi1df3nn9m Рік тому

    ወንድም ጫላ ስልካቸውን ማግኘት እችላለሁ ?

  • @meryamfewzi4709
    @meryamfewzi4709 Рік тому +1

    Ye Addis ababa adress yet new?

  • @emanhayle
    @emanhayle Рік тому +1

    ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @wesenebekele9504
    @wesenebekele9504 Рік тому

    ኦሮሚያ ክልል ላይ የት ተገኛላቹ እኔ ከቢሾፍቱ ነኝ

  • @dirshayemario897
    @dirshayemario897 Рік тому

    ሰላም ጨለ እንዴት ነህ እባክህን ሰሞኑን ያዶሮ ማሽን እያ ፋለኩ ነው ስልክ ሼር ስልኮቹን ሞክሬ ለጋኝ አልቻልኩም

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 9 місяців тому

    ወለድ ካለው ለሚስሊሞች አያሳትፍም ወለድ ባይኖረው ሙስሊሙም ይሳተፊል ሌላውም ጀማሪ ወለድ ከሌለው ይቀልለታል

  • @DawitaberaAdane-du5eb
    @DawitaberaAdane-du5eb 10 місяців тому

    wede tigray akbabi masbeder tichlalachu wey

  • @yemeyyemey8439
    @yemeyyemey8439 Рік тому

    እሽ ለኛ ለአዳጊዎችስ ያስቀመጣችሁት መስፈርት እኮ ላለው እና ለባለሀብት ነው

  • @abrhamteshale3630
    @abrhamteshale3630 Рік тому

    What is the interest rate?
    What is your maximum time to deliver the machine they have encountered?
    When is the 1
    When 15 percent contribution? How to cover the price escalation due to dollar exchange rate
    Does they have a grace period?
    Payement asked in what interval?

  • @tadeledejen-xy7xc
    @tadeledejen-xy7xc Рік тому

    መርጃለመጠየቅ ስልክ አስቀምጥልን

  • @Ethiopia-do5lk
    @Ethiopia-do5lk Рік тому

    Please weledi alew wes yelewum asredagn ??

  • @hananmuhamed7992
    @hananmuhamed7992 Рік тому

    ብዙ ጊዜ የምትለቃቸውን ቪዲዎች አያለው ወንድሜ ሥንጠይቅ ክፍለ ሀገር አልጀመረም ከዜው አ አ ነው ብለው የሚመልሡን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ዋልያ ጠይቃችሁ አልጀመርንም አሉ?

    • @tigisttigist4610
      @tigisttigist4610 Рік тому

      ጎንደር ባህርደር አሉ ለወጣቱ ጥሩ አማራጭ ናቸዉ

  • @ahi_bab
    @ahi_bab Рік тому +1

    Is there interest free opportunity❤

  • @Genet-dg9sj
    @Genet-dg9sj Рік тому

    ቦታ የት አከባቢነዉ እባካችሁ🙏🙏🙏

  • @dirshayemario897
    @dirshayemario897 Рік тому

    እኔ ያላሁበት አከበብ አላ ብለውኝ ሄጄ ናባር ግን ላጋኝ አልቻልኩም

  • @AdaneGebre-r2o
    @AdaneGebre-r2o 6 днів тому

    አድራሻ የት ነው

  • @raxeyaabdo855
    @raxeyaabdo855 Рік тому

    Ok good

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Рік тому

    Thank you

  • @user-Teferi1df3nn9m
    @user-Teferi1df3nn9m Рік тому

    በኢንተርፕራይዝ ብቻ ነው ? ወይስ በግለሰብ ጭምር?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      መልሱን ቪዲዮ ላይ ተናግሮታል

  • @saradamisee1972
    @saradamisee1972 Рік тому

    Wowo bayy'ee garidhaa jabadha

  • @dirshayemario897
    @dirshayemario897 Рік тому

    በኦሮምያ ክልል አላ በለቹት መሰራት ሄጄ እዝህ ያላም ነው ያተበልኩት

  • @mekdestereche1125
    @mekdestereche1125 10 місяців тому

    እኔ

  • @ShanbalAbaba
    @ShanbalAbaba Рік тому

    መኪና መግዛት ይችላል

  • @goodcookingmulu8085
    @goodcookingmulu8085 Рік тому

    ፒያሳ አትክልት ተራ አላለም የታል እዛ አይደለሁም እኔ?????

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ

    ባታው የት አካባቢ ነው ስልክ ቁጥር

  • @mahletgetnet6598
    @mahletgetnet6598 Рік тому

    Chala keflahager yale swe endate nw mnagyachew selk altekmtem

  • @ruisfgj7579
    @ruisfgj7579 7 місяців тому

    Mirxi lij

  • @TiwabechAbebe
    @TiwabechAbebe Місяць тому

    ስልክ ቁጥር ጫላዬ🎉🎉

  • @wollomereja6977
    @wollomereja6977 Рік тому

    chala wello dessie weym kombolcha kalu adrashachewn btnegren????

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ኮምቦልቻ እና ደሴ አማራ ክልል አይደሉም እንደ? እኔ ጫላ አደለሁም ጫላን ከፈለጋችሁ በውስጥ መስመር አናግሩት እኔ የሚዲያው ተቆጣጣሪ ነኝ

    • @wollomereja6977
      @wollomereja6977 Рік тому

      @@gebeyamedia ykrta wendme lemalet yefelekut dessie endet lnagegnachew enchilalen enesun yemnagegnbet menged yemtak kehone endtnegregn felge new

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      እንደት እንደምታገኙ ሰውየው በደንብ አድርገው አብራርቶታል እኮ ችግሩ ቪዲዮውን ስለማታዩት ወይም ስለማትጨርሱት ነው እንጂ

  • @simamedia6601
    @simamedia6601 Рік тому

    ወሬ ብቻ መንግሥት ሸድ ከሰጠኝ ቀጥታታ ከባንኮች ብድር መስድ ይቻላል ችግሩ መንግስት ቦታ ስትጠይቅ ጀምረህ እንህ ይልሀል መቸም ያለቦታ ሰማይ ላይ አትጀምር የኢትዮጵያ ነገር ግራ የሚያጋባ ሸክም ነዉ እረስ በርሱ የሚጣረስ።ገብያ መዲያ እናክብራችሁ አለን 🙏

  • @markequreantoyoud788
    @markequreantoyoud788 Рік тому

    ካዋላድ ነፃ ነው ወይ??

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Рік тому

    የዳቦ ማሽን አለ ወይ አማራ ክልልስ አለ ወይ ለምሳሌ ለባህርዳር

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ቪዲዮ ላይ ያለውን እኮ ነው የጠየቃችሁት፣መልሱ ቪዲዮ ላይ

  • @NurselamMohammed
    @NurselamMohammed 9 місяців тому

    ሀይ

  • @esaentertainment9866
    @esaentertainment9866 Рік тому

    ደብቡ ላይ የምገነውን ብትነግሩን

  • @BelayTaganuu
    @BelayTaganuu 9 місяців тому

    በኦሮምያ ክልል የለም እነዴ

  • @DesuTekle-t4f
    @DesuTekle-t4f 5 місяців тому

    እፈልጋለው

  • @tube.8473
    @tube.8473 Рік тому

    ቁጥር አስቀምጥልን

  • @sandabastudio5518
    @sandabastudio5518 Рік тому

    Are you sp oromo language

  • @Musesa11
    @Musesa11 Рік тому

    አገልግሎቱን አፋር ክልል ላይስ ማግኘት ይቻላል

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 9 місяців тому

      ወለድ አለው አሉ ለእኛ ለሙስሊሞች ደግሞ አይሆንም ወለድ ካለው

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Рік тому

    በህይወቴ የማደንቅህ ዩቱበር አተ እሸቱ አቦጊዳ ሚዲያ ናችሁ

  • @nagsykellew6403
    @nagsykellew6403 Рік тому

    ❤❤❤ gobez

  • @dragensecuritiy
    @dragensecuritiy 5 місяців тому +1

    Endet New Maggnet Echlalew

  • @bene3760
    @bene3760 Рік тому +1

    በግል ይቻላል ወዬ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ እኮ፣ሰውየው ተጠይቆ መልሶታል

  • @salimWhab-fo9nf
    @salimWhab-fo9nf Рік тому

    ስልክ ቁጥር ላኩልን

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Рік тому

    እባክሕ ገበያ ስልክ ቁጥር ወይም አድራሻ እባክሕ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ቪዲዮ ላይ ተናገረ እኮ

  • @edigeat526
    @edigeat526 Рік тому

    6meto shi kefiye ye sira mekina ligeza efeligalehu keriyun tabediralachu

  • @salamesh8059
    @salamesh8059 Рік тому

    Wow❤❤❤

  • @rukyatunase
    @rukyatunase Рік тому

    ቴሌ ግራም ወይም ወሳፕ የላቹም

  • @NurS-lh5te
    @NurS-lh5te Рік тому

    ስለ ደቡብ ካፒታል ቤት ነግረን

  • @user-Teferi1df3nn9m
    @user-Teferi1df3nn9m Рік тому

    የጥልፍ ማሽን እፈልጋለሁ

  • @samuser4173
    @samuser4173 Рік тому

    Wow❤❤👍👍👍

  • @teggestasfaw9940
    @teggestasfaw9940 Рік тому

    የውፈጮ ማሸን አላችው