የምንዋጋው ከትልቅነት ትንሽ ለመሆን ነው ዶ/ር መሐመድ ሽኩር (አሚን ጠቅላላ ሆስፒታል) @DawitDreams | Dr.Mohammed Shukur| Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2024
  • የምንዋጋው ከትልቅነት ትንሽ ለመሆን ነው ዶ/ር መሐመድ ሽኩር (አሚን ጠቅላላ ሆስፒታል) @DawitDreams | Dr.Mohammed Shukur| Ethiopia
    In today's video on our weekly program called "የ21ኛ ክፍለዘመን ጀግና," we are delighted to have Dr. Mohammed Shukur as our guest speaker. Dr. Mohammed Shukur is the Owner, Founder, and CEO of Amin General Hospital. He is a highly accomplished medical professional with an impressive background.
    Dr. Mohammed Shukur graduated from Addis Ababa University with an MD degree. He further pursued his postgraduate studies at Cairo University of Medicine in Egypt, specializing in Internal Medicine. He also obtained a sub-specialty in Gastro Entrohepatology. With his extensive education and training, Dr. Mohammed Shukur has acquired a wealth of knowledge and expertise in the field of medicine.
    What sets Dr. Mohammed Shukur apart is his deep-rooted commitment to serving his country. He returned to Ethiopia with a life-long vision of making a difference and contributing to the healthcare sector. Through his leadership at Amin General Hospital, he has been instrumental in providing quality healthcare services to the community.
    We are privileged to have Dr. Mohammed Shukur shares his insights and experiences with us on the program. Join us to learn more about his remarkable journey and the valuable contributions he has made in the field of medicine. Don't miss out on this opportunity to gain inspiration and knowledge from a distinguished healthcare professional.
    Stay tuned for Dr. Mohammed Shukur's engaging and informative talk on "የ21ኛ ክፍለዘመን ጀግና". Subscribe to our channel to stay updated on future episodes and be part of our community dedicated to positive change and empowerment.
    Together, let's learn, grow, and be inspired to achieve our dreams. #21stCenturyJourney #IkramAutomotive #SuccessStory #WomenInBusiness
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingviewss
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    #ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

КОМЕНТАРІ • 269

  • @dawitdreams
    @dawitdreams  5 місяців тому +37

    ከቪድዮው ብዙ ነገሮች እንደተማራቹበት ተስፋ እናደርጋለን #Like, #Comment እና #share በማድረግ ሌሎች እንዲማሩበት የበኩሎን ይወጡ #እናመሰግናለን

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 5 місяців тому +1

      አሚንሆሥፒታል ጥሩናተንከባካቢ ናቸው ማሻአላህ አላህየዚድኩም ወያአፊኩም

  • @user-go4ru8pr5s
    @user-go4ru8pr5s 5 місяців тому +5

    ዶክተር ,መሐመድ,,አዉነተኛ,,የኢት,,,,ልጅ,,,እግዚአብሔር,,ይባርክዎት,,ዘርዎ,,ይባረክ,,ረጅም,,ዕድሜና,,ጤና,,ይስጦት,,ሌላ ,ምንም,,ማድረግ,,አንችልም,,ሌላዉ,,በየት,,ልሹለክ,,,እያለ,,እርስዎ,ያንን,,ሁሉ,,እድል,,ትተዉ,,ዉድ,,ሃገርዎን,,ለመርዳት,,ከፍተኛ,መሥዋዕት,,የከፈሉ,, የኢት,,,ዉድ,,ልጅ,,ጀገግና,,ነዎት,,,

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 5 місяців тому +28

    ማሻ አላህ ዶክተር አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ በጥሞና ነዉ የሰማሁት ዳዊት ድሪም እዉነት ትለያለክ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ጥሩ ነገር ስለምታስተላልፍልን ክበርልን ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @betigelu.dagnew2952
    @betigelu.dagnew2952 5 місяців тому +14

    ወራቤ ሆስፒታል ወራቤ ሆስፒታል ሲባል ሁልጊዜ ጥያቄ ነበረኝ ምን አይነት ማኔጅመንት የትኛውን የማኔጅመንት ወይንም የሊደርሺፕ ሰታይል ተከትሎ ውጤት እንዳመጣ አሁን መልሱ ተመልሶልኛል እናንተ መስራቾቹ selfless ሆናቹ ያስቀመጣቹት መሰረተ ድንጋይ ነው ።ተቋም ሁልጊዜ መስራቹን ነው ሚመስለው ልብ ያለው ልብይበል።

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 місяців тому +21

    ዶኮተር መሀመድ ስለሰጡን ምክርና የስራ ተምክሮ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ድሪምሶች እናመሰግናለን

  • @fana3426
    @fana3426 5 місяців тому +24

    ረጅም እድሜና ጤና ለዶክተር እና ቤተሰባቸው ከዚህ የበለጠ እንዲያገለግሉ ፈጣሪ ይርዳልን።

  • @zsmizz9390
    @zsmizz9390 5 місяців тому +15

    በሐቅ እኔ አክሞኛል እጅግ ሩህሩህና ለሰወች አዛኝ ነው አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ለአንተ ይሔ ይገባሐል አላህ ከዚህም በላይ እመኝልሐለሁኝ ረጅም እድሜ እመኝልሐለሁ❤❤❤❤❤😊❤ አመሰግንሐለሁ

  • @ezedinesmael9673
    @ezedinesmael9673 5 місяців тому +5

    የምገርም ስነምግባር ያላቸው ዶ/ር ናቸው። እኔ በተለይ አረሳው። እናቴ ለመጨረሻ ግዜ ያከማት አሚን ሆስፕታል ነው። አላህ ቀኗ ደርሶ ብወስድብኝም ግን የእነሱ እንክብካቤ ይለያል። 2005 ዓ/ል ላይ jezakalla kayiran d/r

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 5 місяців тому +31

    ይሄን የምታዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @DrMohammedNuri
    @DrMohammedNuri 5 місяців тому +3

    Dr Mohammed , Mame mokshe & yebad sebb and my good brother , I am so happy seeing you sharing your lifetime experience in such a beautiful and well articulated way .....am sure the new generation will learn & benefit alot from your presentation....keep on shining & keep up the good job. Am sure , with your energy , you will do so much more to this nation !!

  • @user-ol7vi5bx3o
    @user-ol7vi5bx3o 5 місяців тому +9

    ዳዊት ይህን ቪዲዮ እንደ አጋጣሚ ነው ያየሁት ያየሁትም መሀመድ ሽኩርን ስለማውቃቸው ነው አነርሱም የውቁኝ ነበር እና ዳዊት የማላውቀው ስሜት ተሰምቶኛል ። አሁንላይ 16አመቴ ነው አና የእውነት እልሀለው ይዘገያል እንጂ የሆነ ቀን 𝑑𝑎𝑤𝑖𝑡 𝑑𝑒𝑎𝑚𝑠 ላይ እቀርባለሁ። አናመሠግናለን

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k 5 місяців тому +10

    መሸአላህ አባቴ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አላህ ይስጥህ. ❤

  • @user-uf9dq7dr4o
    @user-uf9dq7dr4o 5 місяців тому +5

    እምዬ ኢትዮጵያ እንዲህ ያለ ከልብ ወደ ልብ የሆነ የመሀመድ ሽኩር ግለ ታሪክ ዋዉ ❤
    እንዲህ ደግ ጀግና የሆኑ የህዝብ ህመም የሚያማቸዉ ዜጎች ወደ ስልጣን ቢመጡ ኢትዮጵያ ከፍ እልፍ እልፍ ልፍ ትላለች ኢንሸአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሜ አላህ በደስታ ያኑርህ ክበርልን ❤❤❤❤❤የባድ ወልድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ml3hx2lo3d
    @user-ml3hx2lo3d 5 місяців тому +6

    ኢትዬጵያዊነትኮ ቀጠነች እንጂ አልተበጠሰችም ብለን እንድናስብ የሚያደርጉን ጥቂት ጀግኖችኮ አሉን እድሜያቸውን ልጆቻቸውን ሀብታቸውን ያብዛልን😢 🎉❤

  • @AddisZegye
    @AddisZegye 5 місяців тому +7

    ታድለህ ባንተ ይቀናል በደግነትህ በልፋትህ በድካምህ ለሌሎች ሀብታም ነን ብለው ለሚመፃደቁት ጥሩ ምሳሌ ነው ተባረክ ጨምሮ ይስጥህ ደግ ልብ አለህ ታድለህ

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 5 місяців тому +1

    ቢስሚላህአራህማንራሂም።በእውነቱ፡ለእኔም፡የዘመኑ፡እውነተኛ፡ጀግና፡ናቸው።ሀያሉ፡አላህ(ፈጣሪ)በእውነት፡እንዲፀኑ፡እውቀት፡እንዲገበዩ፡በመርዳት፡እዚህ፡ስላደረሶዎት፡አልሀምዱሊላህ።ጥሎባቸው፡እውነትን፡መስማት፡ከሚመራቸው፡አጥብቀው፡ከሚጠሉዋት፡ክፉዎች፡ክፋት፡ከውሸታሞች፡ደካማ፡ድር፡ይጠብቆት፡ጀግናዬ፡አሚን።

  • @abdi-uz6iw
    @abdi-uz6iw 5 місяців тому +4

    ዶር ትልቅ ታሪክ ነዉ የያዝከዉ እዳንተ አይነቱ ሰዉ አላሀ ያብዛልን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @user-po7pu7yu1l
    @user-po7pu7yu1l 5 місяців тому +5

    ምነው ተመልካች ቀነሰ ለዶ/ር ሙሀመድ ሽኩር ይሄነው አቀባበላችን

  • @user-fu1vv3sn9c
    @user-fu1vv3sn9c 5 місяців тому +6

    መሸ አለህ መሀመድ ድቅ መልከም ወድመችን አበተችን አለህ ረጅም እድሜ ከጤነ ከኢመን ይስጥህ አተን አይነቶችን የብዘልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 5 місяців тому +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሙሀማድ አላህ ይጣብቅክ ከዝም በለይ አላህ ከፍ የርግ ❤❤❤ ለምተረጋው ሁሉ አላህ ጀዘክን ይክፈልክ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 5 місяців тому +1

    🎉ማአሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ ይዚድ ይባርክ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጥህ እስከቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
    አስተማራ ትምህርት🎉

  • @woldegeorgisashagre9972
    @woldegeorgisashagre9972 5 місяців тому +3

    ከሚናገረዉ በላይ ደግ ሰዉ እና የተባረከ የእግዚአብሄር ሰዉ ነዉ መሐመድ የበሸተኛ የደሀ አባት ነዉተባረክ። የእኔ ወንድም። ሁሉም ልክ ነዉ ምሥክር ነኝ።

  • @kurabachewshewawork8268
    @kurabachewshewawork8268 5 місяців тому +1

    Yihe melkam sew new. Amin General Hospital.

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q 5 місяців тому +11

    ❤❤❤❤❤❤የምትወደዱ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለተከበሩት አባታችሁ ለዶክተር መሀመድ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አሜን ሰላም ያርግልን ዴቭዬ እናመሰግናለን

    • @dejeneluche8994
      @dejeneluche8994 5 місяців тому +1

      ዴቭዬ የኔ ጀግና በርታልኝ ! እኔም አንድ ቀን የ21ኛው ክፍለ ጀግና ሆኜ እከሰታልሁ ። ደጁ ዘ አይሦና ነኝ!

    • @user-fy6dw6gf7q
      @user-fy6dw6gf7q 5 місяців тому

      @@dejeneluche8994 ፣አሜን ይርግልህ እግዚአብሔር ይርዳህ በርታና ስራ ሁሌም ይቻላል ከታተሩ

    • @user-jj3mx6gn5m
      @user-jj3mx6gn5m 5 місяців тому

      ዶተር መሀመድን የማገኝበት ስልክ አፈላልጉልኝ

  • @bilalkedir3444
    @bilalkedir3444 5 місяців тому +3

    ሰው ተቸገርኩ ካለ በፍፁም አልችልም አልችል
    እውነት ነው እያየንም ነው ዶክተር አለህ ይጠብቅ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 5 місяців тому +1

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አንበሳ ነህ አሚን ሆስፒታል እጅግ ዘመናዊና ምርጥ አገልግሎት የሚሰጥበት ሆስፒታል ነው

  • @Jameela1122-di9pg
    @Jameela1122-di9pg 5 місяців тому +4

    ከልቤ ነው የሰማሁት ዶክተርየ አላህ እኛንም የመዳም ካዳሞችን ቀን ያውጣልን ያረብ

  • @creativeworld1988
    @creativeworld1988 5 місяців тому +5

    I really appreciate his personality, humility and helpfulness!

  • @taqeyaaa4579
    @taqeyaaa4579 4 місяці тому

    ማሻአላህ ተባረከላህ ዶክተር መሀመድ ስብእናህ ይለያል ስለሁሉም መልካም ነገር አላህ ይጨምርልህ ዳውይት ድሪምስ በጣም እናመሠግናለን

  • @user-xn7fs9lm5t
    @user-xn7fs9lm5t 5 місяців тому +1

    መሀመድዬ አለህ ይጠብቅህ የግዝህ ስደት ስወጣ ሜድከል የወሰኩበት ሆስፒታል ነዉ አድራሻ አድስ አበበ አብነት ዝቅ ብሎ ኮካ ሰይደርስ ወለሂ እንክብከቤየቸዉ ተስፈ የሚሰጥ ሆስፒታል

  • @rahelmisgun1216
    @rahelmisgun1216 5 місяців тому +1

    ዶክተር ማሀመድ በጣም ደግ ሰው አድሜና ጤና ይስጥህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @RiVomedia2030
    @RiVomedia2030 5 місяців тому +7

    ወው ያኢትዮዽያ ምርጥ ልጆች ሁለቹም አለህ ይጣብቀቹ ❤❤❤❤

  • @rahmmetohassan8897
    @rahmmetohassan8897 4 місяці тому

    የባድ ወልድ ! አኩም አላህ ያቢዢንካ ድባብላኒ ሊቀ ...የኛ ካሌይ አብሌ አብሌ ባልናኒ ለ40 ዘማን መላዬና ሁላ በፈረንጂ ባድ ፈጄነ ሃደም አላጠቀልላን ::
    Keep up the good work !

  • @dabafayssaa2576
    @dabafayssaa2576 5 місяців тому +1

    በዝህ ምክር በጣም ነው የተማረኩበት ነወ አላህ ይስጥህ ትልቅ ሃብት ነው የሰጠህኝ።ፍጣረ ጤና እና አድሜ ይስጥህ።

  • @rabiyaa7456
    @rabiyaa7456 5 місяців тому +1

    ዶክተር የድሆች አባት ነህ ስንቶችን በነፃ እየረዳህ ነው በተለይ በአረብ ሀገር የሚጎዱ ሰዎችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችአላህ ይስጥህ ያረብ

  • @millikebe3537
    @millikebe3537 5 місяців тому

    Thank you God to give us Dr Mohammed!

  • @Hananeee-u4s
    @Hananeee-u4s 5 місяців тому

    powerful yehona doctor mashallhe allhe yexabqke

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 5 місяців тому

    Dr. Mohammed , you are amazing. May Allah blessed you more and more.

  • @user-lc8kc5ii3z
    @user-lc8kc5ii3z 5 місяців тому +2

    Thank You Dear Mohahammed ! Be Blessed more and more !

  • @user-kh6qv6nl1c
    @user-kh6qv6nl1c 5 місяців тому +2

    በጉጉት ነበር የጠበቀኩት ዶክተር አላህ ይጠብቅህ ምርጥ እና ምጥን ያለ ወደ ውስጥ ዘልቆ የሚገባ ትህምህርት ነው

  • @EyobHirpa
    @EyobHirpa 5 місяців тому

    WOW ! Dr. Mohammed Thank You!

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ ረጅም ሀያት ያረብ 🤲❤️

  • @redwan1074
    @redwan1074 5 місяців тому +2

    Dr Mohammed. Thank you for what you are doing for our country

  • @sirajialiye4298
    @sirajialiye4298 5 місяців тому +1

    አላህ ጨምሮ አሁንም ይስጥህ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ያየህ የነካው ሁሉ በረካ ይሁንልህ ዶክተር ከአንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @Tzazu-pg4tm
    @Tzazu-pg4tm 5 місяців тому +2

    የኩተሬ ጀግና አደንቅሀለው ብዙ ተምሬብሀለሁ

  • @filatebekele5160
    @filatebekele5160 5 місяців тому +1

    በጣም ትልቅ ሰው ናቸዉ ፣ዕድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @ambomidia1913
    @ambomidia1913 4 місяці тому

    بارك الله فيك وجعل عملك في ميزان الخيرات؛ والله السأل أن يجعل عملك مخلصا لله
    ብዙ ነገር ተምሬብዎታለው ኢክላሱን ይስጥዎት፤ በሰማነው ተግባሩን ይስጠን ።

  • @user-nf2cp1nr9d
    @user-nf2cp1nr9d 5 місяців тому

    Thank you so much Dr mohmmed for your service and helping needy people may Allah help you more.

  • @mubeyinmohammed
    @mubeyinmohammed 4 місяці тому

    ማሸአላህ ዶር አላህ ይጨምርልክ🤲 አንተን አይነቱንም ያብዛልን።
    እኛንም ያንተን አርዓያ የሚከተል ሰው አብዛልን

  • @macammadmisli
    @macammadmisli 5 місяців тому +1

    ደንቅ ሰው 🥰ማሻአላህ አላህ ረጀም እድሜ ይስጥህ ውንድሜ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 5 місяців тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጣምርልህ ጀግናዬ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ መስጠት መሰጠትና መመረጥ ነዉ❤❤❤❤

  • @SemiraZeynu-co6jv
    @SemiraZeynu-co6jv 5 місяців тому +3

    ማሻ አላህ ዶክተርዬ አላህ ረጅም ሂወት ከጤና ከደስታ ጋር ከእውቀት ከመጨመር ጋር ይጨምርሎት

  • @murawaliverpool8926
    @murawaliverpool8926 4 місяці тому

    Masha Allah Dr

  • @aiysahahmed9447
    @aiysahahmed9447 5 місяців тому

    ማሻ አላህ የእኛ ጀግና አላህ ይጠብቅልን ራዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤❤💪

  • @essahassen7550
    @essahassen7550 5 місяців тому

    Mashallah, Great story. Great Achievements.

  • @user-pq9en5ek5m
    @user-pq9en5ek5m 5 місяців тому

    Mohie my dear childhood brother, so happy to hear you talk. I am over the moon and can't wait to meet you again after all these years.

  • @Misguun
    @Misguun 5 місяців тому

    Great man & good success discipline is the key for achievement.

  • @user-xs8nl3xn8k
    @user-xs8nl3xn8k 5 місяців тому

    Thank u for sharing this

  • @rihanakedir
    @rihanakedir 5 місяців тому

    doctor mohameed shikur thanks every family

  • @danielp813
    @danielp813 5 місяців тому

    Wow super awesome message God bless you ❤ Dr

  • @sadiyaselam3270
    @sadiyaselam3270 5 місяців тому

    Madhallah Docter Mohammed Allah yechemereleh Allah yetebekeh endante yaluten yabzalen🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-os9tx6qi2d
    @user-os9tx6qi2d 5 місяців тому

    Dr Mahamed Shukur Alah Edmehn Lregim Amat yakoyh Yasarahawn Erash Blaw yne Kong

  • @nurelhudamohammed8370
    @nurelhudamohammed8370 5 місяців тому

    በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ለድሆች አዛኝና ረዳት ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @elsadaniel6949
    @elsadaniel6949 5 місяців тому

    ዶክተር በጣም ደግ ሰው ነህ አላህ አብዝቶ ይስጥህ በስም አውቅህ ነበር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል🎉❤❤❤❤

  • @user-gl9cx5yu9z
    @user-gl9cx5yu9z 5 місяців тому +3

    ማሻ አላህ ዶክተር 🔥🔥🔥

  • @user-zo7rm4jq3e
    @user-zo7rm4jq3e 5 місяців тому

    አለህ እድሜህን ያርዝምልን አታ የሁለችንም አባት ነህ እንወድሀለን ዶር

  • @fedilamehbub2751
    @fedilamehbub2751 5 місяців тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ የባድ ወልድ አላህ የቂራህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pf7wy2el9j
    @user-pf7wy2el9j 5 місяців тому

    Ma sha Allah Allah edmena Tena yestek gena bezu teseralek in sha Allah

  • @remlanassir1844
    @remlanassir1844 5 місяців тому

    Masha Allah , Allahume Barik

  • @medhanitniggusa9057
    @medhanitniggusa9057 5 місяців тому

    ❤❤❤❤Thank You Docter

  • @ebrahimnidaw3443
    @ebrahimnidaw3443 5 місяців тому

    ማሽአላህ አላህ ሀሳብህን ሁሉ አብዝቶ ያሳካልህ: እንዳንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን ላገራችን ሌላምን ይባላል: ዳይት ድሪምሶች አላህ ይስጥልን ለምታሳዩን መልካም ነገር ሁሉ።

  • @user-xg5um6io8z
    @user-xg5um6io8z 5 місяців тому

    Really amazing Allah bless you

  • @rametotibeisso69
    @rametotibeisso69 5 місяців тому

    Positive energy. good sharing

  • @rihanmebrate9432
    @rihanmebrate9432 5 місяців тому

    ማሻአላህ ዶ/ር አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ከኢማን ጋር ከነቤተሰብህ ይለግሰህ በትክክልም ያሰተምራል አላህ ይጨምርልህ

  • @Anumma572
    @Anumma572 5 місяців тому

    Egziabeher Abzeto Abzeto Ybarkeh. Agrehen Ymtwed Tbarek.

  • @kamliateymustalije7048
    @kamliateymustalije7048 5 місяців тому

    Masha Allah selhyewhe dese bliogale bzna nbr ymewkhe alhmdulila btme tru saw nke ❤

  • @sumred9029
    @sumred9029 5 місяців тому

    ማሻአላህ ዶ/ር መሀመድ ትልቅ የህይወት ተሞክሮ ድንቅ ምክር ነዉ ለወጣቱ ያስተላለፈዉ

  • @user-ii1bz6qh3x
    @user-ii1bz6qh3x 5 місяців тому

    ማሻ አላህ ሙሀመድ ሺኩር ደሰ የሚል ታሪክ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይሰጥህ አዛኚ ለተቸገረ ደራሺ

  • @AdnanNuru-os7mj
    @AdnanNuru-os7mj 5 місяців тому

    Thanks dav

  • @urgeejo87
    @urgeejo87 5 місяців тому +2

    Dawit Dreams your work very interesting, God you for your positive work for our nation and for country's!! 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😃😃

  • @user-gi1rb4bu9o
    @user-gi1rb4bu9o 5 місяців тому

    Masha allah

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 5 місяців тому

    አሏህ ይጠብቅህ መሰሎችህን አሏህ ያብዛልንንንንን ያረብ አንተ የድሀ አባት
    የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች አሏህ ኸይረን ጀዛእ ይክፈላቹ መሰሎቻቹን አሏህ ያብዛልን

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 5 місяців тому

    Thank you for sharing ❤❤❤amazing

  • @seed5662
    @seed5662 5 місяців тому

    Mashallah DR Mohammed

  • @shemawel9745
    @shemawel9745 5 місяців тому

    May Allah bless you... keep going!!

  • @kiyademe9510
    @kiyademe9510 5 місяців тому

    Wow,he is amazing

  • @abdulhakimusman3036
    @abdulhakimusman3036 5 місяців тому

    Wow really i m engineer we my birth place is same, working here in Addis , I like him and appreciated, has a good personality and passion working habit, he inspired me a lot Dr. Mohammed
    Thanks!

  • @Sofia-cr5jp
    @Sofia-cr5jp 5 місяців тому

    Doctor Allah yakoyh endante aynetu kenana tatary sewochin yabzalin Mashallah Allahu Akber degmo gena bzu tseraleh inshallah doctor akebrihalehu ewedhalehu

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 5 місяців тому

    Doctor, thank you! Such honest & wise lessons! Ethiopia will thrive with people like you! በጣም ተሰፋ ሰጪ ሀኪማችን!!❤❤❤

  • @user-ur1ek7ej4g
    @user-ur1ek7ej4g 5 місяців тому +1

    መልካሞችን ፈጣሪ ያብዛልን --- ❤

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 5 місяців тому

    ማሻላህ ኡላህ እድሜና ጤና ይሰጣቹ በጣም እናመሰግናለን

  • @BilalHairedin
    @BilalHairedin 5 місяців тому

    No Words to express you , my role model

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 5 місяців тому

    አላህ ስራህን ይውደድ ባረክአላሁ ፊክ ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አላህ ደጋጎችን ያብዛልን

  • @user-dk1yd5ye3t
    @user-dk1yd5ye3t 5 місяців тому

    አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አዎ አልከሶም ወራቤም አሁን ተቀይሯል ልክ ነህ አለህ ይጨምርልህ

  • @user-js6wk8rs3t
    @user-js6wk8rs3t 5 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር😍😍😍

  • @girmagmichael7603
    @girmagmichael7603 5 місяців тому

    I have worked with him at Awelia health center. I know he is a visionary and has endurance. Happy to see Sherif keri among the audience with wom Dr Mohammed makes a difference then.

  • @behirudinhassen1510
    @behirudinhassen1510 5 місяців тому +1

    As-salamu alaykum ww Dr.
    Your insights and wisdom were truly enlightening and inspiring.
    Your remarkable accomplishments in the field of medicine and your dedication to fulfilling your social responsibilities are truly inspiring. The impact you have had on the young generation is profound, and I am motivated to strive for excellence in all that I do, following the example you have set throughout your life.
    Thank you once again for your time, generosity, and for sharing your experiences with us.
    Heartfelt thanks to Dave and his team for inviting a man of such wisdom and remarkable accomplishments to this stage.
    The impact of featuring someone like Dr. with a high caliber serves as a source of motivation and learning for your audience.
    Thank you Keep it up!!!

  • @For_us79
    @For_us79 5 місяців тому

    Being respect❤❤❤

  • @afyatube78
    @afyatube78 5 місяців тому

    Mash allah!!

  • @user-zb8qv5jh3z
    @user-zb8qv5jh3z 5 місяців тому

    Masha Allah