ፈሪሀ ክፍል 60

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лис 2018
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ UA-cam: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official UA-cam Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 433

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 26 днів тому +2

    ዘሀራዬ ምርጥ እናት የኔ ውድ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ምንም እንከን የማይወጣላት ምርጥ ጀግና እናት እማዬ ሁሌም ልዬ ነሽ 🎉🎉🎉

  • @user-vn2sc3rb3k
    @user-vn2sc3rb3k 3 роки тому +42

    እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር በፈሪሀ ውሽት ልቤን ልትወጣ የደረሰችሁ ወይኔ እኔ ላልቅ ነው በጭንቀት😭😭😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😢😢😢

    • @minbd1862
      @minbd1862 3 роки тому

      አይዞሽሁሉምበጎነዉ

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 2 роки тому

      በጣም

    • @user-dv2vz1wn5f
      @user-dv2vz1wn5f Рік тому

      ሁሉም ለበጎነው ችግር በስራያልፍልዋናውጤና።።።።

    • @Zahra-hn4vv
      @Zahra-hn4vv Рік тому

      ባክሽ እኔም ልፈነዲ ነው😢

    • @laylaendris8346
      @laylaendris8346 11 місяців тому

      እራሧጋ ተጣልታ ልጁንምአሰከረችው ፈሪሐ

  • @stealameakonnen7308
    @stealameakonnen7308 5 років тому +63

    ነብስና ስጋዬ ሊላቀቅ ነው በፍርሀት በስመአም ተዋንያኖቹም ተርጋሚዎቹም ምርጥ ናችሁ

    • @Aema-pu5pm
      @Aema-pu5pm 11 днів тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nb2dw7mv2j
    @user-nb2dw7mv2j 4 роки тому +22

    ፈሪሀ እና ኢሚር ዉስጤ ናችሁ አይዞሽ ፈሪሀ ፈጣሪ ለ ተበዳይ እጅ ለበዳይ አይወግንም ዉዴ ችግር በስራ ይራገፋል በርች

  • @sarayohans8576
    @sarayohans8576 4 роки тому +86

    አረ ፈሪሀ ኢሜርን አሰቀያች ወይኔ እንዴ ኢሚር አይነት አፍቃሪ ይስጣን ፈጣሪ🙏

    • @makyaMakya-yi1xq
      @makyaMakya-yi1xq 6 місяців тому

      አሚንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤

  • @FikaduGashahunegn
    @FikaduGashahunegn Рік тому +12

    ላራን ግን እንዴት እንደምወዳት የኒ ድቡሽቡሽ😂😂😂❤❤❤

  • @user-di3ll9ob9b
    @user-di3ll9ob9b 3 роки тому +23

    ውይ ላራ ጡሩ ሰው ነሽ ፈጣሪ የጠብቅሽ❤

  • @bettyethiolove4745
    @bettyethiolove4745 4 роки тому +69

    ላራ መልካም ልጅ አቦ ተባርኪ ስጥ ይሰጥሀል ብዙ

    • @user-dv2vz1wn5f
      @user-dv2vz1wn5f Рік тому

      ሰው ያለውን ከሰጠ ንፉግአይባልም

  • @user-yk7zi8vo7n
    @user-yk7zi8vo7n 5 років тому +106

    መልካም ስራ ለራስ ነው ላራ ጥሩ ሰው ነሽ

    • @cifufuugifuguig6271
      @cifufuugifuguig6271 3 роки тому

      ምነው የካሱ እጀራላት ምን አይነት ጭቅላት ነው ያለሽ የፅዳት ሰራተኛ ልጅ ብትሆን መኖር አትችልም አንቺ ትንሽ ሰው ነሽ ካንሱን ኢሚሪ መቼም ቢሆን አይፈልጋትም

    • @dvdvdvbevev8097
      @dvdvdvbevev8097 3 роки тому

      @@cifufuugifuguig6271 ሰለመ

  • @user-yj4dl4qd9r
    @user-yj4dl4qd9r 3 роки тому +14

    ፈሪሀ እዉነቱን እምትናገሪበት ቀን ናፍቀኚ ። ደሞ አስርጊዜ ዉቃቢዉን አትግፈፊዉ ። ቆሌሽ ይገፈፍ እና አበዛሽዉ ። ኢሚር የኔ ጌታ አይዞህ

    • @user-lb2jw5kt2o
      @user-lb2jw5kt2o 2 роки тому +1

      😅😅😅😅😅

    • @whereisthelove8844
      @whereisthelove8844 2 роки тому

      Kkkkkk

    • @MenbereTarekegn
      @MenbereTarekegn 4 місяці тому

      በጣም ያሳቀኝ ኮሜንት ነው😂😂😂
      አወ በድፍረት ነው የምትገፈው😂😂😂

    • @eyerusbirhanu46
      @eyerusbirhanu46 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AlainAll-de1yf
      @AlainAll-de1yf 26 днів тому

      ውቃቢውን አላለችም😂😂​@@MenbereTarekegn

  • @user-lt2yu2xv8k
    @user-lt2yu2xv8k 4 роки тому +50

    ዋው ላራ በጣም ጡሩ ሰው ❤❤❤❤❤

  • @kalkal8468
    @kalkal8468 4 роки тому +20

    ወይኔይሜር እዳተአይነት ወድቢኖር ምናለበት ኢሜርርር ስወድክ

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 5 років тому +17

    ጀልባው ላይ ያለኸው ሰውየ ንግግርህ ሁሉ በጣም ይመቻሉ፡፡ምርጥ ጀልባውላይያለኸውሰውየንግግርህሁሉበጣምይመቻሉ፡፡ምርጥሰው

    • @vvv6974
      @vvv6974 4 роки тому

      Hhhhhhhhhhhhhhh

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 роки тому +19

    ውይ ላራ እውነት ፈጣሪ ይባርክሽ መልካም ነሽ እወድሻለሁ ፈጣሪ ለኔም ለክ እንዳች መልካም አስተሳሰብ ይስጠኝ

  • @user-er4ok4xs2f
    @user-er4ok4xs2f 5 років тому +53

    ላራ ሁፍፍፍፍፍፍ ስወድሽሽ

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 роки тому +13

    ፐፐፐፐ እንደዛህራ እናት ጀግና አላየሁም ወንድ ታሸናለች።

  • @user-lp6ng7eo1b
    @user-lp6ng7eo1b 5 років тому +19

    እንኳን ደህናመጣችሁ፣እናመሰግናለን

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 роки тому +10

    እረፈሪሀ አችም ተጨንቀሽ እኛንም አስጨንቀሽ ተናግረሽ ያመጣውን መቀበል አይሻልም እረ እውነት በስጋት አለኩ ድራማመሆኑን ሁሉ እረሳሁ ከሰው ከሚሰማው እራስሽ ብትናገሪ ይሻላን እውነት

    • @wuebanchiethiopia
      @wuebanchiethiopia Рік тому

      በፈሪሀ:ውሸት:የሁላችን:ልብ:ተጨነቀ::የፈሪሀ:ምጥ:እኔንም:አስማጠኝ:መቸይሆን:እሷ:ተገላግላ:እኛን:የምትግላግለን::

  • @user-nb2dr1oq6w
    @user-nb2dr1oq6w 5 років тому +35

    እድልዋነዉ እጂ ካሱን ህይወትዋን አልሰረቀችም

  • @emansabt1958
    @emansabt1958 3 роки тому +18

    እፍፍፍ የኢሚር አባት ይሄ በጣም ይመቸኛል ሆላ ላይ የሚመጣው በጣም ያስጠላል

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 роки тому +11

    እኔኮ ሀደይ ነች የምታስቀኝ ኮራይንም ኢሚርንም አይ ሀደይ

  • @bortokanamodera9824
    @bortokanamodera9824 4 роки тому +14

    መቸይሆን መጨርሻው እሜያልቀው ጉዱን አይቸ የፍርሀን ነ የኢሜርን እንደኔ መጨርሻውን ለማየት የጋጋላይኪ

    • @user-vp5di8zu5x
      @user-vp5di8zu5x 3 роки тому +1

      እኔ አይቸዋለሁ ☺️

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 3 роки тому +2

      @@user-vp5di8zu5x ፈሪሀ ትሞታለች ኢሚር ያዝናል

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc 3 роки тому

      @@zenebechzenebech2040 ምን የማየት ተስፋዬ ከሰመ😔

  • @atsghsgshdhdj3261
    @atsghsgshdhdj3261 5 років тому +32

    የኢሚር አባት በይቀየር ቆጆነበር ተመቸኝ

  • @taralema6070
    @taralema6070 Рік тому +3

    የኔ ውድ እናት ዘሀራ ጀግና ቆራጥ ኩሩ ነሽ ሁሌም እወድሽ አለሁ እማ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 роки тому +8

    ኢሚር እውነት ፍልም ስለ ሆነ ነው እንጅ ባይሆን እንዳንተ ፍቅር ፈጣሪ ከምድር ያጥፋው ልል ነበረ ደመ ፈላ የናንተን መጣላት መታረቅ ሳይ

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 4 роки тому +8

    በዳሀናአ ባብታም ልዩነት ያለው ያናዳል አመለካከታቸው

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 роки тому +6

    ልቤንዝቅአረከዉ አላለም አቶኦናል ሳራፎግሉ እዴትእደሣኩ😂😂😂😂😂

    • @laylaendris8346
      @laylaendris8346 11 місяців тому

      እኔም ሰቄአለሑ እረ ወሬውያሥቀኛል ኦናል አይሱንሰትመጣ የሚደነግጠው 😂😂

  • @sksks8131
    @sksks8131 4 роки тому +27

    ጉኒስ በኮራይ ኮራይ በሀንዴ ሀንዴ በኢሚር ኢሚር በፈሪሀ ፈሪሀ በዉሾቶቿ ወይ ፍቅር

  • @user-be4eq4oi5p
    @user-be4eq4oi5p 4 роки тому +15

    እናት ዘሃራን አፈር ልብላልሽ የናት ልዬነሽ

  • @Zahra-hn4vv
    @Zahra-hn4vv Рік тому +3

    23:28 ወይ ሰኒም ዘጋሽኝ ቲሽ😏😤😂

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 роки тому +3

    የኢሚር አባት የአሁኑ አሪፍ ነዉ በሗላ የሚመጣዉ ሲያሥጠላ አደኛ ሁሌ እሴት ይዞ ማደር ሲወድ😔😔😕

  • @zenpnesru9070
    @zenpnesru9070 4 роки тому +8

    ላራ ስወድሽ የኔማር ጥሩ ሰው ነሽ የምር

  • @tita2619
    @tita2619 5 років тому +46

    እኔ ፈሪሃን ብሆን መናገር ቢያቅተኝ ቀጥ አርጌ እቤት እወስደዋለሁ አባቷና ምህመት ሳይኖሩ

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 4 роки тому +3

      እር.አታድርጊው

    • @aaalshehhi6689
      @aaalshehhi6689 3 роки тому +7

      ክክክክበሰውመፍረድአይቸግርም

    • @user-di3ll9ob9b
      @user-di3ll9ob9b 3 роки тому +1

      @@aaalshehhi6689 kkkkkk

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 3 роки тому +5

      ምእራፍ 1መጄመሪያ ለመዝናናት አሜረካ ነዉ እያለች አዉርታ😂😂😂

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 3 роки тому +1

      ብትነግረዉ እዉነቱን አሪፍ ነበር

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 роки тому +3

    ዘሀራሚስኪን ታኮያለዉጫማ አርጋ ጀልባልታጸዳነዉ🤣🤣🤣🤣💔💔💔🙈

  • @max-tb8nk
    @max-tb8nk 3 роки тому +5

    ላራ ስወድሽ ፈጣር ይባርክሽ

  • @lkholu7716
    @lkholu7716 5 років тому +12

    በናታቹ ፈሪሀወቺ ይሄ ድራማ በቃና እስከ መጨርሻው አልተተርጎመም እናንተ ጨርሳቹ ተርጉሙት በፈሪሀ ይዟቺሇለሁ

  • @fentaneshihabtamu1926
    @fentaneshihabtamu1926 3 роки тому +8

    እዚህ ፓርት ላይ ፈሪሀ በጣም ነው እማታናድዴኝ

  • @user-qh3ne2gb5b
    @user-qh3ne2gb5b 4 роки тому +3

    ዎይኔ ኩረዬ ታሰቃያ እኮ ሥለ እናሱ በሥቅ ሞቱኩ

  • @Ffjjg-og2jm
    @Ffjjg-og2jm 24 дні тому

    ላራየ የኔ ውድ ምርጥ ሰው

  • @mmmfff9982
    @mmmfff9982 Рік тому +3

    ዛህራ የኔ ምስክን በአነት😥😥😥

  • @user-ej9hj4sm8f
    @user-ej9hj4sm8f 2 роки тому +8

    ስወዳችሁ ❤️💔💔💞💞

  • @user-hj9vx1tz4o
    @user-hj9vx1tz4o 4 роки тому +5

    ኢሚርየ የኔ አባት አይዞህ ደግሞ አታዳምጥም ለምንድን ነው

  • @lidacall5348
    @lidacall5348 5 років тому +5

    Are ye feriha uneta nafekegne mech nw Emeri mesemewu gen part sint layi Ufffff

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 роки тому +11

    ላራ ከሁሉ የጸዳች
    ፈርሀ ውሸታም ኢሚር ተንከራታች
    ንህመት አይናፍር አፍቃር
    ሀንዴ ቀናተኛ
    ጉኒስ አባጫቂ ኮሪዬ ጥልፍልፍ ሰው
    ዛሃራ ምርጥ እናት ካሱ ምኞት ብቻ

  • @asdf8169
    @asdf8169 3 роки тому +4

    ላራየኔውድ ፈጣሪይባርክሽ

  • @Tube-ez4vu
    @Tube-ez4vu 2 роки тому +9

    ዛራ የኔ ጀግና💪😘😘

  • @tgistmlas4936
    @tgistmlas4936 5 років тому +13

    ስአቱ፡አልደርስ እያለኝ ነው የኔ ናፍቆቶች

  • @user-tt3cl9le9f
    @user-tt3cl9le9f 5 років тому +23

    አይ ፈሪሀ ደም ግፊት አላውቅም ነበር ባች ምክንያት ይዞኛል ከፍ እያለ ነው አንድ ቀን ሳይዘጋኝ አይቀርም እፍፍፍፍፍፍ

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 3 роки тому +5

    ወይ ጣጣጣጣ ካፒቴኑም ከፈሪሀ ፎቃ ሊይዘው ነው

  • @hjjdhndbhsh9339
    @hjjdhndbhsh9339 3 роки тому +4

    ላራ የኔውድ ስወድሽ

  • @ababaabba1673
    @ababaabba1673 3 роки тому +11

    ማነው ይህ ድራማ ማይሰለቸው አሁንም ምካታተለዉ 2013

    • @user-vq5rk5fo6i
      @user-vq5rk5fo6i 3 роки тому +1

      እኔም እያየሁት ነው አይሰለችም

    • @fentshihabtamu3081
      @fentshihabtamu3081 3 роки тому +1

      እኔም እያየሁ ኑው አይቼ ስጨርስ ይናፍቀኛል መልሼ አየዋለሁ

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Рік тому

      ​@@fentshihabtamu3081 እሠይ😂😂😂😂

  • @ethiopiancepolsyoutube6578
    @ethiopiancepolsyoutube6578 4 роки тому +6

    ሳገባችሁ አትሳደቡ አያችሁ ፈርሀ እኔ የነዛአ ሰወች ልጂ ብሆንስ ስትለው ለመሰማት እንኳን ቦታ አልሰጣትም ስለዚህ ለመናገር ትፈራለች እሷ ገንዘብ ሳሆን ፍቅር ነው የምትፈልገው

  • @bffh9678
    @bffh9678 5 років тому +15

    ፈሪሀ ማሬ ፈሪሀማሬ ውድድድድ

    • @obiseadunya3249
      @obiseadunya3249 5 років тому +1

      feriha.wwwwwdddddddddddď.yene.maŕrrrrrrrrrrrrrrr.si.wadishii.ikoo.yene.widiiiii

    • @Jj-xn4fx
      @Jj-xn4fx 5 років тому +1

      @@obiseadunya3249 ፍርሀ ዉድድድ

  • @haimanotasaye925
    @haimanotasaye925 5 років тому +12

    ኡማር ደግሞ 18አመት ሲሞለው ነዋ ውይ እናት ዛራ እኔም የሁልግዜ ህልሜ እናት መሆን እመኛለሁ ልክ እንደዛራ አይነት መሆን ውይ ሂወት ስንቱን አየን

  • @hadayaabudalah4591
    @hadayaabudalah4591 5 років тому +22

    ወይ ፈሪሀ በጣም ወሽታም ነሽ ለምን እውነቱን አይናገርም አንችም ተቸግርሽ ሠውም አችግርሽ የሚገርም
    ቀጣይ 61 ላኩልኝ እናመሠግናለን
    ግን ፈሪ እውነቱ ሢጋለጥ በጣም ታፍራለሽ እርግጠኛ ነኝ

    • @user-dg8cd5tl2g
      @user-dg8cd5tl2g 5 років тому

      ሲጋለጥማ የባሰች ደረቅ ነው የምተሆነው

    • @user-hs7tk4bh3h
      @user-hs7tk4bh3h 4 роки тому

      መፍረድ ቀላል ነው ስለቤተሰቦቿ የሚወራውን እየሰማች እንደት ትናገር በተለይ ሀንደ እያሉ

    • @tayibaethiopia5669
      @tayibaethiopia5669 4 роки тому

      Wow

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 5 років тому +23

    ፈሪሀ አሁንስ አበዛችው ቀልብሽ ይገፍፍ እቦ አታስቃይው ኢሚርን መቸም ደስተኛ አታደርጊው

    • @saadasaada7667
      @saadasaada7667 5 років тому

      😂😂😂😂

    • @NeverGiveup-yl3qb
      @NeverGiveup-yl3qb 5 років тому +1

      Me Me እውነትሽን ነው ቀልባ ይገፈፉ የእስዋ ወንድም መኪናውን ባጋጨውና በሰረቀው ኢሜር መሰቃየቱ ያሳዝናል
      ##አንድም ቀን እንደ ማንኛውም ሰው አብረን ሰላም ማሳለፍ እንቺልም ማለት ነው ?አለ ኢሜር ምስኪን

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 5 років тому +3

    Senim yelji enat yeenjwra enat mist nesh ale 😍Wuyyy feriha wude ahuns abezashw yezelanoch gize alu Zelano erasen eyewashehu sagegn mannem alamnem alechi ewunet 💔

  • @lmhappy1681
    @lmhappy1681 4 роки тому +7

    እውነትህን ነው አንድ ቀን እንኳን ሰላም መዋል አንችልም ማለት ነው አለ ኢሜር ውይ ውይ ፈሪሃ በውስጧ ያለው ውሸት እያሰቃያት ያፈቀራትን ኢሜርን አሰቃየችው ውይይይይይ

  • @user-ms1im9jm4c
    @user-ms1im9jm4c 2 роки тому +5

    አደራህን ከፈሪሀ ውሼት እና ከዘድሮው ሹርጣ ጠብቀኝ

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 роки тому +9

    የኢትዪ ወድ ቢሆን አድቀንም አይቆይሽምነበር

  • @emran4236
    @emran4236 4 роки тому +5

    ካራይ ሜስቴች በዛብት😀😀😀😜

  • @ekruekru9038
    @ekruekru9038 4 роки тому +13

    ዝሀርየ እናቴ ምን ላርግሽ ዉድድድድድ

  • @user-hf1zp2fl8j
    @user-hf1zp2fl8j 5 років тому +8

    የፈሪሃን እናት አይነት ግን እዉነት አለ ኦፋ

  • @user-ib6yy5jy7t
    @user-ib6yy5jy7t 2 роки тому +11

    የሌቫንት አዲናቂወቺላይክግጩኝሲልወቃቺሁ😂😂😂😂➷➷➷➷😂😂😂

  • @user-re7po7hj5g
    @user-re7po7hj5g Рік тому +3

    ላሪ የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤

  • @maregdegemu9524
    @maregdegemu9524 5 років тому +40

    እፍፍፍፍ,ፈሪሀ,ለአንቺ,ውሸት,እኔ,ጭንቀት,ይዞኛል,ምነውእውነቱን,ብትነግሪውስ

    • @saarauae7093
      @saarauae7093 5 років тому +1

      Jagina eko nash zara korichebshalow

  • @sositereas994
    @sositereas994 5 років тому +2

    Uuuuffff ahuns ache fereha anadedeshegn lijun asabdeshew eko

  • @ZssZss-hj3tr
    @ZssZss-hj3tr Місяць тому

    ላራ ምርጥሠዉ ደሥሥትይይ❤❤❤❤

  • @azizarestaurant5903
    @azizarestaurant5903 5 років тому +4

    ወይኔ ፈሪሀ አረ እኔ እየጨነቀኝ ነው

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 26 днів тому

    ወይ ፍቅር ኢሚር በፈሪሀ ኮራይ በሀንዴ ሀንዴ በኢሚር ጉኒስ በኮራይ ካንሱ በኢሚር ፈሪሀ በውሸቶቿ ይገርማል

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 5 років тому +5

    ላራ ስወድሽ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 роки тому +2

    ልቤን ዝቅ አረከዉ አለ የኢሚር አባት🙏💔

  • @Zahra-hn4vv
    @Zahra-hn4vv Рік тому +1

    14:58 ወይ አሊ ተሰቃየ በማያቀው ነገር😢😢😢

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 роки тому +2

    የኔእናትዘሀራ ሁሉንምበሆዷነዉ😥😥😥😥

  • @genet1914
    @genet1914 5 років тому +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-dy3zf5oq2i
    @user-dy3zf5oq2i 5 років тому +6

    Thanks

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 роки тому +5

    የፈሪሀ ቦርሳ ግን ምድነዉ አላማዉ እሷለያዘችዉ እኔን ከበደኝ🤣🤣🤣🤣🙈🙈

  • @hawiikooo5438
    @hawiikooo5438 5 років тому +3

    Ara fariha ewunatun tenagari chenakegi iko bache fanata wiy good

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Рік тому

    ላራየ ሥወድሽ❤😮

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 4 роки тому +19

    ቆይ ግን 🤔 ሌቫንት ስንት ሴቶች ናቸው ያሉክ ዝም ብለክ ትስማለክ???

    • @user-fy9bx5uo1l
      @user-fy9bx5uo1l 4 роки тому +1

      🤭😁😁😁Ene erasu germognal yemr

    • @user-vd6hy8ld4p
      @user-vd6hy8ld4p 4 роки тому +1

      ክክክክክክክ

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 3 роки тому +1

      አወእሱባለጌነውሠኒምሸርሙጣፈሪሀየቆጆ

  • @user-ul4xm6xu5g
    @user-ul4xm6xu5g 4 роки тому +2

    ላራ የኔ ማር ስወድሽ

  • @user-re7po7hj5g
    @user-re7po7hj5g Рік тому +2

    ከኢሚር መሰቅየት ሁለም ነገር አትነገርም እንዲ ዋይ ደብሪቱም

  • @hayatlove9626
    @hayatlove9626 5 років тому +6

    አረ ምን አይነት እንቆቅልሽ አረ ፍሪሀ እውነቱን ተናገሪይ

  • @mameyyenenhiwot3688
    @mameyyenenhiwot3688 5 років тому +10

    Lårāy miss û mörė

  • @kamkamela1770
    @kamkamela1770 5 років тому +6

    እናመሰግናለንን

    • @riry76
      @riry76 5 років тому +1

      ፋይሠን ሌባ ነው

  • @Toto-zr9qn
    @Toto-zr9qn 5 років тому +8

    ካሱ ቱፍንሸ ስታስጥየ

  • @samirataju2911
    @samirataju2911 8 днів тому

    Handy hule enda araresh new.😂😂

  • @user-ee5sl1em9n
    @user-ee5sl1em9n 5 років тому +14

    ውይይይይ ፈሪሀ ውሸት አሰለቻትም በፈጣሪ

  • @Soliana-nb3zl
    @Soliana-nb3zl Місяць тому +1

    ኮሜንት ላይ ዝም ብላቹ የምትሳደቡ ሰዎች ገደል ግቡ

  • @fatumakalid7812
    @fatumakalid7812 5 років тому +10

    Fariha miskin 😢😭😭😭😭😭😭

  • @hnaburhnu9756
    @hnaburhnu9756 5 років тому +4

    Tnx

  • @user-st9il5vs9i
    @user-st9il5vs9i 5 років тому +23

    ፈሪሀ እንዲህ እምታሰቃይው ሰለአፈቀረሽ ነው ይበጥብጥሻ እውነቱን ለምን ነግረሺው ሁሉችሁም አትገላገሉም

  • @saasaa4646
    @saasaa4646 2 роки тому

    ትልቅ እረብሻ አለ ኮራይ. ክክክክክክክክክ

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 3 роки тому +2

    ያምር ።እናቴ ።ናፋቃችኝ።ፈሪሀ ።ውድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @user-et3kf7fq5g
    @user-et3kf7fq5g 5 років тому +6

    ማሮች

  • @sfaasfsas6360
    @sfaasfsas6360 4 роки тому +8

    ላራ ቆጆ ልጆ ነሽ

  • @max-tb8nk
    @max-tb8nk 3 роки тому +3

    ኢሚር ስወድህ

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 роки тому

    ላራ ነፍፍፍ ዓመት ኑሪልኝ❤👍

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 роки тому

    ምስጋና ቢስ አለ ሀሊል😆😆😆🙊🙊

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 26 днів тому

    ሌቫንት ምርጥ ሰው