ፈሪሀ ክፍል 147

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 жов 2024
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ UA-cam: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official UA-cam Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

КОМЕНТАРІ • 638

  • @FerahywotTensaye
    @FerahywotTensaye 9 місяців тому +18

    የውነት ፊልም መሆኑን ለራሱ
    እረሳሁት አይዞህ ኢሚር ።

  • @nasritesfa8918
    @nasritesfa8918 4 роки тому +94

    ከድራማው ይልቅ ኮሜንቶች ያስዝናኑኛል በጣም ያስቃሉ በሉ በርቱ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 роки тому +44

    ዋዉዋዉ ኢሚርየ ሠዉን ማመን ቀብሮ ነዉአለ ላይክ ግጩ❤💖💔💞💖

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 роки тому +81

    ኢሚር እና ፈሪሀ መልካም እብደት የኔ እብዶች❤

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 2 роки тому

      ፈሪሀ ኢሚርን እየወደደችዉ ግን እልካምነቷ😂💓

  • @ትንሷዬ
    @ትንሷዬ 2 місяці тому +9

    ፈሪሀ እውነትም ለይቶላታል ኤጭ እነሱ የማምርባቸው በፍቅር ሲሆኑ ብቻነው 😢❤❤❤❤

  • @YoiPpk
    @YoiPpk 2 місяці тому +7

    ወይ የኔእብዶች እብደታቸው ያምራል😂😂 ኢሚርየኔውድ አይዞህፅናቱንይሰጥህ😢😢

    • @buze-y7s
      @buze-y7s 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 4 роки тому +70

    ኮሜንቶች በጣም ታዝናናላችሁ ፈሪሃ ምን ታድርግ ካራክተሯ እኮ ነው ስለዚህ የዚህ ተጠያቂ ደራሢዉ ነው።

    • @kirsenaittaklakirsenaittak1642
      @kirsenaittaklakirsenaittak1642 4 роки тому

      batekkl

    • @tidi2528
      @tidi2528 3 роки тому

      እረ እደዛ ትሆነ እባካችሁ ትንሺ በረድ አድረጓት

    • @vivix3242
      @vivix3242 3 роки тому

      Film lihon yichilal gn endesua aynet set besh new yalew😐

    • @zamzamali5191
      @zamzamali5191 2 роки тому +2

      ደራሢው የተረገመ ነው

    • @taralema6070
      @taralema6070 2 роки тому

      የተረገመ ደራሲ ስቱን ስቃይ አሳልፈው ጭራሽ እደዚህ

  • @gmilaaaqwe6097
    @gmilaaaqwe6097 4 роки тому +36

    ኢሚር በጣም ምስኪን ነህ በእዉነት አይዞህ ቻለዉ የኔ ማርርርር

  • @zab544
    @zab544 5 років тому +73

    ኢሚር የኔ ማር አይዞህ 💖❤❤❤❤❤💗

  • @zozoetheobya1853
    @zozoetheobya1853 2 роки тому +13

    ኢሚር ናፈሪሀ መለከም እቡደት ነዉ የምተቡድት አይዛቹ ሁሉም የልፈል ❤❤❤❤❤

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 роки тому +34

    ፈሪሃ የእውነት በጣም ነው አንጀተን የበላችኝ ምስክን ኢሚር ፍቅር የሆንክ ልጅ ነህ

  • @ወርቅየየአባቴአፍቃሪወርቅ

    ሀይ የአገሬ ልጆች እንዴት ናቹህ እንደኔ ስደት ያስጠላቹ

    • @haleamabbb7547
      @haleamabbb7547 5 років тому +1

      👍

    • @AaAa-fd3op
      @AaAa-fd3op 5 років тому

      እኔም አስጠልቶኛል

    • @ffmm5205
      @ffmm5205 4 роки тому

      ይብቃቺሁ ወደሀገራቺሁ ግቡውዶቺ በተረፈ አይዟቺሁ

    • @gfftggt6311
      @gfftggt6311 4 роки тому

      Enm sdet betam debronal efff

    • @mshdhdhd2694
      @mshdhdhd2694 4 роки тому +1

      አይዞችሁያልፋል

  • @መቅዲነኝየድንግልማርያምል

    ኡፍፍፍፍፍፍ የፈሪሀ እናት ንፍቅቅቅቅቅቅ ብለሽኝ ነበር

    • @አብዱየሱፍ
      @አብዱየሱፍ 4 роки тому +1

      ልክ እንደኔ

    • @aminatjemal2974
      @aminatjemal2974 4 роки тому +1

      እናቴን ነበር እምታስታውሰኝ ኡፍፍፍፍፍፍ ስደት ተጨወተብኝ እማ ሁሌም እወድሻለሁ

    • @አቲካቲዬብ
      @አቲካቲዬብ 4 роки тому +1

      0፲፼፼

  • @yniyniyniserke2684
    @yniyniyniserke2684 5 років тому +50

    ፈሪሀ ውነትም እብድ ደርቅ ነሺ በጣም አበዛሺው

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 роки тому +12

    የእወነት ኢሚርየ አሰተማርከኝ ሠዉን ማመን ቀብሮ ነዉ በትክክል❤❤❤💞💞💞💞😘😘😘💔💔💔😘😘🙏🙏🙏🙏💋💋💋😍😍

  • @sositereas994
    @sositereas994 5 років тому +78

    ዛሬ በጣም ረጅም ንግግር አድርጋቹዋል ኤሚር እና ፈሪሀ ተመችቶኛል

    • @SeniYallew
      @SeniYallew 3 місяці тому

      እንደዚህም ተነጋግረው ችግራቸውን መች ፈቱ😅

  • @sueethiopia7104
    @sueethiopia7104 5 років тому +50

    ዉይ ፈሪሀና ኢምረ ብቻ ጨረሱት ሳሀቱን ትናትም ያዉ ዛሬም ግን ቢታረቁ ደስ ይል ነበረ ፈሪሀ በጣምምም ነዉ ያበዛችዉ እግዛብሄረን አዳዴ እያናደደችኝ ነዉ ኢምረ ትግስቱ ፈጣሪ ይህን አይነት አፍቃሪ ይስጠን እህቶቸ

  • @ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ

    የኢሜር ፍቅርና ትግስት እውነት ቢሆን ዋውው ነበር ታዳ ምን ይሆናል ፊልም ላይ ብቻ ነው

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 5 років тому +1

      ትክክክልልልል እኔም ፊልም ላይ ብቻ ነው

    • @rosalovemarew5481
      @rosalovemarew5481 5 років тому +1

      Feryiha mlaseshe beza korekoro

    • @Ra-jn3ot
      @Ra-jn3ot 4 роки тому +1

      @@rosalovemarew5481 ውይ ኤሚር ሥወድህ

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 4 роки тому +2

      ኸረየእውነትቢሆንፈሪሀመጥፎፀባይነውአይጣልነውእኳንምፊልምየሆነ

    • @MsMina-gq6zu
      @MsMina-gq6zu 3 місяці тому

      ምንዋጋለው ፍቅር ፊልምላይ ሆነ😢😅

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 3 роки тому +28

    ፈረሀ የምር እሚር በጣም ሀሳዚኖኛል🤣🤣ፈረሀ የነ ብጠ ትንሺ እዘኝለት እጅ እውነት እምረ አሳዘነኝ

  • @emra.aswabemranaswab9368
    @emra.aswabemranaswab9368 5 років тому +49

    መኖር ማለት ማፍቀር ነዉ ማፍቀር ማለት መሰቃየት ነዉ ፍቅርና ሀዘን አንድ ላይ ይቆራኛሉ ማለት ነዉ ስለዚህ በፈሪሀም በኢሚሪም አይፈረድም

  • @yopitamkasd1800
    @yopitamkasd1800 Рік тому +10

    ዋውው የፍቅር ጭቅጭቅ ክክክ😂😂

  • @መቅደስየወሎልጅ
    @መቅደስየወሎልጅ 5 років тому +190

    እጭ ፈሪሃ አስጠላሽኝ አበዛሽው እኛ የአበሻ ሴቶች ሥንትነገር እንደምንችል ብታውቂ ኢሚር ሚስጊን

    • @hiruherani7544
      @hiruherani7544 5 років тому +2

      wudi enim endanchi .. eni rasu litastelagni new....egna habeshoch snt gud endechalin agnichi bnegrat desss ylegni neber😣

    • @munna5498
      @munna5498 5 років тому +3

      ክክክክክክክክክ

    • @emra.aswabemranaswab9368
      @emra.aswabemranaswab9368 5 років тому +4

      አረ እሷም ለፊልሙ ነዉ

    • @መቅደስየወሎልጅ
      @መቅደስየወሎልጅ 5 років тому +1

      @@emra.aswabemranaswab9368😁😁 ያው የአገራቸውን ሥርአት አደል እምታሳይው ፊልም ብሆንም

    • @ተምኪንቅመም
      @ተምኪንቅመም 5 років тому +2

      ትክክል ማር ስንትጉድአለ

  • @እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር

    ውይ ፈሪሀ ቅጥል አደረግሽ እፍፍፍፍፍ ምን አይነት ደረቅ ነሽ ኢሜር ውዴ አይዞህ ቻለው

  • @Tube-sp3eb
    @Tube-sp3eb 4 роки тому +48

    ኤጭ እውነት ለመናገር ኢሚር ፈሪሀን ከሚያፈቅር ቢቀርበት እረ ምነው አበዛሽው ላች ባል መሆን ያለበት መህመት ነው

  • @ጦይቢነኘየረሱልወዳጅ
    @ጦይቢነኘየረሱልወዳጅ 4 роки тому +28

    ውይ ፈሪሀ አበዛሽው እሽ አይዞህ ኢሚር ውዴ

  • @muluadammoges9576
    @muluadammoges9576 3 місяці тому +7

    የሀበሻ ሴቶ ከዚህ ተማሩ ወንድን እንዴ እንቁላል መንከባከብ ወንድን ማምለክ ሲሄድ ማልቀስ ራስን ማጥፋት አያስፈልግም ።አንገበገበችው እኮ😂😂ከሀበሻ ወንድ ጋ እንደዚህ እቀልዳለሁ ብለሽ እንዳትሞክሪው ያጠናግርሻል😂😂😂

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 місяці тому +1

      ክክክክክ😂😂😂 እሷም እኮ ለፍቅር ብዙ መስዋትነት ከፍላለች

    • @ፍፀQueen
      @ፍፀQueen Місяць тому

      አራ ዎይኔ 🤣🤣🤣

    • @EdiEdisha
      @EdiEdisha Місяць тому

      Aweretese motesale sokaka

  • @KamalDanur
    @KamalDanur Рік тому +29

    ፈሪሀ እና ኢሚር ቀርፃ ላይ መሆናቸውን እርሰተዉታል ። ከቁጥጥር ዉጭ ሆኑኮ😂😂😂😂😂😂

  • @ስመኝመለሰ
    @ስመኝመለሰ 8 днів тому

    በእናታቹ ታረቁ ስትታረቁ ነው የሚያምረወ ፊልሙ 😢😢

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 роки тому +13

    ሰዉንማመንቀብሮነዉ አለኮ😂😂😂 ሚስኪን ኤሚር😭😭😭😭

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 4 роки тому +11

    ባየው ባየው የማይሰለችኝ በጣምም በጣም የምወደው ድራማ ፈሪሀ ብቻ ለስተኛ ግዜ እዳየሁት አጠይቁኝ

  • @ሃረያሃፍቱ
    @ሃረያሃፍቱ Рік тому +7

    ኢምር&ፈሪሃ በጣም እወዳለሁ ♥️🍒

  • @salambet2414
    @salambet2414 2 роки тому +33

    ሰውን ማመን ቀብሮ😀😀ቱርኮችም ይችን ተረት ያውቋታል😀😀😀አይ ትርጉም

  • @As6556Dssg
    @As6556Dssg Місяць тому

    የፈረሀ ጮገራ እንደ ፈረዝ ነዉ ጠከረነት ግን በጠም ነዉ ደስ የምለኝ ጠከራ ሰዉ

  • @eriymseid6219
    @eriymseid6219 5 років тому +61

    ልክ እንደ ኢሚር ነፁህ አፈፍቃሪ ይስጣችሁ ሴቶችየ

  • @ኢስላምነውሂወቴኒቃብነውው

    ክክክክክክክክክ ኮመንተሮች ከነሱ ማበድ የናንተ እብደት ያሳስባል

    • @hlemabasem8924
      @hlemabasem8924 5 років тому +1

      ከከከከከከከከከ

    • @hlemabasem8924
      @hlemabasem8924 5 років тому +1

      ከከከከከከከ

    • @ተምኪንቅመም
      @ተምኪንቅመም 5 років тому +3

      Kkkkkk በእውነት እኔንማጨርቄነውይስጣለችኝ በንዴት

    • @ተምኪንቅመም
      @ተምኪንቅመም 5 років тому +1

      Kkkkkk በእውነት እኔንማጨርቄነውይስጣለችኝ በንዴት

    • @yimer2183
      @yimer2183 5 років тому

      ኪኪኪኪኪኪ

  • @MusidaFraij
    @MusidaFraij 3 місяці тому +2

    ይሄንን ድራማ ቃናላይ ሲተላለፍ ነው ያየውት ግን አሁንም ደጋግሜ አየዋለው እዳዲስ እያለቀስኩ ግን ደራሲዉ በጣም ያናደዳል መጨርሻ ከዚሁሉ መከራ አልፈው ቤተሰባቸው ተስማምው ሲጋቡ እሶን ገደላት ያናዳል እውነት ይመስል በጣም ይከፋል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 місяці тому +1

      በጣም እኔ ለ3ኛ ግዜ 😢😢

  • @mekdesseife8904
    @mekdesseife8904 5 років тому +11

    ፈሪያ አበዛሺው ሁሉም ነገር ባግባቡ ሲሆን መልካም ነው ኢሚርዬ አይዞህ ወንድሜ

  • @የፍቅርህሞርኮኛነኝያንተዉ

    ኡፍፍፍፍፍፍ ፈሪሀ ግትርነትሽ በዛ እደሚወድሽ ነዉ የሚያቃጥል ጥፊ የመታሽ የጥፊዉ አይደለም እንደዚህ ድርቅ ያደረገሽ

  • @margiinegnmargiinegn2468
    @margiinegnmargiinegn2468 4 роки тому +5

    Derqinash beza yehonsh Ashegulit

  • @nasritesfa8918
    @nasritesfa8918 4 роки тому +30

    እነሱ ከሚሰሩት ድራማ እኔ ደከመኝ እውነት

  • @habtamhabtamo3129
    @habtamhabtamo3129 5 років тому +9

    ስታስጠይ ምናባሽ ብለሽ ነው እነዴህ የሚርግሽ እባክሽ በጣም ነው የምትደበሬው ፈሪሀ በጣም ነው የምጠላሽ ደረቅ ነሽ

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 5 років тому +4

    ኤጭ ፈሪሀ ስታስጠሊ፡፡ምላስሽ በጣም እረጅም ነው የሴት ምላስ እንደዚህ ያስጠላል በጣም ፡፡ፈጣሪ ይጠብቀን እኛሴቶች

  • @unitymedia7303
    @unitymedia7303 3 роки тому +8

    ፈርሀ አሁንስ ታስጠያለሽ እኛ ሴቶች ስናፈቅር እንጂ ስንፈቀር ስራት አይኖረንም

  • @ጽግውግውግውኝውኝውኝ

    ፈሪሀ ስታስጠሊ ቤት ታቃጥሊ ጀመር አበዛሽው አሁንስ ይድፋሽና ክርት ነሽ ኢሚርየ ሀበሻ በሆንክ ከኔ አታልፍም ነበር ዋይ ዋይ

    • @TareaRere
      @TareaRere 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @nardos6603
    @nardos6603 2 роки тому +6

    ኮሜንት ለማንበብ ነዉ የገባዉት እኔ እንኳን ፈጣሪየን አመሰግነዋለሁ ምክንያቱም እንደ ኢሚር አይነት ባል ሰጦኛል ለናንተም እመኝላችዋለዉ

  • @baleyneshfante844
    @baleyneshfante844 3 роки тому +11

    ፈሪሀ ክፍል 174 ልቀቁልን

  • @teshemedest6599
    @teshemedest6599 4 роки тому +20

    ኢሚርና ፍሪሀ በጣም ደስትላላችሁ

  • @achaaw8371
    @achaaw8371 5 років тому +11

    ፈሪሃ በጣም አሰጠላብሺ በርድ በየ አይዞህ አሚር

  • @سوسو-ح7غ7ع
    @سوسو-ح7غ7ع 4 роки тому +4

    ወይ ዘሮ ቱሊን ስወድሽ አችምርጥ ሰውነሽ ሁልም እወድሽ አለሁ የኔ ውድ

  • @ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ

    ፍቅር ፍቅር ፍቅር የስራህን ይስጥህ ብቻ ፍቅርን አመስጋኝህ ነኝ

  • @eluhabeshawit4354
    @eluhabeshawit4354 3 роки тому +8

    Love you Emir&feriha❤😘

  • @hayatha4656
    @hayatha4656 4 роки тому +8

    ፈሪሀ አሁንስ ተጫወሽበት ኢሚር ሚስኪነህ የኔ ውድ አላህ ይጨምርልህ

  • @aishasaif5015
    @aishasaif5015 5 років тому +27

    ወይይይይ ፈሪሀ የእውነት አበዛሽው ኤጭ ኧረ ኢሚር ተዋት እባክህ

    • @zebideryemaryamlj2981
      @zebideryemaryamlj2981 5 років тому

      lk bleshal abezachwu

    • @ተምኪንቅመም
      @ተምኪንቅመም 5 років тому

      ቢተዋት ጥሩነው ትሺ እራስን ስቀለች እርሳች እንዴ ደርጃዋን እሱ ነው እራሱንይዋርደ ትሺ

    • @TimiraTimira-bh3nz
      @TimiraTimira-bh3nz Рік тому

      ፈረሀትአሥላንንእጠራባታለሁ

  • @እናቴሂወቴ-ተ3በ
    @እናቴሂወቴ-ተ3በ 4 роки тому +17

    ውይ ፈሪሀ አናደደችኝ የውነት ጥፊውን ቢጨምርላት አሪፍ ነበር

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 5 років тому +10

    ውይ ፈሪሀ እውነትም እብድ ነሽ እብድ ክክክክ ፍቅር እድህ ነው ማለት ነው

  • @KaramDagnl
    @KaramDagnl 14 днів тому

    ኢሚር ደግአደረካት አረጋጋሀት የፈጣሪያለህ

  • @ourgamalak7607
    @ourgamalak7607 5 років тому +5

    የእዉነት ፈሪሀ በጣም አሣቅሽበጣም እጠላሀለሁ ክክክክክክክክክእእ

  • @brhanelove3340
    @brhanelove3340 Рік тому +5

    እነዳ ኢሚር እና ፈረሀ ንፁህ ፍቅር ሰጠኝ♥️♥️

  • @በተሰፋሞኖርበተስፋእየዝነ

    ኦኦኦ በዛ ጭቅጭቅ በፍቅር እንደዚ ዓይነት ጭቅጭቅ ግን እንዴት ነው ባዛ እኮ

  • @ggfdjgf9105
    @ggfdjgf9105 2 роки тому +1

    በጣም ትወጅኛለሽ አላለም ክክክክክክክ ትክክል ነህ የኔ ውድ

  • @fjfvhf5181
    @fjfvhf5181 5 років тому +4

    አይዞህ እሜር አሳዘንከኝ የምረ ፈረሀ በጣም አበዛሽ ግን ዉሰጤ ናቹ ፈረሀ እየጠላወሽ ነዉ አሁን እሱ

  • @tube3507
    @tube3507 2 роки тому +2

    ወይ ፈሪሀጨ😲😲😲አስተግፍረሏ ኢሚር ውዴ ትግስቱን ይይጥህ ያ ረቢ ሸይጧን ናት ሳ ፈሪሀ እኘክ

  • @user-ob5lj9sn5j
    @user-ob5lj9sn5j 2 місяці тому

    እብደታቸዉ ያምራን ፈሪሀ እና ኢሚር የኔ ዉዶች❤❤

  • @aaa3551
    @aaa3551 Рік тому

    ቢላህ በጣም አስጠላሽኝ ፈሪሀ አሰቃየሽውኮ ሆ አብ ሽር ኢምር ሁሉም ነገር ለኸይር ነው

  • @ቲቲነኝቲቲነኝ
    @ቲቲነኝቲቲነኝ 5 років тому +17

    አይ ፊሪሃ ከጥፊ የባስ በበላ ወጋሹ ደረቅ ይቅር ብትልለት ምን አለበት

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 5 років тому +20

    ወይኔ በጣም አስለቀሳችሁኝ ፈሪሀ እና ኢሚር😢

  • @abuditube5127
    @abuditube5127 5 років тому +12

    ቆይ ኮሜቶች የምትፅፉት አደየፈሪሀን አደየ ኢሚርን የምርነውደ። የሚሰሩት ፈልም አደልደ ፈሪሀ ጎበዝነሽ ውደ

  • @hjjdhndbhsh9339
    @hjjdhndbhsh9339 3 роки тому +2

    እህህህህህህ ፈሪሀ አበዛሽ ው ደረቅ ኢሚር ውዴ አይዞህ

    • @whereisthelove8844
      @whereisthelove8844 2 роки тому

      Enem lefkregnaye lik edezsa negn edesu bemehone demo betam new maznew tnish lesles malet tru new

  • @መዲመዲ.ነኚየለንደኗዘናጭ

    ወይኔ ኢሚር አሁንስ አሳዘንከኚ ግን ኡነተኛ ፍቅር እንደዚህ አለ ፈሪሀ በናትሽ ተረጂው

    • @Toto-zr9qn
      @Toto-zr9qn 5 років тому

      እረ ፈሪሃ አብዛሸው ሴት ሲጥግብ እኩ አይደረሰነው እደውም ሙምችሸ ስሃት እየደረሰነው ደሙም ኢሚረ ባች ሙት በጣም ያዝናል እጁን በካራ አልሸው ደሃ ሲጥግብ አይድረሰነው የማትረቢ የምታዛዝኝን የሃክል አናድድሸኝ ተመጀሚራ እስትመጨረሻ ጨቅጨቅ ክዲህ አይንት ፍቅር የጥብቅን

  • @masreshalamma5921
    @masreshalamma5921 5 років тому +21

    ውይ ኢሜር ተሰቃየ እፍ ጨቅጫቃ ፈሪያ አስጠላሽኝ

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 4 роки тому

      ቀላልሢያሣዝንኢሜርይሄኔክፍቶአርጎመርአርጎሂጅቢላትምልስትልነበር

  • @yimer2183
    @yimer2183 5 років тому +5

    እህ ፈራሁ ለስዉ አታዝኒምእንድ በቃ ታረቂው እፍፍፍፍፍ ቡርዳዉን እንዳቃጠልሽው አቃልጠሽኝ

  • @DeborahAlex-jt6su
    @DeborahAlex-jt6su 3 місяці тому +1

    Emir tekekelngha sew nek uffa 😘

  • @samiasoso9780
    @samiasoso9780 5 місяців тому

    ኢሚርና ፈሪሀ መልካም የእብደት ጌዜ ❤😁😁😁😁

  • @aylezerihun6798
    @aylezerihun6798 4 роки тому +5

    ውይ አችን አያርገኝ በጣም ሰለቸሽኝ ከምር

  • @zzandh9487
    @zzandh9487 4 роки тому +7

    ፈሪሀ ኧር ባክሽ ይቅረበይው እንደ አበዛሽውእኮ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 роки тому +5

    ዉሸትነበረብኝ አላለችም😁😁😁😁አይፈሪሀ በሳቅገደለችኝ😂😂😂😂የኔዉድⒻ&Ⓐ❤❤❤

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 Рік тому +3

    ሁለት እብዶች ደስ ስትሉ

  • @zab544
    @zab544 4 роки тому +6

    ኢሚር አስተያየትህ ልብ ይነካል አይዞህ የኔ ማር

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 роки тому +3

    ፈሪሀ ማስመለስ አለብሽ አላለም😂😂😂አይኢሜር ስቃይህ😭😭💔በቃ ፈሪሀን ተዋትና እኔጋ ና እኔአገባሀለሁ በፍቅርነበር እምይዝህ💔😭😂😂😂😂😂ስወድህ💋💋💋💋👈

  • @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
    @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ 5 років тому +61

    ፈሪሀ ገፀ ባህሪሽ በጣም ነው የምጠላው ከመጀመሪያው እስከ መጨርሻ ውሸት መጨማለቅ ምናምን

  • @ethiopawit3454
    @ethiopawit3454 5 років тому +7

    ኢሚር ውዴ ኣሁንስ በጣም ኣሳዘንከኝ😢😢 ላንተ እሚሻለው ኣንድ ጥፊ ጨምርላት እና ከዛ ይቅርታውን ለመቀበል ራሳን ትመጣለች😔 እውነቴን ነው እንደዛ ሳይሻል ኣይቀርም
    ፈሪሀ የሆንሽ ጨቅጫቃ እንደምታፈቅሪው ይታያል ግን ኣበዛሺው
    ሰላሙን ያውርድላቹ ለሁለታቹ ፍቅረኛሞች😢😢😢😢

    • @romanhafi332
      @romanhafi332 5 років тому

      በጣምነው የፈርያ ገጰ የተጋነነውም ያስጠላውም

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 5 років тому +11

    ፈሪሀ አበዛሽው እንች እንካ ያን ሁሉ ዋሽተሽ ይቅር ብሎሻል የድሀ ዘመናይ አንችን እየሁ ይሄን ድራማ እወደው ነበር ፈሪሀን ላለማየት ማየቴን ላቆም ነው

  • @سوسو-ح7غ7ع
    @سوسو-ح7غ7ع 4 роки тому +2

    ወይ ዘሮ ነባሀር አች ጡሩሰው ነሽ ውደ

  • @semuyebaba6974
    @semuyebaba6974 3 роки тому +4

    ኤሚርዬ የኔ ሚሥኪን አይዞህልኝ 😰

  • @ዜድዜድትንሿ
    @ዜድዜድትንሿ 4 роки тому +2

    አቅፋ አቅፋ አንተቃቀፍም ትለውአለይ ክክክክክክ

  • @ኢነላሀማአሶብሪን
    @ኢነላሀማአሶብሪን 2 роки тому +2

    መልካምእብደትፈሪሀ እናኢሚረ ክክክክ

  • @fofo7876
    @fofo7876 5 років тому +13

    በጣም ያሳዝናል በኔ ቦታ ቢሆን ወንድ ልጅ የዋህ ነው

  • @ሀበሻነኝ-ገ1ሰ
    @ሀበሻነኝ-ገ1ሰ 5 років тому +17

    ሁለት ክፍል ጭቅጭቅ 😉😄😂😁አስጠላችሁኝ ኡፍፍፍ

  • @mekiyaabdilhadi1998
    @mekiyaabdilhadi1998 Рік тому

    ፈሪሀ ቲክክል ነሽ ያሚሰመሻን ነገሪ ከበድ ከሌላ ሴት መርገዙን መስመት ታስፈ ነዉ ሚያሰቁረጣዉ

  • @سوسو-ح7غ7ع
    @سوسو-ح7غ7ع 4 роки тому +2

    አዝራ የኔ ቆጆ ስወድሽ

  • @wondosensisaymarye2135
    @wondosensisaymarye2135 4 роки тому +5

    You are a hero, Emir

  • @ayshaaysha328
    @ayshaaysha328 3 роки тому +1

    ወይ ፈሪሀ አሁንሰ አበዛሸዉ ኢሚርየ አይዛህ

  • @Zahra-hn4vv
    @Zahra-hn4vv Рік тому +3

    ይህ ክፍል የኢሚር እና የፈረሀ ነው ወይ ጭቅጭቅ😂😂

  • @KaramDagnl
    @KaramDagnl 14 днів тому

    ወይዘሮዘሀራ ናፍቀሽኛል

  • @RabiaAbdou-cw5cv
    @RabiaAbdou-cw5cv 10 днів тому +1

    ❤❤❤❤

  • @ሊዲያነኝየሀረሯ
    @ሊዲያነኝየሀረሯ 3 роки тому +6

    ደራሲው ምን አይነት ደራሲ ነው ግን ኡፍ ፈተና የበዛበት በጭቅጭቅ ተጁምሮ በጭቅጭቅ የሚያልቅ ፍቅር እየተዋደዱ ኧረ በዛ ምን አይነት ሂወት ነው ይሄ💔😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ethiopiaethiopia3849
      @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому +1

      ልንማርበት ነው ደራሲው ያዘጋጀው

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Рік тому +1

      ኡነት ነው ፍቅር እደዚህ ከሆነ ገደል ይግባ

    • @rozaroza7147
      @rozaroza7147 Рік тому +1

      ማርያምን የኔና የባለቤቴ ከዚህ ይብሳል ሰው ሁሉ ተለያዩ ብሎ ያስባል እንደገና አንድ ላይ ነነን ሁሌም እንደዙ አሁን ግን ልጅ አለመውለዳችን ፈራሁኝ❤😢

  • @PopPop-pd7lx
    @PopPop-pd7lx 5 років тому +14

    ያለፈ እያወራች ምነዉ ፈሪሀ አበዛሽዉ

  • @senait3323
    @senait3323 5 років тому +11

    የልብ ጠር ፈሪሀ
    ጭካኝ
    አቃጣሪ
    ደባሪ እጭ
    አሁንስ። እንዲህ። አይነት ገፀባህሪ አያስፈልግም። ግትርነት መሆን።አንዳንዴም። ለወንዶች። እናስብ እንጂ እኛ.ሴቶች ብዙ መብትን ባንጠቀም ጥሩ ነው።

    • @bknnjbjjvg1324
      @bknnjbjjvg1324 5 років тому

      ሰውንማመንቀሮነውክክክ

    • @senait3323
      @senait3323 5 років тому

      @@bknnjbjjvg1324 😄😄😄😄😁😁👍👍

  • @PopPop-pd7lx
    @PopPop-pd7lx 5 років тому +10

    በስተመጨረሻ ወጋችዉና አረፈች አፈር ብይ

  • @ጄሪሓፍቲናኦድ
    @ጄሪሓፍቲናኦድ 5 років тому +7

    በቃሽ ፈሪሀ 😢