ፈሪሀ ክፍል 71

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 жов 2024
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ UA-cam: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official UA-cam Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

КОМЕНТАРІ • 577

  • @የናቷልጅ-የ6አ
    @የናቷልጅ-የ6አ 5 років тому +183

    በጣም ከመውደዴ የተነሳ ብደጋግመውም አይሰለቸኝም 😍😍

    • @ሀዪነኝጢባራሟ
      @ሀዪነኝጢባራሟ 5 років тому

      አደኛነኝ

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 5 років тому +3

      እኔም በድጋሜ እንደ አዲስ እያየሁት ነው

    • @MohammadAli-xz5kq
      @MohammadAli-xz5kq 5 років тому

      መሕመትየውነትሌባነሕ፣

    • @makiyamohammed7546
      @makiyamohammed7546 5 років тому +4

      እወደዋለሁ በጣም ግን ያየሁትን ደግሜ ማየት አልወድም፡173 ቀጥሎ ፈሪሀ ባትሞት ጥሩ ነበር በአረበኛ አለ፡ግን ፈሪሀ የለችም ያስጠላል በጣም

    • @slmaslma8845
      @slmaslma8845 4 роки тому

      አኔም አንደዛ

  • @rahimahm2618
    @rahimahm2618 5 років тому +207

    ሰላም የኔ ተናፋቂዎች
    በስደት አለም ላላቹ እህት ወንድሞቼ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ኢንሻአላህ

  • @freyeman5330
    @freyeman5330 4 роки тому +15

    ኣየ እናት ሁሌም ስጣማህ ታጠግባለች ስትቸገርም ለራስዋ እየተቸገረች ተስፋ ኣትቆርጥም ሁሉም ያልፋል ትላለች ዛህራየ የኔ እናት በጣም ኣስተማሪ ነው

  • @frehywotchannel2582
    @frehywotchannel2582 5 років тому +71

    አቤት ፈሬሀን ባየዉ ባየዉ አይሠለቸኝም ሁሌም ፈሪሀ ቤተሠቦች ያሳዝናሉ

  • @ፍቅርየሚካኤልልጅ
    @ፍቅርየሚካኤልልጅ 5 років тому +35

    ፈሪሀ ሰካራም 😂😂😂ስወዳችሁ ሁለታችሁንም #Emir&feriha❤️❤️

  • @እረዴትየድንግልልጅእናቴን

    የትናትናው ደስ ይል ነበር ፈሪሀ እና እሚር ደሰ ሲላቸው ማየት እንዴት ደስ እንደሚለኝ

  • @zemzemshifa8467
    @zemzemshifa8467 2 роки тому +43

    እኔ የምለው በፈሪሀ የምትናደዱ ሁላቹሁም ማለትነው እሷ የተሠጣትን ገፀ ባሀሪ በውሸታምነት እድትተውን ነው እጂ እሷ ውሸታም ወይም ደሀ አይደቸችም

  • @haymiyemariyamlji1109
    @haymiyemariyamlji1109 3 роки тому +8

    እናት ዘሀራ የእውነት ጸጉርሽ ቢሆን ዋው ነበር ግን ይሄ አርቲፊሻል ጸጉር ግን ያምራል የኔ መልካም እናት እናት ለዘላለም ትኑር ረጂም እዲሜ ለናቶቻችን

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 роки тому +19

    እዉነት ዘሀራ ተሰቃየሽ ሁለቱም ልጆችሽ በፍቅር አበዱ🤣🤣💔ፈሪሀ በኢሜር መህመት በሰሂር ጉድኮነዉ🤣🤣🤣🤣🙈🙈

  • @obeobe8532
    @obeobe8532 4 роки тому +26

    ፈሪሀ ምስኪን በደስታ ነዉ የሰከርኩት ሲሉ አልሰማህም አለች😢😢😢😢😢አይ ድህነት

  • @ጓልራያራያማ-ኈ8ጐ
    @ጓልራያራያማ-ኈ8ጐ Рік тому +7

    ፍቅር ፍቅር ነዉ ግን ለምድነዉ ኢሚር የፈሪሀ ድህነት ሳሰማ አይናጋሪም ይላት ባጣም እወድሻለህ እይለ ይሳዛናል 😭😭😭💔😭

  • @zeharazehara9062
    @zeharazehara9062 5 років тому +85

    የፈራሀ ውሽት ለኔ እራሱ ጨነቀኝ ዛሀራ እናት እውድሻለሁ

    • @senaitiniye7870
      @senaitiniye7870 3 роки тому

      ye feriha wushat inem cenkognal ine gin endesua ayinet wushetam ayiche alakim

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 2 роки тому +1

      የእዉነት ፈሪሀ እጀልባላይ ሁና አይ ከጀልባዉ አደለዉም አለች ግን ዉሸት ሠይታወቅ አይቀርም እዉነትን ብትናገር በማንነት መኩራት ደስ ይላል ነገርግን ማንነትን እረስቶ የሀብታም ልጂ ነኝ ብሎ መጎረር ይደብራል😕

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 2 роки тому

      ኢሚር ግን ንፁህ አፍቃሪ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤

    • @Samera-um8ly
      @Samera-um8ly 4 місяці тому

      እኔሳ ብትይ በጣም ነወ በፈሪሀ ውሸት የጨነቀኝ😅😅😮

  • @hunddahammatukoooromiyaa6508
    @hunddahammatukoooromiyaa6508 4 роки тому +12

    Feriha and Zahra miskin ayizosh yene Mar ❤️❤️❤️❤️

  • @طيبهمحمد-ز2ز
    @طيبهمحمد-ز2ز 2 роки тому +22

    ዋዉ ሶፍያ ስታምር😍😍😁😁😁🤗🤗🤗🤗

    • @AyonalamMhz
      @AyonalamMhz 10 місяців тому +4

      ሶፍያ ግን አላመረችኝም 😀😀ዝሃራን የሆነ ነገር ልታስደርጋት ነው 😢

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 10 місяців тому +3

      ​@@AyonalamMhzአዎ የእኔም ሀሳብ ነው ሌላ ሰው ተደብቆ እያያት ነው ለሌላ ነገር ነው የፈለጉት😢

    • @TheQueen-ux7cd
      @TheQueen-ux7cd Місяць тому

      ​@@fairouzgargoum8226። ያች አስረው ያሳቃዩዋት ዘሀራ ያዳነችታ ሴትዬ። እሷን አ ግቶ የነበረው ሰው ነው የሚፈልጋት። ስላስመለጠቻት

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ

    ድህነት አይኑ ይጥፋ

    • @selamnesh7832
      @selamnesh7832 5 років тому

      Ewnati ayinu yixifa

    • @እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር
      @እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር 5 років тому

      እፍፍፍፍ በጣም ሰቀቀን በእግዚአብሔር ስም

    • @aaaa2862
      @aaaa2862 4 роки тому +1

      አወ።ድህነት።ገዴል።ይግባ።ፈሪሀን።አገቷን።አስዴፋት

    • @ተመስገንአምላኬ-ዀ6ረ
      @ተመስገንአምላኬ-ዀ6ረ Рік тому

      ኧረ አትሸወዱ እዚህ ላይ ድህነት ሳይሆን ውሸት ነው ያጠቃት በጣም ነው የምታናደው ሳይክባቡ መጋባት

    • @tiegstiteklay4822
      @tiegstiteklay4822 Рік тому

      ​@@ተመስገንአምላኬ-ዀ6ረ
      በትክክል ምንም ይሁን ምን ለሰው መዋሸት ጥሩ ኣይደለም በተለይ ደግሞ ለፍቅረኛህ ይሄ ሁሉ ስቃይ በድህነቿ ሳይሆን በውሸቶቻ ነው ብዙ ሰው የተሰቃዩ

  • @rahimahm2618
    @rahimahm2618 5 років тому +109

    አይ ኢሚር የፈሪሀ ውሸት ይሄ ብቻ መሰለው ህይወቷ ሁሉ ውሸት መሁኑን አላወቀም 😂😂
    ፈሪሀ ግን እውነተኛ አፍቃሪ ነሽ 😘😘

  • @gmilaaaqwe6097
    @gmilaaaqwe6097 4 роки тому +36

    ፈሪሀ እና ኢሚር ወይዘሮ ዘሀራ ኮራይ እና ላራ ስወዳችሁ

  • @keryashafi8996
    @keryashafi8996 2 роки тому +8

    ዛራ የኔ እናት ሲሆድሺ ካልቤ🍬🍬😍

  • @bhcombh5173
    @bhcombh5173 5 років тому +8

    አፈር ብላምህመት መስረቅ ነው ሙያህ አተጀዝባ ደግሞ የህትህን ቀለበት ሠረክ እዳተ አይነት ወድ ይቅረኝ

  • @mohamedahemd5290
    @mohamedahemd5290 4 роки тому +13

    የፈሪሀ ነገር ያስለቅሳል በጣም።

  • @FhFh-u8n
    @FhFh-u8n Місяць тому +2

    እኔኮ የሚገርመኝ የምተይዘዉ ሻጣ😂😂😂😂😂😂 ፈሪሀ እሶን ነዉ የሚሀለዉ😊

  • @tigistades3879
    @tigistades3879 Рік тому +6

    ዉይ ፈሪሀ ተሰቃይተሽ አሰቃየሽኝ በዉሸት ኦፍፍፍፍፍ ደሞ ስወድሽ

  • @zainanash2816
    @zainanash2816 4 роки тому +8

    Ayizoshi feriha yene mare ewodishalwo 💛❤💘👈

    • @MuhammednurAman-w3n
      @MuhammednurAman-w3n 2 місяці тому

      😂😂😂kkk hi feriha amRang atakim😂😂😂😂yene mongy😅😅😅😅hhhh

  • @طيبهمحمد-ز2ز
    @طيبهمحمد-ز2ز 2 роки тому +11

    አይ ፈሪሀ በጭቀት ልትፈነዳ ነዉ ካሁን ካሁን እያለች 😢😢😢😢💔💔

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ Рік тому +12

    ኢሚር ለዚች ለትንሿ ውሸት እንዴዚህ የሆነ ለትልቁ ውሸት እንዴት ሊሆን ነወ😮😂😂

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂እኔጃ

    • @GenetMengistu-j7l
      @GenetMengistu-j7l 29 днів тому

      እውነትችን ነው ።😢🤕😵😔😑😔😔

  • @zab544
    @zab544 5 років тому +10

    ፈሪሀ የኔ ምስክን አይዞሽ ማሬ ዎይ ደሀነት

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 роки тому +18

    ሁለትና እዳትዋሽ ፈሪሀ አላለምዴ አይኢሜር ሚስኪን ትልቁ ዉሸት ከጀርባዋ ይመጣልሀል😂😂😂😂😭😭😭😭ጥናቱን ይስጣቹሁ💔💔Ⓐ&Ⓕ😥😥😥

  • @hadayaabudalah4591
    @hadayaabudalah4591 5 років тому +16

    ሚሢኪን ኢሚር ባድት ውሽት ፊቱ ምን መሠለ እር ገና ምን አይተህ ሌላ ምንም አልል አላህ ትግስት ይስጥህ ርናመሠግናለን ቀጣይ 72

  • @ማሪፋወሎየዋ
    @ማሪፋወሎየዋ 4 роки тому +12

    ዛሀራ ሀሰንን እደኔ የሚወድ

  • @aa-kp7ls
    @aa-kp7ls 4 роки тому +17

    ፈሪሀ ወይ አሣበድሽኝየኔማርሥወዳትየኔፍቅርኡፍፍፍዘሀራንምሥወዳት ኢሚርንኮራይንሥወዳቼዉ💋💋💋💕💕💕💞💞💞💝💝💝

  • @فتحيةفتحية-د8ب
    @فتحيةفتحية-د8ب 2 роки тому +15

    እናት ዘሀራ 💔😢 ባየዋት ቁጥር እንባዬ ይመጣል

  • @taralema6070
    @taralema6070 2 роки тому +3

    የኔ ውድ እናት ዘሀራ ስወድሽ

  • @lidacall5348
    @lidacall5348 5 років тому +7

    Are Feriha be ushet Ahnes betam beza Eushetish

  • @ህልመኛዋ
    @ህልመኛዋ 28 днів тому +2

    እኔግን ዘሀራን የቀጠረቻት ሤትዮ ለሥራ አይመሥለኝም አግተዉ ቫላሠቃዯት😢😢😢😢😢😢

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 роки тому +10

    አይ ኢሜር በትንሽ ውሸት ተቀያየርክ ክክክክ ገና ምናይተህ ሀሀሀሀ

  • @hossenhossen6502
    @hossenhossen6502 Рік тому +6

    ኧረተይ ፈሪሀ እውነቱን ተናገሪ😢

  • @የአላህመጨረሻዬንአሳ-ኸ4በ

    ፍቅር ከተባለ እንደዚህ ነው እንጅ

  • @tiztaye
    @tiztaye Рік тому +14

    መቼም የማይሰለቸኝ ፊልም😢😢😢😢

    • @ለይላyouTube-h4g
      @ለይላyouTube-h4g Рік тому

      ወላሂ ካስሬ ይበልጣል ያየሁት አሁንም እያየሁት ነው

  • @DeborahAlex-jt6su
    @DeborahAlex-jt6su 3 місяці тому +1

    Ere wow emir ❤️❤️mn largek be Geta merte sew neke uffff amlak ende ante aynet bal yestengh 🙏🙏

  • @sksks8131
    @sksks8131 4 роки тому +17

    ካንሡ ኢሚር አንችን መቸም አያይሽ ና አይስምሽም ኢሚር ያለ ፈሪሀ አይኑም ልቡም አያይም ካንሱ ዉዴ ተስፍ ብትቆርጨ ይሻልሻል

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 роки тому +11

    ተናዘዢ ፈሪሀ አሁንየመጨረሻሽነዉ💔💔😭😭

    • @Gicuf-f3t
      @Gicuf-f3t 9 місяців тому

      አትናዘዝም😂😂😂😂😊

  • @djvchjc1323
    @djvchjc1323 4 роки тому +13

    አይ ኢምር ያንን ሁሉ ውሸቷን ብሰማ ምን እንደምኮን ነው አሏህ ይሱትር

  • @kedirhailu1140
    @kedirhailu1140 4 роки тому +16

    አይ ካንሱ. ሞኝ ናት ልበል. እና. የውነት አለም ግን እንደዚች አይነት ሴት ትኖር ይሆን ይገርማል

  • @اميحيحمدي-ف6ج
    @اميحيحمدي-ف6ج 4 роки тому +6

    ዛህራ የንየ እናት ስዎድሽ የንየ ውድድድ❤❤❤

  • @zemzemshifa8467
    @zemzemshifa8467 2 роки тому +8

    በእርግጥ ቢጣሉም ቢታረቁም ኢሚርና ፈሪሀ ፍቅራቸው ያሥቀናል ግን አትናደዱ ለነሡ ሥራቸውነው አዳድ ነገሮች ለሠው ለማሥተማር ነው ውዶቼ

  • @madinamdina1041
    @madinamdina1041 5 років тому +42

    ሚስኪን ፈሪሀ ለምን እውነቱን አትናገሪም ሆ ይሄ ሁሉ ውሸት ይዘሽ እራ ተናገሪ ጉድሽ ሳይፈላ
    ኢሚር ምን አለ ሁሉ ወንድ እዳተ ቢሆን

    • @MohammadAli-xz5kq
      @MohammadAli-xz5kq 5 років тому

      ፈሪሐአሑንስአስጠላሽኝ፣

    • @rfdg6739
      @rfdg6739 5 років тому

      Madina Mdina ውዶችእንደትናችሁ. የፈርይሀእናት. አይታቸውዝምአለች የኔ እናት ብትሆን. በወጥንጨትታባርረኛለች

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 роки тому +4

    አይ ካሱልብእቅርት ይመኛል ኢሜር መቸም አይወድሽ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 роки тому +2

    ወይ ፈሪሀ መዋሸት አይጠበቅብሽም የእዉነት😍

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 5 років тому +10

    ውይ ፈሪሀ ስታስጠሊ እጭ፡፡የኔ ውድ የኔ ፍቅር እሰይ፡፡ወንድ ተለምኖ፡

  • @rtrt-oi7bq
    @rtrt-oi7bq 5 місяців тому +1

    አየካንሱ ኢሚርግን አያቅሽም እኮ😂😂😂😂😂

  • @nissan6186
    @nissan6186 7 місяців тому +3

    ሰዎድክ እሚር ❤️🥰🥰

  • @ቲቲነኝቲቲነኝ
    @ቲቲነኝቲቲነኝ 5 років тому +22

    ,ካንሱ እንስሳ ምን እያለች ነው ክክክክክ

    • @aminatjemal2974
      @aminatjemal2974 4 роки тому

      ፈሪሀዬ ቀለበትሽ ወድምሽ ለሴት አረገብሽ

    • @nesrinahmed3848
      @nesrinahmed3848 4 роки тому

      Are min aderegchesh

  • @Hayat-o5t
    @Hayat-o5t 8 місяців тому +1

    ኢሚር ገና መቸ ውሸቱን ደረስክበት😅😅

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 4 роки тому +8

    ሰሂር :- እንቁራሪት ጎማ ቢኖራት ኖሮ እየተነሳች አትፈርጥም ነበር 😂😂😂😂

    • @fikerilem7355
      @fikerilem7355 4 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @aaalshehhi6689
      @aaalshehhi6689 4 роки тому +1

      ክክክክክእራስህንአታታልብላአበረረችው

    • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
      @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 3 роки тому

      ኮሜቶች አስቃቹሁ ልገሉኝ ነው እኮ🤔😂

    • @نعيمةشريف-ث5ح
      @نعيمةشريف-ث5ح 9 місяців тому

      በጣምነዉ የሳኩት😂😂

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 місяці тому

      ክክክክክ ወይኔ በጣም ያሳቀኝ ኮሜንት 😂😂😂

  • @hananqonjoolij3259
    @hananqonjoolij3259 5 років тому +5

    Firacha new Emir ijii feriha idii maa adelech 😢aizosh feriha aizosh 😢

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 роки тому +5

    ገና በዚህ ቅልልልል አልሽ ክክክክክክ ትልቁ። ውሸት ሳውቅ እዴት እደምትሆኝ ጒጉቻለሁ ክክክክ። እሪ ቅሌት። አች ላሳየሽው ድራማ እኔ ኪሎ ቀነስኩ እውነት ድህነትሽ ይሻል ነበር ውዴ ላማንኛውም ርናመሰግናለን ትምህርት ነው

  • @rahmetahmed3635
    @rahmetahmed3635 5 років тому +6

    ኧረ ምህመት ደሜን አፈላሀዉ ትክክለኛዉን ቀለበት እስከምገዛልሽ ይላልደየፈሪሀን ቀለበት ሠርቆ አልማዝና አርቲ አይለይምደ ለዚች ለቆርቆሮ ፍቅር ረኛዉ

  • @sadayemame5392
    @sadayemame5392 2 роки тому +7

    በጣም ደስ የላል💪🌹

  • @የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ

    እውነትነው ውዴ ዛሀራ ሁሉም፣ያልፉል

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 роки тому +10

    ቸኮልኩ እስከምነግሪው ፈሪሀየ አይዞሽ አትፍሪ ፈጣሪ አይለያያችሁ ከኢሜር ጋር እኔም ደርሶብኛል

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 роки тому +3

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ዘከረ ልቤ ዘከረ ካንሱ አይጤ አትጎጊ ከምንምአይቆጥርም ኢሜር

  • @serafre1536
    @serafre1536 2 роки тому +3

    ኢሚርየ ኣንቺ ሰካራም ያ😂😂😂😂😂😂😜

  • @ሰውዳ
    @ሰውዳ 3 роки тому +10

    የኮራዬ ፍቅር ነው የዘኝ

  • @lidacall5348
    @lidacall5348 5 років тому +5

    Ye Enat zahraa adisu sera Allmaregnem😰😰😰😰😰

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 роки тому +6

    የፈሪሀእባመቸነዉእሚያቆመዉ አይድህነት😭😭😭😭

  • @fudxhdy9719
    @fudxhdy9719 2 роки тому +5

    አረ መህመት አሳቀኝ😂የፈሪሀን ቀለበት ሰርቆ ለሰሂ ሰጣት😂ይሄ ሌባ🙈

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Рік тому

      ​@@Elsa_444 ክክክክክ

    • @tiegstiteklay4822
      @tiegstiteklay4822 Рік тому

      ​@@Elsa_444
      መሀመድ ተብየው የብር ድህነት ብቻ ሳይሆን የፀባይም የስነስረኣትንም ድህነት ጭምር ነው ያለው በጣም ነው የሚያስጠላኝ እንዲህ ኣይነት ወንድም ባይፈጠር ነው የሚሻለው በጣም ሌባና ደነዝ ነው😢

    • @እግዚያብሄርይመስገን-ዠ8ቸ
      @እግዚያብሄርይመስገን-ዠ8ቸ 3 місяці тому

      😂😂😂

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 роки тому +5

    ከዚህጀምሮ ፈሪሀ የማልቀሻዋነዉ ኢሜርያቃልፍፍፍፍፍፍፍፍ💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @zemarimelayktnyasmaln9721
    @zemarimelayktnyasmaln9721 5 років тому +14

    እኔ ግርም የሚለኝ የአገቡ ሤቶች ናቸዉ ቁርሥ አቅርበዉ ነገር ያበሏቸዋል ዉይ ድንግጥ ብለዉ ወንዶቹም ሣይበሉ የነገር ቁርሣቸዉን በልተዉ ይወጣሉ ቢያንሰ በልተዉ እሥኪጨርሱ አይቆዩም

  • @روضةالدرعي-ب2ن
    @روضةالدرعي-ب2ن 5 років тому +4

    Feriha sewadesh eko💓💓💓💓💓👈

  • @mayah3373
    @mayah3373 4 роки тому +6

    ፈሪሀዬ ስትሰክ ስታምር😍😍

  • @BiniyAsefa-wh8xr
    @BiniyAsefa-wh8xr Рік тому +3

    ፈሪሀ❤

  • @ማርየአሎየዋ
    @ማርየአሎየዋ 5 років тому +27

    ይቅርታ ሲበዛ ግን እንደት ያስጠላል የፈሪሀ ውሽት

  • @wshsuwjsjsjsj1101
    @wshsuwjsjsjsj1101 5 років тому +35

    ይሄድራማአጃጃለኝ

  • @hgj7948
    @hgj7948 5 років тому +1

    Zahra wde mare egziabher ybarksh

  • @saloomm9404
    @saloomm9404 5 років тому +12

    ፍርያ እውነቱን የምትናገሪበት ቀን ናፍቀኝ

    • @عارفمطلق-ظ6ذ
      @عارفمطلق-ظ6ذ 5 років тому

      ኢመር ከሳ አይሰማም ካሱነች እምትነግረው የሚገርመው ከዚጋር3 ግዜእያየሁት ነው

  • @MateBaBey
    @MateBaBey Рік тому +2

    ፈሪሀ የኒውድ ለኢሚር ስትዋሸው ወዳ እኮ አይደለም ግን እውነቱን እንደምነግረው እርግጠኛ ነእ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezawitBezawitGezahegn-ii7pi
    @BezawitBezawitGezahegn-ii7pi 10 місяців тому +9

    emir & feriha fekrachun ye ewenet yader glacw

  • @mmmfff9982
    @mmmfff9982 Рік тому +4

    በአነት በጣም ጨንቀኛል ፈሪሀ ምን ግዝየ ነዉ እነት ለምትናገር ለእሚር😥😥

  • @ወለዬዋወሎየፍቅርሀገ-መ7ኰ

    ወይ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ፈሪሃ ስትዋሽ እጂ ከፍጂ ያዛት 72 ደሞ ካሱ ትጨርስላታለች

  • @aminatjemal2974
    @aminatjemal2974 4 роки тому +14

    ወላሂ እኔን ቢሰማኝ እነግረው ነበር ኡኡኡኡኡኡኡ አይ ፍቅር

  • @maryamalmhari5860
    @maryamalmhari5860 5 років тому +14

    ዘአራ ያውኑ ስርራሽ አልወደድኩት ችግር ያጋጥምሻል ብየ ፈራው

  • @zed2101
    @zed2101 4 роки тому +4

    ካንሱ. የኒካ. ባሏ አረገችውደ. ኢሚርን ክክክክክክክ

  • @محمدحسن-ر3غ6ن
    @محمدحسن-ر3غ6ن 5 років тому +10

    ውይ ፈሪሀ ማልቀስ መፍትሔ አይሆንም

  • @masreshalamma5921
    @masreshalamma5921 5 років тому +17

    ወይኔ ወይዘሮ ዘሃራ ለስራ አልመሰለኝም እንዳያግቱሽ

  • @fentayismaw1591
    @fentayismaw1591 Місяць тому

    በጣም ያሰጠላል መህመት የእህቱን ቀለበት ይሰጣል

  • @ምንላርግልህ
    @ምንላርግልህ 5 років тому +26

    የዝሀራ አድሱ ስራ ደስም አላለኝ

    • @asas2835
      @asas2835 5 років тому

      እውነትሺን
      ነው. እኔንም ደስአላለኝ

    • @vvv6974
      @vvv6974 5 років тому

      ለኔም

    • @vvv6974
      @vvv6974 5 років тому

      የሆነ ነገር ሊታረጋት ነው መሰለኝ ሴትዮ

    • @fikerilem7355
      @fikerilem7355 4 роки тому

      @@vvv6974 menem ataregatem weda

    • @armazsegede2651
      @armazsegede2651 4 роки тому

      ምግቡ ሲይምር

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 роки тому +5

    ፈሪሀየ አይዞሽ እግድህ ቻይው ያልፋን

  • @mihretalemu1745
    @mihretalemu1745 2 роки тому +3

    አይ እናት ዘህራ ልጅቷም አደናበራቻት እኮ😂

  • @asmaa8749
    @asmaa8749 5 років тому +5

    ወይ ኢሚራ በጣም ይገራማል በዚች ትንሺ ነገራ እንደዚህ ከሆነ ሌላዉንማ እንደት እንደሚሆን መገመትነዉ

  • @misganaalemayew6005
    @misganaalemayew6005 4 роки тому +3

    Emir ena feriha betam taskenachu 4 giza eyedegagemku eyayehu new

  • @mahiURL
    @mahiURL Рік тому +1

    Tedebko yemiyayat halil ymeslegnal.betam new yeferahut.

  • @mulushewayelami3060
    @mulushewayelami3060 4 роки тому +1

    Ye seratena liji Sela alushiii tichhh banatishhiii tespa atiquraciii yen konijo yen wudiiii emerr baxam xuru sew new

  • @zeharazehara9062
    @zeharazehara9062 5 років тому +19

    ኢሚር ተመቸኝ.

  • @oumererziku8612
    @oumererziku8612 5 років тому +29

    መቸም ማይሰለቸኝ ፊልም ውሌም እንዳዲስ ነው የማየው

  • @birshyekirosafekari7285
    @birshyekirosafekari7285 5 років тому +17

    ሀሀ ካንሱ በሳቅ ይድፋሽ አቦ

    • @saarauae7093
      @saarauae7093 5 років тому

      Fariha ebakish negru taglaghe hfffffff enenm cemra atscnkiye

  • @ZumraAli-p1y
    @ZumraAli-p1y Місяць тому

    እፍፍፍፍ ፈሪሀ እኔ ስላች ተጨነኩ የምር

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 років тому +10

    ገንዘብ ማጣት ከሰው በታች ያደርጋል

  • @hasankadir1741
    @hasankadir1741 5 років тому +4

    ውይ ፈሪሀ ቅሌታም አስጠላሽኝ አሁንስ ኤጭ

  • @aminatjemal2974
    @aminatjemal2974 4 роки тому +6

    የካንሱ እብደት ካራክተሯ ብቻ አይደለም የእውነት እብድ ናት

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    እናት ዘሃራ ፈራውልሽ የገባሽበት ቤት ጥሩ አልመሰለኝም ፈርሀ ውሸትሽ ሲዘገንን