🛑 እሬቻ ያልታሰበዉ ሆነ ! የሄቨን አባት ሌላ ጣጣ አመጣ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 66

  • @RomanGetaneh
    @RomanGetaneh 3 дні тому +7

    የመቤታችን እረድኤትና በረከት ይደርብን

  • @EyerusEyerus-qe4nc
    @EyerusEyerus-qe4nc 3 дні тому +5

    እግዚአብሔረ ይመስገን❤❤❤

  • @okom6307
    @okom6307 3 дні тому +6

    እናመሰግናለን ወንድም አለም እንኳን ዓድረሰቹህ ለእመቤታችን ጾመጽጌ አሜን አሜን አሜን 💚💛❤🙏🙏🌹🌾

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 3 дні тому +5

    እግዚአብሔርይመስገን
    እ❤❤
    ንኳንአብሮአደረሰን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 дні тому +5

    ሰላም ሰላም ሰላም ተሜ ወንድሜ እንኩዋን በደና መጣህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤🤲🤲🤲

  • @alembeyene6574
    @alembeyene6574 3 дні тому +4

    ትክክል ብለሃል እውነት ንው ጉዳያቸውን እዛው ይጨርሱ::

  • @elssabeterdheim4014
    @elssabeterdheim4014 3 дні тому +4

    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም
    በረከቷ እና እረዴቷ ከሁላችንም አይለየን🙏

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜዋ እኳን አብሮ አደረስን በእውነት ለአሰተማሩን አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት የምንሰማው የምናየው ሁሉ ከኢትዮጵያዊ ነው ለማለት ያሳስባል
    ሉቱ ሰበሀት እባብ ሲል ስልኬን ወርወርኩት ይቅር ይበላቹሁ አምላካችን ልቦና ይሰጣቹሁ እኛንም በያዝነው በያለንበት በምግባር በሀይማኖት ያጽናን በእውነት

  • @SewuntAdanacho-jx1yd
    @SewuntAdanacho-jx1yd 3 дні тому +4

    የእመቤታች በረከቷ ረዴቷ ይለየን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @leulmerde
    @leulmerde 3 дні тому +2

    እረዴቷ በረከቷ አይለየን!!!!!!!!

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 3 дні тому +2

    ሁሉንም መልሼአለሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን

  • @mimisami7086
    @mimisami7086 3 дні тому +4

    የምቤተ በርክቷ ይደርስን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn 3 дні тому +7

    የመቤታችን በረከቷ እረደቷ አይለየን

  • @llhealdom265
    @llhealdom265 День тому +1

    እውነት ነው ብዙ ቤት ይሆናል። መርምር ወንድም

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 дні тому +2

    እመቤታችን ፍቅርዋ በረከትዋ ረድኤትዋ በእኛበኦርቶዶክሳዊያን ላይ ይደርብን❤❤❤

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 3 дні тому +1

    ተመስገን አመሰግናለሁ ስለ ጥያቄ ና መልሱ ያስተምራል 4. ሐ 👏👏👏 ነው በርታ ስለ ሁሉም እየተማርን ነው
    መ ምህሮቻችንን ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    27/1/17. 6/10/24

  • @KalabDitamelody
    @KalabDitamelody 3 дні тому +1

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 2 дні тому

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 дні тому +2

    4፡ ትክክል፡ 1፡ ስህተት፤ አመሰግናለሁ!

  • @ZanabuKaze
    @ZanabuKaze 3 дні тому +3

    ሀ ሐ መ ሐ

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 дні тому +4

    እባብ፥ ዘንዶ፥ ጥንቆላ፥ ድግምት፥ በአገራችን፡ በሁሉም፡ ክልል፡ አለ፡ ይመለካል!!! ወጣቱ፡ አንተ፡ ካለወቅ፡ እወቅ! የመስከረም፡ ወር፡ ጥንቆላ!

  • @abugida794
    @abugida794 3 дні тому +3

    ጥያቄዎችህ ደስ ይላሉ

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df 3 дні тому +2

    ❤❤❤❤

  • @meskeremassena6193
    @meskeremassena6193 3 дні тому +1

    ሀጢያት ሲሰሩስ መቼ አየን በስማ በለው ነው እንጂ ሳይግባን የምንፈርደው

  • @HopeRight-x7n
    @HopeRight-x7n День тому +1

    5/5❤❤❤❤

  • @elijah-pg5tb
    @elijah-pg5tb 3 дні тому +1

    lij yared egziabher ykr ybelh ykr ybelen

  • @hyathyat1111
    @hyathyat1111 3 дні тому +3

    Izagaber mesgnen seli nesha yesbake ortododox tawahdo betekerstani Natti::

  • @NanyeGetu
    @NanyeGetu 3 дні тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ababamoges4604
    @ababamoges4604 3 дні тому +1

    Yemebatachen eredeatewo bereketewoa Ayeleyeneee

  • @حنانعليمحمدمحمد
    @حنانعليمحمدمحمد 3 дні тому +1

    🙏❤️🙏

  • @fekadodesalen
    @fekadodesalen 3 дні тому

    Eredetwa bereketwa yemebetechin eredetachin ydresen

  • @فاطمهسالم-ش3ك
    @فاطمهسالم-ش3ك День тому

    ማርያም አማጅን እባክሽ ከልጅሽ

  • @serawitgeteye2305
    @serawitgeteye2305 3 дні тому

    የአንደኛው ጥያቄ ብቻ አላወኩም ሁሉም መልሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጥያቄ አቅራቢው እግዚአብሔር ይስጥልን ::

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn 3 дні тому +2

  • @GooGoo-gw9pm
    @GooGoo-gw9pm 3 дні тому +1

    1

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 2 дні тому

    እንግዲህ ምን እላለሁ ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ምን ማለት ይቻላል እግዚአብሔር ያስበን

  • @مساررر
    @مساررر 3 дні тому

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏⛪⛪🇪🇹🇪🇹🎉💐🎉🌷🎉🌻🥀🌹🥀🥹🥹🤲🤲🤲🤲🤲

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 2 дні тому

    Ye Embetachin berketewa yiderebene

  • @NanyeGetu
    @NanyeGetu 3 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 3 дні тому +1

    3

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c 3 дні тому +2

    ግን በጣም እኮ ነው የሚገርመው ኦሮሞ አንዱ ሐይማኖት ነው ይላል አንዱ ባሐል ነው ይላል እስኪ ተግባቡ

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 2 дні тому

      በምን ቋንቋ ይግባቡ ቋንቋቸው ከላይ ተደበላልቆባቸው

  • @YosefYaregal-cu6qe
    @YosefYaregal-cu6qe 3 дні тому

    እውነቱን ነው አትሳሳት ውንድሜ እኛ ሰፈር አንድ ሴት ነበረች ነፍሷን ይማርና ብና ስታፈላ ትጠራው ነበር የብና ቁርስ ብናውን እሷ ሳትቀምሰው ለሱ ትደፋለታለች ሰው ካመጣ አትፍሩ ምንም አይነካችሁም ትላለች አንድ ተከራይ በሯ ላይ አገኜችውና ገደለችው እባቤን ገለሻል ከቤቴ ውጪ አቻት

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 2 дні тому

    የማይኖረውን ሕይዎት የሚሰብክ አድር ባይ ሰባኪዎች እባካችሁ በኑሮችሁ እና በስራችሁ መ
    ስበኩን። በጥምቀት የኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ ያለበት ልብስ አትልበሱ እያለ አሁን ሰባኪዎች ነኝ ሲለኝ እንዴት ልስማው ።ከካቶሊክ ፖፕ ጋር ሄደህ በአንድ ላይ ቁመህ መታያቱ ለልምድ ልውውጥ ነው።?ምን ያልወሰውሰሃል ምን ይመለከትሃል ።? ሔኖክ ያለህበትን ከፍታ አዙረህ እይ።

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 3 дні тому +1

    ሰላም፡ የፅጌ፡ ዘመን፡ እንጅ፡ የፅጌ፡ ፆም፡ አይደለም። ይህ፡ የፍቃድ፡ እንጅ፡ የአዋጅ፡ አይደለም። እባካችሁ፡ እንጠንቀቅ። ተጠንቀቁ። አመሰግናለሁ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 дні тому +1

    አታስቀኝ፡ ወጣቱ! እኔ፡ ስለ፡ ክርስቶስ፡ ቃልና፡ ትምህርት፡ ለቤተክርስትያን፡ ስም፤ ለሰው፡ ሕግ፡ አልኖርም!!!

  • @mimisami7086
    @mimisami7086 3 дні тому +2

    በኦርቶዶክስ አምንት ውስጥ 🙏🏽

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn 3 дні тому +1

  • @FekadezgiTilaye-ko1vd
    @FekadezgiTilaye-ko1vd 2 дні тому

    ወንድሜ አጠሳሳት ይሄ ታሪክ የበዙ ሰው ነው ወይም ተቀራራቢ ነው

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn 3 дні тому +1

  • @fekadodesalen
    @fekadodesalen 3 дні тому

    yhi basteri ebd new

  • @WeynishetAdmasu
    @WeynishetAdmasu 2 дні тому

    Emuye kidisit betkeresiyan kidase tejemero esekiyalk ders neseha gebu mengeset semayat kerbalch eyetebal newu bemesalem bgilstim yemisebekewu yepirotesetantun alawukim

  • @ennanakassa6438
    @ennanakassa6438 2 дні тому

    She toking abut eminet she is not tooking sbut laungoge man

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 дні тому

    የተንሻፈፈ፡ ክርስትና፡ በኦርቶዶክስ!የሐዋ፡ ሥራ 11፡26፡ በቤ/ስትያን፡ 1፡ ዓመት፡ ሙሉ፡ ተሰበሰቡ፡ ብዙ፡ ሕዝብ፡ አስተማሩ፤ ኦርቶዶክስ፡ ሁሌም፡ ቃሉን፡ ፈትፍታ፡ ታስተምራለች? ሮሜ፡ 10፡8 በአፍህም በልብህም፡ ቃሉን፡ኢየሱስ፡ ጌታ፡ እንደ፡ ሆነ፡በአፍህ፡ ብትመሰክር፡ እንኳን፡ ልትመሰክሩ፡ የሚመሰክሩትን፡ ትሳደባላችሁ! ሳዖል፡ ወይስ፡ ጳውሎስ?

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 дні тому +1

    በአብዛኛው፡ ክርስትያን፡ እመቤቴ፤ ቅ፡ ድ፡ ማርያም፡ ሲል፡ ያሳፍራል! 1/4፡ ያህል፡ እንኳን፡ የኢየሱስን፡ እናት፡ ቅ፡ ማርያምን፡ ባሕሪ፡ አልወረስንም። ደሞ፡ ማርያምን፡ እያልን፡ መማል፡ ድፍረት፡ ነው! አትማሉ፡ የተባለውን፡ ለምን???

  • @rucha6231
    @rucha6231 3 дні тому +1

    ኧረበህግ ይሄ ባህላችሁ እንጂ ሃይማኖት አይደለም ግን ኦሮሞ ምቢሆን ሃይማኖት አለው ምንም ጥርጥርየለውም ግን በእሬቻ የሚያምን ማንምቢሆን በትክክል ጣዖት አምላኪነው እኛ እምነታችን የሞተልን መድሃኒት የሆነን የአልምቤዛ መድሃኔያለም ነው በአብ በወልድ በምንፈስቅዱስ እናምናለን ፖለቲካ አትስሩብን

  • @addisababayehulmenate8703
    @addisababayehulmenate8703 3 дні тому

    አንተ ደግሞ የምን ጣጣ ነው አባትስ ትንሽ አያሳዝንህም? ልክ ነው እውነት ነው ፈጣሪ ነው ሁሉን መርማሪ ግን ሰትየዋ ትንሽ አወዛጋቢ ናት።ፍትህ ለሔቨን እና ለመሰሎቿ

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 дні тому +2

    ኦርቶዶክሶች፤ ኢሬቻን፡ ስትቃወሙ፤ እናንተስ፡ ቃሉን፡ መማር፡ ማወቅ፡ አሻፈረን፡ ብላችሁ፡ ቅዱሳንን፡ ከፍ፡ ለመላኢክት፡ ስትሰግዱ፤ ኢየሱስን፡ ከአፋችሁ፡ አውጥታችኋል! ኦሮሞ፡ 50፤ ሚሊዮኑ፡ ኢሬቻ፡ ያከብራልን???????

    • @elsabetLema-i7c
      @elsabetLema-i7c 3 дні тому +6

      ለመሆኑ እንደኦርቶዶክስ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚሰብክ አለ ሳታውቁ ለምንድነው የምትቀደዱት በዚች ምድር ላይ ካሉት እምነቶች አንድም እንኳን በስርዓት ኢየሱስን የሚሰብኩ የለም ከኦርቶዶክስ በቀር አለማወቅ ሐፅያት አይደለም አንቀየምም

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 3 дні тому +3

      ኦርቶዶክስ ‼‼ ‼‼ስለ ክርስቶስ ቆማ 🙏🙏🙏 በማሕሌት 🙏 በቅዳሴ ስጋወ ደሙን 🙏 በማቀበል ነው የምናከብረው 🙏🙏 ቅዱስ መፅሃፍን እንኳን አናቃልልም 🙏🙏ሽፍንፍን አርገን አክብረን የ ያዘች ኦርቶዶክስ ነች እየሱስ የሚጠራው በሁሉ ውስጥ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏 ስርአት ባለው መንገድ ግን እኛ በየመንገዱ እንደ ልብ ወለድ መፅሀፍ ይዘን ስንጮህ አንገኝም 🙏🙏🙏 እባካችሁ ዝም ብላችሁ አትነዱ ህዝቤ ሆይ ቆም ብላችሁ አስቡ 🙏🙏🙏 ስግደትና ፆም እየፈፈራችሁ ኦርቶዶክስ ን አትክሰሱ 🙏🙏🙏 መካሰስ አይጠቅመንም 🙏🙏🙏 ባለ ቤቱ 🙏🙏🙏ይፈፈርዳል አትጨነቁ ሁሉን ያውቃል 🙏🙏🙏 የአፍ አምላክ አይደለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ እርዳን አትለየን አሜን ፫

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn 3 дні тому +1

  • @BertakanDesalegn
    @BertakanDesalegn 3 дні тому +1