Ethiopia: በእርቅ ማእድ ማንነቱን እንኳን ሳላዉቀዉ [ከአሜሪካ መቶ በቁርባን ያገባኝ ባሌ] ጉድ ሰርቶኝ ሄደ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #Ethiopia #የእርቅማእድ #SamiStudio
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

КОМЕНТАРІ • 376

  • @lulabelay4927
    @lulabelay4927 4 роки тому +24

    የልጁን ስም መናገር ነበረባቹ ባለበት እስቴት መዋረድ አለበት ይሄ ግፋኛ

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 4 роки тому +34

    እኔምለው የስዋ ቤተሰብ ቢለወጡ ምን ችግር አለሁ ከተጋቡ በዋላ የስዋ ቤተሰብ እንደቤተሰብ የሱ ቤተሰብ እንደቤተሰብ እዬሁሉ ክፋት ለምን አስፈለገ የሴት ሂወት ስታበላሹ እናት እህት እንዳላቹ አስቡ ባካቹ ወንዶች ጨካኝ አትሁኑ በሱስ በአደንዛዥ እፅ አይምሮአችሁን መክላችሁ የሴትንም የልጅም ሂወት አበክሉ ኤጭ

    • @fafinibabu6102
      @fafinibabu6102 3 роки тому +2

      ሁሉም ያልሽው እንደ ነበረ ሖኖ በተቃራኒው ሴቶችም አሉ በሁለቱም በኩል ነው የወንዱ ቢበዛም👋

    • @user-pb6cf4lw7e
      @user-pb6cf4lw7e 3 роки тому +2

      @@fafinibabu6102 አዎ የሴት ይብሳል

    • @mekeremasfawmenleka4106
      @mekeremasfawmenleka4106 3 роки тому

      3

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 4 роки тому +16

    እህቴ አታልቅሺ እሱን ማሰብ አቁሚ አሜሪካ ሆነ ኢሮኘ የምትኖሪውን ሀገር ቤትም ገንዘብ ካለሽ መኖር ትችያለሽ ።ትንሽ የልጅሽ ጤና ያሳስባል እንጂ ።ስለሱ ማሰብ ድካም ነው ።ይሄ እዛ እሱ ሚስት አለው ወይ በየቦታው ማስወለድ የለመደ ዱርዬ ነው ።አታልቅሺለት ወንድ እራስሽን ስትወጂ እንጂ ስትፈልጊያቸው ውሾች ናቸው በአብዛኛው በተለይ ለልጅ ፍቅር የላቸውም ።እንስሳት ለልጆቻቸው ወላጅ በመሆን ይበልጡአቸዋል ከሀበሻ አባት ።የምትረጂበት መንገድ ይፈለግ ስለልጅሽ ጤና አስቢ እራስሽን ውደጂ ጸልይ ።ጀግና ሴት ሁኚ

  • @user-th2vb8iy7i
    @user-th2vb8iy7i 4 роки тому +26

    ፈጣሪ ማስታዋል ይስጣችሁ ለክፉ ወዶች

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 4 роки тому +31

    መጋቢ ሀዲስ እናመሰግናለን

    • @hailuyohannes4681
      @hailuyohannes4681 3 роки тому +1

      ዲያሰፖራ ማለት ትርጉሙ ሰደተኛ ማለት አይደለም

  • @user-cc5ot2ls2q
    @user-cc5ot2ls2q 4 роки тому +6

    ምን ዋጋለው ሁሉም እሚገባን ከረፈደ ሆነ ማስተዋልን ይስጠን

  • @user-xy8ed9jv5k
    @user-xy8ed9jv5k 4 роки тому +14

    በአለበት ቦታ ኮሮና ይድፋው ባለጌ ነው

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 4 роки тому +10

    አለም ሰገድ እናመሰግናለን እህቴ አይዞሽ ልጅሽን እግዝያብሔር ያሳድግልሽ ተንክሪ

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore8829 4 роки тому +10

    ጌታ ያበርታሽ የኔ እናት አይዞሽ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ይህም ጊዜ ያልፋል ልጅሽንም ጌታ ይባርክልሽ!!!!! 😘

  • @user-sp5vu6uh5j
    @user-sp5vu6uh5j 4 роки тому +5

    የዲአስፓራ ወንዶች ግን ፈጣሪ የእጃቹን ይስጣቹ ማፈሪአዎች አጭበርባሪዎችን ማለት ነው

  • @fantayenegash9127
    @fantayenegash9127 4 роки тому +19

    አንተ ደሞ ምን ማለትህ ነው? ገንዘብ የለውም የምትለው አሜሪካ ሳይሰራ ነው እንዴ የሚኖረው ?በሴቷ ገንዘብ ሊያገባ
    ነው እንዴ አገር ቆርጦ የመጣው? ኑሮ
    ከፈለገ ሰርቶ ለኑሮው ይዞ መምጣት ነበረበት

    • @mollymolly6934
      @mollymolly6934 4 роки тому

      በትክክል

    • @addiselemworkneh3982
      @addiselemworkneh3982 4 роки тому

      USA slnor aydlme bizm ymysra bsass ktmda kbde nowo smoking drinking USA if you work you can make money but he was go to weeding but he don't have money USA eynorcue sew atgde. Bsfrte msfre aykrme. Egzybher yghne ysthe ayzsh USA gnte aydlme life ylme ksrabwada bet nowo Ethiopia srtsh tlwaclsh yena ente USA slnor aydlme ayzsh brca 25 thousand malte eko 400 hundard USA money btme nowo yznkte . Enda true sew babtce sygba

    • @addiselemworkneh3982
      @addiselemworkneh3982 4 роки тому

      Tkekle

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j 4 роки тому +4

      ሱሰኛ ሰካራም ከሆነ ሰማይ ላይም ቢኖር ብር አይኖረውም ። አሜሪካ ቢሆንም ተለፍቶ ነው ለማለት ፈልጎ ነው

  • @netsanetyimer844
    @netsanetyimer844 4 роки тому +8

    አይዞ እህቴ እመቤቴ ከጎንሽ ትሁን አንጀቴን ነው የበላሽው በጎ ነገር ሁሉ እመኝልሻለው አረ ወንዶች ፈጣሪ የሚፈራ ትውልድ ፣፣፣፣

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +3

    ጥንቃቄ ይጠብቅሃል
    ማስተዋልም ይጋርድሃል ይላል የእግዚአብሔር ቃል እግዚአብሔር ከክፉ ሰዎች ይጠብቀን ማስተዋልንም ይስጠን የተረገሙ የሰውን ህይወት የሚያመሰቃቅሉ ልብ ይስጣቸው

  • @user-cg1ig7dp3t
    @user-cg1ig7dp3t 4 роки тому +13

    አይዞሽ እህቴ ለልጅሽ ስትይ ጠንካራ ሁኝ ጥሩ ሞያ አለሽ ትለወጭያለሽ ነገ ሌላ ቀን ነው እሱ ግን የዘራውን ያጭዳል ለፈጣር ተይው እኔም ሀገር ውስጥ እያለ ያለ አባት ሁለት ልጆችን እያሳደኩኝ ነው ለነሱ ስል እየተንከራተትኩኝ እገኛለሁ ወልደው ለልጅ የማያስቡ አባቶች በእግዚአብሔር ፊት ቅጣት ይጠብቃቸዋል ይብላኝ ለነሱ!

  • @user-hq5fp6gf3e
    @user-hq5fp6gf3e 3 роки тому +4

    በጣም ባለጌ ሰዉ ነዉ ልብ ይሰጠዉ ሰንት አይነት ሰዉ አለ አምላኬ ሆይ

  • @user-zu7pl3po2u
    @user-zu7pl3po2u 4 роки тому +19

    እማ ልጅሽና ቤተሠቦችሽ እስካሉ ድረስ ጠንካራ ሁኚ አታልቅሺ እግዚአብሔር ያበርታሺ

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 4 роки тому +26

    አሜሪካና አውሮፓ ዲያስፖራ ወንዶች አውሬ ናሸው

  • @dingelenate3135
    @dingelenate3135 4 роки тому +16

    ወይ አቺ አሜሪካ መጥቶ ላያት የሄ ሁሉ ዋጋ አይከፈልባትም ነበር. ምናልባት አሱ አዚህ ትዳር ይኖረዋል ለዛ ነው በዛ ላይ አንኩአን ቀረብሽ አዚህ ብትመጭም አቃጥሎ ነው ሚገድልሽ

    • @naomimadisa1266
      @naomimadisa1266 4 роки тому +4

      Actually if he brings her to USA is better for her, she can sue him in court, he will pay child support ontime and they can share custody. The guy is holding the child support as his weapon to manipulate this woman. If she was in USA, her rights would be recognized.

    • @addiselemworkneh3982
      @addiselemworkneh3982 4 роки тому

      Enme ytrtrkte ezhe tdare ynorwale nowo yte estate nowo ymnorwe

    • @iamfine6333
      @iamfine6333 4 роки тому

      ትክክል

    • @seedforafarmer4126
      @seedforafarmer4126 3 роки тому

      Naomi madisa እንዳይ ከፍል ሰራ ሳይሰራ ቁጭ ማለትም ይችላል ግን ለልጅ ህክምናና ጥቅማጥቅሞች ለማግኘት እዚህ አሜሪካ ይሻላለ እንጂ ሌላው እንኳን ተውው

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 4 роки тому +19

    ከአሜሪካ መተው የሚያገቡ ወንዶች እኮ ጤነኛ አይደሉም እህቴ በኪኒኒ ሀይል የሚኖሩ ናቸው ዛሬ የተናገሩትን ነገ የማይደግሙ ናቸው ሚያሳዝኑት በሀገራቸው ልጅ እንደዚህ የሚጫወቱ እኔም እንዳንቺ ገጥሞኛል አይዞሽ አሜሪካ በመኖራቸው መንግስተ ሰማያት የሚኖሩ ነው የሚመስላቸው

    • @user-gy3fi1it9w
      @user-gy3fi1it9w 3 роки тому

      በትክክል እብድ ናቸው

    • @rahaaoromo3957
      @rahaaoromo3957 2 роки тому +1

      የኔ ህወት ነው

    • @lolbunaraslolbunaras6307
      @lolbunaraslolbunaras6307 2 роки тому +3

      አሜሪካን፣ከሁሉም፣የተሻለ፣ሀገር፣ነው፣ለመኖር፣እና፣ቤተሰብን፣በሰላም፣ለመመስረት።
      ይሁንእንጂ፣ትክክለኛ፣ሰው፣መተዋወቅ፣ግን፣የራስ፣ምርጫ፣ነው፣ምን፣እንደ፣ሚመጥንሽ፣እራስን፣መመርመር፣ያስፈልጋል።

    • @TechGPTet
      @TechGPTet 2 роки тому +2

      ሁሉንም በጄምላ መኮነን ጥሩ አይደለም:: ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሴቶች ሁሉም አንድ ናቼው? እንደገና አንብቢው ... መልሱን ጠብቃለሁ

    • @user-oj2fm2oh3u
      @user-oj2fm2oh3u 2 роки тому +2

      በጣም እንጂ ጭንቂላት ስለሌላቸው ነው 😭

  • @wedazelka1179
    @wedazelka1179 3 роки тому +5

    አይዞሽ የኔህት እዲዚህ አይነት ወዶች ልቦና ይስጣችሁ

  • @JKGedlu
    @JKGedlu 2 роки тому +2

    የሀገራችን የሐይማኖት አባቶች ተብዪዎች ናቸው ግዝት እያሉ ለእህቶች መገፋት ዋና ተዋናይ የሆኑት።

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 3 роки тому +7

    These guys are the most useful habesha UA-cam channel !!! You guys are serving the society well! May God bless your service !

  • @mebrhitgebrehawya7254
    @mebrhitgebrehawya7254 3 роки тому +5

    ዲሲ ላይክ እምታደርጉ ሰውች ግን እንደሱ ዓይነት ሰው ናችሁ ማለት ነው

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ስትናገሪ እንኳን ያለሽ ስብእና በጣም የሚገርም ነው ያሳደጉሽ ቤተሰቦችሽ እንዴት የተባረኩ ናቸው

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 4 роки тому +7

    ጨዋ ሳይሆኑ " ጨዋ ልጅ ፈልጉልኝ የቤት ልጅ" የሙሉአት ነገር ይገርመኛል ወንዶች ምን ያክል ሰካራም ቢሆኑ ድራግ አጫሾች አተራማሾች ቢሆኑ "ጨዋ ሴት " ነው ሚፈልጉ
    ከትዳር በፊት ያለው የትውውቅ ጊዜ ( መጠናናት ) ስለ ፍቅር ማውራት ብቻ ሳይሆን ስለወደፉት ኑሮ ለመኖርም መንገድ ነው ።ምንም እንኩዋን የፈሰሰው ባይታፈስም አመት ሙሉ ስትተዋወቁ ስለ ስራው ስለገቢው የምታውቁው የለም ጋብቻ ተብሎ ሲወሰን ሰርግ ይደገሳል? ጥሎሽ? የሚባሉት መታሰብ አለባቸው በደንብ ስላላወራችሁ መጦ የለኝም አለሽ ። መሆን የነበረበት የመጣ ጊዜ ተገናኝታችሁ ቀለበት አስሮልሽ ተመልሶ ሂዶ ነው መጋባት የነበረባችሁ ።እውነት ለመናገር ለሰርግ አስቦ መጦ ብር የለኝም ያለሽ ነገር የማይመስል ነገር ነው ያኔ አስገድደሽ እንድትጋቡ ከማድረግ ቀለበት ሁኖ መሄድ እና ይበልጥ መተዋወቅ ነበረባችሁ ። ክብርሽን ሲነካ ቀይ ካርድ መስጠት ነበረብሽ ።ግን ያለፍሽበት ለብዙዎች ትምህርት ስለሚሆን አመሰግንሻለሁ
    አሁንም ጠንካራ ነሽ በርትተሽ ስሪ ልጅሽን አሳድጊ ልጁን ልውሰድ ካለሽ እንዳትሰጭ በሀገሩ ሁኖ ይርዳው ያስተምረው ካለዛ ልጅሽን ያሳጣሻል ።
    ወንዶች ግን አሜሪካ ብዙ ያላገቡ ልእልቶቻችን ስላሉ እነሱን አግቡ ሀገር ያሉ ሴቶች እያለቀሱ ነው በጣም ጥርጣሬ አለ እዚህ ሳመጣት ትክደኛለች የሚል እዛ ኑረውም ትጠረጥራላችሁ ለዛ ሴቶችን ኑሮአቸእን የገሀነም ታደርጋላችሁ ።ሁሉም በየአለበት ይጋባ ።
    መጋቤ ሀዲስ እግዚአብሔር ይስጥልን
    እናመሰግናለን አለም ሰገድ እና ሣሚ

  • @hailuyohannes4681
    @hailuyohannes4681 3 роки тому +4

    ሰንት አጭበርባሪ አለ ኢትዮጵያ ውሰጥም የሚኖር ውጭም የሚኖር አያድርሰ ነው

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 4 роки тому +23

    ሲጀመር ትዳሩ ጤናማ አይደለም የተመሰረተበት መንገድ። 😠ሲቀጥል አንቺ እውነቱን ተናገሪ እና እውነቱ ለቤተሰቦችሽ ለማሳለፍ እና አሜሪካ ለመሔድ ያለሽ ጉጉት ነው👹 አተርፍ ባይ አጉዳይ ያረገሽ ይሔ ደግሞ የብዙ ሰው ስሕተት ነው ያንቺ ብቻ አይደልም እሕት።😠 ሲቀጥል እውነቱን እኮ ነው የናቀሽ ምክንያት ሑሉንም ወጪ በራስሽ ሸፍነሽ ማግባትሽ አልፎ ተርፎ ወጪ አውጥተሽ መዳርሽ።😠 ከአሜሪካም ይምጣ ከወላይታ ምንም ወንድ በባሕሉም በሐይማኖትም ወንድ ልጅ ነው ሴትን ፍለጋ መጥናት የነበረበት እንጂ አንቺን ምን ደጋሽ አረገሽ ።😡 ይሕ ሰው እኮ በስነ ልቦናም ሖነ በኢኮኖሚ ሳይበጸልግ ነው ትዳር ለመያዝ የመጣው🙄 በዚሕ ላይ ችኩልነት አለበት ትዳሩ። 🤔በዚሕ ላይ በአምላክሽ ስም ከመገዘት እና ከመማል በፊት ቆም ብለሽ ማስተዋል ነበረብሽ🤔፣ የርቀት ፍቅር እንዲይዝ አድርገው በስው ላይ የሚጫውምቱ በጣም ባለጌ ሰዎች አሉ።😒 በመቀጠል ደግሞ የገጠር ሰው እጅግ ከባድ ናቸው ። 😡ምክንያቱም እዛ ያደጉ ሰዎች ስብእናቸው እጅግ ውስብስብ ነው ሑለት ፊት አላቸው።😡 በዚሕ ላይ በጣም ስልጣኔ ይጎላቸዋል😠 እነሱ ሴት ልጅን በሐይል በመጫን ሑሉን ነገር ሚድረግ ይፈልጋሉ 🤨። የትም ቢሔዱ ጭንቅላቸው እዛው ገጠር ነው።🤤 በተጨማሪም እራሳቸውን እጅግ ወዳድ እና እዝነት ለሴት ልጅ የላቸውም። 🤨ሴት ልጅ ለገጠር ሰው ማጀት እና የጭን ገረድ አልፎም ልጅ።🤨እየቀፈቀፈች ማሳደግ እንጂ ፍጹም ምንም አይንት እንክብካቤ ፍቅር የላቸው ።🤤 በዚሕ ላይ ኢትዮጵያዊያን አብዛሐኛው ቤተሰብ ወይም ማሕበረተሰብ ልጆቹን ሲያሳድግ ስለ ትዳር ክቡርነት🙉። ስለ ሚስት እና ሴት ልጅ አያያዝ እንዲሑም ደግሞ ሚስቱን የልጁን እናት እንደራሱ 😒🤔እያየ እንዲኖር እየተነገረን ስላላደግን ትልቅ ከሖነን በሐላ እንግዲሕ እንደዚሕ አይነት ስብእና እንላበሳለን ማለት ነው።🤔🙄 በሌላ እይታ ደግሞ እሱ ገንዘብ ኖሮት ነገር ግን አንቺ ላይ ለመጫውምት ይሖናል የመጣው አጠገብሽ ለጎደኛሽ ገንዘቤን አስጨረሰሽኝ ያ👹ለ ሰውዬ 😡 አሜሪካ ሲመለስ ጉራውን ይሕንን ያሕል ገንዘብ አውጥቼ ትዳር ይዜ መጣሑ እያለ ጉራውን ነዝቷል እርግጠኛ ነኝ🤔 ። ይሔ ደግሞ አውሮፖ የተበላበት አሰራር ነው🧐። ብቻ አሑን ላለፈው ክረምት ቤት አይሰራም እና ጠንካራ ሖነሽ ስራስሽ እየሰራሽ ልጅሽን😲 አሳድጊ አባትም ባልም አይሖንሽም እርግፍ አርገሽ ተይው።😀 እጅግ ብዙ ክዜ ይሞከራል ሐሳብ አይግባሽ እሕት ምን ይደረጋል ። የዶሮ ጭንቅላት የሖናችሑ ውምንዶች ልቦና ይስጣችሑ።🙋🙋 እመቼች መጥፎዎች ናቸው የታወቀ ነው።

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c 4 роки тому +20

    እስቲ እንስማ መስማት አይታክተን

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 4 роки тому +9

    ለበጎ ነው እህቴ ጠንከር ብለሽ ልጅሽን አሳድጊ እሱን እርሽውና የራስሽን ሂወት ጀምሪ

  • @mamayteklu4277
    @mamayteklu4277 4 роки тому +3

    አይዞሽ እህቴ አንቺ ወርቅና ከዛ በላይ ነሽ የስው ልጅ ልብ የሚመረምር ማሽን የለምና በእምነትሽ የተታለልሺው በእምነትሽ ትድኝ አለሽ ላንቺ እግዚአብሄር ይረዳሻልና አይዞሽ

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u 3 роки тому +3

    መምህር ሀዲስ ትክክል ብለዋል ከአሜሪካ ገንዘብ ሳይኖረው መምጣት ይችላል ለትዳር መምጣት አልነበረበትም ።አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ🙏

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 4 роки тому +7

    25 ፡ 0000ብር ሆኖ ነው? Lmiwedut

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 4 роки тому +5

    አረ እንደው ተዉ ተዉ እናንተ ለመዝናናት ለእረፍት እያላችሁ የምትመጡ ዲያስፖራዎች ሴቶች እህቶቻችን ላይ ግፍ ሰርታችሁ እያስለቀሳችሁ የምትሄዱ እግዚአብሔር አለ ይፈርዳል ግፍ ፍሩ የሚወለደውስ ህፃን አያሳዝናችሁም ?

    • @yedilmillion6165
      @yedilmillion6165 3 роки тому +1

      እዚህ ጥሩ ሽሮ የሚያርበት ሁሉ ነው እዛ ሄዶ የሚላጠው።

    • @etayehumekonen847
      @etayehumekonen847 2 роки тому +1

      ኧረ ውይይይይይ

  • @user-fo5kv5th5i
    @user-fo5kv5th5i 4 роки тому +15

    መጋቢ ኣዲሰን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይሰጦት

  • @bogiyilma2904
    @bogiyilma2904 4 роки тому +4

    ፎቶ ለምን እታሳዩንም እሱ የእጁን እግዚአብሔር ይስጠው አይዞሽ እህት

  • @eliaskidane3921
    @eliaskidane3921 4 роки тому +5

    በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @yonashaile6136
    @yonashaile6136 4 роки тому +10

    እህቶቼ ከውጭ የሚመጣ ወንድ የበዛው ጤነኛ አይደለም ። አሜሪካ የሚቀመጥ ሰው ሁሉ ደግሞ ገንዘብ አለው ማለት አይደለም ። የበዛው ገንዘብ የለውም። እንዲያውም እኛ አውሮፓ የምንቀመጥ እንሻላለን ።

    • @naomimadisa1266
      @naomimadisa1266 4 роки тому

      To be honest ,I think people who live in the middle east save more money

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 4 роки тому

      Ere besmeb ke America yememetu wendoch seytan yeseferebachew nachew guregnoch America lenesu ende genet nat ketesera hagerem america nat

    • @burtukanganet651
      @burtukanganet651 3 роки тому +1

      በፈጠራችሁ እኔን አውሮፓ ውሰዱኝ ወጣት ነኝ ጤነኛ ነኝ ሰርቼ መብላት እችላለሁ ግን ደሞ ያለሁበት አገር ለመስራት አይመችም አውሮፓ ያላችሁ እስኪ ተባበሩኝ

  • @temesgenmaru1038
    @temesgenmaru1038 4 роки тому +7

    እንዴው እህት እኔ የምመክረው ልጁንም ከወሰደልሽ ጥሩ ነው አይዞሽ የተማርሽ ነሺ አሜሪካን አገር ሚባለው ነገር ገደል ይግባ ባለሙሉ ጤና ከሆንሽ ጎመን በጤና በአገርሽ ሰርተሽ ለመቀየር ጊዜው አለሽ። እኛም አሜሪካ ገነት መስሎኝ ሳላውቅ ሲዖል እንደሆነ የገባኝ ቆይቶ ነው!

    • @user-hh5wo8yg9v
      @user-hh5wo8yg9v 4 роки тому

      ትክክል ነህ ወንድሜ

    • @asterberhe6061
      @asterberhe6061 4 роки тому

      እንዴ ልጅዋማ ከስዋ ጋር ነው ማደግ ያለበት

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 3 роки тому

      ልጅ መስጠት የለባትም ሆሆሆ

  • @yemisrachkasaye3093
    @yemisrachkasaye3093 3 роки тому +4

    “እስከ 3 ጊዜ ፈቶ ማግባት ይቻላል”!???? መፅሐፍ ቅዱስ እንደዚህ አያስተምርም!!!

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 4 роки тому +6

    የኔ ታሬክ ነው አንቺ ላይ የተደገመው በሕይወቴ ለዘላለም የሚፀፅተኝ ነው።

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 3 роки тому +1

      አይዛሸ የእኔ ማር

    • @yedipro1145
      @yedipro1145 3 роки тому +1

      @@mebrhitgebrehawya7254 አመሰግናለዉ እህቴ🙏🙏🙏🙏

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 3 роки тому

      @@yedipro1145 ምንም ማለት አይደለም የኔ ማር በርቺ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፍል

    • @yordisoliyordisoli602
      @yordisoliyordisoli602 3 роки тому

      መጨረሻ ላይ በምን በኩል ቆረጠ ለልጅ ልጅ ካላቹ? የኔም ታሪክ እንደናንተው ነው?

  • @bezahaile5557
    @bezahaile5557 4 роки тому +4

    ይሄ አሜሪካ የሚባል ነገር አልተበላበትም እንዴ እረ ሴቶች ንቁ pls

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko 2 роки тому +1

    ስለሆነብሽ ነገር ሁሉ አዝናለሁ። ፈርሀ እግዚአብሄር የሌለው ሰው ገጥሞሽ እንጂ እኔም እንደባለቤትሽ አይነት ስራ ነው የምሰራው። እንኳን ቤተሰቡን ሌሎችንም መርዳት የሚያስችል ገቢ ያገኛል። አይዞሽ። ሁላችንም ደግሞ እንደሱ አይደለንም። አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ። እህቶቻችንም ከሷ ታሪክ ተማሩ። አሜሪካ ገነት አይደለችም። ማድያት እና ሽበት በአጭር ግዜ ውስጥ የምታጎናፅፍ ሁልግዜ ጭንቀት የሆነባት ሀገር እንጂ። አንቺ ክብር ያለሽ ሴት ነሽ። በርቺ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 2 роки тому +1

    ኧር ይሄ ታሪክ የኔ ታሪክ ይመስላል በፍጣሪ የኔም ጓደኛ እውጭ ሀገር ነበር እኔም በአዱ አርብ ሀገር ነው የምኖረው እሱ ቀድሞ ገብቶ እኔ ሁለት የባህል አልባሳት ገዛሁ እዝያ ስገባ ብር አምጭ አለ ለመደገሽያ እኔ ወድያው ነው የወሰንኩት ይሄ አያዛልቀኝም ብዬ እርፍቴን ስጨርስ ወደ ስራዬ ተመለስኩ ወዶች እድህናቸው አሁ ሲያለቅስ ምን ሲል እኔ አልፍልግም ብዬ ስራዬን እየሰራሁነው ለምን ሂወታችን ይበላሻል እህቶች ቶሎ ወስኑ

  • @at8148
    @at8148 4 роки тому +5

    አፉ ባለጌ ነው አይዞሽ በርቺ

  • @tgtg7767
    @tgtg7767 2 роки тому +1

    የእርቅ ማዕድ ፕሮግራም አዘጋጆች በጣም ነው የምወዳቹ እናመሰግናለን

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z 4 роки тому +2

    የዲያስቦራሆች ሙድ ነው ስረአት ያላት ድንግል የሆነች ሴት ነው የምንፈልገው ክምንም ነገር ነፃ የሆነች ሴት ክሆነች ወዲያው ነው የሚያገባው ግን የምናገኛቸው ሴቶሆች የእኔን ኪያቴሪያ አታሟላም ለዛሃ ነው እስካውን ያላገባነው የሚሏት ነገር ነው የሚገርመኝ አይ በሴት ሕይወት ላይ መቀለድ መስሏዋችው እንጂ ዋጋ ያስክፍላችዋል

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 4 роки тому +13

    ሴቶች ውጭ በምኖር ወንድ ልባችሁ ዳዴ ባይል የተጠና የትዳር ህይወትም አስቸጋር ነው እንካን ሳይጠና የገቡበት

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b 4 роки тому +4

    እውነት ብለዋል የእምነት አባት እግዛብሔር ይባርኮት ብር ሳይኖረው ትዳር ብሎ እንዴት ይመጣል እውነት ነው ከውጭ ሚመጡ ወንዶች አብዛኛዎቹ የግዝያው ስሜታቸውን ብቻ ነው ሚያስተናግዱት ሴቶች ሁሌ በዚህ ፕሮግራም እንደምሰማው ተጎጂ ሚሆኑት ስለዚህ ሴቶችዬ እንንቃ

  • @rahellasahel9520
    @rahellasahel9520 4 роки тому +9

    nutrition በጣም ቋንጆ department ነው NGO ወስጥ ስራ ቢገኝላት ከዛ UN ምንም apply እያደረግሽ በጣም ውጤታማ ነው የምትሆነው። ከአሜሪካን የቸሻለ ኑሮ መኖር ትቺያለሽ ጠንካራ ሁኚ!!! አሜሪካን ምን አባቱ አይኑ ይጥፋ ስደት!

    • @makdabekele3563
      @makdabekele3563 4 роки тому

      አይዞሽ እህቴ ታሪክሽ በጣም ነው ልቤን የነካኝ እሱ እግዚአብሔር የስራውን ይሰጠዋል ግን ለዚህ ትዳር ዋና ተጠያቂዎቹ ያስተዋወቁሽ ሰዎች ናቸው የሱን ተግባር እያወቁ ለምን ይሄንን ግፍ ሰሩ ዋናው ተጠያቂዎች እነሱ ናቸውእኔ አሜሪካ ነው የምኖረው የአሜሪካ ወንድ ብዙው ችግር ያለበት ስለሆነ አታለለሽ ግንበርቺ ፀልይ እግዚአብሔር የተባረክውን ይሰጥሻል

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 4 роки тому

      What NGO

    • @rahellasahel9520
      @rahellasahel9520 4 роки тому

      @@ituneethiopia8427 ለምሳሌ በህፃናት ዙሪያ የሚሰራ ድርጅቶች , WFP, WOH...etc

  • @tiruworkdabi5571
    @tiruworkdabi5571 3 роки тому +3

    ወንድ ምንም ክብር የማይወድላቸው አርዮሶች ናቸው

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 2 роки тому

    ዓመት ቢያልፈውም ከዚህ ታሪክ እኛ 40 ዓመት በትዳር ያለፍነውም ተሳክቶም ሳይሳካም ከነበረን ልምምድ አንድ ትምህርት ልስጣችሁ:- ሁልጊዜ ፍቅረኞች መሃል አብዛኛውን ጊዜ እንደቀና እንደሚጠረጥራት ሆኖ ሰላም የሚነሳት ወንድ እራሱ ዱርዬ ሲሆን ነው:: ይሄን እወቁ: ዱርዬ ወንድ ነው የሚቀናው::
    በተረፈ ሌላው ታሪኳ እንኳን አብዛኛው ሴት በዚህ ትውልድ የሚያጠፋው ጥፋት ነው አይደንቀኝም:: ይሄ ሁሉ ቲያትር በኛ ጊዜ የለም:: በቤተሰብ የሚዳረው በሥርዐት ይዳራል: አልያም ተዋደው በራሳቸው የሚጋቡም ቢሆኑ በድንብ እርስ በርስ የሚተዋወቁበት ጊዜ አላቸው:: እንዲህ ዓይነት አረመኔ ወንዶች በኛ ጊዜ ቀድሞም አይታሰብም:: ባጠቃላይ የዘመኑ ሴቶች በየ ዕርቅ መዕዱ ላይም ሆነ ሌላ ላይ የሚቀባጥሩት ብድግ ብሎ በራስ ላይ አደጋ መጣል ጭራሽ አይታሰብም: እግዚአብሔር ያስተካክልላችሁ::

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 4 роки тому +1

    ስደተኛ የተባለ ወንድ ግን ሁሌም የሴትን ልብ ሰባሪ ብቻ ነው ይቅርታ ብዙዎች ባይሆኑም ጥቂቶች ባለጌዎች ናቸው ልቦና ይስጣችው አቦ

  • @ekubtube3125
    @ekubtube3125 4 роки тому +6

    ዲያስፖራ ከማግባት ቆሞ መቅረት ይሻላል።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +1

    አይዞሽ ከአሜሪካ መቶ ስራው በጣም ያሳፍራል መጋቢ ትክክል የተናገሩት ኑርልኝ

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu204 2 роки тому

    እሆቴ ኦንካን ወለድሸ ልጂ ጌጥ ነው አነች ጎበዝ እናት ነሽ በርትተሸ ፀልይ

  • @samriethiopia3264
    @samriethiopia3264 4 роки тому +2

    አባታችን መጋቢ ሀዲስ ሁሉንም ጨርሰውታል ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልብ ላለው።
    አንድ አመት ሙሉ በቪዲዮ ኮል እንደ ፊልም አክተር ነው ያየችው ያሉትማ ገሎኛል 😄😄😄
    አሁንማ ለምን አታለሉን ሳይሆን ለምን ተታለልን ሆኗል ጥያቄዬ 🤔

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w 18 днів тому

    አለም ሰገድ እን ልጂ አለኝ የልጄ አባት ደፍሮኝ ነዉ እሱ ዔቻዪቢ ተጠቂ ነዉ ደፈረኝ ግን 💔💔💔💔💔💔💔

  • @ninijullrlibabo6283
    @ninijullrlibabo6283 2 роки тому +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እኔ እንደዚኸ አይነት ታሪክ ሰዉየዉ እሱ ሳይሆን አይቀርም ዘመዴን ጣልያን አገር መጥቶ በቁርባነ አግብቱ እንደዚኸ አርጓታል ሰሙን ባዉቀዉ ደስ ይለኛል ይሄኛዉ አማኑኤል ይባላል

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 4 роки тому +2

    እህቶች ግን ምንድነው ችግራችሁ የሴት ልጅ ህይወት የምታበላሹት በራሳችሁ ቢደርስስ ደሞ ለብር ደሞ ሰው አይበልጥም እንካን ቀረብሽ እንካን እንደዚህ አይነት ቤተሰብ እንካን ቀረብሽ አንቺ ግን በርቺ

  • @nardicafeentertainment688
    @nardicafeentertainment688 4 роки тому +2

    እህቴ ሰይጣን አናቱ ላይ እየጨፈረበት ነው። ፀልይ አይዞሽ በርቺ። ጠንካራ ሴት ሁኚ

  • @user-kn7ek3bi6y
    @user-kn7ek3bi6y 4 роки тому +2

    ዘንድሮ እኮ የማይሰማ ጉድ የለም
    እኛ በወጣትነት ዘመን ስንቱን ፈተና አልፈን ክብራችንን ጠብቀን ኖረን ለኛ ያልነው ላፈቀርነው ሰው ክብራችንን ስንሰጥ ፈላጊ ስለሌለሽ ነው ከተባለ ዘመኑ አስፈሪ ነው ኦ አምላኬ አውጣን

    • @ethio4421
      @ethio4421 4 роки тому

      Yetekedesewen le weshoch atsetu yilal ye Egzeabher kal!! Andande kibrachinin lemaygebaw sew ensetalen yane milashu Yihe yihonal
      Anchi gin kibreshn tebki ahunm gin adera lalehone sew kidisnashn asalfesh endatsechi
      Astewyi tselot argi !!

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 2 роки тому +1

    ምንአይነት ወንድነው አንች ኮ ብዙ አማረጭ አላት 1ለንሳ አባት እውነት ተነግራ ማፈታት 2ሌለ ማግባት ልጅ እንደላት ተነግራ እይወት መጀመር የምን መለማመጥ እሱም እክምና አይስፈልጋዋል ሺሻ አዞሮታል

  • @rahmetasefa5026
    @rahmetasefa5026 4 роки тому +1

    እዴት ይከብዳል የአላህ ፈጣሪ ይሁንሽ አዝናለው አላህይጠብቀን

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 4 роки тому +2

    አይዞሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
    በባለቤትሽ እመብርሃን ልብና ትስጠው

  • @melathagos5141
    @melathagos5141 4 роки тому +1

    አይዞሽ እህቴ ,በልጅነትሽ ይሄ ሁሉ መከራ መቻልሽ ጥንካሬሽን ያሳያል። አይዞሽ። አፍንጫውን ተይዞ child support ይከፈላል።

  • @kiduberye8648
    @kiduberye8648 3 роки тому +3

    ሁሉም ወንድ አንድ አይነት ነው ማለት አይደለም. ከወንድም ከሴትም መጥፎ ሰዎች አሉ. ስንት ሴቶች ናቸው ወደ ውጭ አገር ሄደው ከ ኤርፖርት የሚጠፉ? በብዛት ሴቶች ለመውጣት ፈለገው ከወጡ በሃላ, ስራ ላይ እያለ ባልየው,,, ጠፍተው ይቀራሉ,, ኣሳይለም ይጠይቃሉ

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 3 роки тому

      ሆሆሆ ልባና ይስጣቸው

    • @kiduberye8648
      @kiduberye8648 3 роки тому +1

      @@mebrhitgebrehawya7254 ትክክል!! ኢልኪ

    • @TechGPTet
      @TechGPTet 2 роки тому

      ትክክል:: ማርያምን እኔ ራሴ የማቃቼው ሁለት የተለያዩ ሴቶች አቃለሁ እዚህ ከመጡ በሆላ የተቀየሱ:: የአራቱም ሰዎች እድሜ በግምት ከ 20 እስከ 40 ይሆናል:: እና ይህን ምን እንለዋለን? ለሁላችንም ጌታ ትክክለኛውን ሰው ይስጠን እንጅ አሜሪካ ያለውን ወንድ ሁሉ አንድ አድርጎ ማየት ጥሩ አይደለም

    • @kiduberye8648
      @kiduberye8648 2 роки тому +1

      @@mebrhitgebrehawya7254 ,,,, Kemey ALeku Mebrhit,,,, how are your family doing?

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 2 роки тому

      @@kiduberye8648 አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነህ /ነሸ

  • @tenudejene451
    @tenudejene451 3 роки тому +1

    አይዞሽ ብቻ ምን ያደርጋል የምትረዳበትን መንገድ እንፈልግላት እንጂ ከውጪም ከአገር ውስጥም በፋይናንስም በሳይኮም

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 4 роки тому +9

    SORRY for what he did to you . Even if he lived in the US for so long, he may have some addictions. Now you guys brought a child to his/her new world. I can't say so much about a lazy man trying to control your life. An advice for you, this is is not the end of the world. You are blessed with a child. You must be strong for your child. One day, your life will change for better; but don't make a second mistake.

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 роки тому

    በጣም ይቅርታ ስለ ዳያስፖራ መጥፎ አስተሳሰብ ያለው ለኢትዬጵያ ሀገሬ ሰዎች እህቴ በሌላ መንገድ ግን እግዚአብሔር ይወድሻል የማታውቂው ነገር ሊሆን ይችላል ተመስገን ይሻላል እህቴ ብሩህ ህይወት ይስጥሽ እግዚአብሔር

  • @mebrhitgebrehawya7254
    @mebrhitgebrehawya7254 3 роки тому +2

    አይዛሸ የእኔ ማር እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @selamdesta8273
    @selamdesta8273 4 роки тому +4

    ከአስተሳሰብ ነፃ ነው ሰውዬዉ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому

    መጋቢ እሸቱ አለማየሁ ልብ የሚያረስ ተናግርዋል ከብ እናመስግናለን ጤና ከእድሜ ጋ ይስጥልን በእውነት ትልቅ ት/ት ነው እህቴ አይዛሽ እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው ስራውን አያጣም ።

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 3 роки тому +4

    በጣሞ የሚያሳዝን ኣስተማሪ የሆነ ታሪክ
    ነው 💔

  • @helenaraya672
    @helenaraya672 4 роки тому +2

    ኣዞሽ እህት ሁሉም ያልፋል ኣንቺ ግን ጠንካራ መሆን ኣለብሽ በመገፋትሽ ተስፋ ኣትቁረጪ ፈጣሪ ይፈርዳል

  • @hanieh4374
    @hanieh4374 2 роки тому

    አህቴ በደረሰብሸ ጉዳት በጣም አዝናለዉ ግን እንዳንቺ አይነት ብዙ ሴቶች ይህንን ታሪክ ሰምቶ ማለፍ ከንፈር መምጥ ብቻ አይደለም ሊማሩበት ይገባል ገና ለገና አሜሪካ ወይም አውሮፖ ካናዳ ኖሪ ሰለሆነ ብቻ እራሳችሁን አትሸጡ በቁርባን እንዴት ሲባል ያልታወቀሰዉ ይገባል ዉጪ ሰለኖረ ብቻ ቅድስ መሰሎ ታያቹህ ተዉ እንጂ ቆም ብላቹህ አሰቡ......ደሞ ብዙዎቹ እዛ ሄደዉ የሚያገቡት እዚህ ሚስትና ልጆቻቸዉን ቁጭ አርገዉ ሊጫወቱ ባችሁ ነዉ እባካችሁ ሴቶች ተጎጂዉ እናተ ናችሁ ወንድ አይጎዳም easy going አትሁኑ ለእራሳችሁ ክብር ሰጡ ከሰማችሁ አለዛ መከራ ይመክራችሐል ባይ ነኝ

  • @user-ly8xq8lp2i
    @user-ly8xq8lp2i 2 роки тому

    ልቦናይስጠን.ለሁላችንም.መጋቢእናመሰግናል..እረጅምእድሜይስጠወት

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 2 роки тому

    አይዞሽ እናቴእርሽን ጠብቂውንው ጤናንውና ለልጅሽም እግዜህበር ምህረት ይስጠው
    ድንግልማርይም ታምልድሽ
    ብእውንት ያማልፈጣሬ ከዜህ አደጋሱውርኝ

  • @user-yh9ly9bm7y
    @user-yh9ly9bm7y Рік тому +1

    እንዴት ማንነቱ ከማታውቂው ሰው ጋር ትዳርን ያክል ከባድ ነገር ይፈፅሚያለሽ

  • @user-qv4qz6jk1b
    @user-qv4qz6jk1b 4 роки тому +1

    አይዞሽ፣እህቴ፣ፊጣሪአለ፣አሜሪካሲባል፣ትልቅነገር፣ይመስለናል፣አገርሽ፣ሰርተሽ፣ትለወጫለሽ፣የእሱን፣አሜሪካን፣እራሱይኑርበት፣ስምናፎቅነው፣

  • @user-vp4jf2oq6s
    @user-vp4jf2oq6s 4 роки тому +3

    እዚህ እኮ መታቹ ብታዮቸው ድንጋይ ላይ ኩችብለው ሲያጨሱ ነው የሚውሉት አገርቤት ሄደው ሴት ያማርታሉ ያበሻ ወንድ እንዴት እንደሚያስተሉ

  • @christinechristophe5649
    @christinechristophe5649 2 роки тому +1

    አበሻ ወንድ ግን ግፋቹ የት ያደረሪሳቹ ይሆን አብዛኞቻቹ አዳይነቶች ናቹ እኮንም አሜሪካ ኖራቹ ፈጣሪ ግን አተንም ይቅጣካል ቀን. አለው ድዝ

  • @yedilmillion6165
    @yedilmillion6165 3 роки тому +2

    በናትሽ ፍችው ይሄን ቅንቅናም።

  • @meronmeron9834
    @meronmeron9834 2 роки тому

    ኢሄ የተረገመ ዘረ ቢስ ነው በዚ ላይ በድህነት ያደገ ነው ሁሉ ነገር ብርቁ

  • @kebeneshbahe7373
    @kebeneshbahe7373 2 роки тому

    ለምን ያለበትን እስቴት እና ስሙን ጠቅስሽ አትናገሪም ለምን ትደብቂለታለሽ ይሄን በደል የፈፀመብሽን የስው ስይጣን ለአለም ማሳወቅ አለብሽ እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድበት አንቺ ግን በዚህ ሕይወት ማለፍ ስላለብሽ ነው መከራሽን ያየሽው አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይርዳሽ ስሙን አትደቢቅለት

  • @HealthHive365
    @HealthHive365 2 роки тому

    ይህን ሰው አሜሪካ ላይ ጠበቃ አቁሞ በህግ መጠየቅ ከባድ አይደለም። አባት መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃና ከኢትዮጵያ በፍርድ ቤት የተወሰበትን ደብዳቤ በማቅረብ ከገቢው አንፃር ከዚህን ከሚከፍለው አምስት እጥፍ በላይ Child support ያስተፉታል። እምቢ ካለ እስር ቤት ይገባታል። ከተፈታም በኃላ ዜግነቱን ነጥቆ ወደሚጠላት ሀገር ይጥሉታል። በተቻለ መጠን ኢትዮጵያ ያለው የህግ ባለሙያ አሜሪካ ካሉት ኢትዮጵያዊያን የህግ ባለሙያዎች ጋር በመተባበር በፍጥነት መሥራት ቀላል ነው። አሜሪካ ላይ ነገሮችን ለመፈፀም የሚከብድ ነገር የለም። ይህን ጉዳይ አሁን ብትጀምሩት የልጁ የጤና ጉዳይ ከግምት ውስጥ ስለሚገባ በጥቂት ወራት ውስጥ ያልቃል። በጣም የገረመኝ በአሜሪካ ላይ በወር ከአስራ አምስት ሺህ ዶላር በላይ የሚያገኝ የጭነት መኪና ሠራተኛ መቶ ዶላር መክፈል ማቆሙ ያንገበግባል። በተረፈ ለባለጉዳይዋ ጠንካሬውን ይስጥሽ። በመጨረሻ ለአባት ተብዬው የአሜሪካን ህግ ጠንቅቀህ ታውቀዋለህ ብዬ ባላስብም disabled የሆነውን ልጅህን ህክምናና ምግብ ለአምስት ወራት በመንፈግህ ብቻ የተውሶ ዜግነት ማጣት ብቻ ሳይሆን በሕይወትህ የማትወጣው ችግር ውስጥ ከመግባትህ በፊት ብታስብ እላለሁ። በኔ እምነት ግን ለዚህ ሰው ምንም እድል ወይም የማሰቢያ ጊዜ ሊሰጠው አይገባም።

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 4 роки тому +7

    አቤት ክፍት በዛ ኧረ ጌታ ሆይ ከዚህ ቆሻሻ ህይወት አውጣን ወይም መጥተህ ጠቅልለህ ውሰደን ሁላችንም ተጨካከን ወንዶቹ ደግሞ ባሰባቸው እባካችሁ ወደ ህይወታችን ገብታችሁ ልባችንን አትስበሩትኝ ቢዘገይም የእናንተም መጨረሻ የከፋ ነው የሚሆነው

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 4 роки тому +2

    እዬ ጤነኛ አደለም ፈጣሪ ለኢትዩ ወንዶች ማስተዋሉን ይስጥ 90%በዳይ ናቸው የሴት እባ እስከመቼ የሚወለዱ ልጆችስ ሴቶች ከዚ ታሪክ ተማሩ ግንኙነትን ከመጀመርያ ቆርጦ መተው ይቻላል እስዋ ከመጀመሪያ ብዙ ማይሆኑ ነገሮች ነበሩት በሰአቱ ብታቆም ልጅም ያላባት አያድግም ነበር ትዳር ቅጥ አጣ

  • @mercym.7732
    @mercym.7732 4 роки тому +1

    I love and respect megabi Addis 🙏🙏🙏
    E/Z yakebrlen. Ysachewen mekerr messemat alebsh.

  • @belaynehmekonnen8535
    @belaynehmekonnen8535 2 роки тому

    ብጥም ይቅርታ ይደረግልኝና ካሜሪካም ይምጣ ከገሀነብ እሳት እንዴት ይህን ያህል እድል ይስጠዋል በጣም ደካማ ሴት ናት ብዬ እገምታለሁ ::

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 роки тому

    በጣም መተዋወቅ መቀራርብ ብዙ መተሳሰር ያስፈልጋል በቤተክርስትያን መጋባት ዝም ብለው ይገቡና ብኋላ ወየው🙄ብቻ እየፈርዲኩ ሳይሆን ግን እምነቱን ከማራከስ ዝም ብለሽ ብታገቢ ይሻል ነበር አይይይ

  • @mulugetaadmasu6022
    @mulugetaadmasu6022 2 роки тому

    እሄ ዉሻ ለፍተው የሚኖሩትንም ጭምር ስም አጥፋ አንቺ ግን አይዞሽ ልጅሽ እኛ እናሳድጋለን ለአንቺ ነጌ ከእግዚአብሔር ጋር ብሩህ ይሆናል ምክንያቱም ፀሐይ ይወጣልልሻል

  • @lulabelay4927
    @lulabelay4927 4 роки тому +2

    አትፍረዱ በዝች ልጅ እነዚህ ወንዶች በምን በምን እንደሚያሳምኑ አይታወቅም በክርስቶስ ሴጣን ናቸው ያውም ሱስ ኖሮበት

  • @user-us7pn9yf2u
    @user-us7pn9yf2u 4 роки тому +2

    እረ አውሮፓያሉ ወንዶች ለትዳር አይሆኑም ምድረ ሀለሌ

  • @ioananica9995
    @ioananica9995 4 роки тому +2

    አፈር እብላ አቦ አይዞሽ አንች እህቴ

  • @user-pi9lr2hj3l
    @user-pi9lr2hj3l Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ እኮ በብዙ ነገር ከሱ እንድትርቂ እያደረገ ነው እንኳንም ቀረብሽ ለህይወትሽም ያሰጋል። መጋቢ አዲስ በvideo call ማውራት እንደፊልም አክተር ጋር ማውራት ነው አሉ በጣም አሳቀኝ።

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 4 роки тому +2

    25.000 ብር ሆኖ ነው ለሚስቱ

  • @mollymolly6934
    @mollymolly6934 4 роки тому

    አይዞሽ ማር እግዚአብሔር ይረድሺ
    ኢትዮጵያ ውንድ በአእይምሮ ሳይሆን በቂጡ ነዉ ሀሳባቸው

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l 3 роки тому +1

    ኸረ ወዶች በሰውም አወቅሻቸው በራስም ያው ናቸው እኔ አብሬ ጭቃ አቡክቼ አድጌ ያገባውት ባል ሒወቴን ውላነው ያመሰቃቀለው እድሜ ለሱ እኔም አገሬን ጠልቼ ዘመኔ በስደት እያለቀነው ወዶች የተረገሙ ፍጡሮች

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 3 роки тому

      አይዛሸ የእኔ ማር ርርርርር

    • @user-qz7fs2he9l
      @user-qz7fs2he9l 3 роки тому +1

      @@mebrhitgebrehawya7254 አመሰግናለው❤❤❤😘😘

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa77 3 роки тому

    አባተችን፣ቀልእይዎት፣ይሰማልን

  • @mimit4032
    @mimit4032 2 роки тому +1

    Emphasis and Forigion affair office should start solving this kind of problems