እያነጋገሩ ያሉት የ65 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት ማርገዛቸውን ሳያውቁ ወንድ ልጅ ተገላገሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 201

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 роки тому +45

    የሚገርም ነው ከእድሜው በላይ የሚገርመው 9ወር ሙሉ ሲፈራገጥ አይታወቅም የፈጣሪ ያለህ ምን አይነት ድንቅ ነው እመብርሀን በሽልም ታውጣሽ እንኳን ደስ አለሽ

  • @wubitugetu999
    @wubitugetu999 4 роки тому +5

    የእግዚአብሔር ስራ እንደዚህ ነው ሁሉም ነገር በሱ ስራ ነው እንኳን ደስ አላቹ እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @اممحمد-ص2ن5ذ
    @اممحمد-ص2ن5ذ 4 роки тому +26

    ግን ይቶበሮች ለምን ታዳርቃላችሁ እየዳችሁ በቃ አታዳርቋቸዉ ሚሥኪን ሥንት ሠዉ ነዉ ቃለ መጠየቅ የሚያደርጎቸዉ በቃ በተቻላችሁ ያላችሁን ጣል ጣል አርጉላቸዉ የፈጣሪ ሥራ ብዙ ነዉ ምንም አያሥደንቅም ምክኒያቱም ሁሉም በጁ ነዉ ፈጣሪያችን አላህ

  • @misraklebubeyane4017
    @misraklebubeyane4017 4 роки тому +26

    እረ አይሆናቸውም እድሜዬን አላውቅም ብለዋል 65 መሆናቸው በምን ታወቀ ?? ሴትየዋ በግምት ቢሆናቸው 45 ነው

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 4 роки тому +15

    እድሜያቸዉ 65 አይደለም እናቴን እና እሳቸዉን ሳስተያይ ትልቅ ልዩነት አለ በዛ ላይ የወር አበባ ከቀረ 2አመት ሆነኝ ብለዋል የመጨረሻዉ መስከረም ብልጭ አለ ካሉ በዚሁ ዑደት ዉስጥ ማርገዝ ይችላሉ ልክ ዘጠኝ ወር ማለት ነዉ ገምቺ ካላችሁች ከ46 አያልፉም እንኳን ደስ አላቸዉ ማሪያም በሽልም ታዉጣሽ ብያለሁ

    • @serkalemgetu7099
      @serkalemgetu7099 4 роки тому +1

      Tekekele nw

    • @salmanjemaye5276
      @salmanjemaye5276 4 роки тому +2

      እኔም እያልኩ ነው ሚዳያ ግን ማጋነን ሲወዱ የአላህ ፍላጓት አለ ግን አይመስልም ያውም በድህነት ወለል የሚኖር ሰው ባልየው ግን 65 ሊሆን ይችላል

  • @nitsuhgugesa8618
    @nitsuhgugesa8618 4 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል:: እንኩዋን ማርያም ማረችዎት:: ግን እድሜው በፍፁም ልክ አይመስልም ጉስቁልና እንጂ 50 ዓመት እንኩዋን የሞላቸው አይመስሉም ::

  • @musaabdo6446
    @musaabdo6446 4 роки тому +7

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለሱ ምን ይሳነዋል እካን ማርያም ማረችሽ

  • @ቤዛያበራሽልጅ
    @ቤዛያበራሽልጅ 4 роки тому +18

    እግዚአብሔር አምላክ ምንይሳነዋል የደረቀ የሚያለመልም አምላክነው

    • @seblet148
      @seblet148 4 роки тому

      እዉነት ነዉ

  • @fetlebekele9548
    @fetlebekele9548 4 роки тому +16

    መራዳ የቻለ መረዳት ነዉ ከዛዉጭ ትሄዳላችሁ ምንም አታደርጉ ወሬ ብቻ እልቅ የስስትልጅነዉ አትኮተቱ በሽታ ይዛችሁባት እንዳትሄዱ በደረቅ አብሽር ሆድም አያሽርአሉ
    እኔ ብሆን ሆሆሆሆ የምን መቀርፅነዉ

  • @እናቴህይወቴአባቴኩራ-ሐ6ዘ

    የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው እንኳን ማርያም ማርወት ድንግል ማርያም ታአምረኛ እናት ናት ክብርና ምስጋና ለሥሟ ይሁን

  • @buzuneshshebo9233
    @buzuneshshebo9233 4 роки тому +9

    እኔ የምገርመኝ ኮሜንታሮች ኢድሜዋ ##65 አይሞላም የምትሉት የሰው ኢድሜ በመልክ አይዴላም የምገማት 😔

  • @dawite5944
    @dawite5944 4 роки тому +5

    የእግዜር ታምር ነው ምን ይሳነዋል እንደዚህ በምክንያት ድንቅ ስራውን ያሳያል ይገርማል በጣም እንኳን ማርያም ማረችውት ማርያም በሽልም ታውጣዎት

  • @fafiyenatube2222
    @fafiyenatube2222 4 роки тому +8

    አይዞን እማዬ አያልቅሱ የኔ እናት አሁን እኮ የደስታ ቀን ነው በቃ አይዞን ማማዬ አራስ አያለቅስም

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 4 роки тому

      ፍፍየ ሰብስክራይብ አድርጊኝማር እናጉራበይ ወደቤቴማር

  • @adanishkebede7046
    @adanishkebede7046 4 роки тому +6

    እኔ 30 አመት ሁኖኛል ግን በስደት ነኝ ከዚህ አረጀሁ ሳልወልድ እያልኩ አሁን ተስፋ ሆነኝ ከምር እግዚአብሔር ይሚሳነው የለም

  • @barekaomar7010
    @barekaomar7010 4 роки тому +6

    ድንግል ማረያም ምን ይሳናታል እንኳን ማረያም ማረችሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የድንግል ማረያም ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 4 роки тому +4

    እኔ ግን 65 ኣይመስሉም በፍፁም እድሜያቸው ?በጣም ልጅ ነውየሚመስሉት ምናልባትም 45በቃ ከኣርባ ኣይበልጥም

  • @sadeemshahrai84
    @sadeemshahrai84 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሠገን

  • @hshsgdgbxbdvdd1544
    @hshsgdgbxbdvdd1544 4 роки тому

    እግዚአብሔር ያሰድገው 🙏🙏🙏

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 4 роки тому +1

    የሚገርም ነው የድንግል ማሪያም ልጅ መዳህኔታችን የእየሱስ ክርስቶስ ምን ይሳነዋል እንኳን ድንግል ማሪያም ማረቸሽ ልጅችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላቸሁ

  • @jimaakiyaa1425
    @jimaakiyaa1425 4 роки тому +2

    ማሻ አልላሃ

    • @shaikhaahmad6814
      @shaikhaahmad6814 4 роки тому

      Jimaa Kiyaa እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን እንኳን ማሪያም ማረችወት እግዚአብ ሔር ያሳድግ ለወት

  • @Mimi-lo5ds
    @Mimi-lo5ds 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ድንቅነዉ

  • @tsigemulla8119
    @tsigemulla8119 4 роки тому +4

    እንኳን በሰላም ተገላገሉ እንኳን ማርያም ማርርቾት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @elsadubaielsadubai2365
    @elsadubaielsadubai2365 4 роки тому +3

    ውይ እመአምላክ ምን ይሳናታል እማይዬ እንካን ደስ አሎት

  • @melkamnababw9233
    @melkamnababw9233 4 роки тому +1

    እንኳን ማርያም ማረቸወት አሜን ለሱ ምን ይሳነዋል የአለማት ጌታ ክብር ለሱ ይሁን አሜን እድግ ይበልልወት ለፈጣሪ ምን ይዋልለታል

  • @betybety2373
    @betybety2373 3 роки тому +1

    የድንግል ስራ ድንቅ ነው የምትሉየማርያም ልጆች

  • @HuluBrsu
    @HuluBrsu 4 роки тому

    ሆናትም አልሆናትም መረዳት የሚፈልጉ እናት ናቸው ከኑሯቸው አቅም, ከእድሜ አቸው አኳያ እና በዚህ ባላሰቡት እና ባላወቁት ሰዓት ልጅ ወልደዋል እና እርዳት ፈላጊ ናቸው እንደሰማዋቸው ታማሚም ናቸው እ/ር ልጅዎትን በፍቅር በጤና ያሳድግለዎት🙏 እርስዎም ጤናውን ይመልስለዎት🙏🙏

  • @tagitagi39
    @tagitagi39 4 роки тому +2

    ታአምር ነዉ እግዛአብሔርን ምን ይሳነዋል ክብር ምሰከና ላአሱ ይሁን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 роки тому

    እንዴት ደስ ይላል በእውነት

  • @kingmike1253
    @kingmike1253 4 роки тому

    የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል !

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 4 роки тому

    የእግዚአብሔር ስራ ደስ ሲል

  • @mercyadane3964
    @mercyadane3964 4 роки тому

    Egziabher ykber yene geta mn ysanewal enate ayzot

  • @netsanetyohanis3916
    @netsanetyohanis3916 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይችላል፡፡ ምስጋና ለድንግል ልጅ!!!

  • @aeetdrtt7507
    @aeetdrtt7507 4 роки тому

    እኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @adeyeaden8882
    @adeyeaden8882 4 роки тому +1

    Yene enate eseye enekiewane kedesete mareyame beselame weledwo meneme ayaketeweme eqezyabere mareyame meshelemete ledejwo tabekawete💒⛪💒🗼💚💛💓

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 роки тому

    አይዞወት አላህ ቅርብ ነው ረጂም እድሜና ክብር ለእናቶች አብዝቶ ይስጥልን አታልቅሱ

  • @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ
    @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ 4 роки тому +11

    ወሬ ምን ይሰራላታል ካለይበት አውጡ እና ሌላ ቦታ አስቀምጧት

  • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
    @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 роки тому +2

    የእግዚአብሔርን እንዲህ ብሎት ሥራህ ሁሉ ድንቅ ነው ።

    • @seblet148
      @seblet148 4 роки тому +1

      አዎ ስራዉ ድንቅ ነዉ!

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 4 роки тому

    Masha Allah tebarekelah

    • @HhHhh-uo6ss
      @HhHhh-uo6ss 4 роки тому

      Masha allah tebarekelah Amen Amen Amen Amen

  • @saidaabdullah5203
    @saidaabdullah5203 4 роки тому

    Suban Allah

  • @merimarumaru7283
    @merimarumaru7283 4 роки тому +7

    እኔ ምለው እቺ ሴትዮ በታምር 65አመት አትሆንም በግምት ይሆናል እንጂ

  • @zamzmaa8545
    @zamzmaa8545 4 роки тому

    በጣም ይገርማል አይዞወት እናትየ

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 4 роки тому +2

    እውነትም ሆነ ውሸት ፈጣሪ አያልቅበትም ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @zekyamohammed5474
    @zekyamohammed5474 4 роки тому +3

    የኔናትዋየ አሳዘነቸኝ ያአላህ አላህ ምን ይሳ ነዋል

  • @genetabere7118
    @genetabere7118 4 роки тому

    Yena mam enkun des alshi ❤💒🤲👏👏🙏fexari yasdglsha

  • @hana967
    @hana967 4 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ስራው ግሩምና ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ የኔ እናት ።

  • @mikeabera4277
    @mikeabera4277 4 роки тому +1

    ያብስራ ብዬው አለሁ
    እናቴ እምዬ እንኳን ማርያም ማረችወት እናቴ

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 4 роки тому +1

    የፈጣሪ ተአምር ማለቂያ የለውም የገረመኝ ምንም የ65 አመት ሴት አይመስሉም በፈጣሪ በፀጋ በረከቱ የተባረከ ቤተሰብ ተአምር ነው በዚህ ዘመን መከሰቱ በዚህ ታአምሩን ይገልፃል በዛኛው አለም ያስተምረናል አቤቱ ይሔንን ተአምር እንድናይ ያደረከሰ አምላክ ይሔንን በሽታ ከሀገራችን አጥፋል ሌላ ተአምርህን ግለፅልን🙏🙏

  • @سارةسارة-ز2س
    @سارةسارة-ز2س 4 роки тому

    ያአላህ

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 4 роки тому

    እመቤቴ እንኳን በሰላም ገላገለቻቸው ግን እኔ ቅር ያለኝ በአሁኑ ሰአት ኮሮና በሽታ በበዛበት ሰአት ጋዜጠኞችን ሌላው ሰው ለወሬ ብሎ ባይሄድና ለበሽታው ባያጋልጣቸው ጥሩ ነው በተለይ አራስ ልጅ ባለበት ቤት ውስጥ እባካችሁ አፋችሁን እንኳን ሸፍኑና ግቡ አጠገባቸውም ባትቀመጡ ጥሩ ይመስለኛል

    • @shioania1097
      @shioania1097 4 роки тому

      እሰት ወሬ ተውና ደና ቤት ብሰጣትሰ ምን አለበት

  • @ማርያምአማላጄማርያምአማላ

    እንኳን ማርያም ማረቺሥ

  • @lolahussein6175
    @lolahussein6175 4 роки тому +13

    እረ በቃችሁ በደረቁ የማረያም አረሲቱን አታድረቁዋደው

  • @zebnabsetegn4551
    @zebnabsetegn4551 4 роки тому

    እንኩዋን ማሪያም ማረችወት እማ ብዙ ኮሜት ሰጭ ትገርማላችሁ በማህፀን ሲቀመጥ ልጅ 9ወር ሙሉ እንዴት አታቅም ትላላችሁ ስንት ሴቶች .ምጥ ሲመጣ ብቻ እሚታወቅባቸው ሴቶች አሉ ይህ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው 65ዓመት ሳይሆናት ሆነኝ አትልም።ስው ማንን ይመስላል ሲባል ኑሮውን ይባላል አሁን በስደት ያለ ስንቱ ወጣት ያረጀ አይደል የሚመስለው እናም ምን ለማለት ፈልጌ ነው እድሜ ቁጥር ነው ቀላል ነው ግን ካልተመቸን ኑሮ ትንሹ ትልቅ እና ትልቁ ትንሽ ይመስል የለ እንዲሁ በፊዚካል አካል አይተን ይህ ትልቅ ይህ ትንሽ ልንል አይገባንም።

  • @ሀናንተስፍሁን
    @ሀናንተስፍሁን 2 роки тому

    ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም እኮ ተመሰገን

  • @hananhanan5317
    @hananhanan5317 4 роки тому +1

    ሡባሀን አላህ የአላህ ድቅ ሠራ

  • @inin3484
    @inin3484 4 роки тому

    Masheallh. Tamire

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 4 роки тому +4

    She dont know her age pls don't post on you tube before checked by professional this is misleading people

  • @kwt908
    @kwt908 4 роки тому +1

    ምንድ ነዉ ምድያ ምታቀረቦት ምስኪን እናት ናት ባይሆን ከዚህ ቤት አዉጥቶት እስኪ እድሜው ደሞ አይሞላትም በትክክል አታቀዉም ይሆናል

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 роки тому

    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው።።

  • @mariamibraheem7930
    @mariamibraheem7930 4 роки тому

    እልልልልልል ደስስስስስስስ ዪላል

  • @nuramahmmad4446
    @nuramahmmad4446 4 роки тому +1

    Wowowo 💞 wowowo 💞 wowowo 💞 wowowo 💞

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 4 роки тому

    አለህ ያሰዲግልሺ ያኔ ኢነት

  • @mercimerci9851
    @mercimerci9851 4 роки тому

    Nuro new enge yagosakolat 65 atemolam .Gen betam des yelal enkuwan Egezabeher redat

  • @zekyamohammed5474
    @zekyamohammed5474 4 роки тому

    አላህ ያሳድግልሸ የኔናትዋየ

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 4 роки тому

    እካን ደስ አላችሑ

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 4 роки тому +1

    ሚኪ ያንገትህን ቶ ን ቀይረው መስቀል አድርግ የቶ ትርጉም ብዙ መዘዝ አለው ወንድም

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 4 роки тому

    የእግዚአብሄር ስጦታ ድንቅ ነው፡፡ ለመሆኑ የአራስ ጥሪ ይዘውላቸው ነው ወይስ በደረቁ ነው ሴትየዋ ደረቁ

  • @soltesema6213
    @soltesema6213 4 роки тому

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

  • @zuleyhasirajibrahim7472
    @zuleyhasirajibrahim7472 4 роки тому

    MSalah enkane baselame tegelagalese legum yamare edele yegtamawe enatoun yametore labatuome yameyeterfe yargU amen

  • @hayatebrahim4141
    @hayatebrahim4141 3 роки тому

    እኔም አላህ ካለው ምን የቸግርዋል እኔ የማቃት በእድሜ ትልቅ ሠው ነበርች ምካን ሁነ ሥትኖር ባለቤቷ ሞተ ሌላ አግብታ ይከው ወለደች

  • @desertflower3242
    @desertflower3242 3 роки тому

    Enan emaye yenaaa eba yefeses Egziyabehar bezegeyem ayekerem🙏🏽 Enkon ebash tabese sele mochua lejesh mister yehonewen yemiyawek Egziabher nw. Denegel Mariyam kebre mesgana yehun. Adego lekum neger yabekalesh

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 4 роки тому

    እግዚያብሔር ይመስገን ለሱ ምን ይሳነዋል እድግ ይበልልን

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 4 роки тому +5

    65አትበሉ ለምንትዋሻለቺሁ 50አመትአይሆናቸዉ

  • @munanasir3493
    @munanasir3493 4 роки тому

    ሱብሀነላህ

  • @egizabhareregnayenew463
    @egizabhareregnayenew463 4 роки тому

    Betam des ylal Temesgen amlaka

  • @berhcyebedroye6827
    @berhcyebedroye6827 4 роки тому

    Abahir enat💔💞💕💕💔💔

  • @sarahwasi6338
    @sarahwasi6338 4 роки тому

    እኳንእመቤቴበሠላምአገላገለቺሽየኔእናትለሡምንይሣነዋል

  • @genetnegash7850
    @genetnegash7850 4 роки тому +2

    እ ኔ እላምንም 9 ወር ሙሉ ሳይታወቅ አላምንም ።

  • @ቤዛያበራሽልጅ
    @ቤዛያበራሽልጅ 4 роки тому

    እመብርሃን እኳን በሰላም ገላገለቾት

  • @galltigray4548
    @galltigray4548 4 роки тому

    ኣይዞሽ እማየይ ማዓረይ እግዚአብሔር እኮ ካሕሳ ሂቡ እኒኦ ኣይትንብዓ

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags 4 роки тому

    65 years old its hard to bleived but its be 45 to 50 God he's good

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 4 роки тому +1

    እንኳን አላህ ከነልጅሽ በሰላም ተገላገልሽ የምን ለቅሶ ከዚ በዃላ የደስታ ግዜ ነዉ ሌላዉ የሰጠሽ አላህ እርቁንም ይሰጥሻል ዮቱበሮች አረጋጉት

  • @fvop7530
    @fvop7530 4 роки тому

    እፍፍፍ የኔ እናት

  • @ሚሚፍቅርJ2
    @ሚሚፍቅርJ2 4 роки тому +2

    ድንግል ምን ይሳናታል ከነልጇ ክብር ለክርስቶስ ይሁን ውይይይይ በጣም ደስ ይላል

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 роки тому

    እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @meronlemma7434
    @meronlemma7434 4 роки тому

    Yene mami hakan des alsh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏faxarii yasdglshaa

  • @diyadiya2573
    @diyadiya2573 4 роки тому

    Abeti setiyowani adekemachu damo belela chaynal mexachu werengochi abet yutibar

  • @adeyeaden8882
    @adeyeaden8882 4 роки тому

    Yeteweledewe eqezyabere ekefe deqele tekebakebwo bebetwo tabekawete 💒abezetwo yasadeqewe fetare zemare deyakwone yareqewe teleke sewe yareqewe amene💒 amene ⛪amene ⛪

  • @mamegebremichael4437
    @mamegebremichael4437 4 роки тому

    እግዝአብሔር የልብን መሰብር ከድግል እናቱ ጋር ይጠግናል። እባካችሁ ልጅ እግዝአብሔር እቢ አለኝ እያላችሁ የሰው ዘር።በማህፀናችሁ አስከትታችሁ የምትውልዱ: እግዝአብሔር ሀይል እንደሌለው አድርጋችሁ በማወቅም ባለማወቅም ኅጥያት የገባችሁ አባት የሌለው የኬሜካል ልጅ አትውለዱ በወጌሉ ትንቢት አባት የሌላቸው ልጆች ይወልዴሉ ይላል ። እንዴ የፈጣሬን ድንቅ ስራ እያያዥሁ በትእግስ ጠብቁ ትዳር ፣ልጅ የውም የተባረከ ፣እውቀት ፣ሥራ፣ ሃብት ሁሉ በእጁ ሁሉ በደል የሆነ ታላቅ አምላክ አልን ከምስኪና ቤት ገብቶ እንባዋን ጠረገላት። ገንዘብ ያላችሁ ልጅ ለማግኘት ብላችሁ በሳይንሳዊ ልጅ ለማግኘት የምትከፍሉ ገዘባችሁን ምንም ለሌለው ላጣ ለነጣ ለገዳማት ወዘተ ስጡ

  • @youcannotreadchuchumichael4321
    @youcannotreadchuchumichael4321 4 роки тому +1

    Please don't enter the house with out mask time is corona please watch out the baby. When ever you have question stay out side of the door and you can ask she can listen to you.Please.

  • @מולוטירוורק
    @מולוטירוורק 4 роки тому +1

    ስህተት ነው ባይ ነኝ፣ ሴትዮዏ እንኳን የስልሳ አምስት የሀምሳምስት አትመስልም

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 4 роки тому +2

    ሤትዮዋ የ65 አመት አዛውት አይመሥሉም ገና ልጅ ይመሥላሉ
    የእግዚአብሄር ሥራ እፁብ ድቅ ነው

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 роки тому

      የድሮ ሰዎች አያውቁም ግን ለብቻው ንጹህ ይምስላል

  • @yonaslema2739
    @yonaslema2739 4 роки тому +5

    ስላሳ አምስት አይሆናትም አይቶ መገመት ይቻላል

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 4 роки тому

    እንካን ማሪያም ማረሽ

  • @kurifekryashenfal4939
    @kurifekryashenfal4939 4 роки тому

    እንኳን ማርያም ማርችሽ እናት

  • @f.m.asherekmedia3120
    @f.m.asherekmedia3120 4 роки тому +3

    አረ :ተው :ዝም ፡ብላቹ :ሳታጣሩ :ሚዲያ ፡ላይ ፡ ለማውጣት፡አትቸኩሉ እድሜያቸው 60 አይደለም ፡፡ዕድሜያቸው :ተጣCቶ 38 እስከ 40 ነው፡ተብልዋል :ሴትየዋ : እድሜያቸውን ፡ላያውቁት : ይችላሉ :ግን : እናንተ ፡ መገመት ፡ ትችሉ ፡ነበር ፡ በተለይ ፡ የሚድያ ፧ ሠው ..እስከሆናችሁ :ማጣራት:የግድ ፡ ነው።

  • @Leyla-c5u
    @Leyla-c5u 4 роки тому

    እውነት ለመናገር በዚህ ሁሉ ችግር አልፋ ወጣት ናት 65 አይሆናትም

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ

    ሰለማየልቀው ቸርነትክ ክብር ምስጋና ከምድር እስከ አርያም ላንተይሁን ጌታሆ ሥራክ ዕፁብድንቅ ነው አምላኬ እንኳን ማርያም ማረችዎት

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰታም እዲህ ያደርጋል

  • @hm3674
    @hm3674 4 роки тому

    እርግዝና ማለት እንደዚህ ነው ሥንት ሤቶች አሉ ባረገዙ
    በወራቸው ባሌን አይኑን አልይ የሚሉ

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 4 роки тому

    She is not 65 wyshetam nat betam tgermalech wushetam nat genzeb lemaggnet new yelem demo ychin wetat emama sndu