ሳላገባ የቀረሁት ልጆቼን ሰው ለማድረግ ነበር || እማ ልጆችሽን ከምትሰጪ አባብሻቸው ደህና ይሆናሉ || ሳላገባ የቀረሁት ልጆቼን ሰው ለማድረግ ነበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 97

  • @zaidtesfu967
    @zaidtesfu967 Рік тому +7

    ጀግና ኢትዮጵያዊ እናት ተባረኪ ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ

  • @fgdhhhghhh5494
    @fgdhhhghhh5494 Рік тому +1

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ ደስም ይላል ጠንካራ እናት ነሽ በርች

  • @hannamulatu398
    @hannamulatu398 2 роки тому +6

    Oh my goodness auntie this story makes me cry thank you for sharing your story I always know you are the best auntie and the best mother we all going to learn from your story To become better mother and a provider for our children We are blessed to have you l love you so much😘😘😘

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 2 роки тому +5

    በጣም ጠንካራ አናት ነወት ከመከራ ወደ ደሥታ የቀየረለወት አምላክ ይመሥገን ቀሪ ዘመነወትን እግዚአብሄርን እያመሰገኑ በደሥታ እንዲኖሩ ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 2 роки тому +6

    የኔ እናት አስለቀሽኝ የኢትዮጵያ እናቶች በመከራ ነው ልጆቻቸውን የሚያሳድጉት

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +6

    አሁንም ቆንጆ ናት ውበትዋ እንዳለ ነው የሴት ሕይወት አንዴ ከተመሳቀለ አስቸጋሪ ነው ። ሆኖም ልጅ መወለዱ ደስ ይላል የፍቅር ትርፉ ልጅ ነው። የዋህ ሆደ ቡቡ ናት እኔንም አስለቀሰችኝ ከዛ ደግ አባት የተወለደ ልጅ ጧሪ ደጋፊ ሆነሽ ታሪክዋን እስከመጨረሻው አዳመጥኩኝ ።

  • @mesitube.561
    @mesitube.561 2 роки тому +5

    በጣም ጀግና እና ጠንካራ እናት ነሽ ሀዘንሽ ወደ ደሰታ የቀየረልሽ አምላክ ይመስገን ቀሪ ዘመንሽን በጤና በደስታ ይሙላልሽ

  • @zed8788
    @zed8788 Рік тому +1

    አሁን አሁን በጣም ብዙ ታሪኮችን እየሰማን ነው ??????????????
    ለራሳችን የሚጠቅመን ምን ተማርን ????
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ጥንቃቄ የጠብቅሃል ማስተዋልም ይጋርድሃል ይላል መፅለፍቅዱስ

  • @zinashyeju9623
    @zinashyeju9623 Рік тому +2

    አይ ውቤ የማውቀው ታሪክ ቢሆንም እንደ አዲስ አም እምባ አስለቀስሽኝ እንኳንም ታሪክሽን ፈጣሪ ለወጠልሽ አይዞሽ በርቺ ፡

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 роки тому +5

    እንኳንም እናታችን ሂወትሽ ከሀዘን ወድ ድስታ ስለቀየርልሽ ፈጣሪ ክብሩን ይዉስድ እዉነት ነዉ ካሁን በሃላ ንስሀ ገብቶ ፈጣሪን እያመስገኑ መኖር ይሻላል

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው በመውለድሽ ዛሬ ደስተኛ ነሽ አንቺ ባል ሞቶብሽ ተቸገርሽ ወልደው የማይረዶ ስንት አባቶች አሉ ሆድ ይፍጀው አታልቅሺ እኳ ንም ጥሩ ቦታ ደረሱልሽ ልጆችሽ።እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @emebetlegesse6214
    @emebetlegesse6214 2 роки тому +4

    እኔ ላልቅስ እማ! የኔ ጠንካራ የሴት ጀግና እኮ ነሽ🙏❗️ መልካም እናት❗️ የኔ ጎበዝ❤🌷🌹🌷እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ!❗️ The best life is yet to come❤

  • @TSEGABHABTOM-cp5yt
    @TSEGABHABTOM-cp5yt Рік тому

    ጠንካራ ነሽ እ/ርም ስለባረከልሽ ነው ልጆች ጥሩ ደረጃ የደረሱት እንጂ ስንት እናቶች መከራ አይተው አሳድገው ከንቱ ሁነው የሚቀሩት የበለጠ ተደሰቺ በልጅልጆቻቸው

  • @dubaisharjah9321
    @dubaisharjah9321 2 роки тому +14

    የኔ እናት😢😢😢 ህይወት ፈተና ነዉ አልሀምዱሊላህ ያ ሁሉ ማለፉ አንች በህይወት መኖረሽ ትልቅ ነገር ነዉ

  • @ruthseyoum2309
    @ruthseyoum2309 2 роки тому +7

    You are a wonderful mom you don't give up on your children
    I am happy it's paid for by your children.

  • @zelekefeven6396
    @zelekefeven6396 2 роки тому +7

    የኔ ጠንካራ እናት እድሜሽን ያርዝመዉ

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z 2 роки тому +3

    ደስስስስስስስ የምትል እናት ጉረቤቴ በሆንሽ ካንችጋር መዋል ማውራት ከሳይትሪስት ዶክተር ጋር እደመመከር. ነው

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 роки тому +4

    የእኔ ጀግና እናት

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y 2 роки тому +6

    የእናትነት ጥግ ጀግና እናት ነሽ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p Рік тому

    በስመአብ እናት የማትችለው የለም መፃፍ ይወጣዋል ጀግና ነሽ

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 2 роки тому +4

    ጠንካራ እናት ናት እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @Bella-ethio
    @Bella-ethio 2 роки тому +2

    በጣም ጠንካራ እናት ነሽ

  • @tigistjenbere2800
    @tigistjenbere2800 2 роки тому +4

    She is very honest person

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr Рік тому +3

    ጀግና እናት እረዢም እደሜ ተጠና ገረ የኔ ለዩ

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 2 роки тому +2

    ምርጥ እናት ናት እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ

  • @fgdhhhghhh5494
    @fgdhhhghhh5494 Рік тому +1

    የኔ ናት ሞራልሽ ብቻ ይበቃል አስተማሪ ነዉ ለትዉልድ ትምርት ነዉ

  • @tinbitdaniel6342
    @tinbitdaniel6342 2 роки тому +1

    Eseye amennnnn e
    yemsgenn

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 Рік тому

    ይቺ ጀግና ሴት ስገምት የምስፈን ፈይሳ ሮቤ አማት መሰለችኝ መልኳም ታሪኳም ይመሳስላል😢😢😢

  • @3n143
    @3n143 Рік тому +1

    Andeng neshi yene gobaz Enat be,iwint gobaz nesh asilekeshing yene konjo God bless you mom 🙏🏻🙏🏻💖🙏🏻🙏🏻

  • @eskedarmulugeta8500
    @eskedarmulugeta8500 2 роки тому +1

    I feel your pain, you are the strongest woman. stay blessed

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 2 роки тому +2

    ሶፍት አስቀምጡ

  • @abayethio8649
    @abayethio8649 2 роки тому +8

    ወይኔ ታድለሽ በ62 አመትሽ ገናስ ልጅ ነው የምትመስይው እኔ በ30 አመቴ በአራት እግሬ ነው የምነሳው
    ሁፍ እኔስ? ?

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 2 роки тому +2

    እቃ ነኝ እንዴ ወንድ እየጎተተ ወስዶ የሚያሳድረኝ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለችው ።
    ይገርማለሰ በእድገት በህብረት ?

  • @amsalework1
    @amsalework1 2 роки тому +1

    ግሩም ታሪክ!

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 Рік тому

    የምታሳዝንና ግልፅ የሆነቺ ሰው ነቺ አይዞሺ በልጆቺሺ አላህ ካሰሺ ሰላም ጤና ይስጥሺ

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Рік тому

    የኔ እናት ውይ 😭😭😭😭😭😭😭 ጠንካራ ነሽ ሂወት ፈተና ናት ለቀራችሁት እድሜና ጤና ይስጣችሁ!

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому

    ጠንካራ ሴት ነሽ መከርም ያልፋል

  • @zuzu...3825
    @zuzu...3825 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ጠካራ እናት ናቸው በ60 አመታችው እንደዚህ ማማር ማሻ አላህ

  • @aynalemtg697
    @aynalemtg697 2 роки тому +1

    ጀግና ነሽ አሁን ግን ወደ እግዚአብሄር ተመለሽ

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 2 роки тому +3

    በጣም ግልፆ ቀና ሴት ነሽ

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 2 роки тому +1

    መቅድዬ እንዴት አማረብሽ?
    ግን ስዩሜ ደህና ነው?አዎን ደህና ነው
    አርእስቱ ግን ክርስትናና አርባው መገጣጠሙ ነው

  • @zehara605
    @zehara605 2 роки тому +4

    30 አመት ወጣት እምትመሰለወ ጉዲ

  • @user-bs2rg2xz9o
    @user-bs2rg2xz9o 2 роки тому +3

    😢😭 ከባድነዉ አብሺር ልጆችሺን ፈጣሪ ያሳድግልሺ እሱንም ፈጣሪ ይማረዉ

    • @soniajonathan7618
      @soniajonathan7618 2 роки тому

      ወይ አለማዳመጥ 😆ታሪኩ ሁለቱም ባልዎችዋ ሞቱ ልጆችዋ ጥሩ ነገር ላይ ደርሱ አናታችን ልጆች አትሰጡ ሰብሰባችሁ አሳድጉ ነዉ የሚሉት አና ጠንካራ አናት ናቸዉ አንቺ ከየት አምጥተሸ አነደሆን ይማራቸዉ የምትይዉ አልገባኝም 😆

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Рік тому +1

      እንዴት? ልጆቿማ ዓድገው ጥሩ ደረጃ ደረሱ እኮ የልጅ ልጆቿን ደሞ ያሳድግላት!

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Рік тому +1

    ፍልቅሏ። የዋህነትሽ በግባርሽ ላይ የሚነበብ።
    ይሄ ሀዘን አንችን ደፈረ🤔😥😭😭😭😭😭

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Рік тому +1

    አሁን አምላክሸን እያመሰገንሸ ኑሪ ከዚህ በላይ ምንም አያሰፈልግሸም

  • @romangina5121
    @romangina5121 Рік тому

    ጀግና እናትነሸ ይህሁሉታሪክ አሳልፈሸ ገናነሸ በርቼ

  • @user-ik8xx3xv6h
    @user-ik8xx3xv6h 2 роки тому

    የኔ እናት ብርቱ እናትነሽ ጀግና ነሽ ገና ወጣት ነሽ ባንች ውስጥ እኔን አየሁ እኔም ተፈተንኩ እላለሁ

  • @nigatukeleli9127
    @nigatukeleli9127 2 роки тому +1

    Strong mother

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому

    አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому +2

    እንኳን ፈጣሪ፡ታሪክሺን፡ቀየረው

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 Рік тому

    የኔ እናት ገና ብዙ ደስታ ይጠብቅሻል ፈጣሪ ይክስሻል

  • @adresseaeed1780
    @adresseaeed1780 2 роки тому +3

    የኔ እናት አይ እናት ስም አንስሽ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abieabie1988
    @abieabie1988 2 роки тому +1

    Betam tenkara enat kbr ygebashal

  • @tigstaddis7629
    @tigstaddis7629 Рік тому

    Ayezoshi gobeze lez yadereseshi Egezabeher yemsegen enquan dese aleshi aselekeshegi ye enate feker ayalekem mene lebeleshi westen neshi ahuen wede keduse kurebanu kerebi Egezabeher awake ne Le yadereseshi eshi ehete weddddd aregeshalhu Le lejochesh behuneshew selam hugi

  • @sebleteklu5881
    @sebleteklu5881 2 роки тому +1

    ጀግና ሴት

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 2 роки тому +1

    በጣም ነው የሚገርመው ሂወት እንዲህ ናት

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому +4

    እድሜሺ፡ደሞ፡እኔ፡ከአንች፡አርጂችለሁ 34 አመቴ፡ጠንካራነሺ

    • @alemantealemayehu5467
      @alemantealemayehu5467 2 роки тому

      አንድ አንድ ሰው ሲወለድ ጀምሮ ህፃን አይመስልም፣፣

    • @rahwa138
      @rahwa138 Рік тому

      Enem

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 2 роки тому

    ይህን ያህል መከራ አሣልፈ ገን ደናናት አልወደቀችም

  • @edenedo3424
    @edenedo3424 2 роки тому +1

    Meret enat edmina tina yeseteshi

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Рік тому +1

    ዉብ አዲስ ዉብ አዲስ❤️ እንደስምሽ🥰💐

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Рік тому +1

    የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አፈር ልብላልሽ

  • @hanabrhane7956
    @hanabrhane7956 2 роки тому

    Yeneht ejg betam gobozna tankara neschi yeljoschi amlak ytebksch

  • @tigestemengestu6199
    @tigestemengestu6199 2 роки тому +2

    🙏🙏🙏💚💛❤

  • @yakovyak770
    @yakovyak770 Рік тому

    ዋዋዋ

  • @user-qq4yu9ok9l
    @user-qq4yu9ok9l 2 роки тому

    እናቴ አይዞን ሁሉም ያልፍል አለፈም

  • @abebatakala2309
    @abebatakala2309 Рік тому

    Le min tiru sew edimew achir yehonal?

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 Рік тому

    Enatko ljochan lemasadeg stel yematkeflew fetena yelem enkan yelefashibetn fera asayeshe rejim edma ketana temegnahulshe

  • @user-xs7bi4ok4h
    @user-xs7bi4ok4h Рік тому

    የናት ውለታዋ ማለት ይሄ ነው

  • @adugenet1114
    @adugenet1114 2 роки тому

    mekdi Kerejem gize bewal seayehushe dis belognal

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 2 роки тому

    Waw tenkara set nesh

  • @soliyanamekonen343
    @soliyanamekonen343 2 роки тому

    Yene tenekara sete lejochesheme tenekaroch fetare yetebekacheu

  • @frankterry3456
    @frankterry3456 2 роки тому +1

    💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢

  • @suleymanabdelaali6003
    @suleymanabdelaali6003 Рік тому

    በፍቅረኛቸው የሚጨቃጨቁ ሁለቱ ሴቶች ለምን ኮሜት የሚሰጥበትን ዘጋቹት ለማንኛውም ልጁ ውሻ ነው ቀይዋ ሴት ደደብ ናት ጥቁሩአ ሴት ግን የጀግና ጀግና ሴት ናት ካገኛቹአት ሸልሙልኝ

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 Рік тому

    Edget behebret is derg time not ganehoy

  • @martataya7464
    @martataya7464 Рік тому

    Yna konjo siwdshe eko ❤️❤️

  • @abebamedia2366
    @abebamedia2366 Рік тому

    Wawww yena jegna sate min lebele

  • @zuzu...3825
    @zuzu...3825 2 роки тому

    አይ ዱኒያ ግን ፈተናዋ ብዛታ

  • @fetyaseraj6811
    @fetyaseraj6811 Рік тому

    አይ እናት

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 2 роки тому

    ሚድያኮ ይሰራል መስፍን እሱ ነው መሰለኝ

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 2 роки тому

    Yen dess yemetye enat

  • @maskaramayanasa6962
    @maskaramayanasa6962 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @alemtedan2431
    @alemtedan2431 2 роки тому

    ታሬኩ በከፊል ውሸት ነው ለምሳሌ የእድገት በህብረት ዘመቻን ሸሽቼ እየኽድኩ ተመራቂውን አገኘሁ ትልና የሀይለስላሴ የመጨረሻ ተመራቂ ነበር ትላለች እድገት በሕብረት የደርግ ስርአት ነው ያዘዘው

    • @tessema2
      @tessema2 2 роки тому

      ቀን አሳስታ ይሆናል። እውነትም እድገት በህብረት በደርግ ስርዓት መጀመሪያ የመጣ ነበር። ዘማቾቹም ከአስራ አንደኛ ክፍል በላይና ዩኒቨርሲቲንም የጨመረ መሰለኝ። እሷ ዘጠነኛ ክፍል ነኝ ብላለች። በእርግጥ ሳትየዋ ከእድገት በህብረት በፊት ነው ሃረር የሄደችም፣ተምታቶባት ነው።

  • @nesraabubaker6269
    @nesraabubaker6269 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hayathabeshatube1187
    @hayathabeshatube1187 2 роки тому

    አይ እናት