እህተ ማርያም በርሜል ጊዮርጊስ ለሄዳቹም መልዕክት ከቀድሞ አገልጋይዋ | አባ ገብረ መስቀል አስቸኳይ መልዕክት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ መስከረም 17 መነሻ መስከረም 24 መመለሻ 0941161616 እና 0943121212 ይደውሉ።
    አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...

КОМЕНТАРІ • 620

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል 27 днів тому +65

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም ተመለሱልን ተመስገን

  • @helentesfay8776
    @helentesfay8776 27 днів тому +169

    ከህሊናዬ የማይጠፉ አባት ናቸው ዳግማዊ ላሊበላ የሰሩ እንዴት እህተ ማርያም ጋር አያቸዋለሁ ብዬ በጣም ይጨንቀኝ ነበር እንኳንም ለእውነተኛዎ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መለስዎትተመስገን ይሄንን ላሳየን

    • @m.g5295
      @m.g5295 27 днів тому +5

      እኔም በጣም ነበር ያመመኝ

    • @niniz8365
      @niniz8365 27 днів тому +1

      Hulum lebego new

    • @ny8hh
      @ny8hh 27 днів тому +11

      በእንግሊዞች ተልኮ ዳግም በኢትዮጵያ ታሪክ እንዳይጻፍ ነበር እርሳቸውን የማጥመድ ተልኮዋ እግዚአብሔር ግን ፍርስርሷን አውጣላት።

    • @mare7241
      @mare7241 27 днів тому +1

      🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @mare7241
      @mare7241 27 днів тому +1

      Dzu❤tgmamtnal❤❤🎉🎉🎉

  • @ተራወታደርብርሀኑጁላ
    @ተራወታደርብርሀኑጁላ 26 днів тому +36

    አባዬ እንኳን በደህና መጡ፣ ልዑል እግዚአብሔር ይወዶታል። በጣም ልቤ ያዝን ነበር ከሷ ጋር ሳዬት። አሁንም ሁላችንንም በቤቱ ያፅነን። ክፍል ሁለት ቢኖረው ብዙዎቹን ወደ እናት ቤተክርስቲያን ይመልሳል ብዬ አምናለሀ።

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh 26 днів тому +17

    መድሐኒያለም ክብር ላንተ ይሁን ከዚህ ያስመለጠኝ የተመሰገነ ይሁን አባ ስለተመለሱ ደስ ብሎኛል የቀሩትንም ንቃተ ህሊናቸውን ያብራላቸው

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 2 дні тому +3

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚአብሔር አምላክ ያድነን
    ከድፍረት ሀጢያት ይሰውረን

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 4 дні тому +2

    ተመስገን አባታችን እንኳን ወደ ከበረች እምነታችን መጦ ሰው ሁኖ ማይሳሳት የለም ሁላችንም ሥተን ነበር በምላሷ መጨረቫችን ያሣምርልን

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 27 днів тому +40

    አባታችን እካን ተመለሱ እግዝአብሄር ይመስገን

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 26 днів тому +16

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ(፫) አባታችን እንኳን በጊዜ አመለጡ። አሁንም ድረስ ከእሷ ጋር በክህደት ውስጥ ያሉትን አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 26 днів тому +15

    አባታችን እንኳን ዳግም ወደ ቅድስት ቤተክርስትያን ተመለሱ ❤️❤️❤️እኛንም የንስሐ ህወይት ይስጠን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 27 днів тому +42

    ቅዱስ ሚካኤል ይፍረድባት ነበልባሉ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @MadinaJajdj
    @MadinaJajdj 27 днів тому +26

    እንኳን ወደ እውነተኛው መጣችሁ አባታችን

  • @sunshinefuture318
    @sunshinefuture318 26 днів тому +17

    አቤቱ ትንቢቱ መፈፀሚያ እንዳልሆን ጌታ ሆይ ጠብቀን እግዝኦ በጣም ያስፈራል አባታቺን እንኩአን ወደ ልቦት ተመለሱ ትውልዱን ከጥፋት እያዳኑ ስለሆነ እናመሰግናለን በስሜ ይመጣሉ እና ተጠንቀቁ ይላል ይሄው ይሄ ዘመን ነው.

  • @traderb9510
    @traderb9510 27 днів тому +44

    እንኳን ለንስሐ አበቃዎት

  • @Hanayoutub21
    @Hanayoutub21 27 днів тому +27

    እንኳን በሰላም መጡ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 27 днів тому +19

    እንኳን መጡልን አባታችን ❤❤❤

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc 27 днів тому +14

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን መጨረሻችን አሳምረልን አሜን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤🎉🎉 ለአባታችን እንዲሁም ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @Emebetsnh
    @Emebetsnh 26 днів тому +15

    ይህቺ ሴት ከሰይጣን ማህበርተኞች ተመርቃ የተላከች እንደሆነች ያስታውቃል ወገን ብንነቃ ይሻላል ዝም ብለን ያገኝነውን ሰው የእግዚአብሔር ቃል ስለጠራ አንከተል እንመርምር አናስተውል

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 2 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን ታማልሱልን

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s 27 днів тому +19

    ላይክ አድርጉ ቤተሰብ አለም ይይየዉ ይሄን ክደት አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 2 дні тому

    እግዚአብሔር አምላክ እኛ ከድፍረት ሀጢያት ይሰውረን
    እግዚኦ ከድፍረት፣ሀጢያት ያድነን
    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ልቦና ይሰጣት
    እግዚኦ ከድፍረት ሀጢያት ያድነን

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 25 днів тому +2

    ልቦና ይስጣት

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 3 дні тому +1

    አውነት ኣባ አንክዋን ደና መጡ ደስ ብሎናል አልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 25 днів тому +2

    አባታችን እንካን ወደተዋህዶ ተመለሱልን

  • @TamiratAbebe-g9g
    @TamiratAbebe-g9g 2 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 25 днів тому

    አባታችን እርሰዎ ታላቅ ክብር አለዎት ለኣትዮጲያ ሳይሆን ለአለም የተረፈ ዛሬ ተአምርን ሰርተው ያስመስከሩ ድንቅ አባት ነዎት እንደ አለመታደል ሆኖ እንጅ እርሰዎል ተንከባክበን ከእርሰዎ እውቀትን በረከትን እየተቀበልን እያመሰገንን ልንኖር ይገባ ነበር ብቻ አባታችን ይህን የመከራ የፈትና ቀን ያሳልፍልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በእውነት እጅግ በጣም ክብር የሚገባቸው አባት ናቸው ❤

  • @Coolacting
    @Coolacting 26 днів тому +9

    አባታችን እንኮን ለቤቶት አበቃዎት እልልልልልልልልልል❤

    • @EmebetAbebe-w3g
      @EmebetAbebe-w3g 26 днів тому

      አይ ነገ እውነቱ ሲመጣ እንኮን እሳቸው ሳይሆን እናት ገና ትመጣላችሁ

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 4 дні тому

    አባታችን እንኳን በሰላም ተመለሱ እግዚአብሔር ይፍረድባት እኛ ድሮም አባረናታል

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 26 днів тому +7

    አባታችንን ዳግም ወደ እቅፉ የመለሰልን አምላክ ይመስገን አሜን እኛንም ይጠብቀን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @Zahara-io5on
    @Zahara-io5on 25 днів тому

    እልልልል እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ለበጎ ነው የርሰዎ መሄድ የሷ ውርደ ይበልጥ እንድትጋለጥ ነው ይች የዲያቢሎስ ፈረስ😢

  • @EthioPia-b9d
    @EthioPia-b9d 26 днів тому +2

    እንኳን እመቤቴ መለሰችዎ ደስ ብሎኛል ፍፃሜዎን ያሳምርልዎ ክብር ለመድሐኒያለም አላየ እግዚአብሔር ሁሌም ካንተጋር ይሁን።

  • @debredemise2289
    @debredemise2289 26 днів тому +8

    አቤቱ የሚያደርጉትን አያውቁና ይቅር ይበለን አቧ ለእርሶ ልቦና ይስጦት

  • @SimonAraya-eo3bm
    @SimonAraya-eo3bm 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገነ❤❤❤ እንኳን በሰላም ተመለሱ

  • @almazabay3111
    @almazabay3111 26 днів тому +2

    የቅድስ ፡ ሚካኤል ፡ የቅድስ ፡ ገብርኤል ፡ ትግስታቸው ፡ እፁብ ፡ ድንቅ ፡ ነው

  • @meseret8838
    @meseret8838 26 днів тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ። አባታችን እኳን በሰላም ወደ ቤትዎት መለሰዎት።

  • @emebett9867
    @emebett9867 26 днів тому +3

    አባቴ ወደውድ ቤተክርስቲይኖ በመመለሶ ደስ ብሎኝል እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @MemeBerhan-rb7ir
    @MemeBerhan-rb7ir День тому

    የኔ አባት እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይመስግን ልቦና ይስጣት ቸሩ መድሀኒአለም❤❤

  • @HawaSeid-i3k
    @HawaSeid-i3k 11 годин тому

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አባታችን እንካን ደህና መጡ መጨረሻዎትን ያሳምርልዎት

  • @woinshetadane
    @woinshetadane 27 днів тому +24

    የእሻቸው እሷ ጋር መሆን በጣም አይቆጨኝ ነበር። እንኳን እግዚአብሔር መለሶት!!

  • @KhalideSheek
    @KhalideSheek 3 дні тому

    አባተችን እንኳን በሰላም መጡ

  • @Aragsh
    @Aragsh 27 днів тому +28

    ይች ሴትዬ እኮ በሽተኛ ናት አዬለ ወድሜ እባክህ በስማአቱ ይዥሀለው በጣም እያመመኝ ተቸግራለው ፈተናውም በዛብኝ በስዴት. ወለተ ስማአት ብለህ የክርስትና ስሜን ፅፈህ በምሪ ጊወርጊስ ዴብሩ ላይ ጣለው ስማአቱ የሆዴን ያቃል😢😢😢

    • @suziethiopia
      @suziethiopia 27 днів тому +2

      የት ሀገር ነው ያለሽው ፀበሉና እምነቱ ስላለኝ ላካፍልሽ እህቴ

    • @Aragsh
      @Aragsh 27 днів тому

      @@suziethiopia ዱባይ ነው ያለሁት

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 27 днів тому

      ​@@suziethiopiaለኔም በረከቱ ይድረሰኝ ቤሩት ከሆንሽ 🙏

    • @gabrielhaileyesus3026
      @gabrielhaileyesus3026 27 днів тому +2

      እህት ንስሃ ግቢ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ መዝሙር ዳዊትን ጧት 3 ምዕራፍ ማታ 4 ምዕራፍ አንብቢ እግዚአብሔር ቅርብ ነው ትፈወሻለሽ ክርሰቶስ እየሱስ ከሁሉም ይበልጣል

    • @suziethiopia
      @suziethiopia 27 днів тому +2

      @@Aragsh እኔም ዱባይ ሻርጃ ውስጥ ነው የምኖረው ስልክሽን አስቀምጪልኝ

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 2 дні тому

    እግዚአብሔር አምላክ ወደ ልቦና ይመልሳት እኛም ከድፍረት ሀጢያት ይሰውረን

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s 27 днів тому +8

    ዉይ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን እማምላክ ወደቤቷ መለሰቸወት ዉይ በፈጣሪ እንዴት ተናድቸ እንደነበር ተመስገን ተመስገት ተመስገን ላንተ ምን ይሳንሀን ፈጣሪ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 26 днів тому +4

    ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም ተመለሱ ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን።

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 27 днів тому +10

    አቤት ማረን😢😢😢😢😢

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 27 днів тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እኚ አባት መመለስ በጣም ደስ ይላል

  • @hadugebrey1921
    @hadugebrey1921 26 днів тому +3

    ወንየ አባትየ ከስዋ ማህበር ስለወጡ በጣም ደስ ብሎኛል እየተፈተኑ እንዳሉ ገብቶኝ ነበር

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 3 дні тому

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን

  • @MengeshaTaye
    @MengeshaTaye 26 днів тому

    እግዚያብሔር ልብን ይስጣትና ከሰይጣናዊ መንገድ ይመልሳት

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 26 днів тому +1

    ድንግል ማርያምእንኳንም መሰችሁ አባታችን ሌሎችን ም ተሳስተው የሄዱትንም ወደ ቅድስት ሃይማኖታቸው ትመልሳቸው

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 2 дні тому

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ በእውነት ያድነን

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 27 днів тому +17

    ስላምህ ይብዛልን ውንድማችን አላየ ያለውት ስደት ነው ትህድኩ አንድ አመት ሁኖኝል እሙኝ ያማያቀውን ስውነቴን ሁሉ ያመኝል በፅሎትህ አስበይ እባክህ ፅሉት አስይዘለኝ ወለት ስላሴ ብለህ

    • @HannaHna-u2s
      @HannaHna-u2s 27 днів тому

      እግዚአብሄር ይማርሽ እህቴ

    • @hiwetbedlu9944
      @hiwetbedlu9944 27 днів тому

      Emebrhan kanchi gar thun ehte

    • @EdenQueen
      @EdenQueen 26 днів тому

      እግዚአብሔር ይማርሽ ዉሃ በብርጭቆ አርገሽ አባታችን ሆይ ብለሽ በፈለግሽው ታቦት እየጠራሽ ራስሽ ላይ አፍስሽ የሚያምሸ ቦታ ላይ አርጊ

  • @Mercy2821
    @Mercy2821 26 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን...ይቺማ የተጠናወታት ሀይለኛ መንፈስ አለ እንጂ ሰው ብቻውን በዚ ልክ ከእግዚአብሔር ጋር አይደፋፈርም... የጠፉትንም ወደ ቀድሞ ቤታቸው ይመልስልን: በቤቱ እያለን የጠፋነውንም ወደ ልቦናችን መልሶ ለቅዱስ ሰጋውና ለክቡር ደሙ ያብቃን🙏🙏🙏አሜን

  • @ሐናመኮነን-ጸ7ቀ
    @ሐናመኮነን-ጸ7ቀ 27 днів тому +47

    እኔም የዚህ ምሃበር አባል ነበርኩኘ ግን በስጋወ ደሙ ቀልድ የለም ማርያምን ለዛ ነው እኔም ለቅቄ የወጣሁት አሁን አመት ሆነኘ ንስሃ የገባሁት የዛሬ አመት ቆጉሜ ነበር

    • @meskmekerm2507
      @meskmekerm2507 27 днів тому

      ጎበዝ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታሽ

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 27 днів тому +1

      ማለት ስጋ ወደሙን አይቀበሉም አያምኑበትም ማለት ነው ወይስ😢

    • @ሐናመኮነን-ጸ7ቀ
      @ሐናመኮነን-ጸ7ቀ 27 днів тому

      @@tigistitigisti4792 መጀመርያ ይቀበሉ ነበር ያነውም በአመት 3 ቀን ብቻ ከዛ ደግሞ ከህናቱ ንፁህ ስላልሆኑ በነሱ እጅ የሚዘጋጀው ተቀበሉም አትቀበሉም አልላችሁም አለች ያው አንዳንዳች በራሳቸው ይቀበላሉ እንጂ እሳ እዲቀበሉ አትፈልግም

    • @ሐናመኮነን-ጸ7ቀ
      @ሐናመኮነን-ጸ7ቀ 27 днів тому

      @@meskmekerm2507 አሜን

    • @merd24
      @merd24 27 днів тому +2

      እንደ ኦርቶዶክሳዊ ዝርክርክ የለም የመጣ የሄደው ሁሉ ነው የተበላሸ አስተሳሰቡን የሚጭንባችሁ

  • @simrettekle4491
    @simrettekle4491 27 днів тому +22

    እህት ማርያም ብላችሁ ለምን ትጠራታላችሁ በአለማዊ ስማ ጥራት ፣ሰው የሚሳሳተው በዚህ በዚህ ምክንያት ነው።

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ላደረገ ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እንኳንም ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት መጡ አባታችን የላሊበላን ግንብ እንደዚያ የሚያምር ያነፁ እጆች በእህተማርያም በተሳሳተ አትምሮ ተጠምደው በየሁኝ ግዜ ልቤ በጣም አዝኖ ነበር እንኳን እውነቱ አሁን ገባዎቶ ሌሎችም በእሷ ሀሰተኛ ትምህርት ተሰናክለው የጠፉት ልጆቹ እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልሳቸው❤❤❤

  • @haymanotgrma
    @haymanotgrma 27 днів тому +4

    እንካንበደህናመጡልንቃለህወትያሰማልን

  • @senaitweldeghiorgis3250
    @senaitweldeghiorgis3250 2 години тому

    ❤❤❤ Egzeabhier ymesghen Enkaen bselam metu enlalen
    Lesietuwa degmo Egzeabhier yqr ybelat enji

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 26 днів тому +4

    አላዬ መቼም ካንተ አላዉቅም ፕሮግራሙን በጣም ነዉ የምወደዉ ለምን?ብትል ከምንም ነገር የጸዳና ከዘመኑ ትርኪምርኪ የጸዳ የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ተአምር እዉነተኛ ነገር ስለሚያስተላልፍ እና አሁንም እኔ ይህን ያልኩበት ምክንያት የምጣዱ ቁጭ ብሎ የእንቅቡ ተንጫጫ ሆነብኝ እኔ የእህታችን የእህተማርየም ተከታይም ተቃዋሚም አድናቂም አይደለሁም ግን በግርምትና በትዝብት በንቃት አዳምጣለሁ ማስታወሻ እይዛለሁ አዝናለሁም ምክንያቱ ይቺ እህታችን ይህን የቤተክርስቲያንን ጉዳይ የተለያየ መልክት የተለያየ ነገር ስታስተላልፍ እኔ እንኳን ከማስታዉሰዉ ስምንት አመት አካባቢ ሆነ ታድያ ለራሳቸዉ ለትልልቅ አባቶች የምትናገረዉ ነገር አለ እየተናገረችም ነዉ ታድያ አባቶቻችንን ምን ነካቸዉ መንጋቸዉ ሲጠፋ በጎቻቸዉ በተኩላ ሲወሰዱ እኔ ምስክር ነኝ ወጥታ ጥያቄ ካላችሁ እኔ ወደናንተ ልምጣ ወይም እናተ ወደኔ ኑ እንነጋገር ስትል ሊደፍር የሞከረ የለም ለምን?ሰለጠፉት ለጆች ግድ የላቸዉም ማለት ነዉ ያሳዝናል ሌላዉ ወደ አባታችን ስመጣ አባታችን ከሷ በላይ የሚያዉቁ ለምናኔ ህይወት በልጅነት የመረጣቸዉ ብዙ ነገሮችን በጥለቀት የመረመሩ ለሌላ የሚተርፉ አባ ሆነዉ ሳለ ወደሷ ሲመጡ በእህተማሪያም ጥሪ በእግዚአብሔር ጥሪ ወይስ በራሳቸዉ አነሳሽነት?ይሄንን በየትኛዉም መንገድ አልገለጹም እሳቸዉ ብቻ አይደሉም ሌላም አባት ከሳቸዉ ጋር ነበሩ እሳቸዉስ የት ደረሱ በማንኛውም መንገድ ወደእርሷ ጥሪ ሲደረግላቸዉ የአምላክን ፈቃድ እንዴት በሱባኤ አልጠየቁም ብዙ በመንፈሳዊ አካሄድ ለሳቸዉ የሚቀርብ ጠጥያቄ አለ ሲወጡስ እሷ የተሳሳተ አካሄድ እየሄደች ነዉ ብለዋል ባሉበትስ ሆነዉ አምለክን በጸሎት በመጠየቅ በእዉቀታቸዉ ልክ ይሄ ልክ አይደለም ይሄ ሊስተካከል ይገባል ብለዉ መገሰጽ መሰዋእትነት ሊከፍሉ ይገባ ነበር እሳቸዉ ያሉበት ማለት ከእግዚአብሔር ጋር አላቸዉ ቅርርብ እኔ እዳልኩት ነዉ እያዳመጥኩ በትዝብት ሁሉንም መመርመር ነዉና አሀሁንም ከወጡ በኋላ በየሚድያዉ እየወጡ እኔ ሀሜት ነዉ የምለዉ ይህንን ከሚያደርጉ በጸሎት እያሰቧት የተሳሳቱት እንዲመለሱ ማልቀስ እንጂ እራስን ነጻ ለመሆን መሞከር እግዚአብሔርን ማታለል ነዉ ደግሞ ለሚጠየቁት ጥያቄ ጥርት ያለ መልስ ከመስጠት እንትን እነትን እያሉ ነገሮችን ለመሽፈን ባይሞክሩ ከእግዚአብሔር የተሰወረ ነገገር የለምና ለማንኛዉም አለዬ ወንድማችን አንተ የያዝከዉን መልካም ስራህን ቀጥልልን ከሷ በላይ አባቶችን ሲቃወሙ የነበሩ እሳቸዉ ናቸዉ እንግዲህ እዉነት መድህንአለም ክርስቶስ ጋር ነች እኔ አልተዋጠልኝም በደንብ አያቸዉ እከታተላቸዉ ስለነበር ደግሞም ከተመለሱ ቤተክርስቲያንን ይቅርታ ጠይቀዉ አምላክን መማጸነን እንጂ እራሳቸዉን ለትዝብት ባይሰጠጡ እላለሁ

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td 26 днів тому

      Ahun eko yet tekikile endhone maweki melyet ye chegere geeze laye Nene . Zem enble fetari shefnfenun eskigelaletew.egzabher ayne yemshefne yelem. Ehte weyem wendme alem bezu tariki weste gebtalechi . Ethiopiawi eskahun alshenf blen new yawe bedbki bezu besrabenm emntachenen ke lebachen mawetate selaltechale new. Alehu bebere nbsunm eyeshete new . Ene bezu selmaki new ehen yemlew. Egzabher yerdan yemyawatan selote becha new. Gena mechershawe zemn laye badbabaye yasrbunale.

    • @ethiochickenfarm8773
      @ethiochickenfarm8773 26 днів тому +1

      እህቴ እግዚአብሄር ይሰጥሸ ደሰ የሚል ሀሳብ ነወ ብዙ ግዜ የማየዉ መልሰ ክርሰቲያናዊ አይደለም በቀዱልን መፈሰሰ ነወ እሱ ትክክል አይደለም ክርሰቲያን በጥብ በፀሎት በሱባየ በፀም እግዚአብሄርን ጠይቆ መርምሮ ነወ ብዙንግዜ የማየ በችኮላ ሰዉላይ መፋረድነወ እሱ ሰት ነወ እህቴ በዚሁ ቀጥይበት

    • @aelamabbg3541
      @aelamabbg3541 26 днів тому +2

      የማያቁት ማሳወቅ መልካም ነው ምክንያቱም ያዩትን የነበሩበትን ሰለሆነ ለማያቅ ማሰወቁ በጣም መልካምነው

    • @meazaegigu8729
      @meazaegigu8729 26 днів тому

      እሳቸው አረሷ ጋር በነበሩ ሰዓትማ ብዙ ሊመክሩዋት ሞክረዋል ግን አትሰማም ስለዚ መውጣት ስለነበረባቸው ወጡ ሌላው እሷ እሳቸውን ስንት ነገር እላስቀምጥ እንዳለቻቸውስ ምን ያህል ያውቃሉ

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 25 днів тому

    አባታችን አልቅሰን ነበር በእውነት እንኳን መዝነው ተመለሱ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤🙏 አባታችን ደሰ ብሎናል ሴትየዋ ተልኮ ይዛ ነው የመጣቹ አሰመስላ ማሳት ልቦና ይሰጣት ያሳዝናል ወጣቶቹን በጥቅም ይዛቸዋለች ከንቱ ትውልድ ንቁ እስዋ ቤት የታጎራቹ ጥቅም አያሸንፍቹ ውጡ እግዚአብሔር እንዳለው ትኖራላቹ ንቁ

  • @YoditYodi-e6q
    @YoditYodi-e6q 27 днів тому +8

    በቃ እራሶን ልታስመልክ ነው ያኔም አሜን የሚል አይጠፍም ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ቶሎ ፍረድ

  • @Ayinad
    @Ayinad 27 днів тому +5

    አቤቱ አድነን

  • @MeseretAbayneh-u4n
    @MeseretAbayneh-u4n 2 дні тому

    አባ ሁሉም ሰዉ የእግዝአብሔር ሰው በግፊ ዋሽተዉ ጭንቅላታቼዉን ይዘዋል ምገርመዉ ሁሉንም እርሶ ያሰሩትን የሰዉ አይምሮ ስላሰ አባታችን ይፈታቸዋል አባ ተብሎ ዉሸ ያስጠላል አባ ብባሉ ቆብ የሎት

  • @ዛይድየማርያምልጅማርያመይ

    ኦቦና እንካዕ ብሰላም መፃኣኩም ናብታ ቅንዕቲ ተዎሃዶ ኣርቶዶክስ ሃይማኖት 👏
    😢ክንደይ ጉድ ኡዩ ብ እህተ ማርያምና ብ ኤፍሮም ክንደይ ሰብ ኡዩ ዝጠፍእሎ መስተዎዓሊ ይሃብኩም 😢

  • @FunjaFanto-iz2qf
    @FunjaFanto-iz2qf 4 дні тому

    እሰይ አባቴ እንኩዋን ወደ እናት ቤተክርስቲያን መጡልን እልልልልልል

  • @bayeberihun2155
    @bayeberihun2155 26 днів тому +1

    እግዚአብሔር ከሁሉት ምላስ ያውጣን ፍጳሚችን የሳምረው

  • @beirutyohannes9864
    @beirutyohannes9864 27 днів тому +7

    እግዛአብሄር ይፈርዳል ኣንድ ቀን

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 26 днів тому +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢❤

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 27 днів тому +4

    በመሸወዳቸው እጅግ በጣም ያሳዝኑኛል ነበር ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንንም ከዚህ የከፋ ስህተት በሰላም አወጣቸው ማለት እፈልጋለሁ እንደዚሁም ሌሎች እህት ወንድሞቻችንን ከዚህ ጥፋት ያውጣልን ::

  • @BerhanBerhan-r4e
    @BerhanBerhan-r4e 10 годин тому

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 26 днів тому +2

    እግዚአብሔር ምንኛ ታጋሽ ነህ ? ትእግስትህ ምህረትህ ብዙ ነው። አቤት የድፍረት ጥግ ። ጌታ ሆይ እባክህን የጠፋውን ልባቸው መልስላቸው ።

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 4 дні тому

    የእግዚአብሔር ትእግስቱ😢

  • @hiymedemssie7529
    @hiymedemssie7529 26 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ወድ እውነተኛ መንገድ ተመለሱ እኔም ከዚህ በፌት 1 ዓመት እከተላት ነበር ግን በድንግል ማርያም እርዳታ በመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት እኔንም ቤተስቤን አድኛለው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 26 днів тому

      ዝም ብለህ የመንደር አታላዮች ትከተላለህ እንዴ? ይገርመኛል ፤ቤተክርስቲያን አለች እዛ ማምለክ፤ ትምህርትም ስትፈልግ እዛው መማር እንጂ በየመንደሩ ያሉ ግለሠቦችን መከተል ምንድነው ? በጣም ይገርማል ።ይህ ማለት ከቤተክርስቲያን ተለየህ ማለት እኮ ነው።

  • @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
    @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ 26 днів тому +3

    ፍትህ ለአንዲቷ ቅድስት ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አቤቱ ጌታሆይ በብዙ ልዩነት የሚመጡትን እምነቶች እኛ እንለያቸዋለን ግን ተመሳስለው የሚመጡትን አንተው ለይልን እኛ አቅም አጥተናል ወይኔ ቤተክርስትያኔ አያቶቸ ቅድመ አያቶቸ በፆም በፀሎት ያቆሙሽ በኛ ዘመን ይሄሁሉ መአት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @ሀይማኖት-ጘ9ቀ
    @ሀይማኖት-ጘ9ቀ 26 днів тому

    እግዜአቤሔር ልቦናዋን ይመልሰው ምትሰራውን አታቀውመና

  • @SoliyanaSeyoum-h4y
    @SoliyanaSeyoum-h4y 27 днів тому +10

    አባቴ ልቦና ይስጦት. የሚናገሩት ሕዝቡን ያስታል. የአፍ ወለምታ ይላል ያገሬ ሰዉ

    • @MheretTsiduye
      @MheretTsiduye 26 днів тому +7

      እሳቼውማ ልቦና ሰጣቼውና ንስሀ ገቡ እኮ
      አይሰማም?

    • @Eyob797
      @Eyob797 26 днів тому

      እውነት ነውና ገብረመስቀል በማህበረ ሰይጣን ብዙ ብር ተከፍሎት በየሚዲያው ዕየተሯሯጠ ስም ዕያጠፋ ነው።

    • @Eyob797
      @Eyob797 26 днів тому

      ​@@MheretTsiduyeዕንጦሮጦስ ገባ ዕን(ጂ) ክብር ብሎ። በማህበረ ሰይጣን ብዙ ተከፍሎት ነው በየሚዲያው ዕየተሯሯጠ ስም የሚያጠፋው። ከእውነት(ኛ)ው ዳ(ኛ) ከእግዚአብሔር ፍርዱን ያገ(ኛ)ል ገብረ መስቀል።

    • @ribkatidaru6328
      @ribkatidaru6328 26 днів тому

      ንስሃ የገባ ሰው ወይም አባት ነኝ ያለ በየሚዲያው እየወጣ ክፉ ደግ አይነጋገርም ​@@MheretTsiduye

    • @nitsuhchanie
      @nitsuhchanie 26 днів тому +5

      ምስኪን አሁንም እውነቱን እየሰማ ሚከተላት አለ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ አይነልቦናችሁን ያብራላችሁ

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 27 днів тому +8

    እህት አትበልዋት በስማ ትግስት በልዋት

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 27 днів тому +13

    እኚህ አባት ሆን ብላ ያጠመደቻቸው እግዚአብሔር እሳቸው ላይ የሚሰራው ስራ ለማበላሸት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ልቦናቸው መለሳቸው እራሳቸው ዳግማዊ ላሊ በላ ነቸው

  • @tinusetekelsabet9404
    @tinusetekelsabet9404 9 годин тому

    Amlakachn yqr ybelenal lehulach .amien.❤❤❤

  • @yidnekachewsisay
    @yidnekachewsisay 26 днів тому +1

    እዉነቱን እግዛብሔር ያውቃል እኛ አንፍረድ

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 26 днів тому +5

    ሲጀመር እኛ ማርያምን አናመልካትም ልጇን እንጂ ድንግል ማርያም አማላጅ ናት ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት ዓለም አይድንም አለቀ ❤❤❤ ተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘለዓለም ትኑር

    • @MichaelAsmelash-ev9ux
      @MichaelAsmelash-ev9ux 26 днів тому

      Jesus le Mariyam siltan yesetate ante mane ena nwhe atamaledem yemetelate ,ye saytan teketaye nhe or nesh

  • @asterabebe14
    @asterabebe14 25 днів тому

    ክብር ለመዳህኒዓለም ይሁን። እጅግ አዝኜና ኦርቶዶክስስ ሰው የለንም ወይ እኝህን የመሰሉ ፃድቅ ዳግም ላሊበላ የሆኑ በዚህች የሰይጣን አገልጋይ በሆነች ሴት ሲወሰዱ ብዬ አዝኜ ነበር ፈጣሪ ይመስገን።። አሁንም ኦርቶዶክሶች ከዚህች የሃሰተኛ መሲህ ሴት እሳቸውንም ሌሎችንም ለመታደግ ኦርቶዶክስ እርምጃ በህግም በምንም ማስታገስ አለብን።። አባቴ የተመረጡትን እስኪያስት የተባለው መልክተኛ እጅ እንኳን እመቤቴ ደረሰችሎት።።

  • @Badema1991
    @Badema1991 26 днів тому +6

    የጉድ ሐገር 😅😅 በአብይ አሕመድ ትደገፍ ይሆናል በእርግጠኝነት ኦርቶዶክስን ለማጥፋት

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw День тому

    ወይኔ ታምር ነው ከህተ ማርያም አደራሽወጡ ዋው ግሩም ነው ግሩም ነው

  • @mekdsabebe871
    @mekdsabebe871 26 днів тому +5

    ከአንድ አባት የማይጠበቅ የኩታራ ወሪ ሀሰትና ጥላ'ቻ’ የተሞላ ልቦና
    ይስጠን

    • @yosephnigussie26
      @yosephnigussie26 26 днів тому +3

      Ahunim gize alesh temelesh

    • @yemaryam21242
      @yemaryam21242 26 днів тому +4

      የሷ ማህበር ውስጥ ከሆንሽ በጊዜ አምልጭ የጠቋር መንፈስ ነው እንዴህ የሚያደርጋት

    • @AshezedAshezed
      @AshezedAshezed 26 днів тому +2

      የስንዱ ማህበረተኛ ከሆንሽ ቶሎ አምልጪ ሳይረፍድብሸ

    • @ethiomardiymom7302
      @ethiomardiymom7302 25 днів тому +1

      ውይጠቋር ደፉር መንፈስ ነው ፀልዩ ድንግል ታስመልጣችሁ

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 26 днів тому +3

    ፍትህ ለጆሯችን አቤት እግዚኦ ማረን አማኑኤል ተለመነን አባታችን እኳን ደህና መጡ

    • @itayodose6116
      @itayodose6116 26 днів тому +1

      ይች ሴጣን ሴትዮ መታሰር አለባት ከነ ግብርአበሮቿ

    • @itayodose6116
      @itayodose6116 26 днів тому +1

      ፍትህ ለቤተክርስቲያናችን

    • @itayodose6116
      @itayodose6116 26 днів тому +1

      ይች ሴትዮ ወህኒ ቤት መዉረድ አለባት

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 27 днів тому +19

    ይቺ እኮ ተልኮ ያላት ሴት ናት ከእንግሊዝ አገር የመጣችው ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን ለመበጥበጥ በመንግስትና በእንግሊዝ ድጋፍ አላት የኢሙናቱን እምነት አንግባ የመጣች ሴት ናት ተመልከቱዋት ለስሙ አስሩዋት ግን ተልኮ ስላላት ተፈታ ይኽው እንደፈለገች በህዝብ አይምሮ ትጫወታለች ገዘብ ፈንድ ይደረግላታል ድሆችን በጥቅም እየያዘች የራሱዋ ግሩፕ ፈጥራ ይኽው እየቀለደች ቁጭ ብላለች የኦርቶዶክስም ቤተ ክህነት ይኽው ዝም ብሎዋታል በሀይማኖቱ ስትቀልድ ተልኮዋን በደንብ እያስፈፀመች ነው ህዝቡም ተረባርቦ ኲለችበት እንዳይነቅላት በደንብ ድጋፍ አላትብቻ ለዚህች የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እግዚአብሄር ይሁናት ማንም እየመጣ ማላገጫ አድርጉዋታል እግዚአብሄር ፍርድ ሲመጣ ሁሉም የስራውን ያገኛል

    • @Menber-qw7hh
      @Menber-qw7hh 26 днів тому

      ከእንግሊዝ ሀገር ተልእኮ ይዛ ነው የመጣችው ተጫወተችብን እኔም ተቀላቅዬ ነበር አስመለጠኝ በግዜ አብረው ነው ከአብይጋ ነው የመጡት ይኸው እነሱ ከመጡ ጀምሮ ሀገራች ፈተና ውስጥ ከገባችበት መውጣት አቃታት 😢😢

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw День тому

    እግዚኦ

  • @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ

    እረ ኦኦኦኦኦኦእኦኦ ያሰበላል የእዉነት እምዬ ኢትዮጵያ ሰንቱን ጉድ ተሸከመሸ እማማ እግዚአብሔር ይማርሸ 😢😢አባታችን እንኳን ደህና መጡ እህት ማርያም ልቦና ይሰጥሸ የእዉነት

  • @muluembetemekonen8459
    @muluembetemekonen8459 26 днів тому

    አባታችን. እንኳ. ከዘንዶ. አፍ. ተረፉልን

  • @bisrigmichael6934
    @bisrigmichael6934 25 днів тому

    ለተቀሩት ተከታዮቿ እግዚአብሔር ልቦናቸው ከፍቶ ይመልሳቸው።አባ ግን አራት አመት ብዙ ነው እንዴት ቻሉት ።ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 26 днів тому

    ሰወረን ማረን ክርስቶስ 🤲🤲🤲

  • @mikiyasethiopia8428
    @mikiyasethiopia8428 26 днів тому

    እግዚአብሔር ልቦና ይስተን

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 26 днів тому

    እንኳን በደሕና ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመለሱ።ፈጣሪ በድንቅ አጠራሩ እንኳን ወደ ቤቱ ተመለሱ።

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 26 днів тому

    Wedima tebarkelne 🤲🏾 kale hewtene yasemalne 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 abtachene ekane denaa metuulne❤❤❤❤❤

  • @tsinat982
    @tsinat982 26 днів тому

    ተመስገን እግዚአብሔር እኚህን እግዚአብሔር መርጦ የቅዱስ ላሊበላን እውቀት ሰጥታቸው ስራ ጀምረው የነበሩና ይህች ሰይጣን የተመረጡት እንካን እስኪስቱ ድረስ የሚለውን እያሰብኩኝ አዝን ነበር ምስጋና ለፈጣሪ እግዚአብሔር ይሁን

  • @militsegay5273
    @militsegay5273 26 днів тому

    የእግዝኣብሄር ልጆች ሆይ 😢ወለተ ህወት ብላቹ በጸሎት ኣስቡኝ በሰው ሀገር ፈተናው በዝቶኛል እየተሳቃየሁ ነው 😢😢

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 27 днів тому +3

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ

  • @Sara09-j1m
    @Sara09-j1m 27 днів тому +1

    Egziabher yimesigen eywunet enqaun wod ewunetegnawa metahu betam azigne neber yihu wushetam

  • @ወለተኪዳንበረኸትአብ
    @ወለተኪዳንበረኸትአብ 26 днів тому +1

    በስመ አብ ።
    የንየ አባት ይሔ ሁሉ ፈተና ለምንአስፈለገ ።ይልቁንስ ጸሎት ያርጉ

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 26 днів тому +2

    አፍዝዛ አደዝዛ መጫወቻ አደረገቻቸው ወገኖቼን አይይይይ እንደው ኢትዮጵያ እንዲህ ትሆኚ አፈር ልብላ በማትደራደሪበት በደምሽ በአጥንትሽ በተዋሀደችው በአይንሽ በቅድስት ኪዳነ ምሕረት እኮ ነው የመጣች 😭😭