[የኔ ድርሻ ጽዳት ነው] እህተ ማሪያም ምግብ ቤቷን አስጎበኘችን! | Ehete Mariam | Orthodox Church

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

КОМЕНТАРІ • 507

  • @selahadinsherif9196
    @selahadinsherif9196 3 місяці тому +82

    እናመሰግናለን ስላሳያቹን ባለማወቅ ገብተን ከመብላት አትርፋቹናል

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 3 місяці тому +53

    ንግስተ ነገስት ዘኢትዮጽያ አላለችም እራሷን በራሷ ሾመች ሗላ ቀር የኛ ንግስት ድንግል ማሪያም ብቻ ናት !!!!

    • @eleni311
      @eleni311 3 місяці тому

      ድንግል ማሪያም ንግሰት ናት ?🤣🤣🤣🤣

    • @pets8881
      @pets8881 3 місяці тому +4

      ​​​@@eleni311እና ንግስት ገረመሽ፣ ንግስት የሚለው ቃል ያንስባታል፣ የአምላክ እናት ፣ የጌታ እናት ፣ እናታችን ናት። ወደድሽም ጠላሽም እየመረረሽም ዋጪው ፣ ምን አይነት አጋንንት እንደሰፈረባችሁ እኔጃ😂 ምድር ላይ ያለች ሴት ንግስት እየተባለች፣ አምላክን የወለደች ንግስት ስትባል አይናችሁ ደም የሚለብሰው የጤና አይደለም፣ እንዴት ነው የታወራችሁት ግን😮 አውቆ አበድ ሆናችሁ ነው ወይስ የምር አብዳችሁ ነው? ቀላሉን ነገር መረዳት ለምን እንደሚከብዳችሁ አላቅም። ማርያም ከሚለው ስም እኮ ሰይጣን የሚለውን ስም መጥራት ይቀላችኋል😂 እና ይሄ የጤና ነው፣ ለዚህ እኮ ነው የሐሰተኛው ኢየሱስ(ሉሲፈር) ተከታይ ናችሁ የምንለው

    • @eleni311
      @eleni311 3 місяці тому

      @@pets8881 በሀይማኖት ጬለማ ያላችሁ ንግሰት ማለት ትርጉሙን አታውቁትም ጌታን ሰለወለደችው ማሪያም ከሆነ የምታወሩት ንጉሱ በሰጋ ከሷ የተወለደው ኢየሱስ ክርሰቶሰ ነው የንጉሰ ሚሰት እንጂ የንጉሰ እናት ንግሰት አትባልም ማሪያምም ንግሰት አይደለችም ልትሆንም አትችልም ብፅኢት ይሉኛል እንጂ ንግሰት ይሉኛል አላለችም በግድ ያልተፃፈ የምታነቡ በጫትና በአረቄ እዬሰከራችሁ የእግዚአብሄርን ቃል የምታጣምሙ መከራ ያሰከፍላችኋል ይሄ አመፃችሁ በጌታ ፊት ታይቷል ኢየሱስ ብቻ ነው ንጉሰ በምድር በሰማይ ከሱ ሌላ ንጉሰም ንግሰትም የለም ለዘላለምም አይኖርም አራት ነጥብ።

    • @pets8881
      @pets8881 3 місяці тому +1

      @@eleni311 ጤነኛ ነሽ ግን ፣ ሲጀመር ያልተፃፈ መሆኑን በምን አወቅሽ ?? አንቺ አልተቀበልሽም ማለት አልተፃፈም ማለት ነው? መፅሐፍ ቅዱስ እውነት መሆኑን በምን አወቅሽ ? ማን ሰጥቶሽ ነው የተቀበልሽው? ለምን ተረት ተረት አላልሽውም? ይሄን እኮ ነው እንደ ህፃን ነው የምታስቡት ያስባለኝ ፣ ኧረ ህፃን ይሻላል። ቆይ አንድ ሰው ሚስቱን ንግስቴ ቢል ታድያ ከየት አመጣ ያልተፃፈ ልትዪ ነው🤣🤣 ኧረ ምን ጉድ ነው። ከሴቶች ሁሉ የተለየች ከተባለች ምን ማለት ነው? ከንግስቶች ሁሉ ጭምር የተለየች ማለት አይደል እንዴ 😅 ስታወሪው እንኳን ትንሽ አይከብድሽም ፣ የማንንም ምድራዊ ሴት ክብር ከ እመቤታችን ክብር ጋር ለማወዳደር ስትሞክሪ አእምሮሽ ምን ያህል እንደተደፈነ ያሳያል። ንግስት ማለት የክብር መገለጫ እንጂ ምድር ላይ ነግሳ መምራት አለባት ማለት ነው? እንደዛ ከሆነማ ክርስቶስ ንጉስ አይባልማ። ቀላል ነገር መረዳት እየከበደሽ ደግሞ አፍ አለኝ ብለሽ ታወሪያለሽ እንዴ። አይደለም የአለም ሁሉ እናት ማርያምን ቀርቶ ወላጅ እናቴን ንግስቴ ብል ልክ ነኝ ፣ ማን ነሽ አንቺ ልክ አይደለህም የምትይኝ? እስቲ ንግስት አትበል ያለው ማን ነው? ከየት አመጣሽው? ስህተት ነው ያልሽው ማን ስህተት ነው ብሎሽ ነው? ያልተፃፈ እና ያልተባለ ያወራሽው አንቺ ነሽ። ስንት አይነት ሰው አለ😬 ቆይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፣ አምላክን ከመውለድ ጋር የሚነፃፀር ክብር አለ? የአንድ ሀገር ንግስት መባል ይበልጣል ወይስ አለምን የፈጠረ ጌታ መውለድ?? መቼስ ልድረቅ ካላልሽ በቀር መልሱ ግልፅ ነው፣ እና ንግስት የሚለው ማንም የሚጠራበት ቃል ለማርያም ያንሳታል ነው የሚባለው እንጂ ንግስት አይደለችም ያስብላል? ይሄ በአጋንንት መያዝ ነው እንጂ ጤነኛ ሰው እንዲ አያስብም። በምን ቃል እንግለፃት ቃላት አጠረን የሚያስብል ተዓምር የተገለፀባት እኮ ናት ፣ ንግስት ሲገርምሽ አሳቅሽኝ። ንግስት አትባልም አልሽ ማለት እኮ ምድር ላይ የአንድ ሀገር መሪ መሆን አምላክን ከመውለድ የበለጠ ክብር አለው እያልሽ መሆኑ ነው፣ ይሄን ታድያ ማበድ ካላልነው ምን እንለዋለን🤮ማንም የሚጠራበት እኮ ነው፣ ሰው የሚወዳትን ሴት ንግስቴ በሚልበት ዓለም ፣ ማርያም ንግስቴ ስትባል ካንጨረጨረሽ ፣ የሰይጣን ጀለስ ሆነሻል ማለት ነው።

    • @pets8881
      @pets8881 3 місяці тому +1

      @@eleni311 ኧረ ባክሽ ባንቺ ቤት አነካክተሽ ሞተሻል😅 ይሄን ብልጣብልጥነታችሁን እዛው የለመዳችሁበት። የሆነ ነገር በተባለ ቁጥር ኢየሱስ ብቻ ነው እንደዚ ፣ ኢየሱስ ብቻ ነው እንደዛ ፣ እያላችሁ በናንተ ቤት ማቀሳሰራችሁ ነው። ማን ነው ኢየሱስ ብቻ ነው ንጉስ የሚባለው ያለሽ?? በራስሽ መፈላሰፍ ጀመርሽ? ኢየሱስ ክርስቶስ የነገስታት ንጉስ የተባለው ለምንድነው? ሌላ ንጉስ የሚባሉ ስላሉ አይደል? እና እነ አፄ ሀይለስላሴ ፣ አፄ ሚኒሊክ ንጉስ ማለታችን ስህተት ነዋ 😁 ንግስት ዘውዲቱ ማለታችን ሀጢያት ነዋ 😁 እና ባንቺ አስተሳሰብ ደግሞ ዘውዲቱ ንግስት ናት ፣ ክርስቶስን የወለደች እመቤታችን ግን ከሷ በታች ናት ንግስት አትባልም ፣ አቤት ጭንቅላት🤭ምንድነው የነካሽ ግን? ለምን ደረቅ እንደምትሆኑ አይገባኝም። ኢየሱስ ክርስቶስን ማክበር በሚል ሰበብ ሌላውን ማጣጣል ነው የያዛችሁት እኮ ፣ ይሄ ደግሞ አላማው እራሳችሁን ከክርስቶስ እኩል ለማድረግ ጠጋ ጠጋ ናት። መጀመሪያ መላእክትን ቅዱሳንን እንደኛ ናቸው አላችሁ፣ እመቤቴን እንደኛ ናት አላችሁ ፣ ከዛ አሁን እንደመጡት ክርስቶስ እንደ እኛ ነው ትላላችሁ። ይሄ ነው የሀሰተኛው ክርስቶስ አካሄድ የዮሐንስ ራዕይን አንብቢ።

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 3 місяці тому +38

    ለመሆኑ ማነዉ ያነገሳት ንግስተ ንግስት በጣም ያሳፍራል መስራት ክቡር ነዉ ግን የሀሰት አስተማሪ መሆኗን እቃወማለሁ ስታ እያሳተች ሰዎችን ወደጥፋት እየወሰደች ነዉ ያለችዉ የእዉነት አምላክ ብርሀኑን ያብራላት።

  • @tekshowethio8092
    @tekshowethio8092 3 місяці тому +36

    የዚች ሴትዮ ድፍረት ያስደነግጠኛል የሀጢአት እራስ ነች እናም ኢዚህ ቤት ገብቶ የሚበላ የተወጋ ይሁን ረከሰ ነው

  • @21MarYam
    @21MarYam 3 місяці тому +35

    አሁን ደሞ በፊትሽ ነው በጥርስሽ እጣቢ እየሰራሽ ይሄን ሆዳም ሁላ ልትጫወቺበት ነው 😂😂😂 ኧረ በርሀብ ሞቼ ወደ አምላኬ መሄድን እመርጣለሁ ኦርቶዶክሳዊያን ተጠንቀቁ

    • @selinaendale5803
      @selinaendale5803 3 місяці тому +1

      ፈፅሞ ከእሷ ማዕድ አንበላም

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 3 місяці тому +26

    "ፅዳት ውበት" አዳነች አበቤ እና ስንዱ😂😂😂በነገራችን ላይ አሁን ነው ስራ ያገኘችው ደስ ብሎኛል

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 3 місяці тому +2

      😂😂😂

    • @Mitubekele
      @Mitubekele 3 місяці тому +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 3 місяці тому +3

      😂😂😂😂😂😂😂ገለሺኝ ነበር😂😂😂በትንታ አዳነቺ አሸበረቀቺ😂😂😂😂

    • @HaregTube256
      @HaregTube256 3 місяці тому

      😁😁😁😁

    • @HaregTube256
      @HaregTube256 3 місяці тому

      ልብ ይስጣችዉ 😂😂😂

  • @selamawitgirma5942
    @selamawitgirma5942 3 місяці тому +27

    አንቺ አምሮብሻል ተከታዮችሽ ወይም አጋፋሪዎችሽ ከስተው ሊሞቱ አንድ ሀሙስ ቀርቷቸዋል ።

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 3 місяці тому

      አይገርምሺም😂😂😂😂ልብሥቤት ዳቦቤት ኮሥሞቲክሥና ፀጉርቤት, ሁሉ አላት እኮ ወሎሠፈር ጭፈራቤት አላት ድራግና ሤተኛ አዳሪዎችን ያካተተ,አሥቢዉ

    • @lovetube9672
      @lovetube9672 3 місяці тому

      😂😂

    • @momojojo5634
      @momojojo5634 3 місяці тому

      ​@@shalom-pb8euእርግጠኛ ነሽ ?

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 3 місяці тому

      @@momojojo5634 100####

    • @user-mi3uc5tl3j
      @user-mi3uc5tl3j 2 місяці тому

      ያሳቀኝ ኮመንት😅😅

  • @aduabdu1362
    @aduabdu1362 3 місяці тому +24

    ኦርቶዶክሳዊ የሆነ እሷጋ ገብቶ መብላት የለበትም
    ምክንያቱም በህማማት ነው የምታስገድፍው ስንት መነኮሳትን ያሳሳተች ናት

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 3 місяці тому +50

    ማነው ግን ገብቶ የሚበላው? እንኳን ምግብሽን አንችን አያሳየኝ ፈጣሪ

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mawinaamegashie4441
      @mawinaamegashie4441 3 місяці тому

      egzabher yitebeken

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 3 місяці тому +1

      😂😂😂

    • @tirualemeyihuna1086
      @tirualemeyihuna1086 3 місяці тому +1

      😂😂😂

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k 3 місяці тому +1

      አይ እህቴ ስንት የዞረበት አለ ስንቱ ከ ሐይማኖቱ ወጥቶ እየተከተላት ጭራሽ ምግቡን ይሄ ጊዜ ከባድ ነው ይጠብቀን እንጅ።

  • @user-lw7mm1rl7f
    @user-lw7mm1rl7f 3 місяці тому +47

    ማሪያም ብቻ ናት ንግስት

    • @amansadu5034
      @amansadu5034 3 місяці тому

      ማስረጃሽ ምንድነው?

  • @NatikAkiye-ce9fl
    @NatikAkiye-ce9fl 3 місяці тому +33

    ኦርቶዶክሶች ተጠንቀቁ እዚህ ቤት እንዳትበሉ። እራሳችሁን ጠብቁ

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 3 місяці тому

      አረ ክክክክክክክክ ወሬ

    • @NatikAkiye-ce9fl
      @NatikAkiye-ce9fl 3 місяці тому

      @@hellinabebe424 ወሬ????

    • @user-uh1bc1zu2d
      @user-uh1bc1zu2d 3 місяці тому

      Aybalm....chew lerasi bileh tafit new yetebalew....

    • @tsegayemitku2853
      @tsegayemitku2853 2 місяці тому

      ኜኜኜ​@@hellinabebe424ኛኛኛኛ

  • @user-ob8vn9of5c
    @user-ob8vn9of5c 3 місяці тому +12

    ወይ ጊዜ የሠጠዉ ቅል ጋዜጠኛ ነኝ ባይዋ እራሡ ከሠይጣን ያመለጠች ናት

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 3 місяці тому +2

    I have a great admiration for the lady in her religious works, humanitarian sevice, and great entrepreneurship. She is a role model who inspires millions of Ethiopians to imitate her wonderful and impressive qualities. There are a few who are jealous of her success, and the good thing is she does not have time for such people.

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh 3 місяці тому +14

    ሪፖርት ⚠️ ይሄ ቻናል ግን አበጣባጭ ሀሳብ ነው የሚያቀርበው አንድ ደህና ነገር አይቼ አላውቅም ሰውስ ለምን ሪፖርት አያደርግም

    • @user-mi3uc5tl3j
      @user-mi3uc5tl3j 2 місяці тому

      ሳናውቅ ከምንገባ እንኳን ኣወቅነው እንዳንገባ ስለሚያግዘን

  • @user-tekami-b3d
    @user-tekami-b3d 3 місяці тому +13

    ልዕልት ሆይ አሁን ደግሞ ሹልክ ብለሽ ነጋዴ ሆንሽ? እባክሽ ፀበል ያስፈልግሻል
    ተከታዮችሽ ናቸው የሚያሳዝኑት ለነገሩ ካሸር አስተናጋጅ ይሆናሉ

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 3 місяці тому +7

    እህተ ማርያም ልቅም ያለች ቆንጆ ናት ደሞ

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 3 місяці тому

      በጣም እጂ ቆንጆ ናት

    • @sadm678
      @sadm678 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @genetetay2191
      @genetetay2191 3 місяці тому

      Kunjnawa Aytayegnim Kekfatwa Wichi

  • @AskAsk-iy4ql
    @AskAsk-iy4ql 3 місяці тому +11

    አ ንግስተ ነገስት ኧረ ሳቄ ናልኝ አለ ያገሬ ሰዉ ክክክክ😂😂😂😂😂😂

  • @asamnbelay3352
    @asamnbelay3352 3 місяці тому +19

    Finally ሬስቶራንት ከፈተች ጀግና ናት አድንቄያታለው የፈዘዘ ህዝብ ባለበት ሀገር በሀይማኖት ስም ምንም ማድረግ እንደሚቻል ተምረንበታል 🤣🤣🤣 ከገንዘብ ጋ አልነካካም አለችን የቀጠርኩት ሰው አለ አለችን ጅግና ናት 🤣🤣🤣

    • @user-dy2pr8tv1d
      @user-dy2pr8tv1d 3 місяці тому +4

      አይ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚገድል ጀግና ፣ የሚዘርፍ ጀግና ፣ የሚያታልል ጀግና ፣ በእምነት ስም የሚያካብት ጀግና ፣ ኧረ ምን ይሻላችሁ ይሆን ? በሉ እየተጓተታችሁ ግቡበት ገንዘብ እና ሆዱን የሚወድ ሰው እንኳን እምነት መካድ አይደለም እሳት ውስጥ ግባ ቢባል ይገባል አይፈረድባችሁም ጀግናሽን አጥብቀሽ ያዢ

    • @user-yp6vg3bz4v
      @user-yp6vg3bz4v 3 місяці тому

      meferese alebate ethiopia yaltegezache yebalale werada sew yetesebesebebat hager

  • @quralewtube9806
    @quralewtube9806 3 місяці тому +33

    ጀግና ቁጭ በሉ ነች ቢዝነሷንም በደንብ እያጧጧፈችው ነው፣ እሷም አምሮባታል አነጥንጣለች።

  • @tewachewahadu
    @tewachewahadu 3 місяці тому +2

    ሐይማኖታዊውን አስተምሮአቸውን ባልቀበልም፣ ምግባቸውን ግን ቀምሸዋለሁ፤ እጅግ ጣፋጭ ነው።

  • @user-xl7nn5tz5e
    @user-xl7nn5tz5e 3 місяці тому +2

    የኛ በጣም አዝናለሁ ከትልቅ ለራሷ ማረግ የሰጠችሴት ማረጎን እውቅና ሰታችሁ ለዝች በተለይ መስቀል ያረጋችሁ አዝናሁ በቻናላችሁ ለእብዶች እውቅና መሰጠት

  • @astertefera151
    @astertefera151 3 місяці тому +38

    ትንቢቱ ማስፈራራያው ሁሉ ቀርቶ ምግቤት ከፈትሽ ክክክክ ወይ ጌታዬ አንቺ አጭቤ ሰባተኛው ንጉስስ ምን ዋጠው ክክክ

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 3 місяці тому +76

    አቅራቢዋም እብድ ነዉ የምትመስለዉ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 3 місяці тому +4

      Kkkkkkkkk የጸጉሯ ብዛት ነዋ

    • @weynuwababy4877
      @weynuwababy4877 3 місяці тому +12

      እውነትሽ ነው እብድ በእብድ ቤት

    • @fofoabdulla2379
      @fofoabdulla2379 3 місяці тому +1

      ክክክክክ

    • @nathantsigie4691
      @nathantsigie4691 3 місяці тому +4

      ነው የምትመስል ሳይሆን ናት በትክክል! ቆም ብላ የሰራችውንም ስራ ያናገረቻትንም ሴትዮ የራሷንም ሁኔታ ታስብ!

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 3 місяці тому

      @@weynuwababy4877ቅናተኛ 😁ተጠያቂዋማ ካለ ሜካፕ ዉበት አለመከተል አና አዉነት ልዮነት አለዉ 😁

  • @yemariamsamuel8112
    @yemariamsamuel8112 3 місяці тому +33

    እቺ ደፋር ወሮበላ ራሷን እንዴት ነው ምታስበው🤣🤣🤣 ያንቺ ደሞ ይባስ ባለ አንቱዋ🤭

    • @user-qk1vv3wv6m
      @user-qk1vv3wv6m 3 місяці тому +1

      የተከበሩት አንትታኮ የኢትዮጵያን መግለቻ ነው

    • @yemariamsamuel8112
      @yemariamsamuel8112 3 місяці тому +2

      @@user-qk1vv3wv6m ስለምን ክብር ነው ምታወራው ለዚች የተደራጀች ወሮበላ😂

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 3 місяці тому

      😂😂😂

    • @IyovEshete-gg1nb
      @IyovEshete-gg1nb 2 місяці тому

      ይገባታል ንግስቲቱ

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 3 місяці тому +2

    ይች አንድ ጊዜ መንፈሳዊ ነኝ ሌላ ጊዜ እንደ አዋቂ እየሆነች ከሰይጣን ጋር የምትሰራ አሁን ምግቤት ከፈትኩ ስትል ምን እንደምታበላችሁ አዉቃችሁ ነዉ እሷ ያቀረበችዉን የምትመገቡት ራሷ ቀባጣሪ የማትዳስሰዉ ነገር የሌላት ማርያምን አየሁ ስትል ስታወናብድ የነበረች ናት ተጠንቀ ቁ ።

  • @tshayeashagrea2691
    @tshayeashagrea2691 3 місяці тому +18

    በዛ ካልተሳካ በዚህ ያልተገላበጠ ያራል አይ ሞዴሊስት

  • @hana.6956
    @hana.6956 3 місяці тому +14

    ንግስተ ነገስት ማለት ምን ማለት ነው?ገንዘቡ ገቢ የሚሆነው ለማን ነው?ማለትም ከገንዘቡ ንክኪ የለኝም ስለአለች ነው።

  • @habtamubizuneh6594
    @habtamubizuneh6594 3 місяці тому +3

    ለኦርቶዶክስ ሃይማኖት የሚሆን ምግብ ያለሽ
    አይመስለኝም ምክንያቱም እኛ እየጾምን ስለምታስፈስኪ አይመቸንም

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s 3 місяці тому +3

    በዚ መጣሽ አይይ ግዜ ሴትዮ ጋዜጠኘዋ ግን ደና ነሽ

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 3 місяці тому +29

    ንግስተ ነገሰት ክክክክክክክ?

  • @DailyLife833
    @DailyLife833 3 місяці тому +20

    I am not a follower of her but what she is doing on the farm and marketing is appreciated!

    • @user-rs2qh6hh5s
      @user-rs2qh6hh5s 3 місяці тому +3

      የእብድ ገልጋይ ድንጋይ ያቀብላል

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 3 місяці тому +17

    አያችሁ የቺ ጠንቃይ አሁን ደግሞ፡ምግቤቤትብከፈተቺ

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 3 місяці тому +3

    አይ እባብዋ ደግሞ በዚ መጣሽ እግዚአብሔር ይገስፅሽ።

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 3 місяці тому +28

    አቦ ይመቻት ምንም ብትሉ እሷ ሰርታ እያሳየች ነው ዋናው ይዞ መገኘት ነው

    • @ethio125
      @ethio125 3 місяці тому +4

      ቀላል ሰራች ጅሎችን አጃጅላ አከማቸች

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 3 місяці тому

      😂😂😂

    • @mekeletadal3302
      @mekeletadal3302 3 місяці тому +2

      ብቃት ጉብዝና ነው , እረ ያብዛልን እንደሷ ኣይነቷን ስራ ስራ ኣበሳ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 3 місяці тому

      ​@@ethio125😂😂😂

    • @momojojo5634
      @momojojo5634 3 місяці тому

      በማጭበርበርም ቢሆን ይዞ መገኘት በማጭበርበር ባለሀብት ሆኖ መገኘትን ታደንቂያለሽ?

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 3 місяці тому +18

    አይ የመጠረሻው ሰአት

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 3 місяці тому +12

    ትእግስት ለምን አትላትም?እህተ ማርያም የሚባል ክርስትና ስም የለም

    • @michaelandhun3514
      @michaelandhun3514 3 місяці тому

      ከእውቀት ነጻ ቁጭ ብለህ ተማር መጀመሪያ

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d 3 місяці тому

      @@michaelandhun3514 ምን መማር??

    • @21MarYam
      @21MarYam 3 місяці тому

      ትክክል

    • @user-vv8vz2un8j
      @user-vv8vz2un8j 3 місяці тому +1

      ​@@michaelandhun3514አልገባኝም ? ለምን ከእውቀት ነፃ ብለህ እንደመለስክ??? ትክክል ነው እኮ የተናገረው/ችው እህት ማርያም ማለት የማርያም እህት ማለት ነው ይሔ ደግሞ በኦርቶዶክስ ክርስትና ፍፁም የማይባልና ተቀባይነት የሌለው መጠሪያ ነው።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 місяці тому +14

    ዛሬ ስለ ሐይማኖት ስላልሆነ ለይቶ መናገር ነው ተመልካቾች እኔ
    እርሻዋን እወዳለሁ ምክንያቱም ምንም ማዳባበሪያ ሳትጠቀን ነው የምታመርት ።የባልታና ሱቁም በቪዲዬ እንደሚታየው ከሆነም በጣም ቆንጄ ነው. ምግብ ቤቱም ቆንጆ ይሆናል ብያ አስባለሁ።ዲዛይኑ ያምራል 👍👍👍👍👍ፅድት ያለ ምግብ እንደምታቀርቡ እምአምናለሁ።
    እህተ ማርያም በጣም አምሮቦዎታል

    • @asgdfgh5669
      @asgdfgh5669 3 місяці тому +2

      በሠይጣን ስለምሰራ በምድር ይሳካላታል

    • @TsehayAdem-uo7ro
      @TsehayAdem-uo7ro 3 місяці тому

      Q​@@asgdfgh5669

    • @Mimi-qg1iq
      @Mimi-qg1iq 3 місяці тому

      We Ethiopian orthodox Cristian follower We don't go to her Ristorant or hotel.
      because she's following 666

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂ጉድሺን አላወቅሺም

  • @mahderekinfemicheal8407
    @mahderekinfemicheal8407 3 місяці тому +9

    እግዚያብሔር ይባርክላችሁ. ሞገስ ይሁናችሁ

  • @user-bn8yj3nm7g
    @user-bn8yj3nm7g 3 місяці тому +11

    ይቅርታ በነፃም ብጋበዝ አልበላም ጠያቂዋ እራሳ የሳ ቢጤናት

  • @kalabpapa3318
    @kalabpapa3318 3 місяці тому +4

    የሰው ንገስተንጉስ የለም ያለው የሚኖረው የነበረው የናዝሪቱ እየሱስ ብቻነው ሰው መሆንሽን አትርሺ የሄን ማሊያሽን አውልቀሽ ወደ ሰራ መግባትሽ ጥሩ ነው ግን ገዥነኘ የምትይውን ነገር ተይና ንሰሀ ገብተሽ ወደመክሊትሽ ፌትሽን ማዞርሽ ጥሩነው በይ ነኘ እወድሻለሁ

  • @weynuwababy4877
    @weynuwababy4877 3 місяці тому +21

    ቱቱ እኔስ አንቺ ምግቤት ብራብም አልበላም ስንዱ ሙች

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 3 місяці тому +3

    የምን ንግስተ ነገስት ነው አንዲ ከሆነ እኔም ንጉሰ ነገስት አድርጌ እራሴን ሾምኩኝ ተቀበሉኛ 😅😅

  • @GeniAbebe5029
    @GeniAbebe5029 3 місяці тому +2

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 3 місяці тому +3

    የሃይማኖት አላዋጣ ሲልሽ በዚህ መጣሽ አይ የሌባ አይነ ደረቅ መልሱ ልብ ያደርቅ አሎ 🤭❗❓❗

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 3 місяці тому +3

    ቀልዳኛ ናቹ እኔ በነፃም አልበላም 😂😂😂

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 3 місяці тому +3

    ኦርቶዶክስ አይምልከትም, ለምን እርሷ ጋ አርብና ሮብ ጾም የላም, ቀኑ ቀይራለች. ሌላው ደሞ አጾማት የታልያየ ነው,,የኛ በምንጾም ጊዜ እርሷ ጋ ይባላል ጾም የላም ስላዝ አይምልከትንም,,,,

  • @user-vi7dj3nu2e
    @user-vi7dj3nu2e 3 місяці тому +4

    ስንት እናቶችን እንዳስለቀሰ አሁን ደግሞ ምንእዳሰበች እንጃ

  • @worku3723
    @worku3723 3 місяці тому +10

    ጎበዝ በርቱ የኛ ቲዩብ እሳቹውን ብቻ ያሥተላልፉልን ብዙ ሥራአላቸው

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 3 місяці тому +23

    አይ የሌባ ነገር

    • @todaytube718
      @todaytube718 3 місяці тому

      ay komche le sideb yetefetere hizb

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 3 місяці тому

    ፀጋሽ ይደርብኝ ይሏት ነበር
    ህዝቦች ሆይ የእግዚአብሔርን ቃል አንብቡ ማንም አይነዳቹም ፃድቅ ነኝ ያለን ሀሉ ፀጋ ይደርብን አትሉም ቃል ካወቃቹ
    እህተ ማሪያም ስራ ጥሩ ነው በርቺ

  • @user-sm4gn1xx2u
    @user-sm4gn1xx2u 3 місяці тому +4

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ከአልኮል ከኬሚካል ማዳበሪያ ከቡና ከጥሬ ሥጋ ከበ(ሽ)ታ ነጻ የሆኑ ምግቤቶ(ች) ይብዙልን።

  • @user-ws5kl4su2h
    @user-ws5kl4su2h 3 місяці тому +2

    ሀገሬ ስመጣ መጥቸ እጠቀማለሁ
    በርቺ ዉቢት

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 3 місяці тому +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ አጨብጫቢ ነዉ 😔 በርቱ ወገኖቼ እግዚአብሔር አምላክህ ይጠብቃችሁ 🤲💚💛❤️

  • @user-ph6jr5lk1g
    @user-ph6jr5lk1g 3 місяці тому +5

    መች ነው እንደ ቀደሙ ደጋግ ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን የምንዋደደው? የሰው ልጅ ሰርቶ ማሳየት አለበት። ስራህ ይመሰክርልሃልና። ስለዚ ለወሬ የለውም ፍሬ እንደተባለው ከስራ እንጂ ከወሬ ፍሬ አይገኝም ቅድስት ሃገሪትነ ኢትዮጵያ አሁን የሚያስፈልጋት ከባድ ነቀርሳ የሆኑባትን ዘረኝነት ብሔርተኝነት ወገንተኝነትን ከስራችን ነቅለን አንድ ሆነን በአንድ እጅ ተጣምረን የተጎዱ ወገኖችን የተራቡ በየ ጎዳናው ምግብና መኖሪያ አጥተው የሚንገላቱትን ህዝቦቻችንን ባለን አቅም መርዳትና መረዳዳት እንጂ እንደ ቃየል ልጆች መነካከስንና ምቀኝነትን ማንገስ አይደለም። ስለዚ ኃጢአታችንን ይቅር ብሎ እንዲታረቀን አንድ ሆነን ወደ አምላካችን እጃችንን በመዘርጋት መተጋገዝና መረዳዳት ብቻ ሌላው ትርፍ ንግግሩ መደናቆር ነው

  • @HanaDuressa-di2lu
    @HanaDuressa-di2lu 3 місяці тому +10

    የምትሳደቡ ሰዎች እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ እስኪ እንደሳቸው ሰርታችሁ አሳዪ

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u 3 місяці тому +1

      ቱ፡እሳየሰራችውን፡ማንይበላል፡እብድ

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 3 місяці тому

      @@user-qn3jr9zd4u ተገኝቶነው እንበላለን

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 3 місяці тому +3

    ተይ እባክሽ እንግሊዝ ባለች ጊዜ ምን ትሰራ ነበር እባካችሁ ጨርቆ የማይፈውስ ሴት ልክ ከሰማይ የወረደች አድርጋችሁ ስትስሏት አይደብርም

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mq 3 місяці тому +9

    ንጉሡና ንግስቷ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meseretteka2807
    @meseretteka2807 3 місяці тому +10

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን:: ከመተቸት የድርሻችንን እንወጣ አሁን ጊዜው የሥራ ነውና

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 3 місяці тому +5

    ምንድን ነሽ አንቺ ርትእት ተዋህዶ ምናምን ምንድን ነው ተዋህዶ ኦርቶዶክስ???? ሰውን ግራ አታግቢ

  • @fes592
    @fes592 3 місяці тому +2

    ይገርማል የኛ ሀገር ነገር🤔🤔 መርዝ አብልታ እንዳትጨርሳችሁ ጤነኛ ስላልሆነች።

  • @weletebirihangebiretsadi-ey1yy
    @weletebirihangebiretsadi-ey1yy 3 місяці тому +14

    እንደው ለምትሳደቡ ቅናት ነው ምቀኝነት ሰርተህ ለተቸገረ መርዳት ሀጥያት ነው እንደው እግዚአብሔር ይፍረድ

    • @wirohode506
      @wirohode506 3 місяці тому

      Tefe kezeh komata

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 3 місяці тому

      ማነው በዚህች ከይሲ የሚቀናው? በኦርቶዶክስ ስትቀልድ ነበር እኮ የራሷ የቀን መቁጠሪያ አውጥታ በሁዳዴ ያስፈሰከች በዛ ላይ እራሷን የምታፀድቅ ነውረኛ ማን በሷ ይቀናል? የሚቀናባቸው ጠፍተው

  • @mekdsabebe871
    @mekdsabebe871 3 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    በጣም አስተማሪ ነው
    በሀገሪ በኢትዮጵያ ሰርቸ መለወጥ መርጥኩ...!
    በርቱ

  • @user-hg8vr9ci3k
    @user-hg8vr9ci3k 3 місяці тому +11

    ጴንጤ ነኝ።ግን ሰነፍ አይብላ ይላል።ለሌላው ትምህርት ነው

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 3 місяці тому

      👌👌👌👌👌

  • @user-ug6rj4tb7v
    @user-ug6rj4tb7v 3 місяці тому +4

    ትውልድ የሚያደነዝዝ

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 3 місяці тому +2

    አይ ንግስት! ገንዘብ አትይዥም ትዘርፊያለሽ እንጂ😂😂😂😂😂😂 አይ ጋዜጠኛ?😂😂😂

  • @medhaniekelati7790
    @medhaniekelati7790 3 місяці тому +1

    ሆረር ቤት ነው ማን ግን ገብቶ ይበላል ጋዜጠኛዋም ከስዋ ትብስ አለች የዕብድ ስብስብ

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 3 місяці тому +1

    ስንዱ በላት እህተ ምናምን አትበል

  • @user-il6rg5ek6q
    @user-il6rg5ek6q 3 місяці тому +5

    እውነት ጎቦዞች እግዚአብሔር ይርዳቹ በጣም ያምራል

  • @manuhetesfahun7997
    @manuhetesfahun7997 3 місяці тому +1

    ይህቺ ሴትዮ እኔ ጀማነሽ ሰሎሞንን ወደ ቤት መልሳ, ለራሷ ቢዝነስ ትሰራች እንዴ!!!! ወይ ጉድ የዓለም መጨረሻ ደርሷል እያላችሁ ስንቱን ከአላማው አስጥላችሁ,,,, ዛሬ ላይ እንዲህ ዘመናዊ ሆቴል ከፈትሽ!!!

  • @worku3723
    @worku3723 3 місяці тому +9

    ጀግናና ከሁሉም አንድ እርምጃ ቀዳሚ የሆኑ ንግሥታችን ጀግና ናቸው በተለይ ልባቸው እግዚአብሔርን ሚፈራ

    • @weynuwababy4877
      @weynuwababy4877 3 місяці тому +3

      ንግስታችሁ ከዙፏን ላይ ወርደው ፅዳት ሊያፀዱ ነው 😂

    • @user-dy3sk8hv4b
      @user-dy3sk8hv4b 3 місяці тому +1

      እረአይምሩ ያብይፆምንእያስገደፈችያለች አህያ ማነውጀግናያረጋት😅😅😅

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u 3 місяці тому +4

      እንደው በሞቴ ፕሮፋይልሸ እጨጌ ዮሐንስን የመሰሉ አባት ሰቅለሽ የዚች ኮተታም ሴትዮ ተከተይ ትሆኝ ያሳዝናል በእውነት
      ቅድስት ድንግል ማርያም ለነአበነ እጨጌ ዮሐንስ ለሌሎቹም ቅዱሳን አልተገለጠይ እነኳን ለዚችና አናንተም አብራችሁ ገደል ቱ

    • @user-dy2pr8tv1d
      @user-dy2pr8tv1d 3 місяці тому +2

      መብላት የሚወድ ሁልግዜ ለሆዱ የሚተጋውን ያሞጋግሳል ። ጾም እያፈረሽ የቅዱሳንን ስዕል መለጠፍ አያሳፍርም ? ከየትኛው ትሆኚ ?

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u 3 місяці тому

      @@user-dy2pr8tv1d
      እጃ😢😢😢

  • @YalembrhanNigusse
    @YalembrhanNigusse 3 місяці тому +8

    ለዚህ ያበቃዎት ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 3 місяці тому +10

    በምግብ ደግሞ መጣሽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን እኛ የጌታን አብይ ፆም እሮብ አርብን ከሻረ ስው ጋር ህብረት የለንም አስተውሉ በምስር ወጥ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አትጣሉ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

    • @belaynehfantaye8486
      @belaynehfantaye8486 3 місяці тому +1

      ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ስለ እሮብና አርብ ፆም ያወራበት፣ ያስተማረበት፣ የከተበው ነገር የለም፣ ok

    • @user-te9kv8ce1s
      @user-te9kv8ce1s 3 місяці тому

      እሮብ አይሁድ የተመካከርበት ነው ሊይዞት አርብ የተሰቀለበት ነው ታድያ ለምን አንጾምም?የሱ ፍቅር ካለህ

  • @user-dy3sk8hv4b
    @user-dy3sk8hv4b 3 місяці тому +7

    አቤቱእዴቸርነትህ ይቅርበለን ንሠሀገብተሽ እድትሞች ምኞቴነው

  • @user-hf8wx7pq6d
    @user-hf8wx7pq6d 3 місяці тому +1

    ጥልቅ መንፈሳዊ ከሚመስል ወጥቶ ነጋዴ መሆን ጥያቄ ይፈጥራል

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-8815 3 місяці тому +2

    እዝች ቤት ገብቶ እሚመገብ ሰው ሳይሆን እንስሳ ነው

  • @user-zy3dq6dm8c
    @user-zy3dq6dm8c 3 місяці тому +9

    ንግስተ ነገስት እንኩዋን ደህና መቱ እግዚሃብሄር ይመስገን

  • @mekdeswolde4968
    @mekdeswolde4968 3 місяці тому

    Berekerwot yderbin negeste negest ehte maryam ze Ethiopia

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤

  • @kidestsimma1067
    @kidestsimma1067 3 місяці тому +8

    I am proud of you

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 3 місяці тому +1

    የውነት ስው እየሆነች መጣች 🙏

  • @firdousmuhammad-nk4su
    @firdousmuhammad-nk4su 3 місяці тому +3

    እኔን የገረመኝ ከት ገዘብ አመታሺ ነው የከፈትሹ ዎቾ ጉድ

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 3 місяці тому

    ያኔ ቃሌቲ እስረኘች ይፈታሉ አቶቢስ ይዛቹኑ ያልዉ ደናነንሽ እንዴት ነሽ

  • @geyoh2551
    @geyoh2551 3 місяці тому +4

    She is still here? Religion is over now it is business....

  • @askaletaye4372
    @askaletaye4372 3 місяці тому +3

    ገንዘቡ ቦታው ከየት መጣ ይመርምር

  • @mentamerethiopia
    @mentamerethiopia 3 місяці тому +1

    ይች ናት ያወቀችበት

  • @yaredmellise2737
    @yaredmellise2737 3 місяці тому +2

    ወፍራለች ፆም ፁማ አታቅም

  • @user-fc8bn7dp5q
    @user-fc8bn7dp5q 3 місяці тому

    Nigstachin shih amet nigesulin tegawun edimewun twnawun abzto yistlin Amen Amen Amen

  • @IyovEshete-gg1nb
    @IyovEshete-gg1nb 2 місяці тому +1

    እረ የህተማ ማሪያም ንጉሠ ነገስት ዘኢትዮጵያ ፈሳም መድሐኒት ነው እንኳን ምግቧ

  • @tezarumekonned5419
    @tezarumekonned5419 3 місяці тому +1

    ለዚህ ነው ኢትዮዽያ ወደ አለህ የቀረበቸ

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 3 місяці тому +8

    ጎበዝ በርቺ

  • @tewodrosasfaw0478
    @tewodrosasfaw0478 3 місяці тому +3

    ጭራሽ እያመረባት እያነጠነጠች መጣችኮ ይመችሽ አቦ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 3 місяці тому +5

    ጀግና ያለመጠጥ ከፈትሽ❤

  • @IyovEshete-gg1nb
    @IyovEshete-gg1nb 2 місяці тому +1

    እህተ ማሪያም ፈሶት መድሐኒት ነው ይፍሱብኝ!!!

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 місяці тому +3

    ጎበዝ ጀግና ናት ከሰው አፍህ ሰርቶ ማሳየት እደዚህ ነው

  • @user-uo1il6kd4v
    @user-uo1il6kd4v 3 місяці тому +2

    በቂ ምእመን የለም? መባ, ስጦታ ምናምን? …
    ጥያቄ? መዚቃ አለ? መዝሙር ነዉ ወይስ የባህል ዘፈን just wondering

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 3 місяці тому

      Kebeki belaye selehone bemiliyenoch investe aderegech.

  • @munthahussen6455
    @munthahussen6455 3 місяці тому +1

    Fabulous work 🎉

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 3 місяці тому +8

    እኔነች ያለች ቁጭ ይበሉ ነች። ለማንኛዉም ይመችሽ

  • @emmy1365
    @emmy1365 3 місяці тому +1

    ንግስተ ነገስት መባላ so funny!!!😂😂 እራሷን እውንግሳ!!?? 😂😂

  • @user-pz5oo3zs6s
    @user-pz5oo3zs6s 3 місяці тому +1

    ውይኔ አቅራቢዋ ምን ሆና ነው እንደዚህ እብድ ሆኖ የመጣችሁ 😢😢😢😢

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 3 місяці тому

      እሷው አስራ ለቃት ነዋ ሁለት እብዶች

  • @yoursalemabrha575
    @yoursalemabrha575 3 місяці тому +1

    Way are working you said you are mary