"እናቴ ኩላሊቷን ሰጠችኝ"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

КОМЕНТАРІ • 348

  • @WudituTube
    @WudituTube 7 днів тому +122

    እናት ለዘለለም ትኑር የምትሉት ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q 7 днів тому +47

    በጣም ስጠብቅ የነበረው ምስክርነት
    ከዛሬ ሦስት ቀን በፍት ብቻየን እያወረው ነበር ጌታ እረቶት ተክማ እንደ መጣች አውቃለሁ ግን ለምን ለምስክርነት አልመጣችም እያልኩ ነበር
    የእኔ እህት እንኳን ጌታ ጠልቃ ገባልሽ
    እናቴ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 7 днів тому +1

      እኔም እንዴትድ የጣበኩት ❤❤❤

  • @israelzewude3795
    @israelzewude3795 6 днів тому +33

    እናት 10000000000000000000............ዓመት ትኑር ። ከእግዝአብሔር በታች ያገዛችሁ ሰዎች ሁሉ ተባረኩ♥♥♥♥♥♥

  • @muluayele8381
    @muluayele8381 5 днів тому +4

    እንዴት ያለ የፍቅር አባት ነው ያለን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሲወደን ሰው ነው የሚሰጠን ስሙ ይባረክ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 7 днів тому +22

    እልልልልልልል ጌታ ኢየሱስ እንኳን ፈወሠሽ ቀጣም ደሥ ብሎኛል እናቶቻችን ነፍ አመት ይኖሮልን

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 7 днів тому +15

    የኔ ቆንጆ ፀልዬልሽ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ማሚ😢😢😢 እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @junefirst500
    @junefirst500 6 днів тому +9

    ቆንጅዬ፡ ብርቅዬ፤ ስታምሪ፤ ኮራሁ፡ አንቺን፡ የመሰለ፡ ኢትዮጵያዊ፡ ወገን፡ በመሆኔ! ክብር፡ ለአምላካ፤ ደስታ፡ ለዮኒዬ፡ ይሁንልኝ!!!

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n 7 днів тому +22

    እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው በእርሱ የሚታመኑት ያውቃል።

  • @kalbekal4748
    @kalbekal4748 6 днів тому +6

    ዮኒ አንበሳዉ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ !!!

  • @edeneden9685
    @edeneden9685 6 днів тому +16

    እንደ ኩላሊት ክፉ በሽታ የለም እኔም ያመኛል ጸልዩልኝ ቅዱሳን በጌታ እዚያችኋለሁ 😭🙏 እናታ ጀግናናት

    • @abaynehworku9838
      @abaynehworku9838 6 днів тому +2

      አይዞሽ እህቴ ጌታ ፈዋሽ ነው።

    • @fbeyamo924
      @fbeyamo924 6 днів тому

      Yene ihit fewusishi zare yihun lenege adis Ameti ayilefi.

    • @MaysaHaidar
      @MaysaHaidar 6 днів тому

      አይዞሽ እህቴ ጌተ ስእለአንች ይወገል ምንም አይንከሽ

    • @edeneden9685
      @edeneden9685 6 днів тому

      @@abaynehworku9838 አሜን አሜን 🙏

    • @edeneden9685
      @edeneden9685 6 днів тому

      @@fbeyamo924 አሜን አሜን አሜን 😭😭🙏

  • @AbayGetachew-gx2gd
    @AbayGetachew-gx2gd 7 днів тому +12

    ጌታ ምን ይሳነዋል ክብር ለጌታ ይሁን 🙌🙌🙌🙌🙌በጽዬ እግዚአብሔር ይመስገን ፈዉስሽ ይጽና

    • @tegsetteka5377
      @tegsetteka5377 5 днів тому

      አበት !እግዚአብሔር እንደት ድንቅ ነው ክብርሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን🙏

  • @tegegnmekengo444
    @tegegnmekengo444 2 дні тому +1

    የኢትዮጵያንና የኤርትራን ህዝቡ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 6 днів тому +7

    ልጅ አንጀት ነው የልጅን ነገር የወለደ ያውቃል❤ እናት ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ህይውት ናት
    እህቴ እንካን እግዚአብሔር እርዳሺ❤

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 6 днів тому +5

    በጣም ድስ የሚል የጥበቅን ምስክርነት ነው ❤❤❤❤❤

  • @user-st3yz3ej2s
    @user-st3yz3ej2s 6 днів тому +4

    የማስባት የፀለይኩላት የምወዳት የምታሳዝን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ ቆንጆ ዮ አንተኮ ትለያለህ ❤❤

  • @mehretmehret729
    @mehretmehret729 6 днів тому +4

    እናት ኑረል እንኳኳ ጌታ ኤራዳሽ የኔ ዉድድድ❤❤❤❤😢😢 ያራዳሽ ጌታ ኢየሱስ ስም ይባረክ😢

  • @AbigiaTeferi
    @AbigiaTeferi 6 днів тому +5

    ሀፒ ጌታ ይባርክሽ መልካም ሴት ነሽ❤❤❤

  • @ማርሲልuser-sd5lb3uo2x
    @ማርሲልuser-sd5lb3uo2x 6 днів тому +3

    ዮኒዬ አንተ እኮ በመስጠት
    የታደልክ ሰው ነህ ይህ ስጦታ ካንተ አይወሰድብክ❤❤❤
    የኔ ውድ ውድድድድድድድ

  • @MesekerLisanu
    @MesekerLisanu 6 днів тому +7

    ይህን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክ

  • @asdqwe9814
    @asdqwe9814 6 днів тому +3

    ዋው ይችልጅ አስታወስኳት. እናት ሁሌም ህይወት ናት.

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 7 днів тому +9

    የኔ ቆንጆ ሲልአንቺ አግዚአብሔርን አምሰግናለሁ እንካን ጌታ ርድሽ ባጣም ዳስ ይላለ ❤❤❤❤❤❤ yonye tabarakiii ❤❤❤❤

  • @MartaMarta-vm8fu
    @MartaMarta-vm8fu 6 днів тому +2

    ከእግዚያብኤር በታች እናት እናት ሁልጌዜ ልጇ መልካም ነች እንኳን ጌታ የሱስ ክረስቶስ እረዳቹ የጌታ ባርያ ዘመን ይባረክ !!!

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 6 днів тому +3

    እየሱስ ያሳርፋል ተመስገን የሰጡ እጆች በእጥፍ ያግኙ ዬኒዬ ዘመንህ ይለምልም🎉🎉

  • @SenaitSamuel-w8i
    @SenaitSamuel-w8i 6 днів тому +7

    እግዚአብሔርን ጠርቶ ያፌረ የለም ስሙ ይባረክ ።የኔ ቆንጆ እንኳን ጌታ እረዳሽ ዮኒዬ አንተም እንኳን ደስ አለክ ተባረክ።❤❤❤❤❤

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 6 днів тому +7

    የእውነት ኢየሱስ ብቻ ነው ጌታ ሰዎች በሙሉ ወደ ጌታ መቱ ብድኑ እንደት ያለ ደስታ ነው ጌታ ሆይ ስም ይባርክ ዬንዪ ተባረክ በፀሎት ጌታ በጣም ይወድሻል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AynalemTadesse-n9f
    @AynalemTadesse-n9f 5 днів тому +1

    ዮኒዬ ፍሬዎችእን ስታይ ምን አክል ደስ እደሚልክ አሰብኩት ተባረክ እድሜ ይስጥእ❤❤❤❤❤

  • @gaburemaslch8786
    @gaburemaslch8786 6 днів тому +4

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን እግዚአብሔር መልካም ነው በጸሎት በእግዚአብሔር ቻርነት ስለ ቆምሽ እጅግ ደስ ብሎኛል ሁለቹንም እግዚአብሔር ይባርካቸው ❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ጌታ ነው መልካም አዲስ አመት ❤❤

  • @kidistmamo5682
    @kidistmamo5682 6 днів тому +2

    ጌታ እየሱሰ ይባርክሽ እህታችን እናታ ደግሞ ምርጥ እናት ነሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ🙏🏾❤️

  • @zebenaybayu6346
    @zebenaybayu6346 3 дні тому +1

    እንኩዋን ደስ አላችሁ ስቃችው ስላየው ደስ በሎኛል ዮንዬ ዘርህ ይባረክ ጀግና አባት ነህ

  • @Westman-t7k
    @Westman-t7k 7 днів тому +7

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏

  • @YelamMesela
    @YelamMesela 6 днів тому +4

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ሁሉም የኔ ጥያቄ ነው የት ሄደቺ እያልኩሃት 😢😢😢 ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ክብር ልዓ እየሱስ ይሁን 😢😢😢😢

  • @FrezerAberaSolomonAbsalat
    @FrezerAberaSolomonAbsalat 6 днів тому +4

    ለጌታ የሚሳነው ነገር የለም እየሱስ ጌታ ነው::ዮኒዬ ስወድህ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanadechasa8326
    @hanadechasa8326 6 днів тому +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ዬኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህች ልጅ ስትመጣ እንዴት ነበር ይምታሳዝነው እንደዚህ ከሞት አምልጣ ስቃ ማየት እንዴት ልብን ደስ ይስኛል ዬኒዬ እግዚአብሔር የብዙ ስዎች ደስታ ይድርግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 6 днів тому +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ጌታ ረዳሽ በፂ

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 6 днів тому +5

    ጌታ ሆይ ተመስገን ምን ይሰናከል እልልልልልልልልልልልልልልል የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይጨምሪሽ ሺ አማት ኑርልኝ ❤❤❤❤❤

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 6 днів тому +1

    ከእግዚያብሔር ጋር እችልጅ እድትድን የተረባረባቹ እግዚ እብሄር ይባርካቹ ሀፒዬ እወድሻለው አቺ መልካም ሴት ዪንዬ የኝበረከት ለምልም ❤❤❤❤❤❤

  • @mahadermahader3503
    @mahadermahader3503 4 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ በሎል እንኳን ደስ አላችሁ ቅዱሳን በሙሉ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 7 днів тому +4

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ፈወሰሽ እህቴ ውይይይ ደስ ብሎኛል ጌታ ይመስገን እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ አምላክ ነው ❤❤ዮኒዬ እውነት ዘርህክን ያለምለመው 💞

  • @dufufdjdjf7527
    @dufufdjdjf7527 7 днів тому +4

    እግዚአብሔር ሆይ ስም የተመሰገነ ይሁን ክብር ምሥገነ እልልልል እልልልል ለአንቴ ይሁን ዮንዬ ጌታ ይባርክ ፀጋ በህጥፍ ይብዛል❤❤

  • @DerejeDare-p6c
    @DerejeDare-p6c 7 днів тому +13

    የዛሬ አመት የኛ ዙሪ ናባረች ኢች ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌💪💪💪💪🌹🌹

  • @emmy1365
    @emmy1365 6 днів тому +2

    ከጌታ በታች እናት ለዘልአለም ትኑር!!! እግዚአብሔር ልጆቹን አያሳፍርም!!! የኒዬ እና ባለቤትህ አገልግሎታችሁ ይለምልም!!!❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 6 днів тому +2

    ጌታ እየሱስ አንተ ትችላለህ ጉጉቴ ነበር የዚችን ብላቴና ምስክርነት መስማት ጌታ ይመስገን🙏🙏🙏

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 6 днів тому +3

    WE REMEMBER BETSELOT , VERY STRONG FAMILY AND JESUS SAVES. THANKS MARSIL TV. GOD BLESS YOU ALL .

  • @HiwotSimon
    @HiwotSimon 6 днів тому +2

    ዋው ጌታ አያሳፍርም ስሙ ይባረክ
    እናቶች ክፉ አይንካቹ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 5 днів тому +1

    ጌታኢየሱስ ስለእናትና ልጅት ምስጋና ይድረሰው

  • @AregashMaleko
    @AregashMaleko День тому +1

    ውዴ እናት ተባረክ ♥️♥️♥️♥️

  • @XplusS-x7j
    @XplusS-x7j 6 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህነሽ ለዚህ አበቃሽ ❤❤❤

  • @user-ju8kh6ec2l
    @user-ju8kh6ec2l День тому

    ክብር ለጌታችን ለወደደን ለመረጣል ለአዳነን ይሁን አሜን የሰማይ ወራሽች ያደረገልን ጌታ ይባረክ አሜን በእውነት ጌታ ለዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ይውዳሴ ❤❤❤❤

  • @FekerHayle
    @FekerHayle 7 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ያበቃሽ እናትሽ ጀግና ናት

  • @berekettarekegn4684
    @berekettarekegn4684 5 днів тому +2

    በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስጌን

  • @yesakedagu
    @yesakedagu 6 днів тому +2

    እናት እኮ ልዩ ፍጥረት ነት ለልጅ ምንም ነገር አትስሲትም👏

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 6 днів тому +3

    Wowoowwowowowowowowo🍇🍇🍇🍇wowoowwowowowowowoo❤️❤️❤️❤️❤️wowowowowowowoo❤️ow❤️❤️❤️wowo❤️ክብር ለጌታ ይሁን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @yigataslame3609
    @yigataslame3609 7 днів тому +4

    በኢየሱስ ስም ሁሌ ነቨር የማስባት እ/ር ይመስገን

  • @sabaifterlu6032
    @sabaifterlu6032 6 днів тому +3

    ጌታ የሱስ ዘመናቹ ይባረክ፡ እውይ እንዴት ደስ እንዳለኝ።
    ዮኒ ምን እንበር ዘልኣለም እስከ ብህይወት እንዳለህ መልካሙን ስራ በዝቶ በቤትህ ይፍሰስ።
    ከዚህ የሚበልጥ ደስታ ምን ኣለ።

  • @AddisAsefa-i9p
    @AddisAsefa-i9p 7 днів тому +3

    እንኳን ጌታ እረዳሽ የኔ ቆንጆ ተባረክልኝ የረዳሽ ጌታ ይመስገን

  • @AdanaLombamo
    @AdanaLombamo 6 днів тому +3

    አሜን የጌታ ስሙ ይባረክ 🙏🙏

  • @TedilaLemma
    @TedilaLemma 6 днів тому +3

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 7 днів тому +3

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባረክ ዘማንህ ይባረክ እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ደረሳልሺ ኢየሱስ❤❤❤

  • @wubitubi
    @wubitubi 6 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ እናት ደስ ብሌኝል❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አይሳሳትም

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 6 днів тому +3

    የኔ ቆንጆ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳድህ እንኩዋን ለምስጋና በቃሽ የረዳሽ ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm 6 днів тому +1

    ጌታ እንኳንም እረዳሽ ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @haileyona7579
    @haileyona7579 6 днів тому +1

    ፀሎታችንን ሰምቶ የረዳን የፈወሳት ያላሳፈረን ጌታ ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ ። እጃቸዉን የዘረጉላቸዉ ወገኖቻችን ዘመናቸዉ ይባረክ ። ክብር ለእናቶች

  • @yednekachewbehailu3353
    @yednekachewbehailu3353 6 днів тому +2

    እንኳን ጌታ ረዳቹ እንባችሁን ያበሰ አምላክ ይመስገን ጌታ ይባርካቹ

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 6 днів тому +1

    የኒየ በልጆችህ ደስ ይበልህ ልጆችህ ክፉ አይንካቸው

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 6 днів тому +1

    ያገዛችኇት እና የመልካም ወጣት ፓስተር ዮናታን የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ለበረከት ሁን ተባረኩ ፈውሳችሁ የፀና ይሁን !

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 6 днів тому +3

    Keber Le Egzabher Yehun melkam ladergachew hulu egzabher yebarkachew yoniya egzabher yebarlkhe zemneh yebarke

  • @rb2782
    @rb2782 6 днів тому +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን, እንኳን እግዚአብሄር ረዳቹ. ዮኒዬ እና ሃቢ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ ዘመንናቹ ይለምልም 🙏🏼✝️❤️

  • @RebkaChala
    @RebkaChala 6 днів тому +1

    ጌታ እንኳን እረዳሸ እህቴ እንኳንም ተፈወሸ ፈጣረ አሁንም ካንቺ ጋረ ይሁን

  • @MaysaHaidar
    @MaysaHaidar 6 днів тому +1

    በእውነት እግዚአብሔር የቅሪብ ነው ስሙ ብቻ ይበረኪ ውዴ እንኳን ጌተ ረደሽ ብዙ ቀን ስየስብ ነበረ ጌተዬ እበዬን አብሱሀል ❤❤❤❤❤እናቴ ክፉ አይንከሽ❤❤❤❤

  • @mekdasmekdas7425
    @mekdasmekdas7425 7 днів тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን ❤❤❤
    እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ረዳቹሁ እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልል ልልልል
    እልልልልልልልልልል
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ወይኔ በጣም ደስ ብሎኛልልልል

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 6 днів тому +1

    ጌታ ምን ይሳነዋል ክብር ለጌታ ይባረከ💜💜💜💜💜💛💛💛🌻🌻🌻🌻🌻እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት ጌታ ይባረክሽ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻💛💛💛💛

  • @gxhx467
    @gxhx467 6 днів тому +1

    ተመሰገን የኔ ጣፋጭ እንኳንም ደህነ ሁንሸ

  • @AynalemTadesse-n9f
    @AynalemTadesse-n9f 6 днів тому +2

    አፒ ተባረክ አሜን ይከናወንልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiz59905
    @tiz59905 7 днів тому +2

    እሰይ እልልልል እንኮን ጌታ ረዳሽ የኔ ቆንጆ ❤ድንሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እግዚያብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @mhmdali3700
    @mhmdali3700 6 днів тому +1

    የኔ እናት ነፍ አመት ጌታ ያኑርሽሽሽ የኒ አተን የምገልጽበት ቃል ኤለኝም ለምልምልልልልኝኝኝ ጌታ ቢፈቅድ አንድ ቀን አገሬ ገብቼ ባተ መገልገሌ አይቀርም❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RozaTek
    @RozaTek 6 днів тому +1

    መጀመራያ እህቴ አንች ጀግና እናት ነሺ ተባረኪ ልጅሺም ፈጣር እንካን ፈወሰልሺ
    ዮወኒ እግዚአቢሒር አብዝቶ ይባርክህ የረዳችሁ በሙሉ ፈጣር በወጣው ገንዘብ አብዝቶ ይባርክላችሁ ❤❤❤
    ❤እማየ ❤እናቴ ❤አደየ ይገርማል 3ት ብቻ ቃላቶች አይገልፃትም የእናት ነገር ፉደሎቹ አነሱ የማየ መግለጫ በጣም ብዙ ነው የኔ ውድ እናት ለመጀመራያ ግዜ ከአገር የተሰደደችው እኔን አሞኝ ነበር የኔ ውድ እናት እማየ ነብስሺን ይማረው ለዘላለም ልቤ ላይ አለሺ እናቴ አልጠገብሆትም ከዚች አለም ስትለይ 😭😭
    እናታችሁ በሒወት የላችሁ ሁል ግዜ ፍቅራችሁን ግለፁላቸው ግለፁላቸው❤❤እወዳች

  • @SelamBera
    @SelamBera 6 днів тому +1

    እንደት ድንቅ አምላክነው እኛ ምናመልከው ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን አልፎ ስወራ ቀላል ይመስላል በጌታ ስንቱ ታለፈ ጥንቃቀ አድርግ ብዙም ሺታ ምናምን ተጠንቀቅ❤❤❤❤ በፀሎትዬ እድሜሽ የማቶሳላ ይሁንልሽ ለእናትሽም ❤❤❤

  • @noorfoon2577
    @noorfoon2577 6 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባራኩ ዮንዬ ጌታ ዘማንሂ ሁሉ ይባርክ❤❤

  • @senaytsoko7331
    @senaytsoko7331 6 днів тому +2

    ክብር እግዚአብሔር ይውን

  • @PeterGorge-tu7ov
    @PeterGorge-tu7ov 5 днів тому +1

    AMEN JESUS IS LORD ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን
    BLESS IN JESUS NANE Prophet

  • @EyobelBadenga
    @EyobelBadenga 6 днів тому +2

    የኔ ውቦች እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና ይሰጣችሁ ❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 6 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 👏🥰🥰🥰🥰

  • @mebiratudata89
    @mebiratudata89 6 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለናንተ

  • @buruki4864
    @buruki4864 6 днів тому +2

    የኔ ቆንጆ እንኮን ጌታ እርደሺ እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 6 днів тому +2

    uuuuffff እንዴት ደስ እንዳለይ ገና videonገና ጨስሼ ሳላይ አምና ስላየዋት ደስ አለኝ

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 6 днів тому +1

    ❤❤❤😢😢😢😢😢😢Ekuan GATA EYESUS REDASH Adegna Enat Nesh yoniyee Zemenik Hulu yibarek kenemulu Batesebik !Ameeen Yadirigilat Lehap zemenesh yibarek hapiye❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-dq7bu9jk8u
    @user-dq7bu9jk8u 6 днів тому +2

    Hooo getaa hoyee tamesgene getaa ye wadeshalee tebarke enatee❤❤❤❤❤

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485
    @ifgodiswithuswhocanbeagain9485 6 днів тому +1

    Yoni, zereh yelemlem, tiwiled yestehi setohal biza tirfe betrfe
    Yadrgehi. Lewi yibza amen

  • @Zemensh
    @Zemensh 6 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይማሰገን በጣም ደሰ ይለል እንኳን ደሰ አለቹ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hannaweldmiceal7662
    @hannaweldmiceal7662 6 днів тому

    የኢትዩጲያ እዠብ እግዛብሄር ይባርካችሁ!!!!!!!

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ጌታ እረዳሽ እልልልልልል

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 6 днів тому +1

    እግዛብሄር ይመስገን ክብሩን ሁሉ ጠቅልሎ ይውስድ እንኳን ጌታ እረዳሽ የኔ ቆንጃ

  • @መሰከረምኤረጀቦ
    @መሰከረምኤረጀቦ 6 днів тому +1

    ጌታ እየሱስ እንካን እርዳሺ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SarahSarah-zl3vs
    @SarahSarah-zl3vs 6 днів тому +1

    ክብር ሁሉ ለዚህች ቀን ለባቀን ለናዝሬቱ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁን 😢🙏🙏🙏🙏🍒አሜንንን

    • @sami181
      @sami181 6 днів тому

      Taberake mare❤

  • @DaribeHassan-y8k
    @DaribeHassan-y8k 4 дні тому

    ዮኒ የኔ አባት ፈፂሞ ክፉ አይንከክ❤❤❤

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 6 днів тому +2

    Kibre Hulu la geta laeyesus yhune 💯❤️🙏🙏

  • @yetnayet1371
    @yetnayet1371 4 дні тому

    የዘላለም አምላክ ይባረክ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 5 днів тому

    እንደ ሃፒ አይነት ደጋግ እህቶችን ጌታኢየሱስ ያብዛልን

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 6 днів тому +1

    Ufff እናት ነፊ ነፍ ነፍ ዓመት ኑር 💋💋💋💋

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi 7 днів тому +1

    ጌታ እየሱስ ክብር ላተ ይሁን 😘😘😘😘😘😘😘😘