ሊገላት የሚፈልጋት ወንድሟ መጣ መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 жов 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 283

  • @yodeteendryase2927
    @yodeteendryase2927 2 роки тому +83

    እዩልኝ እንግዲህ ምርኮ ሲበዛ
    የቱም ጀግና ለኢየሱስ እጁን ይሰጣል

  • @yefkrbet1632
    @yefkrbet1632 2 роки тому +50

    እሰይ ዉጣቱን ከሞት ወደ ህይወት የምመልስ ጌታ ይባረክ🙏❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 2 роки тому +57

    ከጭፍን ጥላቻ እግዚአብሔር ይሰዉረን ደግሞ እውነት ነው የሚያድን ኢየሱስ ብቻ ነው ዎንድሜ እንኩዋን ክርስቶስ ደረሰ እግዚአብሔር ይባረክ ዮን ❤️❤️❤️

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 2 роки тому +23

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁንለት!!!!ኢየሱስ ያድናል🙏🙏🙏💚💛💔🙏🙏🙏💚💛💔

  • @bitsitbitsittadesse5268
    @bitsitbitsittadesse5268 2 роки тому +66

    ይህች comment ለምታነብ ሁሉ የእግዚአብሔር ሰለም በየለችሁበት ሀጋር ሁሉ ይሁን

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 2 роки тому +55

    ዮኒዬዬዬ አተ እኮ ትለያለህ እግዚአብሔር ይባርክ ለዚህ ሁሉ ወጣቶች አባት ስለደረገክ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 роки тому +13

    እውነት ነው የሚያድነው ክርስቶስ እና ክርስቶስ ብቻ ነው። ስለ እናተ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ።🙏🙏👏

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 2 роки тому +21

    አዎ ክርስቶስን ክርስቶስ ነው ምድና የኔ ወንድሜ እንኳን ወደተለወጠው ህይወት በስላም መጣ እስይ ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ይድናል እስይይይይ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 роки тому +13

    እስይ ዉጣቱን ከሞት ወደ ህይወት የሚለዉጥ ጌታ ይባረከ ዮኒዬ ዘመን ይባረከ የኔ ወንድሜ አይዛከ ጌታ መልካም ነዉ

  • @abdulkaremalbalushi5912
    @abdulkaremalbalushi5912 2 роки тому +2

    ዮንዬ የጌታ ሠላም ካንተ ጋር ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 роки тому +6

    ዮኒዬ አንተን ለምድራችን የሰጠን አባት እግዛብሔር ይባረክ 👏

    • @monamoba6934
      @monamoba6934 2 роки тому +1

      AmeeeenAmeeeeen🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭❤❤

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 роки тому +32

    ቤ/ክ ሆይ!! ትውልድ ሆይ !! የእግዚአብሔር አፍ ተናግሯልና ፣ የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!!

  • @mesitube
    @mesitube 2 роки тому +7

    ዮዮ አንተ ለወጣቱም ለኢትዮጵያ እናቶች በረከት ነህ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን እንቀጥላለን ወይም ደሞ እንቀጥላለን ❤❤❤️

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +7

    ምርዬ የኔ ቆንጆ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ ተባረኩ ወንድምሽ እግዚአብሔር ይባርከው የይቅርታ ልብ ያለው እሱ የተባረከ ነው ቀሪ ዘመናችሁ በፍቅር ይለቅላችሁ ተባረኩ🙏

  • @mekdimekdi7556
    @mekdimekdi7556 2 роки тому +4

    ዮኒዬ እወድሀለሁ ተባረክ❤️

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 роки тому +2

    አይዞህ ወንድሜ ክብር ለጌታ ይሁን በጣም ነው በንግግርህ የተዳነኩት በመጨራሻ ደግሞ ከእህቲህ ጋር ስትተቃፉ እንባ በእንባ ነው የሆንኩት እህቶቻችንና እናቶቻችን አባቶቻችን መወዳድ መክባር አለብን ተባረኩ ፍቅር ይብዛ ተባረክ ዮኒ የኛ ምርጥ አገልጋይ ቡሩክ ሁን

  • @በጌታደሰይበላቹ
    @በጌታደሰይበላቹ 2 роки тому +15

    እሰቲ ለጌታ ፍቅር ሰጡት ጌታ ምንም አይፈልግም ምሰጋና ሰሙን ደጋግማቹ ጥሩት ጌታሆይ በይቅረታ በፍቅርክ በእቅፍክ ያሳደከኝ ያኖረከኝ እንድተነፍሰ፣ እንዳይ ፣ ሰላረከኝ አመሰግነሃለሁኝ በሉት ኢየሱሰ ፍቅር ነው ኢየሱሰ ያድናል ኢየሱሰ ያሳረፋል ኢየሱሰ ያጠግባል እረ ሰለ ኢያሰሱ ቢወራ አይጠገብም

    • @tellnotoany1655
      @tellnotoany1655 2 роки тому +2

      እውነት ነው፡፡ እየሱስ በእውነት ጌታ ነው፡፡

  • @tigitsttilaye2779
    @tigitsttilaye2779 2 роки тому +5

    ኧረረረረ የዘንድሮ ደግሞ ይለናል
    ጌታ ወይ ተመስገንን አመሰግናለሁ
    አባ ዮኒዬዬ የኔ አንደኛ በርታልን ❤️❤️❤️❤️💘💘🙏

  • @martaalemu8431
    @martaalemu8431 2 роки тому +4

    በጣም ደስ ቢሎኛል ከምላቸውሁ በላይ ጌታን አመሰግናለሁ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 роки тому +10

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ህ

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 2 роки тому +7

    እየሱስ ፍቅር ነው አመሉ እሳይ በጣም ደስ ይላል በሃይመኖርትነት መንፈስ የምትከራተቱ ምን አለ እርፍት ወደ ሆነ ጌታ እየሱስ ብትመቱ ያስርፋችዋል ዮንዬ ምን ልበሊ ተባረካ ቅር ♥️🙏🙏

  • @redeatagegegnehu7869
    @redeatagegegnehu7869 2 роки тому +1

    ለዚህ ሁሉ ወጣቶች አባት ስለደረገክ እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድሜ አይዛከ ጌታ መልካም ነዉ

  • @hanamhedi4487
    @hanamhedi4487 2 роки тому +2

    ክርስቶስ መቀበል ማለት እራሰን ማዳን ነዉ በትክክል።ተባርክ በቤቱ ያጽናችሁ ዮኒ ዘመንህ ይባርክ አንተ ልዩ ነህ🥰🥰🥰

  • @masratekabada4223
    @masratekabada4223 2 роки тому +12

    እግዚአብሔር መልከም ነው ወንድም አይዝክህ 😭ኢየሰሰ ፍቅር ነው ከአሁን በኋላ በፍቅር ትኖራለችሁ ❤❤❤

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 2 роки тому +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው

  • @sintayehwworku2630
    @sintayehwworku2630 2 роки тому +6

    ያድናል ኢየሱስ።
    ዮኒ የትውልድ አባት ክፉ አይንካህ

  • @TashaleTolera
    @TashaleTolera Рік тому

    ጌታሆይ፣ስለምህረትህ፣ምን፣እንከፍለሀለን፣ሁሉ፣የአንተ፣ነዉ፣ሁልጊዜ፣እናመሰግነሀለን።

  • @abeba3977
    @abeba3977 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው
    በደሙ የገዘን የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +2

    ምንም ማድረግ አይቻልም ይሄ የእግዚአብሔር ጊዜ ነው ስሙ ይባረክ

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 2 роки тому +2

    መክፈቻው የተጀመረው በነብያቶች ህብረት የዘንድሮ መልካም ወጣት ይለያል ዮንዬ ሺ አመት ኑርልን

  • @ምህረት-ኰ1ቨ
    @ምህረት-ኰ1ቨ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏❤❤❤
    ዮኒዬዬ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @mulusewumotivation
    @mulusewumotivation 2 роки тому +20

    መሀሪ ነው ኢየሱስ

  • @የእየሱስነኝ-ጨ4ጘ
    @የእየሱስነኝ-ጨ4ጘ 2 роки тому

    uuuuffffffaaay ዮንዬ የልቤ ይድረስህ አንተ ሁሌም አንደኛ ነህ የአበቴ ብሩህ ኑርልን ሁሌም እየስተረክ ተበረክ

  • @ana8712
    @ana8712 2 роки тому +7

    gedam le gedam yemeyankeratete menfese ke Ethiopian hezb laye yetefa be eyesus seme Amen

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew2226 2 роки тому +3

    ጌታ እየሱስ ይበርክህ ዮኒ ፀገው ይብዘልህ

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 роки тому +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ሆይ ስም ይባርክ ትውልድን ከእስራት ሰለፈታ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ዮኒ ተባረክ የኢትዮጵያ በረከት ነህ🙏🙏

  • @ማርታአበራ-ጸ3የ
    @ማርታአበራ-ጸ3የ 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስግን ምን ይበለሊ ተመስግን ነው ይምር እንባ እንድ ውሃ እይፍስስ ምስሞ ዮኑይ እግዚአብሔር ይበርክ እንወዳሌን

  • @adaada6530
    @adaada6530 2 роки тому +3

    እንኳን ረዳክህ ወንድሜ ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @bk7202
    @bk7202 2 роки тому

    ኤረ ዮንዬ እንዳው ምን ልበልህ ጌታ በዚህ ዘመን አስነሳክ ክብሩ ለጌታታችን ይሁን አንተም ተባረክ
    እንዳው ሰጣን በዝህ መልካም ወጣት ካልተበሳጨ በምን ይበሳጭ

  • @abdulkaremalbalushi5912
    @abdulkaremalbalushi5912 2 роки тому +2

    ዮንዬ ክፉ አይንካህ 🥰🥰🥰🥰🥰😥😥😥😥😥😥የኔ አባት 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bettyalex6541
    @bettyalex6541 2 роки тому +11

    እየሱስ ጌታ ነው 👏👏👏👏👍👍👍👍ለሰው የማይቻል ለእግዛብሔር ይቻላል

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 2 роки тому +2

    ዮኒዬ ተባረክልኝ ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @ያቡፍቅር
    @ያቡፍቅር 2 роки тому +6

    የኛ ጌታ እኮ ድንቅ ነው 🙏🏾🙏🏾

  • @perffsgty5819
    @perffsgty5819 2 роки тому

    ምን ልበል.. በ መጀመሪያ ሉዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁንለት.. ዮንዬ ለ አገራችን የተሰጠክ ስጦታቺን ነህ.

  • @altamimiali5283
    @altamimiali5283 2 роки тому

    ዮኒ ዘመን ይባረክ ምን ልበል ጌታ ብድሪትን በእጥፍ ይክፈል በበዙ ፀጋው ይበዛል

  • @tigistnicola3301
    @tigistnicola3301 2 роки тому +5

    ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭 የኒዬ የሰላም ንጉስ ከበትህ አይጥፋ እዉዳሀለዉ❤

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 2 роки тому

    መልካም ወጣት ገና ብዙ ወጣት ያመልጥበታል የሚገርም ምስክርነት ነው እንካን ጌታ ረዳችው ተባረኩ።

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +2

    ይሄን ያደረገው ጌታነው ስሙ ይባረክ❤❤

  • @sonyshop2288
    @sonyshop2288 2 роки тому

    የኒዮ አንተ 🥇አንደኛ ሁሉም 🥇አንደኛ የኢትዮጵያን ጠየቁ እግዚአብሔር በአንተ ሆኖአ ስፋት አይቸዋለሁ ዘመን በጌታ ይባርክ በቀር ዘመን ለይ እግዚአብሔር የጠቆመ በክርስቶስ ደም ተሸፈነ ❤❤❤❤📖👈

  • @mesigola2242
    @mesigola2242 2 роки тому

    ክብር ሁሉ ለ እግዚአብሔር ይሁን! ዮንዬ ስላንተ ጌታ ይባረክ!!!! 1ኛ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም

  • @መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ

    ዮኒዬ በደንብ ተሳክቶልሃል❤❤❤አስለቀሱኝ የምር😥😥😥😥

  • @rb2782
    @rb2782 2 роки тому

    ኦ እግዚአብሔር ሆይ ህልም ነው ሚመስለው እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ውስጥ እየሰራው ያለው ነገር ማመን ይከብዳል፡ ዮኒ እንዴት እድለኛ ሰው ነው እንግዲህ አይነት ነገር በዘመናት መካከል ታይቶ አይታወቅም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    ለአንተ ቃል የለኝም ተባረክ ዮኒ
    የኔ ጌታ የልብ አምላክ ነው አምላኬ እባክህ ለሀገሬ አብቃኝና የአንተን ደግነት ላውራ አባቴ😭😭😭

  • @eyuyegatalji2476
    @eyuyegatalji2476 2 роки тому

    ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን ዮኒዬ ጸጋው ይብዛልህ

  • @sabaaynalem2164
    @sabaaynalem2164 2 роки тому

    ዮኒየየ አነደኛ ነህህህ ተባረክክክ...ዘመንህ ሁሉ ይባረክክክ...ደግሞ መልካም ቤተሰብን እንጠብቃለን

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ሆይ ስለ ዮናታን አገልግሎት እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому

    ዋው መጨረሻው ደስ ሲል በደስታ አለቀስኩ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ

  • @Selamawittadesse6100
    @Selamawittadesse6100 2 роки тому +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @sara.fikerfiker6560
    @sara.fikerfiker6560 2 роки тому

    ዮኒዬ ተባረክ በአንተ ውስጥ ያለው የክርስቶስ ብርሃን ለቤቴ ለቤተሰቦቸ ያብራ

  • @solomonhailu7705
    @solomonhailu7705 2 роки тому

    Most of the time I watch testimony in tears .brother yoni God bless you more and more.

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 2 роки тому +7

    መዳን በሌላ በማንም የለም ሰው ሁሉ እንዲድንበት የተሰጠ የእግዚአብሔር ነጻ ስጦታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ።

  • @betielelias6920
    @betielelias6920 2 роки тому

    Tesaktolhak Yonye: Geta Eyesus ybarek::

  • @tadele2730
    @tadele2730 2 роки тому +2

    የደዘ ሰው የጎረቤት ልጅ ነው ደስ ይላል

  • @genetbelachew7574
    @genetbelachew7574 2 роки тому

    ሥላንተ ጌታ ይክበር ደሥ ይላል

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 роки тому +2

    ጌታ ኢየሱሰን አይቶ እጁን ያልስጣ ማነው ኢየሱሰ ታርክ ቀያር ሀለሉያ

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 2 роки тому

    ዮኒ ጌታ ለምድሬ አንተን ስለሠጠ ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @fantueshetu3068
    @fantueshetu3068 2 роки тому +1

    ዮንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @geshgeshhaila8003
    @geshgeshhaila8003 2 роки тому +2

    ጌታ ሆይ ስምክ ይባረክ

  • @fefekeke-hg2zv
    @fefekeke-hg2zv 2 роки тому +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ

    ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም

  • @officialteshomegetachew5939
    @officialteshomegetachew5939 2 роки тому

    Ay Yoniye Anten Geta tetekimo bizuwechin Asarefe! Zerih Yetebarek yihun! Rabbi Ciise Masiix ha ku barakeeyo walallkay ❤️❤️❤️❤️❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥

  • @mahdertesfaldet6315
    @mahdertesfaldet6315 2 роки тому

    Hello my name Mahder first thanks God for your worship yoni , am view your worship on UA-cam every day so am listen Amharik language , but poor speaking Amharik am Eritrean ,

  • @masmat1451
    @masmat1451 2 роки тому

    Iyesus geta nwo yoniye yene abati tabaraki

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 2 роки тому

    ስለዚህ ድንቅ ፕሮግራም የጌታችን የመዳንታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይባርክህ 🙏🙏👏👏እግዚአብሔርን እናመሰግናለን 🙏🙏ዮኒዬ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ እረጅም እድሜ ያጥግብህ ተባርክልኝ እንወዳለን 🙌❤😍

  • @makdyetube4751
    @makdyetube4751 2 роки тому +4

    Yoniye tabarkilge ba bezu tilayale✝️😥😥😥😥😥🙏👏👏👏

  • @samrisimret4988
    @samrisimret4988 2 роки тому +1

    Iyesus yadinal !!! ❤🙏🤲

  • @eligmain5619
    @eligmain5619 2 роки тому

    ዮንዬ ከአምሮዬ በላይ እየሆክ ነው ፀልይልኝ ያሰብኩት ነገር አለ

  • @shgsuzhhahsh9500
    @shgsuzhhahsh9500 2 роки тому +1

    ፍቅር ኢየሱስ

  • @aishaobaid4862
    @aishaobaid4862 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክ ዮኒዬ

  • @meriyyoutube6153
    @meriyyoutube6153 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው ወንድም❤👍

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 роки тому

    ክብር ለአገዘየበኤር ፍቅር ለሆነው ይሁንለት እውነት ውሰጥን የሚነካ እናት መሆን መልካም ነው የዘን ያአል እነኳን ልጆ ለሊላም ልቧ ስስ ነው ። ሰለም ላጣ ቤተሰብ በደስታ መሠብሰብ የጌታ ባርያ ዘመን ቤተሰብ በጌታ ስም ይለመልም ይበረክ የሊላሠው ደሰታ የኔ ደሰታ ነው እየሱስ ጌታ ነው።

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 2 роки тому

    ዮንዬ ትለያለህ እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 2 роки тому

    Uuuuuu ye Kirisitos lije mehon ke Hulu yebaltal Eyesus Kirisitos Ye Egziabher Lije Geta naw ❣️😘

  • @haymanotmehari2311
    @haymanotmehari2311 2 роки тому +2

    ዘንድሮ ለኢትዮጲያ ወላጆች ቀን መጣ ❤❤❤

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 2 роки тому +1

    ጌታኮ ፍቅሩ አይቀዘቀዝም ዋውውውው ዮንየ❤😘❤

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 роки тому

    ዮኒየ ተባረክልኝ በብዙ

  • @agcell3731
    @agcell3731 2 роки тому +1

    ዋዉ ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር

  • @mesiyedellodergo8496
    @mesiyedellodergo8496 2 роки тому

    ደስታዬ ወደር የለውም አዳኙ ኢየሱስ ያድናል ስባል የኔ ኢየሱስ የኔ ወዳጅ የኔ አባት ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስዬዬዬ

  • @kibinash5878
    @kibinash5878 2 роки тому

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ተመስገን ❤️❤️❤️

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 2 роки тому

    እልልልል አሜን ሀ ሌ ሉ ያ!!!

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 2 роки тому

    እግዚአብሄር መልካም ነው ሽህ ጊዜ ወድሜን ይቅር በማለቴ ዛሬ የሰላም እቅልፍ እተኛለሁ።
    ይቅር ማለት ትልቅ ድል ፈውስ ነው

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 роки тому +4

    WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG,TANGIBLE, SPIRIT FILLED,BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому +1

    ጌታኢየሱስ ስሙይባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰላምለሀገሬ-ቀ8ጘ
    @ሰላምለሀገሬ-ቀ8ጘ 2 роки тому

    ወይ ዘንድሮ ልዩ ነው ኢየሱስ የ እውነት ነው ወገን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 роки тому +2

    በብዙ ወጣት ላይ የነበረው ጨለማ በእግዚአብሔር በብርሃን ስለወጥ።

  • @mekdiphonetastic824
    @mekdiphonetastic824 2 роки тому

    Kiberi legeta yihun eyesus yihun yoni tebark geta tsegawun yabezalih limlim

  • @aberuberhanu1776
    @aberuberhanu1776 2 роки тому

    እያለቀስኩ ነው የሰማሁት የጌታ ፍቅር ምህረቱ እያስለቀሰኝ ነው የሰማሁት እንዲሁ እንደተቃቀፋችሁ ጌታ እስኪመጣ አብራችሁ ተጓዙ

  • @wondimugetachew7288
    @wondimugetachew7288 2 роки тому

    እንዴት ደስ ይላል?

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 роки тому +1

    ድንቅ እግዚአብሔር