የአመቱ ታላቁ ይቅርታ...ድንቅ ምስክርነት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 @MARSIL TV WORLDWI

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 392

  • @yeneneshfiseha9739
    @yeneneshfiseha9739 2 роки тому +66

    ይበልጣል ኢየሱስ ከእናት ይበልጣል
    ይበልጣል ኢየሱስ ከአባት ይበልጣል
    እኔ ምስክር ነኝ ኢየሱስ ይበልጣል🙏🙏🙏😭😭😭😭😭የዘላለም ሕይወት ኢየሱስ ያንቺ ነው እግዚአብሔር የሕይዋን አምላክ ነው
    ተባረኪ በኢየሱስ ስም ዮኒ 1ኛ👌👍

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 роки тому +46

    እንዲህ ነው ክርስትና የይቅርታ ልብ ያለው ጌታ ይባርክሽ መዳን ለዘሮችሽ ይሁን።❤❤👏

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 2 роки тому +60

    እግዚአብሔር ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን ዮኒዬዬዬ አተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እወድሃለሁ ❤❤❤❤

  • @fadi5alife14
    @fadi5alife14 2 роки тому +47

    በእውነት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እኛ ከምናውቀው ከማናውቀው ከየትኛውም የጠላት ሴራ እየተጠነቀቀ የሚጠብቀን ስሙ ይክበር ይባረክ 🙏🙏

    • @dawitnigussie3929
      @dawitnigussie3929 Рік тому

      😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮ዠ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅?ዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧ ዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧ ዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧ ዧበቀር በቀር በወቅቱ ዧዧ

    • @dawitnigussie3929
      @dawitnigussie3929 Рік тому

      😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮ዠ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅?ዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧ ዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧ ዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧ ዧበቀር በቀር በወቅቱ ዧዧ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +73

    አቤት የእግዚአብሔር ምህረትና ጥበቃ ማልቀሴን ማቆም አልቻልኩም ይሄ ከአይምሮ በላይ ነው አይዞሽ የኔ እናት እእእፍፍፍፍ

  • @የተዋጀዘመን
    @የተዋጀዘመን 2 роки тому +7

    እንኳን ጌታ ደረሰልሽ እህቴ ታሪካችን በጠቂቱ ይመሳሰላል የእኔን አባት የገደለው የእህቱ ልጅ ነበረ አባቴን በጣም ስለምወደው ውስጤ ከመጠን ያለፈ ይጎዳ ነበር ጌታ ግን አፅናናኝ ከበቀልም ታደገኝ እንኳን ጌታ ደረሰልሽ

  • @ኢየሱስዋናዬነው-ሐ5ቐ
    @ኢየሱስዋናዬነው-ሐ5ቐ 2 роки тому +37

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዮንዬ
    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያና ለህዝቡ መድኃኒት አድርጎሃል ....ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +33

    ሰው ጠንካራ ነው ከደረሰባት በላይ የዎች ማቁሰል ይብሳል ጌታ ከሁሉ ይበልጣል የሚጠጋጋ ወዳጅ ነው ሃሌሉያ

  • @tigitsttilaye2779
    @tigitsttilaye2779 2 роки тому +29

    Wowwww ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ
    አይዞሽ እግዚአብሔር በአንቺ ሕይወት መልካም ሥራ አለው 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 2 роки тому +12

    የኔ እናት በጣም ጠንካራ ነሽ እንኳን ጌታ ረዳሽ ዮኒዬ ተሳክቶልሀል

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 2 роки тому +4

    በጀርባዬ ተንጋልዬ እያየው በአንድ ጎን እንባዬ ወርዶ ትራሴን አረጠበው ውይ ምን አይነት አባት ነው ግን እየሱስ ድንቅ ነው።

  • @amengetachew4485
    @amengetachew4485 2 роки тому +21

    በስመአብ ስንቴ ደጋግሜ አየሁት..በጣም የማይሰለች ልብ የሚነካ ምስክርነት ነው።..ኡኡ..እህቴ ጌታ ይባርክሽ...

  • @tihtinayejualgaw1788
    @tihtinayejualgaw1788 2 роки тому +6

    ትላንት ልብሽን ልጅነትሽን የጠበቀ እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅሽ ተባረኪ❤

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 2 роки тому +22

    ዳቢሎሰ ሊያጠፋ ሊያርድ ነው ኢየሱሰ ግን ሕይወትን ይሰጣል😍❤❤❤❤

  • @beimnetgebre6561
    @beimnetgebre6561 2 роки тому +10

    ታላቅ ይቅርታ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
    ትልቅ ሰው ነሽ።ምናምንቴ ሀጢያታችን ይቅር የተባለልን ሰዎች ነን እኛም ሁሉንም ይቅር ማለት አለብን።
    እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ነዉ እህቴ።ፀጋው ይባዝልህ ዮኒ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +15

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 2 роки тому +5

    ዬኒዬ ሁሌም እንደተሳካልህ ነው የኔ የዋህ ተትረፍረፍ የምድር ጨው ነህ እኮ እወድሀለሁ!!!!!

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 2 роки тому +5

    ጌታ ኢየሱስ ስብራትሽን ስላዳነው ኣመስግነዋለው የኣመቱ ምርጥ ምስክርነት ተባረኪ

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 2 роки тому +9

    አቤት ጌታ ኢየሱስ ስንቱን ነፃ ያወጣል፡ክብር ይሁንለት፡፡

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 2 роки тому +2

    በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ተጠነቀቀልሽ እውነት ነው እየሱስ ከሁሉ በላይ ነው

  • @makiyajamale610
    @makiyajamale610 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር አንተ ትልቅ ነህ ተባረክ

  • @mmb5706
    @mmb5706 2 роки тому +2

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ።
    ያድጋል ይታደጋል ።

  • @Hewanfirst07
    @Hewanfirst07 2 роки тому +3

    Yoniye አንተ ከተሳካልህ ቆየ እኮ ቀሪው እድሜህ በቤቱ በፍሬ ይለቅ ተባረክልኝ

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 2 роки тому +7

    እንኳን ጌታ እየሱስ ደርስልሽ በቀል የዳቢሎስ ነው ስይጣን ከስራ እየሱስ ለዘላለም ያድናል አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ከእናት ከአባት ከሁሉም ይበልጠል በተስፋ መቆርጥ ጊዜ የምል ትምህርት ብቻ ሳይሆን መሌኤክት ነው ቡዙዎች አፀናንቶሃል አዎ ዮንዬ ተሳክቶልሃል ♥️🙏🙏

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 роки тому +4

    ዋው አረ ቃላት የለኝም ብቻ ሰለሁሎም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን እግዚአብሔር አፀናናሽ እየሱስ ጌታ ነው

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 2 роки тому +8

    ውድ እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ
    ጌታ ይባርክሽ ፀጋው አሁንም ይብዛልሽ
    እግዚአብሄር ያጽናሽ ያጽናን

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 роки тому +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒ የአንተ ትምህርት የልቀየረው አለ አልልም ተባረክ ስንት ከጥፋት መንገድ ተመለሰ

  • @momloveyou4437
    @momloveyou4437 2 роки тому +18

    የፍቅር አምላክ እየሱስ ስሙ ለዘላለም ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Рік тому

    ዮኒ ጌታ እድሜህን እረጅም ያርገዉ ከጠላት ይጠብቅህ የወጣቶች መዳሀኒት ነህ ዮኒ ወንድሜ በጣም እወድሀለሁ

  • @Seni.601
    @Seni.601 2 роки тому +12

    ያንቺ ብቻ ይበቃል ጌታ ይመስገን ምን ይሳነዋል ኢየሱስ ጌታ ነው!!!! እኔም ቤት በማዳንህ ግባ አባቴ ባለተራ አድርገኝ !!!! ተባረክ

  • @tigisttakle6112
    @tigisttakle6112 2 роки тому +6

    አራ በክርስቶስ ስም ይህ ክፉ መንፈስ ከምድራችን ይነቃል ቅዱሳን እንጸልይ ብዙዎች በእንደዝ አይነት እስራት ውሰጥ ነው ያሉት ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 2 роки тому

    ጀግና የጌታ ልጅ ነሽ አሁንም ጌታ ከአንች ጋር ነዉ በርች እንፅልያለን ❤❤❤❤❤❤

  • @betitube5721
    @betitube5721 2 роки тому

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ድንቅ ምስክርነት ነው ሰይጣን በጣም ክፉ ነው ስራው ይፍረስ እየሱስ ግን የምህረት አባት ነው ገና በእየሱስ ሀይል የጠላት ስራ እናፈራርሰዋለን ገና ብዙ ምርኮን እንበዘብዛልን የያዝነው አምላክ እጅግ ትልቅ ነው ከእኛ የሚጠበቀው አጥብቀን የጌታን ፊት መፈለግ ነው አምላካችንም በእውነት ክብሩን ያሳየናል እናምነዋለን ዮኒዬ ተባረክ የጌታ ፀጋ ይትረፍረፍልህ !!!!!!!!!!!

  • @shofewoyesa4227
    @shofewoyesa4227 Рік тому

    ፍቅር ያሸንፋል ❤የኢየሱስ ፍቅር ሁሉንም ያንበረክካል።ክብር ለታረደዉ በግ ለናዝሬት ኢየሱስ ይሁን!አመን።

  • @milckamikal3306
    @milckamikal3306 2 роки тому +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ እህቴ!!!!!!!!አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ !!!

  • @mefresh3834
    @mefresh3834 2 роки тому +6

    Yoneyy, not only her but a lot of people are skipped form darkness because of of that teaching. May GOD bless you and your family.

  • @betitube1234
    @betitube1234 2 роки тому

    የኔ እናት አንጂቲን በላሽው እውነት አንች ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ አውንም ብርታቱንን ይስጥሽ ይንዬ ዘርህ ይባረክ

  • @asterojoasterojo8272
    @asterojoasterojo8272 2 роки тому +5

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒ ተበርክ ፅጋ ይብዘልህ

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ

    ዮኒዬ እንዳንተ እድለኛ ሰው አለ ብዬ አላምንም ዘመንህ ልምልምምምምም ይበልልኝ

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 2 роки тому +1

    አቤት የሰው ልጅ ታሪክ!!! ዮኒ በእውነትም ባለራዕይ!! አሁን ለአንተ ስም መስጠት ካስፈለገ ሐዋርያው ብትባልስ ምናለ!! የማንንም ሐዋርያነት አልቀበልም

  • @wsazswzss5892
    @wsazswzss5892 2 роки тому +1

    እንኳ ጌታ ኤረዳሽ የኔ እህት ከዛ ሁሉ አውጥተው ለዚህ ያበቃሽ ጌታ ክብር ይሁን ባንች ላይ የእግዚአብሔር አላማ ፍቅር ነው

  • @tigisttakle6112
    @tigisttakle6112 2 роки тому +1

    አይዞሽ እህቴ በጠም ልብ የምነካ ተርኪ ነው ተስፈሽ ክርስቶስ ነው እሱ ከጎንሽ ነው ሁሌም😥😭😭😭

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 роки тому +3

    ዩኒ አንደኛ ዘንድሮ ተሳክቶልሃል ተባረክ እየሱስ ጌታ ነው

  • @ghinahamdan5702
    @ghinahamdan5702 2 роки тому +2

    ዋዉ መለወጥ እሄ ነዉ ያመቱ ምርጥ የተለወጠች ልጅ ተባረኪ ዬኒ አስተምሮ ያለወጠዉ በመነፅር ሰዉ ከማይ በመስታወት እራሴን እንዳይ አደረገኝ ዬኒ ዘመንክ ይባረክ

  • @monaali9356
    @monaali9356 2 роки тому +3

    ዮኒ ብርክ በል እማ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ወደጌታ መምጣት ማረፍ በምድር ማረፍ ቀሰማይ ነው ጌታ ይባረክ ።

  • @tesfatsionamsalu4367
    @tesfatsionamsalu4367 2 роки тому

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ከመልካምነቱ ያጥግብልሽ፣ ደግሞ አምናለሁ እግዚአብሔር ይክስሻል፣ ለብዙዎቻችን አንቺ ትልቅ ትምህርት ነሽ፣ በርቺልን👍👍👍👍

  • @chirolodge5317
    @chirolodge5317 2 роки тому +9

    አቤት አጋንንት ስንቶቹን አስሮ ያሰቃያል እህቴ እንኳን ነፃ ወጣሽ

  • @Selamawittadesse6100
    @Selamawittadesse6100 2 роки тому +1

    ብዙ ምስጋና ብዙ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    ዮንዬ እግዚአብሔር ነፊ እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 2 роки тому +3

    ወይ ወይ ኦ ጌታ ሆይ ምህረትህ ብዙ ነው ስለረዳሃት ተመስገን ይዘገንናል

  • @amen3381
    @amen3381 2 роки тому +2

    መታደል ነው እግዚያብሔር ይመስገን ይቅርታ የማይፈታው ነገር የለም

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 2 роки тому +1

    አቤት አቤት አምላኬ ምንድነው የምንሰማው የምናየው ጌታ ሆይ የዚህ ዘመን ነገር ሁሉ ከባድ ነው አባት ሆይ ማረን ዮኒ ምን እንደምልህ አላውቅም አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ የስንቱን ቤት ጌታ ባንተ አልፎ ሰራ ዘመንህ ይባረክ እንኳን በዚህ ዘመን ኖርን ለምልም ብርክ በል

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 роки тому +7

    እቺን እህት ቸርቹ ቢረዳት ጥሩ ነው ።ከዚ ኡከፋ ነገር የለም በጣም ከባድ ህመም ነው የደረሰባት

  • @maseylema7608
    @maseylema7608 2 роки тому +1

    በክርስቶስ እየሱስ ስም ስንት ጉድ ነው ምሰመው አምለኬ ሆይ ከስንት መዓት ነው ሰውን ምትተዳገው ዮንዬ ምን ልበልህ ዘመንህ ይለምልም

  • @ethiofunnytiktokvideo1160
    @ethiofunnytiktokvideo1160 2 роки тому +16

    እየሱስ ያድናል ❤️♥️

  • @እየሩሳሌም-ከ4ጘ
    @እየሩሳሌም-ከ4ጘ 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአንቺ የደረሰ ጌታ ላባትሽም ይድረስ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @menalugedamu4408
    @menalugedamu4408 2 роки тому

    የእውነት ተሳክቶልሃል አገልጋይ ዮሆናታን יהנתן

  • @tigitsttilaye2779
    @tigitsttilaye2779 2 роки тому +2

    ፍቅር የሁሉም ነገር ሥር ነዉ ታድለሽ እህቴ ❤️❤️🥰🥰❤️❤️😘😘😍🥰🥰

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Рік тому

    ዮኒዬ አንተ ጋ የመጣ ሰዉ ሳይለወጥ አይመለስም ኡኡኡኡኡ አቤት ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 роки тому

    የኔ እናት ከአይምሮ በላይ ነው ያሳለፍሽው 😥 እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን የካሳ ያድርግልሽ 🙏

  • @muzameasho2299
    @muzameasho2299 2 роки тому

    ሁሉ ግዜ ነው የሚሳካልህ እግዚኣብሔር ኣምላኽ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ብሩክ ነህ

  • @biniamtirunehtiruneh5670
    @biniamtirunehtiruneh5670 2 роки тому

    እህቴ ተባረኪ ቀሪ ዘመንሽን ጌታ ይባርክ !!!!! ዮኒ እኔ ቃል የለኝም ብቻ በሁሉ ነገርክ የእግዚአብሔር አብሮነት ይኑር ተባረክ!!!!

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb Рік тому

    ዮኒዬ በዚህች ልጅ ብቻ ነፃ መውጣት ፕሮግራሙ ቢያልቅ ራሱ በቂ ነው Amazing

  • @sebsibehandamo1207
    @sebsibehandamo1207 2 роки тому

    ውይ ስንት ዓይነት የህይወት መንገድ አለ😭😭ግን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ!!

  • @ኢየሱስለዘላለምያድናል

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይዞሽ እህቴ በጣም ከበድ ነው ግን ከይቅርታ የሚበልጥ መልካምነት የለም ከሁሉም የሚበልጥ እግዚአብሔር አምላክ አለው በኢየሱስም ማንኛውም ደም ጠጭ መንፈስ ይመታ ዮንዬ ጌታ አብዝቶ ይበረክ

  • @tewodrosgbrhan9969
    @tewodrosgbrhan9969 2 роки тому

    ዮኒ ለምድራችን በረከት ነህ በዘመን ሁሉ ለምልም

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 2 роки тому +7

    Wow this is a very shocking testimony..sister may the God of Israel bless you..thank you father, I glorified your name what you have done for her..you're awesome God..I love you Jesus!
    Much love Yoni xx

  • @Natural1827
    @Natural1827 2 роки тому +2

    ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 🙏እህት ወንድሞቼ ተማሪ ነኝ በመልካም ወጣት ተባሪኪለሁ በብዙ እራሴን ለመቻል እየሞከርኩ ነው UA-cam ከፍቻለሁ አግዙኝ 🙏

  • @HelenSarhe-oc1tw
    @HelenSarhe-oc1tw 3 місяці тому

    አሜን እግዚአብሔር ከሁሉ ዮበልጣል።

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 роки тому +1

    አቤት ጌታ ሆይ ስንት ጉድ አለ ። አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር ባንቺ ላይ ስራ አለሁ ።

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 2 роки тому +1

    ይሕቺልጅ በእዉነት አንደኛ ነች አድራሻዬን ቀይሬለሑ ደስይላል ዬንዬ ተባረክ

  • @kukulu99
    @kukulu99 2 роки тому

    wowow ወንጌላችን ድል ያደርጋል ! ድንቅ ምስክርነት ነው ፡ልጁቱ
    ክትትል ካውንስል ያስፈልጋታል

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 2 роки тому +3

    ይሄ ቃል ያሳጣል እረ ይሄን ጌታ ያላገኙ ጌታ ይድረስላቸው እኔ የምለው ሳጣ ለኔ ለምስኪኗ እንኳንም ምስጢር የሆንከው ጌታ ተገለጥክልኝ ይቺ ሴት ዘርማንዘሯን ነው የምትወርሰው እውነትም የአመቱ ምርጥ ይቅርታ

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 2 роки тому +1

    የምሰጠውም እግዚአብሔር ነው የምከልከልም እግዚአብሔር ነው ፣ እሱ ቸር ነዉና ምህረቱም የዘላለም ነዉና።

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 роки тому +24

    ስንት ጉድ አለ በእየቤቱ አምላኬ ሆይ አይዞሽ እህቴ 🙏

  • @rahelmamogebere1759
    @rahelmamogebere1759 2 роки тому

    የሚገርም ነዉ እግ/ር ትልቅ ትልቅ አምላክ ነዉ ዮኒዬ ተባረክ እግ/ር ያብዛህ ይጠብቅህ፡፡

  • @tilahunwolde5831
    @tilahunwolde5831 2 роки тому +1

    ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ክብር ላንተ ይሁን

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ እህቴ መናፍስት ክፉ ነው ሥራው ይፍራስ አሁን ኢየሱስ ዳረሶሊሸል ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረኪ ያው አውቀሸል በአባትሽ ሆኖ እናትሽንና እህትሽ እንድገድ ያዳረገው መንፈስ ነው ተባረክ ዮኒ

  • @hanaayele247
    @hanaayele247 2 роки тому +1

    ይሄንን ነው የምትቃወሙት የመልካም ወጣት ተቃዋሚዎቾ ገና ይሄን እራእይ ከዚህ በላይ በአለም ዙሪያ ይቀጥላል ይቀጣጠላል የአጋንንት ምክር ይፈርሳል ደም አፍሳሽ ይወጋል ትወልድ ከሞት ያመልጣል ጌታን ወደምድር ያመጣው ፍቅር በባለ አራእዩበኩል ለሰው ዘር ይደረሳል ወንጌል ያሸንፋል ወንጌል ያሸንፋል

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
    @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 2 роки тому +2

    የእኔ እናት አይዞሽ የእኔ ውድ አንቺ ጠንካራ ነሽ

  • @zainadfiekt3465
    @zainadfiekt3465 2 роки тому

    እግዚአብሔር እኮ መልካም አባት እናትም ነው እንኳን ጌታ እረዳሽ የኔ ዉድ

  • @yefkrbet1632
    @yefkrbet1632 2 роки тому +10

    ፈጣር እንኮንም ከዝ መጥፎ ነገር ፈታሽ በቀል ለማንም አንጠቅምም ፈጣር ለሁሉም ሰዉ እንደ ስራዉ ይከፍለዋልና🙏😭

  • @getahuntesfayesiraj6087
    @getahuntesfayesiraj6087 2 роки тому

    እኔ ምንም ማለት አልችልም ጌታ ዘምንሽን ይባርክ በጣም ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽበጣም ❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @hsjjsh8229
    @hsjjsh8229 2 роки тому

    ዮኒዬ አንተን ምን ልልህ እችላለሁ ቢባል ቢባል ስለማይበቃ
    እድሜህ ይርዘም ገና ሚሊዮኖችን እንድታስመልጥ ዘመንህ ደግሞ የለመለመ ይሁን

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    እኔ የሚገርመኝ እግዚአብሔር ነው በየስንቱ ቤት ስንት ጉድ አለ ጌታ ሆይ አቤት ምህረትህ አቤት ቸርነትህ ጌታ መልካም አባት ነው ለአባትሽ ሲል አንቺን አድኗል እሱ የሞተለትን ነፍስ ቢያጠፋም ኢየሱስ ይወደዋል

  • @abbyyirga7689
    @abbyyirga7689 2 роки тому +3

    Wow….what a testimony Praise the merciful Lord and God!!!!!

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 2 роки тому +2

    ዲያቢሎስ ሊያርድ ሊያጠፋ እግዚአብሔር ግን ሊታደግ ሊያድን ሊፈውስ ስሙ ለዘላለም ይንገስ ይወደስ ጌታ ደርሶልሻል

  • @txfitness
    @txfitness 2 роки тому +4

    የእግዚአብሔር አባትነት ግን ከሰው እጅግ ይለያል አይነፃፃርም በፍፁም።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ይሄ የሰይጣን ስራ ነው እግዚአብሔር አባትሽንም ነፃ ያውጣልሽ እውነት በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው

  • @aynadesteshome4882
    @aynadesteshome4882 2 роки тому +1

    አቤት የምህረት ብዛት ምን እንላለን ስምክክክ ይባረክክክክልልል

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 5 місяців тому

    ዮኒዬ ዘመንክ ይባረክ

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 2 роки тому +2

    የእኔ እናት😢😢😢😢😢😢 የጌታ ምህርት ኢየሱስ አንተ እኮ ምህርት ብዙ ነው

  • @sarasara9327
    @sarasara9327 2 роки тому

    ዮኒዬ ሁሌም ይሳካልሀል የኔ መልካም ጌታ ይባርክህ

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 2 роки тому +2

    እግዞ እግዞ ምን አይነት ጉድ ነው ጌታ ዘርሽን ያወርስሻል እህቴ በቻ አንቺ በርቺ

  • @negsteabereha977
    @negsteabereha977 2 роки тому +4

    This one is more than above all your success Glory to our almighty God!!!

  • @የደሙፍሬነኝኢየሱስያድናል

    እግዚአብሔር መልካም ነው ይቅር ማለት ትልቅነት ነው ዮኒዬ ውድድድ😍😍

  • @شمسالبلوشيالبلوشي

    ስለሁሉም የጌታ ስም ይባረክ

  • @netsibutik9401
    @netsibutik9401 2 роки тому

    በእየሱስም ጌታሆይ እንዴት ሚዘገንን ነገረ ነው ኡኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ እየሱስ ሆይ ምን አይነት ጭካኔ ነው በእየሱስም እህቴ አይምሮሽ ጌታ እየሱስ ይፈውስ በእየሱስም 😥አቤት የእግ/ር እረዳታ ኡኡኡኡ😥😥ዮንዬ ተባረከሀል

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 роки тому

    ታርቅን የቀያርይ ማን ኢንዴ ኢየሱስ እህቴ ኢንኩዋን ጌታ አገኘሽ በዚይ ድምጽሽ በትዘምርይ ኢንደቲ ያምራሊ

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 2 роки тому

    እንኳን ጌታ እረዳሽ እህቴ ።አንቺ ለትውልድ በረከት ነሽ ።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 роки тому +1

    ዮንዬ እባክህን እቺን ልጅ ይዘሀት አሳድጋትእና ለምገር አብቃት እደአባትሆህ