Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አላህ ይስጥህ የስንቱን እንባ አበስክ አንተን ለማድነቅ ፔንጤ መሆን አይጠበቅብኝም ዮኒዬዬ በርታ
ምን አይነት ድንቅ ልብ ነው ያለሽ!! ሰው ነሽ አንቺ።
በትክክል
ኢየሱስ ይወድሻል ተባረክ
አመሰግናለሁ እህቴ እኔም የኦርቶዶክስ እምነት ተተከታይ ነኝ ሃይማኖቴን እወዳለሁ አከብራለሁ ግን ዮኒን በጣም ነው የማደንቀው የማከብረውም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
tabrku ethiopa malte endzi nwu wudocha tabrku wow wow
አይቀርም አንድቀን እኔም በዚ መድረክ እንደምቆም ጌታ ይረዳኛል
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሜን እግዚአብሔር ይርዳሽ!!
Ene rasu megnote nw
እኔም የዘውትር ምኞቴ
ህልሜ ነው የኔም
አንተ ሰው ለብዝዎች መነሣት ጌታ ምክንያት አድርጎሀልና በርታ !!!!ወንጌል ያሸንፋል ❤😂
ዮንዬ እንወድሀለን
ወይ እንቀጥላለን ወይ ደሞ እንቀጣጠላለን ዮኒዬ ተባረክ ❤️❤️❤️❤️
ዮኒ አላህ ይባርክ
ሠዉ እንዴት አንተን ይጠላሀል ይገርመኛል ጌታን አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ
የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ዮኒዬ ተባረክ እናተም ሙሽሮች በቀረው ዘመን ሁሉ የደስታ የሰላም ከጌታም ጋር የምቶኑባት ዘመን ይሁንላችሁ
ይለውጣል የኛ ኢየሱስ ይቀይራል የሞተን ህያው ያደርጋል! ወንጌል ይለውጣል!
አብናዬ አንደኛ ነህ እኮ
ዮን 1ኛ ጌታ እረጅም እደሜ ከ ጤና ገሬ ይስተክ አባቴ ❤❤❤
በደስታ እያለቀስን የምንስቅበት ጊዜ መጣልን ዮዬ ለምልም ለበረከት ሁን የኢትዮጵያ እንቁ ስጦታ
ዮኒየ ብዙ እድሜና ጤና ጌታ ይስጥህ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙇🏼♂️🙇🏼♂️🙇🏼♂️🙇🏼♂️🤲🏼🤲🏼
ዮዬ ተሳክቶልናል ከተማ የሚለውጥ ይነሳል ጌታ ይባረክ ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
የናፈቀን ሰርግ ከች ብሏል ዛሬ ክብር ለኢየሱስ ይሁን
የፃድቅ አይኖች በራሱ ላይ ናቸው ሃጢያቱን የሚሰውር አይለማም የሚናዘዝና የሚተዋት ግን ምህረትን ያገኛል ተባረክ
ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ። መንፈስ ቅዱስ አሁንም ድንቅ እየሰራህ በመካከላችን በክብር ተመላለስ።
Gata zemenachun ybark yoni tebarek ante yebzuwoch bereket neh
ዮኒ አንደኛ❤❤ጂሚ አንደኛ❤️❤እግዚአብሔር ዮኒ በአንተ የጀመረው ስራ ማንም ልያቆም አይችልም።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ደስ አላቹ ሙሽሮች
አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው ዮንዬ ተሳክቶልሃል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ዮኒ የእግዚአብሔር ሥራ በአንተ ላይ ገና ገና አልተነካም እየሱስ ጌታ ነዉ
በጣም የእምነት ሰው ናት ። ተባረኪ
አሜን አሜን አሜን
እስይ ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እንኳን ደስ አላቸው ዮኒዬ እውነትም ከእግዚአብሔር በታች የወጣቶች አባት ነህ ተባረክ🙏👏👏👏
ዮኒዬ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን አሜን
ዮኒያ ዘመን በጌታ ይባርክ 🙏🙏🙏 ክስደት መለስ እኔም አንድ ቀን በዛ መደረክ እግሮቼ ይቆማሉ በጌታ አምናለው
ዮን አንተ እኮ አታረጅም ምክንያቱም እንደአንቴ ዕድለኛና ደስተኝ ሰዉ የለም የሰዉ ደስታ የምያስደስትህ😍😍😍😍😘😘😘😘💓💓💓ኑርልን በረከታችን ነህ የዘሜኑ ጳዉሎስ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ጌታ ስሙይባረክእንኳንደስስስአላቹ ቀሪዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌
Amen ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን 🙏🏽❤️አሜን 🙏🏽❤️አሜን 🙏🏽❤️አሜን 🙏🏽❤️አሜን 🙏🏽❤️አሜን 🙏🏽❤️
አገልጋይ ዮናታን እህታችን እንዳለችው እኔም ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ እልሀለሁ። ባለቤትህ ትለምልም። ሌዊየ ሚሊዮን ይሁንልህ። መልካም ሚሊየን፣ ጣፋጭ ሚሊየን፣ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሚሊየን ይሁንልህ፣ በጌታ በኢየሱስ ስም ፀለይኩ አሜን።
1ኛ ሳሙኤል 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች፦ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤ በማዳንህ ደስ ብሎኛል።² እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና፥ እንደ አምላካችንም ጻድቅ የለምና፤ ከአንተ በቀር ቅዱስ የለም።🙏🇪🇹አግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙌🏿🌾ዮንዬ ጉሩም ናች ሁላችሁም 🇪🇹🙏🥰🥰🥰🥰
ከአንቺ ከእህታችን አንድ ነገር ወስጃለሁ ሰው በልቡ ያለው ያሰበው መልካምም ይሁን መጥፎ ፍላጎቶች እውን እንደሚሆኑ ስለዚህ መልካም በመመኘትና በመፈለግ እንትጋ እላለሁ ቅድሳንዬ💗🙏ብሩክ ናችሁ
ስለሆነው እየሆነ ስላለው ገና ስለሚሆነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒ ፀጋው ይብዛልህ በረከታችን ነህ ሙሽሮች ዘመናችሁ ይባረክ ለትውልድ የመፍትሔ ሰዎች ያድርጋችሁ
ዮኒዬ በምን ቃል ልግለፅህ እወድሃለሁ የኔ ጌታ ምኞቴ አንተ ታውቃለህ አባ ለክብር አብቃኝ
ዮኒ የባረካቸው ሁሉ ላንተ በመቶ እጥፍ ይሁንልህ! ዘርህ ይባረክ!!! ከጨካኞች ዛቻ ያስመልጥህ።
ታድለህ ዮንዬ የዚህ ሁሉ ሕዝብ አባት ነህ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
የሴጣን እራስ መቀጥቀጫ ማለት አንተ ነህ ተባረክልኝ ዮንያ አንተን ልንወድህ እንጂ ልጠላህ በፍፁም አይገባም ለወጣቶች አንተ ማር ነህ
አሜን እንኳን ደስ አላቸው ሙሹሮች ዮኒዬዬ ዘመንህ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ኡኡፍፍ ተመስገን እንዴት ደስ ይላል እውነት በጣም እድለኞች ናችሁ ውንድሜ እህቴ ትዳራችሁ ይባረክ ልጆቻችሁ ይባረኩ ቀሪ ዘመን የበረከት የፍቅር ይሁንላችሁ ❤ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም ለእኔም አንድ ቀን ጌታ ዕድል ይሰጠኛል ተስፋ አደርጋለው በዚህ መድረክ ላይ እሞሸራለው እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ❤
በእነሱ ላይ ብቻ ሳይሆን በሚያዩት ማደስን ከመለወጥ ጋር ከማየት የሚበልጥ ምንም ነገር የለም ዮኔ ኑርንል ወንጌልን ብቻ ሳይሆን ደስ የሚላቸውን ስለምታሟላ እግዚአብሔር ስለረዳህ ተባረክ
Yoneya yan abte geta yibareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒🙏
💞💞💞💞💞
በእግዚአብሔር ስራ ከመደነቅ ውጪ ሌላ ምን ማለት ይቻላል ።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
ዮኒዬ ተባረክልኝ አንተ ትለያለህ ጌታ አንተን ለትውልዱ ስላስነሳህ የተመሰገነ ይሁን ሙሽሮቹ ዘመናችሁ ይባረክ ቀሪ ጊዜያችሁ በጌታ ቤት ይለቅ
ዮኒዬ የምልህ ነገር አጠረኝ ጌታ በሰማይ ዙፈኑ ያስቀምጥህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ክብሩ እሱ እግዚአብሔር ይውሰድ yoni ዘመንህ ይባረክ ተባረክልኝ ❤️🙏
አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይባረካቹ
ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ዮን እግዚአብሔር ዘመን ህይወትክን ይበርክ ታበራክ 💓💓💓💓
አሜንንንንንንንንንንንአሜንንንንንንንንንንንአሜንንንንንንንንንንንክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁንንንንአሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንኢየሱስ ጌታ ጌታ ጌታ ነው አሜንንንንንንን🎚🎚🎚ወደ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ በሰማያዊ ጸጋና በምድራዊ በረከት አብዝቶ አብዝቶ ፈጽሞ ፈጽሞ ጨርሶ ጨርሶ ይባርክሽ ተባረክ እህቴ❤❤🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚
ዮኒዬ ገና በወጣትነትህ የብዙዎች አባት አድርጎሃል በቃ ይታደሉታል ይኸው ነው መባረክ ነው የሰው ደስታ የሚያስደስትህ መልካም ሰው ነህ ፡ መልካምን ስራ በአንተ መስራት የጀመረው እግዚአብሔር ይባረክ
ውዋዋዋዋዋዋ የኒዮ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ተባረክ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም ይባረክ 🙏👏😥ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ብዙ ፍሬ ያፍራች ትዳራችሁ ይባርክህ አብራሃም ወንድማችን በርታልኝ በጌታ ጸጋ ❤ዮኒዬ ጸጋ ይብዛልክ እንወዳለን 😍❤🙌🙌🙌
አግዚአብሔር አብስቶ ይባረክዎው ታስክቶሊንል 🥰🥰
ባለቤቴ የሌላ ሀገር ዜጋ ቢሆንም እዚህ ቦታ ማግባት ነው ምኞቴ ምን ይሳነዋል ባህርን ከፍሎ ያሻገረ አምላክ ህልሜን እውን ያደርጋል🙏
ምኞትሽ ይሳካልሽ
ይሁንልሽ
ጌታ የልብሽን ምኞት ያድርግልሽ🙏🙏
ኪዱዬ ጌታ ይርዳሽ ሀሳብሽ ይሳካልሽ፡፡ የጌታ መገኘት ያለበት ሰርግ ይሁንልሽ፡፡
🙏🏿🙏🏿🙏🏿ይሁንልሽ
በጌታ በእየስስም ለውጣችሁ የፀና ይሁን ጌታ ይችላል
አሜንንንንን
ዬኒ፣2016ዓም፣የመልካም፣ወጣት፣ልጄ፣ን፣ወዳንተ፣ልካለሁኝ፣ባንተ፣ትምህርት፣ታንፆ፣ፀጋዉን፣ተካፍሎ፣በርገጠኝነት፣ጌታ፣እንድያገኝ፣ፀሎቴ፣ነው፣አሜን።
እንዴት ደስ እንዳለኝ እኔም በዚህ መድረክ ላይ ቬሎዬን ለብሼ………… ጌታ ስሙ ይባረክ🙏
ወላሂ እወድሀለው ዮኒሻ እኔም መልካም ወጣት ነኝ❤
ዮኔ ዘመንህ ይለምልም አንተ ለእኛ የተሰጠህ የአምላክ ስጦታችን ነህ ደሞ የሚያስፈነጥሩህን ደሞ ሀይ በልልኝ
የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉም ለስሙ ይሁን አሜንንን
❤️❤️❤️❤️በደሙ ተሸፈኝ በጥበብና በሞጎስ እግዚአብሔር አምላክ ያሰድግሽ ያኔ ጠፈጭ ተበራክ❤️❤️❤️💯✅📖📖📖💯✅❤️🎻🎻🎻🎻🎹🎹🎹💯✅
📖📖📖❤📖❤❤❤❤
❤ 😢😮😅😊 14:35 14:35 14:35 @@ደሳለችደርልሎ
እግዚአብሔር ይባረክ ዮንዬ 1ዳኝ ናሐ ዛማን ይባረክ ጌታ ይባርክ አንቴ ማልክም ሳው ናዎ እኔም ካአ ዱባይ maxiche ማልክም woxati ጋባሎ እግዚአብሔር ካፍደ ኝ ፃሊሉን😰❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ሳልም ትሁን 🇪🇹❤️❤️❤️❤️😰😰😰አሜን አሜን አሜን ታባርኩ 🥰
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እንደዚህች የተባረከች ሚስትም አለች ተባረኪ አቦ
ጌታ እየሱስ ስም ይባረክአንድ ቀን እኔም ሄጅ እማራለሁ ❤❤❤❤♥️♥️🙏❤❤❤❤♥️ዮኒ እግዚአብሔር ይጠብቀን ❤❤♥️❤🙏♥️♥️♥️
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዮንዬዬዬዬዬዬ ምን ላደርክልክ ስለ አንተ ቃላት የለም😍😍💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
እግዚአብሔር ሆይ ስለ ዉኒ አመሰግንካለዉ አባቴ ሆይ ዉጣቱን በደምክ ሸፍናቸዉ
ዮኒዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ተባረክልኝ። እንወድሀለን።በርታልን እግዚአብሔር በብዙ ይርዳክ። ምንም ማድረግ አንችልም ተሳክቶለሀል።
የምንወድህዉ ዮኒዬ ን እግዚአብሄር አባቴ በብዙ የልጅ ፍሬ ባርከዉ በጌታ በእየሱስ ስም አሜን።
አሜንንንንንንንንንን
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ ሞገስ ይጨምርልህ
ሰላም ለአንተ ይሁን የእግዚአብሔር አገልጋይ ዮወኒ ሁል ጌዜ ከእግዚአብሔር ጋር እንደተሳካለህ ነዉ ዮወኒ ብሩክ ነህ ጌታ እየሱሰ ጨምሮ ይባርክህ ከነቤተሰቦችህ ❤❤❤🙏
እግዚአብሔር መልካም ነው ደስ ብሎኛል በኢየሱስ ስም ድናችሁ ቅሩ 💐💐💐💐💐💐💐💐💞💞💞💞
ዮንዬ የቡዙአን አባት እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ የምለው የለኝ የሰማዬ ንጉስ ይባርክህ
በትክክል ጌታ የሚጠቅምብህ የወንጌል አርበኛ የሰውን ልጅ ደስታ ሰላም ወደቤታቸው ለመምጣት መጠቀሚያ ያደረገህ እቃው ነህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ለምልም ከፍ በል ስፋ አትገደብ 🔥🔥🔥🔥we loly you ♥️♥️♥️
የኔን ጌታ ከንታ ጋር ይሁን የምአር እንዴት ደሰ ሰትል ትምህረት ሰለዉጥ የምር ጌታ ይበረክ የኛ ጂግነ ነክ በርታ ክፍ አይከክ
አሜንንንንንንንንን ዮን ጌታ የክብርህ
የሰይጣን ግዛት ባዶውን ይቀራል______የኢትዮጽያ ተስፋ በመልካም ወጣቶች እጅ ነው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወንጌል ያሽንፍል የኔ ወንድሜ እንኳን ደስ አለክ የእኛ ደስታ ሁልም ነው በጌታ እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እስይ እስይ እኔም በጣም ደስ ብሉኝል የምር
ተባረክ ዮኒ እግዚአብሔር እንደ ኣባቶቻችን ረጅም እድሚ ይስጥክ : በጣም ነው ባንተ ደስ የሚለኝ : እንዳተ በ ኤርትራ ምድር የነሱ ::
ኡ……… ጌታ እየሱስ ክብር ላንተ ይሁን፡ስንቱን የምትፈታ ፣ ላንተ ክብር ይሁን በቃ………… እጃችንን በአፍ የምታስጭን፡ ምንም ቃላት የለኝ፣ በእንባ……… ዮንዬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ብዝት ይበልልህ፡ጨርስ እሩጫህን ።
ዮኒዬ ስለአንተ ቃላት የለኝም ለትውልድ አባት አስተማሪ አድርጎ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
እውነት ነው ዮንዬ የሌዊ አባት ብቻ ሣትሆን የኢትዮጵያ ወጣቶች አባት ነክ ውዱ ወንድሜ። እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብክ፣ ጸጋ ይብዛልክ! 🙏❤️😍
ተባረክ ዮኔ አንተ የትውልድ አባት ነህ አስመላጭ የምድሬ በረከት ካንተ ጋር ያለው ከሁሉ ይበልጣል
I am so happy for you guys!God is faithful!!!!!!!
እሰሰሰሰይይይይ አሜንንንንንንንንንን እግዚአብሔር ይባረክ ዮኒዬ🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍❤❤❤
It's amazing God Bless u More pastor Yonatan u are the father of Generation
ዮኒዬ ተሳክቶለሃል አሁንም ገና ትበዘብዛልህክ የጠላትን ሰፈር ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ❤️❤️❤️❤️❤️
የአንቺንም ቀን እናፍቃለው በዚህ መደርክ ስትዳሪ ማያት ♥️❤️❤️♥️♥️🤩😍🥰
@@beretedma9174 ማርዬ ፀልይልኝ ህልሜ ነው እዚ ምድረክ ላይ መዳር እይ ድንቅ ትውልደ በተገኘበት🙏🙏🙏
በኢየሱስም ይሳካልክ የኔ ጀግና ዮንዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ስዎድክ 🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ይባረክ ጭለማ ከብርሀን ጋር ምንም ህብረት የለውም ።ወንድሜ ልብህን ስጠኝ እንዳለህ ጌታ ለእርሱ ኑርለት።።እህቴ እንኳን የጸሎትሽን መልስ አገኘሽ።።
ዮንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
አንተ ተለምልማልህ ገና ወንገል ይሰበካል አጋንት በየ ሜዳ ይንጫጫ ዮኒዬ የማቱ ሳላ እድሜ ይስጥህ በብዙ ተባረክልኝ ሁለም መልካም ውጣት ይለምልም ኢየሱስ ይክበር እኔም አንድ ቀን ባሉንም እርሱ ያዘጋጃል በዛች በተባረከች መድረክ ቤት እነም አገባለው አምናለውኝ መልካም ባል ይስጠኛል እግዚአብሔር መልካም ነው የካሳ ዘመን ይሁንልኝ
እንኳን ጌታ ረዳችሁ እውነት ነው ሚስትክ ስጦታክ ናት ለዛም የልጅነትክ ለሴት ልጅ ነው ብዙ ነገሮች የሚያደክመው ቀሪ ዘመናችሁ ደግሞ እስከዛሬ ያልተለማመዳችሁት ክብር ይሁንላችሁ
ሳሪዬ በቤትሽ በጓዳሽ ሁሌም ሳቂ የኔ ትሁት፡፡አብረሀም ወንድሜ ቤትህ እንደ አብረሀም የተባረከ ይሁን፡፡
ዬኒዬ ምን ልበል ጌታ ባንተዉስጥ አድሮ የብዙ ዋች የደስታ ምንጭ ነህ ተባረክ
ውውውውውው ምን ልባለው አምለኬ ስም ይባረክክክክክ ዮኒዬ የእግዚአብሔር ሰው አንቴ ዉድ ነህህህህህህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደሰ የምል ነው ዋው እየሱሰ ጌታ ነው ሀለሉያ ክብር ለጌታ ይሁን
እንኳን ለዝህ ቀን አደረሳችሁ ቀሪዉ ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ
ዮኒ አንደኛ ነህ❤
ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤️❤️❤️
ጌታ መልካም ነው በነገር ሁሉ ወንድሜ እንኳን ጌታ ዳረሳልህ ተለወጥ ተባረኩ ደስ ስትሉ
Yoni again and again a million times tebark. Because of you families and children will make the kingdom of God happy. May God bless you and your family. The best is yet to come because of you for Ethiopia and Ethiopians. Love and respect for you ❤️
እጅግ በጣም ትልቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ።💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አንደኛ ሚስት ነች የእግዚአብሔርን ሀሳብ ማገልገል ይሁንልን
ሁንትም ተሰክቶልሃል ዮንዬ እግዚአብሔር አቅም ጉልበት ብርታት የብዘልህ
ዮኒዬ አንደኛ ጌታ ዘመንህ ይባርክ ከዚ በላይ ውረስ ስፋ 🙏🙏📖📖✝️✝️😘😘😘
ዮኒ ጌታ ይባርክሽ
ዮኒ ጌታ ይባርክክ ዘመንክ የተባረከ ይሁን
ጌታ ይባርካችሁ ተባረክ 🤲🤲🤲❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌷🌹🌹🌹🌷🥰🌷🥰🌷
OMG What Beautiful It's Melkam Wetat 2014 training. Yoni Stay Super Super More Blessed, Yoni ❤️🙏👌😘🥰🙏❤️👌👍
አላህ ይስጥህ የስንቱን እንባ አበስክ አንተን ለማድነቅ ፔንጤ መሆን አይጠበቅብኝም ዮኒዬዬ በርታ
ምን አይነት ድንቅ ልብ ነው ያለሽ!! ሰው ነሽ አንቺ።
በትክክል
ኢየሱስ ይወድሻል ተባረክ
አመሰግናለሁ እህቴ እኔም የኦርቶዶክስ እምነት ተተከታይ ነኝ ሃይማኖቴን እወዳለሁ አከብራለሁ ግን ዮኒን በጣም ነው የማደንቀው የማከብረውም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
tabrku ethiopa malte endzi nwu wudocha tabrku wow wow
አይቀርም አንድቀን እኔም በዚ መድረክ እንደምቆም ጌታ ይረዳኛል
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሜን እግዚአብሔር ይርዳሽ!!
Ene rasu megnote nw
እኔም የዘውትር ምኞቴ
ህልሜ ነው የኔም
አንተ ሰው ለብዝዎች መነሣት ጌታ ምክንያት አድርጎሀልና በርታ !!!!ወንጌል ያሸንፋል ❤😂
ዮንዬ እንወድሀለን
ወይ እንቀጥላለን ወይ ደሞ እንቀጣጠላለን ዮኒዬ ተባረክ ❤️❤️❤️❤️
ዮኒ አላህ ይባርክ
ሠዉ እንዴት አንተን ይጠላሀል
ይገርመኛል ጌታን አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ
የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ዮኒዬ ተባረክ እናተም ሙሽሮች በቀረው ዘመን ሁሉ የደስታ የሰላም ከጌታም ጋር የምቶኑባት ዘመን ይሁንላችሁ
ይለውጣል የኛ ኢየሱስ ይቀይራል የሞተን ህያው ያደርጋል! ወንጌል ይለውጣል!
አብናዬ አንደኛ ነህ እኮ
ዮን 1ኛ ጌታ እረጅም እደሜ ከ ጤና ገሬ ይስተክ አባቴ ❤❤❤
በደስታ እያለቀስን የምንስቅበት ጊዜ መጣልን ዮዬ ለምልም ለበረከት ሁን የኢትዮጵያ እንቁ ስጦታ
ዮኒየ ብዙ እድሜና ጤና ጌታ ይስጥህ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙇🏼♂️🙇🏼♂️🙇🏼♂️🙇🏼♂️🤲🏼🤲🏼
ዮዬ ተሳክቶልናል ከተማ የሚለውጥ ይነሳል ጌታ ይባረክ ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
የናፈቀን ሰርግ ከች ብሏል ዛሬ ክብር ለኢየሱስ ይሁን
የፃድቅ አይኖች በራሱ ላይ ናቸው ሃጢያቱን የሚሰውር አይለማም የሚናዘዝና የሚተዋት ግን ምህረትን ያገኛል ተባረክ
ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ። መንፈስ ቅዱስ አሁንም ድንቅ እየሰራህ በመካከላችን በክብር ተመላለስ።
Gata zemenachun ybark yoni tebarek ante yebzuwoch bereket neh
ዮኒ አንደኛ❤❤
ጂሚ አንደኛ❤️❤
እግዚአብሔር ዮኒ በአንተ የጀመረው ስራ ማንም ልያቆም አይችልም።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ደስ አላቹ ሙሽሮች
አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው ዮንዬ ተሳክቶልሃል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ዮኒ የእግዚአብሔር ሥራ በአንተ ላይ ገና ገና አልተነካም እየሱስ ጌታ ነዉ
በጣም የእምነት ሰው ናት ። ተባረኪ
አሜን አሜን አሜን
እስይ ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እንኳን ደስ አላቸው ዮኒዬ እውነትም ከእግዚአብሔር በታች የወጣቶች አባት ነህ ተባረክ🙏👏👏👏
ዮኒዬ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን አሜን
ዮኒያ ዘመን በጌታ ይባርክ 🙏🙏🙏 ክስደት መለስ እኔም አንድ ቀን በዛ መደረክ እግሮቼ ይቆማሉ በጌታ አምናለው
ዮን አንተ እኮ አታረጅም ምክንያቱም እንደአንቴ ዕድለኛና ደስተኝ ሰዉ የለም የሰዉ ደስታ የምያስደስትህ😍😍😍😍😘😘😘😘💓💓💓ኑርልን በረከታችን ነህ የዘሜኑ ጳዉሎስ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ጌታ ስሙይባረክእንኳንደስስስአላቹ ቀሪዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌
Amen ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን 🙏🏽❤️አሜን 🙏🏽❤️አሜን 🙏🏽❤️አሜን 🙏🏽❤️አሜን 🙏🏽❤️አሜን 🙏🏽❤️
አገልጋይ ዮናታን እህታችን እንዳለችው እኔም ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ እልሀለሁ። ባለቤትህ ትለምልም። ሌዊየ ሚሊዮን ይሁንልህ። መልካም ሚሊየን፣ ጣፋጭ ሚሊየን፣ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሚሊየን ይሁንልህ፣ በጌታ በኢየሱስ ስም ፀለይኩ አሜን።
1ኛ ሳሙኤል 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች፦ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤ በማዳንህ ደስ ብሎኛል።
² እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና፥ እንደ አምላካችንም ጻድቅ የለምና፤ ከአንተ በቀር ቅዱስ የለም።🙏🇪🇹አግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙌🏿🌾ዮንዬ ጉሩም ናች ሁላችሁም 🇪🇹🙏🥰🥰🥰🥰
ከአንቺ ከእህታችን አንድ ነገር ወስጃለሁ ሰው በልቡ ያለው ያሰበው መልካምም ይሁን መጥፎ ፍላጎቶች እውን እንደሚሆኑ ስለዚህ መልካም በመመኘትና በመፈለግ እንትጋ እላለሁ ቅድሳንዬ💗🙏ብሩክ ናችሁ
ስለሆነው እየሆነ ስላለው ገና ስለሚሆነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒ ፀጋው ይብዛልህ በረከታችን ነህ ሙሽሮች ዘመናችሁ ይባረክ ለትውልድ የመፍትሔ ሰዎች ያድርጋችሁ
ዮኒዬ በምን ቃል ልግለፅህ እወድሃለሁ የኔ ጌታ ምኞቴ አንተ ታውቃለህ አባ ለክብር አብቃኝ
ዮኒ የባረካቸው ሁሉ ላንተ በመቶ እጥፍ ይሁንልህ! ዘርህ ይባረክ!!! ከጨካኞች ዛቻ ያስመልጥህ።
ታድለህ ዮንዬ የዚህ ሁሉ ሕዝብ አባት ነህ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
የሴጣን እራስ መቀጥቀጫ ማለት አንተ ነህ ተባረክልኝ ዮንያ አንተን ልንወድህ እንጂ ልጠላህ በፍፁም አይገባም ለወጣቶች አንተ ማር ነህ
አሜን እንኳን ደስ አላቸው ሙሹሮች ዮኒዬዬ ዘመንህ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ኡኡፍፍ ተመስገን እንዴት ደስ ይላል እውነት በጣም እድለኞች ናችሁ ውንድሜ እህቴ ትዳራችሁ ይባረክ ልጆቻችሁ ይባረኩ ቀሪ ዘመን የበረከት የፍቅር ይሁንላችሁ ❤
ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም ለእኔም አንድ ቀን ጌታ ዕድል ይሰጠኛል ተስፋ አደርጋለው በዚህ መድረክ ላይ እሞሸራለው እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ❤
በእነሱ ላይ ብቻ ሳይሆን በሚያዩት ማደስን ከመለወጥ ጋር ከማየት የሚበልጥ ምንም ነገር የለም ዮኔ ኑርንል ወንጌልን ብቻ ሳይሆን ደስ የሚላቸውን ስለምታሟላ እግዚአብሔር ስለረዳህ ተባረክ
Yoneya yan abte geta yibareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒🙏
💞💞💞💞💞
በእግዚአብሔር ስራ ከመደነቅ ውጪ ሌላ ምን ማለት ይቻላል ።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
ዮኒዬ ተባረክልኝ አንተ ትለያለህ ጌታ አንተን ለትውልዱ ስላስነሳህ የተመሰገነ ይሁን ሙሽሮቹ ዘመናችሁ ይባረክ ቀሪ ጊዜያችሁ በጌታ ቤት ይለቅ
ዮኒዬ የምልህ ነገር አጠረኝ ጌታ በሰማይ ዙፈኑ ያስቀምጥህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ክብሩ እሱ እግዚአብሔር ይውሰድ yoni ዘመንህ ይባረክ ተባረክልኝ ❤️🙏
አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይባረካቹ
ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ዮን እግዚአብሔር ዘመን ህይወትክን ይበርክ ታበራክ 💓💓💓💓
አሜንንንንንንንንንንን
አሜንንንንንንንንንንን
አሜንንንንንንንንንንን
ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁንንንን
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
ኢየሱስ ጌታ ጌታ ጌታ ነው አሜንንንንንንን🎚🎚🎚
ወደ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ በሰማያዊ ጸጋና በምድራዊ በረከት አብዝቶ አብዝቶ ፈጽሞ ፈጽሞ ጨርሶ ጨርሶ ይባርክሽ ተባረክ እህቴ❤❤🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚
ዮኒዬ ገና በወጣትነትህ የብዙዎች አባት አድርጎሃል በቃ ይታደሉታል ይኸው ነው መባረክ ነው የሰው ደስታ የሚያስደስትህ መልካም ሰው ነህ ፡ መልካምን ስራ በአንተ መስራት የጀመረው እግዚአብሔር ይባረክ
ውዋዋዋዋዋዋ የኒዮ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ተባረክ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም ይባረክ 🙏👏😥ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ብዙ ፍሬ ያፍራች ትዳራችሁ ይባርክህ አብራሃም ወንድማችን በርታልኝ በጌታ ጸጋ ❤ዮኒዬ ጸጋ ይብዛልክ እንወዳለን 😍❤🙌🙌🙌
አግዚአብሔር አብስቶ ይባረክ
ዎው ታስክቶሊንል 🥰🥰
ባለቤቴ የሌላ ሀገር ዜጋ ቢሆንም እዚህ ቦታ ማግባት ነው ምኞቴ ምን ይሳነዋል ባህርን ከፍሎ ያሻገረ አምላክ ህልሜን እውን ያደርጋል🙏
ምኞትሽ ይሳካልሽ
ይሁንልሽ
ጌታ የልብሽን ምኞት ያድርግልሽ🙏🙏
ኪዱዬ ጌታ ይርዳሽ ሀሳብሽ ይሳካልሽ፡፡ የጌታ መገኘት ያለበት ሰርግ ይሁንልሽ፡፡
🙏🏿🙏🏿🙏🏿ይሁንልሽ
በጌታ በእየስስም ለውጣችሁ የፀና ይሁን ጌታ ይችላል
አሜንንንንን
ዬኒ፣2016ዓም፣የመልካም፣ወጣት፣ልጄ፣ን፣ወዳንተ፣ልካለሁኝ፣ባንተ፣ትምህርት፣ታንፆ፣ፀጋዉን፣ተካፍሎ፣በርገጠኝነት፣ጌታ፣እንድያገኝ፣ፀሎቴ፣ነው፣አሜን።
እንዴት ደስ እንዳለኝ እኔም በዚህ መድረክ ላይ ቬሎዬን ለብሼ………… ጌታ ስሙ ይባረክ🙏
ወላሂ እወድሀለው ዮኒሻ እኔም መልካም ወጣት ነኝ❤
ዮኔ ዘመንህ ይለምልም አንተ ለእኛ የተሰጠህ የአምላክ ስጦታችን ነህ ደሞ የሚያስፈነጥሩህን ደሞ ሀይ በልልኝ
የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉም ለስሙ ይሁን አሜንንን
❤️❤️❤️❤️በደሙ ተሸፈኝ በጥበብና በሞጎስ እግዚአብሔር አምላክ ያሰድግሽ ያኔ ጠፈጭ ተበራክ❤️❤️❤️💯✅📖📖📖💯✅❤️🎻🎻🎻🎻🎹🎹🎹💯✅
አሜን አሜን አሜን
📖📖📖❤📖❤❤❤❤
❤ 😢😮😅😊 14:35 14:35 14:35 @@ደሳለችደርልሎ
እግዚአብሔር ይባረክ ዮንዬ 1ዳኝ ናሐ ዛማን ይባረክ ጌታ ይባርክ አንቴ ማልክም ሳው ናዎ እኔም ካአ ዱባይ maxiche ማልክም woxati ጋባሎ እግዚአብሔር ካፍደ ኝ ፃሊሉን😰❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ሳልም ትሁን 🇪🇹❤️❤️❤️❤️😰😰😰አሜን አሜን አሜን ታባርኩ 🥰
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እንደዚህች የተባረከች ሚስትም አለች ተባረኪ አቦ
አሜን አሜን አሜን
ጌታ እየሱስ ስም ይባረክ
አንድ ቀን እኔም ሄጅ እማራለሁ ❤❤❤❤♥️♥️🙏❤❤❤❤♥️
ዮኒ እግዚአብሔር ይጠብቀን ❤❤♥️❤🙏♥️♥️♥️
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዮንዬዬዬዬዬዬ ምን ላደርክልክ ስለ አንተ ቃላት የለም😍😍💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
እግዚአብሔር ሆይ ስለ ዉኒ አመሰግንካለዉ አባቴ ሆይ ዉጣቱን በደምክ ሸፍናቸዉ
ዮኒዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ተባረክልኝ። እንወድሀለን።በርታልን እግዚአብሔር በብዙ ይርዳክ። ምንም ማድረግ አንችልም ተሳክቶለሀል።
የምንወድህዉ ዮኒዬ ን እግዚአብሄር አባቴ በብዙ የልጅ ፍሬ ባርከዉ በጌታ በእየሱስ ስም አሜን።
አሜንንንንንንንንንን
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ ሞገስ ይጨምርልህ
ሰላም ለአንተ ይሁን የእግዚአብሔር አገልጋይ ዮወኒ ሁል ጌዜ ከእግዚአብሔር ጋር እንደተሳካለህ ነዉ ዮወኒ ብሩክ ነህ ጌታ እየሱሰ ጨምሮ ይባርክህ ከነቤተሰቦችህ ❤❤❤🙏
እግዚአብሔር መልካም ነው ደስ ብሎኛል በኢየሱስ ስም ድናችሁ ቅሩ 💐💐💐💐💐💐💐💐💞💞💞💞
ዮንዬ የቡዙአን አባት እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ የምለው የለኝ የሰማዬ ንጉስ ይባርክህ
በትክክል ጌታ የሚጠቅምብህ የወንጌል አርበኛ የሰውን ልጅ ደስታ ሰላም ወደቤታቸው ለመምጣት መጠቀሚያ ያደረገህ እቃው ነህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ለምልም ከፍ በል ስፋ አትገደብ 🔥🔥🔥🔥we loly you ♥️♥️♥️
የኔን ጌታ ከንታ ጋር ይሁን የምአር እንዴት ደሰ ሰትል ትምህረት ሰለዉጥ የምር ጌታ ይበረክ የኛ ጂግነ ነክ በርታ ክፍ አይከክ
አሜንንንንንንንንን
ዮን ጌታ የክብርህ
የሰይጣን ግዛት ባዶውን ይቀራል______የኢትዮጽያ ተስፋ በመልካም ወጣቶች እጅ ነው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወንጌል ያሽንፍል የኔ ወንድሜ እንኳን ደስ አለክ የእኛ ደስታ ሁልም ነው በጌታ እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እስይ እስይ እኔም በጣም ደስ ብሉኝል የምር
ተባረክ ዮኒ እግዚአብሔር እንደ ኣባቶቻችን
ረጅም እድሚ ይስጥክ : በጣም ነው ባንተ ደስ የሚለኝ : እንዳተ በ ኤርትራ ምድር የነሱ ::
ኡ……… ጌታ እየሱስ ክብር ላንተ ይሁን፡ስንቱን የምትፈታ ፣ ላንተ ክብር ይሁን በቃ………… እጃችንን በአፍ የምታስጭን፡ ምንም ቃላት የለኝ፣ በእንባ……… ዮንዬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ብዝት ይበልልህ፡ጨርስ እሩጫህን ።
ዮኒዬ ስለአንተ ቃላት የለኝም ለትውልድ አባት አስተማሪ አድርጎ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
እውነት ነው ዮንዬ የሌዊ አባት ብቻ ሣትሆን የኢትዮጵያ ወጣቶች አባት ነክ ውዱ ወንድሜ። እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብክ፣ ጸጋ ይብዛልክ! 🙏❤️😍
ተባረክ ዮኔ አንተ የትውልድ አባት ነህ አስመላጭ የምድሬ በረከት ካንተ ጋር ያለው ከሁሉ ይበልጣል
I am so happy for you guys!God is faithful!!!!!!!
እሰሰሰሰይይይይ አሜንንንንንንንንንን እግዚአብሔር ይባረክ ዮኒዬ🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍❤❤❤
It's amazing God Bless u More pastor Yonatan u are the father of Generation
ዮኒዬ ተሳክቶለሃል አሁንም ገና ትበዘብዛልህክ የጠላትን ሰፈር ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ❤️❤️❤️❤️❤️
የአንቺንም ቀን እናፍቃለው በዚህ መደርክ ስትዳሪ ማያት ♥️❤️❤️♥️♥️🤩😍🥰
@@beretedma9174 ማርዬ ፀልይልኝ ህልሜ ነው እዚ ምድረክ ላይ መዳር እይ ድንቅ ትውልደ በተገኘበት🙏🙏🙏
በኢየሱስም ይሳካልክ የኔ ጀግና ዮንዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ስዎድክ 🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ይባረክ ጭለማ ከብርሀን ጋር ምንም ህብረት የለውም ።ወንድሜ ልብህን ስጠኝ እንዳለህ ጌታ ለእርሱ ኑርለት።።እህቴ እንኳን የጸሎትሽን መልስ አገኘሽ።።
ዮንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
አንተ ተለምልማልህ ገና ወንገል ይሰበካል አጋንት በየ ሜዳ ይንጫጫ ዮኒዬ የማቱ ሳላ እድሜ ይስጥህ በብዙ ተባረክልኝ ሁለም መልካም ውጣት ይለምልም ኢየሱስ ይክበር እኔም አንድ ቀን ባሉንም እርሱ ያዘጋጃል በዛች በተባረከች መድረክ ቤት እነም አገባለው አምናለውኝ መልካም ባል ይስጠኛል እግዚአብሔር መልካም ነው የካሳ ዘመን ይሁንልኝ
እንኳን ጌታ ረዳችሁ እውነት ነው ሚስትክ ስጦታክ ናት ለዛም የልጅነትክ ለሴት ልጅ ነው ብዙ ነገሮች የሚያደክመው ቀሪ ዘመናችሁ ደግሞ እስከዛሬ ያልተለማመዳችሁት ክብር ይሁንላችሁ
ሳሪዬ በቤትሽ በጓዳሽ ሁሌም ሳቂ የኔ ትሁት፡፡
አብረሀም ወንድሜ ቤትህ እንደ አብረሀም የተባረከ ይሁን፡፡
ዬኒዬ ምን ልበል ጌታ ባንተዉስጥ አድሮ የብዙ ዋች የደስታ ምንጭ ነህ ተባረክ
ውውውውውው ምን ልባለው አምለኬ ስም ይባረክክክክክ ዮኒዬ የእግዚአብሔር ሰው አንቴ ዉድ ነህህህህህህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደሰ የምል ነው ዋው እየሱሰ ጌታ ነው ሀለሉያ ክብር ለጌታ ይሁን
እንኳን ለዝህ ቀን አደረሳችሁ
ቀሪዉ ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ
ዮኒ አንደኛ ነህ❤
ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤️❤️❤️
ጌታ መልካም ነው በነገር ሁሉ ወንድሜ እንኳን ጌታ ዳረሳልህ ተለወጥ ተባረኩ ደስ ስትሉ
Yoni again and again a million times tebark. Because of you families and children will make the kingdom of God happy. May God bless you and your family. The best is yet to come because of you for Ethiopia and Ethiopians. Love and respect for you ❤️
እጅግ በጣም ትልቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍