Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከ እኔ ጋር የሆናቹ እዮብ የምትሉ ላይክ
ምርጥ ኮመዲ ገና ሳይህ ሳቄ ይመጣል. በተረፈ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
እደ ሰርግ ሊጥ ባምስት ጣትህ በለው አልህው እኮእስክ ሲወጣ እንጠብቅ
ያንተ አሰራርህ ሁላ ነው የሚያስቀው 😃
ቀልድህ ይመቻል
በሳቅ ገደላችሁኝ ግን ቤተሰቡ ደስ ይላል የሰራዊት ጌታ ሰላማችሁን ያበዛው።
እኔ ሙስሊም ነኝ ከመዝሙራቹ ውጭ የምትለቁት ሳይ በጣም ነው ምክታተለው መዝሙሩ ግን ያው ከኔጋር ስለማይካሂድ ነው እና ይመቻቹ ምርጥ ፍቅር ወድማማች እዮብ ገደለኝ በሳቅ ወላ
ይመችሽ እናቴ ያሻሽን እያየሽ ዘና በይ
enem endanchi Muslim negn gen simechugn besaq motku
እዴ መዝሞራችሁን ለምን ጠላሺ ያንች መንዙማ እኛ እጠላው አለእዴ
@@daliaradwans1001 ምን አገባሽ
ከከከከከከከከከ
የእውነት. በጣም ደስ ትላላችሁ. እግዚአብሔር. እድሜና. ጤና. ይስጣችሁ. ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ. እግዚአብሔር. ሀገራችን. ሰላም. ያድርግልን.
እንዛመድ
አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ትላላቹ ፍቅራቹ ያብዛላችው
@@Sarina971 ነይ
@@Arsoader እሺ እማ አንችም ብቅ በይ
ወተቱን ሳላረገዉቀጠነአላለም😂😂😂😂😂😂
ስታምሩ በሳቅ ነው ገደላችሁኝ እመብርሀን በታችሁ ከዚ በላይ በፍቅር ትሙላው ደስ ስትሉ
ሢተማሩ❤❤❤❤👍👍👍
እሥከዛሬ ድረሥተበድያለሁ ይሄንን የፍቅር ቻናል ባለማግ ኘቴ
ውይ ስታምሩ❤እኔም አባቴ ጋር ከስደት ስመለስ እንደዚህ ፈገግታውን እማይበት ቀን ናፈቀኝ. ደሞ ሃገራችን በጦርነት ሞት በዛ😥
የውነት በጣም ነው የምትወደዱ ናችሁ!አረምንልሁን በጣምነው የሳቃችሁኝ መዲሃኔዓለም ሰላሙን የብዛላችሁ።እናንተን ወልደው ያሳደጉ አባት ና እናት አሳምራችሁ እምትጦሩ ያርጋችሁ !!ወልዳችሁ አንተን የሳደጉ ት እናት አባት የሜያዩ ልጆች አሳይዋቸውቸሩ መዲሃኔዓለም ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ ።አሜን አሜን አሜን!!
በጣም ነዉ የምታምሩት😍😍 ወንድማማቹቾ እንደዚህ ሲፍቀሩና ሲወዳዱ ማየት በጣም ያስዴስታል👍
Tikikil
አንቺ ስምሽ ከና አበትሽ ያኔን ነው ያሰራቅሺኝ🙄😂😂😘😘❤
@@ያስልጤልጅ ክክክክ ቀድሞ ስም የተወጣለት ይቀማ😘😘
እንድማመር እህት
@@Sameer-oc7oe እንድማመር
አሰራሩን በትክክል የሰራዉ አድስ ነዉ👌 የእዮብ የጉልበት ስራ ነዉ ደገምክ ግን ሁላችዉም አንደኞች ናቸ ማሮች ታስቀናላቹ የእዉነት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ 😍😍😍😍💚💛❤
የወድሲታሲቶቺ
ወይኔ የሌለ የወንድማማች የሚያስቀና ፍቅር ነው ቃልም ከነሱ የተወለድሽ ነው የሚመስለው እዮብ ይችላል ከሁሉምምምምም ❤️❤️❤️ የአቤል ፀባይ በጣም ደስ ይላል 🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️አድስ አሰራርህ ያምራል ሜክስ ያደረከው ከነሱ ይለያል በደንብ ሜክስ አድርገሕዋል 👍👍👍👍👍👍👍👍በንፅሕና በፅዳት አድስ 1ኛኛኛኛ 😘😘
ወድም አማችች ናቸዉዴ መልሺ
ወላጆቻቹ በጣም እድለኛ ናቸው እናተን የመሳሰለ በፍቅር የተሞሉ ልጆች አሏቸው አሁንም ፍቅርን በቤታቹ ያብዛላቹ
በእውነት የምትገርሙ ልጆች ናቸው በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ከምንም በላ አድናቃችሁነኝ በሳቅ ሞትኩ ወይጉዴየመጀመሪያውልጅ በጣም ጎበዝነው ሁለቱ አያቁም
ወላሂ በስቅ የለሁም ዉብ ቤተሰብ በጣም ታምራላችሁ ቃልየ የእኔ ሴት ስወድች በቀጣይ በሊላ ነገር እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሁሌም ሰቁልኝ የኔ ውዶች ኢዮብ ገደልከኝ በሳቅ 🥰🥰🥰🥰😘😘😘🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹💐💐💐💐
በጣምነውየምታምሩት
ፍቅራችሁን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከሁሉም ነገር
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃልዬ እድለኛ ነሽ ከዚህ ቤተሰብ መቀላቀልሽ እዮብ የሁሉም ድምቀት
እመብርሀን ትጠብቃችሁ ደስታችሁ ይብዛ የሳቃችን ምንጮች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💘💘💘💘💘💘💘🎉🎉🎉ወይ እዮባን ወይ ይሄኛውን ግን አጋቡኝ 😢😢😢
አኳን ለጽጌ ጸም በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሬ አደረሰን እህቴ ደምሪኝ በቅነት
አሜን እንኳንአብሮ አደረሠን
እእንኳን አብሮ አደረሰን
ፎሮፈይልሽ ቁርሀን ነው 😉😉😉
ማርያምን ሁላችሁም በክርስቶስ ፍቅር በጣም ነው ምወዳችሁ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅሩን ብዝት ያርግላችሁ
እውነት ነው
እረ እዮባ ስኳሯን
💒እንኳን ለፆመ ፅጌ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም ፆም ይሁንልን በሰላም አስጀምሮ በሰላም እንድንጨርስ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን🙏💒በስመአብ በጣም ውብ የሆናችሁ ልጆች ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራች ፣ሳቃችሁ፣ያብዛላችሁ በጣም ነው ምታስቀኑ እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ💐🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜን አሜን አካን አብሮአደረሠን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏❤
*የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅጌ ፆም አደርሳችሁ አደርሰን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን ሠብስክራይብ በማድርግ ቤተሠብ ሁኑ የተዋህዶ ልጆች አመሰግናለሁ🌻💐🌻💐*
@@የመምህርተስፋዬተማሪየእማ *የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅጌ ፆም አደርሳችሁ አደርሰን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን ሠብስክራይብ በማድርግ ቤተሠብ ሁኑ የተዋህዶ ልጆች አመሰግናለሁ🌻💐🌻💐*
እዬብ ወተቱን ጨረሠዉ 😂😂😂😂😂 ኧረ ወይኔ ሆደ ነፈረ በሣቅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
የኔ አባት ውይ መፈሳዊ ቅናት ያድርብኛል ይሄን ቤተሰብ በተለይ ከናትና ካባታችሁ ጋር ሳያችሁ ከደስታ ብዛት እባ እባ ይለኛል 😢😢 ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ከአይን ያውጣችሁ !❤❤
በእውነት በጣምነው ደስ የምትሉት ታድላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ💚💛❤🌷🌷🌷
👍👍👍👍👍💚💛♥️👌👌👌🙏🙏🥰🥰👍🥰
ደምሪኝ እማ
እዮ ፍልቅልቅ ስውድክ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይብዛላችሁ እውነት በጣም ነው ምታምሩት
በእውነት በጣም ደሥ ትላላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ!!🕊
በቅንነት ደምርኝ ውድ እህቴ እባክሽን 🙏🥰
ሀሀሀሀሀ እዮባ ከቤታችሁ ማሽን ላይኖር ይችላል በጃችሁ አላለም ትክክል እጂ ነዉ የሚያዋጣዉ አሳቃችሁኚ ሁሌም ኑሩልን
እግዚአብሔን ታድላችሁ ፍቀራችሁን ይጨምርላቸሁ መዳኒአለም አይ ቃልዬ ድካምሽ ታየኛ ወፍጮቤት አስመሰሉት ጠረጴዛሽን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃልዬ እድለኛ ነሸ ከነዚ ተጨዋቹች ፈጣሪ ያገናኘሸ💘💘💘🌱🌱💟
Subscribe enderareg
በጣም ነው ደስ የምትሉት ወንድማማቾቹ ፍቅራቸው ደስ ሲለሰ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😍😍😍
ማርያምን በጣም ነው የምታምሩት እመብርሀን በያላቹበት ትጠብቃቹ እግዚሃብሄር አምላክ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏😍😍😍
በእግዚአብሔር በቅንነት ደምርኝ እህቴ
@@emukiya7490 አንቺም
በሳቅ ሞትኩ😁😁😁😁😂😂😂ወይኔ ስታስቀኑ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ😍💕💞💕💞
በጣም ደስ እሚል እና ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በጣም ነው ደስ እምትሉኝ በተለይ እዮብ ፈታ እሚያደርግ ልጅ ነው ቃልዬ ደግሞ ሳቅሽን በጣም ነው ምወድልሽ😊😊😊😊
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
አው ማሻአላህ
ድመሩኝ
የኔ ውቦች ፍቅራችሁን ብዝት ያድርገው እንደት እንደምታምሩ♥♥♥
አይለያችሁ ከዚም የበለጠ አምላከ እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምራላችሁእማ አምላክ በምልጃዋ ታስጨምርላችሁ ውድ ወንድሞቸ♥♥♥♥♥♥♥♥
ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ልክ እንዳረብ ልጆች ትዋደዳላችሁ ይህ ደግሞ በጣም ደሥ ይላል
በጣም ቆንጆ ቤተሰቦች ፍቅርአችሁን ያቆየው ❤❤እዮብ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂😂😂
ስሙንማ ሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድ ነው የማደርጋችሁ
ደምርኝ
በሰመአብ እንደት እንደምታምሩ እግዚአብሄር ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች በክረስቶስ ፍቅር እወዳችሁአለሁ ሁላችሁንም ❤❤❤💚💚
በቅንነት ደምርኝ እህቴ በእግዚአብሔር 🙏🥰
@@emukiya7490 እሺ እህቴ 🌹
@@የአሣምነውልጅአማራዊቷ ጎራ በሉ
እኔም ስወዳቸው መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ
ስታስጠዪ ወደድሻቸዉ አልወደድሻቸዉ ሚጨምርላቸዉ ነገር የለም አህያ
እንኳን ለወርሀ ጽጌ/ፆመ ጽጌ አደረሳችሁ የተሰደዱትን ቤተሰቦቻችንን እመቤቴ ታስባቸው ወደቀያቸው ትመልስልን
አሜንአሜን አሜን
ሁላቹሁም ጎበዛቹ ናቸሁ ነገር ግን የአዲስ ከጥራቱም አያያዙ በጣም ደስ ይላል ቃልየ እናመሰግናለን ነገር ግን ቃልየ በናትሽ መዝሙሩን ልቤ አብሮ ነው ተጠልጥሎ የቀረው
እግዚአብሔር ይጠብቃቺዉ በጣም ታምራላቺዉ ደም መዝሙሪራቺን ወርቶዶክስ መኖን ከምንም በላይ ደስ ይላል
እንኳን ለፆመ ፅጌ በሰላም አደረሳችሁ ፆሙን የበረከት ያድርግልንበርቱ በጣም ነው የምወዳችሁ እዮባ ግን ታስቃለክ ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ😘😘😘😘
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እደዛሬ ስቄ አላቅም በማርያም እዮቤ ውይይይ በሳቅ አደከምከኝ አቦ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
የእውነት በጣም ነው ያሳቃቹኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቃቹ
በጣምነዉደስ እምትሉቲ ፈጣሪየጠብቅቺሁሀባባቼ💚💛❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ሰታምሩ 💚💚💚ስለ ሙያችሁ እንመለስበታለን😂
አድሥ በጥራትና በሥርዐት ነዉ ያዘጋጀዉ እዮብ በጉልበት ድካም ብቻ አቤልም ጎበዝ ነህ 👏👏👏
ዳቦ አሰመሠልከው በጣም ደብሮኝ ነበረ ዘናአደረጋችሁኝ ሥታምሩ
ስታምሩ ወንድማማች ደስ ስትሉ በሳቅ ነው የጨርስኩት እመብርሀን ቤታችሁን ከዚህም በላይ በፍቅር ትሙላላችሁ ትጠብቃችሁ
ወይኔ አንጀቴ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እግዚአብሔር አመላክ አይለያቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት በእውነት ይልመድባችሁ
ቃልየ አቺም ከነሱ የተወለድሽ ነው የምትመሰይው😘😍ሰታምሩ ሺህ አመት ንሩልን
በጣም ደስ ሲሉ😍
@@eduyedingillijedu2494 ሰብስክራይብ አርኝ
በጣም ታምራላችሀ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ደስስስ የሚል ቤተሰብ በእውነት
ውይ የወድማማቾች ፍቅር ደስስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶች ልዩ ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😄😄😄😄😄😂😂😂😂ኤረ በሳቅ ሞትኩ እዮብማ እንደልጅነቱ ሊጡን ተጫወተበት።አድስ ጎበዝ በትክክል ሰርቱዋል።አቤልና እዮብ ቀልዳቹ ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይበዛልን በሰቅ ገደላቹኝ ወይ ጉድ በጣም ደስስስስ ይምል ስራነው ሁላቹ ጎቦዞች ናቹ እግዚአብሔር አይለያቹ ማሮቸ❤❤
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!
Eshi
ቤተሰብ እኒዉን
😂😂😂ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ አይለያቹ 😂👌👌👌
ምትለቁትን ሁሉንም እየተከተተልኩነው። ግን በጣም ነው ተስቀለቹ።ወንድማሞች ፈጠሪ ይጠብቀቹ❤❤❤❤
እዮባ 🤣🤣🤣🤣አሳከኝ አሰራሩፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውይ እባዬ ፈሰሰ አድስ ሰርቶታል አቤሎ የዳቦ ሊጥ አረከው ክፉ ይበል የምትለው🤣🤣🤣❤❤❤❤
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በደብ ገልፀሺዋል ክክክ
አቤት ስወዳችሁ ኑሩልኝ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@@akbertehit5048 በጣም እኮነው ምታምሩት
😘😘😘😘😘😘😘👆👆👆👆👆👆👆👆👍👍👍👍👍👍👍
@@akbertehit5048 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@sinedeyoutube9974 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዉይ ሥታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከዚህም በላይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደሥሥትሉ ዘና አረጋችሁኝ ሁሌም ብሠሩ
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ💚💛❤️
ውይ በመድሀኒአለም እንዴት ታምራላችሁ ታስቀናላቹ መሰላቹ በፍቅር ያኑራችሁ ቃልዬ እድለኛ ነሽ።
ወለሂነውየምላችሁ.በጣምነውየመወዳችሁ.የኔምየባሌንወንድሞች.እንደናተ.ስለምንዋደድ.እያስታወስኩነው.ሁሌም.እወዳችሇለሁ.ፍቅር.ያለው.ቤተሠብ.ደስይለኛል.ፍቅራችሁይጨምር.ውድድ
በጣም ነዉ እምታምሩት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
የእኔ ምርጦች ደስስ ስትሉ ቃልዬ ታድለሽ ደግሞ ስርአትሽ አለባበስሽ ልዩ ነሽ
ሰታምሮ እግዚአብሄር ፋቅርችሁን ያብዛላችሁ ደሰ የምትሉ ቤተሰብ
ዋው ጌታ ፍቅራቹህ እና ሰላማቹህ ያብዛው ስታምሩ በጣም ነው ያዝናናቹኝ እናም ላክ ሼር አትርሱላቸው እህት ወንድሞች መደንቅ የሚገባው ኬኩን ሳይሆን ፍቅራቸው እና የወላጅ አያያዝ ጽምር ነው በዚህ አጋጣሚ ወላጆችን ሳላደንቅ አላልፍም ለወላጆች እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ🍏🍋🍎🍏🍋🍎 ዱቄቱን ከፋርማሲ ክክክክክክክ
እንዴት ደስስስስስ እንደ ምትሉ እግዚአብሔር አምላክህ ፍቅራችሁን ያብዛሁ እውነት በጣም ነው ያሳቃችሁኝ አዲስ ጎብዝ ነው ይምር
ወይኔ መንታ ነዉ ሚመስሉት እዮብ የኔ ባል ነዉ አንድኛሽ እዳትነኪ 😃😃 በጣም የምታስቁት የእዮብ አቦካክ 😃😃😃👌
ክክክኮ
እሺ የተከበሩ
😂😂😂😂😂በናትሽ አስነኪኝ😃😃😃😃
@@haniyeabera1315 😁😁😁😁
ወድም አማች ናቸዉ ወይስ ጓደኛሞች
ምርጦችዬ ደስ ስትሉ በማሪያምእድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
አቤት ስታምሩ በጣም ነው የሚወዳችሁ 🌹🌹🌹ከቦለቲካ የፀዳ ትዩብ እንደናተ ያለ ነው 🌹🌹🌹🌹
በጣምንው የምታስቀኑች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ አንዲኛችሁን መጥበሲ አልቀረም በተለይእመሀል ያለውንንንን
ኮምባልቻ ያሉት ተፈናቃዬች መንገድ ላይ እየወለዱ ነው ህዝበክርስተያን ይድረስላቸውእባካችሁ እርዱአቸው ።
ታምራላችሁ ቃልየ ደግሞ ገንፎ የሥሩ በቅንነት ሠብሥክራይብ አጉኝ
ነይ እኔጋር እንደማመር
@@ሀገሬወሎነውዩቲዩብቻ-ኘ9ፐ እሺ የሀገሬ ልጅ
@@ሀገሬወሎነውዩቲዩብቻ-ኘ9ፐ ወንድም ደምረኝ
@@Sarina971 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@sinedeyoutube9974 እሺ አንችም ብቅ በይ
ወይይይይይ ስታምሩ ፍቅር የሆናችሁ ወንድማማቾች ናችሁ
አበል ዱቀቲ ሱኡቅ የለም
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞😂😂😂
ከሁለቱ አዲስ ሊበልጣቸው ነው እዮባ ግን የልጅነት ጨዋታ አደረገው በሳቅ ገደለን 😂😂😂😂
የኔ ዉዶች በጣም ነዉ የምታምሩት በሳቅ እያለፈኝ ነበር ምሰሩት በተረፈዉ አሪፍ ነዉ ግን እዮባ ሊጢ ይመስል በጁ አቦካዉ እንጂ ጥሩ ነበር በተረፈዉ ፍቅራቹ ደስ ይላል
እውነት ፍቅር ናችሁ ሁላችሁም ቃልየ ደሞ በጣም ነው እምወድሽ ከዱባይ
ወይኔ በሳቅ ስራየት ትቸ ያየሆችሁ ስወዳችሁኮ አላህ ይጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንደት ነችሁ ውዶች ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፉቅሩን ያብዛላችሁ
ወላሂ ሰበር ዜና ኤየሰማሁ ልቤ ተሰብሮ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ከነህዝቦቿ ሰላም ያርግልን😭😭😭
ስታምሩ እናተን የምገልፅ በት ቃላት አጣው እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላችሁ
ፍቅራቹህን እንዴት እንደምቀና እግዚአብሔር ፍቅራቹ ብዝት ይበልላቹ
የኔ ውቦች ስታምሩኮ ፍቅር የተሞላበት ቤት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@@emukiya7490 እሺ ነይ ወደቤቴ
ፍቅር የተሞላ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው
እግዚአብሔርን ስወድቶች ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ሁሌም ሠላም ይብዛላችሁ 🙏❤❤❤❤
ቃልየ አምላክን ልታመሰግኝው ይገባሻል ምርጥ የሆነ ቤተሰብ ነው አምላክ የሰጠሽ
ደስ ስትሉ. በማርያም❤❤❤መድሐኔዓለም ፍቅሩን ያብዛላቹ❤
ውይ ደስስትሉ የእውነት ግን እኮ 🎂ኬክ በእጅ አይቦካም 😀😀😀አዲስ አንደኛ እናንተም ምንም አትሉም 😀😀😀
ስታምሩ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች 💕💕💕💕
በጣም ታምራላችሁ ከመጀመሪያ ጀመሪ እስከመጨረሻው ድርስ በሳቅ ጨረሱ እግዚአብሔር አክሎ ፍቅራችሁን ያብዛው
ውዶች ታምራላችሁ ግን መጋገሪያውን በ ማንኪያ ወይም በቢላ ባትነኩት ጥሩ ነው ማለት ፕላስቲክ ወይም እንጨት ነገር ብትጠቀሙ ብረት ነገር ስትጠቀሙ ሊልጠው ይችላል ያደግሞ አንደኛ ለካንሰር ያጋልጣል ሁለተኛ መጋገሪውንም ያበላሸዋል ቲፍል ከሆነ በተለይ
ዋውውውው በጣም ታምራላቹ ማሮችእግዚእብሔር ይጠብቃቹ ብእውነት ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ሁሉ ሰላም የምገኝና ሀገራችን እግዚእብሔር ሰላም ያውርደልን ኣድ ያድርገን ኣምላካችን በተረፈ በጣም ውብ ናቹ ❤❤
ፍቅራችህ በጣም ያስቀናል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤ ደስ ስትሉ በሳቅ ጨረስኩት 😂
የአቤል ቆንጆ ነዉፍቅራችሁ ደስ ይላል
አመሰግናለው እህቴ
@@abelandnetsi 👍😍👌😁
@@abelandnetsi አቤል ውላሂ ጫውታችሁ በጣም ዴስ ይላል በተለይ ስትከባበሩ ። አዲናቄችሁ ነኘ ከዴሴ ውሎ ስመጡ ዴውሉልኘ እቀበላችሆለሁ ከነቤተሰባችሁ
ደስስስስስስ ስትሉ ባዛኝቷ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ✝️🙏
የመጀመሪያ እያየሆችሁ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ወንድማማቾች ናችሁዴ
ውዴታቹ ደስታቹ እስከ መጫረሻ ማሻ አላህ አይለያቹ ምርጥ ቤታሰብ ነቹ ወላሂ ስታስቀኑ 👈🌹👈
አትጠገቡም እኮ ፍቅርር ናችሁ ሁላችሁም💗💗💗💗🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹
በእዉነት ድስስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ድስታ በድስታ የሙላላቹ ሙሉ ህይዉታቹ ዉዶች😍😍💚💛💓🙏🙏🙏
ቤተሰብ ይኒዉን
ወንዶቹ መንታ ይመስላሉ🎉
በጣም ነዉ እምወዳቹዉ ከ ዘረኝነት የፀዳቹዉ ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
ከ እኔ ጋር የሆናቹ እዮብ የምትሉ ላይክ
ምርጥ ኮመዲ ገና ሳይህ ሳቄ ይመጣል. በተረፈ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
እደ ሰርግ ሊጥ ባምስት ጣትህ በለው አልህው እኮእስክ ሲወጣ እንጠብቅ
ያንተ አሰራርህ ሁላ ነው የሚያስቀው 😃
ቀልድህ ይመቻል
በሳቅ ገደላችሁኝ ግን ቤተሰቡ ደስ ይላል የሰራዊት ጌታ ሰላማችሁን ያበዛው።
እኔ ሙስሊም ነኝ ከመዝሙራቹ ውጭ የምትለቁት ሳይ በጣም ነው ምክታተለው መዝሙሩ ግን ያው ከኔጋር ስለማይካሂድ ነው እና ይመቻቹ ምርጥ ፍቅር ወድማማች እዮብ ገደለኝ በሳቅ ወላ
ይመችሽ እናቴ ያሻሽን እያየሽ ዘና በይ
enem endanchi Muslim negn gen simechugn besaq motku
እዴ መዝሞራችሁን ለምን ጠላሺ ያንች መንዙማ እኛ እጠላው አለእዴ
@@daliaradwans1001 ምን አገባሽ
ከከከከከከከከከ
የእውነት. በጣም ደስ ትላላችሁ. እግዚአብሔር. እድሜና. ጤና. ይስጣችሁ. ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ. እግዚአብሔር. ሀገራችን. ሰላም. ያድርግልን.
እንዛመድ
አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ትላላቹ ፍቅራቹ ያብዛላችው
@@Sarina971 ነይ
@@Arsoader እሺ እማ አንችም ብቅ በይ
ወተቱን ሳላረገዉቀጠነአላለም😂😂😂😂😂😂
ስታምሩ በሳቅ ነው ገደላችሁኝ እመብርሀን በታችሁ ከዚ በላይ በፍቅር ትሙላው ደስ ስትሉ
ሢተማሩ❤❤❤❤👍👍👍
እሥከዛሬ ድረሥተበድያለሁ ይሄንን የፍቅር ቻናል ባለማግ ኘቴ
ውይ ስታምሩ❤እኔም አባቴ ጋር ከስደት ስመለስ እንደዚህ ፈገግታውን እማይበት ቀን ናፈቀኝ. ደሞ ሃገራችን በጦርነት ሞት በዛ😥
የውነት በጣም ነው የምትወደዱ ናችሁ!
አረምንልሁን በጣምነው የሳቃችሁኝ መዲሃኔዓለም ሰላሙን የብዛላችሁ።
እናንተን ወልደው ያሳደጉ
አባት ና እናት አሳምራችሁ እምትጦሩ ያርጋችሁ !!
ወልዳችሁ አንተን የሳደጉ ት እናት አባት የሜያዩ ልጆች አሳይዋቸው
ቸሩ መዲሃኔዓለም ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ ።
አሜን አሜን አሜን!!
በጣም ነዉ የምታምሩት😍😍 ወንድማማቹቾ እንደዚህ ሲፍቀሩና ሲወዳዱ ማየት በጣም ያስዴስታል👍
Tikikil
አንቺ ስምሽ ከና አበትሽ ያኔን ነው ያሰራቅሺኝ🙄😂😂😘😘❤
@@ያስልጤልጅ ክክክክ ቀድሞ ስም የተወጣለት ይቀማ😘😘
እንድማመር እህት
@@Sameer-oc7oe እንድማመር
አሰራሩን በትክክል የሰራዉ አድስ ነዉ👌 የእዮብ የጉልበት ስራ ነዉ ደገምክ ግን ሁላችዉም አንደኞች ናቸ ማሮች ታስቀናላቹ የእዉነት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ 😍😍😍😍💚💛❤
የወድሲታሲቶቺ
ወይኔ የሌለ የወንድማማች የሚያስቀና ፍቅር ነው ቃልም ከነሱ የተወለድሽ ነው የሚመስለው
እዮብ ይችላል ከሁሉምምምምም ❤️❤️❤️
የአቤል ፀባይ በጣም ደስ ይላል 🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️አድስ አሰራርህ ያምራል ሜክስ ያደረከው ከነሱ ይለያል በደንብ ሜክስ አድርገሕዋል 👍👍👍👍👍👍👍👍በንፅሕና በፅዳት አድስ 1ኛኛኛኛ 😘😘
ወድም አማችች ናቸዉዴ መልሺ
ወላጆቻቹ በጣም እድለኛ ናቸው እናተን የመሳሰለ በፍቅር የተሞሉ ልጆች አሏቸው አሁንም ፍቅርን በቤታቹ ያብዛላቹ
በእውነት የምትገርሙ ልጆች ናቸው በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ከምንም በላ አድናቃችሁነኝ በሳቅ ሞትኩ ወይጉዴ
የመጀመሪያውልጅ በጣም ጎበዝነው ሁለቱ አያቁም
ወላሂ በስቅ የለሁም ዉብ ቤተሰብ በጣም ታምራላችሁ ቃልየ የእኔ ሴት ስወድች
በቀጣይ በሊላ ነገር እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሁሌም ሰቁልኝ የኔ ውዶች ኢዮብ ገደልከኝ በሳቅ 🥰🥰🥰🥰😘😘😘🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹💐💐💐💐
በጣምነውየምታምሩት
ፍቅራችሁን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከሁሉም ነገር
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃልዬ እድለኛ ነሽ ከዚህ ቤተሰብ መቀላቀልሽ እዮብ የሁሉም ድምቀት
እመብርሀን ትጠብቃችሁ ደስታችሁ ይብዛ የሳቃችን ምንጮች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💘💘💘💘💘💘💘🎉🎉🎉ወይ እዮባን ወይ ይሄኛውን ግን አጋቡኝ 😢😢😢
አኳን ለጽጌ ጸም በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሬ አደረሰን እህቴ ደምሪኝ በቅነት
አሜን እንኳንአብሮ አደረሠን
እእንኳን አብሮ አደረሰን
ፎሮፈይልሽ ቁርሀን ነው 😉😉😉
ማርያምን ሁላችሁም በክርስቶስ ፍቅር በጣም ነው ምወዳችሁ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅሩን ብዝት ያርግላችሁ
እውነት ነው
እረ እዮባ ስኳሯን
💒እንኳን ለፆመ ፅጌ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም ፆም ይሁንልን በሰላም አስጀምሮ በሰላም እንድንጨርስ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን🙏
💒በስመአብ በጣም ውብ የሆናችሁ ልጆች ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራች ፣ሳቃችሁ፣ያብዛላችሁ በጣም ነው ምታስቀኑ እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ💐🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜን አሜን አካን አብሮአደረሠን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏❤
*የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅጌ ፆም አደርሳችሁ አደርሰን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን ሠብስክራይብ በማድርግ ቤተሠብ ሁኑ የተዋህዶ ልጆች አመሰግናለሁ🌻💐🌻💐*
@@የመምህርተስፋዬተማሪየእማ *የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅጌ ፆም አደርሳችሁ አደርሰን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን ሠብስክራይብ በማድርግ ቤተሠብ ሁኑ የተዋህዶ ልጆች አመሰግናለሁ🌻💐🌻💐*
እዬብ ወተቱን ጨረሠዉ 😂😂😂😂😂 ኧረ ወይኔ ሆደ ነፈረ በሣቅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
የኔ አባት ውይ መፈሳዊ ቅናት ያድርብኛል ይሄን ቤተሰብ በተለይ ከናትና ካባታችሁ ጋር ሳያችሁ ከደስታ ብዛት እባ እባ ይለኛል 😢😢 ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ከአይን ያውጣችሁ !❤❤
በእውነት በጣምነው ደስ የምትሉት ታድላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ💚💛❤🌷🌷🌷
👍👍👍👍👍💚💛♥️👌👌👌🙏🙏🥰🥰👍🥰
ደምሪኝ እማ
እዮ ፍልቅልቅ ስውድክ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይብዛላችሁ እውነት በጣም ነው ምታምሩት
በእውነት በጣም ደሥ ትላላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ!!🕊
በቅንነት ደምርኝ ውድ እህቴ እባክሽን 🙏🥰
ሀሀሀሀሀ እዮባ ከቤታችሁ ማሽን ላይኖር ይችላል በጃችሁ አላለም ትክክል እጂ ነዉ የሚያዋጣዉ አሳቃችሁኚ ሁሌም ኑሩልን
እግዚአብሔን ታድላችሁ ፍቀራችሁን ይጨምርላቸሁ መዳኒአለም አይ ቃልዬ ድካምሽ ታየኛ ወፍጮቤት አስመሰሉት ጠረጴዛሽን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃልዬ እድለኛ ነሸ ከነዚ ተጨዋቹች ፈጣሪ ያገናኘሸ💘💘💘🌱🌱💟
እንድማመር እህት
Subscribe enderareg
በጣም ነው ደስ የምትሉት ወንድማማቾቹ ፍቅራቸው ደስ ሲለሰ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😍😍😍
ማርያምን በጣም ነው የምታምሩት እመብርሀን በያላቹበት ትጠብቃቹ እግዚሃብሄር አምላክ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏😍😍😍
በእግዚአብሔር በቅንነት ደምርኝ እህቴ
@@emukiya7490 አንቺም
በሳቅ ሞትኩ😁😁😁😁😂😂😂ወይኔ ስታስቀኑ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ😍💕💞💕💞
በጣም ደስ እሚል እና ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በጣም ነው ደስ እምትሉኝ በተለይ እዮብ ፈታ እሚያደርግ ልጅ ነው ቃልዬ ደግሞ ሳቅሽን በጣም ነው ምወድልሽ😊😊😊😊
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
በእግዚአብሔር በቅንነት ደምርኝ እህቴ
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
አው ማሻአላህ
ድመሩኝ
የኔ ውቦች ፍቅራችሁን ብዝት ያድርገው እንደት እንደምታምሩ♥♥♥
አይለያችሁ ከዚም የበለጠ አምላከ እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምራላችሁ
እማ አምላክ በምልጃዋ ታስጨምርላችሁ ውድ ወንድሞቸ♥♥♥♥♥♥♥♥
ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ልክ እንዳረብ ልጆች ትዋደዳላችሁ ይህ ደግሞ በጣም ደሥ ይላል
በጣም ቆንጆ ቤተሰቦች ፍቅርአችሁን ያቆየው ❤❤እዮብ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂😂😂
ስሙንማ ሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድ ነው የማደርጋችሁ
ደምርኝ
በሰመአብ እንደት እንደምታምሩ እግዚአብሄር ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች በክረስቶስ ፍቅር እወዳችሁአለሁ ሁላችሁንም ❤❤❤💚💚
በቅንነት ደምርኝ እህቴ በእግዚአብሔር 🙏🥰
@@emukiya7490 እሺ እህቴ 🌹
@@የአሣምነውልጅአማራዊቷ ጎራ በሉ
እኔም ስወዳቸው መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ
ስታስጠዪ ወደድሻቸዉ አልወደድሻቸዉ ሚጨምርላቸዉ ነገር የለም አህያ
እንኳን ለወርሀ ጽጌ/ፆመ ጽጌ አደረሳችሁ የተሰደዱትን ቤተሰቦቻችንን እመቤቴ ታስባቸው ወደቀያቸው ትመልስልን
አሜንአሜን አሜን
ሁላቹሁም ጎበዛቹ ናቸሁ ነገር ግን የአዲስ ከጥራቱም አያያዙ በጣም ደስ ይላል ቃልየ እናመሰግናለን ነገር ግን ቃልየ በናትሽ መዝሙሩን ልቤ አብሮ ነው ተጠልጥሎ የቀረው
እግዚአብሔር ይጠብቃቺዉ በጣም ታምራላቺዉ ደም መዝሙሪራቺን ወርቶዶክስ መኖን ከምንም በላይ ደስ ይላል
እንኳን ለፆመ ፅጌ በሰላም አደረሳችሁ ፆሙን የበረከት ያድርግልን
በርቱ በጣም ነው የምወዳችሁ እዮባ ግን ታስቃለክ ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ😘😘😘😘
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እደዛሬ ስቄ አላቅም በማርያም እዮቤ ውይይይ በሳቅ አደከምከኝ አቦ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
የእውነት በጣም ነው ያሳቃቹኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቃቹ
በጣምነዉደስ እምትሉቲ ፈጣሪየጠብቅቺሁሀባባቼ💚💛❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ሰታምሩ 💚💚💚ስለ ሙያችሁ እንመለስበታለን😂
አድሥ በጥራትና በሥርዐት ነዉ ያዘጋጀዉ እዮብ በጉልበት ድካም ብቻ አቤልም ጎበዝ ነህ 👏👏👏
ዳቦ አሰመሠልከው በጣም ደብሮኝ ነበረ ዘናአደረጋችሁኝ ሥታምሩ
ስታምሩ ወንድማማች ደስ ስትሉ በሳቅ ነው የጨርስኩት እመብርሀን ቤታችሁን ከዚህም በላይ በፍቅር ትሙላላችሁ ትጠብቃችሁ
ወይኔ አንጀቴ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እግዚአብሔር አመላክ አይለያቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት በእውነት ይልመድባችሁ
ቃልየ አቺም ከነሱ የተወለድሽ ነው የምትመሰይው😘😍ሰታምሩ ሺህ አመት ንሩልን
በጣም ደስ ሲሉ😍
@@eduyedingillijedu2494 ሰብስክራይብ አርኝ
በጣም ታምራላችሀ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ደስስስ የሚል ቤተሰብ በእውነት
ውይ የወድማማቾች ፍቅር ደስስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶች ልዩ ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😄😄😄😄😄😂😂😂😂ኤረ በሳቅ ሞትኩ እዮብማ እንደልጅነቱ ሊጡን ተጫወተበት።አድስ ጎበዝ በትክክል ሰርቱዋል።አቤልና እዮብ ቀልዳቹ ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይበዛልን በሰቅ ገደላቹኝ ወይ ጉድ በጣም ደስስስስ ይምል ስራነው ሁላቹ ጎቦዞች ናቹ እግዚአብሔር አይለያቹ ማሮቸ❤❤
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!
Eshi
ቤተሰብ እኒዉን
😂😂😂ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ አይለያቹ 😂👌👌👌
ምትለቁትን ሁሉንም እየተከተተልኩነው። ግን በጣም ነው ተስቀለቹ።ወንድማሞች ፈጠሪ ይጠብቀቹ❤❤❤❤
እዮባ 🤣🤣🤣🤣አሳከኝ አሰራሩ
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውይ እባዬ ፈሰሰ አድስ ሰርቶታል አቤሎ የዳቦ ሊጥ አረከው ክፉ ይበል የምትለው🤣🤣🤣❤❤❤❤
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በደብ ገልፀሺዋል ክክክ
አቤት ስወዳችሁ ኑሩልኝ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@@akbertehit5048 በጣም እኮነው ምታምሩት
😘😘😘😘😘😘😘👆👆👆👆👆👆👆👆👍👍👍👍👍👍👍
@@akbertehit5048 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@sinedeyoutube9974 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዉይ ሥታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከዚህም በላይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደሥሥትሉ ዘና አረጋችሁኝ ሁሌም ብሠሩ
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ💚💛❤️
ውይ በመድሀኒአለም እንዴት ታምራላችሁ ታስቀናላቹ መሰላቹ በፍቅር ያኑራችሁ ቃልዬ እድለኛ ነሽ።
ወለሂነውየምላችሁ.በጣምነውየመወዳችሁ.የኔምየባሌንወንድሞች.እንደናተ.ስለምንዋደድ.እያስታወስኩነው.ሁሌም.እወዳችሇለሁ.ፍቅር.ያለው.ቤተሠብ.ደስይለኛል.ፍቅራችሁይጨምር.ውድድ
በጣም ነዉ እምታምሩት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
በእግዚአብሔር በቅንነት ደምርኝ እህቴ
የእኔ ምርጦች ደስስ ስትሉ ቃልዬ ታድለሽ ደግሞ ስርአትሽ አለባበስሽ ልዩ ነሽ
ሰታምሮ እግዚአብሄር ፋቅርችሁን ያብዛላችሁ ደሰ የምትሉ ቤተሰብ
ዋው ጌታ ፍቅራቹህ እና ሰላማቹህ ያብዛው ስታምሩ በጣም ነው ያዝናናቹኝ እናም ላክ ሼር አትርሱላቸው እህት ወንድሞች
መደንቅ የሚገባው ኬኩን ሳይሆን ፍቅራቸው እና የወላጅ አያያዝ ጽምር ነው በዚህ አጋጣሚ ወላጆችን ሳላደንቅ አላልፍም ለወላጆች እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ🍏🍋🍎🍏🍋🍎 ዱቄቱን ከፋርማሲ ክክክክክክክ
እንዴት ደስስስስስ እንደ ምትሉ እግዚአብሔር አምላክህ ፍቅራችሁን ያብዛሁ እውነት በጣም ነው ያሳቃችሁኝ አዲስ ጎብዝ ነው ይምር
ወይኔ መንታ ነዉ ሚመስሉት እዮብ የኔ ባል ነዉ አንድኛሽ እዳትነኪ 😃😃 በጣም የምታስቁት የእዮብ አቦካክ 😃😃😃👌
ክክክኮ
እሺ የተከበሩ
😂😂😂😂😂በናትሽ አስነኪኝ😃😃😃😃
@@haniyeabera1315 😁😁😁😁
ወድም አማች ናቸዉ ወይስ ጓደኛሞች
ምርጦችዬ ደስ ስትሉ በማሪያም
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
አቤት ስታምሩ በጣም ነው የሚወዳችሁ 🌹🌹🌹ከቦለቲካ የፀዳ ትዩብ እንደናተ ያለ ነው 🌹🌹🌹🌹
በጣምንው የምታስቀኑች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ አንዲኛችሁን መጥበሲ አልቀረም በተለይእመሀል ያለውንንንን
ኮምባልቻ ያሉት ተፈናቃዬች መንገድ ላይ እየወለዱ ነው
ህዝበክርስተያን ይድረስላቸው
እባካችሁ እርዱአቸው ።
ታምራላችሁ ቃልየ ደግሞ ገንፎ የሥሩ በቅንነት ሠብሥክራይብ አጉኝ
ነይ እኔጋር እንደማመር
@@ሀገሬወሎነውዩቲዩብቻ-ኘ9ፐ እሺ የሀገሬ ልጅ
@@ሀገሬወሎነውዩቲዩብቻ-ኘ9ፐ ወንድም ደምረኝ
@@Sarina971 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@sinedeyoutube9974 እሺ አንችም ብቅ በይ
ወይይይይይ ስታምሩ ፍቅር የሆናችሁ ወንድማማቾች ናችሁ
አበል ዱቀቲ ሱኡቅ የለም
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞😂😂😂
ከሁለቱ አዲስ ሊበልጣቸው ነው እዮባ ግን የልጅነት ጨዋታ አደረገው በሳቅ ገደለን 😂😂😂😂
የኔ ዉዶች በጣም ነዉ የምታምሩት በሳቅ እያለፈኝ ነበር ምሰሩት በተረፈዉ አሪፍ ነዉ ግን እዮባ ሊጢ ይመስል በጁ አቦካዉ እንጂ ጥሩ ነበር በተረፈዉ ፍቅራቹ ደስ ይላል
እውነት ፍቅር ናችሁ ሁላችሁም ቃልየ ደሞ በጣም ነው እምወድሽ ከዱባይ
ወይኔ በሳቅ ስራየት ትቸ ያየሆችሁ ስወዳችሁኮ አላህ ይጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንደት ነችሁ ውዶች ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፉቅሩን ያብዛላችሁ
ወላሂ ሰበር ዜና ኤየሰማሁ ልቤ ተሰብሮ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ከነህዝቦቿ ሰላም ያርግልን😭😭😭
ስታምሩ እናተን የምገልፅ በት ቃላት አጣው እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላችሁ
ፍቅራቹህን እንዴት እንደምቀና እግዚአብሔር ፍቅራቹ ብዝት ይበልላቹ
የኔ ውቦች ስታምሩኮ ፍቅር የተሞላበት ቤት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹
*የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅጌ ፆም አደርሳችሁ አደርሰን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን ሠብስክራይብ በማድርግ ቤተሠብ ሁኑ የተዋህዶ ልጆች አመሰግናለሁ🌻💐🌻💐*
በእግዚአብሔር በቅንነት ደምርኝ እህቴ
@@emukiya7490 እሺ ነይ ወደቤቴ
ፍቅር የተሞላ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው
እግዚአብሔርን ስወድቶች ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ሁሌም ሠላም ይብዛላችሁ 🙏❤❤❤❤
ቃልየ አምላክን ልታመሰግኝው ይገባሻል ምርጥ የሆነ ቤተሰብ ነው አምላክ የሰጠሽ
ደስ ስትሉ. በማርያም❤❤❤መድሐኔዓለም ፍቅሩን ያብዛላቹ❤
ውይ ደስስትሉ የእውነት ግን እኮ 🎂ኬክ በእጅ አይቦካም 😀😀😀አዲስ አንደኛ እናንተም ምንም አትሉም 😀😀😀
ስታምሩ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች 💕💕💕💕
በጣም ታምራላችሁ ከመጀመሪያ ጀመሪ እስከመጨረሻው ድርስ በሳቅ ጨረሱ እግዚአብሔር አክሎ ፍቅራችሁን ያብዛው
ውዶች ታምራላችሁ ግን መጋገሪያውን በ ማንኪያ ወይም በቢላ ባትነኩት ጥሩ ነው ማለት ፕላስቲክ ወይም እንጨት ነገር ብትጠቀሙ ብረት ነገር ስትጠቀሙ ሊልጠው ይችላል ያደግሞ አንደኛ ለካንሰር ያጋልጣል ሁለተኛ መጋገሪውንም ያበላሸዋል ቲፍል ከሆነ በተለይ
ዋውውውው በጣም ታምራላቹ ማሮች
እግዚእብሔር ይጠብቃቹ ብእውነት ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ሁሉ ሰላም የምገኝና ሀገራችን እግዚእብሔር ሰላም ያውርደልን ኣድ ያድርገን ኣምላካችን በተረፈ በጣም ውብ ናቹ ❤❤
ፍቅራችህ በጣም ያስቀናል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤ ደስ ስትሉ በሳቅ ጨረስኩት 😂
የአቤል ቆንጆ ነዉ
ፍቅራችሁ ደስ ይላል