ከ አዮብ እና ከአቤል ማን በደንብ ይጋግራል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፋታ ዘና ይበሉ

КОМЕНТАРІ • 839

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  2 роки тому +134

    Instagram👇👇
    instagram.com/eyobyemasa?utm_...

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 роки тому +5

      እዮባ 👍😍

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 2 роки тому +3

      እዩባ

    • @almazgirmaa2921
      @almazgirmaa2921 2 роки тому +2

      Wwwooww 🤣🤣

    • @እራህመትአሊወሎይዋ
      @እራህመትአሊወሎይዋ 2 роки тому +1

      😀😀😀አቦይመቻችሁ
      እኔ ሥድታከመጣቲበፊት 350እጀራ እጋገርኩበቀን ለወቲል አሥረክብ ነበር ዛሬ ግን አሏህ ብሎ ወደ ሀገር ከተመለሥኩ እደናተእለማመድአለሁ😂

    • @sahayasmar2229
      @sahayasmar2229 2 роки тому +2

      👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @የማርያምልጅተዋህዶየማርያ

    ዛሬ እኮ ወላዲተ እናታችንን ድንግል ማርያም ናት እንኳንም አደረሳችሁ እመቤቴ ማርያም በያላችሁበት ትጠበቃችሁ አሜን ➼በለሙያ ናችሁ ያምራል

  • @saranegn2219
    @saranegn2219 2 роки тому +30

    እነዚህ ልጆችኮ ሲመጡ ደቂቃው ያጥርብኛል ውዶቼ ሁለታችሁም ትችላላችሁ የኔ ምርጦች ፈጣሪ በፍቅር በደስታ በጤና አኑራችሁ😍😍

  • @genitube9620
    @genitube9620 2 роки тому +79

    በመጀመርያ በጣም ነው የምወዳችሁ😍😍 ወንድሞቼ ናፈቁኝ😥 እዮ እና አቤ ሙሉ የአዲስ ቤተሰቦች ይመቻቹ እና አሸናፊው ሁለታቹም😂😂

    • @ettalk123
      @ettalk123 2 роки тому

      ገኒ የኔዋ አንዱ ነው የሻነፈው😂🤣🤣

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 роки тому +133

    በረራ በመ ጀመሩ ማነዉ ደስ ያለዉ 🙏🙏🙏✈✈✈🇪🇹🇪🇹🇪🇹ተመስገን አምላኬ 🙏

    • @amalamla5454
      @amalamla5454 2 роки тому +1

      💚💚💚💚💚💚💚😀💚💚💚💚💚💚😀

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 роки тому +2

      @@amalamla5454 ደስ አለሽ አ🤗😁

    • @አድስወለተትንሳኤ
      @አድስወለተትንሳኤ 2 роки тому +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉምነገር

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 роки тому +1

      @@አድስወለተትንሳኤ አሜን ክብሩ ይስፋ 🙏🙏🙏

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 роки тому +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️

  • @የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ

    እንኳን ደና መጣቹ የምወዳቹ የአድስና የቃልየ ቤተሰቦቹ እዮብና አቤል እወዳቸዋለሁ ፊቅራቹ ብዝት ይበልልን 💕💕💕💕🌹
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ወርሓው ክብረ በዓላ በሰላም አደረሳቹ 🕯✝️✝️✝️

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому +63

    እነ ምርጦች ስወዳችሁ እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በአል በሠላም አደረሣችሁ 🙏❤❤❤❤

  • @hana10837
    @hana10837 2 роки тому +40

    እንኳን በደህና መጣችሁ እዮባና አቤላ ስወዳችሁ❤❤ ሳቃችሁ እኮ ይለያል በሳቅ ገደላችሁኝ😆😂😂

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 2 роки тому +9

    በዚኛው ዙር አቤል ብታሸንፍም እዮብም አያያዝህ አሪፍ ነው ስለዚህ ይደገም ማጣሪያ.... የምር ግን እንደጀማሪ አይደላችሁም ሁለታችሁም ጎበዝ ናችሁ

  • @ሠላምቲዩብ-ጠ6ቘ
    @ሠላምቲዩብ-ጠ6ቘ 2 роки тому +15

    21 እናቴ. የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂያት።💚💛❤

  • @ትግራይዓደይሰላምንዕኪ

    እድሜ ና ጤና ይስጣቹ እግዚአብሔር ውዶቼ 🥰
    እና አሸናፊው ሁለታቹ ናቹ 😁
    አቤል ከ 50/35 ከ እዮብ 50/35,7 🤗❤️❤️❤️❤️❤️😍

  • @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ

    _ዛሬ በጣም ደስ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ የሳኡዲ አረብያ በእስር ቤት የሚገኙ ወገኖቻችን ሀገር እየገቡ ነው መጨረሻችንን ያሳምረው አቤልና እዮባ ባለሙያ ናችሁ ጎበዞች ቃልዬ የኔ ጣፋጭ አዲስዬ ስወዳችሁ የኔ ጣፋጮች አቤል ምጣድ ሲያስስ ይችላል እዮባ ግን አንደኛ ነው😍_

  • @zinashymaramiliji3567
    @zinashymaramiliji3567 2 роки тому +17

    ሰላም እንካን ለእመቤተችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በሰላም አደረሳቹ ሁለተችም በጣም ጎበዝ ነቹ አያያዘቹ በጣም ያምራል በሰቅ ገዳለቹኝ መልካም በዓል ⛪️➕💚💛❤️🌾🌾🙏

  • @vudy1554
    @vudy1554 2 роки тому +4

    እዮብ የኔ ባል ጎበዝ በቃ ወደፊት አልቸገርም እንተጋገዛለን😁😁

  • @ttee9429
    @ttee9429 2 роки тому +10

    እኔ አደኛነኝ ዛሬ እንኳን ደህናመጣችሁ ወድሞቸ❤️❤️❤️

  • @mytab1102
    @mytab1102 2 роки тому +2

    አረ በማርያም እንዴት ደስ እንደ ምትክ ምሳየን እየበላው እናንተን እያየው በረደብኝ በጣም ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች በጣም ግብዞች በርቱልን አቤላ ትንሽ ግማሽ አረካት እንጂ አሪፍ ያንተ ነው እዩባም እንዳይከፋክ ምርጥ ነው ቃል ደግሞ ለሚቀጥለው ዙር እንጀራ ስጋግሪ ትንሽ ሻሽ ሸፈን ድርጊት በተረፈ በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድ

  • @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
    @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 роки тому +16

    የኝዮብ እና የአቤል ቤተሠብች እባካችሁ አግዙኝ በሰደት 8 አመት ቆይታ ያልተሳካልኝን ሰአት ሀገሬ ገብቸ ይሳካልኝ አትለፉኝ ሁላችሁም ሰብሰክራይብ አረጉኝ

  • @HiDAYa152
    @HiDAYa152 2 роки тому +3

    ተውሂድ ማለት በቋንቋ አንድን ነገር ብቸኛ ማድረግና መነጠል ሲሆን ሃይማኖታዊ ትርጉሙ ደግሞ አላህን በሶስቱ የተውሂድ አይነቶች ማለትም፡- በጌትነቱ፤ በአምላክነቱ ፤ በስሞቹና በባህሪያቱ አጋርና አምሳያ የሌለው ብቸኛ አምላክ መሆኑን ማመን ማለት ነው።

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 роки тому +3

    እንኮን ደህና መጣች ምርጦቸ ቃልዬ የኔውብ🥰ጎበዞች ናችሁ ሁለታችሁም የአቤላ እጎቻ ብትሆንም ምርጥ እጀራ ነው የእዮባ ትንሽ ክብደቱ ነውእጅ አሪፍነው በሉ ብልት አሪጓት ስታስቁ እኮ😁😁😁🥰🥰🥰

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 2 роки тому +28

    የሳቃችን ምንጮች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍😍😍😍

  • @hhggbhgv9191
    @hhggbhgv9191 2 роки тому +6

    ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችሁ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።።።።

  • @nigistibg6465
    @nigistibg6465 2 роки тому +2

    አቤላ ነዉ ጎበዝ እዬባ ምጣዱን ሙሉዉን ቢያሰፋበት ኖሮ አይቆረስበትም ነበር እዬባ ምጣድ ታበላሻለክ

  • @SolyanaMedia
    @SolyanaMedia 2 роки тому +6

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ወደ ቻናላችን በመቀላቅል እርቶዶከሳዊ ዝማሬዎችንና ትምህርቶችን እንዲሁም ግጥሞችን ይከታተሉ በቅንነት

  • @የራማዋንግስትጠብቂኝ

    ደስ ስትሉ ዋው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    አስተያየት ልስጣችሁ አንተ አንተ ተባባሉ አንች አትባባሉ ወንዶቹ

  • @emuyeamare2970
    @emuyeamare2970 2 роки тому +1

    እዮባ እንኳን ደህና መጣችሁ የቤተሰባችሁ ፍቅር በጣም ያስቀናል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ!

  • @nissaneryebarekehamesegnal4619
    @nissaneryebarekehamesegnal4619 2 роки тому +8

    ወይኔ እንጀራዬ ተናፍቃለች መን እንደ ሀገር አንደመጀመሪያ የሁለታችሁም ቆንጆ ነው በርቱ

  • @tsehayseifu2850
    @tsehayseifu2850 2 роки тому

    በመጀመሪያለናታችንለቅድስድንግልማሪያምወርሀዊበአልእኳንአደረሳችሁ.የኔማሮችበጣምነዉእምወዳችሁእዮባ.አቤልዬ.ቃልዬ.እዲሁምመላቤተሠቡፍቅርናችሁዉድድድድድድድነዉእማረጋችሁሠላማችሁይብዛልኝ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +8

    የወጣትነ ዘመናችሁ እመቤታችን ታባረክላችሁ🙏

  • @sarasayalewu4249
    @sarasayalewu4249 2 роки тому +1

    ሁለታችሁም ባለሙያ ናችሁ የኔ ዉቦች መሰባችሁ እና መሞከራችሁ ብቻ በቂ ነው የምር ፍቅር ናችሁ

  • @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ

    እዮባና አቤሎ ስወዳችሁ 💕💞💕እንኳን ደህና መጣችሁልን እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወረሃዊይ በአል😍😍😍😍

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (፫)
    ድስስ ትላላችሁ እንጀራው ያሥቃል በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁሁ

  • @zahabaahmed
    @zahabaahmed 2 роки тому +10

    ምርጦችየ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +2

    ሰወዳቹ ኮ የኔ ምርጦች እግዚአብሄር በፍቅር ያኑራችሁ
    ወይኔ እኔ ግን እንጀራ መጋገር ረሰቸዋለሁ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ

    እኔ 11 አመቴ ስደት ከመጣሁ አሁን ሀገር ስገባ የሚጠፋኝ ይመስለኛል

  • @wardward5356
    @wardward5356 2 роки тому +1

    ወይኔ ሥታምሩ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ሁለታችሁም ጎበዝናችሁ

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 2 роки тому +2

    እረዮባ.ማርያምን.ጎበዝነክ ሆዴቆሰለበሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 2 роки тому +4

    በጣም ነው የሚያምር እንጀራ ነው የጋገራችሁ በርቱ 👌👌👌👌👌

  • @ቤተሳሚስ-በ2ከ
    @ቤተሳሚስ-በ2ከ 2 роки тому +18

    የኔ ጎበዞች እጀራዉን ተጫወታቹበት እኮ😂
    በጣም ወዳችዋለዉ ፈጣሪ ባላቹበት ይጠብቃችዉ❤️❤️

    • @sofyamohmmed5025
      @sofyamohmmed5025 2 роки тому +2

      በጣም ባለሞ ያነህ😂😂😂

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 2 роки тому

      ስታምሩ ማሻአላህ

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ

    ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ የፍቅር አምላክ ፍቅር ያልብሳችሁ ያምራን አገጋገራችሁ ግን አቤል ምጣዱን በግራጁ ነዉ ያሰሰዉ እዮባ ጎሽ በቀኚህ💚💛❤️

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 2 роки тому +15

    እሽ ውዳች እንያችሁ ምርቶች ፍቅራችሁ ብዝት ይበል

  • @እንደቸርነትህመጠንማረኝ

    አቤት እናንተ ልጆች በጣም ደስስ ነው የምትሉት የከፋውን በጣም ፈታ ነው የምታደርጉት ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 2 роки тому +4

    ይሄንን ፅሁፍ የምታነቡ ሁላ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ አላህ እኛንም ከስደት ወደ ሀገራችን አስገብቶ ከበቴሰቦቻችን ጋር ደስተኛ ሁነን የምንኖር ያርገን
    እና እውነተኛ ታሪክ ግጥም መስማት ለምትፈልጉ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ😍😍

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 роки тому +1

    የኔ ተናፋቂወች ሥታምሩ እኮ ልዩ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ እዮባ አተ እረባሽ ሁላቹህንም ዉድድድድድድ💕💕💕💕💕💐🌹

  • @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
    @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 роки тому +1

    እውይስወዳችሁ ምርጥወንድማማቾች ቃልዬስወድሽ ምጣዱን እንዳይሸነቆር እኔእህቶቸ እንለማመድ ብለው ልሞክር ሲሉኝጣልቃ መግባት አሎድም

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 роки тому

    ዋዉ አዲስን በቀጣይ ቃልየ 😘😘ከኒ ከሴቷ ሁለታችሁም ትሻላላችሁ የምር እንጀራ መጋገር አልችልም 🙏🙏

  • @janatath7473
    @janatath7473 2 роки тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌👌👌👌ምሀሉ ነው የሠማው 😁😁😁😁ኧረ ተውኝ ወፈር ሲል 🤣🤣👌ውይይ ሣቃችሁ ውሥጤነው ሁሌም በደሥታ ኑሩ

  • @የወሪቅውሀአዳናዬቱብቻናል

    እንኳን አደረሳችህ ለእመቤታችን ድንግል ማርያም ውዶቸ በቅንነት ስብስክሪይብ አሪጉይ

  • @uae1023
    @uae1023 2 роки тому +24

    ስወዳቹ ፉቅራችሁን ያብዛላቹ ውዶቼ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 роки тому +1

      ደምሪኝ የኔ ቅን

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      😍💓💓ሰላም እንዴት ናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ💗💘💘

  • @fromtgray6076
    @fromtgray6076 2 роки тому +15

    ፍትዉቱውውውው ስወዳቹ እኮ ሉዩዎች all family ♥

  • @hayathani5826
    @hayathani5826 2 роки тому

    ጎበዝ ወንድሞቼ ትችላላችሁ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ ሁሌም እንዲህ በፍቅር ኑሩ ደስ ትላላችሁ 💚💚💛💛❤❤😘😘

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ

    የእዮባ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ በሳውዲ በሲቃይ ላይ ያሉ ወገኖቻችን ወደ ሀገር እየገቡነው ተመስገን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም በለተ ቀኗ እንባችንን እንዳበሰች ሁሉም ገብተው ለመደሰት ያብቃን አሜን

    • @hfhgfh7994
      @hfhgfh7994 2 роки тому

      💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 2 роки тому +1

    እውነት በጣም ጎበዝ ናችሁ በድጋሚ ብትሙክሩ ትችላላችሁ ቀጥሎበት 👌

  • @lilitube8139
    @lilitube8139 2 роки тому

    ወይ የናተ ቤተሰብ መሆን መታደል ነው ፍቅራችሁ መከባበራችሁ ቃልዬ ታድለሺ በማርያም

  • @maritumoges6123
    @maritumoges6123 2 роки тому +1

    የጋገሩት እንጀራ እነሱ ነው መብላት ያለባቸው ቃልየ

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 роки тому +1

    አቤላ እና እዮባ ቃልዬ እና ሐዲስ ሁላቹም እንኳን በደህና መጣቹ እና የሁለታቹም አሪፍ ነው በርቱ 👍👍😘

  • @3rtuuuRtyujji
    @3rtuuuRtyujji 6 місяців тому +1

    እደዉ ስወዳቸዉ አቤል የሳቅ ምጭ ስወደዉ 😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂

  • @mesireallifeethio472
    @mesireallifeethio472 2 роки тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቃል ወንድሞችሽ ናቸው ትመሳሰላላችሁ😘😍😍😍😍😍😍😍

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 роки тому

    ሁላችሁንም እኖዳችኋለን ግን ትንሽ በማሰስ በማዞር እየቤ ይበልጣል በእውነት ሲያስስ በጣም አስቀናኝ ቃልዬም እንደዛ አሊያዘችም ቃልዬዬ እንዳይከፋሽ ወንድሞቻችን ሲለሆኑ እንደግፋቸው ክክክክ

  • @Susu5270Gemale
    @Susu5270Gemale 2 роки тому +2

    ወይኔኔኔ እናንተ ልጆች ደስ ስትሉ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 роки тому +1

    ሙከራችሁ ብቻ ግሩም ነው !!! ቃልዬ እንዴት ነሽልን ሃዲስን ሰላም በይልን !!!!

  • @nissaneryebarekehamesegnal4619
    @nissaneryebarekehamesegnal4619 2 роки тому +6

    እንኳን ደህና መጣቹ ሰላማቹ ይብዛላችሁ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 роки тому +1

    ጉበዝ ናችሁ እኔ ብዙግዜየነው እንጀራ መጋገርዐከተውሁኝ እርሰቸዋለሁ አቤል ድራማ እየሰራህ ነው

  • @tsehaytekelu8101
    @tsehaytekelu8101 2 роки тому

    ውይ የፍቅር ተምሳሌቶች እንዴት እንደምትናፍቁኝ ምታስቀኑ ቤተሰብ እ/ር ቅራችሁን ያፅናልን ነው የምለው ቃልዬ እድለኛ ነሽ አዲስዬ፣ አቤልና እዮብ የሚያምሩ ቤተሰብ ውስጥ ስለተቀላቀልሽ አንቺማ ስነስርዓትሽ የተረጋጋሽ ውድድድድ ነው ማረግሽ አቤላ አሸንፏል ለወደፊቱ ለእዩብ ቃልዬ ታስተምርሃለች አዲስዬም መወዳደር አለበት

  • @የማሪያምበቀለ
    @የማሪያምበቀለ 2 роки тому

    ቃልዬ በምጣድሽ ቀለዱበት እኮ በማሰሻ አሽተው አሽተው ሊሰነጥቁብሽ ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ
    @ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ 2 роки тому +4

    ምንም ስሩ ያምርባችኋል 🥰

  • @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጂ

    የኔ ዉቦች እንደት እንደምወዳችሁ ሳያችሁ በጣም ነው ደሰሰሰ የምትሉኝ ከነ መላ ቤተሰባችሁ እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ 🌹🌹እዮባ እና አቤሎ ለተችሁም አሸናፊ ናችሁ ከፍም ዝቅም ማድርግ አይቻልም ሁለተችሁም እኩል ናችሁ እዮባን ለምን ይከፍዋል😁

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 2 роки тому

    ማሪያምን ስወዳችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @ሁለገብይቶብ
    @ሁለገብይቶብ 2 роки тому +2

    ቃልየን ስወዳት ደርባባ ጨዋ ነች

  • @የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ

    ኣቤላ ምጣዱ እንዳትሰብረው 😂😂😂😂😂😂😂 ዶሞ እንካን ኣደረሰን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ኣደረሰን

  • @ሀይማኖት-የ6ጘ
    @ሀይማኖት-የ6ጘ 2 роки тому

    አሯ ወይኔ አቤል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደፋሁት በል እሽ ጋገርኩ እዳትል ውይኔ በሳቅ ሞትኩ እዮብ ምን ነካህ የአቤል ይሻላል አይ😂😂😂😂😂😂

  • @ሚጣየሚኪእናት
    @ሚጣየሚኪእናት 2 роки тому

    ምርጥ ናችሁ እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ለምን ትጠፋላችሁ ቶሎቶሎ ልቀቁልን

  • @martanida6237
    @martanida6237 2 роки тому

    እዮባ በሳቅ ነው የገደልከኝ ፍቅርና ሰላም እመኝላችኋለሁ የኔ ምርጦች

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ

    መንታ ናቸው እንዴ እነዚህ ልጆች??? በጣም ነው ምወዳችሁ 🙏🙏🙏

    • @abc12452
      @abc12452 2 роки тому

      አይደሉም ማር አቤል ታላቁ ነዉ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 2 роки тому +2

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ በደብ ጋግሩ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 2 роки тому +1

    አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ ምርጥ መሪ እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው አላህ ልቦና ይስጠን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 роки тому +3

    እረ ሞያ በቃ ለወደፊት አልቸገርም የእዮባ ፍቅረኛ ነኝ ስለማታውቀኝ እኔ አውቅሃለሁ😂😂

    • @ዜድሻየደሤዋ
      @ዜድሻየደሤዋ 2 роки тому +1

      በይወረድበይkዋየየኔነውእሱክክክክ

    • @kegetahun3445
      @kegetahun3445 2 роки тому +1

      @@ዜድሻየደሤዋ ክክክክክ እረ የኔ ነው

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 2 роки тому +1

      ክክክክክክክክ

    • @እርጂኝእመብርሀን
      @እርጂኝእመብርሀን 2 роки тому

      ልጁ ይደግበት እር ሀሀሀሀሀ

    • @kegetahun3445
      @kegetahun3445 2 роки тому

      @@እርጂኝእመብርሀን ክክክክ አሳድገዋለሁ ይልቅ ሰርግ እንድትበይ እንጋባ የማዳም ስራ ይብቃኝ

  • @ሳምሪነኝያጣዬዋ
    @ሳምሪነኝያጣዬዋ 2 роки тому

    ጎበዞች ትችላላችሁ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @edenshiferaw8727
    @edenshiferaw8727 2 роки тому

    ያላችሁ ፈቅር በጣም ደሰ ይላል ! ኣይለያችሁ !!🙏❤️ ቃል መልከዓ ምድር ብተቻ ሳይሆን በሰደት ያየኋት ኣንድ ኢንሴክት ኣለች ሰለነከሰችኝ ኣረሳትም ጊንጥ (እሰኮረፒዬ) ቁርጥ እሷን 🤣🤣🤣🤣🤣🙏❤️💝

  • @kisantasfaha7919
    @kisantasfaha7919 Рік тому

    እግዚአብሔር ጤና ይስጣቹ ውዲ ወንድሞቻችን
    ደሞ ጎበዛት ናቹ ግን
    መግጋገር ኣቤል ይሻላል
    መካስስ ግን እዮባ ይበልጣል በርቱኡ እግዚአብሔር ይባርካቹ የፍቅር ቤተሰቦች So I Miss You to

  • @almazalmaz8382
    @almazalmaz8382 2 роки тому +3

    ሁለታችሁም በጣም ጎበዞች ናችሁ

    • @Edeneye21
      @Edeneye21 2 роки тому

      በጣም ያምረል እንጀረዉ

  • @hay5360
    @hay5360 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ
    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አይ ሞያ ይልካል ሲለካ እና ቤል ቤት

  • @tsedaletsedale9081
    @tsedaletsedale9081 2 роки тому +3

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም የምታምሩ ቤተሰቦች

  • @zinetbilal6986
    @zinetbilal6986 2 роки тому

    እፍጥነት ላይ እዮባ ነክ አቤል ደሞ ከጥንቃቄ ጋር እጄራክ ቆጆ ነው

  • @መስቲየድግልማርያምልጅ

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ስወዳችሁ❤❤🥰

  • @ሀዋነኝወሎየዋ-አ5ደ
    @ሀዋነኝወሎየዋ-አ5ደ 2 роки тому +4

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተስቦች ስውዳችሁ

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 2 роки тому

    የኔ ባለማተቦች እወዳችዋለው እዮባየ የኔ ባል በህልሜ መሆኑ ነው እንግዲ

  • @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ

    የኔውቦችማሻላህደስይላል ሁላችሁምጎበዝነችሁ ❤️

  • @gebeyaneshgebeyanesh413
    @gebeyaneshgebeyanesh413 Рік тому +1

    ተለያላችሁ.ገብርኤልን❤❤❤

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 роки тому

    ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛ ተወዳጆች በጣም ደስ ትላላቹ እጀራዉ የእዮብ አሪፍ ነዉ

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 2 роки тому

    ሞክራችህኾል !! አይዞአቹህ ትማራላችሁ.. አልችልም የሚባል ነገር የለም!! በርቱ

  • @hlinawendme7814
    @hlinawendme7814 2 роки тому

    እዮብ በጣም ነው የምወድህ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m 2 роки тому

    አፍጫሽን አትንኪ እንጅ ቃልዬዋ ደግሞ ኩሽና ስትገቢ ሻሽ እሰሪ በተረፈ🥰🥰

  • @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ

    እዮባ ሳቅህን swedlk
    Huletachhum gobezoch nachhu ♥️♥️

  • @mebirtaedise373
    @mebirtaedise373 2 роки тому +1

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ ፍቅር እንዳበዛላችሁ ሙቱ

  • @KsaKsa-fe9dh
    @KsaKsa-fe9dh 2 роки тому

    ሠብሮ እንዳያሣርፉሽ ቃልየ

  • @miherettube8288
    @miherettube8288 2 роки тому

    😆😆😆ዳኛው ትክክል አይደልም ተሳስቶ ነው በደምብ አለየም እና የኢዮባ ነው አንደኛ👍👍

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 2 роки тому

    ሠላምነችሁ.ዋዉ.ባለሞያ.ናችሁ.ያምራል.አቤል.1ኛ.ዋዉ💖💖💖💖💖💖💖💋እወዳችዋለሁ

  • @yeshisimegn9895
    @yeshisimegn9895 2 роки тому

    ስላም እንዴት ናቹህ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መታሰብያ በአል አደርሳቹህ የምወዳቹህ ወንድም አማቾች እውነት በጣም ጎበዞች ናቹህ

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 роки тому

    መታደል ነው ፍቅራችሁ የአስተዳደግ ውጤት ነው ተባረኩ