What the hell are you guys talking about. Oromos invaded the North around the 16th century. Please cut your crap. Read history before you open your mouth.
Kenante blay koshash ale sew blawoch tnsh yematafru edesew yematasbu sew bloch emnete bis edma lkachun yematmaru erasachun temelketu mn edemtamelku ekan yematawku bsew like Dem yemidest seytan bcha new enante gn yesewn lij aget yemtkortu mastewlun yetesanachu
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ደብረብረሃን መኖር ነዉ ምኞቴ
የታሪክ ሀገር የጀግናዉ የእምየ ምኒልክ ሃገር ሀገራችን አማራ ዜግነታችን ኢትዮጵያ 😍😘🍀🌻🌹
ትክክል
👍👍👍👍👍
፤ረ@@fczcbcvadb6339
እውይ ሀገሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ደብረብርሃን ውስጤ ነሽ
ትክክል እኔ ውድ ሀገሬ ተወልጅ ያደኩብሽ
ሠ/ሸዋ ከሒዳችሁ ሸዋሮቢትን ጎብኟት እስኪ እንደኔ የሸዋሮቢት ልጅ የሆነ ማነው
Meseret Getachew እኔ የሸዋሮቢት ነኝ የ0-3ቀበሌ
@@senayitmamuye9725 ሠናይት ማሙዬ ስምሽ አዲስ አልሆነብኝም ቆንጆ የማቅሽ ይመስለኞል
እኔም፡የሸዋሮቢት፡ልጅነኝ፡ሚጡ
እኔ የማጀቴ ልጅነኝ ከማጀቴ አ.አ ስመላለስ በላይዋላይ ደስ ትላለች ሸዋሮቢት
አልን
ደብረ ብርሃን ወደፊት አዲሳባን በልጣ እደምትገኝ አልጠራጠርም ። ባለሀብቶች ካዲሳባ ወደ ደብረብርሀን እየተመሙ ነው
☝️🤲ያርግልን ምኞቴ ከክልላችን ዉጪ ያሉ አማራወች ወደክልላቸዉ እንዲገቡ መታረድ እንዲቆም ክልላችን ሰርተን የምንለወጥበት ይሁነልን ደብረብርሀን የከተማወች ሁሉ አያት ነች🥰😘
ድንቅ ነው - ምስጋና።
እኔ ምኞቴ የኢተዮጵያ ዋና ከተማ ሆና የኢተዮጵያ ህዝቦች ሽር እንዴህ በሸዋ ላይ ሆና ማየት ነው ኬኛ ፣የኛ የማትባል የፍቅር ከተማ የድርጋት አምላክ
እናመሰግናለን አማራ ቲሺ
Amhara is the most poworfoll socaity 💚💛❤️
የቀደሙት ንጉሶች በተክርስቴያን ያሳንጻሉ ያሁን መንግስት ደግሞ ይቅርታም አልጠይቅም ካሳም አልከፈልክም አይ አለመታደል በተክርስቴያን ያከበሯት ከብረዋል ታሪካቸውም ከትውልድ ትውልድ ሲተረክ ይኖራል
@@soliyanayemariyambb4799 ያሣዝናል አማራ የመናፍቃን መቀለጃ ሆነች ብቻ እግዚአብሄር ይርዳን እህቴ
በ2800 ሜትር ከፍታ ላይ ለሰማይ ቅርብ ሆኖ በተፈጥሮ የተመረጠች፣ የተመረቀች፣ የተባረከችና የተገነባች ደብረ ብርሀን፡፡
ደብረ ብርሀን በኢትዮጵያ፣ በአፍሪካና በአለም ከባህር ጠለል በከፍታ በአንደኛ ደረጃ የምትጠቀስ ጥንታዊና ትልቅ ከተማ ነች፡፡ ደብረ ብርሀን በ2800 ሜትር ከፍታ ላይ የምትገኝ ስትሆን አየሯ ምቹና ወባን ጨምሮ በትሮፒክስ በሽታ የማትጠቃ ነች፡፡ ዝንብ እንኳን እንደ ሞቃት ቦታዎች የማይደፍራትና ለበሽታ የማትመች ነች፡፡
የአማራ ከፍተኛ ቦታ በልብ ውጋት፣ በጭንቅላት ደም መፍሰስ፣ በደም ግፊት፣ በውፍረትና በሌላም በሽታ የማያስጠቃ የተፈጥሮ መከላከያ እንደሆነ እስከ አለም የተመሰከረለት ሲሆን ነጪ መርዞችን ማለትም ስኳርን፣ ቅቤን፣ ስብንና ጨውን/አሻቦንና ተጓዳኝ በሽታ የሚፈጥርንና መርዝ የሆነን የምእራባዊያን ከኒን/መድሀኒት የማይገለገል መሆኑም ነውና እነዚህን ነጪ መርዞች በተለይም ስኳርን፣ ቅባትንና አላስፈላጊ የሆነ ከኒናን/ታብሌትን ከልጆች ጀምሮ አማራ መገልገል ማቆም አለበት፡፡
የሀገራችንን ስም ሆን ብለው በማጥፋትና የህዝባችንን ክብር በመጣል እንደ ዋነኛ ስራቸው አድርገው ለዘመናት የያዙትና ያንን ሁሉ ወንጀል በአለም የፈጸሙ እንግሊዞች የእነሱ ከሆነ ትንሹ ብዙ፣ መጥፎው ጥሩ፣ ውሸት እውነትና ሌላውንም ለእነሱ በሚሆን መንገድ እየካቡና እያወደሱ ነው የሚያሰራጩና እየደጋገሙ የሚያወሩ፡፡
ከዚህም ውስጥ አንዱ ሀገራቸው ወጣ ገብ፣ ከፍተኛና ተራራማ ቦታ ነው እያሉ ከመሬት ጠለል በታችና ከ10 ሜትር በማይበልጥ ከፍታ በሚገኙ ብዙ ሀገሮች ላይ ጉራቸውን የሚነፉ ናቸው፡፡ ለዚህም ማረጋገጫቸው የሚጠቅሱት ከፍተኛ ተራሮችን ሲሆን ስኮትላንድ 1,345 ሜትር፣ , ዌልስ 1,085n ኢንግላንድ/እንግሊዝ 978 ሜትር ከፍታ ያላቸውን ነው እንደ መኩሪያና የቱሪስት መስብነት የሚገለገሉባቸው፡፡ 978 ሜትር ከፍታ ያለውን የእንግሊዝን በእነሱ አጠራር ከፍተኛው ተራራ በአመት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰው ይጎበኘዋል፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት የእነሱ የሆነን እየካቡና እያገነኑ ስለሚያሳውቁና በጥሩ ስለሚያራግቡት ነው፡፡ የሌላ ሲሆን በተለይም የኢትዮጵያ ግን ጥሩን በመጥፎና ጥሩ እየደበቁ መጥፎ በመምረጥ አጣጥለውና አባብሰው በአለም የሚያሰራጩ እርጉሞች ናቸው፡፡
እንግዲህ ተመልከቱ የደብረ ብርሀን ከፍታ በእንግሊዝ ከአንድ ሚሊዮን ሀዝብ በላይ በአለመት ከሚጎበኘውና 978 ሜትር ከፍታ ካለው ተራራ የሚሉት በሶስት እጥፍ ከፍታ ያለው ነው ማለት ነው፡፡ ደብረ ማርቆስ ከ2500 ሜትር ከፍታ ላይ የሚገኝ ነው፡፡ አዲስ አበባም በ2450 ሜትር ከፍታ ላይ የሚገኝ ሲሆን እንጦጦ ከ3000 ሜትር በላይ ነው፡፡
ወደ ደብረ ብርሀን እንመለስና ይች በአጼ ዘረያቆብ ተመስርታ የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ዘመናዊ ከተማ የሆነች ማእከልና ስትራቴጂካል በመሆኗ፣ በከፍተኛነቷ፣ በታሪካዊነቷና ብዙ ጥቅምና ግለጋሎት ወደፊት ያላት ስለሆነች አማራ ለደብረ ብርሀን ትልቅ ትኩረት መስጠት አለበት፡፡ ከሰዶማዊ ህወሀት ትግሬዎች ነጻ የሆኑ ትግሬዎችና ሰላማዊ ኤርትራዊያንም ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ጋር በመቀላቀል እንደ አጼ ዘረያቆብ ዘመን ደብረ ብርሀንንና ሸዋን በጋራ ለጋራ መገንባት መጀመር አለባቸው፡፡
አዴፓ በእውነት የአማራ መንግስት ከሆነና በረጅም ለአማራ የሚያስብና ትክክለኛ እቅድ ነድፎ በርትቶና ተግቶ ለአላማና ለግብ የሚሰራ ከሆነ ከባህር ዳር ባልተናነሰ ለደብረ ብርሀን ትልቅ ትኩረት በመስጠት ከተማዋን የአማራ ማእከል ማድረግ መቻል አለበት፡፡
አማራ የኢትዮጵያ ፈርጥ ናት ሽዋ ፡ወሎ ፡ጎንደር፡ ጎጃም ሁሉ የተፈጥሮ በረከት አላቸው
@@hawltabey928 ትክክል
በጣም ደስ ይላል ደብረብርሃንና ደረበሲና ብርዱ ሀዪለኛ ነዉ ግን ልዩ ነዉ እኔ የሸዋሮቢትቆንጆ ነኚ ሰሜን ሸዋ ዉብ ናት💔💖💙💚🇲🇱😅👍🙏
አረቄ ሰጠጪ ይሞቅሻል ቂቂቂ
ያምራል አማራ ውብ ናት ሁሉም ቦታወቿ ባለ ታሪክና ዝነኛ ናት
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትኑር ለዘላለም ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያን ታሪኳ ናት
ሀገሬ ስወድሽ💞💞💞💞
Debre Birhan is the city I grew up and went to schooling. IT has beautiful natural scenery. Very amazimg city to live.
የድንግል ማርያም ልጅ ይመሥገን
ጌታየ ስራህ ድንቅነው
በጣም ደስ ይላለ ኢትዮጵያ አገር ታሪኮ ብዙ ነው ትለምለማለች
ጀግኖች አባቶች
በጣም ተአምርነው የእግዚያብሄር ስራው ድንቅ ነው
ዋው
ዋው አማራ ገና ያልተነካ የታሪክ ባላባት ነው ለመጩ ትውልድ በማስተማር ያባቶቻችነን ፍለግ ለመከተል እንደዚ የዓይነት ትምህርት ያስፍልጋል
Debrebrehen Edesmsh Ahunm Brhen Nesh😍😍😍😍😍😍Sefereye Nafekeag🤦♀️😭😭😭
አንድ ቀን ለሀገርሽ ያበቃሻል
@@lahelenamanore9362 Amen.. Amen 🙏Lehulachnm💓
የት ሰፈር ልጅ ነሽ?
ተመስገንእዚእበመፈጠሬ
የመሬት ማማ፣ የከተማ ጣራ
ደብረ ብርሀን የሀበሻ ኩራት የአማራ
የሸዋ ዋና ከተማ፣ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ
ደብረ ብርሀን ይህ ነው ታሪኳ የእሷ መለያ
ስትራቴጂካልና ማእከል ነች ደብረ ብርሀን
የአማራ ፊት ለፊት ለእድገትና ብልጽግና መነሀሪያ ትሁን
ከአዲስ አበባ ቀጥሎ ደብረ ብርሀን
ትልቅ ከተማ ትሆናለች በቅርብ ዘመን
የሸዋ አማራ የነገስታት ዘር የጀግና
ተነስ በጋራ፣ በደንብ ተደራጅ፣ ሁን ከፊት ለፊት...
የአማራ ትንሳኤ ይምጣ እንደገና
ከአዲስ አበባ ደብረ ብርሀን
መንገዱ ይጠር በአስፓልት፣ በአየር፣ በባቡር
አጼ ዘረያቆብ የደብረ ብርሀን፣ አጼ ዳዊት የበራራ
መስራቾች ናቸው ኩራት ለአማራ
የአሁኑ ትውልድ እድል፣ አቅም አለው
የአባቶቹን ገድል ያምጣው፣ ይድገመው
ከተከዜ እስከ አባይ፣ ከኮረም ሸዋ- አዲስ አበባ፣ በራራ
ጥንታዊ እርስት፣ ታሪካዊ ግዛት የአማራ፡
ኑ ከየቦታው በሰላም ከአክሱም፣ ከአስመራ....
ሸዋ አዲስ አበባ የእናንተ አካል ነው አማራ፡፡
ሀገሬ
Wow
አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
የአምዬ ሚኒሊክ አገር ደ /ብርሃን
የኔ ጥያቄ የምኒልክ አባት ማነዉ ግን ሰምቼ አላቅምኮ ካወቅሽ ንገሪኝ ???
አገሬ ምን ዋግአለሁ ምርጥ አገር ነበርች ግን ባአዲን ቀበራት
"Eba" malet BeGeez "Terarama bota" malet aydelem endea??
የታሪክ ሀገር...... ሰምተን የማናቃቸው ውብ ታሪኮች ናቸው። ከተቻለ በመፅሀፍ መልክ ቢዘጋጅ።
Koshasa oromo Amahara new Ashe dekoro debrebrhane Awedshalehu
Motherland
Debrbrhan Debrbrhan father's land
እናንተ የታሪክ አተላዎች ጋላ 16 ዘመን ነው የመጣው ፈልሶ
What the hell are you guys talking about. Oromos invaded the North around the 16th century. Please cut your crap. Read history before you open your mouth.
R I P orthodox
በጣም ቆሻሻው መንግስት ሙስሊሞችን የጨፈጨፈ ዘረኝ አፄ ነው አናደንቀውም ደሞ ቄሻሻ የቴሊቪን ጣቢያ ማንኛውም ኢትዮጵያ ሙስሊም በናተ ስራ በናተ ቄሻሻ አፄዎች አድናቆትን አንሰጥም ቀረ ድሮ እናተ ኢባ ገለመሊይ በሉ
Kenante blay koshash ale sew blawoch tnsh yematafru edesew yematasbu sew bloch emnete bis edma lkachun yematmaru erasachun temelketu mn edemtamelku ekan yematawku bsew like Dem yemidest seytan bcha new enante gn yesewn lij aget yemtkortu mastewlun yetesanachu
ውይ ቅናት ተቃጠሉ
መሃመድ ቂጡ ትላም ነው የትል ልጅ
ቆሻሻ የቁም ሙታን ደደብነሺ ጀግና ናቸው የአፍሪካ ኩራት አጽዎቹ ናቸው
አቤት ቅናት እግዚሆ