የልጆች የትምህርት ቤት የምሳ አማራጭ//ሙሉ አሰራር //school lunch recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • #ethiopianfood #habesha #schoollunchrecipes

КОМЕНТАРІ • 57

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  3 місяці тому +4

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች ዛሬም የልጆች የትምህርት ቤት የምሳ አማራጭ እንደቀጠለ ነው አመሰግናለሁ 🙏😍❤

    • @EjigayehuAbebe-o2d
      @EjigayehuAbebe-o2d 3 місяці тому

      ቤትዬ እንዴት ነሽ የምትሰሪያቸው ሁሉ መልካም ነው አመስግናለሁ እጅሽ ይባረክ።።።።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      ​@@EjigayehuAbebe-o2dአሜን እጅግዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይመስገን አለሁልሽ ስለሁሉም ፈጣሪ ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 3 місяці тому +1

    አያልቅብሽ መጣሽ ልዩ ነው የዛሬው የልጆች እጅ ይባረክ👍👍👍😘😘😘

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 3 місяці тому +1

    እጅሽ ይባረክ አቀራረብሽ ቀለል ያለ ስለሆነ በደንብ ግልፅ ነው አመሰግናለው ለልጄ ደግሞ እኔም ይህንን እሞክራለው እንደምትወደው እርግጠኛ ነኝ አንቺ ደግሞ በርቺልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      ሹመትዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እሺ በረታለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 3 місяці тому

    ቤትዬ በጣም አሪፍ አስራር ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      አስናዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @KidiSol-w4n
    @KidiSol-w4n Місяць тому

    Thank you so much Lejemare histanat yihonal??

  • @15kmarta
    @15kmarta 3 місяці тому +1

    በርቺ ውድዋ🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Ashagre-c2y
    @Ashagre-c2y 3 місяці тому

    Waw betam yamral mert balmuya neshi berchi konjet ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 3 місяці тому

    ሰላም ዋዉ በጣም ጎብዝ እጅሽ ይባረክ በርቺ🙏🙏❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      ለታይዬ አሜን የእኔ ብርታት የዘወትሬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 3 місяці тому

    የኔ ልዩ😘😘😍😍 ቤቲዋ የኔ ባለሙያ ከልቤ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ🙏😘😘😘😘 ማሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      ኩኪዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @asterachule
    @asterachule 2 місяці тому +1

    Lesint amet lij

  • @elsalegesse-fk9rp
    @elsalegesse-fk9rp 3 місяці тому

    Betam new yemyamrw gobez berchi

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      ኤልስዬ እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @tigistyitbarek7629
    @tigistyitbarek7629 3 місяці тому

    ትመቺኛለሽ❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому +1

      ቲጂዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @EmebetTamire
    @EmebetTamire 3 місяці тому

    Thnx blessed ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому +1

      እሙዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @tadelubedaso6836
    @tadelubedaso6836 3 місяці тому

    Egishe yibarek

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @akberetakberet1946
    @akberetakberet1946 3 місяці тому +6

    ይቅርታ ኩስኩስ ማለት ምን ማለት ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      የእኔ ውድ ኩስኩስ እንደ ሩዝ ሆኖ ግን ይለያል ዘፍዝፈሽም ወይም ቁሌቱ ውስጥ ከተሽ ውሀ መከለስም ይቻላል አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @Beni-w3m
    @Beni-w3m 3 місяці тому +1

    ❤❤❤👍👌🏽

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      ከልብ የሆነ ምስጋናዬን አቀርባለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @gemilaabdela8778
    @gemilaabdela8778 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @mikalemikale6790
    @mikalemikale6790 3 місяці тому

    ስለምትሰሪያቸው ምግቦች ሁሉ እጆችሽ ይባረኩ እናየላውሮ በጥል ባማርኛ ምንይባላል እና ኢትዮጲያ ውስጥ ይኖራል ጠቁሚኝ አመሰግናለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      የእኔ ውድ ስለሁሉም በጣም ነው የማመሰግነው አለ ችግኙም አትክልት የሚሸጡ ጋር ይገኛል እንዲሁም ደርቆ በየሱፐር ማርኬቱ ይሸጣል እንደእኔ ግን ሁሉም ተክሎ ቢጠቀም እላለሁ🙏😍❤

  • @Shelo-g2r
    @Shelo-g2r 3 місяці тому

    ኩሰኩሰ ምንድ ነው እህቴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      እንደ ሩዝ ነው🙏😍❤

  • @CommercialNominees-nc9ot
    @CommercialNominees-nc9ot 3 місяці тому

    ኩስኩስ የት ይገኛል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      የእኔ ውድ በየሱቁ አለ🙏😍❤

  • @RuthAnna-x4c
    @RuthAnna-x4c 3 місяці тому

    ኩሰኩሰ ምንድን ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      ኩስኩስ እንደ እሩዝ አይነት ነው ሱቅ ታሽጎ የሚገኝ ነው 🙏😍❤

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 3 місяці тому

      ​@@bettwascornerውዴ በጣም አሪፍ ነው ካሩቱና ፎሰሊያ ተገንፍሎ ነው ወይስ ጥሪውን ነው የከተትሽው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому +1

      @@hiwotgirma5557 ሒወትዬ ጥሬውን አብሮ ከሽንኩርቱ ጋር ማብሰል🙏😍❤

    • @helentesfazghi747
      @helentesfazghi747 3 місяці тому

      Konjo new tebarki ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      @@helentesfazghi747 ሔለንዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @woinaregyemane8479
    @woinaregyemane8479 3 місяці тому

    ሰላም ቤቲ ኩስኩስ ምንድነው? ኢትዮጵያ አለ ይሸጣል?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ አዎ አለ በየሱቁ ይሸጣል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @TrualemTamrat
    @TrualemTamrat 2 місяці тому

    ይቅርታኩሰኩሰትምንድንነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 місяці тому

      የእኔ ውድ ኤንደ ቂንጪ አይነት ሆኖ ታሽጎ የሚመጣ ነው 🙏😍❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 місяці тому

      የእኔ ውድ ኤንደ ቂንጪ አይነት ሆኖ ታሽጎ የሚመጣ ነው 🙏😍❤

  • @Rukiyasideabegaze
    @Rukiyasideabegaze 3 місяці тому

    Hi

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      ሰላም በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @fanoamhara
    @fanoamhara 3 місяці тому

    Kuskus yet agegnalehu

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      ሱቅ ውስጥ ይገኛል የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @menenfiseha-fx8xd
    @menenfiseha-fx8xd 2 місяці тому

    ኩስኩሴ ምንድነው ኢትዮጵያ አልወይ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 місяці тому

      አዎ የእኔ ውድ ታሽጎ አለ በየሱቁ ይገኛል🙏😍❤

  • @15kmarta
    @15kmarta 3 місяці тому

    ግን ደምርኝ አችም