Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች ባላችሁበት ሰላማችሁን ተመኘሁላችሁ ዛሬም የልጆች ምሳ እንደቀጠለ ነው በላይክ ቻናሌን ደግፉልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
በጣም ያምራል የእንጀራው አሰራር ተመችቶኛል እናመሰግናለን
እሺ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
ቤትዬ በጣም አሪፍ አስራር ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አስናዬ የእኔ የሁሌዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
በጣም ነው ምወደው ስራሽን ነገር ግን እንደ ሃሳብ ስክዋር ድንች ብዙ ግዜ ያንቃል በተለይ በጣም ሲበስል እናም ለልጆች በወላጅ እይታ ስር ሆነው ቢመገቡ ፣በቀላሉም ስለሚበላሽ ለትምህርት በቤት ባይቅዋጠርላቸው መልካም ይመስላል
የእኔ ውድ ስለሁሉም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
በጣም አሪፍ እጅሽ ይባረክ ቤትዬ
ሔራትዬ አሜን የእኔ ብርታት እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ውዴ
ኤደንዬ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
ያንቺን ስራ አለማየት አልችልም ።አሁንማ እኛ ቤት አንዷ የቤተሰብ አባል ሆነሻል ። ልጆቼ እንኳን የምግብ አሰራር ቪድዮ እያየሁ ከሆነ "ቤቲ ናት?"ማለት ጀምረዋል ። ያን ያህል ለኛ ቅርብ ሆነሻል ። አሁንም ደግሜ እላለሁ "እጅሽ ይባረክ"!
ሰብለዬ በመጀመሪያ ከልብ የሆነ ምስጋናዬን አቀርባለሁ🙏😍 በመቀጠል እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ የእጆቼን ስራ ተመልካቾቼ እንዲወዱልኝ ስላደረገልኝ ሰብለዬ አንቺንም ቤተሰብሽንም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ እህት🙏😍❤
ዋዉ ያምራል ይሰራል ቴንኪዉ
በላይ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እድሜ ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
ተባረኪ የኔ ትሁት ልጆችሽ ይደጉልሽ
አሜን የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
የኔ ልዩ😘😘😍😍 ቤቲዋ እኔ tomato paste መግዛት ትቻለሁ እድሜ ላንቺ እቤት ነው የምሰራው🙏🥰🥰 የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ኩኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው ሁሌ እንድበረታ የምታደርጉኝ እናእናንተ ቅን ተመልካቾቼ ናችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
ተባረኪ❤
አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
ere Egziyabher yestesh yene enat
ምስራቅዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Qememu menden new yegebabet benawqwe
አመሠግናለሁ
የእኔ ውድ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
አር የኔ እህት ተባረኪ ዘንድሮማ በቃ ካንቺ ጋር ነው ይህን አመት የምንጨርሰው ከሃዋሳ ነኝ
ሺሎዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን እሰራለሁ ብዬ አስባለሁ ባለሽበት ሰላሙን ተመኘሁልሽ🙏😍❤
Bettisha thank u....
የማርያምዬ እኔም በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
Betam konjo new. Thank you!
ሔርሜላዬ የእኔ እህት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ 🙏😍❤
❤❤❤👍
በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
ውይ እንዴት እንደገላገልሽኝ አታውቂም
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
💐💐❤️❤️❤️
ጦይባዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው። ስኳር ድንቹ ተልጦ ሲቆይ አይጠቁርም?
ሐይሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው አይጠቁርም የእኔ ውድ🙏😍❤
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች ባላችሁበት ሰላማችሁን ተመኘሁላችሁ ዛሬም የልጆች ምሳ እንደቀጠለ ነው በላይክ ቻናሌን ደግፉልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
በጣም ያምራል የእንጀራው አሰራር ተመችቶኛል እናመሰግናለን
እሺ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
ቤትዬ በጣም አሪፍ አስራር ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አስናዬ የእኔ የሁሌዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
በጣም ነው ምወደው ስራሽን ነገር ግን እንደ ሃሳብ ስክዋር ድንች ብዙ ግዜ ያንቃል በተለይ በጣም ሲበስል እናም ለልጆች በወላጅ እይታ ስር ሆነው ቢመገቡ ፣በቀላሉም ስለሚበላሽ ለትምህርት በቤት ባይቅዋጠርላቸው መልካም ይመስላል
የእኔ ውድ ስለሁሉም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
በጣም አሪፍ እጅሽ ይባረክ ቤትዬ
ሔራትዬ አሜን የእኔ ብርታት እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ውዴ
ኤደንዬ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
ያንቺን ስራ አለማየት አልችልም ።
አሁንማ እኛ ቤት አንዷ የቤተሰብ አባል ሆነሻል ። ልጆቼ እንኳን የምግብ አሰራር ቪድዮ እያየሁ ከሆነ "ቤቲ ናት?"ማለት ጀምረዋል ። ያን ያህል ለኛ ቅርብ ሆነሻል ። አሁንም ደግሜ እላለሁ "እጅሽ ይባረክ"!