1 Millon Followers ገብተናል🦾😎on Tiktok

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 197

  • @remlalemma
    @remlalemma 10 місяців тому +105

    እናቴን በጣም ነው የምወዳት እናቱን የሚወድ የሚንከባከብ ሰው ሳይ ደስ ይለኛል እናትህን አላህ ያቆይልህ

    • @AnnoyedCricket-qk7il
      @AnnoyedCricket-qk7il 10 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤صحيح

    • @remukhan1786
      @remukhan1786  7 місяців тому +2

      amin😘🥰

    • @ياالله-د6ب
      @ياالله-د6ب 7 місяців тому +1

      ወረኛ እናቱን እሚጠላ አለ

    • @ytg882
      @ytg882 7 місяців тому

      አለ

    • @TutJrgy6g
      @TutJrgy6g 7 місяців тому +1

      እናት ያላችሁ አላህ እርጀም እድሜ ይስጥላችሁ እኔ ስድት ከውጣሁ 8 አመቴ. ውዳገሪ ልገባ ከሁት ውር ቡሀላ እቅድ እደያዝኩ እናቴ ድገት ውዳሄራ ኸድችብኝ ተስፋየ ከሟጠጠ አገርን ሳስብ ጨለማ ሆነብኝ በሰው አገር መቅርቴ ነው እናቴ ከሞተች. አድ አመት ሆናት እኔም መኽድን ሰርዥ ስደትን እየገፋሁ እገኛለሁ በሰው ሀገር ናፍቆት ሀዝን ስድት አልቻልኩምን ብቻ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ ሙስሊም እህታችሁ ነኝ በዱአችሁ አስታውሱኝ የማንኛችንን ዱአ አላህ እድሚሰማን አይታወቅም እና እናቴንም አላህ ይርሀምሺ በሉልኝ

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 10 місяців тому +15

    ማሻ አላህ ረሙ እኮን ደስ አለህ እናቱን የሚወድ ሰው ስወድ አተደሞ እናትህን ትወዳለህ ደስ ይላል አላህ እድሜ ይስጣት አትጥፋ ይቶብ

  • @remukhan1786
    @remukhan1786  10 місяців тому +51

    ከልብ አመሰግናለው🥹❤️Youtubachen ቶሎቶሎ ለመልቀቅ እሞክራለው ትንሽ ነው የቀረን 100k እናስገባው family🥰

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 10 місяців тому

      እን ኳ ን ደስ አለ 🥂🥂🍾🍾🍾🎉🎉🎉🎉🎉ህ የኢትዮ ሻሩክ ረ ሙ ቸኮሌት 🤣🍫🍫🍫🍫

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 10 місяців тому

      አት ጥ ፋ በዩti ዩ ብ ና 👍👍👍

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 10 місяців тому

      በፋኖ ሙዚቃ የቀለድከው በግፍ በሚጨፈጨፉ የአማራ ህዝብ ለመሳለቅ ነው? ጠብቅ
      👺👺👺👺👺

    • @mirayasin9880
      @mirayasin9880 9 місяців тому

      ላንተ ደስ ብሎኛል ማሻአላህ 🎉ግን ብጠራኝ ደስ ይለኝ ነበር❤❤❤❤

    • @mulukentsehait9322
      @mulukentsehait9322 4 місяці тому

      Grhrhr

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 10 місяців тому +24

    እንኳን ደሰ አለህ ወንድሜኤ እናት ክፉ አይካት❤❤❤❤❤

  • @ሰሚራ-wo3rf6mv6m
    @ሰሚራ-wo3rf6mv6m 10 місяців тому +4

    ለኔምርጥ ማለት እናቱን የሚንከባከብ እናቱንየሚያስዴሥት እኔ እናቴን በጣም ነዉየምወዳት እናም እረሙየ ዴስነዉ ያለኚ ለናትህ ያለህ ፍቅር ማሻአላህ አላህ እናቶቻችንን የምናሥዴሥት ያርገን እረጂም እዲሜ ከሙሉ ጤናጋር ለናቶቻችን❤

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ 6 місяців тому +3

    እንኋን ደስ አላቹህ መሸአላ አላህ ይዉደድህ እናትህን ሰለምወዳት😢❤❤❤❤

  • @Misgemarkose
    @Misgemarkose 10 місяців тому +4

    ረሙዬ ወንድም እንኳን ደስ አልክ ደሞ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር እንኳን ለዚያ በቃ እናታችንም አላህ ይጠብቅ🎉🎉👍👍👍👍🎊🎊

  • @MuhlisaNuredin
    @MuhlisaNuredin 6 місяців тому

    እኳን ደስ አለህ ደፊት ረሙካን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አሚ የኔ ቆጆ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል❤

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 6 місяців тому

    ማሻላህ እኮን ደሥአላችሁ ይችማ ትንሾነች አተ እናትህን አክባሪ ጀነት ተናት እግርሥርነዉ እኔም እናቴን እዳተነዉ እምሠፈሠፈላት

  • @ahmadjadiga1802
    @ahmadjadiga1802 6 місяців тому

    .ማሻአላህ እድሜ ይስጥልህ እናት ከባድ ናት እናትህን ስለምትወድ ጐበዝ ልጂ❤

  • @ራህማTube
    @ራህማTube 10 місяців тому +18

    በፎሎወሮችህ ሥም ለረመዳን ሚሥኪኖችን አሥፈጥር አጂር ታገኝበታለህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SakinnSk
    @SakinnSk 10 місяців тому +2

    መብሩክ ወድምየ🎉🎉🎉🎉 እረመዳን ከሪም እንኮን አደረሳቹህ መላው የእሰልምና እምነት ተከታዮች እዲሁም ለክርሰትና እምነት ተከታዮች ሁላችንም በየሀይማኖታችን ዱአ ወይም ፆለት እናድርግ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ😢😢😢

  • @RozaS-l4f
    @RozaS-l4f 4 місяці тому

    እንኳን ደስ አለክ አለህ ለነቶቸችን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf 6 місяців тому

    ማሻላሕ ረሙ ለነትክ ያለክክብር ሣላነቅ አላልፊምማዘር እድሜነጤነአ አብዝቼተመኝው

  • @KokobeZewdu
    @KokobeZewdu 5 місяців тому

    Ermu betam tamiralachu enatih bewunt des yamil lij setatal tebarek

  • @ካሙይቱብ
    @ካሙይቱብ 6 місяців тому

    ማሻአላህ እረሙዬ ለናትህ ያለህ ክብር እኮ ለየት ይላል

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ማሻአላህ እናቱን የሚያከብር አላህም ያከብረዋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmeeraAmeera-xj9tf
    @AmeeraAmeera-xj9tf 6 місяців тому

    Enathn slemitwedat ewdahalew🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ congratulations 🎉🎉🎉

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 6 місяців тому

    እናት ሁሌም ደሰ ይበላት

  • @መኪነኝመኪነኝ
    @መኪነኝመኪነኝ 10 місяців тому +1

    🥰🥰🥰🥰አነጋበሀለን አብሽር እኛ እየለንህ ❤❤❤

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 10 місяців тому +1

    እረሙየ ለእናት እረጂም እድሜና ጤና ይሥጣትያረብ❤❤🎉🎉

  • @አለውያ
    @አለውያ 10 місяців тому +2

    ማሻአላህ የረሙናት ❤❤❤ማሻአላህ፡አለባበሶ❤❤❤❤

  • @AsEr-f9j
    @AsEr-f9j 5 місяців тому

    ❤❤❤😂 እናተክ በጣም ነው ደስ የሚሉኛል

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 5 місяців тому

    እረሙዬ ከዚ በላይ ይገባካል እናቱን ቤተሰብን አክባሪ ❤❤❤❤ማዘር እንዴት እንዳማረባት

  • @sofyarased
    @sofyarased 10 місяців тому +1

    የደስደስ ምስክኖችን ብተበለ በጠም ጡሩ ነበር ስት የእለት ጉርሸ የጡ አሉ አጂርም ተገኝ ነበር እይተዉም ለይኩም ብዙ ይሆን ነበር እኔ ለይክ አለረግም ኤሄ መበከ ን ነዉ

  • @neimanure
    @neimanure 10 місяців тому +1

    ረሙ እናትህን አላህ ይጠብቅልህ ❤

  • @zaytonakader6273
    @zaytonakader6273 6 місяців тому

    ማሻአላህ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ALll-o8j
    @ALll-o8j 6 місяців тому

    እረሙ ወላሂ ስወድህ ከሮዛ በመለየትህ ደስአለኝ እሚ ህስወዳት❤❤❤❤❤

  • @tefoanchprivat2639
    @tefoanchprivat2639 6 місяців тому

    ዋውው ደስ ስል እንኩዋን ደስ አልክ

  • @tutuanwar-is7vh
    @tutuanwar-is7vh 10 місяців тому +1

    እሬሜ ማሻላህ❤❤❤❤

  • @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
    @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ 6 місяців тому

    መሸ አላህ እኔም ከስደት ተመልሸ ከቤተሰብ እምሆንበት ቀን ናፈቀኝ

  • @HayatkedirHayu
    @HayatkedirHayu 6 місяців тому

    Masha allha ❤❤leteshale damo allha yaderske wandema

  • @halimaksa-dc5hf
    @halimaksa-dc5hf 10 місяців тому +8

    የምር ድግሱ ለሴሌብሬት ነው ለተቸገሩ እህት ወንድሞችህ ባደረከው የጠገበን ከማብላት 😢😢

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 6 місяців тому

    የረሙ እናት ሙሽራ መስለሻል ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 9 місяців тому

    እናቶቻችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው

  • @user-emutina
    @user-emutina 10 місяців тому

    Allah enathn ytebklh rejm edmem ystelh remu🥰🥰🥰🥰🥰🥰 rejmdem lenatochachin

  • @WondimuAyza
    @WondimuAyza 4 дні тому

    Wawuu remuye❤❤❤❤

  • @indujed3236
    @indujed3236 6 місяців тому

    Mashllhaa mashllhaa ehkna dass alchwu Wowwow 🎉🎉

  • @MaSemira
    @MaSemira 6 місяців тому +1

    .ረሙ የወንዶች አላባሳት ማስታወቂያ ይስራ ምትሉ ❤😍🤘

  • @betimariedi4377
    @betimariedi4377 4 місяці тому

    Weyne senete endalekesku ema ema seteterat tebarek enatehen endakeberk keber belijoch bemisth🙏🙏

  • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
    @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x 4 місяці тому

    የኔ እንት አምሮብትል

  • @giftiabebe
    @giftiabebe 6 місяців тому

    ጎበዝ ነክ አንተ እንደነ እንተና አይደለክም ቤተሰቦችክን ታስደስታለክ

  • @FskaTube
    @FskaTube 10 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉Rozi bitinor desi yelnye naber getan ramu batrfe inkan Desi alchuu❤❤❤

  • @JemilaJemu-t4c
    @JemilaJemu-t4c 10 місяців тому +2

    ማሻአላህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @asmaaMMM-xc1gz
    @asmaaMMM-xc1gz 7 місяців тому

    መብሩክ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kkd8112
    @kkd8112 6 місяців тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ረሙ የልጅ አዋቂ በቅርቡ 2 ሚሊወን ትገባለህ

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤remu enkan des yelal

  • @afiyatube6273
    @afiyatube6273 10 місяців тому +1

    በመላው አለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር አደረሰን
    ነገ ሰኞ ረመዳን ፆም እንደሚጀምር ታውቋል
    。゚゚・。・゚゚。
    ゚。ረመዳን ሙባረክ 🤍😊
     ゚・。・
    ከተራቡት ሳይሆን ከፆሙት አላህ ያድርገን 🤲

  • @SadaaSadaa-l3n
    @SadaaSadaa-l3n 9 місяців тому +1

    Woww msha allah❤❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 7 місяців тому +2

    ጋይዝአበዛህሙስሊምአይደለህምኢንሻአላህ አሠላማአልይኩምበል

  • @yelemiljitube8864
    @yelemiljitube8864 9 днів тому

    ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @FskaTube
    @FskaTube 10 місяців тому +2

    Enkan desi alki ramukaa❤❤❤

  • @GenetZeleke-ek7wj
    @GenetZeleke-ek7wj 5 місяців тому

    Wow wowwww❤😘😘❤️😘❤️😘❤️❤️❤️😘❤️😘😘

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 10 місяців тому

    የምር በጣም ደስ ብሎኛል የምር❤❤❤

  • @sss2505
    @sss2505 10 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ወድሜየ

  • @AsyaMustefa
    @AsyaMustefa 6 місяців тому

    ማሻአላህ ፈገግታቹህ❤❤

  • @መኪነኝመኪነኝ
    @መኪነኝመኪነኝ 10 місяців тому +1

    አብሽር🥰🥰🥰

  • @ኢስላም-ሐ3በ
    @ኢስላም-ሐ3በ 4 місяці тому

    ሙስሊሞች ግን በጣም በጣም ታሳዝናላችሁ አሁን ለዚህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ትላላችሁ ምነው ለፎሎ አኡዙቢላህ ቁርአን ቀርተህ ሀፊዝ ሁን በሉት ቲክቶክ ገብቶ የፎሎ ሀፊዝ ከሚሆን ትልቅ ሰው ሚድያ ለሚድያ ይዞራል ጉድ ነው ❌❌❌❌❌

  • @AsyaMustefa
    @AsyaMustefa 6 місяців тому

    ማሻአላህ ለናትህ ያለህ ክብር🎉🎉🎉

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤እድሜ ጤና ለእናቶች ረሙዬ Cogera😢❤❤

  • @qatar123q5
    @qatar123q5 10 місяців тому +3

    Enkuan des alek wendem ❤❤❤❤

  • @MadinaMadina-pu1rq
    @MadinaMadina-pu1rq 6 місяців тому +1

    Mashaa allah

  • @NeimaAbdo-tk6bk
    @NeimaAbdo-tk6bk 5 місяців тому +1

    ረሙ ሮዚዬ የት ሄደች ?????

  • @Sebesebebecheni
    @Sebesebebecheni 10 місяців тому +1

    Wawwww fetery yitebekilehi❤❤❤

  • @MoreThe-uc6jl
    @MoreThe-uc6jl 5 днів тому

    ማሻአላህእረሙ፣እካንደስያለህ

  • @haiahAlhaiah
    @haiahAlhaiah 7 місяців тому

    እድሜጤና ለእናቱች❤❤

  • @munaja0950
    @munaja0950 6 місяців тому

    መሻ አላህ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤

  • @madenasaeed7607
    @madenasaeed7607 10 місяців тому

    ማሻአላህማሻአላህ❤

  • @MariamMosa-v8f
    @MariamMosa-v8f 6 місяців тому

    ILove momi❤❤❤❤❤❤

  • @MayaMaya-pz8wf
    @MayaMaya-pz8wf 7 місяців тому

    Enkane dese alachu❤❤❤❤❤

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 7 місяців тому

    ማሻአላህ👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹💐💐

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 10 місяців тому

    ማሻ አላህ 🎉🎉

  • @KhadheejaDubai
    @KhadheejaDubai 9 місяців тому +1

    ረሙ congraglion🎉🎉❤❤

  • @HabibaAbdulla-r8k
    @HabibaAbdulla-r8k 7 місяців тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 10 місяців тому

    እንኳን ደስ አለህ

  • @Amirya-wl4tk
    @Amirya-wl4tk 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤እነቴ

  • @Zx-qq5bb
    @Zx-qq5bb 9 місяців тому

    ማሻአላህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍

  • @fatumakadere-cf9si
    @fatumakadere-cf9si 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 10 місяців тому

    እንካን ደስ አለህ

  • @muhetube2813
    @muhetube2813 6 місяців тому

    Inkuan des ale ramu❤

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 7 місяців тому

    ማሻአላህ👍👍

  • @DggFgh-uh5ql
    @DggFgh-uh5ql 6 місяців тому

    masllah allha

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 10 місяців тому

    congra❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @yusrayusra7015
    @yusrayusra7015 8 місяців тому

    masha allha wawawa❤❤❤❤

  • @rukiya7187
    @rukiya7187 9 місяців тому

    ماشاءاللّٰه❤❤❤🎉

  • @CitaCitta
    @CitaCitta 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TurngMengesha
    @TurngMengesha 10 місяців тому +1

    Wwwwww🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 10 місяців тому +1

    አሰላማሊኩም፡፡ወረህመቱላሂ፡፡ወበረካትሁ፡፡ሰላምናችሁ

  • @KsaLs-f1m
    @KsaLs-f1m 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hellofuj1004
    @hellofuj1004 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gkvvgngoj8859
    @gkvvgngoj8859 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @AlhamduNegash
    @AlhamduNegash 6 місяців тому

    ማሻ አላህ

  • @seadaaa7345
    @seadaaa7345 10 місяців тому +1

    መብሩክ

  • @HawaA-u6x
    @HawaA-u6x 7 місяців тому +1

    🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉

  • @sojoooj5415
    @sojoooj5415 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HussenAnwar-y7g
    @HussenAnwar-y7g 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @سعيدمحمد-ل3ح8ح
    @سعيدمحمد-ل3ح8ح 7 місяців тому

    👍👍👍👍😘😘

  • @dhrt2764
    @dhrt2764 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @umuaymanahmed1697
    @umuaymanahmed1697 6 місяців тому

    😂😂😂❤❤❤❤❤