ከ ሮዚ ጋር እንጀራ ጋገርን😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @remukhan1786
    @remukhan1786  2 роки тому +298

    40ሺ ቤተሰቦች ስለሆናቹ ከልብ አመሰግናለሁ🙏 ጉዞ ወደ 50ሺ subscribe ማድረግ እንዳትረሱ መልካም የ አዲስ አመት ዋዜማ🤗 እወዳችዋለሁ🥰🤗

    • @Magi_koo
      @Magi_koo 2 роки тому +8

      ኧረ ረሚካን 100,000ሺ ነው የምገባው

    • @aminatbint1119
      @aminatbint1119 2 роки тому +8

      ከሷ አንተ ሁለት እጅትሻላለህ።

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 роки тому +3

      😂😂😂😂😂😂😂😂ቶክቶክ ላይ እደመዝል ቀላል አደለም😁😁😁👏

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 роки тому

      @@aminatbint1119 ኣይባልም ዉዴ እኛ ልንዋደድ የናተ መናደድኣለሞገሥ

    • @user-do3mc6fc3v
      @user-do3mc6fc3v 2 роки тому

      ኢሺ አላህ

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 2 роки тому +764

    ለጀራ መጋገር የገጠር ልጅ ይግደለኝ ማን እደገጠር ልጅ ገና 10 አመታቸው ነው የሚጀምሩት በዚህ አጋጣሚ የገጠር ልጆች የሆናችሁ እወዳችሀለሁ💝💝💝💝💝❤❤❤❤

    • @abdurahmanksa9739
      @abdurahmanksa9739 2 роки тому +11

      ልክ ብለሻን እኛ የገበሬ ልጅ ነቅድ ነን አልሀምዱ ሊላህ ማካበድ አይሁንብኝ እጅ እኛኮ ከሞያውም ከፀባውም ከውበቱም አሟልቶ ነው የሰጠን አልሀምዱ ሊላሂ

    • @demeweztasfaee3496
      @demeweztasfaee3496 2 роки тому +4

      እውነት ነው

    • @bortoqalaamman713
      @bortoqalaamman713 2 роки тому +4

      ትክክል የገጠር ልጂ ቀልጣፋ ነች👍👍

    • @hgyr6297
      @hgyr6297 2 роки тому +4

      Woow thanks

    • @makomako9091
      @makomako9091 2 роки тому +3

      በጣምወላሂ

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 2 роки тому +385

    እረሙ ማዘርህን አስተዋውቀን 🙏❤️🙏

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 роки тому +192

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

  • @user-xq5kj8se2z
    @user-xq5kj8se2z 2 роки тому +32

    እጀራ መጋገር ለኛ ለገጠር ልጆች ልቀቁ .አች ዝብለሸ ሩዝሸን እየቀቀልሸ ብይ 🥰😂በተረፈ ወዳችኋ ለሁ

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 2 роки тому +14

    ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን የነብያት ታሪኮች ለመከታተል ባረክ አላሁ ፊኩም🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍

  • @user-su9nd9xy4n
    @user-su9nd9xy4n 2 роки тому +117

    እናቴ አመሰግናለሁ🙏😂 በልጂነታችን እኮ ነው እኛ የገጠር ልጄዎች ሁሉን የምንችለው.

    • @hawahawa2227
      @hawahawa2227 2 роки тому

      ሣህ ወላሂ

    • @love-ep6tg
      @love-ep6tg 2 роки тому +1

      በጣም ዉይ መታደል የገጠር ልጂ መሆን

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 2 роки тому +85

    ወላሂ በሳቅ ሮዝዬ የንች ሞያኮ ጭቃ እና ውሃ መድፋት ነው 2ወንድ አንድ ላይ ሆኖ ሞያ ብሎ ዝም በምጣድ ተሰብበለችሁ እንዴ😂😂😂😂 ግን በጣም ነው ምወደችሁ አይለያችሁ ፍቅር ያሸንፋል ❤️🥰 ሰላምና ፍቅር ለእናት ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🙏

    • @mekamohammed7556
      @mekamohammed7556 2 роки тому +1

      ወላሂየእዉነትበመናገርሽ።ደስአለኝ

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 роки тому

      እውነት😂😂😂❤

  • @ajebushanteneh6515
    @ajebushanteneh6515 2 роки тому +24

    አይ ሮዚ ወይ ጥቁር አዝሙድ🤣😂በእውነት ፈታ ነው ያረጋችሁኝ ደስ ትላላችሁ ደሞ🥰

  • @fafiwollotube
    @fafiwollotube 2 роки тому +3

    አይነጣጠሉም
    በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ፣ በጣም ሩህሩህ። የአላህ ሰላትና ሰላም በነብዩ ሙሐመድ ላይ፣ በቤተሰቦቻቸው፣ በባልደረባዎቻቸው እና ሐቅን በተከተለ ላይ ይሁን።
    1) ቁርአን የአላህ ቃል ነው፣
    2) አላህ ቁርአንን በታማኙ የመላእክቶች አለቃ ጂብሪል አማካኝነት ነብዩ ሙሐመድ ላይ አወረደው፣
    3) ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለሰሀባዎቻቸው ይህንን መልክት አላህ በሚፈልገው መንገድ በደንም አብራሩላቸው። ይህም ሱና ነበውያ (የነብዩ ሱና) ይባላል።
    4) ሙስሊሞች የመተዳደሪያቸው ምንጭ የትም አለም ላይ ይኑሩ ከነዚህ ከሁለቱ አይወጡም።
    ከአላህ ቃል ቁርአን እና ከነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱና።
    5) ቁርአንን ተቀብሎ ሀዲስ ያልተቀበለ ከኢስላም ይወጣል። ምክንያቱም አላህ ቁርአን ላይ እንዲህ ስለሚል
    {وَأَنزَلۡنَآ إِلَيۡكَ ٱلذِّكۡرَ لِتُبَيِّنَ لِلنَّاسِ مَا نُزِّلَ إِلَيۡهِمۡ وَلَعَلَّهُمۡ يَتَفَكَّرُونَ }
    [Surah An-Nahl: 44]
    ወደ አንተም ለሰዎች ወደእነሱ የተወረደውን (ፍች) ልትገልጽላቸውና (ልታብራራላቸው) ያስተነትኑም ዘንድ ቁርኣንን አወረድን፡፡
    ሀዲስ አልቀበልም ያለውን ግለሰብ ከሀዲ ያደረገው አላህ አብራራላቸው ብሎ ያዘዛቸው ነብይ ማብራሪያ አልቀበልም በማለቱ ነው።
    አላህ ቁርአን ላይ ያዘዘን ትእዛዛት አፈፃፀማቸውን ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ነው ያብራሩት።
    በየቀኑ የምንሰግደው 5 ወቅት ሶላት አላህ እንድንሰግድ ሲያዘን ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ የሚቀበላት ስግድት እያንዳንዱ ሶላት ስንት ረከአ እንዳለው፣ በውስጡ ምን እንደሚባል፣ ከሶላት በኀላ ምን እንደሚባል ያስተማሩት እኝህ መልክተኛ ናቸው።
    6) ይህ ቁርአን ሲወርድ ቦታው ላይ የነበሩት ከነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አንደበት ቁጭ ብለው የተማሩ፣ ያልተረዱትን ነገር አላህ በሌላ የቁርአን አንቀፅ መልክቱን እየገለፀላቸው፣ ነብዩም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እያብራሩላቸው፣ የአላህን ውዴታ ያገኙት ሰሃባዎች ናቸው።
    7) አላህ ሰሀባዎች በመልካም ፈለጋቸው ከተከተል የእሱን (የአላህ ውዴታ) እንደምናገኝ ነግሮናል።
    8) የእነሱ ፈለግ ማለት ቁርአንና ሀዲስን ሰሀባዎች በተረዱበት መንገድ መረዳት ነው። ይሄ ከጥመት ይጠብቃል። የአላህ ውዴታም ያስገኛል። ወደ ጀነት ለመዳረስ አጭሩ መንገድ ይሄ ነው።
    9) ያማረ ህይወት በዱናያ መኖር ከፈለግን፣ በአኸይራ ጀነትን በአላህ ፍቃድ ለመጎናፀፍ፣ ከእሳት ለመጠበቅ
    - የመጨረሻው መልክተኛ ነበዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ የወረደውን ቁርአን ማክበር፣ የህይወት ህግ አድርጎ መውሰድ፣
    - የእሳቸውን ሱና ከቁርአን ህግ አለመነጠል፣
    - የሶሀባዎች አረዳድ መከተል።
    አላህ ለህጉ ከሚያድሩት፣ መልክተኛውን ሙሉ ለሙሉ ከሚከለቱት፣ የወደዳቸው ሰሀባዎችን አረዳድ ከሚረዱት ያድርገን።

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 2 роки тому +83

    አይ የረሙ እናት አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሩዚን ለማስደሰት ይጣፍጣል ያች አሉ ኡሚ❤

    • @hehdhyehdh5816
      @hehdhyehdh5816 2 роки тому

      እው እድመ ይስጣት ክክክክክክክ ኣፍርክልሽ ራዚ ኣማችሽ ላይ እካኖሽ ያለሹ ማፈራ

    • @genetanteneh3653
      @genetanteneh3653 2 роки тому

      የ ኔቸኮሌት

  • @fatimamohammed2454
    @fatimamohammed2454 2 роки тому +26

    የኔ እህት 10 አመት ልጂ ሆና ነዉ እምትችለዉ በጣም ያዉ የገጠር ልጂች ለስራ ማሻአላ ናቸዉ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 роки тому

      ትምሕርት ስራ እርጫ ተገጠር ነው ማሬ

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j 2 роки тому +36

    አይ ሞያ እሮዚ ሰላማችሁ ይብዛ ቤተሰብ ይሁኑ ሰላም ለሀገራችን💚💛❤

  • @aminaabubekre
    @aminaabubekre 2 роки тому +4

    እና አመሰግናለው ገና በ9 አመቴ ነው እንጀራ ያስለሠደችን እንኳን እኖጀራ አነባበሮ እራሱ ያስለመደችኝ የዛኔ ነው እንጀራ አይደለም ክፍት ክፍት አድርጌ ልጋግር ይቅርና ትንሽ ከወፈረ እራሱ እጄን ነበር ምታቃጥለኝ ማሚዬ ኑሪልኝ ሴት አድርገሽ አሳድገሽኛሌ❤❤😘😘🥰🥰

  • @user-jx3oz2mf7e
    @user-jx3oz2mf7e 2 роки тому +14

    ያለመሳቅ አይቻልም ሮዚ 😂😂😜😍

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 2 роки тому +20

    ዋዉ ምርጦቼ ከምንም በላይ በቢስሚላህ የተጀመረ እንጀራ መብላት መታደል ነበር

  • @user-gy8qn5gs1q
    @user-gy8qn5gs1q 2 роки тому +166

    እረሙና እሮዚ ለምድነው ፍቅራችሁን ግልጽ ማታደርጉት 😂😂ግን እድሜ ለአርቲስት ሽዋፈራው ደስ አለኚ 😂😂😍😍

    • @rosemess2331
      @rosemess2331 2 роки тому +1

      @@hamudawol9213 😀😀😀😀😀ramu edayesamihe

    • @user-wh7br1ur3h
      @user-wh7br1ur3h 2 роки тому +1

      ወድናሴት አብሮከዋለ ለምድነው ፍቅርትዝየሚላችው

    • @imaniman7467
      @imaniman7467 2 роки тому

      @@hamudawol9213 እእእ ወራጅ አለ አረሙ ጉድህን ሥማ😂😂

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 2 роки тому +10

      የለ ኒካ አትንካካ ፍቅር በኢስላም ከኒካ በፊት ፍቅር የለም ፍቅር በሃላል በኒካ ነው ካለ ኒካ አትንካኩ

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 2 роки тому +2

      @@user-gp9sf9cn7g መቼ ይሰማሉ ብለሽ ነው አላህ ሂዳያ ይስጣቸው

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj 2 роки тому +75

    እንኩዋን ደና መጣቹ መልካም አዲስ ዓመት
    ፈጣሪ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን የስጥልን
    መጪውን ዓመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን 🙏🙏

    • @kalkidanmitike9929
      @kalkidanmitike9929 2 роки тому

      Rozi gin injera megager achiyim err ramu

    • @aahh5158
      @aahh5158 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏🍀🍀🌺🌺🌺🙏🙏🙏

  • @mazidebesay9066
    @mazidebesay9066 2 роки тому +3

    እረ ያንሳሽ ሩዚ ምን አይነት ሴት እሰዳቤ እንጀራ እየከፍትች መዝጋት ከየት ነው የተማርሽው ረሙ ተባረክ ጎበዝ ይቺ ዘልዛላ ልጅ እጠገቤ ብትሆን በሳማ ነበር የምገርፍት።

    • @user-ss5mo9pg3r
      @user-ss5mo9pg3r Місяць тому

      እኔ በርበሬ ናበር እማጥናት አቃጠለችኝ ደሞ የማላው ብዛት

  • @makedlyoutube2103
    @makedlyoutube2103 2 роки тому +8

    አይሴት አኡዙቢላሂ እናቴ በረካሁኝልኝ እደዉ ቆፍጠንአድርገሽ ስላሳደግሽኝ እድሜና ጤና ለገጠርእናቶች ልጆቻቸዉን እደት ሞያ እደሜስተምሩን እኮን ሴቶቹን ወዶቹን

  • @enaya0481
    @enaya0481 2 роки тому +49

    ወይኔ የማዘር ምጣድ🙆አልተረፈም 😂😁😁😁

  • @user-kl8pz2ch5n
    @user-kl8pz2ch5n 2 роки тому +27

    አይይይይ ሮዚ በቃ ከወንዶችም በታች ሆንሽ 😂😂😂ረሙ በለጠሽ ረሙዬ👌

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 роки тому

      ቆይ ማንእየጋገረላትነው የማትችለው አያቷዋ ትልቅናቹው መችም እነሱን አታሰጋገራቹውም

    • @jubairajubaira9920
      @jubairajubaira9920 2 роки тому

      በሠራተኛ

    • @Seid404
      @Seid404 2 роки тому

      @@tube-ms3iq ሰራተኛ

  • @user-yf8oc9eu5y
    @user-yf8oc9eu5y 2 роки тому +23

    እረሙየ የኔ ውድ አስተዋይ የጨዋልጅ ጨዋ
    😘✅💯💯🇪🇹

  • @semiraasnake9178
    @semiraasnake9178 2 роки тому +8

    ሮዚ🤭 እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ😘 በ10 አመቴ በደንብ እንጀራ እጋግራለዉ 🥰

  • @suzanahmad3328
    @suzanahmad3328 2 роки тому +5

    እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩ ማርያምን 🤣🤣🤣😂😂😂በአሰባት አመቴ ነው የለመድኩት 🤣😂😂ለመንኘውም ይመቸቹ🤩🤩🤩😍😍🥰

  • @jasminkarimseif2022
    @jasminkarimseif2022 2 роки тому +47

    አቤት በአያት እጅ ይርሚያድግ እኮ ባለሙያ ነበር የሚባሉት
    ውንዱ በለጠ

  • @genichane1415
    @genichane1415 2 роки тому +51

    እደ ዛሬ አስቃችሁኝ አታቁም ክክክክክክ ከመቸ ወዲህ ነው እጀራ እየተከፈተ እሚታየው መጋገር ብቻ ሳይሆን ሲጋገሩ አይተሽ አታቂም እሮዚ በይ ማዘር ጋገረው ሲጨርሱ እጉቻ እጉቻ እየጋገርሽ ልመጅ

    • @zloveethiopia1295
      @zloveethiopia1295 2 роки тому

      ቀላል😂

    • @eimumuradyoutube9756
      @eimumuradyoutube9756 2 роки тому

      ክክክ

    • @user-me5sx6re3x
      @user-me5sx6re3x 2 роки тому

      😂😂😂

    • @user-uh5ov3ck2s
      @user-uh5ov3ck2s Місяць тому

      ክክክክክክክክክ

    • @user-uh5ov3ck2s
      @user-uh5ov3ck2s Місяць тому

      ምጣዱ ሰምቶ ጨምድዶይዞል እሷምንብትልጡሩነው አልሰማምአለችኪኪኪኪ ሙያብሎዝምነውክክክክ😂😂😂😂😅😅😅

  • @user-rl5ph6pf2p
    @user-rl5ph6pf2p 2 роки тому +28

    እረ በዚህ እድሜሽ እጀራመጋገር ምንሁነሻል 😂😂የገጠርልጅበመሆኔኮራሁ 👌

    • @newworld1212
      @newworld1212 2 роки тому

      አረ ይች የባሰባት ናት የከተማም ቢሆን በዚህ እድሜ አለመቻል ያሳፍራል ደግሞ ትቀርፃለች

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE 2 роки тому +4

    ሲጀመር ሊጡ ወፍራም ነው ምጣዱ ሰምቶል እኔ አስራሶስት አመት ሳይሞላኝ የተዳርኩት አይ የጠር እናቶች ባለሙያኮናቸው ለልጆቻቸውም ያስተምራሉ ኑሩልን ደምሩኝ እስኪ

  • @user-vt1gx7ju1y
    @user-vt1gx7ju1y 2 роки тому +5

    የገጠር ልጅ መሆኔ ኮራዉ እንጀራ ተከምቶ ኣልበሰለም ተብሎ መልሶ ስከደን😂😂በሳቅ ሆዴ ኣመመኝ😂

  • @user-sz7mg1se2c
    @user-sz7mg1se2c 2 роки тому +35

    አይ ሞያ 🤣🤣🤣 አልሀምደሊላ የገጠር ልጂ ብኮኚ እህነየ እኩሮ እጀራ በዚህ እድሜሺ አታወጭም ነበር 🤣🤣

    • @user-sz7mg1se2c
      @user-sz7mg1se2c 2 роки тому +2

      ሲጀመር አጃራ ሲጋገር ግፍት ግጥም አይደረግም ይነፍሰበትና ይበላሻል

    • @toybawollotube789
      @toybawollotube789 2 роки тому +1

      ክክክል

    • @Rehima
      @Rehima 2 роки тому

      ደምሩኝ ቅር ካላላችሁ በቅንነት

    • @emanmohmmed7799
      @emanmohmmed7799 2 роки тому

      ክክክክክ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 роки тому

      @@toybawollotube789 ውዴ ደምሪኝ

  • @umzemutiy2537
    @umzemutiy2537 2 роки тому +8

    የናንተን ሰርግ 2015 ❤ ነው የምጠብቀው የምር እሮዚየ ደሞ በ ከ አላህ ጋ ተታርቀሽ በቃ ጥሩ ኑሮ አላህ ይወፈቃቹሁ የምወዳቹሁ❤❤❤❤

  • @hanaterefe6836
    @hanaterefe6836 2 роки тому +22

    ውይ እናንተ ልጆች ❤️❤️❤️❤️ በሳቅ ገደላቹኝ እኮ እይ ሮዚ ጥቁር አዝሙድ አላልሽም 😂😂😂😂😂🤦🤦🤦🤦🤦ማዘር ጉድሽን ባዩልኝ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      ሀኒ ሰብ አርጊኝ

    • @helimayoutube8172
      @helimayoutube8172 2 роки тому

      @@blentube3002 ብሌን ደምሬሻለሁ ደምሪኝ እህቴ

  • @semiratube420
    @semiratube420 2 роки тому +6

    ኧረ ሮዚ እና ረሙ በሳቅ ገደሉኝ 🤣🤣🤣እኔ 10 አመት ሳይሞላኝ ነበር የለመድኩት ያዉም በእንጨት

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 2 роки тому +3

    ሮዚ ለሌላ ቀን ተምረሽ ነይ እረሙ ይመልጥሻል በጣም ገበዝ እረሙ

  • @user-wz1fx8kv1t
    @user-wz1fx8kv1t 2 роки тому +21

    ያአሏህ ሱብሃነሏህ ታናሽ ወንድሜ ቁጭ ነዉ ሚመስለዉ ረሙ ሮዚ ሂጃብሽ ልበሺ ሂጃብ ለብሰሽ የፈለግሽዉ ስራ መስራት ትችያለሽ

    • @seblistars9721
      @seblistars9721 2 роки тому

      አር በሳቅቅ እልምምም አልበሰለም አልሽሽ እሪይይ በል ጉወደር

    • @zaharamahmad9465
      @zaharamahmad9465 2 роки тому

      አዎ ትክክል ነው ሂጃብሽን ልበሺ እህቴ ውበታችን ህጃብ ነው

    • @user-uo7cj8fn2e
      @user-uo7cj8fn2e 2 роки тому

      አረህማን አለል አርሺ እስተዋ።

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 роки тому

      @@user-uo7cj8fn2e ደምሪኝ ውዴ

  • @hanamogano3076
    @hanamogano3076 2 роки тому +13

    ሮዝ የኔ ቀበጥ በፊት የምትለቅያችውን video እያየው የባሰ ፍቅሬ እየጨመረ መቷል እና ረሙ እንዳታመልጥክ የእህትነቴን ልምከሪክ ❤️❤️❤️

  • @kidestaresema6445
    @kidestaresema6445 2 роки тому +25

    አንዳንዴ በጣም ቅብጥ ትያለሽ ኦቨር አክት ታሳያለሽ ትንሽ ትንሽ እረጋ በይ ሲበዛም ያስጠላል በናትሽ ተረጋጊ

  • @banchumatabe9981
    @banchumatabe9981 2 роки тому +2

    ሀሀሀሀሀሀ ሮዚ በጣም ነው ያሳቅሺኝ በማንኪያ ሊጥ ነው ብሽ ያነሳሽው፡፡ ረሙ ጎበዝ ነው፡፡

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 2 роки тому +5

    አልሀምዱሊላህ ዉዷ እናቴ ሺ አመት ኑሪልኛ በ15 አመቴነዉ የለመድኩት

  • @afamilyshow
    @afamilyshow 2 роки тому +21

    ዋው እረሙ እኔ በጣም አድናቂህ ናኝ መልካም ሠው ከምር ሥወዳችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @gogetheman7932
      @gogetheman7932 2 роки тому

      Batam tasfiralesh ish lasimu set nesh gin yehonsh wand nagr dagimo ihen moya midaya layi tilakalesh inde

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o 2 роки тому +14

    በቃ የከተማ ሴቶች በቃ ለብሶ መውጣት ከዛን መግባት ነው አንቺን እምታክል ሴት እንጀራ እንኳን በትክክል መጋገር ያቅታታል 😄😄😄😄

    • @ahmadabuhussein6947
      @ahmadabuhussein6947 2 роки тому

      ክክክክክክክ

    • @ahmadabuhussein6947
      @ahmadabuhussein6947 2 роки тому

      እኔ ግን በጣም ነው የምችለው ገና በዘጠኝ አመቴ ነበር እንጀራ መጋገር የጀመርኩት

    • @user-ed2te8pr1s
      @user-ed2te8pr1s Місяць тому

      ኤይ😂😂😂ተቀባብቶ መውጣት ነው ሥራቸው😅😅

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 2 роки тому +15

    *እንጀራ ነው ዳቦ የጋገራችሁት የኑሮ ውድነት እዚህ ቤት የለም ጤፍ 6ሺ ብር እየተገዛ አራት እንጀራ የሚሆነውን አንድ እንጀራ አድርጋችሁት እርፍ*

  • @mahitube9113
    @mahitube9113 2 роки тому +6

    ረሙን አለማድነቅ አይቻልም👌

  • @muluneshzewude300
    @muluneshzewude300 2 роки тому +2

    ክክክክ ሮዚ እንዳዛሬ አስቃችሁኝ አታቃም በጣም ነው ደስ ይምትሉት

  • @user-rk3nh7uf3q
    @user-rk3nh7uf3q 2 роки тому +10

    ሮዚ🤭🤭🤭😂😂😂😂እሱ ተሻለ እጀራ ገፎ ይመስል ስከፍት ስዘጋ አሳቅሽኝ😂😂😂

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 2 роки тому

      😀😀አወ ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ

  • @tebabe
    @tebabe 2 роки тому +47

    አረ ብሮ ይመችህ አዳድ ክርት ሴቶችን ትቦንሳለህ😂
    ወገን ደምሩኝ እኔም አጣማጀን ፍለጋ ልሂድ😂😂

  • @mahilove3295
    @mahilove3295 2 роки тому +11

    በስተርጂና እጀራ መጋገር አለመቻል ከባድ ኖ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 2 роки тому +2

    ሮዚየ የኔ ፍቅር ወይኔ አላህየ እምትያት ቃል ከምንም በላይ ስወድልሽ ፣ ረሙ ሳቅክን ስወደው አጠይቀኝ በዛ ላይ የአኺራ እህት ወድሞቼ ውይይይ ውድድድድድ

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 2 роки тому +2

    በ15 አመቴ ስደት የወጣሁ አሁን 28 አመቴ ነው ልጅ ሆኘ ወጥቸየ እራሱ እንጀራ መጋገር እችላለሁ ሳኡዱ አረቢያ ወልጄየ ስቀመጥ ለምሸጠው በቀን 120 እንጀራ ጋግሬ ለባለ ሱቅ አስረክባለሁ ሴት ሆኖ ለዛውም ኢትዮጲያ እንጀራ የማያቁበት በጣም ያናድዱኛለ እንደ ወንድ መብላት አሎድም

  • @user-ej8zq9xh4x
    @user-ej8zq9xh4x 2 роки тому +5

    በሰላም ነው ወንድምሽና አባትሽ ጋር ተጠፋፋችሁ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 роки тому +15

    የዝናቡ ድምፅ ደስ ሲል ያረብ በዚ ሰአት ነበር መተኛት ስወድ 😂

    • @halimaali1185
      @halimaali1185 2 роки тому

      ወይኔ በሳቅ የዝብድምፅ የሚያምረውአለ ክክክክ እኔየዝናብ ክክክክ

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 2 роки тому

      እኔም ክክክክክ

    • @osseelaammii3979
      @osseelaammii3979 2 роки тому

      Ramu goboz💪💪💪

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 2 роки тому +9

    አልበሰለም እያለይ ትከድናለይ እኔ ከአዲስ አበባ ስመጣ ነበረ ለክረምት ገጠር ስሄድ የምጋግረው አይ እሮዚ😂😂😂😂

  • @zintthbe890
    @zintthbe890 2 роки тому +2

    የኔማር በቃ አስለምዳትእና ተጋቡ እናትየሌለዉ ልጂዲሮም እዲህነዉ

  • @user-mz2in2br6o
    @user-mz2in2br6o 3 місяці тому

    ይቺም ሴት ያችኛዋም ሴት አይይ የሴት ስም ብቻ😂😂😂
    ወንዱ በእጥፍ ይሻላል ጎበዝ ነው❤❤

  • @lamlamfekri44
    @lamlamfekri44 2 роки тому +6

    በስላሴ እሮዚ እኔ አንችን ሳክል ስንት ስራ እሰራ ነበር አንች እንጀራ መጋገር አትችይም በዚህ እድሜሺ እረሙ ጎበዝ ነህ በጣም

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 роки тому

      የከተማ ልጅ ሁና ነዋ

    • @user-yc2vx2tq3b
      @user-yc2vx2tq3b 2 роки тому

      አይገርምሽም ክርትናት

    • @senaitgetachew1781
      @senaitgetachew1781 2 роки тому +1

      አብዛኛው የከተማ ልጅ አይችልም

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 роки тому +8

    ወይኔ እንጀራ መጋገር አታቂም አረ ሞያ ልመጂ🙄😁😁

  • @sabaabate6177
    @sabaabate6177 2 роки тому +6

    በጣም ስለሰማ ነው የያዘው በረደ የምትይው ወላሂ እረሙ ይበልጥሻል

  • @user-ce7is2zr8h
    @user-ce7is2zr8h 11 місяців тому +1

    .እኔየጀመርኩት 11አመቴነዉ የገጠር ልጂ መሆንመታደልነዉ❤❤❤❤አየሞያ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hikmasaifo2326
    @hikmasaifo2326 2 роки тому +2

    ሙከራቹ ምንም አይልም የመጀመረያቹ ስለሆነ❤❤

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 роки тому +7

    ክክክክ ከፍተሽ አልከደሽውም ሮዚ ሲጀመር እጀራ ተከፍቶ አይታይሚ ይነፍስበታል ይሰነጣጠቃል

  • @tarassera6755
    @tarassera6755 2 роки тому +14

    አረ ጉድ ነው አይ እሮዚ ረሙ ይቦንስሻል 🤣🤣🤣 ጥቁር አዝሙድ አላለችም 🤣🤣🤣

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому

      😂😂😂😂😂

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 роки тому +3

      ግልፅነቷ ይደቀኛል ሌላ ሤት ብትሆንመጀመሪያ ትጠይቅ ነበር

    • @senaitgetachew1781
      @senaitgetachew1781 2 роки тому +3

      ግልፅ መሆኖ በቂ ነው

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 2 роки тому +1

      ማዘር አያስነኳትም መሰለኝ ምንም አችል አያቷ አቅብጠዉ ነው ያሳደጓት

  • @nnjjj3605
    @nnjjj3605 2 роки тому +7

    እንኳን መጡ እብዱ እና እብዷ

  • @fafi6898
    @fafi6898 2 роки тому +3

    *ጎበዞች ለሰው ባትተርፏም ለራሳችሁ አታሱም🤣🤣*
    ረሙ ምንም አትል ጎበዝ🥰

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 2 роки тому +2

    ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹
    ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹
    👉እውነትን ይናገራሉ
    👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ
    👉ዝምድናን ይቀጥላሉ
    👉ለደካሞች ያዝናሉ
    👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም
    👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው
    እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому +25

    ስትመቹኝ መልካም አዲስ ዘመን የሠው ዘር በሙሉ

    • @Rehima
      @Rehima 2 роки тому +2

      ደምሪኝ ቅር ካላለሽ በቅንነት

    • @askidesta4271
      @askidesta4271 2 роки тому +1

      @@Rehima እረ ጣጣ የለም ሁለት ስልክ በኖረኝ 2 ግዜ ባደረግሁ🙏

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 роки тому

      @@askidesta4271 ውዴ ደምሪኝ

  • @fafiahmed7057
    @fafiahmed7057 2 роки тому +5

    እኔ በሰባት አመቴነው የጀመርኩት አልሀምዱሊላህ በጀራስ አልታማም እናቴ አመሰግንሻለው

    • @Rehima
      @Rehima 2 роки тому

      ቅር ካላለሽ ደምሪኝ በቅንነት

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 роки тому

      ታላቅ ወድሜ ነዉ ሙያ ያሥተማረኝ እጀራ ጠላ ዶሮ ዳቦ ምንም የሚቀረዉ ነገር ኣልነበረም ዛሬ ግንቢሮ ሢቀመጥ ሁሃ መቅዳት የሚችል ኣይ መሥልም ኣይጊዜ የኔማ ተከድኖ ይብሠል ገና ሙያሣሥብ ጥፍሬ ያሣሥበኛልkkkkkkk

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 2 роки тому +5

    በዚህ እርሜሺ እንጀራ መጋገር አትችይም 😀😀😀
    የገጠር ልጅ ሙያ አደኞ ናችዉ ፍትህ ለጎመን ዘሩ ጥቁር አዝሙት አለችዉኮ በጥቁር አዝሙድ ምጣድ ይታሠሳልደ😀😀😀😀😀🤔🤔🤔

  • @አልሀሙዱልላህ
    @አልሀሙዱልላህ 2 місяці тому +1

    ጉድ በል ፎርም ብቻ እንጀራ 3 ተከፈተ ተዘጋ ክክክክ እኔ ግትር እሷ ግትር ኣለ ያገሬ ሰው ክክክክክ

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s 2 роки тому +1

    እኛ እንዴና እንኳን እንዴዚህ በማብራት አይዴለም በሳትና በጭስ እዬተለበለብን ነው እያሽሞነሞን የምንጋግረው እኛ የገጠር ልጆ

  • @seadabiniyamtube2078
    @seadabiniyamtube2078 2 роки тому +4

    ተበልጠሻል እሮዚ እረሙ አንደኛ

  • @amisalutube9568
    @amisalutube9568 2 роки тому +5

    Woooow ramu good jobs you are so nice cook ethiopia 💪💪

  • @foziyayesuf4426
    @foziyayesuf4426 2 роки тому +5

    እንደዛው ስቄ አላቅም ለአንድ እኖጀራ ሶስት ጊዜ መክፈት መክደን

  • @user-ty8ye1ls8u
    @user-ty8ye1ls8u 2 роки тому +2

    እኩሮ ነሺ በዚህ እደሜሺ እጀራ አጋግሪም ገጠሬነቴን ወደድኩት ወይኔ የገጠረ ልጅኮ መሆን ሞያ ነፍ ነው

  • @foziyatolera1864
    @foziyatolera1864 Рік тому

    በጣም ትማቻላችው ሮዚ እና ራሙ ታጋቡ ምረጥ ልጅነው

  • @user-do3mc6fc3v
    @user-do3mc6fc3v 2 роки тому +5

    ማዘሪ ረዥም እዳሜ ከጤናጋ

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 2 роки тому +17

    You two should get married!

  • @fufuendris7851
    @fufuendris7851 2 роки тому +7

    ፍትህ ለምጣዱ 😳 ምጣዱ ድጋሜ አይሰራም 3 ግዜ ከደነችው 😁🤣🤣🤣🤭

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +1

    ወይኔ ሮዚ ከስረሻል እማዬ በጣም ቀለጤ አድርገዉ ነዉ ያሳደጉሽ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Рік тому +1

    እውነትም ወከባ ወከባ ፈጣሪ ናት ሮዚ

  • @mesaymesfin8438
    @mesaymesfin8438 2 роки тому +6

    ምጣዱ አልሰማም😂😂😂ምጣዱ እኮ ከመስማትም አልፍ ተንጨብሩራል በስመአብ 😎 አይ ሴትነት ለማንኛውም ሞያ በደንብ ተማሪ እሺ እሮዚ ዝም ብለሽ አትዝለዬ ነገር ህይወት ይኖርሻል ታገቢያለሽ ትወልጃለሽ ለልጆች ሞያ ማስተማር አለብሽ እንደ እናትነትሽ እና አሁን ላይ በደንቅ ተማሪ ሞያ እሺ 😍

    • @user-gy2em9yc4k
      @user-gy2em9yc4k 2 роки тому +1

      ክክክክክ እኔም አሳቀችኝ አልሰማም ስትል

    • @user-yc2vx2tq3b
      @user-yc2vx2tq3b 2 роки тому +1

      🤣🤣🤣🤣👍

    • @user-hc3hu4fe7c
      @user-hc3hu4fe7c 2 роки тому

      አብርው እያነኮሩ ይበላሉ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 роки тому

      @@user-yc2vx2tq3b ውዴ ደምሪኝ

  • @user-go9fw1ne3q
    @user-go9fw1ne3q 2 роки тому +13

    ረሙ ቤታቹ ያምራል በረዳው እራሱ ዋው ነው ዘመናዊ ቤት ነው👏👍

    • @user-dg6ov2wu5n
      @user-dg6ov2wu5n 2 роки тому

      የኪራይ ቤት እዳይሆ ብቻ ሀሀሀሀሀ

  • @fenet105
    @fenet105 2 роки тому +5

    ሮዚ በእንጀራ አሸንፋለች ረሙ ደሞ በድፎ ዳቦ 😂😂

  • @nejwaibrahim3919
    @nejwaibrahim3919 2 роки тому +1

    MashaAllah Remu yante new yemibeltew
    You are very smart love you guys 😍🌹❤️

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 роки тому +1

    ወየው በሳቅ 😂😂😂

  • @user-rq6nd7ri9u
    @user-rq6nd7ri9u 2 роки тому +13

    እረሙ በጣም ነው ምታምሩት አድ ላይ ሁኑ

  • @toyba1599
    @toyba1599 2 роки тому +6

    እሮዚየ እረሙ ስወዳችሁ 😍😍

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 роки тому +9

    አንች ክርት እስካሁን አታውቂም
    አይን ሳያወጣ ከደነችው ፣ሳይበስል ከፈተችው በዛ ላይ ግማሽ
    የያዘብሽ በጣም ሰምቶ ነው
    በ 🏌️‍♂️ነበር ማለት😂
    ጥቁር አዝሙድ አላለችም 😂😂

    • @seblistars9721
      @seblistars9721 2 роки тому

      በሳቅ ፈነዳሁ ወላሂ ጭራሽሽሽ እይኑው ሳይወጣ መክደነዋ ሳያንስ ሁለተየ ከፈትችው አይ እሮዚይ እኛ የገጠር ልጆች እኮ የሱዋን እድሜ 2 ልጆች እናት ነንን

    • @Seid404
      @Seid404 2 роки тому

      ኪኪኪ ይች እኩሮ አይገርምም

  • @Dasuyebirhanu5472
    @Dasuyebirhanu5472 2 роки тому +1

    እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩ ጋና በልጅነት ሙያ ያስተምራሉ የገጠር እናቶች
    ሮዝ ግን ............🤣

  • @hassenhassnseyfesin2474
    @hassenhassnseyfesin2474 2 роки тому +1

    You are the best rm

  • @wubegnen7793
    @wubegnen7793 2 роки тому +17

    ሰላም አረሙ እና እሮዚ አኳን ደና መጣችሁ እኳን አደረሳችሁ ኦርደክሶ አምነት ተከታዬች አኳን አደረሳቸዉ

    • @user-pr5fj6vu5j
      @user-pr5fj6vu5j 2 роки тому

      ኦርቶዶክስ በይ ከትርጉሙ እዳትውጭ

  • @Sameera-sm4kb
    @Sameera-sm4kb 2 роки тому +8

    ማሮቼ ትለያላቹ 👌👌👌😘

    • @Rehima
      @Rehima 2 роки тому

      ደምሪኝ ቅር ካላለሽ በቅንነት

  • @meditube4425
    @meditube4425 2 роки тому +6

    ወንዱ ረሙ በልጧል 😂😂😂😂

  • @ahlulhagtube9224
    @ahlulhagtube9224 2 роки тому +1

    እረ ሮዚ እንጀራ መጋገር አትችይምደ😂 ረሙ በለጠሽ እኮ😁

  • @tube-cn5wg
    @tube-cn5wg 2 роки тому +1

    እረሙ በልጦሻል አሰፋፉ መጀመሪያ ላይ ማሻአላህ ነበረ

  • @sadaahmed7356
    @sadaahmed7356 2 роки тому +4

    እረሙ አንደኛ😋😍

  • @boontubadhasa7792
    @boontubadhasa7792 2 роки тому +7

    የኔ ምሪቶች

  • @seadamohammed5477
    @seadamohammed5477 2 роки тому +5

    ሁለት እብዱች አንድ ላይ ግን ለምን ፍቅራችሁን ወደ ሀላል አቀይሩትም ይጋብ ይምትሉ በላይክ አሳዮኝ😝

  • @tigesttemsegen8856
    @tigesttemsegen8856 2 роки тому

    ምርጦቸ አላችሁ ሁለትሽንም እወዳችሁ አለሁ እረሙ ይበልጥሻል ሮዚዬ ጎበዝ ሁላችንም እያወላገድን ነዉ የተማርነዉ በቀጣዬ በደብ መጋገር ትችያለሽ አብሽሪ ቀበጧ

  • @user-cr9xg8dr8q
    @user-cr9xg8dr8q 2 роки тому +1

    ወይኔ በሳቅ እረሙ መሻአላ እደሺሮ እየከፈትሺ ታያለሺ አላለም ይመቺህ አዲናቂህ ነኚ ክክክክክክክክክ