Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

Seifu on EBS: አሁን ተረጋግቼ እየኖርኩ ስለሆነ ነገሮች እንደ አዲስ ተነስተዋል ሄኖክ ድንቁ | Part 1 Henok Dinku

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2019
  • ተዋናያን ሄኖክ ድንቁ "ስለ-እውነት" የተሰኘ አዲስ ፊልሙን ለማስተዋወቅና ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ ከሴቶች ጋር ባለው ግንኙነት ስለሚወሩት ነገሮች እውነቱ ለመናገር ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል አንድ | Actor Henok Dinku Interview Part 1 on Seifu Show
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @ziniyamohamed306
    @ziniyamohamed306 4 роки тому +32

    አቤት ሰይፉ ነፍስህ አይማርም እንዴት ቮይስ ታቀርባለህ ማለቴ ሁሉም ሰምቶታል እኔ ለሱ ተሸማቀኩ

  • @ekramekram918
    @ekramekram918 4 роки тому +55

    ውይ ረስቼ ሰይፉን ሳላመሰግን አላልፍም ባለጥሩ ስራ ብቻ ሳይሆን ሌቦችንም ባደባባይ እደሄኖ ማቁለጭለጭ😂😂😂

    • @hanahana9836
      @hanahana9836 4 роки тому

      😂🤣🤣

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 4 роки тому

      Kkkkkkkkķ kkkk

    • @be8cab
      @be8cab 4 роки тому

      ቀላል እከክልኝ ልከክልህ እሱስ ማን ሆነና

    • @seadayehayklij7145
      @seadayehayklij7145 4 роки тому

      ክክክክክ ሲያሳዝን

    • @seadayehayklij7145
      @seadayehayklij7145 4 роки тому

      ልብ ብላችሁ ስሙትማ እህህ አለ ጨነቀው ክክክ

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 4 роки тому +96

    ምን ነካህ ሰይፉ የሰውን ነውር ሸፍኑ ነው ያለው አላህ ድምፅ ያወጣሀው ፓርት በጣም ይደብራል የሠው ልጅ ሑሌም ስህተ ት ውስጥ ነው የማይሳሳት አላህ ብቻ ነው

    • @mylove6973
      @mylove6973 4 роки тому +1

      አው ወላሂ ትክክል ስው ሁኖ እማይሳሳት የልም ግን የስውን ነውር ከምንክታተል እኔ ማን ብንል ጥሩ ነው

    • @saratube1230
      @saratube1230 4 роки тому +1

      እኔ በውንድ ልጅ ተበደየ አላውቅም ግን በዙ ሴቶች ያልቅሳሉ ሠለዝህ እንድህ ሊወረዱ ይገባል እኔ ጓደኛየ ነይ ነይ ብላት ሄዳ ትዳር መሠረቱ ከትዳር በፊቲ ምንም ገንዘብ ልካ አታውቅም ከዚህ አሠሪያው ፊሪጂ የልብስ ማጣቢያ በቃ እቃወች ላከችላት በአመቱ ከስድስት ወር ተፋቱ መፊታተቸውስይሆን ያናደደኝ ንብረቱን አንድት ሳይቀር ነው የተካፈላት።

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 4 роки тому

      Yetal dimsu

    • @gannamohamed4016
      @gannamohamed4016 4 роки тому

      በጣም.ያሳፍራል.ይቅርታ.መጠየቅ.አለብክ.ሌባ.ነክ.ዝሞት.እየሰረክ.እግዛብሄር.ስትል.አታፍርም
      .

    • @fantuyilma6611
      @fantuyilma6611 4 роки тому

      Betam kesew setet k beret zeget ayixefam yibalal yalfe hiwot new beqa aleqe.yigermal edew

  • @bk5180
    @bk5180 4 роки тому +269

    #ሄኖክ: ሴት ልጅ በራስዋ መቆም እንደምትችል የሚያሳይ ፊልም ሰርቻለሁ
    #ሰይፉ: አንተ መች ታስቆማቸዋለህ 😂😂

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 4 роки тому +9

    *ኮሜንታቶች ስሙኝ አንደ ሄኖት ታዋቂስለሆነ ነገሩ ተጋነነበትጂ በጣም በርካታ የሚባሉ ወንዶች ከብዙ ሴቶች ተጠቃሚ ካደረጉቡሀላ የሚከዱ በርካቶች ናቸው ልብበሉ እሱልክነው ማለቴ አይደለም ስለዚህ ለሁሉም ልቦናይስጣቸው ብላቹ እለፉ እህቶቸ ስድብ ምንምአያረግ እዳትሳደቡ ለተረዳችሁኝ አመሰግናለሁ*

  • @hhbeba247
    @hhbeba247 4 роки тому +4

    እኔ ግን ሰይፉን ሳላደንቅ አላልፍም ግልፅ ነው መጥፎ ሰው ማለት ከጀርባህ የሚያወራ የሚያማ ነው ሰይፉየ የኔ መዝናኛ ከምንም በላይ ግልፅነትህ ደስስ ይለኛል

  • @mamebekele4253
    @mamebekele4253 4 роки тому +49

    ሰይፉ ግን ነፍስህ ይማራል በአደባባይ አወጣኸው እኮ

  • @user-pn9ju7qi5n
    @user-pn9ju7qi5n 4 роки тому +100

    ወንዶች
    የዛሬ~ አበባወች
    የኔገ~አቃጣዮች
    የልብ~ ካውዮች
    ሴትን ~አወዛጋቢወች
    ግን ሁሉም አይደሉሁ አብዛኛወቹ ናችሁ ምድረ.....

    • @user-tw3eq7ul9z
      @user-tw3eq7ul9z 4 роки тому +2

      የኔ ማር ልክ ነሽ

    • @tgbeyene3819
      @tgbeyene3819 4 роки тому +1

      Kkkkkk ዝም በይ

    • @Moomm-sv4gf
      @Moomm-sv4gf 4 роки тому +1

      ሁሉም

    • @user-pn9ju7qi5n
      @user-pn9ju7qi5n 4 роки тому

      @@tgbeyene3819 ewnet eko new🤣🤣🤣🤣🤣🤣😜

    • @takur7602
      @takur7602 4 роки тому

      Setoch:
      Yezare/ weregnoch
      Yenege/ akatariwoch
      Yeleb/ kodawoch
      Wenden/ asarariwoch

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 4 роки тому +81

    ጌታ ሆይ እኔ ብሆን በሄኖክ ቦታ መሬት ተከፍታ ብትወጠኝ እመርጣለው

    • @birukayele04
      @birukayele04 4 роки тому +3

      አንቺ ሴት ዘንድሮም ትፈርጃለሽ ሰው ላይ።አረ በክርስቶስ ይሁንብሽ እንደው በምትወጂው ይዤሻለው።

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 4 роки тому +1

      ኢየሱስ ያድናል። ማስተዋል ነኝ 😂

    • @rodasseyoum8506
      @rodasseyoum8506 4 роки тому

      kkkkkkk

    • @user-lb7dq5pv6j
      @user-lb7dq5pv6j 4 роки тому

      kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkjkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @yanita7632
      @yanita7632 4 роки тому +1

      ኢየሱስ ያድናል። ማስተዋል ነኝ
      Who are you to judge him
      Be sew mefred ena rasn bitsuh madreg berasu meret wust yemiyasgeba hatyat nw

  • @user-gg1wi3qj9v
    @user-gg1wi3qj9v 4 роки тому +72

    እረ እኔ ለሡ አፈርኩ እነቴ የምወድሽ

  • @user-cp4lm8io4y
    @user-cp4lm8io4y 4 роки тому +4

    ይህንን የፍቅር ቃል ለሜሉ ከተጠቀመ ሜላት የሚያቅለሸልሻት ነው የሚመስለኝ የኔናት የኔ ፍቅር የምጨነቅልሽ ጢሪሪሪሪ ቢሪሪሪ አሁንም ፈጣጣነቱን አለተውም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም ።

  • @user-tc3iu2be8i
    @user-tc3iu2be8i 4 роки тому +40

    ደረቅ ነህ ለስሙ የእግዚአብሔር ባሪያ ነኝ ትላለ ይቅርታን ግን እንዴት አልተማርክም ይቅር ይበልህ

  • @shwilozatube6780
    @shwilozatube6780 4 роки тому +28

    ግንኮ ልጁ ጫማ ቢመርጥም ምርጫ ቀርቦለት ነው እንጂ በራሱ ተነስቶ አይመስለኝም ሴቶችዬ ስታፈቅሩ ያላችሁን ዘርግፋቹ ትሰጡና ስትጣሉ ማለቃቀስ ይደብራል 😏😏

  • @rakavababa2981
    @rakavababa2981 4 роки тому +74

    የግል ቢዝነስ ያለው ነገር እኮ እውነቱን ነው ቆይ ሴቶችን መበዝበዝ በማህበር ልታደርገው ነበር? ደፋር ነው አይ ቅሌት

    • @helenokubay5488
      @helenokubay5488 4 роки тому

      Atfred

    • @mikaela6562
      @mikaela6562 4 роки тому

      Geber keflual gen kesu business?

    • @marugoytom8086
      @marugoytom8086 4 роки тому

      atferjee yeferdbhuall

    • @rakavababa2981
      @rakavababa2981 4 роки тому

      mnden new atefred mnamn eyalachihu yemetashkabetut yehe eko fird bet aydelem yegel asteyayet new leban yemiyaberetata erasu leba new sry no offense tho😏😂😂

  • @btin1791
    @btin1791 4 роки тому +22

    ይህች ሰውዬ አለች እንዴ??? ነፍሷ አይማርም😂😂😂😂 ሴት አራሷን ችላ ትቆማለች ይላል እንዴ ደግሞ፣ ሴት ፈላጭ ወንድ አሰዳቢ🤣🤣🤣🤣

  • @hiwidz6877
    @hiwidz6877 4 роки тому +17

    ሤፋ ከልጅ ልጅ ቢለዩ አመትም አይቆዩ ይባላል አስራራቱም ሴቶች ይቅረቡልን ሴፉ ሰምተሀል ፍት ለሴቶች እውነት ለመናገር

  • @user-os5vw4bo2q
    @user-os5vw4bo2q 4 роки тому +5

    ውይይይ ሠይፉ እኮ ነውር ለማውጣት ነው የሚጋብዘው ቆይ ለምን ታሸማቅቀዋለህ ማለቴ ሪከርዱን ለምን አሠማኸው በሚድያ ሃሆሆ እኔ ለሱ አፈርኩ

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 4 роки тому +7

    ውይ ቮይሱን ስሰማው ሰቀጠጠኝ ማነው እንደኔ ስቅጥጥ ያለው😁😁እንደ ሄኖክ ድፍርት ቢኖርን አገራችን ታድግ ነበር የግል ቢዝነስ ያለው እኮ ሴቶቹን ቅፈላ ኖ

  • @wf9179
    @wf9179 4 роки тому

    Thanks very much Seifu!!

  • @Youtubeacc1hdhdidijejeo
    @Youtubeacc1hdhdidijejeo 2 роки тому +1

    It's the voice recording for me 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    Seifu said "fb astelah?!" 😅🤣🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️

  • @monaamaru6528
    @monaamaru6528 4 роки тому +59

    አይኑን በጨው ሳይሆን በአሞሌ ጨው ነው😂ያጠበው

  • @Hailsh12
    @Hailsh12 4 роки тому +37

    ሰብስክራይብ ላደረገኝ ጥቁር ጫማ እገዛለሁ

  • @sisay7
    @sisay7 4 роки тому +2

    what you doing Seifu? why the voicemail? shokaka sira atsera please

  • @birtk4634
    @birtk4634 4 роки тому +1

    ena betam adenkekalew confidencekn yewnet gobez ye habeshan melas tekuakumek endi bemalet 👍👏👏👏👍👍👍👍

  • @ekramekram918
    @ekramekram918 4 роки тому +17

    አተ ማፈሪያ እኔ እተን ብሆን ወደማጀት ሹልክ ነበር ወደመዲረክ ውይይይይይይ ቅሌት አይንህ ቀላ የሆንክ ሾካካ

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 4 роки тому +81

    ቮይሱ ሲከፈት እኔ ላንተ አፈርኩ🙈

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 4 роки тому +4

      ምን አሳፈረሽ ሲያረግ አይተሻል ወረኛ ሁሉ

    • @aresamabirnanu9385
      @aresamabirnanu9385 4 роки тому +2

      ምንም አያሳፍርም ምኑ ነው የሚያሳፍረው አልሰረቀም እኮ እውነታውን ነው የተናገረው

    • @wf9179
      @wf9179 4 роки тому

      Tigist Tadesse what a shame

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 4 роки тому

      አይባልም መፍረድ ያስረዳል የ ቄሳርን ለቄሳር የ እግዚአብሔር ለ እግዛቤሄር ተይ

    • @saratube1230
      @saratube1230 4 роки тому

      ለዛየ😂😂😂

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 4 роки тому +35

    አይሰይፍሻ የስራህን ይስጥህ ቮይሱ ሲከፈት መሬቱ ቢውጠኝ እኔ አፈርኩለት ምነው ምነው ባከፍተው ሰምተነውየል

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u 4 роки тому

      እኔ አደነኩት በራሱ መተማመን የለበትም ውሸታም ነች

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 4 роки тому +1

      የታለ ድምፁ

    • @Tube-sl6go
      @Tube-sl6go 4 роки тому

      @@na-uu5or አለ

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 4 роки тому +1

      @@Tube-sl6go እዚህ ላይ የለም ቆርጠውታል መሰለኝ ሚኪ ላይ አየውት

    • @Tube-sl6go
      @Tube-sl6go 4 роки тому

      @@na-uu5or አወ ተቆርጦ ነው መሰል ትናት ነበር

  • @omutube6877
    @omutube6877 4 роки тому +8

    Voiceን ለመስማት ስላንተ አፈርኩ አሳለፍኩት

  • @user-sq6lx4qx4n
    @user-sq6lx4qx4n 4 роки тому +30

    እኔግን እደሄኖክ ዲፍረት ቢኖረኝ አፓርታማ ከሚባለዉ ሰፈር ቤት አስገዛነበር

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 4 роки тому +7

    Are we going to talk about Henok forever. There are so many people that commit a serious crime which deserves embarrassment.
    Why is so important to talk about this guy this long. No one sow what happen certainly and yet this guy had been judge widely. It's his own business . So let him deal with it. He is only human

  • @starofthedaystaroftheday4088
    @starofthedaystaroftheday4088 4 роки тому +23

    ግን ካለፈዉ ሂወትክ ተምረክ
    ስምክን መቀየር ትችላለክ
    ካለህበት ሂወት መልካም
    ጋብቻ እመኘልሀለሁ

  • @Robel88
    @Robel88 4 роки тому +55

    The most awkward and funny interview

  • @user-no5sv3ex3o
    @user-no5sv3ex3o 4 роки тому +13

    ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ሰው ፍፁም አይደለም አይዞህ ወንድም ከበፊቱ ስህተትህ ተምረህ ለወደፊት ህይወትህ ትምህርት ይሆንሀል

    • @21istehiwet
      @21istehiwet 4 роки тому

      እውነት ነው

    • @mesmes5523
      @mesmes5523 4 роки тому

      በክርስቶስ ክርስቲያን ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ uuuuuuuuuuuuuuu😜😜😜😜😜😜😜😜🤦‍♀️👎👊👊👊👊

    • @user-no5sv3ex3o
      @user-no5sv3ex3o 4 роки тому

      @@mesmes5523 እውነቴን እኮ ነው ማር ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለምና

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Рік тому

      @@21istehiwet ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Рік тому

      @@user-no5sv3ex3o ውዴ ደምሪኝ

  • @edenabate4997
    @edenabate4997 4 роки тому +28

    እር በቃችሁ በቃ ስው ሊሳሳት ይችላል ምንድነው አንድ ነገር ይዞ ማንዛዛት ኤጭ

    • @aresamabirnanu9385
      @aresamabirnanu9385 4 роки тому +1

      እረ ንገሪያቸው ማንም ይሳሳታል እውነታን ነው የሚናገረው እና ምንም አልዋሸም

    • @saadaab9355
      @saadaab9355 4 роки тому +2

      ዕውነት ነው ሰው ይሳሳታል ግን ስህተቱን ቢሰራም ባይሰራም ይቅርታ መጠየቅ እኮ ታላቅነት ነው። እሱ እኮ እንኳን አልፈለገም ይሄ ደሞ የወረደ መሆኑን ያሳያል ሌላ ጥፋት

    • @aresamabirnanu9385
      @aresamabirnanu9385 4 роки тому +1

      @@saadaab9355 ምንም አላጠፋም እውነቱን ተናገረ በግድ ዋሽ ነው የምትሉት

    • @saadaab9355
      @saadaab9355 4 роки тому +1

      @@aresamabirnanu9385 አረ በናትሽ ብነግርሽ አታምኒም ወይም ዕውነት አይመስልሽም ለዛ ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል በዕውነት

    • @rozeethiopia947
      @rozeethiopia947 4 роки тому

      Eden Abate zm bey endezi kaleteshemakeke negem ydegmal

  • @user-kw7mu8ro8i
    @user-kw7mu8ro8i 4 роки тому +11

    አይ ሰይፊሽ እደዛ እያመጣህ አፋጥልኝ እጂ

  • @hanayilma2242
    @hanayilma2242 4 роки тому +2

    ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም አንተ ታዋቂ ስለሆንክ ገኖ ወጣ እንጂ ስንት አሉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ለአንተም ፈጣሪ ልብ ይስጥህ

  • @muller19961
    @muller19961 4 роки тому +3

    ወይኔ voices ሲከፈት ሼም ያዘኝ እኮ ወይ ሄኖክ omg hahah

  • @sarahaile7620
    @sarahaile7620 4 роки тому +7

    No body knows the truth so why everybody is ready to judge him!!

  • @dinkituferda8186
    @dinkituferda8186 4 роки тому

    Omg super lair. Setochu be wushati indezihi ayasorubihim nebere. Mercy for you

  • @zeharaseid5551
    @zeharaseid5551 4 роки тому +10

    ስው ይፊቀራል ይጣላል ኧረ አታካብዱ ውይ

  • @ferewynileake9317
    @ferewynileake9317 4 роки тому +83

    እኔ ለሱ አፈርኩኝ

    • @rtrt1943
      @rtrt1943 4 роки тому +5

      አረ አይኑን በጨው ታጥቦ ነው የመጣው

    • @GudukasaFilms
      @GudukasaFilms 4 роки тому

      ua-cam.com/video/iLNy41EqSqU/v-deo.html

    • @Rhwaha
      @Rhwaha 4 роки тому +2

      Men melet nw ..lerasheshe efari

    • @elcisami5390
      @elcisami5390 4 роки тому

      mn yemiyasafer ngr alew anchinesh maferiya tota

    • @selamawitchanie5830
      @selamawitchanie5830 4 роки тому

      weregna min yasafral shoes bitgezalet birk nw endie min tata alew fikregnaw aydelech endie

  • @user-kw7mu8ro8i
    @user-kw7mu8ro8i 4 роки тому +7

    ክክክ ወደግል ቢዝነስ የተመለስከው የምን ቢዝነስ ይሆን ክክክክ የሤቶች ብር መጮለፍ ክክክ እኳን አልዋሸህ

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 роки тому +1

    እውነት ነው ሲል
    አፍራሽ ትዝ አለኝ (ቶሎሳ ) 😁😁😁😁😁😀😀😀😀😀በተረፈ አብሽር አባተ አልተጄመረም የጄመርከው አዲሥ ህይወት የተባረከ ይሁንልህ ስለሰው አትጨነቅ ሄኖክ ድንቁ

  • @yaredlegesse9246
    @yaredlegesse9246 4 роки тому +5

    The brown shoe in the middle.

  • @beautybug2304
    @beautybug2304 4 роки тому +11

    Why sefu do him like that playing his voicemails 🥴

    • @bizuayehulemi9143
      @bizuayehulemi9143 4 роки тому

      Beauty Bug I was thinking that it’s shame everyone heard that already

    • @beautybug2304
      @beautybug2304 4 роки тому +1

      Bizuayehu Lemi I know that was so unnecessary and unprofessional. If he thought that was a highlight of the interview he could have referred to it . It’s all over media. We got to do better 😬

    • @great-full3612
      @great-full3612 4 роки тому +1

      Because Seifu is messy and obnoxious person

    • @naffhighb8357
      @naffhighb8357 4 роки тому +1

      Beauty Bug You seem like the only person that speaks clear english? Summarise what the hell is going on here please? What did this guy get caught with?

    • @beautybug2304
      @beautybug2304 4 роки тому

      Naff Highb a lot of women came out saying this guy Henok used them for material like car , tv , clothes shoes you name it. And now the whole ethiopia is involved.

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 4 роки тому +27

    ዛሬ ደግሞ አስቀያሚና old ሆኖ ነው የታየኝ

    • @user-xr6pr2ir5t
      @user-xr6pr2ir5t 4 роки тому

      👍👍👍👍👍

    • @alphamale617
      @alphamale617 4 роки тому

      ፈልገሽው ነበር ይህን አልጫ ፊት ! ያችን ቡኒ ጫማ ላኪልት እንዲያስረግዝሽ !

  • @tanashwanasabimizu5421
    @tanashwanasabimizu5421 4 роки тому +3

    Ere ricordu atasemut yene mskin kelbuw tegefewal henekuye tgstun ystk😍😍

  • @tsehay8941
    @tsehay8941 4 роки тому +1

    ማናችን ነን ብፁህ ማናችነን አጥያት የሌለብን እሱ ታዋቂ ስለሆነ ነው እንጂ በየቤታችን ስንት አይነት ጉድ ይኖረን ይሆናል ሁላችንም እራሳችንን ብናይ ጥሩ ነበር ሰይፉ እንዲህ አይነት ጥያቄ መጠየቅህ ልክ አደለህም 😟😟😟😟😟

  • @sabatiruneh5280
    @sabatiruneh5280 4 роки тому +5

    I really don’t see why they are crazy for him special to give my hard earn money

  • @atsetuzetu3274
    @atsetuzetu3274 4 роки тому +9

    በጣም ይደብራል ሰይፉ እንዲ አይደረግም
    እኔም ላይ ይደርሳል ብለህ አስብ እንጂ

    • @tube-di4md
      @tube-di4md 4 роки тому +1

      እውነት ነው ማር

  • @tagessetessema5478
    @tagessetessema5478 4 роки тому

    Be strong brother

  • @rozeethiopia947
    @rozeethiopia947 4 роки тому

    Seifu betam tkkkl new yarekew mkgnatum kezih behola be setoch hiwot aychawetm yh agases

  • @jannajanna6475
    @jannajanna6475 4 роки тому +80

    ብራውን ጫማ🤦🤣🤣🤣👏👏

    • @youssefdoueihy7055
      @youssefdoueihy7055 4 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @hanan4379
      @hanan4379 4 роки тому +2

      እኔ የምታስቁኝ ኮሜንቶች እንዴውፐሆዴን አሳመማችሁኝ

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 4 роки тому

      Janna Janna 😂

    • @lamrottakele6550
      @lamrottakele6550 4 роки тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-jo5rd9pt2p
      @user-jo5rd9pt2p 4 роки тому

      ሀሀሀሀ ጥቁር አይሻልም

  • @zabera600
    @zabera600 4 роки тому +5

    እረሰይፍሻ ሁሁሁሁ😂😂😂ኤንዬ አባቴ የምሳሳልህ የምወድህ ሁሉ ነገሬ😜😜😜

    • @addisgebyhu7215
      @addisgebyhu7215 4 роки тому

      ሀሀሀሀሀ ወዬ ቡኒውን ጫማ ላኪልኝ

  • @youtubechannel7478
    @youtubechannel7478 4 роки тому

    seyifu yemer voice masemat alneberebhm shem new bewnet ene teshemakeku sefu anadedken

  • @aynalemfufa1150
    @aynalemfufa1150 4 роки тому

    Weyene seifu gen men ayenet sebena new yaleh sewen mawared betam new miyasdeseteh adel voice messegun melefet asefelagi neber..?

  • @buy3701
    @buy3701 4 роки тому +18

    ሌባ እጭበርባሪ.... ገና ስንት ጉድህ ይወጣል:: ደግሞ ሴት ሴት ይላል እንዴ.... ያንተን ጉድ እግዚአብሔር ይፍረድህ ውይይይይ ገና ውይይይይ ገና ገና አንተ እኮ መች ተዋረድክ አይይይይ

  • @Yesunegi45
    @Yesunegi45 4 роки тому +28

    እኔ ይሔ ሰውዬ አይመቸኝም አስመሳይ እንደሆነ ያስታውቃል ግን ቮይሱን ስሰማ በሳቅ ነው የሞትኩት !! ማፈርያ ቲሽ😏

    • @be8cab
      @be8cab 4 роки тому

      እውነትም ቲሽ።

  • @ethiohabesha352
    @ethiohabesha352 4 роки тому

    Yene Fiker ,yene alegnta
    Yetun chama lilakelech? From Germany

  • @someone7260
    @someone7260 4 роки тому +1

    Seifu betam shame new endet gemenawen (voice message) yibase beleh badebay tawetaleh biyanse eko gimashu ye Ethiopia hizeb UA-cam lay yalayuten asayhachew!.... enditelut new tireteh?

  • @Itssamri
    @Itssamri 4 роки тому +3

    I’m so ashamed for him Omg 😱

  • @hasetplus6113
    @hasetplus6113 4 роки тому +5

    weyene bemamiye asazenkegn getan chalew engedi lesamint yiketekitukal 😂😂😂

  • @danayitsdanayits4161
    @danayitsdanayits4161 4 роки тому

    Ere Seyfu voice masemat alneberebhim . Yhen hulu akbroh meto betam yidebral .

  • @bety7593
    @bety7593 4 роки тому +1

    እውነት ለመናገር ሴቶች ከሚገባው በላይ ወንድን እያስቸገሩ ነው በዚህ ልጅ ላይ መፍረድ ይከብዳል ራሳቸው ጠያቂ ሁላ ሁነዋል ለምን ተቀደምን ብለው ነው በተለይ አረብ አገር እና ሌሎች ውጭ አገሮች ያሉ በጥቅም ወንድን መያዝ የሚችሉ ይመስላቸዋል፡፡

  • @meronalemayehu3854
    @meronalemayehu3854 4 роки тому +5

    ሴፋ ግን አትረባም ምን አስከፈተክ voice beka ale belelew seat mdnew hulum kelelew ylal eko eddd

  • @queensaba2865
    @queensaba2865 4 роки тому +4

    This guy lies with a straight face. That's not confidence that's just a good liar.

  • @user-te7qv8zc9m
    @user-te7qv8zc9m 3 роки тому

    ውይ ሴት በጣም ይገርማል ለምን እሱላይ ትፈርዳላቹ እኛስ ካፈቀርንኮ ስንትነገር እናደርጋለን

  • @sheikhaali3671
    @sheikhaali3671 4 роки тому +8

    እኔ የሄኖክን confidence ቢኖረኝ ስንት ነገር ባደረኩ ነበር እስካሁን hoooooo

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 4 роки тому +3

    Oh Seifu that's not fair at all! That's awkward! How could You do that to him!
    Don't worry henok, May God be with You!

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 4 роки тому +4

    ተረጋግተህ የምትኖረው እንዴት ነህ ደህና ነህ?

  • @fortunetube1127
    @fortunetube1127 4 роки тому

    seifu dimtse yetekedabitin part batasema yeshal neber betam new emiyasakekew.... Leju 100% yatefa ayatfa sanawik sewin mekonen teru adelem katefam ende seraw fetari yeketaw .... Beye meme beye social mediaw endezi sewin masakek tegebi adelem .... Hulachinim ye'yeraschin newer teten yesew newer lay sihon tatachinin Lemetekom 1gna nen.

  • @fikeryibeltal
    @fikeryibeltal 4 роки тому

    ብዙዎቻችን የማናውቃቸው ፍቅርን የተመለከቱ 7/ሰባት አስደናቂ ሚስጥሮች ua-cam.com/video/NF3d9tOcB4w/v-deo.html

  • @alsaetube8304
    @alsaetube8304 4 роки тому +3

    መኪናውን ለባለ ገንዘቧ መልስ ? ቴሌፒጂኑንም መልስ ?

  • @starofthedaystaroftheday4088
    @starofthedaystaroftheday4088 4 роки тому +6

    አይዞክ አበሻ ብዙ ይላል
    ወጣት ነክ ከወደድከው ጋር መኖር መብትክ ነዉ

    • @elsabetkassaye3636
      @elsabetkassaye3636 4 роки тому

      ከሌባ ጋር ማን ይኖራል አሁን ዋናው ጉዳይ ገንዘባቸው ይመለስ።

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Рік тому

    Henok endamewrabeh kehona teru museum neh betam yastelal

  • @user-xy3fz2uq3c
    @user-xy3fz2uq3c 4 роки тому +1

    መልካም ትዳር ሜልየስውድሺ❤️❤️❤️

  • @user-pn9ju7qi5n
    @user-pn9ju7qi5n 4 роки тому +12

    ወይ ሰይፋ ይቅር ይበል ልጁንኮ አሳፈርከው ደሞ ዛሬ አይኑ ጮንጩኗል እሳ🤣🙄

  • @selamforall4980
    @selamforall4980 4 роки тому +32

    ይሄ ጥጃ ፊት ደሞ ስለሴት ሲያወራ አያፍርም ከሴት የሚስርቅ ሌባ !!!

    • @user-zp2ee6uj9h
      @user-zp2ee6uj9h 4 роки тому

      አተንሥይደፈህ

    • @nunu7353
      @nunu7353 4 роки тому

      Selam Forall komata. Seletasachu wendoche techeneku

  • @samiyaabubeker6114
    @samiyaabubeker6114 4 роки тому

    በጣም ተሳቀኩ ኡፍፍፍፍፍ አሳዘነኝ እሪከርዱ ሲሰማ ማነዉ የተሳቀቀ እደኔ

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 4 роки тому +2

    I'm speechless ...!!! He is the best lair actor just like he make movie ..😜😜..

  • @user-st4xq9gx7p
    @user-st4xq9gx7p 4 роки тому +6

    ስታሳፍር እውነት ነው ትላለህ እንዴ የሴት ላብ በልተህ እግዚአብሔር የስራህ ይስጥህ እውነት ከሆነ

  • @user-pv5ez5bc5b
    @user-pv5ez5bc5b 4 роки тому +7

    ሄኒየ አዞህ ግርማ ሞገስህ ሲምር አናቂህነኝ ምርጤ ከምቀኛ አላህ ይጠብቅህ ከሴት ምቀኛ ነገረኛ ይጠብቅህ እሽ ሄኒየ ምርጤ

  • @tchiyeenatwakbthif9937
    @tchiyeenatwakbthif9937 4 роки тому +1

    ኣቤት ድፍረትህ በጣም ይገርማል ግዛብሄር ይቅር ይበልህ🙏

  • @liteka5814
    @liteka5814 4 роки тому

    ከስር በኮመንት ምትበጣጠሱ ሁላ ሄኒ ከናንተ ይሻላል ምክንያቱም የደበቀው ነገር የለም ሁሉንም ነገር አምኖአል የኔ አንደኛ ነህ ጀግና እንደማንም ሊደብቅ አልሞከረም። ደሞም በአብዛኛው ሰው ያለ ነገር። ቃሉ እራሱ እኮ የሚለው ከናንተ መሀል ንፁ የሆነ በድንጋይ ይውገራት ነው ሚለው።

  • @monaamaru6528
    @monaamaru6528 4 роки тому +7

    በለለለለለለው ብራውኑን ገድግዶ መጣ 😂

  • @user-fe5tl4tq7j
    @user-fe5tl4tq7j 4 роки тому +16

    ኮሜንቴች ምን ታሽቃብጣላቹ መጀመሪያ የራሳቹን ጉዱፍ እወቁ አሁን ለምን አዲስ ህይውት ጀመረ ነው ተቃጠለ ... Voice የለቀቅሻው ስቲዮ ልሳንሽ ይልቀቅ ቢወራ ለሳምንት ነው ምን ትጠቀሚያለሽ

  • @user-bb1dn2vs5h
    @user-bb1dn2vs5h 4 роки тому +1

    አይዞህ ሔኒየ ለቀጣይ ሒወት ማሰብ ነዉ ያለፈዉ አለፈ ለግድሁ ጠካራ መሆን አለብህ በየ ቤቱ ስት ጉድ አለ መሰላችሁ

  • @alemashdendena8840
    @alemashdendena8840 4 роки тому

    Everybody make sin however say sorry isn’t a failure!

  • @fatumayoutube5766
    @fatumayoutube5766 4 роки тому +4

    ሠይፍሻ የሥራህንይስጥህ😂😂😂😂😂😂😂😂 ደፋር አድስአይደለም አላለም 7ሴቶችን ባንድላይ ስትጠብስኑረህ ምንአድሥይሆንብሀል

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu4892 4 роки тому +3

    That means you never sleep? if there is not any minute passed without thinking her so you never sleep? such a liar

  • @fatuma-qb9kt
    @fatuma-qb9kt 4 роки тому +1

    ህይወት አትቆምም ከአድ ሠው ጋር ካልተሣካ ወደ ሌላ ትሄዳለህ ይላል መቻቻል ነው እጂ በዚህ እማ ከቀጠልክ ከና ኢርትራም ትሄዳለህ ለማንኛውም ልብ ብለሽ ሥሚው

  • @user-nt2hb9fs2q
    @user-nt2hb9fs2q 4 роки тому

    ወይ ጉድ እግዚአብሔር አስታወይ ልቦና ለሁላችንም ይስጠን በጣም እናሳዝናለን

  • @user-wh9vr1qw6e
    @user-wh9vr1qw6e 4 роки тому +4

    አየህ ሰው በድሎ ነገር አይሳካም ነገሮች ሊሳካልህ ህይወትህ ሊስተካከል ሲል የሰራኸው ሀጥያት ተከትሎህ ልትበላው ሲል ዘጋብህ እግዚአብሔር ያያልም ይፈርዳልም

  • @bibotm186
    @bibotm186 4 роки тому +3

    ሳላደንቀው አላልፍም እዉነት ቢኖረው ነው እንዲ ሊደፍር የቻለው የሰው ጫጫታ መስማት ይጥለዋል እንጂ አይጠቀመውም አደነኩህ

  • @melatyejimmalij6559
    @melatyejimmalij6559 4 роки тому +2

    Heny ayzok Fetari Aten Ena Melun yefetenachu New Gin Tekara Hunu Eshi Fetari Kenate Gar Yihun

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 4 роки тому +1

    ሰይፉ አታስተባብል ይሄ ኮተት የተቀዳውን ድምጽ ስሰማ ያስቀኛል ማማዬ እናቴ 😅😅😅😂

  • @henokmengiste4909
    @henokmengiste4909 4 роки тому +3

    Who cares about his personal life,,, wtf!

  • @user-up6jg2wu8h
    @user-up6jg2wu8h 4 роки тому +16

    እንጨት ሁኖ እማይነድ ሰው ሁኖ እማይሳሳት የለም እናም አትፍረዱ

    • @user-jp1mi1ik6y
      @user-jp1mi1ik6y 4 роки тому

      እንጨት ሁኖ ማይጨስ ነው 😏

  • @user-ej7nq4ev5v
    @user-ej7nq4ev5v 4 роки тому

    አይዞህ ሄኖክ ወድሜ አይ ዞን እኔም እዳተ አይነት ሄወት አሳልፌለሁ ግን ዋናው ነገር ከሥህተትህ ተምረህ ለቀጣይ ሄወትህ ትምርት ይሆንሀልና መበሳጨት አያሥፈልግም ሰው ሁሉ ፈፁም አይደለም እና

  • @user-hy9mu4st6c
    @user-hy9mu4st6c 4 роки тому +2

    ወንድም ሆንክ ሤትም ሆንሽ ሥለሠው ከማውራታችሁ በፊት ሥለራሣችሁ መርምሩ ሠው እንደመሆናችሁ ከእሡ እጥፍ አጥፍታችሁ ይሆናል ምክንያቱም አንድ ጣታችሁን ወደ ሠው ሥጥቁሙ ከአንድ የበለጠው ወደ ራሣችን ነው የሚያመራው