እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የበረከት፣የፈውስ፣የድል ፣የተአምራት እና በመንፈስ ቅዱስ የምትሞሉበት ይሁንላችሁ፡፡

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2022
  • ትንቢተ ሚልክያ 4
    2፤ ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ።

КОМЕНТАРІ • 14

  • @shalom1008
    @shalom1008 Рік тому +2

    Amen pastor

  • @emebetbiru7310
    @emebetbiru7310 Рік тому +1

    እሜን ጌታ ይባርክህ

  • @newphone9403
    @newphone9403 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @user-up3ey3og1s
    @user-up3ey3og1s Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ፓስተርዬ ተባረክ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @birukbiruk8723
    @birukbiruk8723 Рік тому

    Amen amen amen amen

  • @meseretreta8330
    @meseretreta8330 Рік тому

    አሜን አሜን !! ክብር ሁሉ ለወደደን በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ላዳነን ለአምላካችን ይሁን ወንድሜ አገኘሁ ይህን የመዳን መንገድና እውነት በቅኔና በዝማሬ እንድትገልጥ የረዳህ አምላክህ ደግሞ የልቡን ሀሳብ እንድትገልጥ እና ባንተ ውስጥ አልፎ እንዲሰራ እና ክፉ እንዲዋረፍድ ጌታችን እንዲከብር እኛም እንድንፅናና ደካሞችም እንድንበረታ የሳትን እንድንመለስ ባንተ በተለይ ያልዳኑ ውንጌልን እንዲሰሙ ላንተም ታማኝ ባርያ ያድርግህ ፀጋውንም ያብዛልህ:: እንፀልያለን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ::

  • @prophetsolomonassefa6240
    @prophetsolomonassefa6240 Рік тому

    ተባረክልን መጋቢ አጌ አንተ እንቁና ውድ ሰጦታችነህ እንወድኸለን እኔ እንደ አገልጋይ በአንተ ዝማሬ ተባርኬአለሁ አሁን ደግሞ በአዲሱ መሰናዶህ በርታልን ማስተማርም ትችላለህ

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 Рік тому

    እናመሰግናለን ወንድሜ ፀጋ ይብዛልኸ እንኩዋን አብሮ አደረሰን ❤🙌👈

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 Рік тому

    Amen!

  • @officialteshomegetachew5939

    Amen Amen haleluuuuujh 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Рік тому

    አድርጌያለሁ ተባረክልኝ አገኘሁ ተባረክልኝ

  • @degubekele20
    @degubekele20 Рік тому

    Amen Amen Amen Amen enkon adersen

  • @etaferahuewnetu5245
    @etaferahuewnetu5245 Рік тому

    ጌታ ይባርክህ አጉዬ መልካም ጅማሮ ነው በርታልን!

  • @hiwihiwi6749
    @hiwihiwi6749 Рік тому

    Eshi yedegeya etebekehalen tedarek