ድንገት መንገድ ላይ ጠንቋይ ቤት አገኘሁ ደፍሬ ገባሁ Abel Birhanu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 423

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ

    በጌታዬ በእየሱስ ክርስቶስ ስም በእናታችን በቅድስት ድግል ማርያም ስም በቅዱስ ሚካኤል ስም በቅዱስ ሩፋኤል ስም በሁሉም ቅዱሳን መላእክቶች የተወጋ ይሁን አሜን፫😢😢😢😢

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  Рік тому +28

      አሜን

    • @tsehaymebretu1299
      @tsehaymebretu1299 Рік тому

      Kkkkkkkkkkkkkk asaqshgni . yet lay texfo agegneshwu ? Orthodoxsoch ebakachihun Bibel ( Mexhaf qidus ) anbu .seytan be Maryam be mikaiel be Gebriel belielam besmachewu aywotam . Be Eyesus sim stazewu newu yemiwotawu .

    • @etheltich9637
      @etheltich9637 Рік тому +4

      አሜን አሜን አሜን

    • @etheltich9637
      @etheltich9637 Рік тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @addismedia38
      @addismedia38 Рік тому +1

      ameen

  • @Rahmamohmmed-ve6sb
    @Rahmamohmmed-ve6sb Рік тому +12

    አኡዙቢላህ። አብርአብርሸ። ተጠቀቁ እዳይፈጭህ። አልሀምዱሊላህ በሰላምሰለወጣህ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому +18

    አልሃምዱሊላህ አላህየ ከዚህ ያፀዳኸን ውይ ሲያስፈራራ አላህ ከተረገመው ሰይጣን ይጠብቀን

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 Рік тому +39

    ድፍረትህ ይደንቃል እምነትህ ያድንህ በርታ ይገርማል በእግዚአብሔር ስም የተመቱ ይሁኑ

  • @sisaybeyene1387
    @sisaybeyene1387 10 місяців тому +4

    በእየሱስ ክርስቶስ ሰም የተወጋ ይሁን

  • @martahaile8489
    @martahaile8489 Рік тому +5

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ቀጥልበት የመናፍስት ስራ ኣጋልጣቸው።

  • @zeynebayinga4214
    @zeynebayinga4214 Рік тому +15

    አልሀምዱሊላህ ያአላህ ጌታዬ አንተን ብቻ እንዳመልክ ስለመራኸኝ

  • @firdosshambel6052
    @firdosshambel6052 Рік тому +8

    አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ረጂም

  • @Mesi-i9e
    @Mesi-i9e 6 місяців тому +7

    በጌታ በኢየሱስ ሰም በእመቤታችን ሰም አረ ቶሎ ወጣ በማሪያም

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Рік тому +27

    ትህግስቱን ስጠኝ ብዙ ተከታይ ስላለክ ብቻ ያልከሁን ሁሉ አምነን ምንቀበልክ መሰለክ እግዚአብሔር ይገፅፅህ 😢😢😢😢😢😢

    • @ayub_sword
      @ayub_sword 10 місяців тому

      Betem inam nawalen

  • @kidutube
    @kidutube Рік тому +5

    በስላሴ ስም እግዚአብሔር ይገዝተው መድሃኒያለም ከክፉ መነፈስ ሰውረን 🙏🙏🙏🙏

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive Рік тому +1

    Keep Going on ! Abela

  • @የትምወርቅከተማ
    @የትምወርቅከተማ Рік тому +4

    ወይ አቤላ ማታሳየንየለ አደራ ምንም ነገር እዳትገዛ ከዛህም ጣለዉ በተረፈ ፈጣሪ ጥበቃዉ አይለይ❤

  • @AAhmade-y1h
    @AAhmade-y1h Рік тому +5

    ሀሥቡነላህ ወኒእመል ወኪል

  • @ድንግልማሬያምእናቴ

    ወላድት አምላክ አንቺ ጠበብቂን እግዞ ምሀርነ ክርስቶስ🤔🙄🙄🙄🙄

  • @KababaAbara-q3i
    @KababaAbara-q3i 14 днів тому

    Barta bra you sho us lot of thing i and lot of culters i am proudof you

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 Рік тому +5

    😂😂😂 በስላሴ ስም አቤላ ተመላላሽ ሊሱፈር ቢያገኝክስ ቆይ... ... By the way i appreciat yuo ነገሮችን ሁሉ ራስክ ሞክረክ በተለይ ሰዎች mind ላይ አስፈሪ ተደርገው የተሳሉትን ቀለል አድርገክ ለማሳየት የምታደርገውን ጥረት እኔ እንደምረዳው አስፈሪ ናቸው ተብለው ከሚነገሩን በላይ እግዚአብሔር ለእኛ የሰጠው ፀጋ እንደሚበልጥ እና በእምነት ካደረግን አሸናፊ እንደምንሆን ነው የሚያሳየው እግዚአብሔር ይጠብቅክ❤

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Рік тому +7

    በስላሴ ስም🙏🙏🙏 በየቀኑ አዳዲስ ሀሳብ ሳላደንቅህ አላልፍም👍👍👍 በርታ አቤላ

  • @bayeda3062
    @bayeda3062 Рік тому +2

    ሀስቢ አለህ ወኒመል ወክል

  • @ሙሌሙሌ-ዠ1ዘ
    @ሙሌሙሌ-ዠ1ዘ Рік тому +5

    ወይ መዳኒአለም አባቴ አተ ጠብቀን 😮😢

  • @UmSelman
    @UmSelman Рік тому +5

    اعوذ بالله من الشيطان الرجيم😮
    በአለማት ጌታ በአሏህ ስም ከእርጉሙ ሸይጣን እንጠበቃለን።

  • @muluduresso
    @muluduresso 3 місяці тому

    ጌታ ማስተዋል ይስጥህ ጥበቃውን ያብዛልህ

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 9 місяців тому

    Betam gobez neh hulunem maweke yetekemale enjy ayegudam❤

  • @TsgeZeleke
    @TsgeZeleke 8 місяців тому

    እግዚአብሔር የጠብቅ ዉንሜ

  • @bedluked8841
    @bedluked8841 8 місяців тому +1

    መድሀኒዓለም ይገስፅፅህ ፣ሊቀ-መልዓኩ ያውጣህ

  • @ወለተኪዳን-ፀ4ከ
    @ወለተኪዳን-ፀ4ከ 3 місяці тому

    በሄድክበት ቦታ ሁሉ እያማተልምብክ ግባ ወንድማችን የሰው ሀገር ብዙ ነገር አለውና በተረፈ በርታልን

  • @kiddytube9099
    @kiddytube9099 Рік тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ አቤላ አድናቂህ ነኝ 👌👍

  • @AdenLijalem-tq2tl
    @AdenLijalem-tq2tl Рік тому +1

    እግዜሩ ይጠብቅህ

  • @ethio8774
    @ethio8774 6 місяців тому +1

    በስመአብ እግዚአብሔር ይገስፃቸው።🫣😔

  • @mg-ft3js
    @mg-ft3js Рік тому

    Thanks Man

  • @elshaddatube
    @elshaddatube Рік тому +4

    በኢየሱስ ስም እኔ የምገርማኛ አቤላ ያንቴ ድፍረት ነው 😳❤💪

    • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
      @እናቴእወድሻለው-ነ4መ Рік тому +1

      ይሔ666ተከታይ ነው እባካችሁአትከታተሉት አወኩ አወኩብሏል ቆይ ምን አስሔደው እዛ ቦታ 666አባል ስለሆነ እያስተዋወቀላቸው ነው ህዝቤ ንቃ አቤል እየተከፈለው ነው የሚሰራው

  • @FahmiAhmed-im8xx
    @FahmiAhmed-im8xx Рік тому +1

    ደፋር ነህ እናመሰግናለን

  • @D-r-e-a-m-e-r252
    @D-r-e-a-m-e-r252 3 місяці тому

    አዑዙቢላሂ ምነሽይጦኒሮጅም

  • @kassa6220
    @kassa6220 Рік тому

    God Bless You

  • @birhanemesikeltube
    @birhanemesikeltube 2 місяці тому +1

    ወላድት አምላክ አንቺ ጠበብቂን እግዞ ምሀርነ ክርስቶስ

  • @Lucy-o2j6b
    @Lucy-o2j6b Рік тому +1

    Wow almost the same in Ethiopia መሪ ጌታና ደብተራዎች እንደሚሰሩት

  • @maki-l6v
    @maki-l6v 3 місяці тому

    እግዚአብሔር የልብን የሚያወቅ አምላክ ነወና እናስተወል!!!

  • @mesfindemle5385
    @mesfindemle5385 Рік тому +1

    egethabher tenkuoyoshin yatfa

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዶ አምላክ 😢 የሰይጣን ስራ በጌታ በኢየሱስ ስም የፈረሰ የተወጋ ይሁን አሜን ፫ 😢🙏🙏🙏

  • @mikaelabebe9385
    @mikaelabebe9385 4 місяці тому

    ጀግና ነህ በጣም አደንቅሀለው

  • @tesfutoloro6382
    @tesfutoloro6382 Рік тому +1

    Yes yebrhani almi lijochi nani

  • @نبنبنبنقتينينت
    @نبنبنبنقتينينت Рік тому +22

    አንተን ልጅ ተው አንድ ቀን መጋኛ እንዳይመታ 😅😅😅ፈጣርህ ይጠብቅህ

  • @zeyadumoha3056
    @zeyadumoha3056 Рік тому

    ሁሉም ጊታ ሳይሆን ሁሉ የጌታ ነዉ ሁሉም ፈጣሪ ሳይሆን ተፈጣሪ ነው

  • @MedinaTegegh
    @MedinaTegegh 3 місяці тому

    Aheya😢😢😢

  • @eshetudubela9891
    @eshetudubela9891 Рік тому +2

    አኡዚብለሂምነሼጠን ረጅን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ

    በስመአብ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @SusususuMarthA
    @SusususuMarthA Рік тому

    Ena men yehone mawgeze segebake tebabere bemehenek yasezenale

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Рік тому +1

    በስመ ስላሴ ስም የተመታ ይሁን ቅድድስ ሚካእል በሰይፍ ይቆርጣርጣቸው ይገሰፅ⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️⛪️🇨🇬🇪🇷⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷

  • @gemelatemamee1926
    @gemelatemamee1926 Рік тому +1

    አሚን አላህ ያጥፍው

  • @tegegnadinew5071
    @tegegnadinew5071 Рік тому +2

    በጌታ በየሱስ ስም የታወገ ይሁን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ

    በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፫ ወይኔ ፈጣሪዬ ሆይ ሲዪስፈሩ እግዚአብሔር ይገስጻቸው እረ አተ ሰውዬ እራስክን ጥብቅ ጥሩ አይደለም ሴጣናቸው የሆነ ነገር እዳያደርግህ እፈራለሁ ልክ ከዚህ እደወጣህ ማንንም ሳትጠጋ ልብሶችህን ገላህን ብቻ ክርስቲያንም ከሆንክ ቤተክርስቲያን ሔደህ ተሳልመህ ሰግደህ ውዳሴ ማርያም ደግመህ ከዛ የተከተልከኝ ሴጣን በስላሴ ስም አስረህ ግባ በጭራሽ ወደቤትህ እዳትገባ እደዚህ ሆነህ በጣም ነው የሚያስፈራው ወይኔ ልቦና ይስጣቸው😢😢😢😢😢😢

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому +6

    አውዙቢላሂ ሚነሾይጧን ይሮጅም
    ሰይጣናዊ ስፅሎች ተጠራቅመውበታል የስንቱን ሂወት አበላሽተውት ይሆን አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Рік тому

    በስማም የአለም ህዝብ መተታም ነው ሁሉም አረቦች ብቻ ይመስሉኝ ነበር ከነጭ ቆዳ ቲሽሽሽ የኔ እግዚአብሔር ከሱ ውጭ አዋቂም ፈጣሪም የለም የእመቤታችን አማላጅነት አፂያትን ሁሉ ያስተስርልን🙏 ጠቋይ የወደቀ ሀሳብ ነው በፍፁም አይሰራም።

    • @Albasat8236
      @Albasat8236 Рік тому

      Atafrim areboch sty enesus 99.9% kezih yeteru nachew alhamdulillah islamen leseten aallah
      Minew ye hagerachinen gud zenegashiw meri geta yemibaluten zinjero yerasua kimal aytayatim alu

  • @mimia7202
    @mimia7202 5 місяців тому

    😂😂 የተወጋ ይሁን!!!

  • @MehadiEmam-jp9gj
    @MehadiEmam-jp9gj 10 місяців тому +1

    endezy ayent muzeme ferngoch gena bezo yasyenal

  • @ከለታት1ቀን
    @ከለታት1ቀን Рік тому +2

    God is the only love❤

  • @Bebi27483
    @Bebi27483 Рік тому

    እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ በጣም ይገርማል ሆይ ክፉ አይንካህ አቤሎ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Рік тому +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን🙏🙏አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አለማችን ወደዜት እዬሄደ እንደሆነ ይከብዳል 😢😢😢😢😢😢

  • @redeattesgaye8619
    @redeattesgaye8619 Рік тому +1

    ,እራስክን ጠብቅ እንደዚህ አይነትቦታ መንፈስ ይኖራል እንዳይሰፍርብክ ድፍረትክን አደንቃለው❤

  • @tsehaymebretu1299
    @tsehaymebretu1299 Рік тому

    Sewu be Eyesus Amno kaldane yeseytan barya ( agelgay newu )

  • @LidaCall-j1s
    @LidaCall-j1s Рік тому +2

    አዉኡዙቢላህ

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Рік тому

    Besemeabe welede menefese keduse 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Рік тому

    😂😂😂😂 ይሄን ቪድዮ ሳይ ምንም አልደነገጥኩም ማርያምን 🥰የእርኩስ መንፈስ ስራ በኢየሱስም የተወጋ ይሁን ከንደዚህ አይነት እርኩስት እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 9 місяців тому

    እግዚአብሄር ይገስፃቸው

  • @sayameen760
    @sayameen760 Рік тому +1

    ኣበልየ ፈራህልን እኮ?ኣላህ ይጠብቅህ 🙏

  • @SabaAbrham-i2d
    @SabaAbrham-i2d Рік тому

    Be geta be eysus sem serhe yeferse yehun 🙏

  • @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት

    እግዚአብሔር ይገስጣቸው

  • @PennMarvin-e9o
    @PennMarvin-e9o 3 місяці тому

    Witting Freeway

  • @YohannesDanielAbrha-vx4tf
    @YohannesDanielAbrha-vx4tf Рік тому

    የተወጋ ይሁን አሜን

  • @CoffeeBreak6
    @CoffeeBreak6 2 місяці тому

    እኛም ሀገር ወደ ቢዝነስ ቢቀይሩት አሪፍ ነዉ🎉

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 5 місяців тому

    ኢየሱስ ጌታ ነወሰ ስራቸው ይፍረስ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    ጭራሽ የጠንቋይ ሙዜየም አለ እግዚኦ 😅😅😅😅😅😅

  • @Hrjh-uz3vy
    @Hrjh-uz3vy 4 місяці тому

    አንተን ሳላደንቅህ አላልፍም 😢😢😢😢በእግዚአብሔር ስም የተወጋ ይሁን😢

  • @salim3673
    @salim3673 Рік тому +2

    እህንጊዜ ብዙ ስይጣን ይዛህ ይሆናል ምክናቱም እካን ድህና መጣህልኝ ብሎ

  • @LiyuAsefa-z8u
    @LiyuAsefa-z8u 3 місяці тому

    ውይ አቤሎ ከሚታየው ይልቅ የሚሰማው ድምፅ በሰቀቀን ጨረሰኝ በነገራችን ላይ የ9ወር ነብሰጡር ነኝ በፍርሀት ለመተው አላስችል ብሎኝ ጨረስኩት

  • @ebawelteji9639
    @ebawelteji9639 Рік тому +2

    አስያን አቤልዬ
    መቼም ከኑውክሌር ቦንቡ አይበልጥም

  • @kalkidanchanal2455
    @kalkidanchanal2455 Рік тому +2

    ተባረክልን እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው ማከብርህ ክፉ አይንካህ ወንድሜ

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 7 місяців тому

    አቤሎ 😂😂😂😂😂

  • @MogesAstatike
    @MogesAstatike 3 місяці тому +1

    ከመንፈስ ውጣ የተወጋ ይሁን አሜን

  • @Fjcjmk
    @Fjcjmk 3 місяці тому

    ፈጣሪን ሚቀበል በቀን ሥስት ጊዜ መፀለይ አለበት

  • @DanielDelebo
    @DanielDelebo 4 місяці тому +1

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ የተወጋ ይሁን!

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Рік тому

    ወይ ጉድ 😅😅😅😅

  • @Zolazolaዞላዞላ
    @Zolazolaዞላዞላ Рік тому

    ካልጠፋ ነገር ይህን video የሰራሄው እርግጠኛ ነኝ የሆነ ከዝህ መስመር ተጠግተህ ህዝብን ለማደናቀፍ የምታደርገው ጥረት ነው በጣም አስፀያፊ ነገር ሰርተሀል

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx 5 місяців тому

    አኡዙ ቢላሂ ሚነነሸይጧኒ እረጅም

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 7 місяців тому

    አቤሎ 😂😂😂
    ከእግዚአብሔር ሃይል የሚበልጥ የለምና አለመፍራትህን አድንቄዋለሁ። የተዋረደ መንፈስ አትፍሩት

  • @ahlaahli240
    @ahlaahli240 3 місяці тому

    ወይኔ😢😢

  • @demissewhabtamu
    @demissewhabtamu Рік тому

    WEY GUD

  • @ኤፉታህወለታመርያም

    Egzabiher yigestilin indezi aydetun yesexan sira😢

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 5 місяців тому

    ወንጌልን ካልነገርካቸው መግባትህ ምን ይጠቅማል

  • @rusticdecor4895
    @rusticdecor4895 Рік тому

    Abelo mrx

  • @ፅጌማርያምፅጌማርያም

    እያስተዋወቅህ ነው እኮ😢😢😢ለምድነው የምንገዛው ለምን ኪሬዚ አልክ ቀለል አድርገህ በደብ አሳይተህ ወተህ ቀለል ብርስብሰባ አረ ጡሩ ሰው አልነበርክ 😢😢😢

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Рік тому

    😀😀😀😀😃ኣቤሎ ታድለህ ጥቆላወሥጤነዉ

  • @nebiyu2707
    @nebiyu2707 Рік тому

    ሰላም ሰላም አቤሎ የኔ ብርታት ሰላምክን ምንግዜም እንዲበዛልክ ሁሌም ምኞቴ ነው! ይኤን የመስለ ትምህርት አዘል ቪዲዮ አይቶ ላይክ ሴያረጉ መውጣት በጣም ሼም ነው 🙏

  • @kokebewoldesenbet
    @kokebewoldesenbet Рік тому +1

    Ante beka mategebabet yalem 😂😂😂❤️

  • @NEBILOFFCIAL
    @NEBILOFFCIAL Рік тому

    Abel yanten video eyayehu nw ahun post yarekew😅👍

  • @medhaniemehari
    @medhaniemehari Рік тому

    አቤል ወንድሜ የዘልአለም አምካል እግዚአብሄር ለአላዊ አምላክ ነው እና እሱን ፈልገው ፎርጅት መንይጠቅማል ምንስ ያስፈራል ሁሉ በሱ የሆነ ሁሉም ለስ የሆነ ጌታ ትልቅ ነው መልአክት ቢሆን ሰው የሚታይ ይሁን የማይታይ የፈጠሩ ጌታ እየሱስ ነው ሊደነቅ ይሁን ሊፈራ የምገባ ለዘልአለም እሱ ብቻ የሚመለክ አሜን !

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 Рік тому

    የባሰ አታምጣ አሉ ኧረ በሰላም ለሀገርክ ያብቃህ ባተቦታ እኔ ፈራሁ አቤሎ ማንኛወም ቦታ ስትቀርጵ እባክህ አማትበክ ጀምር ሁሌም ሰላምክ ይብዛ

    • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
      @እናቴእወድሻለው-ነ4መ Рік тому

      እሱእኮ666ተከታይ ነው ንቁ እባካችሁ እሱ እያስተዋወቀላቸው ነው ተከፍሎት

    • @fanosfanos2990
      @fanosfanos2990 Рік тому

      @@እናቴእወድሻለው-ነ4መ በስማም ልቦና ይሰጣቹ እሱ ስራወ እኮነወ ሚሰራወ እስኪ ወደራሳችን እንጦቅም ጣታችን ኦርቶዶክስ መሆኑ አወቃለወ በጣም የምከታተለወ ነወ

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 Рік тому

    የተወጋ_______አ ይሁን 😂😂😂😂

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Рік тому

    በሥላሴ ስም እኔ መጨረስ አልቻልኩም ሲያቃዠኝ ማደሩ ነዉ😁😁አቤል ድፍረትህ ግን ያንተያለህ ነዉ😁😁😂እመብርኃን ትጠብቅህ ሰይጣንና ሰራዊቱ በሊቀ መላእኩ በቅዱስ ሚካኤል ስም ይቀጥቀጡ

  • @SilasaMsgun1
    @SilasaMsgun1 6 місяців тому

    እግዚአብሔር አለሙን እንዲኹ ወደደው።
    ጥንቆላም ጠንቋይም የተረገመ ነው ።