Ethiopia: መጋቤ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ ለአክቲቪስቶች መልዕክት አስተላለፉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • መጋቤ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ እና ፓስተር ዮናታን ተገናኙ ለኦሮሞ ለ አማራ ለ ትግራይ አክቲቪስቶች መልዕክት አስተላለፉ

КОМЕНТАРІ • 216

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 5 років тому +9

    ሁልም ብሰማ የማይሰለቸኝ ድነቅ እና ባለ ምጡቅ አምሮ ባለቤት መጋቢ ሀዲስ አላህ ያቆይልን ደስ ይሉኛል

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 5 років тому +145

    እረ አላህ እድሜ ጤና ብዝት ብዝትዝት አድርጎ ይስጥልን ወላሂ ስወዶዎት ቅን መካሪ ሰው ይብዛልን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-አ1ለ

    መጋቢ አዲሰ እሸቱ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሰጦት ብሠማ ብሠማ እዉነት አይሰለቻቹኝም ተባረኩ ልፉታችሁን እግዚአብሔር ይቁጠርላቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን(3)

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    መጋቢ እንቁ የቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ልጅ የእውቀት ባለፀጋ እድሜ ይስጦት ዬኒ ብርቱ ሰው ተባረክ

  • @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
    @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 5 років тому +5

    አባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይሰጥወት ለሁላችንም ማሰተዋልነ ይስጠን አሜን፫

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እድሜ ይሰጥልን መምህር መጋቢ አዲሰ እሸቱ አለማየሁ የኢትዮጵያን ድንቅ አዋቂ ኖት ። አሁንም ዓይነ ልቦናዎትን ቸሩ መድሀኒያለም ያብራሎት።።

  • @agmasmedia
    @agmasmedia 5 років тому +18

    ረጅም ዕድሜና ጤና ለመጋቢ ሐዲስ እመኛለሁ፡፡መክሪ አያሳጣን፡፡

  • @ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ
    @ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ 5 років тому +25

    እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጥልን 💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪✥✥✥✥✥💞🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷💓💓💓💓✥✥✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘☝ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 5 років тому +9

    እረጅም እድሜና ጤና አንዝቶሆ ኢስጦሆት መምህር መጋቢ እንደ እርሶሆ ያሉትን ያብዛልን

  • @bezaelala4155
    @bezaelala4155 2 роки тому

    የኔታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን።

  • @roozroooz7979
    @roozroooz7979 5 років тому +14

    እወነት ትልቅ መምህር ኖት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ሳሪየወላጆቼናፋቂ
    @ሳሪየወላጆቼናፋቂ 5 років тому +3

    ምቾት ያለው የማይሰለች ትምህርት እድሜ እና ጤና ያብዛሎት እ/ር ይጠብቆት እውነት🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @medhanitgetugetahun3.12
    @medhanitgetugetahun3.12 3 роки тому

    እሚሠማ ቢኖር ጥሩ ነበር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ/ር

  • @ethiopiahagerenech2589
    @ethiopiahagerenech2589 5 років тому +37

    እንደርስዎ ያለ አዋቄ አይቼ አላዉቅም። እድሜ ይስጥልን።

  • @_nhatty__8818
    @_nhatty__8818 4 роки тому +2

    🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @ekramibrahim2793
    @ekramibrahim2793 5 років тому +56

    ማሻአላህ አላህ ርጅም እድሜ ይስጠወት

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ

    አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 років тому +3

    ልቀ ብርሀን መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @shemilskebde5749
    @shemilskebde5749 5 років тому +1

    አባቴ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ። ኢትዮጵያ የት3000አመት ታሪክ የላትም ከዛ በላይ ነው

  • @yordanosbayleyegn2463
    @yordanosbayleyegn2463 5 років тому +2

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥኦ አባታችን!!!!

  • @mekdesmamo9874
    @mekdesmamo9874 5 років тому +3

    ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @orthodoxtewahidoethiopia1384
    @orthodoxtewahidoethiopia1384 5 років тому +2

    መምህራችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር!!! ❤️❤️❤️

  • @muledesta9506
    @muledesta9506 5 років тому +4

    መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 4 роки тому

    በእውነት አባታችን መጋቢ አዲስ አለማየው እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን በእውነት ቆም ብለን እድናስብ ብዙ ትምህርት ነው ያስተማሩን

  • @ገብርኤልወዳጄነህ
    @ገብርኤልወዳጄነህ 5 років тому +9

    የኛ አባት እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 5 років тому +3

    እግዚሃቤር ዘመናችሁን ብዝት።ያድርገው ።

  • @derilomathewos4579
    @derilomathewos4579 5 років тому +7

    አልኖርም ካለ ማንም ለማንም ቁንጫ ነው…እናመሰግናለን መጋቤ ሃዲስ፡፡

  • @ምንአያአትሀገሬን
    @ምንአያአትሀገሬን 5 років тому +2

    ረጅም እድሜ ከጤናአ ይስጥልን እደርሶወ ያሉ ያብዛአልን

  • @EthiopiaHagereTube
    @EthiopiaHagereTube 5 років тому +8

    ሆ የት ሂጀነው እስከዛሬ ይህን ሰውየ ሳልመለከት ሳልማር የቀርሁ እንዲህ እየተነገርን ምስማትም ማየትም ተስኖነል

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 5 років тому +1

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጦት 👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷💒💒💒💒

  • @mrhope8969
    @mrhope8969 5 років тому +6

    We need like you more people, God bless you and all Ethiopia!!!

  • @tigistbekele7745
    @tigistbekele7745 5 років тому +20

    የኔታ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @ኢትዮኦርቶዶክስናት
    @ኢትዮኦርቶዶክስናት 5 років тому +1

    አባታችን መምህራን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Hope-ux6rs
    @Hope-ux6rs 5 років тому +2

    Iam from Eritrea sewedachewu God bless you

  • @ddddabey4792
    @ddddabey4792 5 років тому +7

    መጋቢ እሸቱ አድሜና ጤና ይሰጦት

  • @eyoueyoumymy8950
    @eyoueyoumymy8950 5 років тому +2

    ዋው ትክክለኛ ትምህርት እግዚአብሔር እድሜ።ይስጥክ

  • @madeenamadeena3368
    @madeenamadeena3368 2 роки тому

    ማሻአላህ እራስ ወዳድ ሳይሆን ሀገር ወዳድን አብዛልን

  • @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @tsegayfikadu3062
    @tsegayfikadu3062 5 років тому +1

    መጋቤ ሓዲስ ኑርልን።

  • @waqayoobkadha7000
    @waqayoobkadha7000 5 років тому +2

    Kaliyot yasamalen 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 років тому +2

    መምህር መጋቢ እዲስ እሽቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን እኛምየስማነውን ብለቦናችን ውስጥ ይደርብን አሜንንንን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 років тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @syoummehari8667
    @syoummehari8667 5 років тому +1

    በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!!

  • @bezawitbelay2293
    @bezawitbelay2293 5 років тому +15

    ከሃይማኖት መምህር የሚጠበቅ እውቀትና ፈሪሃ እግዚአብሄር የሞላበት መልእክት እንዲህ ነው። እግዚአብሄር ይስጥልን።
    ዳንኤል ክብረት ከዚሁ ሊማር ይችላል።

  • @solona2000
    @solona2000 5 років тому

    Mr. Hadish... so wonderful speech..
    Very matured and wise eloquence ...
    Keep going you’re man of many knowledge and wisdom ...!!

  • @jemaladem3689
    @jemaladem3689 9 місяців тому

    ትልቅ ትምህርት ነው እሺ አመሰግናለሁ::

  • @ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ
    @ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ 5 років тому +7

    መምህራችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ❤️❤️❤️

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 5 років тому +9

    እጅግ ደስ ይላል የመጋቢ ሀዲስ ንግግር

  • @seidahmed1941
    @seidahmed1941 5 років тому

    ሁልየም አዲናቂህ ነኝ ሁለገብ (all rounded personality)

  • @abrehamaregawi7119
    @abrehamaregawi7119 5 років тому +2

    ኢትዮጵያ እንደርሶ ያሉ ዜጎች ስላልዋት እግዚአብሄር ይመስገን

  • @shamshamid9478
    @shamshamid9478 5 років тому +5

    በደንብ ምከረን ትክክለኛ ኢትዬጵያዊ አላህ ይጠብቅህ

  • @misganawadugna321
    @misganawadugna321 5 років тому +29

    ሰውን አልኖርም ካለ ብቻ ፍራው 3 ቁንጫ 1ሰው አስቀምጠው ያሳድራሉ በጣም ይገርማል

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 5 років тому +2

    አባታችን መጋቢ ሀድስ እሸቱ አለማየሁ እግዚአብሔር እድሜእና ጤናወትን አብዝቶ ይስጥልን

  • @noorhasen7933
    @noorhasen7933 5 років тому +4

    ማጋቢበኡነት ሁሉንግግርህ በጣም ትምርትሰጪይነው

  • @tomtom5981
    @tomtom5981 5 років тому +6

    This guy is awesome! The country and its people need more of such a personality. Good job, dude!

  • @abdullahbattariko6630
    @abdullahbattariko6630 5 років тому +2

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጦት መምህር

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል

    ምርጥ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብህ

  • @negestnegest6726
    @negestnegest6726 5 років тому +1

    ይሣሣታልትክክልነው

  • @ousmanfereja6194
    @ousmanfereja6194 5 років тому +7

    መጋቢ አዲስ በጣም ነዉ ምወድወት

  • @raheldemre6243
    @raheldemre6243 5 років тому +5

    ቃልህይወት ያሰማልን

  • @zabibazinat616
    @zabibazinat616 5 років тому +1

    😍😍😍😍😍😍ያረብ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    መጋቢ ሀዲስ እና ፖስተር የናታል ሰላማችሁ ይብዛ

  • @tdarafalagitube9282
    @tdarafalagitube9282 5 років тому +1

    you have to be respected.......

  • @negestnegest6726
    @negestnegest6726 5 років тому +1

    እድሜንይስጥክእግዝያብሔር

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 5 років тому +11

    *"የዚህ አገር ፖለቲካ ፡ ማንን ያስገባል!"*
    ;-)

  • @awolnur182
    @awolnur182 5 років тому +8

    ይመቻል እድሜ ይስጥ

  • @salam1297
    @salam1297 5 років тому +2

    መምህር እድሜና ጥና ይሰጥልን

  • @aabb53
    @aabb53 5 років тому

    ዋው እሚገርም ምክር ነዉ ተባረኩ

    • @mege3312
      @mege3312 5 років тому

      በጠም አበታችን

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 4 роки тому

    Edme na tena yisth, ye agelglot zemenh yibarklh egziabher.

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 3 роки тому +1

    እድሜ።።ይስጥህ

  • @abebasolomon9153
    @abebasolomon9153 5 років тому +4

    በትክክል

  • @saadaumaam8393
    @saadaumaam8393 5 років тому +8

    የአላህ መቸም የማልሰለቸው ሰው

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 5 років тому +3

    ይመቸዎት ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ተመኘሁ ፡

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 5 років тому

    Regim edeme! Thanks

  • @abeysbhatu3159
    @abeysbhatu3159 5 років тому +3

    Edmah yrzem Amen Amen Amen

  • @tigistwoldeyesus928
    @tigistwoldeyesus928 5 років тому +8

    መጋቢ አዲስ እሸቱ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *እምውድክ አባቴ !*

  • @dinkineshkananisa2880
    @dinkineshkananisa2880 5 років тому +1

    Egziabhar Amlak rejim edmana tena yistachu

    • @haregmasresha9987
      @haregmasresha9987 5 років тому

      እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @danieldessalegnyemaryam6818
    @danieldessalegnyemaryam6818 5 років тому +2

    የኔታ

  • @melagoshu8010
    @melagoshu8010 5 років тому

    Egezabeher yebarekeh

  • @MaryamMaryam-jd2zx
    @MaryamMaryam-jd2zx 5 років тому +1

    በጣም ሀይለኛሰውነህ

  • @askalegedasembeta7940
    @askalegedasembeta7940 5 років тому +1

    THANKYOU SIR ..👍👍👍👍👌👌👌

  • @ያህዌያህዌ
    @ያህዌያህዌ 5 років тому +4

    እፍፍፍፍፍፍፍ አቤቴ ስወደዎት

  • @fkrimisamlak6256
    @fkrimisamlak6256 5 років тому

    Betam new emigerim Egzabher edme ystew Gorebet......e...........mm.......... Eritrea kikikiki Eritrawit eye wendme betam new emadnkih Egzabher edme yistih.

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    Yeny lebe berhan houlngrewt eko mewddk yelwen egxabher Ethiopia ade yaderg

  • @martamarta978
    @martamarta978 5 років тому

    የኔ አባት ስወድህ

  • @22danielzula
    @22danielzula 5 років тому +1

    You always great man megabi hadis eshetu atlist i seen you in person thanks alot

  • @natnaelhaylaeb7169
    @natnaelhaylaeb7169 5 років тому +1

    Egzabher adme ana tena ystachi Abatae

  • @abrehamaregawi7119
    @abrehamaregawi7119 5 років тому +1

    እባኮትን ፖለቲከኞችን ይምሩልን የሚሰማ ጀሮ ካላቸው

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 5 років тому +1

    እውነት ነው ይህን አይተን ያልተማርን ምን ያስተምረን ።

  • @TIGTIG-z
    @TIGTIG-z 5 років тому

    መጋቢ ሃዲስ እርሶ ጥሩ ሰው ኖት እውነተኛ የኢትዮጰያዊ ኖት ህዝብ ይሳሳታል እውነት ነው ዝም ብሎ ያጨበጭባል "አፈናቃዮች ከአእምራቹ ተፈናቅላችዋል ንቁ ሲባሉ በዚህ ከቀጠላቹ እንደሶርያ አገራችን ትሆናለች ቢባሉ መፍትሄው ቢነገሩ በጥላቻ ታውረው "አንሰማም አናይም' አሉ ይሄ ነበር ችግሩ ምክንያታዊ አለመሆን ነው ኦሮሞ ትግራይ አማራ ብለው ሁሉም በእኩል ጥፋት እያጠፋቹ ናቹ ብለው ለመምከር መሞከርዎ ጥሩ አንድ የግጭት መፍቻ ማሰታረቅያ መንገድ ነው አንዳንዴ ለዘላቂ መፍትሄ ትክክለኛ ጥፋተኛው በልኩ ጥፋቱን ሳትነግር ካላጠፉትም በእኩል ጥፋተኛ ሲባል ጥፋቱ የደበቅክለት ይመስለውና የጥፋቱን ክብደት ሳያቅ ቀርቶ ማጥፋቱን ይቀጥላልና ያላጠፋው አጠፋህ ሲባልም ይከፋዋል ቀጥሎ ምናገረው ብሄርተኛ ሊያስብለኝ ይችላል ግን እውነት ስለሆነ ልናገር አሁን የትግራይ ህዝብ ምን ስላጠፋ ማንን ስላፈናቀለ ወይም ማንን በድንጋይ ስለገደለ ነው ሰው በሰውነቱ ስላከበረ ነው በአክቲቪስቶች የሚመከረው ደግሞ አብዪ መጀመርያ ሰመረጥ ሁሉም ሀዝብ አላጨበጨበም እንዴ መንጋ ፍትህ ሲጀምሩ ጥፋት ሲያጠፉ ነው መቃወም የጀመሩት እንጂ መለስን ከፍ ለማድረግ ይደለም እንደዛ ቢሆን ኖሮ ከመጀመርያው ለጠ/ሚ የሚያጨበጭብ አይገኘም ነበር ጥቂቶቹ አክቲቪስቶች ቢሆንም ህዝባቸው በትዕግስቱ አድንቀው የሚያፈናቅልን ወቅሰው ዝም ብሎ ለሚያጨበጭብ አትሸወድ ብለው ሊሆን ይችላል ድሮ ጥፋት ተሰርቶ ነበርና ዛሬ ስህተት ቢሰራ ምን ችግር አለው ለሚሉ ታድያ ለውጥ ለምን አስፈለገ ሲሊ ነበር አንዳንዴ ምክንያታዊ መሆን አንዳንዶችን ቅር ሊያሰኝ ይችላል መጋቢ ሀዲስ ህዝቡን አላወቁትም ማለት ነው ግን አለማወቅም አይመስለኝም ጥፋቱ ስትነግረው አክርፎ አልታረቅም የሚል ህዝብም ስላለን ሁሉም ጥፋተኛ በማድረግ ግጭት ለመፍታት ያሰቡት ቅን ሀሳብ ነውና ቅቡል ነው

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 5 років тому +3

    መጋቤ ሀዲስ እያዋዙ የሚናገሩትን ለወሬአችን ማዳመቂያ የምንሰማው ሳይሆን፣ ከጠባብ ብሔርተኝነት እስረኛነትና ፣ " ከእኔም ወዲያ ላሳር " ባይነት ራሳችንን ነጻ ለማድረግና ሚዛናዊ አስተሳሰብና አመለካከት እንዲኖረን እንጠቀምበት።

  • @umebetmengistu468
    @umebetmengistu468 5 років тому

    Yewnt megabi adis Memehre berhan Egeziabehr yemsgen yesten

  • @michaeleshetu7151
    @michaeleshetu7151 4 роки тому

    abatachen egziabher kerso gar yehun

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 5 років тому +3

    WOW...He is a real intelligent

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 5 років тому +6

    መጋቢ ሐዲስ ምክንያታዊ ስለሆነክ አከብርሃለሁ

  • @misrakshasho7261
    @misrakshasho7261 5 років тому +2

    መጋቢ ሀዲስ ጥያቄ አለኝ አብይ ምን እያለ ነው የሀይማኖት ባንክ እንዲከፈት መፈቀድ በሁዋላ የሚያመጣውን መዘዘዝ አውቃችሁታል የኢትዬጲያ ህዝብ የማያመጣው ችግር ባይገባው ነው ዝም ያለው እባካችሁ ይሄን ነገር አስቁሙ በሁዋላ ከአቅም በላይ ነው የሚሆነው ።አሁን በዝህ ጉዳይ ላይ ዝም ብለን አንዳይቆጨን።

    • @ethiipanab7822
      @ethiipanab7822 5 років тому

      Best

    • @summerwulsebo6147
      @summerwulsebo6147 5 років тому

      ውይ ያልገባችሁን ጠይቁ ኢስላሚክ ባንክ ማለት ያለ ወለድ የሚንቀሳቀስ ባንክ ማለት ነው።በየትኛውም አለም ያለ ነገር ነው።ወለድ ስለማይፈቀድ።ማንም ወላድ አልበላም የሚል ሰው ሊጠቀምበት ይችላል

  • @lamessaturuna
    @lamessaturuna 5 років тому +1

    Tebarek Zare adenekuk Megabi Addis Alemayho

  • @zubakwt6232
    @zubakwt6232 5 років тому +1

    Walahi yaminagarut hulu eyasaqa yamiyasetamer nawu

  • @maskaramimo7514
    @maskaramimo7514 5 років тому +1

    Wow