I am crying with you touching story about your father. Everything you said was true this life is so short. Ethiopia need a lot of people like you . Thanks what you are doing.
Well done and be strong ,continue for your hard work.I was lost my mum as well she was 53 and I was very young as well and I can see your feelings and god bless you and our population and all.
ማነዉ እደኔ ታናሽ ወድሙን ከራሱ በላይ የሚወድ በላይክ አሳይኝ👍
እኔ በጣምምምም ነው የምወደው💛
እኔ
እኔም በጣም ነው የምወደው ❤
እኔ
እኔ እወደው አለሁ
ኡፍ ዳጊ ሁልግዜ አባትሽን ስታነሽ እኔም አባቴን እያስታወሽ አለቅሳለሁ አባቶቻችን በደንብ ሳንጠግባቸው ተለይተውናል መቼም ከውስጤ የማይወጣ ሀዘን አባት ማጣት ነው በጣም ያማል
የናተ ቤተሰብ ፍቅር የእውነት አደለም ከኢትዮጵያ ከአለም ይለያል ሺአመት ኑሩልኝ ዳጊየ የሰውልክ❤❤❤🦁🦁🦁
የሁልጊዜ ምኞቴ ነው ግን ከእነርሱ ጋር ለመኖር የተሻለ ለውጥ ያስፈልገኛል እህት እና ወንድሞቼ የሚኖሩበትን ህይወት መድገም አልፈልግም የተሻለ ህይወት ለእናቴ መስጠት እፈልጋለው ያኔ እንዳላጣቸው እፈራለው እግዚአብሔር ከዐይን ያውጣቹ ደስ ትላላቹ በጣም
ዘመን ፣
ባለሽ ለማስደሰት ሞክሪ እሩቅአታስቢ እንዳንቺ ነበር ምኞቴ ግን ታውቂያለሽ ድንገት አባቴን. አጣሁ አሁን ፀፀት እየገረፈኝ ነው
ደምሪኛዋ
አባቴን ስለአጣው ነው እኔም እኮ ፍርያቴ
66665t5555t666
ዳጊየ የአባትሽን ነብስ ከደጋጓች ጎን ያሳርፍልን
አባትሽ ጀግና ነው አንችን ወልዶል
የእናንተ የቤተሰብ ፍቅር በኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ላይ ይግባ ጥላቻ ይጥፋ
አሜን
ዳጊዬ ለቤተሰብሽ ያለሽን ፍቅር ሳይ በጣም ነው ማለቅሰው ዳጊ ፈጣሪ ወንድም እህቶች ሽን ይጠብቅልሽ ፈጣሪ ከሁላችን ጋር ይሁን
ቤተሰባዊ ፍቅር ማለት ይህ ነው ❤ እያንዳንዱ Family ለውርስ ነው የሚሮጠው
አልቀሼ ልሞት ዳጊ ሁሌም ስለ ጀግና አባታን ስለምትነግረ ፎቶውን ሳይ በጣም አስለቀሰኝ ምርጥ ስጦታ ነው እኔ ፍቅርን ተርቤ ነው ያደኩት ልጆቼን ግን ፍቅር ሰጥቼ ነው ያሳደኩ አልሃምዱሊላ
እህት ወንድም ያላችሁ እግዛብሄር ከክፉ ነገር ይሰውርላችሁ እኔ ግን እህቴ ወንድሜ አባቴ ሁሉ ነገሬ እናቴ ናት ሂወቷን በሙሉ ለኔ ኑራለች በምችልው ለእናቴ ለማስደሰት እየጣርኩኝ ነው ፈጣሪያ እግዛብሄር ጠብቅልኝ እወድሻለሁ😍😘
አይዞሽ እናትሽንም አላህ እዲሚ ይስጥልሽ ውደ❤️
ኢሂ ቤተስብ በጣም ያስቀናኛል ስሜታቸው መደጋገፍቸው ደስ ይላል።አባካችሁ ወንድም እህቶች ከነሱ እንማር።
እውነትም ጀግና አባት ነበርሽ አንቺም ጀግና ነሽ 🌹🌹በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚለው ❤❤❤ dagi እድሜና ጤና ይስጠሽ💕💕
ስወድሽ ቃል ያጥረኛል ❤ የኔ መልካም ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ከነ መላዉ ቤተሰብሽ አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ልብ የሚነካ ታሪክ ነው 😢,
ዳጊየ የኔ ጠንካራ ሴት ጎበዝ ነሽ እጅግ በጣም እግዝኣብሔር ጸጋው ያብዛልሽ የኔ ውድ ❤
betam tenekar neshi dage betam new yemewedeshi
Hiritiyee betesebe hugni
@@etuetu3233
demrugn❤️❤️
ምን አይነት ድንቅ ስጦታ ነው 😍አባቴን በሞት ሳጣ ነው የአንቺን ፕሮግራሞች መከታተል የጀመርኩት።እናም አንቺን ስሰማሽ ከአባቴ ሀዘን የተፅናናሁ ይመሰለኛል።እኔ ያለፍኩበትን ተመሳሳይ ህመም ያለፈ ሰው ያለ አይስለኝም ነበር።ግን የሰው ልጅ ልቡ ውስጥ ያለውን ትልቁን ህመም በፈገግታ ከልሎ የሚኖር ፍጡር ነው።ሁላችንም ውስጥ ጥልቅ ሀዘን እና ፀፀት አለ።ዳግዬ አንቺ የጠንካራ ሴቶች ምሳሌ ነሽ ህልሜ እንዳንቺ አይነት ሴት መሆን ነበር።በጥቂቱ የሚያመሳስሉን የጋራ ነገሮች አሉን።እኔም ማንበብ እወዳለሁ ጉዞ እወዳለሁ።መክሊቴ ግን መፃፍ ነው።አንድ ቀን ይህን ህልሜን እንደምኖረው አምናለሁ።አንቺ ብርታቴ ነሽ።የኔ ልዩ ፈጣሪ ረዥም ዕድሜን ይስጥሽ
እኔ እንኳን አባቴ እናቴም እንደዚህ አቅፋኝ አታቅም ዳጊ እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብሽ ❤️❤️❤️❤️🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹💚💛❤️💪💪💪🇨🇬🇨🇬
ደስ የሚል የቤተሰብ ፍቅር ያየሁበት ነው። እኛ ወታደሮች ከቤተሰብ ፍቅር ሪቀናል። አንድ ቀን ሀገራችን ሰላም ስትሆን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ እንደ እናንተ ፍቅር እንሰራ ይሆናል
አባትሽ ጀግና ነው አንችን ወልዶአል::የኔ መልካም ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ከነ መላዉ ቤተሰብሽ አሜን
ወይኔ ስታስቀኑ ማርያምን ደስ ምትሉ ፍቅር ብቻ የሆናችሁ ቤተሰብ እይለያችሁ ክፉ አይን አይያችሁ
እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው
እውነት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹህ❤❤❤ እኔም አባቴ በልጅነቴ ነበር ደርግ የገደለብኝ እና እኔም ለራሴ ህይወት ሳልሳሳ ለናቱና ልሁለት ወንድሞቼ ስል ቀን ከሌት እየሰራሁ ስለማግዛቸው ደስተኛ ነኝ ሀዘኔ ባንች ንግግር እፅናናለሁ በርች ዳጊ
ዳጊዬ ብሩህ አስተሳሰብ ያለሽ ነሽ ለሁሉም አስተማሪና ለተተኪው ትልቅ አሻራ እንደምታስቀምጭ እርግጠኛ ነን እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏
እኳን ደስ አለሽ ዳጊ እድሜ ጤና ይስጥልን በጠም ብዙ ነገር እያስተማረችሁን ነዉ በርቱ የግድ ካልሆነ የእንግሊዝኛ ራፕ ለማድመቂያ ፕሮግራም ለይ ባይገበበት የበለጠ ደስ ይላል።
በዚህ ሰሞን ይቲዮብ ፕሮግራም ማስተላለፍ ትቼ አዳማጭ ሆኜ ቻናሎች ሳገላብጥ ሁለት እንቁ ወጣት ሴት ጀግናዎች አገኘሁ Dagi life &Berket Gebrewa የሴቶች ተምሳሌቶች ክብር ለሴቶቻችን ዋው 👌👍👈
ዳጊዬ የኔ ልዑል ስወድሽ አታልቅሽ አባትሽ ይህንን ቆሻሻ ሳያዩ ከአባታቸው ከቅዱሳን ጎን ኑር ይህ አለም ምንም አይጣፍጥም እና ኑርልን
ዳጊ ምርጥ ሴት ነሽ ያንቺን ልብ ይስጠን
ዳጊዬ እግዚአብሄር ከዚህበበለጠ ዘመናችሁን ብርክ ያድርገው መልካም ቤተሰብ ናችሁ ያውም የምትወደዱ!!
ዳጊየ በጣም ነዉ የምወድሽ በጣም ከአንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
I am crying with you touching story about your father. Everything you said was true this life is so short. Ethiopia need a lot of people like you . Thanks what you are doing.
ደምሪኛዋ
ተባሪኪ የኔ ውድ ሰው መሆን ዘራችን ሀይማኖታችን ፍቅር ይገሪማል ተባሪኪ የመፀሃፊ ቅዱስ ቃል እኮ በቃ ፍቅር ነው የሚሰብከው የህወት ተሞከሪሽን የሚታስተሚሪ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ መድሃኒዓለም ይባሪክሽ
ዳግዬ እመቤቴ ከነልጃ ታሳካልሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ተባረኪ አንቻ እና እንዳንቻ መሰሎችሽ ተምሳሌቶች ለኢት/ ያ የተሰጠሽ በረክቶቻችን ናችሁ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ
የኔ ልዕልት ወላሂ ትክክል እኔ 11አመት ሆናኝ በስደት አሁን ግን እንሻ አላህ አላህ በስላም ያግነኝ ያረብ
በጣም ነው የምወዳችው ዳግዬ ለቤተስብሽህ መሱአትህ ሆንሻል ጀግና ሴትህ ነሽ እኔ እንዳንቺ ባልሆንም ቤተስቦቼን በጣም ነው የምወዳችው ለነሱ ነውም የምኑርው በጣም ጀግና ልጅ ነሽ
ድብቁ የፍቅር ጥምረት ዶክተር ና ዳጊ
ኡፍፍፍ ዳጊዬ ምንላርግሽ በጣም ውስጤን ነካሽው ትለያለሽ ዳጊዬ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ
ዳጊ ውስጤ ነሺ ተባረኪ አባትሽ አልሞተም ያንቺ አይነት ጀግና ትቶ ሔድዋል ብዙ ጊዜ የደክመው የለፉ አባቶች የድካማቸን ውጤት ሳያጣጥሙ ያልፋሉ እኔም አባቴ ያለእናት ድንጋይ ፈልጦ ያሳደገኝ አባቴ የልብ ውስጥ ቁስል ስንጥር ሁኖ ሆኖ
ዳጊ ወሳኝ ሴት 1000 አመት ኑርልን። ስለ አባት ያለሽ ነገር ብዙ ነገሬን ስለ አባቴ አስታወሰኝ።አንድ ቀን በፕሮግራምሽ ቀርቤ እመሰክራለው።በርቺ ዳጊያችን።
ዳጊየ ጀግና ይገርምሻል እኔም ኣባቴ በጣም ነው ምወደው😥 ብዙ ፈተና ኣሳልፈዋል አሁንም እያሳለፈ ነው😥 እኔ ኣረብ ኣገር አለሁ ህልሜም ጥሩ ቤት ሰርቼ እዛ ኣስገብቼ አብረን እንኖር ነው ህልሜ ደሞ ይሳካል ስለሞት ሳስብ ግን እፉራለው😥 ብቻ እምነቴና ተስፋየ ከስደት ተመልሼ አብረን እንድንኖር ነው ያሳካልሽ በሉኝ❤
አብሽሪ የሀሰብሽ ተሰክቶ ከአበትሽ ጋር የምትኖሪ አለህ የድርግሽ
አላህያሳካልሽ
አይዞሸ እማ😢😢😢
አይዞሽ እህት ያሳካልሽ የኔምኞት ልክ እዳቺነበር 15አመቴ ተሰደድኩ ቤትም ሰራሁ ቦታ ገዝቸ አባቴም ቤተ በስንት ልመና ገባልኝ ከዛም ነይ ልጄ ሲለኝ ቆይ አንድ አመት ስል በድንገት ያለድሜው 6አመት ናፍቆታችንን ሳንተያይኳን ታምልሻል ሲሉኝ እሩቸ ሄድኩ ግን ስሄድ አባቴ የለም ሶስት ሳምንት አልፎታል ከምተ ተመልሸ ተሰደድኩ ካሁን ብሀላ ህይወት አታጓጓኝም ግን ለትንንሾቸ እኔ ያገኘሁትን ያባቴን ፍቅር ላላገኙት ባንስ በጎደለባቸው መሙላት እፈልጋለሁ 😢😢😢
ለአባትሽ ያለሽ ክብር ደስ ሲለኝ ሁሌም ስታወሪ ስለአባትሽ አባቴን ታስታውሺኛለሽ ዳጊ
የእግዚአብሔር ሠላም ለሁላችንም ይሁን ዳጊዬ የኔ ልዕልት እንኳን ደና መጣሽ የእውነት ስወድሽ ስወድሽ አይገልፀውም ከአንች ብዙ ትምህርት አግንቻለሁ
አበባ ደመርኩሸ ደምሪኝ ዉዴ
ደጊየ የኔ ምርጥ አንደኛ አላህ ከሰዉ አይን ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቅሽ ጥላ ከላይሁንልሽ ለአለም ሁሉ ሰላምን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
ዳጊዬ በጣም ነዉ ምወድሽ ።በዚህ እይታሽ ላይ holy quran ስጦታ ብሰጥሽ ደስ ይለኛል።
ዉይ የዚህ ቤት ፍቅር ደስ ሲል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ዳጊ ባጣም ነው የምወድሽ እግዚያብሔር ይባርክሽከዚ በላይ የምትሰሪበት አመት ያርግልሽ
ዳጊዬን ሳያት በምንእንደምገልፃት ሁሉ ቃላቶችያጥሩኛል ለማገኝው ሰው ሁሉ ይሷን ጥሩነት መልካምነት በቃ እውርቼም እልጠግብ ዳጊዬ ቤተሰቦችሽን እንቺን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እብዝቶ ይባርክሽ
እግዚአብሔር ይባረክካችዉ በተላይ ዳግይ ለኛ ነዉ አንችን ጌታ
እንዳች ያለ ብርቱ ጠንካራ ሴት ኢትዮጵያ ስላፈራች እጅግ እናከብርሻለን የብዙ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ የእኛ ኦፖራ ነሽ የሀገራችን ፈርጥ ሆነሽ ብዙወችን እንደምታፈሪ ጥርጥር የለንም በርቼ ብዙ ዳጌወችን አፍሪ እድሜ ከጤና ይስጥሽ።
ዳጊ ከቤተሰቦችሾ ጋር ያለሽ ፍቅር ያስቀናል መባረክ ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ አገላለፅሽ ሀዘኔን ቀሰቀሰው እኔም ፀፀት አለብኝ ቤተሰቦቻችንን ነፍሳቸውን ይማርልን
ዳጊ የኔ ቆንጆ ሥለናትቨሸ አውርተቨሸ አታቂም ለምን ?ሠላምሽ ይብዛ
በኢዉነት ነዉ ዳጊዬ ተባረክልኝ በብዙ በተስብናታቹ በጣም ያስቀናል ጌታ ይጠብቃቹ ለሁም ሰዉ ምልክት አስተላልፈሸዋለ
ደስ የሚል ነገር ነዉ ከዚህ የበለጠ ለመድረስ ያብቃሸ ነገር ግን መዘመን ከሀገራዊ አሳስ እና ባሕል መሰፋት እና መሸመን መልካም ነዉ።
ስወዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ ዳጊ የሴች በላይ ነሽ እድሜ ይስጥሽ ብዙ ካንች ተምሬ አለው የእኔ ጀግና❤
ዳጊ እንኲን ደስ አለሽ። ያንች መልካምነት ምን ያህል ቤተሰብሽን እንዳነፀ ግልፅ ነው። እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ከነ መላው ቤተተብሽ ይባርክ ።በርች ቆንጆ
ውድድድ አረግሻለሁ
የኔማር ዳጊዬ ጀግና እኳነሽ አደበትሽ ጣፋጭ ፈገግታሽ ማራኪ ነዉ የኔም አባቴ ናፍቆኛል ኡፍፍፍይይ😢😢
ጌታ ይባርክሽ እህቴ ሁሉም ሰዉ እንደ አንች ብሆን (ብንሆን ምን አለበት መልካም ሃሳብ በዉስጥሽ ሞልቶዋል ያብዛልሽ)
በትክክል ዳጊ ካንቺ ብዙ እየተማርን ነው ያለፊ ቤተሰቦቻችን ነፍሳቸውን ይማረው ያሉትን ግን ምንም ባንሰጣቸው ፍቅርን እንስጣቸው እንደምንወዳቸው እንንገረቸው ፍቅሩን ይስጠን ለሁላችንም
You are lucky to have a such beautiful family and amazing gift it makes me cry and I really miss my father.
ዳጊ ዛሬስ አላለቅስም ብየ እንኳን ቃሌን አላከብርም 😢 አንች ጀግና የጀግና ልጅ ነሽ
እግዚአብሔር ከቤተሰቦችሽ ጋ ይጠብቅሽ:: ሀገራችን በፍቅር በረከት ይባርክልን 🥰🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤የኔ ውድዳጊየ ልክ ነሽ በህይወት ሳለን መዋደድ መተሳሰብ አለብን
እግዚያአብሔር እረጀም እድሜ ጤና ይስጣቹ ከአይን ያውጣቹ እንዴት እንደምታቀኑ ምን አይነት መታደል ምን አይነት መመረጥ ነው
እንካን ደስያለሽ ዳጊ ውድ እህቴ እኛማመቸ ታደልን ብለሽ ከቤተሰቦቻችን ጋር ጊዜ ለማሳለፍ ስደት እድሜያችንን በላው አኣሞላ ብሎናል
ዳጊየ በመጀመሪያ እንኳን ደስ ያለሽ ሲቀጥል ግን ስለ አባትሽ ሰለ አቶ ደረቤ ስታወራ እኔ እና ሰታለቅሽ አብሬሽ ነዉ ማለቅሰዉ ምክኒያቱም የእኔም አባት እዳች በለጋ እድሜው በልጅነታችን ለእናታች ፭ ልጆች ትቶ ነዉ የሞተዉ እርሱን ሳስበዉ ሁሌም ሴሜቴ ይርበሻል ግን እግዚአብሔር ይመስገን የምሳሳላት እናቴ አለችኝ ግን አሁን ከጎኖ ስላሆንኩኝ ሁሌም እባባላታለሁ እሰሰታለሁ ምኞቴ ምኞቷን ሳላሳካ ምንም እዳትሆንብኝ በፀሎታችሁ አሰቡልኝ
ዳጊሻ ጀግኒት ብዙ ነገር መማር ይቻላል ካንች ድንቅሴት❤❤❤
በጣምጎዝነሽበጣም
ዳጊዬ የኔ መልካም ሰው በርቺልን
በጌታ ስም እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም እውነት ነው ሰውን መውደዳችንን ሳንነግራቸው ሲያልፉ በጣም ነው የሚፀፅተው ወንድሞቼ ነፍሳችሁን ይማርልኝ የእኔ መከታወች ሁሌም ሞታችሁ ህልም ይመስለኛል ግን እውነቱን መቀበል ይኖርብኛል ዳጊዬ ቁስሌን ነው የነካሽው 😭😭😭💔💔💔
Enm😭😭😭😭😭
ቃልን አክባሪ መሆን የሰውነቴ ታላቅ ክብር ነው ለኔ ።
ማሻአላህ ዳጊዬ ይህ ሲያንሰሸ ነው ይች ልጅ አይነት ሴት ወይም ሰው አለ አልልም በጣም ሰነሰርሃት ያላት ሴት በጣም ጎርም ሰው ባላት የማትኮራ የደሃ ኩሪ ወለደሸ አባት እኔም አባቴን በሁለት አመት እያለሁ ምተ በአርባ ሁለት አመቱ ግን እናት ብዙ ከፍላ አሳደገችኝ ባትኖርም በኢወት ሰለዚህ እነሱ ለዚህ አበቁን አንቺ ጀግና የጀግና ልጅ ነሸ ሰወደሸ ትልቅ እህቴ ትመሰለኛለች ሰነሰርሃትዋ ለቤተሰብ አሳቢ ለሰው ጥሩ ሰራ ሰሪ በርቺ በጣም አመሰግናታለሁ ሁሌም አድናቂሸ ነኝ ለሰው ጥሩ አሳቢ ምነው ሁሉም ያንቺን ያህል ቢያሰብ አላህ ይጠብቅሸ ሁሌም የምወድሸ ታናሸ ወንድምሸ ነኝ በሰራሸ አላህ ይከፍልሻልአይዞሸ ሰንወለድ ባዶ ሰንሸኝ ባዶ ይዘን የምንሄደው ጥሩ ሰራችን ብቻ ነው የአንቺ አይነት ሴት ሁሌም አትጠገብም ኑሪ ይመችሸ ለሃገር ጠቃሜ ወለደሸ አባትም እናትም አባት እናት ያከበረ ሁሌም ይከበራል አላህም ይቀበለዋል አይዞሸ ይህ ሲያንሳት ነው አላህ ይጠብቅሸ ሁሌም አድናቂሸ ነኝ እንቁ ሴት ነሸ
ደሰ የሚትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ !!!
👍🙏
አባቴ ሁሌም ትናፍቀኛለህ,😭😭😭😭😭😭😭 አባትነቴ ከረታተዎ ልጂህ ,በሰው አባት ሁሌም ትቀናለች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዳጊ በምን ቃል ልግለፅሽ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ በጣም ነው ደስ የምትሉት ኡፍፍ አስለቀሳችሁኝ
ትክክል ዳጊዬ መልካምሰዉነሽ ❤❤❤❤
ዳጊ እህቴ የእኔአይነት ሀዘን ነዉየደረሰብሽ አስለቀሽኝ አይዞሽ በርቺ ጠንካራ እህት ነሽ እግዘሐቤር ይባርክሽ ከነቤተብሽ,
ዳጊየ የኔ ቆንጆ ውስጥሽ ውጭሽ ውብ እሕቴ ወንድም እሕቶችሽ ልጅሽ የወንድምሽ ሚስት በዙሪያሽ ያሉ ሑሉ ክብር ምስጋና ይግባችሑ ዳጊየ በሕይወት የሚኖር የለም ግን መቸም እንረሳቸውም ዳጊየ አሑን ያለሽበት ያባትሽ ብርታት ስለሖነ አምላክሽን አመስግኚ እድሜና ጤና ስጥቶሽ የተመኘሽውን ይስጥሽ እሕቴ ተባረኪ እይዞሽ እናት
ዳጊ ስላንቺ አባት ስታወሪ የኔ አባት ክፋት ትዝ አለኝ ደግ ሰው አይበረክትም
እኔንም አስለቀስሽኝ እንዳቺ አባት ያሳደገኝ ስው ነኝና የኔ ህይወት ሲሟላ አባቴ አመለጠኝ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነውና ምን እንላለን ነብሳቸው በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እግዚአብሔር ፍጻሜ ያችሁን ያሳምራላችሁ
ዳጊዬ ፍቅር የተናገርሻቸዉ ሁሉ መሬት አይወድቁም አባባልሽ ትልቅ ናቸዉ አመሰግናሁ
ዳጊዬ እንኳን ያሰብሽው ተሳካልሽ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ ልበ ቀና ሰው ነሽ እውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ የተቀደሰ ይሁንልሽ 🙏🙏🙏
ትክክል ብለሻል ልቦና ይስጠን
Well done and be strong ,continue for your hard work.I was lost my mum as well she was 53 and I was very young as well and I can see your feelings and god bless you and our population and all.
በጣም አድናቂ ሽ ነኝ እግዚያብሔር አድሜ ና ጤና ይስጥልኝ
አንዳንዴ ንግግሮች የንግግሩ ቦታ ላይ ህመም ላይ ስሜት ላይ ሀዘኑ ላይ ስንሆን ነው የሚገባን ስለዚህ እንደኔም እንደሷም ግዜ ሳትሰጡ ቤተሰቦቻችሁን እንዳታጡ የምታወራውን ስሜት እንዳትታመሙ ዛሬ ኑሩላቸው የእናቶች ቀን ሲደርስ ብቻ የእናቶቻችሁን ፎቶ በመፖሰት የአባት ቀን ሲመጣ ፎቶ በመለጠፍ ብቻ እራሳችሁንም እነሱንም ብውሸት ፍቅር አትደልሉ ዛሬን አሁንን ኑሩ 😊
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ወላሂ እባየ እደቆሎ እረገፍ ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው የምር መታደል እዲህ ነው
ዙዙየ ደመርኩሸ ደምሪኝ
የኔ ውብ ፋሚሊ እወዳችሁ አለሁ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤
ዳጊዬ የኔ ጠንካራ ሴት❤😘እርሱም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ከነ መላው ቤተስብሽ🙏
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ
ዳጊዬ ከነቤተሰቦችሽ በጣም ነዉ የምወድሽ የማከብርሽ
Why am crying .......dagiye enkwan des aleshe u are a hero
እናመሰግናለን ክብረት ዳጊ እግዚአብሔር ይባርክሽ
የኔመልካም እንኳን ደስ አለሽ እኔም ያለቤተሰብ ነው የምኖረው ስደት ከመጣው 10 አመቴ ልጀን ዘመድጋር አስቀምጨ ሁለ ሳያቹ እንደት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር ያኑርሽ ዳጊ
ደስ ስትሉ ቆጅዬዎች እደናተ አይነቱን ያብዛልን ተባረኩ
የኔ ወርቅ ዳጊ እግዚአብሔር አንችን ሰጠኝ የተሰበርውን ማነቴን እዳስተካክል ተባርኬ እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርልሽ ብዙነገር እያሻሻልኩ ነው ግን አልሻሽል ያለባህሪ አለ አኩርፍላሁ ቶሎ ይቅርታ ለማድርግ እችገራለሁ ቀስ ምንላድርግ
Wawww ong we love you and god bless you from Eritrea 🇪🇷
አርያየ የሁልጊዜም አርያየ, ፈጣሪ በብዙ ይባርክሽ
በጣም ምወድሸ ምርጥ እህቴ ነሸ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጥ ቤተሰብ ❤
ፍቅር የሆነ ቤተስብ ስወዳችሁ ከናንተ ብዙ ተምሬለሁ❤❤ዳጊዬ በጣም ነው የምወድሽ
ዳግየ በጣም ነውያለቀስኩኝ አይዞሽ እግዚብሔር ከጎንሽ ይሁን ።
ዘመንሽ ይባረክ እድሜ ይስጥሽ
ዳግዬ ስወድሽ በውነት ፍቅር የምቀዳባት ቤተስቦች ናቹ
ሰላምሸ ይብዛ ፈቅራቹህ ይለምልም ለሰዉ ልጅ ፈቅረ ነዉና ፈቅሩን ይድላቹህ😍