Jimma City Corridor development, from Ethiopitelecom to Arat Anbesa ለማገዝ የምትፈልጉ CBE 1000053832486

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 2

  • @Hule-adis
    @Hule-adis 23 дні тому +3

    ከዛሬ 6 ዓመት በፊት ጅማ ስማር ትምህርቴን ጨርሼ ጅማ ምንሞ እየሰራሁ መኖር ነበር ምኞቴ። የምር ግን መጨረሻ ዓመት ላይ በለዉጡ ምክንያት ያየኋቸዉ ነገሮች ቅር አሰኝተዉኛል። ግን አሁንም ጅማ እንደ ባህርዳር እንደሃዋሳ ቆንጆ ከተማ ሆና የደቡብ ምዕራብ ማእከል ከተማ እንድትሆን ምኞቴ ነዉ። ፈጣሪ ሰላሙን ከሰጠን ባህር ዳር ከምኖር ጅማ ብኖር ፍላጎቴ ነዉ።
    ቆጪ ከራዲዮን ካፌ እና ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን፣ አራት አንበሳ ቫራይቲ ካፌ፣ የሚናፍቁኝ ቦታዎች። ሰላም ለሀገራችን ህዝብ በሙሉ እመኛለሁ። አዲስ ነኝ ከባህርዳር

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Місяць тому +1

    wow wow wow