Abiy is simply a man who loves his country, a leader who loves his people, a soldier who defended his country, and awise man who changed our country, and a man of stellar example for our future leaders. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
We Ethiopians are fortunate to have a leader like Dr. Abiy Ahmed. Dr. Abiy is a hardworking and relentless leader whose dedication and tireless efforts inspire those around him to match his commitment. Under his leadership, everyone in his administration is expected to work with the same level of dedication, or else step aside for those who are willing to contribute to the vision he has for our country. When the leader is hardworking, everyone follows suit, and that’s precisely what we see with Dr. Abiy. His leadership style has set a new standard for what it means to be a public servant in Ethiopia.
Prime Minister doctor Abiye Ahmed your dream will come true. May the Lord bless you and our country Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopian❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Thank you for the work. Please let’s be so committed for agriculture too which will resolve the vicious circle of so many problems that we see in our country.
I don't have no doubt as why some hate our PM. It's because they cannot do the works he achieved. Their heart bites of embarrassment. We can't help them. Only few positive will follow him.
This is quite GREAT to see. I truly appreciate such visionary projects and is one of the reasons I work hard on my everyday tasks. That should, in addition to others, bring the opportunity of internal travel expriences. I would love to live and work in the wonders of Ethiopia and its inhabitants. Small pockets left us confounded. It pays money to travel. Any small or big projects can help moving us in that direction with the intention of improving people's experience of the changes the PM sees. Although the PM's comment on some US states being built by African Americans is not clear to me. Weren't those black Americans, called 'slaves' and were treated so? Why was that example useful here? I'm always impressed by the speed of project executions and technology adoptions of the government, with PM Abiy embracing quick change widely.
አብቹ እኔ ቃል የለኝም አንተን አለማድነቅና አለመመስገን ደንቆሮ መሀይምነትነዉ ኑርልን አላህ ይጠብቅህ የኛ ባለብሩርህ አእምሮ ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Abichu በርታ ሀሳብህን ማንም ሊያቆመዉ አይችልም።God bless you and your dream will come true.
በአንድ ሳምንት ሁለት የተረሱ የኢትዮጵያ ከተሞችን ድንቅ ነው !!!!
ዕድሜና ጤና በዝቶልህ ስለ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር በውስጥህ ያስቀመጠው ራዕይና ህልም ተፈጽሞ ሕዝባችን በልጽጎ ለማየት እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ። እወድሃለሁ ተከናወን ።
ቃላት አጣሁኝ: ብቻ ከመልካም ሀሳብህ ጋር ተደምረው : በዚህ ስራ ላይ እጃቸውን ያበረቱት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ: በርቱ!!!
ዶ/ር አብይ ይችላል!!
ሀገር መሪ አገኝታለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
Woow Woow Woow 😍 Excellent Thanks so much My Lorde Best You 👌 👍🏻 😍 ❤❤❤❤
እነሱ ያወራሉ እሱ ግን ይሰራል የኔ ጀግና እ/ር አንተን መሪ አድርጎ ስለሰጠን እናመሠግናለን። የኔ ጀግና
Thank you Abey, my PM.
May Almighty bless each of your efforts🙏🙏🙏Amen🙏🙏🙏
የኢትዮጵያ ውበት እየወጣ ነው ! ድንቅ መሪ ! ምናልባት ሀገራችን አንተን የመሰለ ሀገር ወዳድ ደግማ ላታገኝ ትችላለች ! ይህ በጣም አስደናቂ የፈጣሪ ፀጋ ነው ! በጣም እናመሰግናለን ! ባለንበት ቦታ ከጎንህ እንቆማለን !
Abiy is simply a man who loves his country, a leader who loves his people, a soldier who defended his country, and awise man who changed our country, and a man of stellar example for our future leaders. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
ጌታ ከአንተ ጋር ነዉ❤
ውዱ ጠቅላያችን, ስለትጋትህ እግዚአብሔርን እለት እለት አመሰግነዋለሁ🙏
ምሳሌ 15:2፤ የጠቢባን ምላስ እውቀትን ያሳምራል፤ የሰነፎች አፍ ግን ስንፍናን ያፈልቃል።
Yegna meri gen be aff sayhon be sera yasseye new. Lazihem ke kenat yelek mesgana yegebawal.
@@sophieabye8869 ሀሳቤን አልተረዳሽኝም
ይህ ታሪካዊ ቦታ ታድሶ እንደ ሚዩዚየም ሲጎበኝ ለጎብኚዎቹ እና ለቀጣዩ ትውልድ ስለ አባ ጅፋር እና በወቅቱ ያስተዳድሩት ስለነበረው ግዛታቸው ሊሰጠን የሚገባ ብዙ ነገር አለ። ለምሳሌ ያህል ጠ/ሚሩ በ8:50-9:00 ላይ እንደገለጹት የአባ ጅፋር ግዛት ትልቁ የምጣኔ ሃብት ምንጭ ንግድ እንደነበረ ገልጸው ሲዘረዝሩ ምን፣ ምን ይሸጡ እንደነበረ ጠቅሰው ነበረ።
ታሪክ ማለት የበጎ ክስተቶች ዘገባ ብቻ ሳይሆን በጎ ያልሆኑትንም ክስተቶች ሳይሸሽግ በተለይም ደግሞ መጪው ትውልድ ጎዶሎ እና የተሸረፈ እይታ እንዳይኖረው ታሪኩ፣ ሚዩዚየሙ ወይም ኤግዚቢቱ መላ የታሪኩን ጭብጥ በአግባቡ ማቅረብ መቻል አለበት።
ስለሆነም የአባ ጅፋር መልካም ስራዎች እንደተጠበቁ ሆነው, ከዋነኛ የምጣኔ ሃብት ምንጮቻቸው አንዱ (ምናልባትም ትልቁ) የባርያ ንግድ (slave-trading) እንደነበረ ሊነገር ይገባል። እንደውም (የታሪኩ አካል ስለሆነ) የአባ ጅፋር ድርጊት በወቅቱ አገሪቷን ይመሩ የነበሩት አጼ ምኒልክ ያወጡትን
"ባርያ አትፈንግል! አትሽጥ!" የሚለውን አዋጅ የተላለፈ ስለነበረ በዚህ ድርጊታቸው ምክንያት ታስረው እንደነበረ ሳይሸፋፍኑ መንገር ይገባል ብዬ አምናለሁ።
Just my 2¢ worth.
እግዚአብሔር ይባርክህ አቡቹ !!!!!!!!
ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤❤️❤️
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤🎉🎉🎉
You did exccellent pm dr. Abiy, God bless ethiopia
ዋው ማሻአላህ በርቱ ጉዞ ወደፊት እኔ ሠላማውይ ዜጋ በመሆን የሀገሬን እድገት እተባበራለሁ አብቾ እና የአብቾ ቲሞች በርቱ ሀገራችሁን በመቀየር ሀላፊነታችሁን ተወጡ ታሪክችሁንም አሥቀምጡ ለዝህ ለጀግና ለጅማ ህዝብ መካሥ ያሥፈልጋል እነሡን ሊጠቅም በሚችል ነገር በተለይ በልማቱ ምክነያት ተጠቂ ለሆኑት እላለሁ በተረፈ ጉዞ ወደፊት👍👏
Sky is a limit for Abichu's vissiom.
Go Abichu go!❤🎉❤🎉
በወሬ ጊዜ ከማባከን እያንዳንዱ እንደመሪያችን ጠንክሮ ብሠራ የት በደረስን። ጥፋትን ትቴን ወደ ልማት ሌላ ሀገር የለንምና ፈጣሪ ወደአንድነት ይመልሰንፍቅር ይሰጠን።
እውነት ነው! ያለ ትጋት የምገኝ ለውጥ የለም!
ጥሩ ነገር ዋጋ ያስከፍላል ።❤❤❤
ሺህ አመት ንገስ።
Our beloved leader, Dr.Abiy betam enamesegnalen ❤❤❤
God bless all ❤
❤GOD BLESS ❤
የምናየው ሃቅ ከቃል በላይ ነው። ጥቅጥቅ ጨለማ ብርሃን ፊት አንዳች ጉልበት የለውም። ተንኮለኞችም እንደዛው። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና የሚለፉላት ልጆቻን ይባርክ። ጠላቶቻን ያንበርክክላት። አሜን!
Thank You, Mr. PM Abiy! I will never hesitate to count on you, as I have since the day you came to power. I wish I had been born in JIMMA. 🙏🙏🙏
የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤
ክፉ አይንካህ
I haven't seen in my life, like this Amazing leader of Ethiopia, PM. Dr. Abiy Ahmed.❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ተባረክ 🙏🏽 ጅማ በቅርቡ የተጀመረ ስራ እንደመሆኑ ፍጥነቱ ሚያስደምም ነው በርታ::
በጣም ተደንቃለሁኝ አላህ ይርዳችሁ
በጣም የሚበረታታ ስራ ነው✌✌ዋና ከተማዋ ልትፈነዳ የደረሰችው እኮ የክልል ከተሞች የስበት ማዕከል መሆን ስላቃታቸው ነው..ያው የሰላሙም ጉዳይ በዋናነት እንዳለ ሆኖ...ያው ካለሰላሙ እነዚ ግሩም ስራዎች ዋጋ ስለማይኖራቸው ብዬ ነው!!!! በተረፈ ኢትዮጲያዬ ትቅደም✌✌✌💪💪
በአንድ ሳምንት ሁለት የተረሱ የኢትዮጵያ ከተሞችን ድንቅ ነዉ !!!
Ethiopian golden man dr Abiy Ahmed
አባቴ ትችላለህ ጀግና አጨብጭቤአለው 👏👏👏🥰🥰🥰
May God bless you and keep you our beloved leader! i sincerely appreciate and support your idea!
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ስላገኘን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን አብቹ እረጅም እድሜ ይስጥክ
ይበል የሚያሠኝ ነው👏👏 እንደው ያኮረፉትም ተቀራርበው ባንድነት በፍቅር ቢቆሙ ኢትዮጵያችን ትልቅ ትሆናለች፣ እኛም በባዕዳን አገር ተሠደን ያለን ካለ መሳቀቅ አገራችን እንገባ ነበር:: እግዚአብሔር የሁሉንም ልብ አንድ ያድርግልን🙏
እጃችሁ ይባረክ
Bless you more our p.m Abichuye..😇🙏❤
ቅባቱ ከላይ ነው🙏
ይህ ሊሆን ግድ ነው✅
እንዲህ ነው አቢቹ
ያቺ ባለ ራይ እናቱ
እዬመረቀች ያሳደገችው።
ክብር ለጥበበኛው እና
ብልሁ መሪ እና በዙሪያው ያሉ ባለ ሥልጣናት
ክብር ለቀዳማዌት እመቤት ክብርት ዝናሽ ታያቸው ❤🇪🇹❤🌹🌹
አብቹ እግዚያቤር የሰጠን ስጠጦታችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለውጥ በምጥ ይወለዳል እብቹ እርግማንን በምርቃት የቀየረልህ አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን እስደናቂ ነው ቀን በቀን እዲስ ነገርን ልቤ ይጠብቃል ምክንያቱም እስለመድከን እግዚአብሔር የተመኘሀትን ሀገር እንድታይ ያብቃህ ያመንከው እና የተማመንክበት እግዚአብሔር ጠላቶችህን ያስገዛልህ ምድርን ውረስ ወሬ እቧራ እንጅ እሻራ እይሆንም ክቡር ዶክተር እብይ እህመድ እንተግን ተሰጠኽን ከላይ
ይህ ታሪካዊ ቦታ ታድሶ እንደ ሚዩዚየም ሲጎበኝ ለጎብኚዎቹ እና ለቀጣዩ ትውልድ ስለ አባ ጅፋር እና በወቅቱ ያስተዳድሩት ስለነበረው ግዛታቸው ሊሰጠን የሚገባ ብዙ ነገር አለ። ለምሳሌ ያህል ጠ/ሚሩ በ8:50-9:00 ላይ እንደገለጹት የከአባ ጅፋር ግዛት ትልቁ የምጣኔ ሃብት ምንጭ ንግድ እንደነበረ ገልጸው ሲዘረዝሩ ምን፣ ምን ይሸጡ እንደነበረ ጠቅሰው ነበረ።
ታሪክ ማለት የበጎ ክስተቶች ዘገባ ብቻ ሳይሆን በጎ ያልሆኑትንም ክስተቶች ሳይሸሽግ በተለይም ደግሞ መጪው ተውልድ ጎዶሎ እና የተሸረፈ እይታ እንዳይኖረው ሚዩዚየሙ ወይም ኤግዚቢቱ መላ ታሪኩን በአግባቡ ማቅረብ መቻል አለበት።
ስለሆነም የአባ ጅፋር መልካም ስራዎች እንደተጠበቁ ሆነው, ከዋነኛ የምጣኔ ሃብት ምንጮቻቸው አንዱ (ምናልባትም ትልቁ) የባርያ ንግድ (slave-trading) እንደነበረ ሊነገር ይገባል። እንደውም (የታሪኩ አካል ስለሆነ) የአባ ጅፋር ድርጊት በወቅቱ አገሪቷን ይመሩ የነበሩት አጼ ምኒልክ ያወጡትን
"ባርያ አትፈንግል! አትሽጥ!" የሚለውን አዋጅ የተላለፈ ስለነበረ በዚህ ድርጊታቸው ምክንያት ታስረው እንደነበረ ሳይሸፋፍኑ መንገር ይገባል ብዬ አምናለሁ።
Just my 2¢ worth.
ጀግና መሪ ይችላል ለባለቤቱ ያለው ፍቅር ከብር በአይኑ ይታያል ❤❤❤❤
Great ❤
WOW😍😍😍😍😍😍very nice!!!!
ማሻ አላህ ደስ ይላል በርቱ
❤❤❤❤ Abbichu abaa malaa🎉🎉🎉
God bless you
Thank you ❤❤❤❤❤
አብቹዬ ኩራቴ❤❤❤❤
God bless you 🙏 🎉🎉🎉❤❤❤
ኢትዮጵያ እሁን ደመቀች የእግዚአብሔር አጅ የለ ት ለመጀመርያ ጌዜ ድንቅ መር አገኛች !!!!
የመደመር ትውልድ - ለመገረም - ለመደነቅ - ለመደመም የተፈጠረ እድለኛ ትውልድ - ❤
ጀግናው❤❤❤
Bravo dear PM and team !!
#PM #ABIY #AHMED is the BEST
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
Dubbii dhugaatii,nuuf jiraadhaa abbichuu🎉❤
ፈጣሪ ካንተ ይሁን ደሞ ሁል ግዜ ፕሮጀክት ጀምረክ ጨርሰክ አለመርካት ነው የምትለው ነገር አንደኛ ነው
We 120 millions people Ethiopia, are love you, respect, and support you.👏👏👏👏❤🎉❤🎉❤
እግዚአብሔር እናቴ ጋር ይሁን
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤እነዳከበራችሁን ያክብራችሁ ❤❤❤❤thank you all of you!!!!!!!!🎉🎉🎉🎉
I proud leaders that doing good future for Ethiopia
God bless you, that's all we can say, Abichu 💚💛♥️🇪🇹🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Son of King aba jifar and proud of all African you're bro
We Ethiopians are fortunate to have a leader like Dr. Abiy Ahmed. Dr. Abiy is a hardworking and relentless leader whose dedication and tireless efforts inspire those around him to match his commitment. Under his leadership, everyone in his administration is expected to work with the same level of dedication, or else step aside for those who are willing to contribute to the vision he has for our country.
When the leader is hardworking, everyone follows suit, and that’s precisely what we see with Dr. Abiy. His leadership style has set a new standard for what it means to be a public servant in Ethiopia.
ጅማችን ደስ ይላል. ከተማችንንነሳመራት
Very Good. The designer did a marvelous job
Kiberillin🙏🙏🙏🙏
ክቡር ጠሚር ደቦ አለ; ጂጊ አለ ሀሳብ አለ..... ብዙ ነገር አለ ያጣነው ግን ከዚህ ሁሉ ሀብት በላይ የሆነውን ሰላምን ነው; በሰላም ወጥቶ መግባትን ነው; ያጣሁት አውቶቡስ ተሳፍሬ ውልቂጤ ምሳየን በልቼ ጫቴን እያደቀቅኩ 😅 ወደ ጅማዪ መሄድን ነው:: In Maslow’s hierarchy of needs safety and security is the most critical thing and the top priority. Thanks.
እንደ ቃልህ (,ንግግርህ) ከሆነ ጥሩነው ክቡር ጠ/ሚ ር ግን ,,,,,,,,,,,
Wawo❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉jabadhuu gootaa ko abichuu🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
PM Abiy = work
Diaspora Activists = talk
Our Prime Minister Dr Abiye Ahmed a great leader we Ethiopian very proud to have a leader like you❤❤love ❤❤love ❤❤
I think Tayitu Hotel needs a renovation considering its historical significance, thoughts?
Gog. Bless ❤❤🎉❤🎉❤😘🥰❤️❤️
God with you!!
Prime Minister doctor Abiye Ahmed your dream will come true. May the Lord bless you and our country Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopian❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
You a hero a strong hero whow the lion can carry the world's shoulders
Thank you
Abichu king
Great keep it up!
ባካቹ የሁለቱንምፆታእግርኳሱንለግለሰቦችናለባለሀብቶችስጡልንናእግርኳሱምይደግ፤ፍይናንሱምበርሀብአረንቋለወደቁእናቶቻችንይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Love it❤❤❤❤❤
Thank you for the work. Please let’s be so committed for agriculture too which will resolve the vicious circle of so many problems that we see in our country.
Good Job🙏
በጣም ያምራል
እባካቹ ዳቦ ቤቶች ጀሶ ቀይጠው ዳቦ ጋግሮ በጠራራ ፀሐይ እየሸጡ ህዝቡ የጨጓራ በሽተኛ እየሆነ ነው።በተለይ በአዳማ ከተማ በቅርቡ እንደ አሸን በብዛት የተከፈቱ ዳቦ ቤቶች ይህን እያደረጉ ነው።ለሰው ጤንነት የምትጨነቁ ከሆነ ዳቦ ቤቶቹን የማያዳግም እና ለሌላው ትምህርት በሚሰጥ አኳያ ይቀጡልን ይህን ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አድርሱልን።በቤታችን ጋግረን እንዳንበላ አከራዮቻችን መብራትም ሆነ እንጨት እንዳንጠቀም ከልክለውናል።በአዳማ ከተማ ነጋዴው ስግብግባምን እና ራስ ወዳድ ነው
Well com too Congratulations 🎊 👏🏻 💐 🥳 🙌 Ethiopia Everything ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን ልበል ምንም እናባ ኮለል ከአይኔ ብቻ
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
አብይ የተለየህ መሪ ነህ !እንደ አንተ አይነት በአፍሪካ ውስጥም እስካሁን ፈጽሞ አል ተፈጠረም የክፍለ ዘመኑ የብሩህ አእምሮ ባለቤት መሆንህ እንመሰክ ራለን። እግዚአብሔር
ይባርክህ እድሜ ጤና
ይስጥህ።
Looks symbolic for PP logo
Abyichuu the Lion!!!
I don't have no doubt as why some hate our PM. It's because they cannot do the works he achieved. Their heart bites of embarrassment. We can't help them. Only few positive will follow him.
የኔ ሃሳብ ከጥላቻ ጋር ግንኙነት የለውም።
ይህ ታሪካዊ ቦታ ታድሶ እንደ ሚዩዚየም ሲጎበኝ ለጎብኚዎቹ እና ለቀጣዩ ትውልድ ስለ አባ ጅፋር እና በወቅቱ ያስተዳድሩት ስለነበረው ግዛታቸው ሊሰጠን የሚገባ ብዙ ነገር አለ። ለምሳሌ ያህል ጠ/ሚሩ በ8:50-9:00 ላይ እንደገለጹት የአባ ጅፋር ግዛት ትልቁ የምጣኔ ሃብት ምንጭ ንግድ እንደነበረ ገልጸው ሲዘረዝሩ ምን፣ ምን ይሸጡ እንደነበረ ጠቅሰው ነበረ።
ታሪክ ማለት የበጎ ክስተቶች ዘገባ ብቻ ሳይሆን በጎ ያልሆኑትንም ክስተቶች ሳይሸሽግ በተለይም ደግሞ መጪው ተውልድ ጎዶሎ እና የተሸረፈ እይታ እንዳይኖረው ታሪኩ፣ ሚዩዚየሙ ወይም ኤግዚቢቱ መላ የታሪኩን ጭብጥ በአግባቡ ማቅረብ መቻል አለበት።
ስለሆነም የአባ ጅፋር መልካም ስራዎች እንደተጠበቁ ሆነው, ከዋነኛ የምጣኔ ሃብት ምንጮቻቸው አንዱ (ምናልባትም ትልቁ) የባርያ ንግድ (slave-trading) እንደነበረ ሊነገር ይገባል። እንደውም (የታሪኩ አካል ስለሆነ) የአባ ጅፋር ድርጊት በወቅቱ አገሪቷን ይመሩ የነበሩት አጼ ምኒልክ ያወጡትን
"ባርያ አትፈንግል! አትሽጥ!" የሚለውን አዋጅ የተላለፈ ስለነበረ በዚህ ድርጊታቸው ምክንያት ታስረው እንደነበረ ሳይሸፋፍኑ መንገር ይገባል ብዬ አምናለሁ።
Just my 2¢ worth.
My points below, do not have anything to do with “the hate” you referenced in your comment. Please read to the end before you say, or write anything.
ይህ ታሪካዊ ቦታ ታድሶ እንደ ሚዩዚየም ሲጎበኝ ለጎብኚዎቹ እና ለቀጣዩ ትውልድ ስለ አባ ጅፋር እና በወቅቱ ያስተዳድሩት ስለነበረው ግዛታቸው ሊሰጠን የሚገባ ብዙ ነገር አለ። ለምሳሌ ያህል ጠ/ሚሩ በ8:50-9:00 ላይ እንደገለጹት የአባ ጅፋር ግዛት ትልቁ የምጣኔ ሃብት ምንጭ ንግድ እንደነበረ ገልጸው ሲዘረዝሩ ምን፣ ምን ይሸጡ እንደነበረ ጠቅሰው ነበረ።
ታሪክ ማለት የበጎ ክስተቶች ዘገባ ብቻ ሳይሆን በጎ ያልሆኑትንም ክስተቶች ሳይሸሽግ በተለይም ደግሞ መጪው ትውልድ ጎዶሎ እና የተሸረፈ እይታ እንዳይኖረው ታሪኩ፣ ሚዩዚየሙ ወይም ኤግዚቢቱ መላ የታሪኩን ጭብጥ በአግባቡ ማቅረብ መቻል አለበት።
ስለሆነም የአባ ጅፋር መልካም ስራዎች እንደተጠበቁ ሆነው, ከዋነኛ የምጣኔ ሃብት ምንጮቻቸው አንዱ (ምናልባትም ትልቁ) የባርያ ንግድ (slave-trading) እንደነበረ ሊነገር ይገባል። እንደውም (የታሪኩ አካል ስለሆነ) የአባ ጅፋር ድርጊት በወቅቱ አገሪቷን ይመሩ የነበሩት አጼ ምኒልክ ያወጡትን
"ባርያ አትፈንግል! አትሽጥ!" የሚለውን አዋጅ የተላለፈ ስለነበረ በዚህ ድርጊታቸው ምክንያት ታስረው እንደነበረ ሳይሸፋፍኑ መንገር ይገባል ብዬ አምናለሁ።
Just my 2¢ worth.
ጥሩ ግን ፏፏቴ ከመስራት ለጅማ ህዝብ የዕንጨት መሠንጠቂያ ቡና ማጠቢያና ማቀነባበሪያ እንዲሁም የፍራፍሬ ማቀነባበሪያ ቢሠራ ይበልጥ የኢኮኖሚ እምርታ ነው
This is quite GREAT to see. I truly appreciate such visionary projects and is one of the reasons I work hard on my everyday tasks. That should, in addition to others, bring the opportunity of internal travel expriences. I would love to live and work in the wonders of Ethiopia and its inhabitants. Small pockets left us confounded. It pays money to travel. Any small or big projects can help moving us in that direction with the intention of improving people's experience of the changes the PM sees.
Although the PM's comment on some US states being built by African Americans is not clear to me. Weren't those black Americans, called 'slaves' and were treated so? Why was that example useful here?
I'm always impressed by the speed of project executions and technology adoptions of the government, with PM Abiy embracing quick change widely.
❤❤❤❤
ከመደመም በቀር ምንም ማድረግ አይቻልም።
bertu meleka new
እስቲ ሆሳዕናንም አሳምሩልን