አገልጋዮች በሁለቱም የተሳሉ ሰይፎች መሆን አለባቸው| የዘማሪው አስገራሚ ገጠመኞች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 36

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 16 днів тому

    እልልልል.............❤ዝማሬ መእክ የ አሠማልን እንዳናተ የአሉትን አገልጋዮችን ፈጣሪ የአብዛልን 🙏😍

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 16 днів тому

    አቤት የአምላክ ሚካኤል ሥራው ድንቅ ነው ❤ የዬካው ሚካኤል ለወዳጁ❤ ዝማሬ መላእክትን የአሠማልን 🙏😍

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 28 днів тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 27 днів тому

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 27 днів тому

    መምህራችን እንወድሀለን እናከብርሀልን የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች አስደሳች ናቸው በርታ!

  • @marteyateshome7827
    @marteyateshome7827 28 днів тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @assegedumebrate7083
    @assegedumebrate7083 28 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከምወደዉ መዝሙር ዉስጥ ስለዘመርክልን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 28 днів тому

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን የምወደውን ዘማሪ ስላቀረብክልን ደስ የሚያሰኝ ጥሩ ነው

  • @belachewdemeke1594
    @belachewdemeke1594 17 днів тому

    መምህር፡ ደረጀ፡ ዘወይንዬ፡ መልካም፡ አድርገሃል፡ ሚዲያ፡ መክፈትህ፡ እጅግ፡ በጣም፡ ጥሩ፡ ነው፡፡
    በርታ!
    ኃ,/ል

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 27 днів тому

    የድምፅ ጥራት የለውም በጣም የምወደው ዘማሪ ፍቃዱ አድናቂ ነኝ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ

  • @endashawbereda1127
    @endashawbereda1127 27 днів тому

    መምህራችን ደረጄ ነጋሽ ዘ ወይንዬ የምናከብርህ ለኦርቶዶክስ እምነትህ ለቤተክርስቲያን ዋጋ የምትከፍል ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዛብሄር ይባርክ እያልኩ በቀጣይ ፕሮግራምህ ሊቀ መዘምራን ቴዮድሮስ ዮሴፍን እና የኔታ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁን ብትጋብዝልን ደስ ይለናል ሁላችሁንም እግዛብሄር ይጠብቅልን የቤተክርስቲያን እንቁዎች ናችሁ

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 28 днів тому

    ዝማሬ መልክት ያሰማልኝ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abbanahusenay
    @abbanahusenay 21 день тому

    መምህር ደረጀ ነጋሽ ዘወይንዬ !
    ጠንከር / ፪ / ይበሉና ቅ ድ ስ ት ቤ ተ ክርስቲያናችን በቀድሞዋ ከፍታ ማማ ላይ ትቀመጥልን እባክዎት !

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 28 днів тому

    Egziabher yimesgen enquan beselam metachu bertu fetari yirdachu

  • @girmatadesse6716
    @girmatadesse6716 28 днів тому +4

    በርቱ የብዞዎች ዝምታ ነዉ እያጠፋን ያለዉ በተለይ የኦርቶዶክሳዊን ንስሀ ባለመግባታችን

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 16 днів тому

    እውነት ብለሐል መምህር❤ ሌሎች ተዋቂዎችን መአክበር "እራስን መአክበር"ነውና ❤😍

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 16 днів тому

    ውነት ነው እኛን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች በቅዱሳን ላይ የአለን እምነትና ክብር እጅግ በጣም የበዛ ነው በተለይ እናቶች 😍

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 16 днів тому

    Amen Amen Amen!!!

  • @hypoth788
    @hypoth788 28 днів тому +1

    እልል በሉ በአንድነት ዘምሩ አመስግኑ ለክብሩም ዘምሩለት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም በሉ። ዋው ያ ጊዜ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @hannatekle6898
    @hannatekle6898 27 днів тому

    This guy he's the best I like him God bless him

  • @Embete-
    @Embete- 28 днів тому +2

    ሰላም ለዚህ ቤት። ዘወይንዬ በርታ ጥሩ ጥሩ ነገር ቶሎ ቶሎ ስራ በብዙ ሰዎች ዘንድ ቶሌ ፔጁ አዳማጭ ኖሮት እንዲደመጥ

  • @kdistteshome2292
    @kdistteshome2292 27 днів тому

    በጣምየድምፅችግርአለ

  • @hannatekle6898
    @hannatekle6898 27 днів тому

    He is the fastest I like hem

  • @hannatekle6898
    @hannatekle6898 27 днів тому

    Who is the best the best the best

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 28 днів тому +1

    ላይክ ሼር ሼር ላይክ ❤እያደረግን ወገኖች ❤❤❤

  • @eyarusesayas3928
    @eyarusesayas3928 21 день тому

    🙏🏾

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 25 днів тому

    💚💛❤️

  • @binyamgirma2498
    @binyamgirma2498 28 днів тому

    መሞጋገሱ ቀርቶ ለምን ለነፍስ የሚጠቅም ነገር አትሰሩም ዉዳሴዉ ራሱ በግዜዉ ይገለጣል እባካችሁ የቀደሙት አባቶቻችንን እዩ

  • @abugida794
    @abugida794 27 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደት ናችሁ

  • @menbershibru
    @menbershibru 28 днів тому

    ሕግዚአብሔርን አመሰግኑ መዝሙር መልካም ነውና መዝ:147ቁጥር1 መምህር በቅድሚያ ተወዳጁን ዘማረን ሰላቀረቡልን እኔ በራሴ በኩል ደጅሸ ላይ ቆሜ አረጠራሻለው የሚለው መዝሙር ውሰጤን ይረብሸኘልበተለየ መልኩ ግን ሁሉ መዝሙሩ ከዕንባ ጋር ነው የማዳምጠው ለረዠም ጌዜ ከፀይን ጠፈቱብኘል ዛሬ ላይ ሰላቀረቡልን ከልብ አመሰገንኩኝ በዚህ ሂደት ዘማሪ ይልማን እባኩትን በቅርብ ገተገኙ ቢያቀርቡልን በአክብሩት እጠይቁታለው ድምፅ ጥራት የለውም ቢሰተካከል ?

  • @Teddy_AB
    @Teddy_AB 28 днів тому +1

    የድምጽ ችግር ይስተካከል

  • @hilemichaelaa5971
    @hilemichaelaa5971 27 днів тому

    Very interesting program.
    Memeher dereje can you do some documentary about the late diacon Tesfaye Edo and the late diacon Megerssa please?
    May be thire family need some help in this danger time.
    Thanks.

  • @melaklove941
    @melaklove941 27 днів тому

    ሰላም እንዴት ናችሁ ያንተን ፕሮግራሞች በደንብ መከታተል እንፈልጋለን ግን ይሄም ቪዲዮ የድምፅ ጥራት ችግር አለው እስቲ እየው ዘወይንየ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 26 днів тому

    ለምሆኑ የት ቦታነው መድሀኒያለም በሁለት በኩል ይተሳለ ሰው ለሀዋርያነት ጠራ ወይስ ሀዋርያት ያንን ስብኩ አደረጉ ???

  • @caretoall8805
    @caretoall8805 28 днів тому

    ድምፅ ችግር አለ።

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 28 днів тому +1

    ድምጽ አስተካክሉ