የፅጌን እህት ደብቀን እነ ፅጌን አሳበድናት😂🙆🏻‍♀️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 694

  • @AsuAsrat
    @AsuAsrat Місяць тому +50

    አሜን ግን ለምን ebs tv ልጆች ምን ይላሉ ላይ አትቀርብም ሚስማማ 🖐️🖐️🖐️🙌🙌

    • @SosunaKasa
      @SosunaKasa 28 днів тому +1

      @@AsuAsrat በጣም ለምን አታቀርቢአትም ፅጌ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +330

    😂😂😂😂😂😂ልጁታ ያታማቻቹ ብቻ ለይክ😊😊🎉❤❤😂

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw Місяць тому +13

      በሳቅ ገደለችኝ😂

    • @ማርማርማር-ዐ7ቘ
      @ማርማርማር-ዐ7ቘ Місяць тому +2

      😂😂😂😂

    • @Abdullah-p8i
      @Abdullah-p8i Місяць тому +1

      😂😂።።ዪ​@@AlAlmas-xf6vw

    • @Hay-bv4dp
      @Hay-bv4dp Місяць тому +1

      የልጂ ነገር ይጠናብኛል 😂😂😂

    • @Hay-bv4dp
      @Hay-bv4dp Місяць тому +1

      @ትርንጎአበበ-b8i ደምሬሻለሁ ትዝ አስባለይኝ የሠዉልጂ ለመሣም መደር እሮጥነበር እፍፍ😢❤❤❤❤

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Місяць тому +15

    ዳኒን ከዬትም ፈልጉና ፕራንክ አድርጉት😂😂😂
    ድምፃችን ይሰማ 👍👍

  • @Uhgh-r4r
    @Uhgh-r4r Місяць тому +65

    የሰዉ ቤት ምርር ትክት ያላችሁ አህት ወድሞቸ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ😢😢❤❤❤❤

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ Місяць тому +18

    አረ በማሪያም ተውኝ እባካችሁ አላለችም ወየው ስታምር ደግሞ😂😂😂😂

  • @Kuluzemedasbuscribe
    @Kuluzemedasbuscribe 28 днів тому +16

    የኔ ቆንጆ ዋውው ጎበዝ እራሽን ጠበቅሽ ከነሱን እሷናት ፕራንክኩን የሰራችሁ እንዳወጡ እንዳሸፍኑን ይንህ አልፈልግም እያለች በአውነት ጎበዝና ልጅቷ በጣም ወድኳት🥰😁😁😁

  • @ChxGux
    @ChxGux Місяць тому +10

    ኧረ በማርያም ተዉኝ አላለችም አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔእናት ነፍሳችሁ አይማርም ስታሳዝን😂😂😂😂

  • @hm3674
    @hm3674 29 днів тому +15

    ለህፃኗ ሥጦታ ይገዛላት የምትሉ በላይክ

  • @AnisaaMohammed
    @AnisaaMohammed Місяць тому +9

    ህፃኗ ግን ትበልጣችዋለች she so smart OMG😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AsterFekata
    @AsterFekata Місяць тому +7

    የኔ ጣፋጭ የፅጌ እህት በትሆን ነበረ የምገርማኝ ❤❤❤❤

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia Місяць тому +8

    እረ በማርያም ተውኝ እባካችሁ አለች የኔ ጣፍጭ❤❤❤

    • @CvhHk
      @CvhHk Місяць тому

      😂😂😂😂

  • @sarojamohamed8878
    @sarojamohamed8878 Місяць тому +6

    በእውነት ጩጬዋ በጣም ጎበዝ ናት እድግ በይ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @Ema-pf2lw
    @Ema-pf2lw Місяць тому +22

    እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Місяць тому +7

    የልጅታ አክትፍነት እመቤት ታሳዴግሽ ፅግዬ አይዞሽ😂😂😂😂

  • @YoniYige
    @YoniYige Місяць тому +8

    ewyyyy yene enat😂😂esti kesuaga lelam prank enfelgalen mtlu be like asayugn😍😍

  • @Sadiya-x4o
    @Sadiya-x4o 29 днів тому +11

    ህፀኗው ቅመም ነት መቼስ የፅጌ እህት አይደለችም ❤❤🎉🎉

  • @yanatanenat
    @yanatanenat Місяць тому +8

    እረ በማርያም ተውኝ አላለችም😂😂 ወይ ትንሿ ፅጌ

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ Місяць тому +6

    የኔ ማር ስታምር ያሳድግሽ ❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂😂😂😂

  • @ayalneshketema865
    @ayalneshketema865 Місяць тому +7

    ማርቲ የሚይዝናና ፕራንክ ነው ህፃኗ ግን በጣም ቆንጃ እና ብልጥ ነች ከሁላችሁም የተለየው ባለ ኮፍይው ሰውዬ ምን ሆኖ ነው ቢይንስ ከተቀመጠበት እንኳን አልተነሳም ሌሎቹ ደንግጠው ሲፈልጓት

  • @Rozy908
    @Rozy908 Місяць тому +7

    ልጅቱ ግን እንደ ፅጌ ቀልቃላ ቀበጥ ነገር ነች😅❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Місяць тому +6

    ስታምር ደግሞ ቀጭ ፀጌን ጩጨዋ እድግ በይ

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 Місяць тому +7

    አይ ማርቲ ማርታ ፕራንክ ከሰራች ቤቱን ሁሉ ነው ምትበጠብጠው ተሳካቷል ማርቲ 😂😂😂😂❤❤ ጩጬዋ ደሞ የዋንጫ ነች 👶👶👶👶👶👶

  • @salamasalama1266
    @salamasalama1266 29 днів тому +6

    ስታምር ልጅትዋ እመብርሃን ታሳድግሽ ❤❤❤❤❤

  • @Zewditu123
    @Zewditu123 Місяць тому +7

    ረበማርያም ተውኝ😹😹😹😂😂በሳቅ ህፃኗ😂

  • @KjgftBmmbzuzumulu
    @KjgftBmmbzuzumulu 29 днів тому +5

    እረ በማሪያም ተውኝ እባካችሁ አላለችም የኔ ጣፋጪ😂😂❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Місяць тому +5

    ልጅ መሆን እዴት ደስ እደሚል የኔ ማር ስታምር 😂😂

  • @geni_19
    @geni_19 28 днів тому +11

    ልጅቷ ግን ምስጥ ናት😂😂ብልጠቷ😂የዛሬ ልጆች😂😂😂

  • @የቆንጆዎችአፍቃሪ
    @የቆንጆዎችአፍቃሪ Місяць тому +7

    አንደኛ ነኝ ብየ ልቀደድ ነበር73ሰዎች ቀድመዉኛል😮😂😂😂

  • @sinduTube-jtqv19
    @sinduTube-jtqv19 Місяць тому +5

    የኔ ማር ስታምር ቅመም የሆነች ልጅ❤❤

  • @ኤደን-b8x
    @ኤደን-b8x Місяць тому +3

    ዋው ፅጌ ታድለሽ ከህትና ከወድሞችሽጋ በመኖርሽ🥰🥰

  • @ሉባባ-ፐ2ጠ
    @ሉባባ-ፐ2ጠ 27 днів тому +5

    ልጂቷ ቅመም ናት😂😂😂የኔውድ😘😘

  • @HayimanotZebene
    @HayimanotZebene 26 днів тому +7

    ተመካክረው እንደሆነ ያስታውቃል ልጅ ጠፍታ እየተከተሉ ካሜራ መቅረፅ ተነቃባችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @zainazaina7032
      @zainazaina7032 25 днів тому +1

      እኔ ራሱ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 Місяць тому +11

    አረ በማርያም ተውኝ አላለችም ሚሲኪን❤😅

  • @tmd2310
    @tmd2310 Місяць тому +3

    የኔ ውድ እድግ በይልኝ ጣፋጭጭጭ😂😂❤❤❤❤❤

  • @kadimaku4362
    @kadimaku4362 27 днів тому +8

    እንደኔልጅቷ ያሳቀችው እሰኪ በላይክ አሳዩኝ😂😂😂

  • @sammerasamera1781
    @sammerasamera1781 Місяць тому +6

    አረበማርያም ተውኝ እባካች አለች የኔጣፍጭ እፍፍፍፍፍ😂😂😂😂

  • @hayatHiwe
    @hayatHiwe Місяць тому +4

    የኔ ፍቅር ስታምረ ትንሽዋ ፅጉ❤

  • @RoseGerma
    @RoseGerma 29 днів тому +5

    😂❤ፈጣሪ ሆይ ቁጭ ፅጌን አክቷ ጭምር አይ አሜንዬ የኔ ቆንጆ እድግ በይ

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    የምር ዘረ ቆጆ ናቸው የፅጌ እህቶቿ ወድሟ የምር ቆጆ ናቸው 😅😅😅 ፅጌ አባ ገነን ነች ኡኡኡ ይመቻችሁ ባሴ ማርቲ 😅😅😅😅😅

  • @TMO-c6d
    @TMO-c6d Місяць тому +4

    ፅጌን ቁጭ እኮ ናት ሚጣ❤❤❤❤ልጄናት ብትልም ትታመናለች

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Місяць тому +6

    ህፃኗን ሁሌ አምጡልን የኔ ቅመም

  • @HayuLove-f6c
    @HayuLove-f6c 27 днів тому +5

    እውነትም ቢሆን ግን አስበልተዋታል መርፌ እሚፈልጉ እኮ ነው እሚመስሉት በፈጣሪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mekdi-k4j
    @Mekdi-k4j 29 днів тому +18

    የፅጌ አለባበስ በዚሁ ይቀጥል የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 Місяць тому +6

    ዳኒ ስለሌላ አልደመቃችሁም ዳኒ ድምቀታችሁ ነው 😣ዳኒ ጨዋታውም ከልዱም ደስ ነው የሚለኝ😅😊

  • @MeskeremBelete-b2g
    @MeskeremBelete-b2g 29 днів тому +3

    ውይይ ይኔ ቆንጆ ስታምር ቁጭ ፅጌን የኔ ፍቅር❤
    😢

  • @BurthukalBurthu
    @BurthukalBurthu Місяць тому +5

    😂😂😂😂አር በማሬያም ተዉኝ ባካቹ😂😂😂

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 Місяць тому +5

    እረ በማርያም ተውኝ እቤካቹ😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @abuahmed6265
    @abuahmed6265 29 днів тому +3

    ህፅኑ ጎበዝ ናት የኔ ቆንጅ. አታለለም ❤❤❤❤

  • @uae5311
    @uae5311 Місяць тому +7

    እኔ ደስ የሚለኝ ፂጌና ዳኒ አብረው ሲሰሩ ነው

    • @yeshiDejena
      @yeshiDejena Місяць тому +1

      እኔምሱሴነው

    • @ሮያል
      @ሮያል Місяць тому +1

      እኔም ❤❤

  • @LehulumGezaalewu
    @LehulumGezaalewu Місяць тому +3

    ትንሽየዋ ፀጌ😂😂😂❤ እድግ በይ❤

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ Місяць тому +2

    እንደው ማሪያምን የፅጌን እህት ስወዳት ትንሿን ስታምር ሁሌም አምጧት ❤❤❤

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 Місяць тому +2

    የ አሚን ጭፈራ ደስ የሚለው ማ ነው የ ጎደረው 😆♥️🎉😘

  • @selambirhanu-ky7gs
    @selambirhanu-ky7gs Місяць тому +8

    እረ በማሪያም ተውኝ ባካቹ አላለችም የኔ ቆንጆ❤

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም Місяць тому +4

    የኔ እናተ አላህ ያሳድግሽ

  • @AlmaZRaya
    @AlmaZRaya Місяць тому +4

    እዉይ የኔ ዉዴ እናንተ አረ በማርያም ተዉኝ እቤካቹ😚😚❤❤

  • @ጋልውቅሮ
    @ጋልውቅሮ Місяць тому +1

    አረ ሞትኩኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ውይይ ማርትዬ ኮ ዋውውውው ትችይበታለሽ በርቺ እህቴ❤❤❤❤

  • @ጋልውቅሮ
    @ጋልውቅሮ 29 днів тому +6

    ስጦታ ይገዣላት ለልጅትዋ ማርትዬ❤❤❤❤❤ so ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 29 днів тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @Mimilove-c4k
    @Mimilove-c4k Місяць тому +4

    ጩጪዋ ግን ደሥ ሥትል😂😂😂😂

  • @Seadaahmedsiraj
    @Seadaahmedsiraj Місяць тому +3

    😂😂የኔቆንጆ ቆምሳጥኑንሲከፍት እንደ አለችደንግጣ😅

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Місяць тому +5

    አረአረጓደ ለባሿ ሁለተኛዉ ፅጌ ቁርጥ👌👌👌

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 29 днів тому +6

    ካሜራ ይዞ ልጅ ጠፋ አይከብድም😅 ለማንኛውም ልጅቷ ተመቸችኝ

  • @shamsshams5050
    @shamsshams5050 Місяць тому +2

    የኔ እናት አረተዉኝ በማርያማቹሁ ኣላለችም የኔ ጠፍጭ እፉ❤❤❤❤

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Місяць тому +5

    ተዎኝ ባካቹ አላለችም 😂😂😂

  • @NaemhHbas
    @NaemhHbas 29 днів тому +3

    ልጅቱ በሳቅ ገደለችኝ እንደ እንደ አለች የኔማር

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg 28 днів тому +6

    የኔ ቅመም ለቅሶዎም ሳቅዋም እዛው😂

  • @የድግልጅነኝየደሞ
    @የድግልጅነኝየደሞ Місяць тому +5

    በማርያም አላልችም የኔማር😂😂

  • @HayatMehamed-ms2wv
    @HayatMehamed-ms2wv 29 днів тому +6

    እደእደ የምተለውነገረስ😂😂😂😂😂

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 27 днів тому +5

    የማይመስልነገር😂😂😂😂😂ካሜራ እያዩ

  • @iloveyou-v3m
    @iloveyou-v3m 29 днів тому +4

    ሚጣ ስታምር የኔ ቆንጆ

  • @AlewuyaMohammedbutajra
    @AlewuyaMohammedbutajra Місяць тому +3

    ኧረ 😂😂 በሳቅ ልጅቷ ❤❤❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Місяць тому +1

    ሁሌምየማርቲአይዲያ ያበደነው የምይመቻች ህፃኖደሞቅመምናትአይገልፀውም❤❤❤❤

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ

    ልጂቷ ስታምር ሁለተኘዋ ፅጌ

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp Місяць тому +2

    ካይን ይጠብቅሺ ፈጣሪ ያሣድግሺ ቅመም❤🍫🍫🍫

  • @MarelaNEWAYMarela
    @MarelaNEWAYMarela Місяць тому +5

    ሕፅኖ ኮፒ ፅጌን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ytub8615
    @ytub8615 29 днів тому +2

    ዋውው እራስዋ ቁርጥ ፅጌ
    ጉድ ሰው ክብ ይሆናል እንዴ

  • @TgTg-l1m
    @TgTg-l1m 21 день тому +1

    የኔ ቆጆ ስታምር ልጅቷ መድሀኒዓለም ያሳድግሽ ❤❤

  • @FunnyAnteater-gv2yy
    @FunnyAnteater-gv2yy 29 днів тому +5

    አረ. በመርየሚ ተውኝ አለለችሚ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Seadi_seadi
    @Seadi_seadi 29 днів тому +3

    ማርቲ ስስቂ በጣም ደስ ትኛለሽ ወላሂ

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm Місяць тому +1

    ወይኔ ትንሾ ፅጌ ኮፒ ናት እኮ ስታምር ደግሞ ወይኔ እዴት እዳሳቀችኝ😂😂😂እዴውም ሁሌም አጡልን🙈

  • @ጋልውቅሮ
    @ጋልውቅሮ Місяць тому +1

    ዋውውውው ማርቲ ተሎ ተሎ ብትሰሪ የት ትደርሻለሽ እናም ስሪ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ የኔዋ ልእልት❤❤❤❤❤❤

  • @ستيتل
    @ستيتل 29 днів тому +3

    የፃጌ ወድም አለባበሱ ሲያምር

    • @Zehara9
      @Zehara9 29 днів тому

      እህት ደምሪኝ

  • @etheth8142
    @etheth8142 29 днів тому +3

    እረ በማርያም ተውኚ አለይ የኔ ማሬ❤❤❤❤

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 29 днів тому +2

    የኔ ጣፋጭ ስታምሪ እህቷን መሳይ

  • @RfgSfr
    @RfgSfr 29 днів тому +2

    የሄ ሁሉ ህዝብ ለአሜን ፊለጋ ነዉ😂😂😂😂😂 የኔ ማር እኔ በልጂነቴ ትመስላለች ፊጥነቷ❤❤❤❤❤

  • @Tzuyoutubeትዙ
    @Tzuyoutubeትዙ Місяць тому +4

    እረ ጭጮዋ ተመቸችኝ 😂😂😂

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Місяць тому +3

    ፀጌ እህት እና ወንድሞች ሢያምሩ ዴሞ አብርው ታላቅ ግን እታናሽ ላይ መጮህ ልምድ

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ከ6በ 29 днів тому +3

    ብቻዬን ስሆን እፈራለሁ አለች የኔ ማር❤😂

  • @Mary-rb4rl
    @Mary-rb4rl 23 дні тому +3

    የኔቆጆ ፈጣሬ ያሳድግሽ ስወዳት❤❤❤

  • @FiriHadad
    @FiriHadad 28 днів тому +5

    ወይኔ መማሳሰል ትንሹዋ ልጅ ለፅጌ

  • @iself4977
    @iself4977 29 днів тому +3

    የኔ ማር እድግ በይ ስታምር❤

  • @እራሔልየድግልጅ
    @እራሔልየድግልጅ Місяць тому +2

    ዘመደ ጎደሬው ይላታል በባዶው አሥነካችው የኔማር😂😂

  • @راحةالقلب-ي4ف
    @راحةالقلب-ي4ف 28 днів тому +10

    የምር ትንሿ ፅጌ

  • @Serkወሎ
    @Serkወሎ 29 днів тому +3

    ወይኔ ሕፃኗ😂አሰቃያችሗት❤ ደግሞ ስታምር❤

  • @ألحمدلالح
    @ألحمدلالح Місяць тому +4

    እውይ ስታምር 😍😍😍😍😁

  • @gedu8644
    @gedu8644 29 днів тому +4

    ሚጣዬ ጣፋጭ❤😊

  • @የኩታበሯነኝመዲ
    @የኩታበሯነኝመዲ 29 днів тому +4

    እርበማሪያም ተውኝ እባካችሁ😂😂😂😂

  • @SemiraEthiopian
    @SemiraEthiopian 27 днів тому +4

    ወይኔ ልጅቱ በስቅ ሞኩ 😂😂😂😂😂😂

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ Місяць тому +17

    የፅጌ እህት አይደለች ደግሞ እሷን ቁጭ ናት መልኳ😂😂😂😂

    • @lenaZaza-l9b
      @lenaZaza-l9b Місяць тому

      😂😂😂👍🏻👍🏻

    • @ArgawitTewed
      @ArgawitTewed Місяць тому

      Licjwa nait😂😂

    • @RahamaQtr
      @RahamaQtr Місяць тому

      እህት አይመሳሳልም እንዴ

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 25 днів тому +2

    ወይ ልጅቷ ልክ ክንደፅጌ ነው ምያረጋት😂😂😂❤❤❤

  • @Helen-e3i
    @Helen-e3i Місяць тому +2

    እውይ የኔ ቆንጆ ስታምር 🥰🥰