Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዝናብ እና ፀሐይ የተፈራረቀብትን ቀለም ነው የምንፈልገው አሉ ጉድ በል ጎንደር
ተመስጌን ነው ፈታ ዴሊ ዛሬ ትክክል ለኛ ዜና አነበበ
ክቡር ጠቅላይሚኒስቴሩን ከልብ እናመሰግናለን
መነው እነ ፔጤ በጣም አሽቃበጣቾሁ ኤጭ ወደዛ አሁን አበዛችሁት
መልሱ ደሞ ቀላል ነው አራት አመት ጠብቁ ዝናብ እና ፀሐይ እስኪፈራረቅበት
ትክክል ስው ግን አብዷል ይህ በጊዜ ሂደት ይስተካከላል ግን ፀብ ለመጫር ምክንያት ይበዛል ስራ ላይ ግን ምንም የለንም😅😅😅😅😅
@@ayenelhussen8113 France ena Rome yalu enkuan nech nachew sijemr dingay kelm nw bicha yenbrw koshashaw nw. Sewu lemn awaraw tenesa eyale eyabede nw😅
ይህ መሠረታዊ የሆነ ትንተና ነውፍቱነ ዕረድኤትነት አለው«መነሻውን ሳይለቅ ጥርሳችንን ነክሰን የሠራንበት ነው፣ የቀደመ መልኩ በጊዜ ብዛት ይመጣል ሲሉ የነበረው ገጽታ በጊዜ ሂደት ይመለሳል » ሲሉ አንጋፋው አርክቴክት ፋሲል ጊዮርጊስ የተናገሩትን ሚዛን የሚደፋ ሆኖ አግኝቼዋለሁኝ::
ከሰሜን መቼም ቢሆን ውሃ ቀጠነ አይቀርም
ታሪካችን አበላሹት😊😊😊
ቀለም የሚባል ነገር የለም ለምን ያረጀ ኖራ አልሆነም ካልሆነ በስተቀር
የቅናትና የምቀኝነት መንፈስ ድህ ነትን ያጭራል ግን ቆም ብሎ ማስብ ይጠይቃል የንዴት አመራር መልካም አይሆንም እባካችሁ እባካችሁ ቅን እናስብ
Great job! The renovation of the historical building is a complex science, and Architect Fasil is an incredibly talented and highly qualified professional.
አብሮ አደረሰን😊😊😊
ጎንደር አሁን ነው ያማረችው እስኪ መንግስታችን እግዚአብሔር ይስጥህ ብሉት እረ ስው ግን መርዝ ነው ምስጋና የለም በቃ እህህህ አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ስራህን ስራ ጠላት ይጫጫ❤❤❤
አቺ ዘንዶ የሰዉ ደም መጠጣት ያደግሽበት ነዉ በሪቻ ሀይማኖት ላደገ የሰዉ ሞት እኮ ደስታዉ ነዉ ፈጣሪ ዘርሽን ያጥፋዉ
"የቀለሙ ውዝግብ" የጠላትና የቅናት ወሬ ነውና ይህን ያክል መጋነን የለበትም!
ፋሲል አምሮበታል❤❤❤
እውነት ለመናገር ድባቡን አጥፍቶታል የዘመኑ መሪ ተብዬ በብልጭልጭ ተሞልቷልይኤ ታሪክ ነው ታሪኩን ያቀለለ ነው ጅምላይትምን ይሰራለታል
💚💛❤️
ፋሲል አማረበት !!!
እግዚአብሔር ይመሥገን እኔ በጣም ደስ በሎኛል
Yamral Gen the color makes it look like a mosque. Anyway melkam sira new
ሁለት በርሜል ቢኖረንና አንዱን ውሃ ሞልተን ሁለቱንም ብናከባልል ከሁለቱ የትኛው ከፍተኛ ድምፅ እንደሚያሰማ መገመት የሚቸግር አይመስለኝም:: ወደድንም ጠላን ዶክተር አቢይ ሃሳብ ከማመንጨት ባለፈ መፅሃፍ ፅፈው ሽያጩ ለእድሳቱ እንዲውል አድርገዋስ:: የት እንደነበሩና ሙያዊ ብቃት ይኑራቸ አይኑራቸው የማይታወቁ ግለሰቦች ስራው ሲያበቃ ብቅ ብለው ብንጫጩ ውሃ የለለው ... እንደማለት ስለሆነ ጆሮ መስጠት ተገቢ አይመስለኝም::
Excellent Job Hr. Dr. PM .Abey
ምርጥ እድሳት ነው ፋሲል ባይታደስ በቅርብ ፈርሶ ይወድቅ ነበር አቡቹ ይችላል👏👏👏
It’s sad how ungrateful people we are,thank you dr Abiy 😊
ሰዉ ግን ያመዋል የፋሲለ ደስ ውበቱ እኮ የድሮው ነው ታሪክ ያሁኑ እኮ ውበት ነው ውበት ደሞ ሁሉም ቦታ አለ😢
tks
የማይሰራ ብዙ ያወራል ማን አስታወሰ ይህን በመጀመሪያ እድሜ ለጠቅላይ ሚንስትር ዶከተር አብይ አህመድ አስምሮበታል በጣም
ሰው አምላኪ መንጋ። መስጊድ ስላስመሰለው ነው የሚያምረው? ቀፋፊ ነው የሚመስለው። ታሪክ ቢፈርስ ባይፈርስ አይባልም ቦታው እስከተጠበቀ ድረስ።
በቅሎ አትወለድም የወለደው አትወድም (ወሬኞች አይሠሩ የሚሠራንም የማይወዱ)
ሁሉ ነገር ፡ በባለሙያ አስተያየት ፡ ቢስጥበት ደስ ይለናል፡ ችግሩ እውነተኛ እና ሀቀኛ ሰው ማግኘት ላይ ነው፡ ለማንኛውም ጦርነቱ ባህልን እምነተንም፡ ማጥፋት ሲለሚጨምር ማመን ከባድ ነው።
@@adugnaabebe7306 fasil yamara yebchaw meselk ende 😅
አምሯል ታድሷል!!!!!
ፋሲል አማረበት ታሪክን የሚያድስ እሱ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነዉ ሌላዉማ የሚቃወመዉ ነጮች ባቆሙት አዲስ ሀዉልት ስር ፎቶ እየተነሳ ይዉልና የሀገሩን ቅርስ ግን ያረጀዉን ይናፍቃል እዉነት ለመናገር ሀበሻ የሚለዉን አትስማ ወገኔ ስራህን ቀጥል ህዝብ ከአላማህ አያሳድርህም
ትክክለኛና ትክክለኛ ያልሆነ ብሎ ጎራ ለይቶ መከራከር ጉንጭ አልፋና ትርጉም የለሽ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ዛሬ ላይ ለህዝቡ ጥቅም አልባ ነው! እደሳውን አያስቆም ቀለሙን አያጥበው¡
ብትጠነቀቁ ይሻላል!! የምታሳዩት የኢትዮጵያ ካርታ የአማራን ሕዝብንም ሆነ አብዛኛውን ኢትዮጵያውያን አይወክልም!!!
የሚገርም ህዝብ ሱብሃን አላህ ፓለቲካን ማለት መቃወም የሚመስላቸው ጅዝባ ህዝብ
ፋሲል አማረበት አስታዋሽ መሪ አገኘ አዋዛጋቢ ነገርን የሚያነሡና ፖለቲካዊ ለማድረግ የሚፈልጉ አልተሣካላቸውም ምክንያት ከመታደሡ በፊት የነበረው ቀለም ፀሐይና ውርጭ ዝናብ ተፈራርቆበትና ከእርጅና የተነሣ የተቀየረ ው መልክነው። ታዲያ የመጀመርያው ውበቱ ምንይመስል ነበር ከተባለ አሁን ወደታደሠው ውበት እንደነበርነው ሚዛን የሚደፋው ።
dokro hizeb ayee mehayment
ጓድ/ መንግስቱ ሃይለ ማርያም ያለሁ ነገር ትዝ አለኝ ?ይህ ሕዝብ ወርቅ ፦ ቢያነጥፉለት ፋንድያ ነው ይላል አለ?ስንት መንግሥት ያልስራውን ነው የስራው ?
አብይ ይችላል
የቅረስ ህንፃን መጠገን የጥንት ቀለሙንና ግርማ ሞገስን ግፈፉት ማለት አይደለም። ይሄ ነጭ ቀለም በጣም አደበዘዘው የህነፃውን ታሪክ ሰወረው። ህንፃው አፍ ቢኖረው ኖሮ ከፈለጋችሁ ጠግኑኝ መልኬን ግን አታበላሹብኝ ታሪኬንም አታጥፉብኝ ብሎ ይል ነበር። ወይ ህንፃ አፍ አውጥቶ አለ መናገሩ ከልክ ያለፈ ጎዳየው።
Arfeh tebaber ena abiy ahmeden aseweged .
ሞት ያስወግድህ !
ለምን ?
@@BeNegashti seferk yalwn koshasha sebsibk asogid mejemrya kentu 😂
ፋሲልን ማደስና ሀገርን ለማዘመን መድከም ጥፋት ከሀነ ይወገድ!
ይታደስ ተብሎ አይደለም እንዴ🤔🤔? የምን አሮጌ መናፈቅ ነው?!🤔
Aref new batam amrobtal
እኔ የምለው በእሬቻ ላይ የሚቀቡትን ቅቤ ነው የቀቡት ?
ሳይሆን አይቀርም ጪራሽ ምንም ነውየማያምርው
Fasei amarbte
Do want to make it look like a mosque?Saaaaaaaaaaaaaad !
ቆሻሻ ላይ ተወልዶ ቆሻሻ ላይ ያደገ ሁሌም ቆሻሻ ያልማል ። ምቀኛ ሁላ ጎንደር ለምን አማረበት ነው እንዴ ? በጣም ጥሩ እድሣት ነው ። ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ምርጥ መሪ ታሪክን የሚወድ የሚከባከብ ሀገር የሚገነባ ነው ምቀኞች አርፋችሁ ተቀመጡ
የዘር ጭፍጨፋ ብቻ ሳይሆ የታሪክም ጭፍጨፋ እየተካሄደብን ነው የአረብ ሀብተም ቤት ይመሰላል የአንደ ሃገር ታሪክ አይመሰልም የሞተ ትውልድ አገኘተው ከነመሰረታችን እያጠፉን ነው
ካልጠፋ ከለር ነጭ መቀባት ታሪክ ማጥፋት ነው።
መጥፎ ለምሉት መጥፎ ይሆናል
እንግዴ ከፈለጋችሁ እበት ለቅልቁት ለወሬ የተፈጠረ ህዝብ
ወግድ ሻንቂላ😅😅😅😅😅😅
Betam arif nw yesarut
ክብር ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ
የባሌውን ድሬ ሸኩሴን አስመስለውታል እድሜ ለግራኝ አቢይ አህመድ ።።
Amarebet
ምድረ ኮምፕሌክሳም የፋሲል ግንብ ሲሰራ ነጭ ነበረ ጭቃ ካለበሰ ብሎ መንጫጫት አለ እንዴ?
Next xeqore bolo yeteserawun manquashesh yedenqorowoch tegbar newu
የበፊት ከለሩ ነበር የሚያምረው
ወላሂ አው❤❤❤❤
ወረኛ ድሮም የሚሰራ አይመሰገንም እንደው ምን ይሻለናል
አይይይ ኢትዮጵያኖች ስናጣ ማማረር ስናገኝም ማማረር. 😂😂😂😂
Ye kelem tigenawn n̈ew?
እኔ በባኩሌ እድሳቱ በጣም ወድጄዋለው
Are you aware that improper managment may result of all the facilities may be delisted from the UNESCO heritage site?
ጥሩ መስጂድ መስሏል ቅርስ እንዲ ይታደሳል አይመስለኝም
😂😂😂🎉
ፋሲል ግብ ግን ውስጥ አለው? ማለቴ ሳሎን አዳራሽ ምናምን ነገር እኔ እኮ ዝም ብሎ የአምሎኮ ቦታ ውስጥ የሌለው ድፍን ነገር ነው ሚመስለኝ
እኛ ቅርስ እንጂ አርቲፊሻል ነገር እንዲጨመር አንፈልግም የግቢው ዝምታ ራሱ ውበት ነው
Excellent work is done, no need to make it agenda, all opinion is unprofessional.
ሰሜናዊ የእትዮ ክፍል የሃገሪቱ ዋልታ ስለሆነ በፍጽም ጥሩ ነገር ልያደርጉለት አይችሉም ምክንያቱም እትዮን ታሪክ አልባለማድረግ
It's political
❤❤❤
ይሄ ሚድያ የብልፅግና ልሳንነዉ በብልፅግና የሚደገፍ ሚድያ
ውነት ያወራ ብልፅግናነው 😂
አንተ ቆሻሻ አራ ጭንቅላት
እብድ ነህ
ለዚህ ህዝብ ትክክለኛ ማንነቱን የተናገረው ጀግናው መንግስቱ /መንጌ/ነው።ከወርቅ ፋንድያን የሚፈልግ ህዝብ ነው።በሽቆች የሚሰራ ስታዩ አይናችሁ ደም ይለብሳል።"ስራ የሌለው ጤፍ ደፍቶ ይለቅማል"አለች አያቴ 😂😂😂😂
ሣህ ይገርማል ማመሥገን የሚባልኮ አያውቁም
ነጣ ገረጣ
Nach ba Nach aderegu
Ageren selemewod lenante ye wore turumba asteyayete tezekezeku naw tubo afe telalake hule agerin mateleshet naw serachehu minim besera amesegenachehu selezeh beanatachu tetekelu medere mehayem fishka kkkkkk... 😂😂😂😂😢😢😢
ሰሜን አከባቢ ያላችሁ ሰዎች ሳትሆኑ ችግሮች ናችሁ በራሳችሁ……… ሁሌም ጦርነት፣ሁሌም ችግር፣ሁሌም ርሃብና ግስቁልና ከእናንተ አከባቢ ነው የሰው መነሮች ስታስጠሉ😤😤😤
🇧🇴🇧🇴🇧🇴⛪👹🇧🇴👹⛪👹
ነጫጭባ አደረጉት ቅናት እና ተንኮል የወለደው ስራ ነው የተሰራው !!!!!!!!
kkkk lemn geklawin atebut nw ende? awara kirs aydelemko gobez
መችም ሆሌም ተኮል ከማስብ ውጭ አታውቁም አይደል ስታስጠሉ
መለስተኛ ሆስፒታል አስመሠሉት ወራዶች 😢😢😢😢😢😢ግርማ ሞገሱን ገፈፉት ሲያስጠላ 😢😢😢😢
@@ZetunahMoh minw grma mogesu awaraw nw alachu 😂 gelawin atebutna wede wetatinetu melsut grum sra nw
ክክክግርማ ሞገሡ ቆሻሻ እና ፍርሥራሹነው የድድብና ጥግ
Those who complain are those who are fighting for Egypt. As long is we didn’t do anything to the pyramids, Fasil is non of their business!!!!!
እኔን ያላስደሰተኝ ለምን በነጭ ኖራ ቀለም እንደታደሰ ነው ለምንስ የዲጅታል የቀለም መለያ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ልክ እንደ ላሊበላ አብያተክርስቲያናት አይነት የቀይ ድንጋይ ሲሚንቶ መልክ ባለው ቀለም አልታደሰም መታደሱ አግባብ ነው ነገር ግን በእድሳቱ ዙሪያ ያለኝ ቅሬታ በአንድ ሰው ባቀረበው ሀሳብ ብቻ ለምን እንዲጠገን ተደረገ የሚል እና እነ አርቲቴክቸር ፋሲልና የኤም ኤች እንጅነሪንክ የመሳሰሉ እውቅ ባለሞያወች በአማካሪነት ለምን አበረው እንዲሰሩ አልተደረገም ?
ዝናብ እና ፀሐይ የተፈራረቀብትን ቀለም ነው የምንፈልገው አሉ ጉድ በል ጎንደር
ተመስጌን ነው ፈታ ዴሊ ዛሬ ትክክል ለኛ ዜና አነበበ
ክቡር ጠቅላይሚኒስቴሩን ከልብ እናመሰግናለን
መነው እነ ፔጤ በጣም አሽቃበጣቾሁ ኤጭ ወደዛ አሁን አበዛችሁት
መልሱ ደሞ ቀላል ነው አራት አመት ጠብቁ ዝናብ እና ፀሐይ እስኪፈራረቅበት
ትክክል ስው ግን አብዷል ይህ በጊዜ ሂደት ይስተካከላል ግን ፀብ ለመጫር ምክንያት ይበዛል ስራ ላይ ግን ምንም የለንም😅😅😅😅😅
@@ayenelhussen8113 France ena Rome yalu enkuan nech nachew sijemr dingay kelm nw bicha yenbrw koshashaw nw. Sewu lemn awaraw tenesa eyale eyabede nw😅
ይህ መሠረታዊ የሆነ ትንተና ነው
ፍቱነ ዕረድኤትነት አለው
«መነሻውን ሳይለቅ ጥርሳችንን ነክሰን የሠራንበት ነው፣ የቀደመ መልኩ በጊዜ ብዛት ይመጣል ሲሉ የነበረው ገጽታ በጊዜ ሂደት ይመለሳል » ሲሉ አንጋፋው አርክቴክት ፋሲል ጊዮርጊስ የተናገሩትን ሚዛን የሚደፋ ሆኖ አግኝቼዋለሁኝ::
ከሰሜን መቼም ቢሆን ውሃ ቀጠነ አይቀርም
ታሪካችን አበላሹት😊😊😊
ቀለም የሚባል ነገር የለም ለምን ያረጀ ኖራ አልሆነም ካልሆነ በስተቀር
የቅናትና የምቀኝነት መንፈስ ድህ ነትን ያጭራል ግን ቆም ብሎ ማስብ ይጠይቃል የንዴት አመራር መልካም አይሆንም እባካችሁ እባካችሁ ቅን እናስብ
Great job! The renovation of the historical building is a complex science, and Architect Fasil is an incredibly talented and highly qualified professional.
አብሮ አደረሰን😊😊😊
ጎንደር አሁን ነው ያማረችው እስኪ መንግስታችን እግዚአብሔር ይስጥህ ብሉት እረ ስው ግን መርዝ ነው ምስጋና የለም በቃ እህህህ አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ስራህን ስራ ጠላት ይጫጫ❤❤❤
አቺ ዘንዶ የሰዉ ደም መጠጣት ያደግሽበት ነዉ በሪቻ ሀይማኖት ላደገ የሰዉ ሞት እኮ ደስታዉ ነዉ ፈጣሪ ዘርሽን ያጥፋዉ
"የቀለሙ ውዝግብ" የጠላትና የቅናት ወሬ ነውና ይህን ያክል መጋነን የለበትም!
ፋሲል አምሮበታል❤❤❤
እውነት ለመናገር ድባቡን አጥፍቶታል የዘመኑ መሪ ተብዬ በብልጭልጭ ተሞልቷልይኤ ታሪክ ነው ታሪኩን ያቀለለ ነው ጅምላይትምን ይሰራለታል
💚💛❤️
ፋሲል አማረበት !!!
እግዚአብሔር ይመሥገን እኔ በጣም ደስ በሎኛል
Yamral Gen the color makes it look like a mosque. Anyway melkam sira new
ሁለት በርሜል ቢኖረንና አንዱን ውሃ ሞልተን ሁለቱንም ብናከባልል ከሁለቱ የትኛው ከፍተኛ ድምፅ እንደሚያሰማ መገመት የሚቸግር አይመስለኝም:: ወደድንም ጠላን ዶክተር አቢይ ሃሳብ ከማመንጨት ባለፈ መፅሃፍ ፅፈው ሽያጩ ለእድሳቱ እንዲውል አድርገዋስ:: የት እንደነበሩና ሙያዊ ብቃት ይኑራቸ አይኑራቸው የማይታወቁ ግለሰቦች ስራው ሲያበቃ ብቅ ብለው ብንጫጩ ውሃ የለለው ... እንደማለት ስለሆነ ጆሮ መስጠት ተገቢ አይመስለኝም::
Excellent Job Hr. Dr. PM .Abey
ምርጥ እድሳት ነው ፋሲል ባይታደስ በቅርብ ፈርሶ ይወድቅ ነበር አቡቹ ይችላል👏👏👏
It’s sad how ungrateful people we are,thank you dr Abiy 😊
ሰዉ ግን ያመዋል የፋሲለ ደስ ውበቱ እኮ የድሮው ነው ታሪክ ያሁኑ እኮ ውበት ነው ውበት ደሞ ሁሉም ቦታ አለ😢
tks
የማይሰራ ብዙ ያወራል ማን አስታወሰ ይህን በመጀመሪያ እድሜ ለጠቅላይ ሚንስትር ዶከተር አብይ አህመድ አስምሮበታል በጣም
ሰው አምላኪ መንጋ። መስጊድ ስላስመሰለው ነው የሚያምረው? ቀፋፊ ነው የሚመስለው። ታሪክ ቢፈርስ ባይፈርስ አይባልም ቦታው እስከተጠበቀ ድረስ።
በቅሎ አትወለድም የወለደው አትወድም (ወሬኞች አይሠሩ የሚሠራንም የማይወዱ)
ሁሉ ነገር ፡ በባለሙያ አስተያየት ፡ ቢስጥበት ደስ ይለናል፡ ችግሩ እውነተኛ እና ሀቀኛ ሰው ማግኘት ላይ ነው፡ ለማንኛውም ጦርነቱ ባህልን እምነተንም፡ ማጥፋት ሲለሚጨምር ማመን ከባድ ነው።
@@adugnaabebe7306 fasil yamara yebchaw meselk ende 😅
አምሯል ታድሷል!!!!!
ፋሲል አማረበት ታሪክን የሚያድስ እሱ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነዉ ሌላዉማ የሚቃወመዉ ነጮች ባቆሙት አዲስ ሀዉልት ስር ፎቶ እየተነሳ ይዉልና የሀገሩን ቅርስ ግን ያረጀዉን ይናፍቃል እዉነት ለመናገር ሀበሻ የሚለዉን አትስማ ወገኔ ስራህን ቀጥል ህዝብ ከአላማህ አያሳድርህም
ትክክለኛና ትክክለኛ ያልሆነ ብሎ ጎራ ለይቶ መከራከር ጉንጭ አልፋና ትርጉም የለሽ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ዛሬ ላይ ለህዝቡ ጥቅም አልባ ነው! እደሳውን አያስቆም ቀለሙን አያጥበው¡
ብትጠነቀቁ ይሻላል!! የምታሳዩት የኢትዮጵያ ካርታ የአማራን ሕዝብንም ሆነ አብዛኛውን ኢትዮጵያውያን አይወክልም!!!
የሚገርም ህዝብ ሱብሃን አላህ ፓለቲካን ማለት መቃወም የሚመስላቸው ጅዝባ ህዝብ
ፋሲል አማረበት
አስታዋሽ መሪ አገኘ
አዋዛጋቢ ነገርን የሚያነሡና ፖለቲካዊ ለማድረግ የሚፈልጉ አልተሣካላቸውም
ምክንያት ከመታደሡ በፊት የነበረው ቀለም ፀሐይና ውርጭ ዝናብ ተፈራርቆበትና ከእርጅና የተነሣ የተቀየረ ው መልክነው። ታዲያ የመጀመርያው ውበቱ ምንይመስል ነበር ከተባለ አሁን ወደታደሠው ውበት እንደነበርነው ሚዛን የሚደፋው ።
dokro hizeb ayee mehayment
ጓድ/ መንግስቱ ሃይለ ማርያም ያለሁ ነገር ትዝ አለኝ ?
ይህ ሕዝብ ወርቅ ፦ ቢያነጥፉለት ፋንድያ ነው ይላል አለ?
ስንት መንግሥት ያልስራውን ነው የስራው ?
አብይ ይችላል
የቅረስ ህንፃን መጠገን የጥንት ቀለሙንና ግርማ ሞገስን ግፈፉት ማለት አይደለም። ይሄ ነጭ ቀለም በጣም አደበዘዘው የህነፃውን ታሪክ ሰወረው። ህንፃው አፍ ቢኖረው ኖሮ ከፈለጋችሁ ጠግኑኝ መልኬን ግን አታበላሹብኝ ታሪኬንም አታጥፉብኝ ብሎ ይል ነበር። ወይ ህንፃ አፍ አውጥቶ አለ መናገሩ ከልክ ያለፈ ጎዳየው።
Arfeh tebaber ena abiy ahmeden aseweged .
ሞት ያስወግድህ !
ለምን ?
@@BeNegashti seferk yalwn koshasha sebsibk asogid mejemrya kentu 😂
ፋሲልን ማደስና ሀገርን ለማዘመን መድከም ጥፋት ከሀነ ይወገድ!
ይታደስ ተብሎ አይደለም እንዴ🤔🤔? የምን አሮጌ መናፈቅ ነው?!🤔
Aref new batam amrobtal
እኔ የምለው በእሬቻ ላይ የሚቀቡትን ቅቤ ነው የቀቡት ?
ሳይሆን አይቀርም ጪራሽ ምንም ነውየማያምርው
Fasei amarbte
Do want to make it look like a mosque?
Saaaaaaaaaaaaaad !