Ethiopia - መንግስት ስለጅቡቲው የድሮን ጥቃት | መስክና ትራምፕ በኢትዮጵያም ፈረዱ |ቤተመንግስቱ ላይ የታዩት ድሮኖች |የጌታቸው ዛቻ አስደንጋጩ ግድ*ያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 56

  • @shegawaddissie5428
    @shegawaddissie5428 7 днів тому +11

    መረጃዎች በጣም የተተነተኑ ናቸው።
    ይህም በጣም የተሻለ ምንጭ እና ተዓማኒነት አላቸው።
    እባክህ ድምጽህን ጨምርበት 🙏

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 7 днів тому +11

    የአፋር ሰላማዊ ወገኞቻችን የድሮውን ጥቃት የድፍረት ድፍረት ነው ታጣቂም ቢኖር ወደ ግዛትዋ ሲገቡ እንጂ በነፃ ድንበር ውስጥ ገብታ ሰላማዊ ዜጎች መግደል ትክክል አይደለም በዚህ ጉዳይ መንግስት መነጋገር አለበት

  • @DesalgnWolde-g5w
    @DesalgnWolde-g5w 6 днів тому +2

    አማራ ክልል ስላለው ሁኔታ ለምን እንደማታሳውቀን አይገባኝም ....😢😢

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 7 днів тому +3

    በአፋር ወገኖቻችን ላይ የተፈፀመው ጭፍጨፋ ያማል።

  • @gizealewlehulum5145
    @gizealewlehulum5145 7 днів тому +1

    ትራምፕ ነውዴ ጥፋተኛው?
    የኛው ጉድኮ ነው ጥፋተኛው
    ምክኒያቱም እኛ በልፅገናል
    በራስ ምግብ መቻላችንን
    አለም ይወቅ በስንዴ በአለም
    ምርት ማረትን አንደኛ ነን ወደውጪም መላክ ጀምረናል
    ከ said ወደ Ethiopia’s አድገናል
    ብለውን የለንዴ ታዲያ ምንድን አሁን ማላዘኑ? ቻለዋ አሉ ፊልድ ማርሻሉ ቻሉት በቃ

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 7 днів тому +2

    ህዝቡ ለመፃፍ ሳይሆን ፈጣሪ አምላክ በመጠበቁና ቢያንስ ፖለቲከኖች የህግ የበላይነት ራሳቸው ጠብቀው ባለማሰጠብቃቸው ይህንና ይህን የመሰሉ ዘግናኝ ተግባር እየተፈፀመ እናቶች ቤተሰብ የአካባቢ ነዋሪ ላይ የሚደርሰው የሰነ አእምሮና በሀገሩ ላይ ያለው የሞራል ድቀት እንጃ ፈጣሪ የሚያደርገውን አድርጎ ካልፈታው መንግሰት የህዝብን የሚፈፀም በደል ቢሰማ በሰማው መሠረት ቢፈፅም ሰው ህግ አለ መንግሰት የሚወሰደው እርምጃ ፈርቶ ያለሰጋት ይኖር ነበር እኛ ሀገር ህዝቡ ከጥቂት ራሰ ወዳድ በሰተቀር ፈራሒ እር ባይኖረው ኖሮ አሁን ምን እንደምንሆን ፈጣሪ ይወቀው ለዚህ ብዙ መራቅ አያሰፈልግም በአፍሪካ ምን እነደሆነ ማየት ይበቃለሸ አረ በህግ ግፍ በዛጎበዝ

  • @californa6827
    @californa6827 6 днів тому +1

    እረ ሁሁሁሁ ልጃቻችን የት ወሰደን እናሳድግ አንድ ጊዜ ተጨወና ተረሳ ተደገመ እረ የመንግሰት ያለህ ሕፆን የሚደፈራበት ሀገር ሆነች መሬት መቀጥቀጥ ትምህርት የማይሆነን

  • @zx9713
    @zx9713 6 днів тому +1

    መንግስት የሌላት ሀገር እንዲህ ትደፈራለች እሱ የራሱን ህዝብ ይጨርሳል ፈጣሪ ነፍሳችዉን ይማረዉ የአፋር ወገኖቻችን😢😢😢😢😢😢

  • @nebybi5421
    @nebybi5421 7 днів тому +2

    የመንግስትን ምላሹን እንጠብቃለን

  • @adismengstie
    @adismengstie 7 днів тому +3

    ወፍ የማሣልፈው የአብይ ራዳር

  • @AbduLo-o6m
    @AbduLo-o6m 7 днів тому +6

    በዱሮን ባንመታነበር የሚከርመኝ መንግስት የትአላት ኢትዮጵያ በአላህ ፍቃድብቻነዉ ያለችዉ

  • @WorkuTekelewold
    @WorkuTekelewold 6 днів тому +1

    ሰርቶ መኖር እያለ በልመና መኖር አይቻልም ።

  • @አበራበረሀበረሀፈንቲ

    አበሳዉ አንደኛ ነኝ

  • @KedirMohammed-mp9mc
    @KedirMohammed-mp9mc 7 днів тому +5

    ድል ለፋኖ

  • @bisratyared7848
    @bisratyared7848 6 днів тому +1

    tesfa bis hger

  • @biniyamzewde3450
    @biniyamzewde3450 7 днів тому

    ሰዎች ልጆቻችንን ፈጣሪና እራሳችን እንጠብቅ እንጂ አንዳንድ ሰዎች አውሬ ሆነዋል፡፡ እንዴት የ8 አመት ልጅ በጭካኔ እንዲህ ይደረጋል ? እንዴትስ እስከሁን አንዳች ተጠርጣሪ አይያዝም? አረ ጌታሆይ አንድ በለን !! ፈጣሪ ገዳዮቹን ይፍረድባችሁ! የሰው ፍርድንማ አየነው!!

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 7 днів тому

    እመቤታችን ትፈርድባቸዉ

  • @KINFERUFAELTSEGAW
    @KINFERUFAELTSEGAW 6 днів тому

    በአፋር ወጎኖቻችን የደረሰው ጉዳት በጣም ያሳዝናል ።።።መንግስት ካለ ፍትህ ሊሰጣቸው ይገባል የኢትዮጵያ ልዑአላዊ ድንበር ተጥሷል

  • @deedug1521
    @deedug1521 6 днів тому

    It is much better than the other ones when you present the new

  • @alemayehutekle3130
    @alemayehutekle3130 6 днів тому +1

    ዩኤስ ኤይድ ተብሎ ነው የሚነበብ

  • @myBety-s3u
    @myBety-s3u 7 днів тому +1

    ፈጣሪ ገና ቲራምፒንም ይቀጣል
    በሀያላኗ አመርካ ተጀመሬ

  • @solomonezezew7948
    @solomonezezew7948 6 днів тому

    ኤል ዳር ለአስብ ወደብ በጣም ቅርብ የሆነ የኮንትሮባንድ ቢዝነስ የነበረበት የኢትዮጵያ ግዛት ነበር ነዋሪው የእፋርና የወሎ ህዝብ ነው። ለጁቡቲ በጣም ቅርብ ነው በግመል እቃ እያመጡ ትልቅ የጦፈ ንግድ የነበረበት ቦታ ነው በግዜው ኮምቦልቻም በዚው ቢዝነስ ተጠቃሚ ነበረች። ኢትዮጵያ አስብን ካጣች በሆላ ሁሉ ነገር ቀዝቅዞል።

  • @SanadBh-i8v
    @SanadBh-i8v 7 днів тому +1

    እእእእእእህህህ አብይ ሆይ አሜሬካ እርዳታ ታመጣለች የኢትዮጲያ ህዝብ ግን በረሀብ እያለቁ ነው የት እያደረስከው ነው እና አንፖል ስለየርክ የአለምን ኢኮኖሚ የቀየርክ መሰለህ አንፖልነው የቀየርከው

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 7 днів тому +1

    ግን ኢትዮጵያ ህዝብ ለምንድነው ይህ ጅብ ሶዎዬ በ አንድነት ተነስተን ከ 4 ኪሎ አንገቱን ህዘን ማንጥለው 😢😢😢😢

  • @Badema1991
    @Badema1991 7 днів тому +1

    ኢትዮጲያ 3,000 ዘመን በእርዳታ የምትተዳደር ሐገር😂😂😂😂 ጉድ ነው ። ኤርትራዊ በመሆኔ ኮራሁ አንድም ቀን የስንዴ ይሁን የገንዘብ እርዳታ ተቀብለን አናውቅም ለዚህ ነው አሜሪካኖች የማይደፍሩን ። ኢትዮጲያ ለምለም መሬት ይዛ እድሜ ልክ ልመና ለማኝ 😂ያሳፍራል በጣም

  • @eritreaasmara4455
    @eritreaasmara4455 6 днів тому

    ገና ሙሉ በሙሉ ኢትዮጽያ የምትባል አገር ትፈርሳላች
    ድሮን ትንሽ ነገር ነው

    • @Bona-k3u
      @Bona-k3u 5 днів тому +1

      እኔም ይህን ከተነበይሁ ቆይቻለሁ።

  • @AmedSm
    @AmedSm 7 днів тому

    ምግስት የለ አገራችን ይችን የመሰለች ልጅ ገደሏት

  • @meklitgetachew1751
    @meklitgetachew1751 7 днів тому

    አረምንድነው የሀገራችን ወንዶች

  • @حبيبهحبشي-د7و
    @حبيبهحبشي-د7و 7 днів тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 7 днів тому

    JUBUTI ANEY TIME ENDEFELEGSHI LEMAREG MEBTI ALESH ERITREA 🇪🇷 KEGONISH ALEN

    • @BahtaHaftom
      @BahtaHaftom 7 днів тому

      Ante ahya kils....shukia ena mankiahn eteb

  • @mominaytuafar0257
    @mominaytuafar0257 7 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @mulunehayele434
    @mulunehayele434 7 днів тому

    ስለ ታዳጊዋ የቀረበው ዜና የተሟላ አይደለም።ምን አልባት ብሔርን ያተኮረ ብቀላ ሊሆን ቢችልስ ለምን ብ/ሰቧንና በተ ሰቦቿም ምን ያህል ግዜ እዚያ ወልቅጤ እንደኖሩ' ምን አልባት ችግር ካለባቸው፤ጥርጣሬቅቸው ምን እንደሆነ ፖሊስ ደግሞ ምን እቅድ እንዳለው የመሳሰሉትን አላካተታችሁም፤የሰለጠኑ ውሾስ ሬሳዋንና በአጠገቧ ያለውን ቦታ በማሽተት ዱካ ተከትለው ገዳዩንም መያዝ ይቻላል፤ሌላው ከአይን አሻራ እና ከተሰቀለችበት ገመድ ላይ ያለን አሻራም በመውሰድ ገዳዮቹ ሊታወቁ ይችላሉ፤ብቀላ እነደ ሆነ ግልጽ ነው።

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 7 днів тому +6

    ድል ለኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች!!! ሞት ለጽንፈኛዉና ዉሸታሙ ፋኖ!!!

    • @AbduLo-o6m
      @AbduLo-o6m 7 днів тому +1

      @@hussenmeribo ሞት ለተላላኪዉ መከላከያ

    • @birhan979
      @birhan979 7 днів тому

      😂😂😂

    • @MulatuEndalew
      @MulatuEndalew 7 днів тому

      ሞት ለከብቱ ጋላ ፣እስኳድ፣ብኣዴን፣እና ኦኽዴድ ።

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 7 днів тому +1

      የትኛው ብሄር የምትገሉት ጉራጌ አማራ ትግሬ የደቡብ ህዝብ አፋር ወይስ የትኛው ብሄረሰብ ነው የምታወራው እረ እግዚአብሔር ይንቀላችሁ ህዝብ ተሰቃየ 😢

  • @HusenMohammed-sr2fx
    @HusenMohammed-sr2fx 7 днів тому +4

    ቆይ ይሄን ሰዉዬ ምን እናድርገው ሕዝቡን ጨርሶ (አስጨርሶ )ችግኝ ሊመራ ነው እንዴ 🤔

  • @Girumtamirat
    @Girumtamirat 7 днів тому

    የዚች ህፃን ልጅ ሞት በ ትእዛዝ ሆን ተብሎ የተደረገ ነዉ ።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 7 днів тому

    አሜሪካስ ምንድነው የምታገኘው ከምትረዳቸው አገሮች

  • @solsenb9993
    @solsenb9993 7 днів тому +1

    ጀመራችሁ እንግዲህ ውድቀት የመሰላችሁን ሁሉ ጡሩንባ ልትነፉ ዋዉ እየሩሳሌም ግዜሽን አዉቀሽ ቢሆን ኖሮ ንሰሐ በገባሽ ነበር ( በተራሮች ላይ የቆሙ፣
    የምሥራች ይዘው የሚመጡ እግሮች፣
    ሰላምን የሚናገሩ፣
    መልካም ዜና የሚያበስሩ፣
    ድነትን የሚያውጁ፣
    ጽዮንንም፣
    “አምላክሽ ነግሦአል” የሚሉ እንዴት ያማሩ ናቸው።
    ኢሳይያስ) 52:7 እናንተ የዘራችሁትን እደምታጭድና እደምታሳጭዱ አይሰወርባችሁ (አትታለሉ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭዳል።
    ገላትያ 6:7 ) ተዉተመለሱ መልካሙን ዝሩ እግ/ር አለ በኢየሱስ ክርስቶስ ሰሞ !!!!!!!

  • @Naolkoo4595
    @Naolkoo4595 6 днів тому

    Tultulaaaaaa Turinaafaaaa Awurtooo Aderoch!!! 😭😭💀💀

  • @LemaLema-df3js
    @LemaLema-df3js 7 днів тому

    ወልቂጤ፣ዬት፣ነው፣አንተ፣ከብት፣አስተካክል

  • @MosMoj
    @MosMoj 7 днів тому

    💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔🤔☝☝☝☝

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 7 днів тому

    ETHIOPIA 🇪🇹 SHERMUTA HIV MULU BE MULU MEFRES ALEBAT

    • @BahtaHaftom
      @BahtaHaftom 7 днів тому

      Entak tibeda solato dikala

  • @EmbayeGhirmay
    @EmbayeGhirmay 7 днів тому

    Eritrea 🇪🇷 be dron mmtate albate be aware lemnksakeso