Yes brother, especially us the younger generations are getting depressed, have mental health issues( ADHD, divergent people...) addicted to porn, weed, drugs, we don't leave our rooms and socialize etc ..and all. Thanks for the testimony!🙏
Shiwegoch Eskdr wendme emenegne menfes new depression aeydelem menfes new bemekuteria ketketw sged tsely emenegne ylekhal ye Memhir girma gubae lay hede kesis henok weldemariam garm hed egzabher ymarh i like the way your explain about bermel gorgeous before Shiwegoch lay
ተመስገን !ሺ ወጎች ወንድሜ እስክንድር ለመጀመሪያ ጊዜ በርሜል ጊዮርጊስን ያስተዋወክን እድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
ፀጋ ስላለህ ነው በdepression ሰይጣን የሚፈታተንህ
በእምነትህ ፅና በአገልግሎትህ በርታ
እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን የሰማአቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ፣እንደኔ ቦታው ሳይድረስ ደዌ እስከቤተሰቡ በፀበሉ የተፈወሰ፣ስለቱ የሰመረለት፣ኑሮው የተባረከ ብዙ ነው ፣ወተን ባለመመስከራችን ነው፣ የምርት ደለጎዋ ኪዳነምህረት አመሰግንሻለሁ፣❤❤❤፣የተደረገለት እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን ይበል አሜን
አሜን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን ።
እስክንድር ንፁሕ ወንድሜ ከነቤተሰብሕ ሰባት አውቶቡስ ሙሉ ነበር ከመሐከላችሁ ነበርኩ በጣም ደስስ የሚል ጉዞ እስከ አሁን ከአይነ ሕሊናዬ የማይጠፋ ፍቅር የነበረው ሕዝብ በሰላምና በፍቅር አሣልፈን በበረከት በደሕንነት ተሞልተን ነው የመጣነው ከነባለቤትሕ የምትሰጠው አገልግሎት ልዮ ነበር የኛ ጊዜ ወሬ እንኮን አልነበረም ሁላችንም ያየነውን እያወራን በፀሎት ነበር የምናሣልፈው አቤቱ ሰማዕቱ ዳግመኛ እንዳይሕ ፈቃድሕ ይሁን 💚💛❤🙏
ሚስኪን ወንድሜ
እርኩስ መንፈስ ነዉ
ለዚህ ነዉ በሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል የዳንከዉ
አሁንም በንሰሀ በርታ ቅዱስ ቁርባን በተደጋጋሚ ተቀበል
በርታ
እስኬ እመነኝ ስማአቱን ነው የምልክ ዲያብሎስ በብዙ ጥሎካል ከመንፈሳዊ ሂውት ከአገልግሎት እንድትወጣ እየሞከረ ነው እውነት እልካለው ምንም የለብክም የቅድሰ ሚካኤልን ፀበል ታስውጣለክ ብሎ ነው ብዙ እንደምትስራ ስላወቀ ነው ዲፕሬሽን ብሎ እንደታምን ያረገህ ይህ የምትለው መንፈስ ነው ስማእቱ ስትጠበል ታቀዎለክ እባክህን አብዝተክ ስገድ በጣም ወንድሜ በርታ በፀሎት_ ብዙ ስራ አለብክ 🙏
በትክክል
@@AmenYehun-l9h 💚💛❤🙏
የልዳው ኮከብ የኔ ፍጡነረድኤት ክበርልኝ የኔ ልዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩ ዋስጠበቃዬ ክበርልኝ። 💙💛❤️💚☦️🙏
እስክንድር ወንድሜ አንተ የህዝብ ባለዉለታ ነህ መቼም አንተን መርሳት አንችልም ስላየንህ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም ደግመህ መሄድ አለብህ ሌላዉ እና ዋናው ነገር ደግሞ ጠንክረህ መፀለይ መስገድ መፆም አለብህ መምህር ተስፋየ አበራን ብታማክረው ደግሞ በጣም ጥሩ ነዉ ጠላየ ወንድሜ እስክንድርን ፈልገህ ስላቀረብከው በጣም በጣም እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ስራ ነዉ የሰራኸው በርታ እግዚያበሔር ይስጥልን
በአዉነት ጉዞ አዘጋጅ አስክደር ጥሩ አስብሃል በርታ አግዚአብሔር ይርዳህ አንተ የመጀመሪያ ዜና ነጋሬ ነክ
ድባቴ ያስያዘህ መንፈስ ነው ስራህን አይቶ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እንዳትሆን አስሮ ያስቀመጠህ እሱ ነው ውጊያ ከፍቶብሀል በሳይንሳዊ ህክምና ሙሉ ድነት የለም አሁንም ሄደህ ይሄን የድባቴ መንፈስ በጊዮርጊስ ጦር አስወጋው
ገጠመኝ መምህር ተስፋየ አበራን ግባና አዳምጥ
በጸሎት በርታ ይሄም የመንፈስ ሰራነው።
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህ ናፍቆኛል እርዳኝ ፍቃድህ ይሁንልኝ
ያንተን video አይቼ በርሚል ጊወርጊስ ሂጄ ሙሉ ቤተሰቤ ተፈውሰናል.አንተም በርታ ወንድሜ ድንቅ ምስክርነት ነው በስግደት በፀሎት በርታ
እስክንድር እንኳን ደህና መጣህ መጥፉትህ አሳስቦን ነበር በርሜል ጌዎርጊስን ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተዋወከን አንተ ነበርክ እናቴን ውሰድልኝ ብዬህ ወስደህልኛል እኔ መሄድ ብፈልግም ካገር ውጪ ስለሆንኩ እናቴን ወሰድክልኝ በጣም ደስ ብሎት ተመለሰች በስልክ አውቼህ ነበር ። በመመለስህ ደስ ብሎኛል ። ዲፕሬሽን ላልከው መንፈሳዊ ውጊያ በ ፀሎት፤በ ፆም ፤ በ ስግደት መጀመር ይኖርብሀል የፀሎት ቤት አዘጋጅተህ ውጊያ መጀመር ግድ ነው ።የ መምህር ግርማ ወንድሙ ን በማለዳ መያዝ የሚለውን መጽሀፍ ከዛው ከሰፈርህ ገስተህ ያስጨነቀህን በፀሎት ማስጨነቅ ነው ።
አባቴ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጄን እህቴን ብልቦናቸውን አራርተህ ለደሕህ አብቃልኝ ሄዱ እያልኩ እየለመንኩዋቸው ነው እርዳኝ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም በሠላም ከስደት መልስህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
የበርሜል ቅድስ ጊዮርጊስ ፀበልን እንድንሄድ ያደረገን እስክድረ ስላየሁህ ደስብሎኛል
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
ወይኔ ወንድሜ በጣም አስቸጋሪ ነገር ነው አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ። አዎ በጣም ናፍቀንህ ነበር
በእውነት እኔም ደጁን ከነቤተሰቦቼ እንድረግጥ አምላከ ጊዮርጊስ ይፍቀድልን ❤❤❤❤
እንኳን ለደህና ሆንክ እንኳን እግዚአብሔር መረኽ ሁሉም ከእግዚአብሔር. አይበልጥም ሠይጣን እንዴት አድርጎ. ወደሣይንሱ. እንደወሰደህ. ግን እወቅ. አይ ሰይጣን እንዴት ስራውን. እንደቀየረ. ይገርማል. ለማንኛውም ገጠመኝ አዳምጥ
ወንድሜ ያልተሸኘ የዛር መንፈስ አለ ባህሪዉን ተቀይሮ እየፈተነህ ነዉናበርትተህ ጸልይ ስገድ ማንነቱን ትረዳለህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
ትክክል ❤
አዲሱ የክፍው ሴራ ደግሞ DHD ነው :: ይሄ የሱ ስራ ነው የመተት እድሳትም ሲኖር እንደዚህ ያደርጋል በመንፈሳዊ ህይወትህ በርታ
@@mahi9508 እውነት ነው ይሔ ካለጥርጥር መተት ነው እንዳይሠራ ሠውም ስለሚወደው ነው በብዙ የለፋ ልጅ በንፅሕና በፍቅር ከነ ባለቤቱ የሚያገለግል ልጅ ጠልፈውት ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከላይሕ ላይ ያንሣልሕ ወንድሜ 💚💛❤🙏
ወንደማችን ስለተመለስክ ደስ ብሎናል የመምህር ተስፋዬን ገጠመኞች ተከታተል እሱንም አጊኝተህ ብታማክረው ጥሩ ነው
galata Rabbii Qiddis Giyorgis Abbaa Kenya Waaqayyo Nuis Laffaa isa rraa nuu haa dhabu
❤❤❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ እባክህ እርዳኝ ጎዶሎየ መልተህ ደጅህ ኣርግጠኝ ❤
ሺ ወጎች በአንተ ነበር የበለጠ በርሜል ጊዮርጊስን ስከታተል የነበረው ይሄ ዲፕሬሺን መቼም የጠላት በሽታ ነው ሰውን ለይቶ የሚያሰቃይ እግዚአብሔር ይገስፀው እንኳን አየንክ ስገድ ፀልይ ዳግም ወደ ሂወትህ አይመለስም ብትችል የመምህር ግርማን ትምህርት ተከታተል❤❤
ይህ ሰዉ መጠመቅ አለበት። የምን ዲፕረሽን ነዉ? ሰይጣን ነዉ
Ayezoke samato yeredakale wedekedemo bota yemeleseke❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ተመስገን
ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ግን depresion and ADHD የቡዳ መንፈስ እና መተት ነው እሰክንድር የሱሰኞች መፍትሔ እንዳደረገህ አሁን ደግሞ የ ADHD OR AUTISM SPECTRUM ላላቸው ፉሚሊዎች ለኛ መፍትሔ ሊያደርግህ ነው ሰማእቱ የሸኘው መንፈስ ታድሶ ነው የሚሆነው በርታ ለበጎ ነው
ድብርሽን አረ በርታ አስክድር ስገድ ፅበልም tetseemk ፀበል ገና ያለቀቅ መፈስ አለ ዎይም መተት ይላክብሃል ማለት ነው
ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ እባክህ አባቴ ብዙ ችግር አለብኝ
ለዚህ መፍትሔው በረሜል ጊዮርጊስ ነው ደግመህ ተጠመቅ
ሰላማችሁ ይብዛ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይመሰገነ ከዛ መከራ ውሰጥ ጎትቶ ያወጣህ ለብዙዎችም መዳነ ሆናሃል ግን እሄ ዲፕሬሽን የሚለው ነገረ አልስማማበት ያውም የሊቀ ሰማእቱ ልጅ ሆነህ ወንድሞ በጭላማ የሚያሰቀመጥ ብቸኝነትን የሚያለማምደን እሄ የዲያብሎስ ሴራ ክፋት ብቻ ና ብቻ ነው አንተ አለማዊም ሆነ መልካም ሰው ቅንንት ሰጦታህ ነው ታድያ ለሰዚህ የዲፕሬሽን መፍትሄውም ፆምና ፀሎት እንዳለ ሆን የመናፍሰትንም ሴራ ማወቅ ፍቱን መድኃኒትንው እባክህ ወንድም የእነ አባ ሔኖክ ወለደ ማርያምንንና የእነ አባ መልአክ ግርማ ወንድሙን የመምህር ተሰፋየ አበራ ዘወተ .....እግዚአብሔር ይመሰገነ ብዙ ወንድም እህቶችን የቅዱሳን አምላክ ሰጥቶና ሰለዚ በእንዚ የፈውስ ፕሮግራም ላይ ተኩረት አድርግ የነጮቹ ከመፍዘዝ ወጪ ያተረፈነ ነገረ የለም
ከተስፋዬ አበራ ጋረ አገናኘው።
እባክህን ደግመህ በርሜል ጊዮርጊስ ፀበል ተመልሰህ ሂድና ተጠመቅ መፍትሄው እሱ ነው
ትላንት ታህሳስ 8 ሁለት ልጆቼ ሄደዋል በሰላም ፀበሉ ቦታ መድረሳቸውን አላወኩም በሰማህቱ ይዤሀለው ንገረኝ እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ኔት ወርክ እንደ ሌለ አውቃለው እባክህ ወንድሜ
Bengerachin lay yh never enemy GA betam echegralehu
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ
እኛንም ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን❤❤❤
በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁለተኛ ጊዜ ለደጅህ ከነቤተሰቦቼ አብቃኝ ፈጥነህ ድረስልኝ እማፀንሃለሁ ምእንተ ወላዲት አምላክ
ሺ ወጎች የምኖደው ሁሌ ሲሄድ ቦታውን ያሳየናል የተለወጠ አዲስ ነገርም ካለ ከመናገር ባሻገር ማየት እኖዳለን በርቱ ❤
Wendmie eskndr ebakh nkabet yih eko rkus menfes new. Ye zar menfes new. Degmeh bermil mehid ena abzteh metemek alebh.
Memhr tesfaye abera bleh getemegn adamt ebakh.❤
Tanks so much my brother 🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዩሀንስ ወልደነጎድጏድ ቤተክርስቲያን ከተጠመኩ በሁላ እንደውም የሱንም ፀበል ኣይደለም የተጠኩት የሬጉኤል ፀበል መስለኝ ተጠምቄ ስጨርስ ለመሳለምመቅደስ ውስጥ ስገባ ወድቄ ባናቴ ነፍሴ ኣውጥትቶት ጭእለማ ከቶኝ ነፍሴን መልሶ ባናቴ ከተተው ኣልረሳውም እስካሁን እባካችሁ ይሄ ትክክለኛ ሀይማኖት ነው ስመማችሁም ኣላመማችሁ ሁሌ ተጠመቁ ኣትዘናጉ❤❤❤❤❤❤
ላተ የደረሰ ሰማሀቱ ለተክለ አብርሀም ይድረስለት አሜን አሜን አሜን ለደጅህ አብቃንልኝ ሰማሀቱ የነገርሁህን አደራህን አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ከፍ ከፍ ይበልአሜን አሜን አሜን
አይይይይ...😢 ከፍፁም እምነት ወደ ፍልስፍና ነው የሆነብኝ። እስኬ ምንም የለብክም ቀጥ ብለክ በርሜል ቅዱስ ጊዬርጊስ ሂድ። ይሄ የዲያቢሎስ እረቂቅ ሴራ ነው ንቃበት። ጹም ፀልይ ስገድ። ይሄ ሁሉ ሰው ባንተ ምክንያት ድኖ ድሮስ ጥላት ሊተኛልክ ነው?። depression ሆነ autistic የ ዲያቢሎስ ሴራ ነው። በፀበልም ሲድኑ አይተናል። ጠንክረክ ፀልይ በተለይ ስገድ በቤትክ ፀሎት ቤት ይኑርክ። በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳክ።
በመጀመሪያ ሺ ወጎች ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ግን ለ2-3ሳምንት በርሚል ሄደህ ሱባይ እየያዝክ ተጠመቅ ይሄ ከመንፈስ እንጂ እዳልከዉ እዳሎነ ነዉ የምረዳዉ
Yes brother, especially us the younger generations are getting depressed, have mental health issues( ADHD, divergent people...) addicted to porn, weed, drugs, we don't leave our rooms and socialize etc ..and all. Thanks for the testimony!🙏
እስኬው ወንድሜ አይዞህ ከእነአላየ ጋር ተመልሰህ መሄድ አለብህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣቹ ቃለ ሂወት ያሰማልን
ወንድሜ እስክንድር አንተን አይቼ ነዉ ወንድሜን የላኩት ።ድባቴ የ ሴጣን ስራ ነዉ እባክህ። የ መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጥ።መተት ወይም የ ዛር መንፈስ ነዉ እረ ሰማዕቱን ይዘህ እንደዚ አትሁን ተመልሰህ ይድ ቤቱ ዉስጥ አምልኮ ይኑርህ ስገድ ፀሎት አድርግ
bejaka hawey nateyyyyy
(Fqadu Tuaumay💚💜❤ )zbhal Teqemati ((Naziret)) alo . bejaka krekbo hagzeni Egzaebiher yhagzka❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርሚል ጊዮርጊስ ድዩ ዘሎ ኮይኑ እዚ ትደልዮ ዘለኺ ሰብ ፧
ጥሩ ነው ግን እንደድሮው ከጉዞ ስትመለሱ እዛ ያለዎን ነገር ምስክርነትም ከቦታው ብዘግቡልን የሺ ወጎችን video የምኖደው ከቦታው ሆኖ ሰዎችን እየጠየቀ ስለሚያሳየን ነው ወጣ በሉ
ትክክል studio ቀረፃ ብቻ ሲሆን ይሰለቻል ሰውም ሳይህዱ የውሸት እየጋበዙ ይመስለዋል ቢቀላቀል ባይ ነኝ እኔም
በጣም ልክ ነክ ሺ ወጎች ተጓዦቹን እየዞረ እየጠየቀ ያሳየናል ስራ ይበዛባቸዋል መሰለኝ ሄደው ነው የሚመለሱት
ምኖ ነዉ የሚሰለቸዉ ምሰክሪነቱ ና ትምህርቱ ላይ ትኩረት አድረጉ የማይሆን ነገር ባትፅፉ ይሻላል ። እንደት ልፈወስ እንደት ልዳን የሚለዉ ሀሳብ አሰቡ
ሰው የመሰለውን አስተያየት መስጠት ይችላል ቢቀበሉ ይጠቀማሉ ተመልካች ናቸው ሚዲያውን ከመውደድ አንፃር እንጂ በጥላቻ አደለም የሚፅፉት 👍@@hasnaetpia7967
ያንዳንዱ ሰው ችግር ደግሞ ያንችን አለማመን ሌሎች ላይም ለማጋባት አትሞክሪ ከምስክርነቱጂ ከቦታው ምን አለን ሲቀጥል ፀበሉ ጋር ሆኖ መቀረፅ ክልክል ነው ሁለት ከፀበሉ ሌላ ቦታ ሔዶ ለመቅረፅ ቦታው ሞቃታማ ስለሆነ ለረጅም ሰአት ተቀምጦ ለመጠየቅ ይከብዳል
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💚💛❤🙏🙏🙏👏👏👏🌻🌻🌻👑👑
ወንድሜ እንኳንም ጌታ እረዳህ
ኤልሻዳዮች በርቱ ግን እንደድሮው ምስክርነት በርቱ 10አመት አልጋ ላይ እሱን ሳየው ለመጀመርያ ጊዜ አልቅሻለው እና ከቦታው እንደዚ አይነት ምስክርነት ብታቀርቡ ከሺ ወጎች በላይ ሰው ልብ ውስጥ ትገባላቹ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Er yemin dibreshin hulum beshita ye menafsit new tsome ..tselot...sigdet enzeh nachew le hulum medanit berta 🙏🙏🙏
ተባረክ
Depression እኮ መንፈስ ነው ቤትህ የፀሎት ቦታ አዘጋጃተህ እየሰገድክ በመቁጠሪያ ቀጥቅጥ አባረው ወንድሜ
የሰማዕቱ ወዳጆች የሆናችሁ እርዱኝና ውሰዱኝ😢አቅም የለኝም
እፁብ ነዉ እግዚአብሄር ይመስገን
እስክንድር ቅዱስ ጊዮርጊስን ተማጸነው ብዙ ምስጢር ይገልጽልሃል የሆንከው በሙሉ አንተባልከው መንገድ አይደለም
ጥሩ እይታ ነው ወንድሞቼ እናንተም የተመልካች አስተያየት አይናቅም በጣም ገራሚ ምስክርነት ካሎነ studio ቀንሳቹ ወጣ ብትሉ ነው የህዝቡ ጥያቄ ይመስለኛል በተረፈ የዘወትር ተከታታይ ነኝ ከ America 🙏🙏🙏
አላየ! እመብርሃን ትባርክህ።
መጠየቅ የሚገባውን ሰው ነው ኢንተርቪው ያደረከው።ኢንተርቪ ብቻ ሳይሆን "ሽልማትም " ያስፈልገዋል።እስክንድር ሆሌም ቅዱስ ጊዮርጊስ ይወደሀልና ከደጁ አትራቅ።እሱ ያድነሀል።
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ ደክሞኝል
Shiwegoch Eskdr wendme emenegne menfes new depression aeydelem menfes new bemekuteria ketketw sged tsely emenegne ylekhal ye Memhir girma gubae lay hede kesis henok weldemariam garm hed egzabher ymarh i like the way your explain about bermel gorgeous before Shiwegoch lay
❤❤❤❤❤❤
እረ ወንድሜ በርሜል ጊዮርጊስ እንኳን ድፕሬሽን ከዛ የከፋን በሽታም ያድናል ለምን ተመልሰህ ሄደህ አትጠመቅም ?
ሰማእቱ በዚህ ልጅ ላይ አድሮ እየጠራህ ነው ሂድና የቀረውን ችግርህን ይፍታልህ ወንድሜ ጊዜ አትስጠው ፈጣሪ ይርዳህ
ለኛ ለተረገመው ትውልድ ነው ሰመአቱ የመጣልን.
ወንድሜ ጠበል ተጠመቅ ስገድ ጸልይ ይኼ የሰይጣን ፈተና ነው እንጂ ዶክተርም ከኒናም አያስፈልግም መተት ሊሆን አይችላል ገጠመኝ አዳምጥ
Enem ebet zegchie new miwilow
ገጠመኝ አዳምጡ
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ፤እስክንድር ቃሉም የሚለው ላመነ ሁሉ ይቻለዋል ነው።
እባካቹ መኤድ እፈልጋለው ግን ገዘብ የለኝም እርድኝ በሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ 😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Elllllllll ❤❤❤❤❤❤
Yena wendim enan esty yezkeg hedna dehintuen lagiy enem
😢😢😢❤❤❤❤❤🙏🙏🤲
በጣም አሁን ለምሳሌ አልጋዋን ተሸክማ የምቴደው ለስንት ሰው share እንዳደረኩት ልብ ይነካል አሁን እሷን studio አምጥተህ ብጠይቃት ብዙም እንደዛ አይሆንም ሙሉውንም አላየውም ተመስጬ ላላየውም እችላለው ከቦታው ልዩ ስሜት አለው
Lge temelseh semaetu kdus Giyorgys hedeh tetemek mulu bmulu tdnaleh aysoh.
Ebakih wusedegn betam mehed yalebgn sew negn kalehubet chigr mewtat michilew giworgis ga kehedku nw ebakih...
Bermelu kedus georgis lenem dreslgn yelijen lije lije adneh dejeh meteche lememesker abkagn Abate adera
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Egizeabher erejim edime yisitachuh kesemaitu deje medres efeligalew le enante yederese semeat lenem endeders teliyulgn
Yene abat enem endante sewerogn neber yene gn betam yasefer neber sew gn hedo kalaye derama fetreh yemetenegrew nw yemimeselew mekeneyatum enem sinegeregn endeza neber yemeselegn yalayachu sewoch hidu ena eyut tegeremalachu
ይህ ማለት እኮ የአጋንንት ሥራ ነው ለምንድን ነው ፀበሉን ያልቀጠልከው ? ሚስትክስ ለምን ይህን አላሰበችም? ወንድሜ አሁንም በፆም በፀሎት በርታ ሄደክም ለሰማዕቱ ንገረው ሁሉንም ይፈታልካል .............. ይህ የሚያስፈልገው የእምነት ጥንካሬ ነው::
ዶርቃዎች በርቱ ግን ጉዞ መሄድ አቆማቹ እንዴ ሰው ነው የምልኩት ቀጥታ ስርጭት ላይም እያየኋቹ ነው ቦታው ይናፍቀናል ከቦታው ባታስመሰክሩም እንይው ምን ላይ እንዳለ ናፍቆናል ❤
በጣም እንደድሮው አላይም ተመስጬ ይሰለቸኛል አካሄድ ምናም እያሉ ተመሳሳይ ነገር ነው እኔም እነ ቄሴ ትንቢተኛው ካሎኑ ወይ ሌላ እርሰ ጉዳይ ሰው ሲመጣ እንጂ ድሮ ዛሬ ምን አዲስ አለ ከበርሜል ብዬ ነው የምገባው
እኔ የደርስብኝን ነው የምታውሪው ዲብርት ሊግልኝ ነው ምን ድስታ የልኝም ብቻየን መሆን ነው የምፈልግው ሱካር ብሺታ ሊገልኝ ነው
እርኩስ መንፈስ አሰራር ነዉ ንቃ ሰማእቱ ይረዳሀል ሂድ መልሱን ታገኛለህ።
ቆቃሚካኤል ናዝሬት ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ ጋር ሂድ መንፈስ ነው ትድናለህ።
ወንድሜ የቀረ ነገር ቢኖር ነው እንጂ depression ሚፈጥረው ራሱ ሴጣን ነው። ለማወቅ የሄድክበት መንገድ ጥሩ ቢሆንም፣ ነገሩ ግን እንደዚህ በሳይንስ የሚፈታ አይደለም አሁንም ቢሆን የመሽሩም ሱስ አልያዘኝም ብትልም supplement እንደመሆኑ መውሰድ እንዳለብህ ግዴታ ሆኖብሃል። እና ወንድሜ ቤተ ውስጥ ስገድ ጸሎት አድርግ አታድርግም ማለቴ አይደለም ግን ይበልጥ ስለዚህ ነገር የበለጠ ስትፋለመው ነገሩ ከምን እንደሆነ ታውቀዋለህ። ሌላኛው ነገር ሱባኤ ገብተህ ጠይቅ እመብርሃን ትነግርሃለች፣ ሰሚነሽ ማርያም ሱባኤ ግባ ወይ የቻልከው ጋር። እግዚአብሔር ከማረ ይምራል የሚያስቀረብህ ነገር አይኖርም። ከሳይንሳዊ መንገድ እንዳየኸው ሁሉ በመንፈሳዊው መንገድ ደግሞ ምንድነው ብለህ ለማጥናት ሞክረና ተደርስበታለህ። እግዚአብሔር አምላክ ያበርታ ሁላችንንም ያበርታል።
ወንድሜ የቀረ ነገር ቢኖር ነው እንጂ depression ሚፈጥረው ራሱ ሴጣን ነው። ለማወቅ የሄድክበት መንገድ ጥሩ ቢሆንም፣ ነገሩ ግን እንደዚህ በሳይንስ የሚፈታ አይደለም አሁንም ቢሆን የመሽሩም ሱስ አልያዘኝም ብትልም supplement እንደመሆኑ መውሰድ እንዳለብህ ግዴታ ሆኖብሃል። እና ወንድሜ ቤተ ውስጥ ስገድ ጸሎት አድርግ አታድርግም ማለቴ አይደለም ግን ይበልጥ ስለዚህ ነገር የበለጠ ስትፋለመው ነገሩ ከምን እንደሆነ ታውቀዋለህ። ሌላኛው ነገር ሱባኤ ገብተህ ጠይቅ እመብርሃን ትነግርሃለች፣ ሰሚነሽ ማርያም ሱባኤ ግባ ወይ የቻልከው ጋር። እግዚአብሔር ከማረ ይምራል የሚያስቀረብህ ነገር አይኖርም። ከሳይንሳዊ መንገድ እንዳየኸው ሁሉ በመንፈሳዊው መንገድ ደግሞ ምንድነው ብለህ ለማጥናት ሞክረና ተደርስበታለህ። እግዚአብሔር አምላክ ያበርታ ሁላችንንም ያበርታል።
እረ ወንድሜ የምን ድፕሬሽ የጊዮርጊስ ልጅ ሆነክ።።እኔ ያለውበት አገር ክረምትን ለሰባት ወን ጨለማ ነው ፀአይን አናይም በዚ ወቅት ድፕሬሽ የሚሉት ነጮቹ ናቸው ለምን አየሩ ጥሩ ስላልሆነ ።።ፆም ፀሎት ስግደት በዚ ከበረታክ የምን ድፕሬሽ እኔ በሰው አገር ሆኜ ጨለማ ውስጥ በፀሎት በስግደት እየተጋው እግዚአብሔር ይመስገን 🟢🟡🙏🙏🙏
የደርስብት ነው የሚርዳው ያልድርስብት አይገባውም
interview argulen ezaw mskrent mistuten
Tolo bile tsebel hid.zig subaye yaz
በዚህ ዘመን ስልክ ራሱ ትልቅ ሱስ ነው በአግባቡ ካልተጠቀምን
አዎ ከኤልሻዳዮች ጋር ተጉዣለው ሲሯሯጡ ነው የሚውሉት አስተባባሪዎቹም ግን አላወቁበትም እንጂ በቦታው የሚቀረፅ ዋጋ ነበረው ለማህበሩም እይታም ሰውን ያለማስታወቂያ ከዚ በላይ ማምጣት ይችላሉ ሺ ወጎችኮ 7 መኪና ብቻ ቻናሉ እንደዛ እየታየለት እና ስራ ስለሚበዛባቸው ነው እዛ
ወንድማችን ስለመናፍስት በቂ እውቀት የለውም። በር ዘግቶ የሚያስቀምጠው ርኩሳን መናፍስት በውስጥ ሲኖሩ ነው። በህክምናው ዲፕረሽን የተባለው የርኩስ መንፈስ ነው። የነ መምህር ግርማንና የነ መምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት ሼር አድርጉለት። የመናፍስትን ስራ በደንብ ለማወቅ እንዲችል።
Wondm Eskndr ebakh berta yh yalkaw ADHD ye menafstoch sira naw depression yalkewm endiehu naw nika degmeh wode adaneh bermiel kidus giorgis hiedeh taebell yekere yalwota menfes alle