📌ከባህርዳር ዮንቨርስቲ ያለጥፋቴ መባረሬ የአሜሪካንን ስኮላር ሺፕ እንዳገኝ መንገድ ሆኖብኛል ‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • ከባህር ዳር ዮንቨርስቲ ያለጥፋቴ ብባረርም በትምህርት ወደ አሜሪካ መምጣት ችያለው ……
    የዛሬ እንግዳችን እንዴት የአሜሪካንን ስኮላርሺፕ እንዳገኘች እና ከኢትዮጵያ እስከ አሜሪካ ያለውን ሂደት ታካፍለናለች

КОМЕНТАРІ • 60

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83 5 місяців тому +11

    ቅድስቴ ዛሬ ይቅርታ ልጠይቅሽ ነው መጀመሪያ ያንን እንኳን ወደቃችሁ ያልስውን ሳይ አንድም ለምን አልሽ በሚል ሰድቤሽ ነበር ከዛ ልክ ልትሆን ትችላለችኮ ብዬ አሰብሁ እና ዛሬ እዚህ ላይ ሆነሽ ሳይሽ ደስ ብሎኛል ስለዚህ ይቅርታ

  • @enatgirmadigira2238
    @enatgirmadigira2238 5 місяців тому +2

    ኪዲዬ ሁሌም መልካምነት የማይደክምሽ ነሽ የኔ ውድ በርቺ ፈጣሪ ያበርታሽ

  • @tewedajmedia8683
    @tewedajmedia8683 5 місяців тому +6

    እንኳን ተሳካላት ግን ይህቺ ልጅ ቅን አይደለችም እሷ በዛ ሁሉ ውጣ ውረድ አልፋ ተማሪዎች scholarship ያገንገችበትን ሲጠይቋት አትመልስም እሷን በቲክቶክ ላይቭ ብዙ ሰው ሲጠይቃት አትመልስም እንዳላየ አልፋ ተራ ተራ ነገሩን ነው የምታወራ ምን በላሽ ምን ጠጣሽ ለሚሉት

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 5 місяців тому +2

      አደባብሳ አልፋ ነበር ልክ ነሽ

    • @tewedajmedia8683
      @tewedajmedia8683 5 місяців тому

      @@mercymercy9309 ትክክል ብዙ ጊዜ አይቻታለው

    • @tewedajmedia8683
      @tewedajmedia8683 5 місяців тому

      @@mercymercy9309 ሰብስክራይብ እያረግሽ ያንቺንም አረጋለው

    • @wongikefeni8763
      @wongikefeni8763 5 місяців тому

      All she want to show is what TikTok shop send her…

  • @ጣቢታ
    @ጣቢታ 5 місяців тому +2

    በጣም አስተማርሽኝ እኔ canada ነኝ ካንቺ ብዙ ተማርኩ ትምርት ጀምሬ ላቀመው ነበር ግን ካንቺ ተማርኩ

  • @user-rh7ly5ox9l
    @user-rh7ly5ox9l 5 місяців тому

    ኪዲየ በጣም ደስ የሜል ፕሮግራም ነው የምትሠሬው እግዜአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ እና በርቼ እናመሠግናለን

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 5 місяців тому

    የኔዋ ኪድ እኳን ደና መጣሺ አወ ጎበዝ ናት እከታተላታለሁ ገና ከመሄዷ በፊት አፕ ላይ እዴት ማድረግ እንዳለብን መረጃ እራሱ ሠታን ነበር

  • @herg8039
    @herg8039 5 місяців тому +6

    Why she talk like that.indet nawu miyadergat

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @ ሀረግ

    • @liethiopawit3584
      @liethiopawit3584 5 місяців тому +3

      እኔም አልተመቸችኝም ጉረኛ ናት። many Ethiopian students are studying abroad but she is acting she is the only one.

    • @helenk8725
      @helenk8725 5 місяців тому +1

      ሁሌ በጣም ነው 😂

  • @EthioForward-qw8dq
    @EthioForward-qw8dq 5 місяців тому

    I'm in Canada now thanks Jesus

  • @onelovehabeshal7934
    @onelovehabeshal7934 5 місяців тому +4

    በጣም ትሞላቀቃለች እንደዚህ መሆን አይስፈልግም በስርዐቱ አሳቧን ማስረዳት ትችል ነበረ

  • @emnetgebru1894
    @emnetgebru1894 5 місяців тому

    ❤❤❤ joyee so proud of you!! God is good all the time!

  • @solgoAdu
    @solgoAdu 5 місяців тому +1

    kidiye ,የዓመቱ በጎ ሰው,ስላካቹ ግን አይሰራም

  • @user-rh7ly5ox9l
    @user-rh7ly5ox9l 5 місяців тому

    ይሄ የኔ ታሪክ ነው እኔም ተፈርሞብኝ 😢😢😢😢😢 ትምህርቴን አቃረጥኩ

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip 5 місяців тому +1

    tik tok ላይ ለምን አታወሪም ስትጠየቂ አትመልሽም??😢

  • @haftomteame-ru2mz
    @haftomteame-ru2mz 5 місяців тому +2

    ኪዲ ሸውሽን ኣያውለው ኣስትማሪ ነው እኔም ብዙ ተምርያለው እና ከ ናቲ ( Emabark agent ) ያጋደረግሺው ኣይቼው ነበር እና ቢራቸው ለመሄድ ፍሊጌ ነበር እና ጦቅሚኝ ወይም ስልካቸው ንገሪኝ

    • @solyanahadera5632
      @solyanahadera5632 5 місяців тому

      Enem ye nati (embark agent) selk why dom birachew nigerign

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 5 місяців тому

    Helum lebego new yasebelal ande ande tarek am proud of you 🎉🎉🎉

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ መርኀዊ በርሄ

  • @user-zx9yr1gk9x
    @user-zx9yr1gk9x 5 місяців тому +1

    You are amazing Joye I love you kidiye

  • @godislove5271
    @godislove5271 5 місяців тому +1

    You are so beautiful and generous 💕

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 5 місяців тому

    በሚገባቺሁ ቋቋ ልገራቺሁ አየ ኪድየ ኧረ በቋቋቸዉም አይገባቸዉ አቺ ስት ሺ ጊዜ እየተናገርሺ እየተበሉ አደለዴ

  • @user-iu5zd5iu9l
    @user-iu5zd5iu9l 5 місяців тому +2

    Joye enkuwan dena metash tiktok lay eketelishalehu

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይ ጻፍ።
      @ iu zd iu I

  • @ethioamin7439
    @ethioamin7439 5 місяців тому

    ሀይ ኪዲ ከካናዳ ወደ አሜሪካ በ ድንበር መግባት ይቻላል እባክሽ በዚ ጉዳይ ኘሮግራም ስሪልን

  • @wiznuru315
    @wiznuru315 5 місяців тому

    እረ እባክሺ ኪዲ ለስራ ወይ ወደ ካናዳ ወይም ሰሜን አሜሪካ መምጣት እና ህይወቴን መቀየር የምንግዜም ህልሜ ነዉ እባክሽ እርጂኝ በፈጠረሽ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 5 місяців тому +1

    ዋዉ እስኮላር ካለ እኔንም እፈልጋለዉ አጭር ኮርስ

  • @selamfkri4025
    @selamfkri4025 5 місяців тому

    ሰላም Kidi እባክሽ ላገኝሽ ፈልጌ ነበር እባክሽ እንዴት ላገኝሽ እችላለው

  • @hanylove6809
    @hanylove6809 5 місяців тому

    Yes kidy yalewun cheger hulum mawek albet beteley canada mimeta sew ayimrowun asameno memtat albet

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @ ሃኒላቭ

  • @liethiopawit3584
    @liethiopawit3584 5 місяців тому +4

    ስታወራ ብዙም አትስብም ጉረኛ

    • @user-ve7me2ku4u
      @user-ve7me2ku4u 5 місяців тому

      Guregna satehone she is speaking the way she lives okay ende zenb koshah neger ateksemu, be 🐝 🐝🍯🍯 like her okay

  • @Hkl449
    @Hkl449 5 місяців тому

    Thank you

  • @ossebotassew3700
    @ossebotassew3700 5 місяців тому

    Thanks

  • @19.8
    @19.8 5 місяців тому

    Yehune nger letykeshe nber yamnorewe Deutschland new yamnorew

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 5 місяців тому +1

    Ohh she has a pure heart..hmm I like her 😊

  • @nardosnardos3792
    @nardosnardos3792 5 місяців тому

    ኪዲዬ አንዲት ጉዋደኛዬ ወደ አሜሪካ መጥታለች ያረፈችበት ለካንዳ ቅርብ ነው ድንበር ላይ ናት እና መግባት ትችላለችውይ ካሜሪካስ ካናዳ ይሻላልወይ እስኪ አካፍይኝ ሀሳብሽን?

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  5 місяців тому +2

      አሜሪካ ይሻላል… ግን ያው ይሄ የግል ምርጫ ነው 😊

    • @nardosnardos3792
      @nardosnardos3792 5 місяців тому +1

      @@kidiethiopia እሺ ኪዲዬ አመሰግናለሁ ስለመለሽልኝ

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 5 місяців тому

    Kide salmi laniche yihune enkone basalami koyashi

    • @TruthEz
      @TruthEz 5 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
      @ በላቸው ላሜቦሮ

  • @Ezanasleshi12
    @Ezanasleshi12 5 місяців тому

    ቅድስቴ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ነው ኣያቴ ኤሜርካ ልትሄድ ነው ለኔ process ለማረግ የኔ እድሜ ስንት መሆን ኣለበት ማለትም visa እንዲሰጠኝ የእድሜ ገደብ ኣለው ወይ ?

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 5 місяців тому +1

      21

    • @Ezanasleshi12
      @Ezanasleshi12 5 місяців тому

      @@sirgutamera4806 ርግጠኛ ነህ

    • @Ezanasleshi12
      @Ezanasleshi12 5 місяців тому

      መልስ ምነው ቅድስት

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 5 місяців тому

      @@Ezanasleshi12 ከ 21 አመት በታች ይፈጥናል እኔ ነኝ የማሳድገው ብለው ከአመለከቱ

    • @Ezanasleshi12
      @Ezanasleshi12 5 місяців тому

      10q wendme

  • @fitsumbayu
    @fitsumbayu 5 місяців тому

    kide benatesh kutereshen nigeren.

  • @19.8
    @19.8 5 місяців тому

    Telefonisch en lakelyege❤

  • @belayberhe1412
    @belayberhe1412 5 місяців тому

    አማርኛ አዉሪ ....

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 5 місяців тому

    God's plan.
    😅

  • @kassahunbekele5234
    @kassahunbekele5234 5 місяців тому

    MOM, America is a land of opportunity. You need to work hard, not like Ethiopia, to stay in the restaurant. You aren't still in America. 90% of Ethiopian in America are living successful life and working high office like NASA and Gov. Office.