አርቲስቶቹን በማርች 8 ምን አሰባሰባቸው? - " ችላ-ለች "

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • አርቲስቶቹን በማርች 8 ምን አሰባሰባቸው? - " ችላ-ለች "
    #Chilalech
    #ችላለች
    #EbroMedia
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #rahelgetu #eyut #ራሄል_ጌቱ #እዩት #Birukjane #Hualatey #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
    #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
    #elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
    #Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords

КОМЕНТАРІ • 289

  • @xjdjhdj4409
    @xjdjhdj4409 7 місяців тому +179

    ሰላም ተስፋዬ በጣም ጠንካራ ልጅ ናት ለእናቷ አንድ 1 ልጅ ናት ለአባት 2 ልጅ ናት አባት የላትም 😢 እህት የላትም ሰላም ማለት በጣም ምርጥ የዋህ ልጅ ናት ሰላም ምርጥ ተዋናይት ናት ሰላም ተስፋዬ ማለት እኮ (34)ፊልም የሰራች አንደኛ ተዋናይት ናት 💪💪💪 ሰላመይ የኔ ቆንጆ 💖💖💖💖💖

    • @ethiopiaethiopia8568
      @ethiopiaethiopia8568 7 місяців тому +6

      ለእንዳንተ አይነቱ ልክ ነህ እሷ ናት ጀግናህ😅

    • @seasonisoon
      @seasonisoon 7 місяців тому +5

      Jeans yekeyayere hula TENKARA lemin endemimeslachu aygebanim.

    • @ማረጌማረጌ
      @ማረጌማረጌ 7 місяців тому

      ትክክል

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 7 місяців тому +3

      😂😂😂😂ሰላም እባብ ናት 🐍

    • @senaityohannesgebrezgabiher
      @senaityohannesgebrezgabiher 7 місяців тому +6

      😂😂 ስንት ጀግና እናቶች ባሉበት ሀገር ሰላምን ጠንካራ ማለት ደስ አይልም😅 ደሞ ጋጠወጥ እንደሆነች ለ ቤተሰቦች ሰምተናል

  • @kal7795
    @kal7795 7 місяців тому +54

    Heyria you go girl, you're one of the few women to say loud and clearly " I made it! "👏👏👏

  • @Etfeben
    @Etfeben 7 місяців тому +32

    The hibag woman is the smartest of all. I love her definition, experience, education, and overall perspective!! 👏👏👌👌

  • @mariamawetdegineh9294
    @mariamawetdegineh9294 7 місяців тому +51

    በሴትነቴ እኮራለሁ አንድም ቀን ምነው ወንድ ባደረገኝ ብዬ አሰቤ አላውም ሴትነቴን ማንነቴን እስከችግሮቼ እወደዋለሁ እንኳን ለሴቶች ቀን አደረሰን❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @amen1615
    @amen1615 7 місяців тому +46

    ሩታዬ የኔ ደርባባ ቆንጅዬ ❤

  • @YimserachYimserach
    @YimserachYimserach 7 місяців тому +99

    ስለ ሴትነት ከአሪትስቶች በላይ በላይ ጉሊት ላይ ፅሀይ ላይ እየተቃጠሉ ቤተሰብ የሚያስተዳድሩ ሴቶች ቢጠየቁ የተሻለ ግንዛቤን ይሰጡን ነበር

    • @MirafAsrat-mf8fl
      @MirafAsrat-mf8fl 6 місяців тому

      በጣም

    • @user-bg2hh3wz2s
      @user-bg2hh3wz2s 6 місяців тому +7

      ደሀ መሆንኮ አይጠበቅበትም ሰው ግንዛቤ ለመስጠት ችግር ስለደረሰባቸወ ብዙ እወቀት አላቸወ ማለት አይደለም እድሉን ቢያገኙ አርቲስቶችን መሆን ይፈልጉ ነበር

    • @seasonisoon
      @seasonisoon 6 місяців тому

      That's what's I said

    • @tina-lv4pz
      @tina-lv4pz 6 місяців тому

      Ye artists tiliqu ewuqet egir akefafeti new 🤣🤣🤣

    • @saram5177
      @saram5177 6 місяців тому

      ከሙስሊሟ ውጪ ሴትነታቸው ጠቅሟቸው ባጋጣሚ እዚ የደረሱ ሴቶች ናቸው! ሁሉም ቢሆኑ ከመንገድ ላይ በሴትነት ውበታቸው በግድ ነይ ስሪ ተብለው እንዲሁ እንደዋዛ ተጎትተው የገቡ እንጂ በጥረታቸው ያገኙት ነገር አይደለም! እዚ ላይ ግን የሆነ ተጠበው, ለፍተው ያገኙት አስመሰሉት::

  • @melatyilma7912
    @melatyilma7912 7 місяців тому +58

    I love etsehiwots definition 👏

  • @Mattew151
    @Mattew151 7 місяців тому +23

    ለኔ ግን ሙስሊሟ ሴት በልጣብኛለች ምክንያቱም እዚህ ለመድረሷ ምክንያት እራሷ ብቻ ነች እራሷን በእውቀት ገንብታ ከተቀጣሪነት ወደቀጣሪነት ያሸጋገረች ብልህ ሴት ናት ሌሎቹ እዚህ ለመድረሳቸው ሌሎች ምክንያቶች አሏቸው ለምሳሌ የባል ሀብት ወይም ሌሎች ምክንያቶች አሏቸው:: እንደሙስሊሟ ሴት አይነቶች እራሳቸው ተፍጨርጭረው ወድቀው ተነስተው ትልቅ ቦታ የደረሱ ሴቶችን ብታቀርቡ ጥሩ ነበር::

    • @aviya5907
      @aviya5907 7 місяців тому +2

      ሙስሊሟ ሙህርኮነች እንደ አርቲስቶች ቀፎ ጭንቅላት አይደለችም አርቲስቶቹ ከወንድ ወደ ወንድ እየተጠለጠሉ ስጋቸው ለገበያ እያቀረቡ እዚህ ደርሰዋል ሙስሊሟ በጥረቷ በግል ታታሪነቷ በትምህርቷ እዚህ ደርሳለች ለኔ ሙስሊሟ አንደኛ ነች ❤ ። ለሴት ተምሳሌት ምሳሌ አርአያ መሆን ሚገባት ሙስሊሟ ነች አርቲስቶቹ ከጀርባቸው ያለው ጉድ ዘግናኝ ነው ይህን የምለው በምክንያት ነው ምሳሌ ሊሆኑ አይችሉም ።

  • @yagetamekdi66
    @yagetamekdi66 7 місяців тому +27

    እናቶች የትውልድ መቀጠል ምክንያቶች ናቸው አለቀ ።ክብር ለእናቶች🙏🙏🙏🙏

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 7 місяців тому +69

    እንደራሄል በራሷ አቅም የተነሳች ሴት ከዚህ ጉሩፕ አትታየኝም እናም ሞሲሊማ ልጅ የቀሩት ውበታቸው የፈጠረላቸውን ዕድል ስለሆነ የተጠቀሙት የነሱ ጥንካሬ አይታየኝም !!! ከታች ተፍጨርጭረው የተነሱ ብዙ ሴቶችን ማቅረብ ትችሉ ነበር !! ጉሊት ቸርችረው ልጆቻቸውን ለወግ ለማአረግ ያደረሱ እነሱጋ ብዙ ቁምነገር እናገኝ ነበር ። ሌላው የተጠና ነው እንዴት በዚህ ሁሉ ዘመንክ አልችልም አቃተኝ ያልክበት ቀን አይኖርም ? እኔ ብዙ ግዜ አልችልም በቅቶኛል ብየ እንደገና የተነሳሁባቸው ብዙ መቁጠር ማልችላቸው ነገሮች አሉ !!!

    • @hananni8551
      @hananni8551 7 місяців тому +6

      Selam is the self made also

    • @lemlemg542
      @lemlemg542 7 місяців тому

      @@hananni8551 እንዴት አወቅሽ የተነገረሽን ነው ያመንሽው ። እራሄልን እያየናት ነው ያደገችው ለውጣን በስራ ነው ያገኘችው

    • @Debrenazret
      @Debrenazret 7 місяців тому +7

      💯 ትክክል ባቋራጭ ግማሽ ድረስ የመጡ ናቸው except those two. እድሉን ስላገኙ አይከፋኝም ግን ማስተማሪያ ይሆናሉ ብዬ ግን አላምንም sorry

    • @melkamlove2830
      @melkamlove2830 7 місяців тому +1

      በታም ብልግና ነው😖 just to left one up ሌላውን መስደብ not good ራሄል or ante ያልካት ሴት le old groupochua ምቀና nat አሉ ነው እንግዴ ሶ watch your mouth👈🏽

    • @lemlemg542
      @lemlemg542 7 місяців тому

      @@melkamlove2830 ሓበሻ ማደባበስ እንጅ ልኩን ሚነግረው ሰው አይወድ !! ራሄልን ልክ እንደሌላው ሰው ከየኛዎች ጀምሬ ነው ማቃት ከዛ ባለፈ እውቅና የለንም አሁንም ያልኩት ልክ ነው !! ወደድሽም ጠላሽም ጥንካሬን ልታስተምረኝ የምትችል ሴት ከራሔልና ከሞስሊማ ልጅ ውጭ ማንም የለችም በዚህ ጉሩፕ !!! እዚጋ ምን አመጣው ምቀኝነትን አንች እንኳን ስታወሪ አሉ ብለሽ ነው ። እኔ ግን ልጅቱ ከታች ወደላይ ስታድግ በቲቪ መስኮት ብዙዎቻችን አይተናታል !! የስዋ ለውጥ በጥረቷ ነው !!

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy 7 місяців тому +36

    ሰላሚኖ ሞክሼዬ ስወድሽ እኮ እፂ ሩታዬ ሁላችሁም እንኳን ለሴቶች ቀን አደረሰን አደረሳቹ ሂሩዬ አንቺ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ሊደር ባንቺ ሴትነቴን ወደድኩት በመማር ሀገራችንን እንለውጣለን መማር ሙሉ ሰው ያረጋል

  • @FedilaAman-lc5tj
    @FedilaAman-lc5tj 7 місяців тому +45

    ሰላምዬ የኔ ጀገና ሴት በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
    @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ 7 місяців тому +38

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው❤❤ መቅደስ ፀጋዬ ተጨምራ በነበር የበለጥ ያምር ነበር ጥንካሬዋ ያሰተምራል

  • @metileyon61
    @metileyon61 7 місяців тому +9

    Heriya GOD you are so smart that you inspire me and am not that easily inspired by people tnxs

  • @DanaytZeru
    @DanaytZeru 7 місяців тому +55

    ማነው ስላምን እደኔ ምወዳት ❤❤

  • @ethiozena6503
    @ethiozena6503 7 місяців тому +20

    በስመ አብ ኢስላሟ ምትሀት የሆነች ሴት ናት።ከዚህ ቀደምም ቲክቶክ ላይ አያት ነበር። ንግግር የምታውቅ።በራሷ ጥረት ሚሊየነር የሆነች። እውቀት ብስለት በተግባር የመለወጥ ብቻ ሁሉ የተሰጣት ትሁት ሰው ናት። ማንኛውም ሴት ልጅ እንደ ሮል ሞዴል ሊወስዳት ምትገባ ሰው ናት።

    • @AzizaTahir-mo7hs
      @AzizaTahir-mo7hs 7 місяців тому +4

      ሀሳብሸን ሼርአደር ጋለሁኝ አርቲሰቶቹ የራሳቸው ጥረት ቢኖርም ቁንጅናቸዉ ነገሮችን ቀለል ያደርግላቸዋል የራሰን ካፓኒ ማቋቋም ሴት ሆኖበኢትዮጵያ በጣም ታላቅነት ነዉ ለሴቶች ሞዴል መሆን የሚችሉ በራሳቸዉ ጥረት ትልቅ ደረጃ የደረሱ ሴቶች ተፈልገዉ መቅረብ ነበረባቸው

    • @aviya5907
      @aviya5907 7 місяців тому +4

      ሙስሊሟ ሙህርኮነች እንደ አርቲስቶች ቀፎ ጭንቅላት አይደለችም አርቲስቶቹ ከወንድ ወደ ወንድ እየተጠለጠሉ ስጋቸው ለገበያ እያቀረቡ እዚህ ደርሰዋል ሙስሊሟ በጥረቷ በግል ታታሪነቷ በትምህርቷ እዚህ ደርሳለች ለኔ ሙስሊሟ አንደኛ ነች ❤ ።

    • @Azeb2221
      @Azeb2221 7 місяців тому +1

      በሀይማኖት ላይ ተደግፋችሁ አስተያየት አትስጡ

  • @HikmaHussein-u3u
    @HikmaHussein-u3u 7 місяців тому +48

    ዋው ሁላችሁም አገላለጽ ሩታ እና እጸሂይወት❤

  • @Lulylemon
    @Lulylemon 7 місяців тому +12

    Selamye, I like your speech. You are a strong woman. Happy International Women’s Day!

  • @aysham.8398
    @aysham.8398 7 місяців тому +11

    Heriya አንበሲት በጣም ነው የምወድሽ ካንች ብዙ ተምሪያለሁ

  • @ውበትአጠባበቅ
    @ውበትአጠባበቅ 7 місяців тому +30

    ሰላምዬ የኔ ጠንካራራ❤❤❤

  • @meazagirma9904
    @meazagirma9904 7 місяців тому +18

    Selam you're so strong

  • @tirumobile-vd5qq
    @tirumobile-vd5qq 7 місяців тому +116

    ሰላም፣ስላለች፣ድምቀትሆናለች፣ሰላምቆጆ

    • @raiyselam3593
      @raiyselam3593 7 місяців тому +15

      እኔ ደግሞ ሰላም ስላለች ደብሮኛል

    • @ffa2099
      @ffa2099 7 місяців тому +2

      እኔም

    • @fikrlove1042
      @fikrlove1042 7 місяців тому +3

      Selamye marrr❤❤❤

    • @xjdjhdj4409
      @xjdjhdj4409 7 місяців тому

      😤😤​@@raiyselam3593

    • @messbamm9394
      @messbamm9394 7 місяців тому +2

      Siga kuter bilut tafiya and ale

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 7 місяців тому +7

    ሰላምን የምወድ በላይ አሳዩ

  • @hafizaidris7868
    @hafizaidris7868 7 місяців тому +14

    እንኩዋን ለሴቶች ቀን አደረሣችሁ ኸይሪያዬ የኔ ሮል ሞዴል አላህ ይጠብቅሽ

  • @bethelihemmedhin9417
    @bethelihemmedhin9417 7 місяців тому +56

    Selamye 🤍🤍🤍

  • @ethiopiastandard
    @ethiopiastandard 7 місяців тому +22

    Ebro ይህንን ስላቀረባችሁልን እግዚአብሄር ይስጣቹ! አቀራረፁ ኤዲት አደራረጉ እንዲሁም ይዛችኋቸው የቀረባችሁት ሰዎች ብስለት ሁሉ ጥሩ ትምህርት ተመልካች ዘንድ እንዲደርስ አድርጓል። በርቱ

  • @HayutiyaaSiraj
    @HayutiyaaSiraj 6 місяців тому +7

    Hairya MashaAllah my role model.
    Big respect 🥰🥰🥰

  • @yeshigedam8742
    @yeshigedam8742 7 місяців тому +11

    ወይ ጉድ ከሀይሪያ በስተቀር የኢትዮጵያን ሴቶች inspire የሚያደርጉት እነዚህ ናቸው? አብዛኞቹ በወንድ ትክሻ ላይ ተንጠልጥለው ነው ታዋቂ እንኳን የሆኑት! በየጭፈራ ቤቱ የሚዘሉ ቁንጅናቸውን ለመታወቅ የተጠቀሙ ትዳራቸውን ማኔጅ ማድረግ ሳይችሉ ቀርተው የፈቱ እኮ ናቸው። የፕሮግራሙ አዘጋጅ ጓደኞችህን ሰብስበህ ትጫወትበታለህ እሂን የዋህ ህዝብ ! ለወደፊቱ ግን እንደዚህ አይነት ስራ ስትሰሩ የፕሮግራሙን አላማ በደንብ ማወቅ አለባችሁ። ስንት መቅረብ ያለባቸው በራሳቸው ጥረት ስኬት ላይ የደረሱ ብዙ ሴቶች በሞሉባት አገር ቀለዳችሁብን እኮ!!!

    • @Mattew151
      @Mattew151 7 місяців тому +1

      በትክክል ብዙዎቹ በባሎቻቸው ድጋፍና ኢንስታግራም ላይ ፀጉር ቀጥለው ሜካፓቸውን ተለቅልቀው ፎቶ ይለቁና ለሆነ ድርጅት በኣምባሳደርነት ይመረጡና ብር ያገኛሉ በራሳቸው ወድቀው የሚነሱሴቶች ባሉበት ሀገር

  • @Sameri21Gkerstos
    @Sameri21Gkerstos 7 місяців тому +13

    ሰላምየ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽኮ ከዚም በላይ ጠንክሪልን❤

  • @senayitgirma4707
    @senayitgirma4707 7 місяців тому +81

    Hijabi girl besmam 🤌❤️ betam smart nat

    • @newmentality228
      @newmentality228 7 місяців тому +7

      Her name is Heriya she is.a phenomenal Women

    • @hananni8551
      @hananni8551 7 місяців тому

      @@newmentality228she’s also a brand modes campaign owner 😍

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 7 місяців тому +14

    ዋውው የሰላም አጋላለጥ ❤🎉

  • @Jon-pc5tf
    @Jon-pc5tf 7 місяців тому +24

    ሴትነት እናትነት ❤ ሴቶች እንኳን አደረሳችሁ

  • @ቀኑብሸyoutube
    @ቀኑብሸyoutube 7 місяців тому +13

    ሁላችሁንም ሴት አከብራችሗለሁ በተለይ ግን በስደት ያላች እህቴ እሷ ናት ለኔ ጠንካራ ሴት የስደት እህቶች ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤ ሀገራችሁ ገብታችሁ እፎይ የምትሉበትን ነገር ይግጠማችሁ

  • @arsemayeabuye6319
    @arsemayeabuye6319 7 місяців тому +9

    ሴት ብዙ ነገር ምችል የምድር ስጦታ እኮ ናት ሪችዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @RitaGiday
    @RitaGiday 7 місяців тому +29

    ሰላምእያ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotama
    @hiwotama 7 місяців тому +7

    እነዚህ ናቸው ስለሴትነት መናገር የነበረባቸው አዘጋጀቹ ግን ለይታ ብቻ ባትሰሩ ጥሩ ነው ደስ የሚለው አንዳቸውም ሃሳባቸውን በትክክል መግለፅ አልቻሉም ጥበብ የለማ የእውነት በጥሩ አገላለፅ ሴትነት ተገልፆል ያለ ተመልካች ካለ በጣም ገረማለው

  • @ffa2099
    @ffa2099 7 місяців тому +11

    እፀየ የእኔ ውድ ጀግና ሁሌም አድናቂሽ ነኝ

  • @HemenAbyote
    @HemenAbyote 7 місяців тому +12

    Selamya 🥺🥺 u are so strong girl

  • @TsionMamushetGetachew
    @TsionMamushetGetachew 7 місяців тому +5

    Selam real nw tarikua betam bechallenge yetemola neber tesfa balemwkuret ezeh deresalech

  • @MeklitTewaji
    @MeklitTewaji 6 місяців тому +2

    እናመሰግናለን እኔም ጀግና እና ጠንካራ ቤቷን በጥበብ የምቲዝ ሴት እናት መሆን እፈልጋለው እችላለው💪

  • @ethiopiastandard
    @ethiopiastandard 7 місяців тому +11

    ሚስትን መሳደብ እና መናቅ ህገወጥነት ብቻ ሳይሆን ኋላ ቀርነት መሆኑን በ40 አመታቸው ያልተማሩ አባወራዎች ያሉባት አገር ኢትዮጵያ ናት። ቆይ በቀሪው እድሜያቸው ከቶ ምን ሊማሩ ይችላሉ?! ይህ በጣም ነው ሚገርመኝ። ሴት ልጅ የባለብዙ ጸጋዎች ናት። ከጸጋዎቿ መካከል ጀግንነት እና ብልሃት ይጠቀሳሉ። … ሴት ልጅ ባህልን ፈጥራ የማኅበራዊነትን ማስተሳሰሪያ ገመዶች ገምዳ አስተሳስራ ማኅበረሰብን የተከለች ሥርዓት ናት። ቤተሰብ የአንድ ማኅበረሰብ የመጀመሪያ ተቋም ነው። የተቋሙ ባለሥልጣን ወይም እመቤት ሴት ናት። ያቺ ሴት እናት ናት። ቤተሰብ የስብዕና መሰረት የሚባለው እናትን ምሰሶ አድርጎ ነው። ሴት ልጅ መለኛ መሆኗን ማኅበረሰባችን ቢያምንም ሴትነትን ግን እንዳላከበረ አሉታዊ ባህልና ኪነ- ቃል ዘይቤ አለ። በእርግጥ የእናትን ምቹነት እና ዋጋ ከፋይነት የሚያትቱ የአማርኛ ተረትና ምሳሌዎችም አሉ። ለምሳሌ ዳንኤል አበራ “የአማርኛ ተረትና ምሳሌዎች” በሚለው መጽሐፋቸው “እናት ትረገጣለች እንደመሬት፤ እናት ለልጄ ልጅ ለነገዬ፤ እናቷን አይተህ ልጅቷን አግባ፤ እናት የሌለው ልጅ እንደ ጌሾ፤ ሳይበላ የበላ ሳይናገር ዋሾ…” የሚሉ ምሳሌያዊ ንግግሮችን አስፍረዋል። መላኩ ይርዳው የተባሉ ጸሐፊ ‘ደቦ ቅጽ-፩’ ከተሰኘው የ60 ደራሲያን ሥራዎችን ያካተተ መጽሐፍ ውስጥ ‘የሴትነት ጸጋ’ በሚል በጻፉት መጣጥፍ ሴትነትን ከፍቅር፣ ከጥበብ፣ ከብልሃትና ልዕልና ጋር አቆራኝተውታል።
    ለማንኛውም ሴት ልጅ ቅኔ ናት፤ ከተባለላት፣ ከተጻፈላት፣ ከተዜመላት በላይ የረቀቀች ረቂቅ ቅኔ ናት። እስከዛሬ ከያኒያን ስለሴት ከተራቀቁት፣ ከተጠበቡት ሁሉ እኛ ለምናውቃት ሴት ሁሉ የሚመጥኑ ሆነው አይታዩም። የሴትነት ጸጋው ብዙ ነውና የሴትን ትክክለኛ ማንነት መርምረን አጥንተን የደረስንበት ውስጠ-ስሪቷን አጥንተን የተረዳነው አይመስለኝም።… ከታላቅነቷ፣ ከብልሃቷ፣ ከረቂቅነቷ፣ ከመግዛት አቅሟ፣ ከርህራሄዋ፣ ከሰላማዊነቷ ከሌሎችም አያሌ በረከቶች አንጻር ለሴት ልጅ የተደረገላት፣ የተነገረላትና የሆነላት ሁሉ ያንሳል።
    እናቶች ሰው የመሆኛ ቅመሞች የሚጨለፍባቸው ባህር ናቸው። … ሕይወታዊ ስሪታችን ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን የወሰደው ከእናት ነው። ከእናት የምናገኘው ‘ማይቶኮንድሪያ’ (ማይቶኮንድሪያ የኃይል ማመንጫ ክፍል ሲሆን የምንመገበው ምግብ እየተቃጠለና ወደ አስፈላጊው ኃይል እየተቀየረ ሕይወትን ያንቀሳቅሳል) .. . . ከእናት የምናገኘው ‘ማይቶኮንድሪያ’ የምግብ ማቃጠያ ምድጃ ወይም ኃይል ማመንጫ ቤት ሆኖ ያገለግላል። … ብዙ መልካም ስብዕና መገለጫዎች ምንጫቸው የእናት ፍቅር፣ የመልካም ስብዕና እና የርህራሄ ምንጭ ነው።
    ኢያሱ በካፋ ‘የኢያሱ በካፋ ወጎች’ በተሰኘው መጽሐፉ እናትነትን ማህጸንን፣ ምግብን፣ ትንፋሽን፣ ደም፣ ሥጋን እና ነፍስን ሰጥተው በረቂቅ ተፈጥሮ ሰውን ከመውለድ ባለፈ ፍቅራቸውን ዘላለማዊ ገደብ አልባ እና ዕልቆ-ቢስ እንደሆነ እንዲህ ገልጾታል።
    “እናትነት ነፍስን ማካፈል ነው፤ እናትነት የማይደበዝዝ ዘላለማዊ ፍቅር መስጠት ነው፤ እናትነት ከራስ ሕልውና ይበልጥ ለልጅ ማሰብ ነው፤ እናትነት ፍፁም ወረት አልባ መሆን ነው። እናት ለልጇ ያላት ፍቅር አይነጥፍም፤ አይለወጥም። ለእናት ልጇ ሁሌም ልጇ ነው” (ገጽ-4)
    እናትነት በቃላት ለመግለጽ እንደሚከብድ፤ በውለታ ማካካስ ይከብዳል። የእናት ውለታዋን መክፈል የሚችል ልጅ የለም። የእናት ፍቅርን ለመግለጽም በርካቶች አንደበታቸው ይተሳሰራል፤ ቃላት ይነጥፍባቸዋል፤ ስሜታቸውን መግራት ይሳናቸዋል።

    ድምፃዊ እሱባለው ይታየው(የሺ) ‘ይናገራል ፎቶ’ በሚል እናትና አባቱን በገለጸበት ሙዚቃ የመጨረሻው ማጠንጠኛው ‘እወድሻለሁ/እወድሃለሁ’ ያለው፤ እንዲሁም ድምፃዊት ብዙነሽ በቀለ ‘እናት ውለታዋ’ በተሰኘ ዘፈኗ ውስጥ (ዜማና ግጥም ጋዜጠኛ ሰለሞን ተሰማ)፤ “ወላጅ እናት እኮ ፍፁም በመንፈሷ፣ ልጇን ትወዳለች አብልጣ ከራሷ” እያለች በሚስረቀረቅ ድምጿ የምታንጎራጉረው ለዚህ ይመስላል።

    ዕውቁ የቋንቋ ሊቅ የሻው ተሰማ (የኮተቤው) ‘የጥቁር አፈር ትሩፋቶች’ በተሰኘው መጽሐፉ (ገጽ-79) ‘መቀነትሽን አጥብቂ’ በሚል ርዕስ ባሰፈረው ረዘም ያለ ግጥም ሁለት አንጓዎች ብቻ ስንመዝ የእናትነት ውለታን መመለስ እንደሚሳን፤ የእናትነት ግብሯ ‘እናት’ የሚለው ቃል በራሱ እንደሚያንስባት ያትታል።
    ዶክተር ይሁኔ የሴት እና እናትን የነገዋን መንገድ ከሳይንስ አተያይ አንጽረው፤ ከማኅበረ-ፖለቲካ፤ ከማኅበረ-ባህል ከፍታዋ አመሳክረው፤ እናትና ሀገርን መጋመድ አመስጥረው መልእክታቸውን እንደ መውጫ አስፍረዋል። ለስንበት አንድ አንቀጽ እንወርውር!!
    “የእናት ሀገር ህልውና ከእናቶች ሕይወት ጋር በቀጥተኛ ተዛምዶ አለው። የሰመረ ትውልድ ሊቀጠል የሚችለው በጥሩ ሁኔታ በተገነባ የእናቶች አቅም ነው። የእናቶች አቅም ሲገነባ የራሳቸውን አቅም ያውቃሉ፤ ምርጫቸውን በራሳቸው ይወስናሉ፤ እንዲሁም ለሚመጣው ማኅበራዊ ለውጥ የራሳቸውን አሻራ ያሳርፋሉ። ስለሆነም የእናቶችን አቅም ማጎልበት ትውልድን ማጎልበት ነው። እናቶች ላይ መሥራት ትውልድ ላይ መሥራት ነው”
    እንኳን ለ ማርች ኤይት አደረሳቹ ውዶች ሴቶቻችን! ያለናንተ አለም ከንቱ ወንድ ከንቱ ሁሉ ክፉ ሁሉ ጎምዛዛ ነው። ኑሩልን! ኢቶይጵያውያን ሴቶች ሁሌም ድመቁልን።

  • @SemegnKebede
    @SemegnKebede 7 місяців тому +19

    እፀ እና ሩታ የኔ ምርጦች

  • @meklitsolomon6040
    @meklitsolomon6040 7 місяців тому +2

    I would like to thank ebro multimedia and clean material. It's really inspirational and worthy video. You would never regret for done this video. It's not about being famous it's all about being Strong Women. Ofcourse as a young generation a lot of things woul influence us; but this video really take back us to our identity, our goals, our future. If those women are our role models so we want to live such kind of quality life and to get that we have to focus on our self, our goals and update our self every time then it will pay back us.
    Thank you so much all of you!
    አዎ ችላ-ለች ችላም አሳይታለች❤

  • @Abushftsum
    @Abushftsum 6 місяців тому +2

    Seluye yene konjo gobez set enatewa akebari

  • @desstadessta
    @desstadessta 7 місяців тому +4

    በርቱ ጀግኒቶች❤ የፈለግነዉን የምናገኝ ነን ሴቶች! ማንም እንዳይሰብረን መጠንከር አለብን። በቀጣዮ ማርች 8 ዶክተሮች፣ ኢንጂነሮች፣ ፓይለቶች እና በሳይንሱ ዘርፍ ሀገሪቷን እያንቀሳቀሱ ያሉ ሴቶች እንደምታቀርቡልን ተስፋ አለኝ።
    እኔ ኢንጂነር ነኝ ስኬታማ ሴት ነኝ። ገና እቀጥላለሁ! ፈተናዉ እጅግ በጣም ብዙ ነዉ። ሳንደርስ አንደክምም💪
    #ከአርቲስቶች ዉጪ ያላቹ ጀግኒቶች የት ናችሁ?

  • @BrktiBerhanu
    @BrktiBerhanu 7 місяців тому +20

    Selamye❤❤❤❤❤

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 7 місяців тому +8

    ሴላምዬ ድምቀት ነሺ እወድሻለው❤❤❤❤❤

  • @seniberi6289
    @seniberi6289 7 місяців тому +29

    Selamyeeeeee 1

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc 7 місяців тому +5

    Etsehiwot yalechiw bebizu yemayinegu mishitoch eyalefech sakuwan yemitasayi😢😢❤❤❤ oh my God yihenin kalinorshiw atakiwum

  • @Freepress12
    @Freepress12 7 місяців тому +4

    ባለሂጃቧ ብቻ ናት በጥረትና ችሎታ ጠንካራ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 7 місяців тому +7

    ሁላቹውም ምርጥ ናቹ በርቱልን

  • @SamrawitNegusse-z6i
    @SamrawitNegusse-z6i 7 місяців тому +5

    Impressive i love and appreciate all this strong womens ❤️

  • @roseabr2762
    @roseabr2762 7 місяців тому +10

    Selamye...sewedesh eko...❤❤❤

  • @raheltesfaye7788
    @raheltesfaye7788 7 місяців тому +2

    ሩታዬ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እኮ ❤❤❤

  • @selamabrham8249
    @selamabrham8249 7 місяців тому +3

    Hulachum agelalatsachu des yelal hairuye yanchi dmo yelayal la bzu setoch ya sera edln mtfatri nash betam nw makabrsh mewadsh❤❤❤

  • @senaalemu9439
    @senaalemu9439 6 місяців тому

    This is a beautiful message that empowers women and serves as excellent motivation for everyone. However, I'm curious why English subtitles weren't utilized to cater to those who don't understand Amharic, thus reaching a broader audience. 💌

  • @adanishashu5378
    @adanishashu5378 7 місяців тому +7

    ስላምዬ❤❤❤

  • @zebibhailu6434
    @zebibhailu6434 7 місяців тому +15

    Hairya my role model ❤❤❤

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 7 місяців тому +2

    More content video like this one! I loved it. The content was well thought out and clever.
    Simply the best, in every way.
    Keep it up.
    Thank you 💚💛❤

  • @chavbrook9240
    @chavbrook9240 6 місяців тому

    Etsehiwot you are very inspiring 💙💙💙 your answers cut deep..nebu and kerya bravo 👏👏👏👏..everyone just 💙

  • @ZikriHiwet
    @ZikriHiwet 7 місяців тому +7

    ሰላም የ የኔ ልእልት❤️👸

  • @liwbk2682
    @liwbk2682 7 місяців тому +12

    የአብዛኞቹ ወሬ ብቻ ዉሸት ብቻ ምንም አርአያ የማይሆኑ ሰሴቶች እዚህ እንዴት እንደደረሱ እያወቅን😱😆😆😆😆

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 7 місяців тому +2

    ቆንጆ ቆንጆ ሴቶች ብቻ ባይሆን የጠየቃቹት ጥሩ ነበር ግን የሴት ኩራት ናቹ ደስ ይላሉ ❤❤❤መልካም የሴቶች ቀን everyone You guys deserve more❤🎉

    • @empyrealcirus
      @empyrealcirus 6 місяців тому

      እናቴ በሜካም ነው ያማሩ የመሰሉት ሲታጠቡት እኮ እነእርሱም እራሳቸውን አያቁትም 😂

  • @samual04
    @samual04 7 місяців тому +5

    ሰሊናዬ🥰🥰

  • @tsedeyeticha1388
    @tsedeyeticha1388 7 місяців тому +2

    Happy women's day to you guys! I liked your explanation about women and women empowerment. Tks

  • @MehzemMehzem
    @MehzemMehzem 7 місяців тому +32

    ሴትነት ማለት ለኔ እራስን ገሎ ሌላ ሂወት መፍጠር ማለት ነዉ ።

    • @basicstrength9893
      @basicstrength9893 7 місяців тому +4

      ወንድነትስ እየዞሩ መርጨት ማለት ነው?👉👈😅
      ሴት ልጅ እንዳንተ ሰው ነች ከመውለድ በተጨማሪ ሌላም ፍላጎት አላት እኛ ወንዶችም ከማስወለድ በተጨማሪ ሌላ ነገር እንደምንፈልገው!

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 7 місяців тому

      Tikikilegna abebele

    • @jigi8875
      @jigi8875 7 місяців тому +3

      Erasen megdel mn ametaw

  • @nejatgizaw9506
    @nejatgizaw9506 7 місяців тому +14

    ሲትነት ይቅር ባይነት 💔😌🫶🫶🫶🫶🫶

  • @SannaithSannaithSannaithSannai
    @SannaithSannaithSannaithSannai 7 місяців тому +6

    ሰላምዬ የኔ ጀግና ❤❤❤

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 7 місяців тому +3

    የኔ ኩራቶች ሁላቹም ምርጥ ናቹ ❤
    ሪቾ በተለይ ❤😘
    ሌሎቹንም ብታቀርቡልን ጥሩ ነበረ ሳያት❤ሜላት መቅደስ ፡❤አምለሰት ❤ ፀደንያ ❤ ቻቺ ❤ ብዙ አሉ አስገራሚ እንስቶቻችን
    ሴትነት መሰዋትነት ነው ክብር ለሴቶች ❤

  • @ZemedatekaZead
    @ZemedatekaZead 7 місяців тому +1

    ሴት መሆን መታደል ነው ሁሉም ነገር መሆን ነው የሁሉ ተምሳሌት ነው እንኳን ለሴቶች ቀን አደረሰን❤❤❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 7 місяців тому +5

    ሁሉንም ወዳቸዋለው ግን ከሙስልሟ ውጪ ሂወትን ሚያቅ የለም :: ሂወት ሴትነት ጥንካሬ መውደቅ መነሳት ዋጋ መክፈል እራስን ትቶ ለሌሎች መኖር እነዚን ምን እደሆነ ማስተማር ከፈለጋችሁ 2 ያረብ ሀገር ሴት ብጋብዙ እድሜ ዘመናቹን እየመነዘራችሁ ምትተቀሙት እውቀት ትሸምጡ ነበር

    • @ElsaTibebu-s3x
      @ElsaTibebu-s3x 6 місяців тому

      endezi ayebalem koda mn lemasetemar nw yefelgeshiwe

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 6 місяців тому

      @@ElsaTibebu-s3x Nobody asked you to reply just scroll &shut up

  • @LillyStar-youi
    @LillyStar-youi 7 місяців тому +9

    Hairya❤❤🎉

  • @amranabdo3235
    @amranabdo3235 6 місяців тому +1

    የኔ ጀግኒት ኩራቴ ሀይሪያዬ❤❤❤

  • @helahelabrhane161
    @helahelabrhane161 7 місяців тому +8

    My beautiful selamina ❤❤❤

  • @ExcitedGiraffes-yw3er
    @ExcitedGiraffes-yw3er 6 місяців тому +2

    ሰላምዬ የኔ አንደኛ❤❤❤❤❤

  • @elsatilahun5241
    @elsatilahun5241 7 місяців тому +9

    የኔ ሮል ሞዴል ራሄል ጌቱ ናት ሁሉ ነገሮን በጣም ነው ምዳት የኢትዮጵያ ሴቶችን ትወክላለች ባይ ነኝ

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 7 місяців тому

      የሆነቀን ስቶድቅስ??? ሞዴልሽ ሆና ትቀጥላለች?

  • @melattadesse-us3uo
    @melattadesse-us3uo 7 місяців тому +5

    selina👑

  • @FaizaSead
    @FaizaSead 6 місяців тому +3

    Hayria 😊😊😊😊

  • @EdenYedemie
    @EdenYedemie 7 місяців тому +2

    Daniye😘😘 yene fendisha her words r so real ko

  • @ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ
    @ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ 7 місяців тому +1

    በጣም የምወዳችሁ ሄሉ አድናቂሽ ነኝ በዚህ አጭር ጊዜ እዚህ ቦታ መገኘትሽ በርቺ

  • @SaraDejen-vt3sk
    @SaraDejen-vt3sk 6 місяців тому

    being women is giftedness am girl and I proud by myself, am strong because am girl , when u fitting different barriers its help you to out ur strong and amazing identity 😊

  • @bitimaki2499
    @bitimaki2499 7 місяців тому +6

    Selam❤

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 7 місяців тому +6

    Selame & rutaaa 💙❤

  • @BinaLideta
    @BinaLideta 7 місяців тому +1

    ሰላምዬዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ።

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 7 місяців тому +7

    ሰላምየ እንወድሻለን❤

  • @ethiopiadinku9881
    @ethiopiadinku9881 7 місяців тому +9

    At the end of the day it is all about Diaper and advertising the company 😅😅😅😅 but i love how the company recrutied these girls for promotion!

  • @elsabishaw55
    @elsabishaw55 7 місяців тому +2

    Hulachehum jegnoch nachu bezu ashenefachehual👏👏👏

  • @lillysamuale4001
    @lillysamuale4001 6 місяців тому

    ሴትነት ኩራት ነው። ክብር ለእናቶቻችን። ❤👏👏👏😍😍😍

  • @lozamel8061
    @lozamel8061 7 місяців тому +5

    Hairya iron woman 💪🏾

  • @kamilajemal-f7e
    @kamilajemal-f7e 7 місяців тому +4

    Hayria❤❤❤

  • @betelhemdawit2386
    @betelhemdawit2386 7 місяців тому +7

    Ruti & selu ❤

  • @hananni8551
    @hananni8551 7 місяців тому +2

    I don’t see Danayt’s inspo My fav Selamu 😍

  • @Coca-hq2lw
    @Coca-hq2lw 7 місяців тому +4

    ሩታታታታታታ ጀግና ቆንጆ ሴት 💪💪💪💪💪💪

  • @Hawiti_31
    @Hawiti_31 6 місяців тому +2

    Hairya nuda❤

  • @basicstrength9893
    @basicstrength9893 7 місяців тому +6

    ጎበዞች

  • @selamlove5676
    @selamlove5676 7 місяців тому +4

    Selam my love

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 7 місяців тому +8

    ጎበዞች እንኳን ለሴቶች ቀን አደረሳችሁ❤

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 7 місяців тому +6

    Happy women,s day March8⃣🇪🇹🇦🇪

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 6 місяців тому

    ውይ ሄለን ተክላይ ገና 6ኛ ክፍል ሁና ወሎደሴ ጎረቤት ነበርን አቤት ጊዜ እንዴት ይሮጣል ሄለንየ በጣም እወድሻለሁ

  • @natantube-qp7th
    @natantube-qp7th 7 місяців тому +5

    Selina we love you 😘😘