ብዙ ግዜ የኛ ሰዎች አለቃ ሆነው የሚሰሩ ማለቴ ነውና ሀላፊነቱን ይፈራሉ ምክንያቱም if something happens they don’t put them self in to trouble so they trying avoid….. for sure አበሻ ብዙውን ግዜ ስራውን አክባሪና በአግባብ የሚወጣ ነው ::
Hello guys, it is nice to see your conversation, I had a strong dream to go to Canada and I took IELTS three times, but still did not succeed, what do you advise me,
I am a manager my self but my ppl think I am doing them favor just because of my ppl. And I see all the employees with the same respect....but just because of i am Habsha they don't even have respect to call in advance.
mtafese@gmail.com 👈 ለስራ ለማመልከት 👆 እባካችሁን በቅድሚያ ቪዲዮውን ሰምታቹ ለመጨረስ ሞክሩ !
Hi Kidi please I need your help. I need to come to Canada
እግዚአብሄር አምላክ ይስማሽ በእውነት መልስ ትሰጪኛለሽ ብዬ አልነበረም ጥያቄ የጠየኩሽ ግን ልዩ ሴት ነሽ ተባረኪልኝ ከልቤ አመሰግናለሁ ሌሎች እህት ወንድሞቼን ወክዬም አመሰግናለሁ!
የኔዋ ኪድ ደስ እሚል መረጃ ነዉ ከምር እሷም እዳለቺዉ ሀበሻም ቢሆኑ የቀጠረቻቸዉ ስራ ቦታ ያለዉ ግንኙነትና ዉጪ ያለዉ ግንኙነት ሊለያይ ይገባን እናሠመግናለን ጥሩ መረጃ ነዉ ደግሞ ኪድየ እዳልሺዉ ህዶቺና ፒሊፒኖቺ ጎበዝ ናቸዉ ስራ ለቀዉ ሲሄዱ እማይመለሱ ከሆነ ዜጋቸዉን ተክተዉ ነዉ እሚሄዱት ደግሞ ታማኞቺ ናቸዉ እዳልሺዉ እኛም በጣም ታማኞቺ ነን ያዉ ከስት አድ አይጠፋም በሁሉም ዜጋ ግን እኛ በሀይለኝነት ነዉ እምንታወቀዉ አትኩን ከነኩን አንመለስምጂ እደኛ ጀግና ተፀያፊ የለም እራሳቺነን ዝቅ ሳናደርግ ስራቺነን ባግባቡ ነዉ እምንሠራዉ ጪራሺ ደግሞ አረብ አገር ያለን ብቻ በሌላም ቪዲዮ ድጋሜ ይዘሻት ነይ ጥሩ መረጃ ነዉ እናሠመግናለን ዉዶቸ ቋቋ ተማሩ ቲክቶክ ላይ ጊዜአቺሁን አታቃጥሉ ይቶብ ግቡና ተማሩ
መሲዬዬ የኔ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ሰው አክባሪ እውነተኛ ጏደኛም እህትም የምትሆኚ ከውስጥም ከላይም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ካንቺ ብዙ መማር ይቻላል እወድሻለሁ🥰🥰🥰 ኪዲዬ መሲን ስለጋበሻት እናመሰግናለን🙏❤️
ዉድ እህቶቼ፡ ኪዲዬ ና መሲ ለ መረጃ እገዚአበሄር ይስጥልኝ! እስኪ አሁን ገና ኢትዮጽያ ያለን ምን ማድረግ ይጠበቅብናል? መረጃ ብትለግሱን….
ከመጀመሪያ እሰከመጨረሻ ሰምቼሻለሁ በጣም መልካም ሴት ነሽ እናመሰግናለን ።
ኪዱ ሁሌም የምትግርሚ ልጅ ነሽ::ጥቃሚ መረጃ ስለታቅርቢልን እናመስግናልን::
አዲስ ስንሆን ቀድሞ የኖሩትን መንገድ እንዲያሳዩን መጠበቅ ሀበሻ አይረዳዳም ብለን complain እናደርጋለን ሀሳብ ለመስጠት ካልቸገረው በስተቀር ኖረን ስናየው እንደሀገር ልጅ የመሰለ የለም እግዚአብሄር ይባርካችሁ ትልቅ አርአያ የሆናችሁ ናችሁ ❤️
ብዙ ግዜ የኛ ሰዎች አለቃ ሆነው የሚሰሩ ማለቴ ነውና ሀላፊነቱን ይፈራሉ ምክንያቱም if something happens they don’t put them self in to trouble so they trying avoid….. for sure አበሻ ብዙውን ግዜ ስራውን አክባሪና በአግባብ የሚወጣ ነው ::
kidi ዛሬ ደስ ሚል ትምህርት ነው የሰጠሽን 10q kidiye
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው መሲ ከልምድሽ ያጋራሽን ነገር አስተማሪ ነዉ እኔ ትጎስት በማጣት ወይም የጊዜያዊዉን ገቢ በማየት ያመለጠኝ አድል ነበር እሱን ነዉ ያስታወሰኝ kdዬ በርች
ኪዲ በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበረ
ግን መሲ ጠንካራና ጎበዝ ነቸ ያዉ የፈርደብን እኛን አይመለከተን ግን ጥሩ ተመኩሮ ሰጣናለች
መሲዬ የኔ ጀግና ነሽ፤ you are pisitive, energetic and capable.
kidi ዛሬ ደስ ሚል ትምህርት ነው የሰጠሽን I wish long live to you,10q kidiye
ጥሩ አዳማጭ መሆንሽ ምክርሽ ጏደኝነትሽ ሰው ሲያስፈልጋቸው መገኘትሽ እጅግ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን በጥንቃቄ ተጏዥ ውሸታሞችም አሉ ለምሳሌ አንድ ገጠመኝ ልንገርሽ እናቱ ሞታበት ከስራ የቀረ ሰራተኛ ከ3 ዓመት በኇላ እናቴ ሞተች ማለት አለቃዋ እስተዋይ ነበረች ስንት እናት አለህ ብላ ባለፈው ሞታየለም ወይ አለችው ብዙም እንዳያታልሉሽ በመዝገብ እንዲሆን ይመከራል ቆንጆ በተረፈ በርቺ
Kidi በጣም እናመሰግንሻለን መረጃዎች መስጠት ጥሩ ስራ ነው
ሰላምሽ ይብዛ ኪድ እንወድሻለነ እናከብርሻለን ........ድሬዎች ነን ሁሌ እንከታተልሻለን
እንደዚኽ ስናገር ሌላ ነገገር እንዳይመስልሽ ግን ፊሊፒኖችም,ሰዎች እኮ እንደኛው ሰዎች ናቸው ግን እርስ በእርስ ይረዳዳሉ እንደ ኢትዮጵያዊ ክፉ ስሌለ ነው ግን በዛው ልክ ፈተናችን ይኸው እያመሠን ይገኛል ምቀኝነታችን እያስገደለን ይገኛል በፍፁም ንሰሀ ያስፈልጋል
በጣም ጎበዞች. Excellent work Kidi
Thank Kidi and Mesi
ኪድዬ በጣም እወድሻለሁ
It's really interesting and informative discussion!!! You both doing excellent job!!
Mesie, which province and city is your work place?
ኪዲ ግን ኢትየጵየዊ ምቀኛ የለም
በጣም ጥሩ ትምሐርት ነው ኪዲየ
እናመሰግናለን ኪዴየ❤❤
1:25:02-ዳቂቃ ጨርሼ አየሁት nice message
ኪዲዬ ዛሬ ከርዕሱ ወጥቼ ጥያቄ ልጠይቅሽ.....እዚህ ኢትዮ ውስጥ የምታውቂው ኤጄንሲ ካለ ተባበሪኝ ውስጤ አንቺን ያምናል ግራ ገባኝ እባክሽ ላስቸግርሽ!
እኔም የዚ ሀሳብ ነው ያለኝ እባካቹ ካገኛቹ ንገሩኝ ሰው ማመን ፈርቼ ጌዜዬን እያቃጠልኩ ነው እባክሽ ካገኘሽ አሳውቂኝ
Kiduye semonun sle work visa eyetwera nw please say something about this kid
ባለሽ ነገር ሁሉ ይጨምርልሽ እህት
ኢትዮጵያዊያን ጠንካራ እን የስራ ወዳድ ታማኝ መሆን ይጠበቅብናል
#You're_amazing_sister ,,keep the good job,God bless you🙏
በጣም ጥሩ ኢንተርቪ ኑው በተለይ ለሁላችንም ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ
በጣም ጥሩ ነው መሲ ኪዲ በድጋሜ አፍልግሽ አለሁ
Asaterwna yesra selt bacheru mnged masayet
.God bless you
Kidi endanch ayinet ethiopian yabzaln, enesu sle lela hager sewoch siyaworu anch gn sle habesha new mitekiyachew
You are very kind.
Keep going kidu we Love you 😍
Kidi yene wed pleas erjin achiberbari bezitoal yehon form kasimolun buhalA akicept tedrgachuhal eyalu beer eyetekeblun new mereja sichin pleas 🙏🙏🙏
ብዙጊዜ ተናገርን እኮ ትክክለኛውን አሰራር ባለሙያዎችም ቀርበው አስረዱ 🙏
የኔ እህት ክበርልኝ።
Ene Germany New Yemenorew Ke 10 Amet Belaye Honognal Gin Citizens Yelgnem Qami Seram Yelgnem Ye Ethiopia passport Alegin Yemichal Kehone Wede Canda Gebche Serche Yemelwetebet Mengde Efelgalhu
kidye bewnetu melkam sew betefabet sahat nw yetegegneshw fetari yibarksh
ኪዲዬ እስቲ ለኛ ኢትዮጲያውያን ነርሶች
ከአሜሪካ ፣ ካናዳ ፣ዩሮፕ እና አረብ አገራት ላይ የቱን ነው ምትመክሪን ከልምድሽ አንፃር ።
➠ለኑሮ ፣ ለትምህርትና ንብረት ላፍራት ? አመሰግናለሁ !
አሜሪካ የምትገኝ ማአዚ የምትባል,,አለች ቲክ ታክ ፈልጊያት አናግሪያት
Hello guys, it is nice to see your conversation, I had a strong dream to go to Canada and I took IELTS three times, but still did not succeed, what do you advise me,
You can try duolingo test arif new le canada
እር ኪዲየ ቆይ እሰኪ ትጨርሰ
እንዴት፡እንምጠአ❤❤❤
Keep in touch .good advice
Beautiful message information
Tebareki , egnam ende filipin entegagez
አግዚአብሔር ይስጥሽ! ማሰብሽ ይበቃል!
እኔካንቺ አላቅም admenton
Where is that are you talking Edmonton
Thanks, kidi i'm the one
Thanks very much sister information
Hi Kidi, how can I contact you? I am here in Canada. I need help please?
Plse halpe arge ena canda mate eflgale wesge
ሰላም ይብዛላችሁ የመሰረትን ስልክ ወይም ኢሜይል ማግኘት እችላለሁ ? ቶሮንቶ ነኝ ኘራውንም ወርክ ፐርሚትም አለኝ ከመጣሁ 75ቀናት ሆኖኛል
የሄድክበትን መንገድ ብትነግረን 😥
I am a manager my self but my ppl think I am doing them favor just because of my ppl. And I see all the employees with the same respect....but just because of i am Habsha they don't even have respect to call in advance.
ኪዲ እንደምን ነሽ? ኪድዬ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ። ካናዳ ታላቅ እህቴ አለችና ለጉብኝት ልትወስደኝ ፈልጋ invitation ወረቀት ልካልኝ ሁለት ጊዜ አመልክቼ ኢምባሲው አልተቀበልኙም አንድ ምክንያት financial status ይላልና በባንክ ማሳያት ያለብኝ ስንት ነው?
ገንዘብ በባክ የማሳየት ጉዳይ ሳይሆን ። አንቺ የእውነት ጎብኚ መሆንሽን የማሳመን ጉዳይ ላይ ነው ። ሲመለከቱ ዶክመንትሽን ወደ ኢትዮጵያ አትመለስም የሚያሰኛቸው ከሆነ ይከለክሉሻል ይኸው ነው። በእዚህ ዙሪያ በቂ ቪዲዮ ሰርተናል ።
Kidie endet nesh hulum selam ? Enia ahun china Scholarship agnchea china negn ahun emereq alo be Business Adminstration ena endet yehnn edl lagegn echlalo? belela bekul wede canada bescholarship weym be provincial nominee program le memtat mamolat yemegebagn mn mn nachew? amesegn alo
ሰላም ኪዲ እኔ አዲስ ነኝ ግን ስራ እፍልግ አለሁ
kaUdy Enaey Ades Naen Gen Saer Efleg Hlh
ኪዲ እኔን መቼ ነው ምትርጂኝ
God bless you!!!
እሽ ኪዲ
dmv bezu postive ownr and boss all sis show up😊😅
ካናዳ ወሰጂኝ
kuf nashe lej weldashe mebltaelte
Kidiyeeee yezemenachin Queeen
I hope you will help me one day....
Ilike any work please help me m m mese otwa
ኪዲ መቼ የው የምትረጂን
Yehewit tarkish nw yentawerw geza lemcharesh
Wedkumngeru geba blo wetatun merdat nw geza atabakne beguget aytbka nw endate wed Sera alm endamgeba
I need help help
ቪዴው ልጨርስ ነገር ግን እባካችሁ
በተግባርም አግዙን
lejutan abrerchache kefu ena belt sat nashe teru sertchal gen
Kidiyeee yezemanachin Queeeeeens!!!!!!
❤❤❤
እግዜር ይስጥሽ ተጠቀሙብኝ ማለትሽ ብቻ ይበቃል
She good and happily
❤❤❤❤❤❤❤❤
kid arf nw ye masarat email attach bitadarig
Berche betam astemare new Gen sew merdat kechashe mokere
Kidyee 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
tiru experience neaw
Kidi ebakish saudi negn mehed michilbet mnged video.sertesh asayign
መቅዲ ፀባይሽ ብቻ ምን ያደርግልኛል
serewn lemdche abrerchashe betem belt nashe Gen lytegew life
Please help me am a nurses
ለምን አታስቀጥሪንም እህታችን
I Will came after 3month
ኪዲ ስለ እግዚአብሄር ?????? Pick your phone?
How can i get her phone please ? Can you help me
Ba Nursing esti amachachuling
Do not judge a book by its cover.
Eski wusejin bakishin
show up 😂😂😂😂😂😂
ኪድ ማህተብሽን አርጊ::
ኪዲ በቃ thumnale ላይ እጅሽን ወደ ላይ ካላነሳሽ አይሆንልሽል ማለት ነው??😁😁😁😁😁😁
thumnale አይባልም። ሰዉ ላይ እጅህን ከመጠቆምህ በፊት እንግሊዝኛህን አስተካክል
Terckymircky worre. What a waste of time.
Kide salme
False self promotion.
ወደ ቁም ነገር ውስጥ አትገባም እንዴ
Kid sera efelegalehug
Ottawa የደከመ አገር ነው
🤮
Unsubscribe!
Why?Tefe kidi is a very talented and sincere woman who cares for her people and helps people with information.❤❤❤
ምን ይሆን ምክያትክ አበሻ ለምን ትቀጥራለች ሀይለኛ ቅናት አለብክ ቅን ሁን ቅንቅናም።
Who cares