Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዘመናችሁ ይባረክ ኤፊ ኤርሚ ብዙዎችን እየታደጋችሁ ነዉ የሾሕ አክሊል የደፋ ጌታ ኢየሱስ እንጂ መርቆሪዎስ አይደለም የተረት መአት በጌታስም የፈረሰ ይሁን ክበሩልን❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሞች ጀግኖች ናቹ በርቱ
❤❤❤❤
እውነት ተገለጠ ብዙሀኑ ማንበብ መመርመር መጠየቅ መዳን ጀምረዋል
ወንጌል ስለማታውቅ እንጂ ዘበነንመቀበልይገርማል
ኡኡ መፅሀፍ ቅዱስ ይሳሳታል አላለም ደንቆሮነህ እሽ😢
እረ ኤፍሬም ግን ለምን ትዋሻለህ … አክሊለ ታምራት፤ ድርሳናት አያስፈልግም አላለም፡፡ ግን ችግር ካለበት ቤተክርስቲያን እንኳን አትቀበለውም እንጂ ታምራትና ገድላት አያስፈልግም አላለም፡፡ ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ም ከአክሊለ ጋር ምንም የተለየ ነገር አላሉም፡፡ ግን በጣም ያሳቀኝ ነገር ግን በሳምንት 12000.00 ሰው ጌታን ይቀበላል ያለው ነገር በጣም ነው የሚያስቀው ፡፡ አይ አፍሬም … አስቂኝ ሰው
እንዴ! @degusportentertainment ትንሽ ማፈር ቢኖር ወይ እውነትን ለመናገር ቢሞከር ምክንያቱም ሪከርዱን ማየት በቂ ነው
ዘመናችሁ ይባረክ ኤፊ ኤርሚ ብዙዎችን እየታደጋችሁ ነዉ የሾሕ አክሊል የደፋ ጌታ ኢየሱስ እንጂ መርቆሪዎስ አይደለም የተረት መአት በጌታስም የፈረሰ ይሁን ክበሩልን❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሞች ጀግኖች ናቹ በርቱ
❤❤❤❤
እውነት ተገለጠ ብዙሀኑ ማንበብ መመርመር መጠየቅ መዳን ጀምረዋል
ወንጌል ስለማታውቅ እንጂ ዘበነንመቀበልይገርማል
ኡኡ መፅሀፍ ቅዱስ ይሳሳታል አላለም ደንቆሮ
ነህ እሽ😢