ከአንቺ ሰይጣን ይሻላል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 345

  • @ayutube134
    @ayutube134  Місяць тому +29

    ua-cam.com/video/TKNjrZieWHw/v-deo.htmlsi=gUOhgddZMYWIzoCP ውድ ቤተሰቦቼ አሚርን እየገባችሁ አበረታቱት

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي Місяць тому +30

    አጎቱ በጣም መልካም ሰው ለእውነት የቆመ ወይኑ በፍፁም መግባታ የለባትም ይገላታላ

  • @wondimmatusalamengistu4398
    @wondimmatusalamengistu4398 Місяць тому +36

    በመጀመርያ እሷን የሚፈልጓት ከሆነ ንብረቷን ወደ ስሟ ያዙር።

    • @LAILA454-y3s
      @LAILA454-y3s Місяць тому +3

      በጭራሺ ገንዘቦዋንጂ እሶዋን አይፈልግም እረጉም ነዉ

    • @MariyamAdam-f8q
      @MariyamAdam-f8q Місяць тому +1

      እኮ

  • @KelemWorkench
    @KelemWorkench Місяць тому +23

    አዩ ዘመዶቹ ወደ ፀበል ይውሰዱት አንቺ እንዳትገቢበት የሰው ልጅ ታስገድያለሽ ይሻልሻል ለልጅሽ ኑሪ

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Місяць тому +4

    አኅትህ ግን በጣም የእግዚአብሔር ስው ነህ አሁንም እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርህ ይሄ ከንቱ ግን መቸም ስው አይሆንም

  • @sofyasofya-j1n
    @sofyasofya-j1n Місяць тому +10

    አሥመሣይ ነው ልጁ ብገባም ይገላታል በናታቹህ እዳታሥገቡ እንቅልፍ አታ ሠርታ በሠራችው ቤት ገረድ ነው ያላት ይሄ ለሁላችንም ነው ሥድቡ የመዳም ቅመሞች ሁላችንም ፍትህ ለወይኒ እንበል ጎደኞቼ

  • @tigistbelay6775
    @tigistbelay6775 Місяць тому +1

    አዩ አትበሳጭ አንቺ መልካም ሰው ነሽ እሷ በጣም ታሳዝነኛለች እግዚሐቤር የተረጋጋ ሕይወት ይስጣት መልካሙን እመኝላታለሁ እሱ ፀበል ሂዶ መዳን አለበት

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 Місяць тому +9

    አዩ የምትችይውን አድርገሻል ተይ ከዚህ በላይ ይቅርብሽ አትግቢ

  • @Meski-od7yc
    @Meski-od7yc Місяць тому +13

    መንፈስ ከያዘው ወደ ቤተክርስቲያን ሄዶ ጸበሎን ይጠመቅ ከዚያ በኋላ ወደ ትዳሩ ያስባል አሁን ላይ ምንም ነገር አትወስኑ ወይኑ ለሱ አትገባም 😢😢

  • @TegseteGberemesekeli
    @TegseteGberemesekeli Місяць тому +8

    ይገላታል ንብረቱ እደሚወሰድበት አውቆነው እዳትገቢበት ነግሬሻው ይገላታል እዳትፀፀች

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Місяць тому +5

    ልጁን አስራችሁ ወደ ቤተ እምነት ውሰዱ እና እዛው ይቀመጥ ወደ እራሱ እስኪመለስ ድረስ እውነት እይወት ቀልድ አይደለም
    አዩዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርሽ ይሄን ሰውዬ ከእራሳችሁ አርቁ ድጋሜ እጅሽን አትክተቺ እይወትሽን አትበጥብጪ🙏

  • @FetileMikerew
    @FetileMikerew Місяць тому +3

    አጎቱ ግን መልካም ሠው ናት በጣም በውነት እግዚአብሔር ይሥጥህ የኔ አባት!

  • @AbdiBeruke
    @AbdiBeruke Місяць тому +9

    አዩ ደግ ሰው ማኛ ተወዳጅ
    ጥሩ ልብ የሰጣት
    ምንም አያሳጣት
    የታለ በላይክ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Місяць тому +7

    ሀቢቢ አጎቱ ግን አደኛ ነዉ 👌👌👌👌

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 Місяць тому +9

    አዩ እጂሺ እንዳሰገቢ እንዳትታረቅ ይገዲላት

  • @shetajordan7141
    @shetajordan7141 Місяць тому +8

    ሰራው አሳፍሮት ነው እሷን ማየት አልፈልግም ያለው ውሸት ምንጊዜም ያሳፍራል አጎትየው ግን መልካም ሰው ነው

  • @hagaresime8058
    @hagaresime8058 Місяць тому +3

    አዩ እንድብለሽ እንዳትገብበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ገደል ይግባ

  • @tigistbelay6775
    @tigistbelay6775 Місяць тому

    በመጀመሪያ እሱ ወደ ፀበል ይሂድ ወደ አይምሮ ይመለስ አጎት ውስዱት ወደ ፀበል እግዚሐቤር ይርዳችሁ

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h Місяць тому +1

    አስመሳይ ልጅ ይበልጥ ጸበል ውሰዱት ዘመድ ከሆናቹ። እሱ ነው ሚቀድመው።

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Місяць тому +6

    ሰላም አዩየኔ ደርባባ አይዞሺ ከዚ ሲጣን ምን ዪጠበቃል እኔማ ባላየዉ 😭😭😭😭😭

  • @lastversion250
    @lastversion250 Місяць тому

    ወኔ ትግስታ ውድ መዳህን ያለም ጌታዬ ያክብርሽ❤❤❤❤❤

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 Місяць тому +1

    እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
    ከክፉ ሰዎች ይጠብቀን

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o Місяць тому +14

    ሰላሜን አጣሁ ትላለህዴ ዉሀ መሰለህ የሚፈሳት እባ ገና ምናየህ

  • @የጃማዋ-ከ1ፈ
    @የጃማዋ-ከ1ፈ Місяць тому +2

    ያረባገረ ሴት ገዘብ የበላ ወድ እቤደቱ ይቀጥላል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 Місяць тому +1

    እጎትየው ፅበል መውሰዳችሁ ጥሩ ነው ልጂ የሆነ ሰይጣን እንዳለበት ያስታውቃል

  • @user-vp8dv2ug1tሀዋአቢ
    @user-vp8dv2ug1tሀዋአቢ Місяць тому +11

    እንዳታስታርቅ ይገላታል ማሬ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @MerryMerry-o7w
    @MerryMerry-o7w Місяць тому +1

    Ayuu ati dubarti jabdudhaa ❤

  • @tenagnaterfe6244
    @tenagnaterfe6244 Місяць тому +1

    Aye we 🥰 love you 🥰 you have good heart ❤️

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ Місяць тому

    እንካን ደነ መጣሽ አዩ❤❤❤

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 Місяць тому +1

    wow wow wow wow Agoteyewo gen betam melekam sew new tebareke.

  • @Sifani-g3k
    @Sifani-g3k Місяць тому +5

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉mal tatee badee Ayuu akamii atii 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Місяць тому +1

    አዩቲ የኔ ምስኪን ማርያምነው የምልሽ በውስጤ ሳስብሽነበር ለምን ጠፋች እያልኩነበር አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ አቺ ምንም አይካሽ በጣም መልካም ጨዋ ሴትነሽ❤❤❤❤

  • @Sifani-g3k
    @Sifani-g3k Місяць тому +5

    Maloo namaa garidhaa esumunisaa kunii ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 esaa bayee jazaban esaa bayee firisaa namaa garidhaa

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena Місяць тому +1

    ትክክል አዩ መልካም ስው ነች ወድም❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @sofyasofya-j1n
    @sofyasofya-j1n Місяць тому +2

    አዩ እህቴ እጅሺን እዳታሥገቢ እህቴ ወይኑም እዳትገባ ይገላታል እህቴ አደራ ውዴ

  • @Abdiikooyesuus
    @Abdiikooyesuus Місяць тому +1

    Atii Ayyuu Isa biraa hin dhaqiin .garuu wanishetii Akka hin galee irra haa fudhatuu qabenyaa ishee kunii namichii fayya qabuu kunii

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Місяць тому

    እንኳን ደህና መጣሽ አዩዬ🎉🎉❤❤❤

  • @Mestawotbiru
    @Mestawotbiru Місяць тому +1

    አጎትዮም ከፈለገ ቀጥታ ባለጉዳሄ ሄዶ ያናግራት ጌታ አርቃ ገብታ የሆነ ነገር ብትሆን መዘዙ ላንቺ ነው የዚህ መሀል ምንም አይነት ለውጥ አይመጣም ነገሩ በጣም እያስፈራ ነው ቋንቋ ነው እንጂ ጤነኛ ነው ስለዚህ እባክሽ ተረጋግጠሽ በቤትሽ እና ከባለቤቶች ከልጆች

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ሱብሀን አላህ ወንድሙ ልዩ ነዉ የሡ ወንድም አይመሥልም አላህ ልብ ይሥጥህ

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s Місяць тому +1

    አዩ አረፈሺ ልጂሺን አሳድጊ ከማንም በፊት ጥረሻል ለፈተሻል ብዙ መስዋት ከፈለሻል ተይ ይቅረብሺ

  • @سندسكيب
    @سندسكيب Місяць тому +2

    ወይን የ እዳትገቢ❤❤❤

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 Місяць тому

    አዩ እባክሽ ልጅቱን እድሜዋ እንዳያጥር ከፈለግሽ ግቢ እንዳትያት ይገላታል

  • @klm9872
    @klm9872 Місяць тому

    Yanyywahe Ayzoshe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GexiiHuluka-ze3fi
    @GexiiHuluka-ze3fi Місяць тому +2

    Ayuu Adaabadhuu taa'ai kanaara jireenyaa kee jiraadhu tidaarikee egadhuu namichaa kanara fagadhuu

  • @Hime1-fb4ft
    @Hime1-fb4ft Місяць тому +2

    ሀዩየበናትሽ በልጅሽ ነይ ላለሽ ሁሉ አቲኺጅ ለህይወትሽ ያሥፈራል ሠው አደለም ይኼ ሠይጣን ቅልቅልነው

  • @TsigaSelama
    @TsigaSelama Місяць тому

    ካበደ ፀበል ይጠመቅ ራሱ ያድን ንስሃ ይግባ ወደልቡ ይመለስ ወኖን ኣተሳቃይዋት

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa Місяць тому +2

    አዩ ይሕንሠዊ ድጋሜ አጠገብሺ አታቅርቢ እባክሺ ድጋሜ ትዳርሺ እዳይረበሺ አርቀሺእሠቢ እሕቴ አሑላይ ላች እሶም እሱም አስፈላጊ አይደለም ባልሺ መልካምሠዉነዉ ስለዚሕ ባልሺጋር አይዳእያመጣሺ ስሪ ይሕሰዉ መቸም አይቀየር እባክሺ እራስሺን አርቂ እሶና እሱ የራሳቸዉ ጉዳይ ከሔወታቸዉ ዉጭ እባክሺ ኮሜት አብቢአዩ

  • @Betty-um5fh
    @Betty-um5fh Місяць тому

    Yadatamte dhuga jabadhu eshi

  • @ZhraAbdo-o9v
    @ZhraAbdo-o9v Місяць тому

    👍👍👍👍👌👌👌🤙

  • @Giv-u8b
    @Giv-u8b Місяць тому +1

    ሰላም ለናተ ይሁን መጀመሪያ ፀበል ይግባ መንፈስ አለበት ትክክ አይደለም እመኑኝ ከውስጡ ሲወጣ መልካም ሰው ይሆናል❤

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer Місяць тому

    አጎትየው በጣም አስተዋይነው

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому

    NIBERETWAN BICHA yemeliselat Enji yegelatal yeswas enbasi gera eraqutun yerotal gena cafu new ehe kante zer new tewetaw

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Місяць тому

    እንዳትገባ ሰውየው ሲጀመር እብድ ባለጌ ነው ደግሞ አሁንም እሱ ቤት ትመጫለሽ።ንብረቶን ይመልስላት እንጂ እንዳትገባ 😢😢

  • @Giv-u8b
    @Giv-u8b Місяць тому

    ❤አዩ ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha Місяць тому +1

    በጣምምም ናፍቀሽናል አይዞሽ ትኩስ ነገር ጠጭበተረ

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 Місяць тому

    ወይኔ,አጎትያዉ,ግን,ጠሩሰዉነዉ❤

  • @azzaN-k2y
    @azzaN-k2y Місяць тому +1

    Atee rashee saxanii😂😂😂

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 Місяць тому

    አዩ እቺጓደኛሽ ባሏን እንዳትታረቅ ይገላታል እመኚኝ ስትወጣ ስትገባም እራሷን ትጠብቅ እርቁን ፈልጎ ሳይሆን ሊበቀላት ነው

  • @KasechGermew-d3s
    @KasechGermew-d3s Місяць тому +9

    አዩ አትሳደቢ ግን እዚውስጥ አትግቢ

  • @rahmayoutube4555
    @rahmayoutube4555 Місяць тому +2

    ከታረቁ ቅድሚያ ንብረቷን በስሟ ያድርግላት ይሄ ጉቶ

  • @AlemAlem-gq3lz
    @AlemAlem-gq3lz Місяць тому

    አዩየ የኔ የዋህ እጅሺን አንሺ እንዳትገቢ ራስህን ጠብቂ እይ ሰውየ ጤነኛ አይደለም

  • @AmelewerkHailegebriel
    @AmelewerkHailegebriel Місяць тому

    አዩየ አች እኮ አበሣ ነሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @YasinUrgicho-tx5yx
    @YasinUrgicho-tx5yx Місяць тому

    አደነች አቤቤን መሰልሽ ሀዩ

  • @GenetMamo-w2e
    @GenetMamo-w2e Місяць тому +2

    ፀበል ውስዱት ስው አይታወቅም የስው እጁ ሌኖርበት ይቼላል😢😢😢

  • @AnnoyedAlpineSkiing-io6xl
    @AnnoyedAlpineSkiing-io6xl Місяць тому

    አዩ. ❤❤❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Місяць тому +1

    አዩ እንዲህ አይነቱ ሰው ሰው ይዞ እንዳይጠፋ ተጠንቀቁ

  • @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ

    😂😂😂😂😂ወይኔ አዩ ፀበልዉሠጅዉ

  • @AbdallaMohamed-x9d
    @AbdallaMohamed-x9d Місяць тому

    Bagaa.gamadee❤❤❤❤❤

  • @abdulKarim-z7w
    @abdulKarim-z7w Місяць тому

    ጀግና ነሽ ሰለደቅ አለልፈሽም❤❤❤❤❤❤❤

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 Місяць тому

    Anchi sera fet denkoro nash minagebash bebalna mist mehal

  • @ፈንታዩyoutube
    @ፈንታዩyoutube Місяць тому +4

    አዩ የትም ስትሄጂ ለባልሽ ንገሪው

  • @caaltuubaalchaa6873
    @caaltuubaalchaa6873 Місяць тому

    Ayuu atii sirii jirtuu maltuu tidarii namaa kesaa sii galjee 😮😮

  • @NAAFIyoutube
    @NAAFIyoutube Місяць тому

    Salam salam wudoche betasb argunyi please 🙏❤

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ Місяць тому

    ፀበል ውሰዱት ቢወዳት ቅርሳን ባልበላ ባጠፋ እንካን አገቱን አለደፋም አይን አወጣ

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Місяць тому

    ኧረ ወይኔ ምኑ ታምኖ ነው አብራው ምትኖረው አዩ ተይ ይቅርብሽ ለነገሩ እሷም እሽ አትልም በመጀመሪያ በስደት የደከመችበችን ንብረቷን በስሟ ያድርግ

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Місяць тому

    ፈጣሪ ይማርሽ አይ ጠፍታችሀል

  • @Eleni-l7e
    @Eleni-l7e Місяць тому

    የሰው ጉልበት መጥፎ ነው እንኳን ከአረብ አገር ከሌላ ክርስቲያን ተለፍቶ የተገኘ ከባድ ነው ያስፈራል እግዚአብሔር ይጠብቅ።

  • @زينبمحمد-ه3ش7غ
    @زينبمحمد-ه3ش7غ Місяць тому

    አዩሲጨንቀው ነውአንችጋየመጣው፣እንዳገቢ፣የለባለቤትሽፍቃዲ፣አሁንም ትዳርሽን እንዳታፈርሽ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይማርእሽ እህቴ 🙏እባካችሁ ካዝ ሳውዬ ራቁት እግ ካሌ ላእግ ይቂራብ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Місяць тому

    በስመአብ ምን አይነት የተርገመ ልጅ ነው አይ እሱ እንዴ ተለክፎውል ቶሎ አይድንም አዩዬ የኔ መልከም ሴት አይዛሽ

  • @azzaN-k2y
    @azzaN-k2y Місяць тому +1

    Edati gabee ayu liju qosashaa newe

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط Місяць тому

    አዩበዝህ(ዘመንሰውአምነሽእቤታቸውድረስእዳትኔጂ???!

  • @caaltuubaalchaa6873
    @caaltuubaalchaa6873 Місяць тому

    Ayunnu balgedhaa akam osoo baa madalm jedhuu ragaxee demtii waqayyoof kabajaa hin qabduu

  • @Tado-q3g
    @Tado-q3g Місяць тому

    Maloo dhukubeti kanaa ayyuu❤❤❤😢😢

  • @Mestawotbiru
    @Mestawotbiru Місяць тому

    አየሁ የመልካም በመብርሃን ከዚህ ጉዳይ ውስጥ ውጪ እስከ ዛሬ ዋጋ የከፈልሽበት መጨረሻው አያምርም ደሳለኝ ይቅርብሽ ይሄ ጉዳይ ውስጥ አትክተቺ የነበረ ሰው እኮ ነው ዝቅ ያደረገ ብትሆን በገ ላንተ ውሰድ አላት እኮ ብዙ መረጃ አላት ቪዲዮ ያንን መረጃ በማቅረብ በህግ ተከሰተ ንብረቷን ትካፈላ ከዚህ ጉዳይ ራስሽን ህይወት ኖርዌይ በጋሻለ እስከ ዛሬ ዋጋ ከፍለሽላታል

  • @SeadaSaada
    @SeadaSaada Місяць тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሀዪ🎉🎉🎉

  • @FatimaMoah
    @FatimaMoah Місяць тому +1

    ሀዬ እራስሽን ጠብቄ ቤትሽ እዳይፈርስ እሽ

  • @alemkebede8904
    @alemkebede8904 Місяць тому

    መጀመረ እረሱ ይደን ከሆነ ቦኃላ መዛን ጥሩ አይደላም ልጅቷ በሕይዎት ትኑር አዩዬ አትግብባት

  • @TAm-ec8od
    @TAm-ec8od Місяць тому

    ❤❤❤❤😢😢😢😢ሀዩ.የኔ.መልከም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብርሐኔ
    @ብርሐኔ Місяць тому

    ይገላታልበ እግዚአብሔር

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Місяць тому

    የእኔ እናት አዩየ የፈራች ይመስላል

  • @אלעדמסלה-ת3ו
    @אלעדמסלה-ת3ו Місяць тому

    ተይ አዩ እራስሽን ጠብቂ ነገሮችን አትዳፈሪ

  • @GenetWende
    @GenetWende Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂ጭሳም አላለችም አዩዬ እረ ይሄ ሰውዬ ሴሰኛ ባለጌ ነው

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ Місяць тому

    አዩ ተይ ይህን ፋይል ዝጊ አያገባሽም አይመለከትሽም እዛው በቤተሰብ ይጨርሱ አሁንም ትዳርሽ ላይ እሳት እዳትጭሪ

  • @JjxJjjx-mo2qm
    @JjxJjjx-mo2qm Місяць тому +2

    ወይኑ በፍጡም መመለስ የለባትም እሄ ቦርኮ ልጅ አላምነውም

  • @Ftgt-e3f
    @Ftgt-e3f Місяць тому +1

    የሚስቱ እባነዉ ናላዉን ያዞረዉ

  • @FatimaMoah
    @FatimaMoah Місяць тому

    ሀዬ እዝህ ጉዳይ እጂሽን አሽ ተይ ይቅርብሽ

  • @SameeraEth
    @SameeraEth Місяць тому +1

    ንብረቶን ያዙርለት በስሞ ሆ ስውየው ለሶ አይሆንም

  • @HanaTmtamr
    @HanaTmtamr Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢Ayezosh

  • @በእምኒራያ
    @በእምኒራያ Місяць тому

    ❤❤❤😢😢