Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አዩ እባክሽ የወይኑን ጉዳይ ለንስር አይን ለዩቲበሩ ትንገረዉ እሱንብረቷን ያስመልስላታል ወይም እዮሀ ሚዲያ ላይ ትቅረብ
👍👍👍👍
ትክክል ነዉ
እዉነት ነዉ የነስር አይን ጋር ዉሰዱት ይሄን ኬዚ በቀላሉ ያልቅላታል
ኦፍፍፍፍፍፍፍ ይችን ልጅ ቤት ስለጋበዛችኋት በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን❤❤❤
አይዋ መልካም ሰው ይችን ልጅ አብራችሁ ስላላችሁ
ይች ልጅ አለማድነቅ ንፉግነትነው በጣም ጎበዝናት እየለመናት ነው ግን የሰው ቤት ነው ያለው የሰውሀቅአልበላም ብላ ከሳጎን መሆኖ በጣም ጎበዝ ቆራጥ ጀግና ሴት ሌ ላሴት ብትሆ የራስሽ ጉዳይብላ ወይኑን ከሱጋ ትኖርነበር ግን የሰው ገዘብም ያው መጨረሻዋ አያምርምነበር ግን ልጅቱ ጎበዝናት ፈጣሪዋን ትፈራለይ
ዋው አንድ ላይ ስላዬኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በፍቅር ያቆያችሁ ፈጣሪ❤❤❤
እዮሀ ሚድያ ላይ ትቅርብ የምትሉ ወዮኑ
ትቅረብ እዩሀ ሚዲያ
ትሂድ አወ ልክነሺ እህቴ
አዩ የወይኑን ነገር ለንስር አይን ስጪዉ ። እሱ ይጨርሰዉ ። አዩ ሁሌም ጀግና ነሽ ሁሌም ሰዉን ለመርዳት እያደረግሽ ያለዉን ነገር እመ ብርሀን ትርዳሽ ። ሁሌም መልካም ነገር ከአንቺ አጠብቃለሁ ።ሁለቱንም እኩል ስላቀረብሻቸዉ በጣም ደስ ብሎኛል መድሀኒአለም በግራ በቀኝ ይቁምልሽ ።ትልቅነትሽን አሳይተሽኛል ተባረኪ
አይዞሽ እውነት ሁሌም አሸናፊነት
ወይኒ ፈጣሪ ያፂናሽ ገነሮች ተደራረቡልሽ አይዞሽ ውዴ
እግዚአብሔር አምላክ የዝችን ልጅ ደስታ አሳየኝ እንደው በጣም ነው የምታሳዝነኝ 😭😭😭😭😭14 አመት በአረብ ሀገር የለፋችበትን ገዘቦን ይመልስላት የአረብ ሀገርን አውቀዋለሁ ምን ያህል ስቃይ እዳለ 😭😭😭😭😭😭
የኔ ቆንጆ ይቺ ልጅ መጀመሪያ ላይ እንዳሰብኩዋት ሴት አይደለችም እውነት በጣም ጥሩ እና ጎበዝ ናት ከወይኗ ጎን ሆና ላቧን ለማስመለስ የምትጥረው ነገር በጣም አስተዋይ ናት እግዚአብሔር ይርዳችሁ መጨረሻውን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ አዩዬ በርቱልን እውነት በተለያየ ህግ አካላት ጠይቁላት እናት ንብረቷን አስመልሱላት🙏
ወይንዬ የኔናት አይዞሽ ገና ይዋረዳል እርቃኑን ይሄዳል አብዶ ላብሽማ እንዲ በከንቱ አይቀርም
ወይኑ እግዚአብሔር ገንዘብሺን ከእጂሺ ያሥገባልሺ እህቴ አዩ መልካም ሰዉ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሺ ያችኛዋም ልጂ በጣም ጥሩ ልጂ ነች እግዚአብሔር ይጠብቅሺ እህቴ ከወይኗ ጎን በመቆምሺ በጣም ደስ ብሎኛል
አንድ ላይ በመገናኘታችሁ ደስስስ ብሎኛል አዩዩ 🥰❤ ወይኑ እግዚአብሔር ያጽናሽ የኔ ሚስኪን በርቺ አይዞሽ ያልፋል በርቱ እውነት እውነት ነው እሱ ትዳር አደለም ጎረቤት አይሆንሽም እህቴ taker for you Please weyenu❤
በእግዚአብሔር መጠጊያ ይሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል ❤❤❤❤❤
አዩየ እች ልጂ የራስዋ ዩቲውብ ክፈቱላት እርዱአት ከልብዋ ጥሩ ልጂ ናት
ወይኗ እህቴ እግዝአብኤር ያፂናሽ አይዞሽ በጣም ደስብሎኛል እድ ሰብሰብ ቢላቹ ስለአየዋቹ የዋ እግዝአብኤር ይሬዳል እሱደሞ የእጁን እያገኜነው ሰው የዜራውን ነዉ የምያጭደው ጥላት ይቃጠል ግን እባካቹ እራሳቹን ጠብቁ ሰጣን የሰው ደስታ አይፈልግም እሱም ሰጣን ስለገባበት ከሱ እራሳቹን ጠብቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዩ እባክሽ ወይኑን ወደ ንስር ዐይን ወይም ዱካ ሾው ሂዱና ንብረቷን ማግኘት አለባትብዙ ጊዜ ተመልካች ለምኖሽ ዝም ብለሻልወይንኑ ወደ ትልቅ ሚዲያ ቅርበሸ ተናገሪ👍
ወይንየ አላህ መፅናናቱን ይሥጣቹህ እህቴ እንግዳይቱን ልጅም ይቶብ ክፈቱላት አዩዋ
በእውነቱ ትንሽ ልጅ ናት ግን ልብ አላት አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እስኪ ጸበል አስገቡት ለንፍስ ይሆናችሁዋል
እኔ ብሆን ጨርቄን ጥዬ ነበር የማብደው እዚህ ደም እየተፋን. ሰርተን ስንካድ እሷ በጣም ጠንካራ ነች ማርያምን በርቼ አይዞሽ እግዚአብሔር ሃቅሽን ያስመልስልሽ
አዩ በጣም መልጅ ናት ሑለታችሑ አብራችሑ እርዷት እምታሳዝንልጅ ናት አትለያት ኣንዳያጠቃት
ወዴ የጸለት ቤት አብጂ ቡና ከሚፈላበት ቦታ ሰእል አድኖ አይሰቀልም 🙏🙏❤❤
አዩ እመቤት ካሳ ጋ ለምን ተለያያችሁ❓❓❓
የኔም ጥያቄ ነው👍
እኔም ያወኳት እሙ ቤት ንብር እና የኔም ጥያቄ ነው
Yenem teyake nw? Embet marze ablugne kalche jamro alyewtem abro
የኔም ጥያቄ ነው
ዎዉ አዩ ልዩ ሰዉ ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ❤❤ለሞቱት ነፍስ ይማር እግዚአብሔር የጽናችሁ ❤❤❤በርቱ
❤ayu koo waqayoo xarii kee lafa balechini😢
ዋውውውውው ሲያም ስዕል አድኖው ሃዩዬ
የኔ እናት ስታሳዝን
በእዉነት ደሰ ብሎኛል በአንድ ላይ መሆናችሁ 🙏🙏🙏😘😘😘በእዉነት ይመቻችሁ
ደስ ትላላችሁ አዩየ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አዩ በናትሽ የንስር ዓይን ጋር ውሰጃት ግዴለሽም እባካችሁን
ፈጣሪ ህይወታችሁን ያሳምርላችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ሁሉም ያልፋል
Ayuu bareduu yeroo biyaa koo galuu argachuu fedhaa bayee atii namaa garidhaa waqayyoo matii keewalinii❤❤❤
አች። የ ምታረጊው። በ ጣም ደስ ይላ ልግን። ለሷ። አላህ። ይፍረ ዳት ታሳዝናለች
ስወዳሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤
ለልጂትዋ ዩቲዩብ ክፈችላት እናበረታታለን
Eyoha media layi tikirebi eza ke kerebechi negerochua yifetalu biye asibalew!!
አዩ የኔ ሰዉ ወዳጂ አችኮ ልዩ ነሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
አዩ የቺን ምሰኪን እህታችን እዮሀ ሚዲያ አቅርቧት ንብረታን ታግኝ እባካችሁን
ወይኑ የንስር አይን በጣም ቢዚ ነው ግን ሳትሰለቹ ደውሉለት ንብረትዋን በርግጠኝነት ያስመልስላታል
የኔናት ስታምሩ ተባረኩ
Ayu.xelsh.siiyamer.amerognale.❤❤❤ayezowachew.egezabahr..ekan.kezat.kewrwere.yadenale❤❤❤
Wanau dualatii 😅😅😅😅😅😮nama dabaratii eciii
ደስብሎኛል።ዐዩ❤❤❤❤❤❤❤
Wawwww ሰይጣንን በጋራ በመላዕኩ ስም ተዋጉት
በጣም ደስ ይላል❤❤
Baye namati tola ayu adino sili magaraja iti godhi ayu akkati itechisini
ለምን ክዩሀ ሚድያ ላይ አትቀርብም.
Ayizoshi wanisheti barchi
ሀዩእመቤትካሳሰ
Aboo rakanee cinqamanee oduu dhisa umata soba ijlee oromii hin yaduna nitii ka 🤣❤️❤️
ተጠንቀቁ ግን???
ጡሩ ናው
Yena,wude,demregn,sewudeshe
ለስዕል ክብር ይኑራችሁ የቤት ማሷቢያ አይደለም ካለሽ ፆለትቤት አስቀምጭ
መሠረሰ❤❤❤
ዩትብ ክፈቱላት
አዩ ሁለታቸወንም ሰለጋበዚሻው ደሰብሎኛል
እንደክርስቲያን ግን ጅል የለም የሂድ ፎቶ ሲስሙ ፈጣሪነው ሲሉ😂😂😂😂😂
Fat🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ari Ytnashe
Ayuu you banif micayo tana 😢
Anchi lelela mideya astelalefi beqa selemtewawrqu new yetenanaqachewt le zelalem wey le neser ayen Astelalifi Ebakishin
Yene wudoch🎉
እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉
❤❤❤አሜንአሜን🎉🎉
እዮሀ ሚድያ ትቅረብ
melkamnet leras new 🙏🙏🙏🙏🙏
መሸአላህ ደሰሰትሉ❤❤❤❤
🎉🎉❤❤❤🥰🥰🥰
አዩ፡ራስሺንጠብቂ❤❤እታችን❤አድራ❤❤ቤትክስታንእጂ❤በይት❤እስሚነው❤❤❤
Waqayyoo sin Ebbisuu ebbifamii ❤❤❤❤❤❤❤
Egzaber yemasgeni❤❤🎉🎉
እኔ የታየኝ ጠላውነው😮😢😢😢❤😂😂
😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እንደዚህ ፋቅረ በፈቅረ ሁናችሁ አጨረጪሩት አይለያችሁ!
❤❤❤❤❤❤❤❤😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
💕💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሩኝ ቅመሞች
እሙስ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
wo
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አዩዬ እረ ይቺ ገነት የሚላት እረ ልብ ይሰጣት ገበናዋን ምን አለ በዉሰጥ ብትጨርሰ እረ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏👈
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይይይ ይህ ሠውዬ ሁለት ያጣ ሆነ ይህ ባለጌ
ሁለቱንም ሚስቶቹን ቀማሽ??? ያብዳል😂😂😂😂
ደምሩኝልደምራችሁ

አዩ እባክሽ ወይኑን ወደ ንስር ዐይን ወይም ዱካ ሾው ሂዱና ንብረቷን ማግኘት አለባት
ብዙ ጊዜ ተመልካች ለምኖሽ ዝም ብለሻል
ወይንኑ ወደ ትልቅ ሚዲያ ቅርበሸ ተናገሪ👍
ወይንየ አላህ መፅናናቱን ይሥጣቹህ እህቴ እንግዳይቱን ልጅም ይቶብ ክፈቱላት አዩዋ
በእውነቱ ትንሽ ልጅ ናት ግን ልብ አላት አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እስኪ ጸበል አስገቡት ለንፍስ ይሆናችሁዋል
እኔ ብሆን ጨርቄን ጥዬ ነበር የማብደው እዚህ ደም እየተፋን. ሰርተን ስንካድ እሷ በጣም ጠንካራ ነች ማርያምን በርቼ አይዞሽ እግዚአብሔር ሃቅሽን ያስመልስልሽ
አዩ በጣም መልጅ ናት ሑለታችሑ አብራችሑ እርዷት እምታሳዝንልጅ ናት አትለያት ኣንዳያጠቃት
ወዴ የጸለት ቤት አብጂ ቡና ከሚፈላበት ቦታ ሰእል አድኖ አይሰቀልም 🙏🙏❤❤
አዩ እመቤት ካሳ ጋ ለምን ተለያያችሁ❓❓❓
የኔም ጥያቄ ነው👍
እኔም ያወኳት እሙ ቤት ንብር እና የኔም ጥያቄ ነው
Yenem teyake nw? Embet marze ablugne kalche jamro alyewtem abro
የኔም ጥያቄ ነው
ዎዉ አዩ ልዩ ሰዉ ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ❤❤ለሞቱት ነፍስ ይማር እግዚአብሔር የጽናችሁ ❤❤❤በርቱ
❤ayu koo waqayoo xarii kee lafa balechini😢
ዋውውውውው ሲያም ስዕል አድኖው ሃዩዬ
የኔ እናት ስታሳዝን
በእዉነት ደሰ ብሎኛል በአንድ ላይ መሆናችሁ 🙏🙏🙏😘😘😘በእዉነት ይመቻችሁ
ደስ ትላላችሁ አዩየ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አዩ በናትሽ የንስር ዓይን ጋር ውሰጃት ግዴለሽም እባካችሁን
ፈጣሪ ህይወታችሁን ያሳምርላችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ሁሉም ያልፋል
Ayuu bareduu yeroo biyaa koo galuu argachuu fedhaa bayee atii namaa garidhaa waqayyoo matii keewalinii❤❤❤
አች። የ ምታረጊው። በ ጣም ደስ ይላ ል
ግን። ለሷ። አላህ። ይፍረ ዳት ታሳዝናለች